"እኔ አጥፍቼ እናቴ ናት ይቅርታ ምትለኝ" መልካም ወጣት ወደ ብርታት 2016 ምስክርነት ||MARSILTVWORLDWIDE ||yonatanakliluofficia||

  Рет қаралды 62,886

MARSIL TV WORLDWIDE

MARSIL TV WORLDWIDE

Күн бұрын

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Пікірлер: 205
@meazayohannes5400
@meazayohannes5400 14 күн бұрын
የኢትዮጵያ እናቶች የሚያስለቅስ የክፋ መንፈስ በኢየሱስ ስም ይመታ።
@HiwotSimon
@HiwotSimon 14 күн бұрын
Amennnn
@BekuMan
@BekuMan 14 күн бұрын
amen
@yesakedagu
@yesakedagu 14 күн бұрын
የኢትዮጵያ እናቶች የፍቅር ጥግ ነቸው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤🙏
@MiseWorku
@MiseWorku 14 күн бұрын
ኢየሱስ እኮ ድንቅ አምላክ ነው❤❤❤❤❤
@ifallinlovewithjesus7434
@ifallinlovewithjesus7434 14 күн бұрын
አሜን ❤❤❤❤❤
@Selam88x
@Selam88x 14 күн бұрын
የዮኒ ወዳጆች ላይክ ግጩኝ😊
@Yonatanakililuvideo
@Yonatanakililuvideo 14 күн бұрын
በማልችለዉ😅😊 መጣሽብኝ🎉❤
@user-ch8cb5rk7j
@user-ch8cb5rk7j 14 күн бұрын
ache xelate nesh😂
@Adele-qc6kk
@Adele-qc6kk 14 күн бұрын
እሺ እኔ ላይክ ብቻ ናኝ ለዮንዬ ለኔ አባት
@user-cz4ug2kq3i
@user-cz4ug2kq3i 14 күн бұрын
የኔ እየሱስ ቀን ነበረው የኔ እናት እንኳን ደስ ያለሽ
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 14 күн бұрын
ዋናዉ የይቅርታ ልብ መኖራችን ነዉ። አንተ አንደኛ ነህ። ተባረክ ዮኒዬ ተሳክቶልሃል። ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን።
@tigisttakle6112
@tigisttakle6112 14 күн бұрын
ዬኔ ጀግና እናት ዕድሜና ጤና ይስጥሽ ልጅሽንም ለቁምነገር ያብቃው ዮኒዬ ራጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር የኢትዮጵያ እናቶችን እምባ ያብሳል ኢየሱስ ያድናል 🙏❤
@ShetayLambamo
@ShetayLambamo 14 күн бұрын
እየሱሰ.ነጸ.ይወጣል.እሰይይይይይይ.ክብር.ለጌታ.ብቻ.ይሁን.ዮኒዬዬ.ላምልም🍒🍇👌❤❤❤❤
@Adele-qc6kk
@Adele-qc6kk 14 күн бұрын
እኔ ሀለተኛ ናኝ ዛሬ yes ዮንዬ የኔ አባት 😘😘😘
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 14 күн бұрын
እኖቶች የኢትዮጵያ ልዬ ናቹ ዬኔን የሰጠ እግዚአብሔር ይባረክ።
@AdanaLombamo
@AdanaLombamo 14 күн бұрын
ዮንዬ ታበረክ ከክፉ ሁሉ እግዚአብሔር ይጣብቅህ ወድሀለሁ ❤❤❤🎉😘😘😘😘
@emmy1365
@emmy1365 14 күн бұрын
ከጌታ በታች እናት❤ አለም ደምህን መጣ አንከራታ ቱፍ ነው ምትልህ!! እረፍት በእየሱስ ብቻ!!!!
@mskeke8518
@mskeke8518 14 күн бұрын
ሰለ እህት ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ይመሰገን ዮኒ ጌታ ዘመንህን ይባርክ🙏🙏🙏✅✅
@BirtukanBekeleashoro
@BirtukanBekeleashoro 14 күн бұрын
እራጅ እድሜ፣ፍቅር፣ደስታ ክብር ለዉዶያ እናቴ ❤ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ።።።።
@Barok-p9c
@Barok-p9c 14 күн бұрын
በብርቱ ተዋግታ ያሸነፈች ጀግና እናት❤❤❤
@ermiasdebele635
@ermiasdebele635 14 күн бұрын
YES , WE NEED MORE BROTHERS AND SISTERS LIKE YARED ACROSS THE TOWNS. JESUS SAVES.
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 12 күн бұрын
የኢትዮጵያ እናቶችን እንባ እያበሰ ያለ እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም ይባረክ ።
@Threepointsandbeyond3832
@Threepointsandbeyond3832 9 күн бұрын
አሜን ፤ እግዚአብሔር ይባርክህ
@Adele-qc6kk
@Adele-qc6kk 14 күн бұрын
ዮን ተሰክቶልሃል የኔ አባት
@selamademsung5995
@selamademsung5995 14 күн бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር እድል ስቶካል ሀደራ ተጠቅምበት ከእግዚአብሔር በታች ቤተስብ ነው የአንተ ተስፋ ቤተስቦችክን አታስቀይም አንተ ጋር ውጣት የ23አመት ልጅ ነክ ነገ ትልቅ ቦታ ትደርሳልክ እግዚአብሔር ይርዳካል ❤
@BeriAberash
@BeriAberash 12 күн бұрын
እናቶች በልጆቻችን የሚሰራ ክፉ መንፈስ ይመታ ዮኒ ተባረክ
@thionlema7724
@thionlema7724 13 күн бұрын
❤❤❤❤ሆሆሆ ምን አይነት እናት ነሽ እንዲም አይነት እናት አለች የተትረፈረፈ ትግስት ነው ያለሽ በእየሱስ ስም አንቺ ጋር ያለው ትግስት ይጋባብኝ
@GeniTora
@GeniTora 12 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይችላል የእግዚአብሔር ቃል ይለውጣል ጌታ ሆይ እኔንም እንባዬን አብስ አባ ዮኒ ዘመንክ ይለምልም❤❤❤
@lidiyatesfu1380
@lidiyatesfu1380 14 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@AmelworkyemerBesher
@AmelworkyemerBesher 14 күн бұрын
ዮኔ እግዚአብሔር ብርክ ያደርግህ
@MartaMarta-vm8fu
@MartaMarta-vm8fu 10 күн бұрын
እግዚያብኤር መልካም ነው ለተጨነቀ የሚደርስ ግሩም አባት ነው ስሙ ይባረክ !
@aziebhagos2635
@aziebhagos2635 14 күн бұрын
አዬ እናት ፍቅር ነሽ ጅግና ነች ቻይ ነሽ እግዚአብሔር መልካም ነው ይመልሳል ያያል ይረዳል ዬኔይዬ ሐወይ ብሩክ
@Adis-lh9zj7xs4i
@Adis-lh9zj7xs4i 14 күн бұрын
በትክክል እግዚአብሔር ጊዜ አለው
@mimibekele6979
@mimibekele6979 14 күн бұрын
የኔ እናት እንኳን ጌታ እረዳሽ
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 12 күн бұрын
ዮኒ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ከዚህ በበለጠ ፀጋውን ያብዛልህ ።
@GeniTora
@GeniTora 12 күн бұрын
ለእኔም ቀን አለ እንባዬ ይታበሳል የልጆቼን ለውጥ ሳላይ አትግደለኝ ጌታዬ
@Konjit808
@Konjit808 11 күн бұрын
አቤት የእናቶች. መከራ 😢😢 እግዚአብሔር መልካም ነው ❤ዮኒዬ ዘመን ይባረክ ❤
@teshome7693
@teshome7693 14 күн бұрын
የእናቶች እንባ ያበሰ ጌታ ነው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@ዳዊትወርቁ-ፈ4ኀ
@ዳዊትወርቁ-ፈ4ኀ 8 күн бұрын
ጀግና እናት እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይሰጥሽ የኔ እናት
@AmelworkyemerBesher
@AmelworkyemerBesher 11 күн бұрын
እንባሽን አበሰ እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም ይባረክ 🙏🙏🙏
@edeneden9685
@edeneden9685 14 күн бұрын
ጀግና ናት ነሽ ስታምር እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ 😍😍
@LidiyaMulu-m1h
@LidiyaMulu-m1h 10 күн бұрын
ዮኒ ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግ ተባርክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hattauae4263
@hattauae4263 14 күн бұрын
ዮንዬ አንተ በሕይወት ያለ ዎጣት አይበላም ተባረክ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-wn6no7gd9m
@user-wn6no7gd9m 11 күн бұрын
እስቲ የእናቶች እንባ ያብቃ ምትሉ!!!
@lemlemdebele318
@lemlemdebele318 14 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!!!!
@JuRi-p5x
@JuRi-p5x 14 күн бұрын
Tanks to my Lord.
@Aduna5fh1se8n
@Aduna5fh1se8n 14 күн бұрын
እንኳን ደስ አለሽ የኔ እናት እውነትም እሶ አንደኛ ናት😂😂
@kuwaitkuwait4611
@kuwaitkuwait4611 14 күн бұрын
እግዚብሔር ይመሰገን የኔ እህት ሰቅ ይሆንልሸ አሰከ ዘመን መጨረሻሽ ደሰ ይበልሸ
@azaellove2098
@azaellove2098 14 күн бұрын
እኔ አንደኛ❤
@user-cz4ug2kq3i
@user-cz4ug2kq3i 14 күн бұрын
እልልልልልልል እሰይ ተመስገን
@Tigistuyemom
@Tigistuyemom 14 күн бұрын
እግዝአብሔር ይባርክ ዬኔ እግዚአብሔር ይመስገን
@user-lb8ve6bf9q
@user-lb8ve6bf9q 11 күн бұрын
Anchi. Andegna enat nesh geta eysus zemeneshin yebark, tebareki berchi andegna nesh Yoni bera geta eysus yebarkh. Mirt neh Setotachin neh tebarek zemenh yebark
@TibletsMichael
@TibletsMichael 12 күн бұрын
Yesemay amlak lul EGZIABHER hoi ye ethiopian wetat tadeglen❤❤❤
@mikiase8999
@mikiase8999 14 күн бұрын
በአንተ ሆኖ የምሰራ ጌታ ስሙ ይባርክ
@user-vw7js2og8q
@user-vw7js2og8q 14 күн бұрын
አማኒ አይዞህ ዛሬ ያንተ ቀን ነው የቆረጠ የጀገነ ሰው ሁን የሀገር ልጅ ነኝ
@AlemneshZeleke
@AlemneshZeleke 8 күн бұрын
Yoni zemenh yibare❤❤❤❤
@mekdeseyasu6885
@mekdeseyasu6885 14 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 14 күн бұрын
እናት እምዬ😂😂😂😂😂 እግዚአብሔር ይባርክሽ እሱንም ልብ ይስጠው
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 14 күн бұрын
Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Egzaibher Yemasegen La.Zamami Yegabahale ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ ♥️ ❤
@KabiLulu-l3t
@KabiLulu-l3t 12 күн бұрын
ይህ ልጅ ተፈውሶል የምድር በረከት ነው አነጋገሩ ያስታውቃል ብርሃን እንዳገኘው ማሚ በፀሎት በቃል በርቺ ❤
@wesensileshi4142
@wesensileshi4142 14 күн бұрын
Yoniye my blessing ❤❤❤❤ ተሳክቶላችዃል
@ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ
@ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ 14 күн бұрын
እግዚአብሔር ይችላል አሜንንንን
@LijKbrom-z5i
@LijKbrom-z5i 14 күн бұрын
Yoni geta yebarkeh zemnh yebarek
@Eagle1503
@Eagle1503 14 күн бұрын
ጀግና እናት ነሽ ትዕግስቱን ሰቶ ይህን ያሳየሽ ጌታ ይባረክ 😢
@KedjaLove
@KedjaLove 14 күн бұрын
ዮንዬ እግዛአብሔር አምላክ ዘምንህ ይባርከው
@WubalemWubalem-s6k
@WubalemWubalem-s6k 12 күн бұрын
Igzhabher hulun yichilal amen amen 🙏🙏🙏🙏
@Yedideyamekonin
@Yedideyamekonin 14 күн бұрын
Yenat fqr eko yatem ayigaghim tebareku yoni zemanehi yibareklen🙏
@AmelworkyemerBesher
@AmelworkyemerBesher 11 күн бұрын
የተባረከሽ እናት
@JESUSisLORD-ns1ht
@JESUSisLORD-ns1ht 9 күн бұрын
ተባረክ ዮኒየ❤❤❤❤
@sabahabte2947
@sabahabte2947 14 күн бұрын
እሰየው የይቅርታ ልብ እንዴት ደስ ይላል ተባረክ እናትህን የምትክስ ያርግህ ዘመንህ ይለምልም
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy 14 күн бұрын
የኢትዮጵያ እናቶች የፍቅር ናችሁ💜💜💜😭😢😢እግዚአብሔሮ እድሜ ናጤና ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏
@TagayeTasama
@TagayeTasama 14 күн бұрын
እወነት ነው ለእግዝአቡሔር ቀን አለ❤❤❤🎉🎉🎉
@MeleseDumalo
@MeleseDumalo 13 күн бұрын
Amenn yichilale geta yoni tebarekilin❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@InnocentClover-ud6hm
@InnocentClover-ud6hm 7 күн бұрын
ጎበዝ መምህር ናት አስተምራኛለች ምስክር ነኝ እኔ 🙏🙏🙏
@JeryyKastro-ro1rb
@JeryyKastro-ro1rb 14 күн бұрын
ኸረ 1million 💪
@user-us8rv3gt6g
@user-us8rv3gt6g 14 күн бұрын
የምትገርም እናት
@ሰራየደሙፍሬ
@ሰራየደሙፍሬ 14 күн бұрын
አደኛ እናት❤❤❤❤
@Emanu2018
@Emanu2018 11 күн бұрын
ዬኒዬ አሳጠርከው ደስ የምትል እናት
@abaynehworku9838
@abaynehworku9838 14 күн бұрын
ጀግና እናት ነሽ፣ዮኒ ተሳክቶልሃል❤🎉
@degitushachachew4708
@degitushachachew4708 14 күн бұрын
ጌታ ሆይ ሥምህ ይባረክ የስንቱን እምባ አበስክ🙏🙏🙏
@BekiBereket-lc6xp
@BekiBereket-lc6xp 14 күн бұрын
የምር 1ኛ ነሺ እማ እግዚአብሔር ይባርክሽ ያሰበሹን ሁሉ አሳልፎ ይስጥሺ!🙏🙏🥰🥰
@ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ
@ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ 14 күн бұрын
እንኳንም እግዚአብሔር እረዳህ
@AkkooShiromeda
@AkkooShiromeda 14 күн бұрын
ጀግና እናት❤❤❤❤
@LiduEfita
@LiduEfita 14 күн бұрын
Eseyyyy ellll gita ybarekkkk
@konjitkuba1367
@konjitkuba1367 8 күн бұрын
enkuan Egziabiher eredak wendeme❤
@salamasalama3342
@salamasalama3342 12 күн бұрын
እግዚአብሔር ይችለልል አሜንንንንንን 😢❤❤❤
@tsegahailu9947
@tsegahailu9947 14 күн бұрын
Enkan geta yesuse dereseleshe kebere Hulu le Egezihaber yehun🙏🙏🙏❤️❤️❤️ wenedeme begeta bet tseneteh kere geta deresolehal degemo enatena lije setameru 😍 yoniye tebarekelen agelegeloteh yesefa 🙌❤️❤️❤️🌳
@HsffgHasannk-hm6ej
@HsffgHasannk-hm6ej 14 күн бұрын
እናት የምለ ለምን ሱስት ፈዳለ ብቻ ሆነ ዮንዬ ተባርክ🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤
@ማርሲልuser-sd5lb3uo2x
@ማርሲልuser-sd5lb3uo2x 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤ዮኒዬ የፍቅ ሰው
@Elsa-tg1ec
@Elsa-tg1ec 14 күн бұрын
እየሱስ የሰላሙ ንጉስ
@wipupwredosa9628
@wipupwredosa9628 14 күн бұрын
Yoniya Egzabher Yebarkhe Zemneh Yebarkh
@TibletsMichael
@TibletsMichael 12 күн бұрын
Yesemay amlak srak denk newna amesegnhalew❤❤❤
@meklitbirhanu1439
@meklitbirhanu1439 14 күн бұрын
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም
@Gelane1
@Gelane1 14 күн бұрын
እውነት ነው እህቴ እኔ ምስክር ነኝ ትልቅ ፀሎት ያስፈልጋል እኔ ራሴ መከራ ያየሁበት ምድር ናት ክፍ መንፈስ በምድሪቱ ላይ አለ ጌታ ይገስፀው የትውልድ ፀር ተባረኩ🙏
@KebuGirma
@KebuGirma 14 күн бұрын
በህይወት እያሉ ይቅርታቸውን ማግኘት ትልቅ ነው❤❤
@user-sm4es9nk5l
@user-sm4es9nk5l 12 күн бұрын
እግዚአብሔር ደረሰልሽ ❤🎉❤🎉❤🎉
@ggghhh9965
@ggghhh9965 10 күн бұрын
Wow ❤ ❤ 👌 geta yibarkshi❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@idhdudga7544
@idhdudga7544 14 күн бұрын
ዮንዬ አንድኛ ❤️❤️❤️🥰🥰🥰
@kasutube8
@kasutube8 12 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገና🎉🎉
@dufufdjdjf7527
@dufufdjdjf7527 14 күн бұрын
እግዚአብሔር ላመሰግን
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 14 күн бұрын
Egizabeher melkam new ✝️
@MeleseMatebo
@MeleseMatebo 14 күн бұрын
አቦ እግዝአብሔረ እረድቷል ሳትሞት ይቅረታ ማግኝት መታደል
@jenacena8257
@jenacena8257 14 күн бұрын
እናት ኑራራልኝ ውድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@FIkrteTesfye-q3p
@FIkrteTesfye-q3p 14 күн бұрын
ተመስገን ጌታዬ😢😢😢
@NakhlTeleco
@NakhlTeleco 14 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን🙏🙏🙏🙏👏👏🎉🎉🎉
@MesiGalaso
@MesiGalaso 14 күн бұрын
ኡፍፍፍ ጌታ ይቺላል 😭😭😭😭🥰🥰🥰
በደማቅ አቀባበል ረዱ ቤተሰቡን ተቀላቀለች እንኳን ደስ አላቹ
17:18
Brawl Stars Edit😈📕
00:15
Kan Andrey
Рет қаралды 26 МЛН
ጉድ ባዶ የሬሳ ሳጥን ቀበሩበጅብ ተበልቶ የሞተው ልጅ!!
45:32
Tirta Media ትርታ ሚዲያ
Рет қаралды 6 М.
ACHEBCHIBULET አጨብጭቡለት | ሙሉ ፊልም |New ethiopian movie 2024
1:41:32