እኔ የታሪኩ ባባን አይነት ልብ እንዲኖረኝ እመኛለሁ ተዋናይት ኑሀሚን መሰረት የታሪኩ ባባ የመጨረሻው "ወዳጅ" ፊልም |

  Рет қаралды 472,999

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

Пікірлер
@buzyu-m4b
@buzyu-m4b Жыл бұрын
ታሪኩ ባባ ነብስን ይማረው ለቤተሰቦች ለወዳጅ ዘመዶች ፈጣሪ መፅናናቱን ያድላችው 😢
@yengustube
@yengustube Жыл бұрын
ታሪኩ ባባ እጅግ በጣም አስተዋይ እና መልካም ትልቅ ችሎታ የነበረው ወንድማችን ነፍሱን በዓፀደ ገነት ያኑረው ።እኔ ያደረገውን መልካም ነገር ሳስብ ግርም ድንቅ ይለኛል ለሁላችንም መልካም ልብ ይፍጠርልን ።
@sebliyoutube8422
@sebliyoutube8422 Жыл бұрын
ሰይፍሻ እና የስራ ባልደረቦቹ የታሪኩ ባባን እናቱን እርዱልለት እናቱ አቅመ ደካማ ናቸዉ ታሪኩን የመሰለ ልጃቸዉን ያጡናቸዉ ብጠይቁለት መልካም ነዉ ከፈጣሪ ታገኙታላችሁ
@user-letsub12121
@user-letsub12121 Жыл бұрын
ባባዬ እንኳን ሄድክ❤😭😭😭😭ይህ ክፉ ዘመን ነው😭😭😭እግዚአብሔር ይወድሀል ባባዬ😭😭😭😭❤ይብላኝ ለኛ ለቆምነው ቆመን ለምንቃጠለው❤❤😭😭😭😭አቤት እግዚአብሔር ሲወድህ ባባዬ በቀኙ ነው ያለሀው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ባባባዬ በጣም ንወድሀለን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ዘላለሜን ወድሀለው😭😭😭😭😭
@jemilaahmed8662
@jemilaahmed8662 Жыл бұрын
😭😭😭😭very true
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ Жыл бұрын
የማዲዬ እና የታሪኩ ባባ ሞት ሑሌም እንደ አዲስ ነው የሚያሥለቅሰኝ 😭😭ነፍሳቸውን ይማር ደሬ ምርጡ ኑሐሚን በጣም ነው የምወዳት ቆንጆ ❤😘
@searchyourlife2958
@searchyourlife2958 Жыл бұрын
Ine degmo ye king 🤴 of king 🤴 hacee mechem ke wuste iyitefem 💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭
@saramkaele1679
@saramkaele1679 Жыл бұрын
😭😭😭😭🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@febenshow-7153
@febenshow-7153 Жыл бұрын
ኑሀዬ ከምር ከአርቴፊሻል ነገር ርቀሽ ቆንጅዬ ሆነሽ ስለመጣሽ ከአለባበስ ጀምሮ ለተመልካች ያለሽ ክብር🙏🙏 ደርዬ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ከልጅነት ጀምሮ እስከዛሬ ያልተሰለቸህ ማትጠገብ ሰው🙏
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ቤተሰብ እናሁን
@simegngirma3128
@simegngirma3128 Жыл бұрын
እኔ አላቅም የባባን ፍልም ባየው ቁጥር ልቤ የሚሰማው አሁንም አዲስ ሀዘን ነው ። አማርኛ ፊልም ባላይ በቃ ። ባባዬ የልጅ አዋቃ የነገን አሳቢ። እግዚአብሔር ነብስህን በአፀገነት ያሳርፍክ። ነብስ ይማር ።🙏🙏🙏🙏
@tonamultimedia
@tonamultimedia Жыл бұрын
አይ ታሪኩ ባባ፣ ድንቅ ሰው። በኖርክበት ዘመን ድንቅ ነገር አበርክተሀልና ምስጋና ይገባሃል። ነፍስህን ከትጉሆች ጎን ያኑርልን።
@saradezi8588
@saradezi8588 Жыл бұрын
የባባ ፊልሞች በሂወት እንኮን እያለ በጣም ነው የሚያስለቅሰው እውዮ ያማል የኔ ጌታ መግስተ ሰማየት ያዋርስህ ልጅህን ያሳድግልህ::🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@gggge2845
@gggge2845 Жыл бұрын
ቃልዬን አቅርብልን ሰይፉ እኛን የዚክን ያክል ያመመን እሷ እንዴት ትሆን ኡፍፍፍፍ😢😢😢😢
@ሄለን-ሐ5ረ
@ሄለን-ሐ5ረ Жыл бұрын
ታሪኩ ባባ ነብስህ በ አጸደ ገነት ያኑርልን 🙏🙏
@ዐማራዘ_ኢሑዳአንበሳ
@ዐማራዘ_ኢሑዳአንበሳ Жыл бұрын
አርቲስት ታሪኩ ብርሐኑ ባባዬ በጣም የሚቆጭ ተወዳጅ ወንደማችን ነፍሰሕ በሰላም ትረፍ ሑሌም ጥለሕልን በሐድከዉ መልካም ሰራወችህ ሰናሰታዉሰዉ እንኖራለን🙏 💕ሰይፉዬ ባባዬ አንድ ጊዜ ነጭ በነጭ ለብሶ ድሬ ቲዩብ የመሰለኛል ሚድያዉን በደንብ ግን አላስታዉስም ሰለአሰተዳደጉ ወደ ፊልሙ እንዴት እደገባ እና ስለናቱ ተናግሮ የማይጠግብበት ኢንተረቪዉ አርጎ ነበረ ቢገኝ እና ለይታ ቢቀርብ በጣም ደስ ይላል ብዬ አሰባለዉ!
@maryamhusain4106
@maryamhusain4106 Жыл бұрын
ባባየ በጣም ትናፍቀናለህ የምር በጣም ነው ልቤን የነካሀው ለቤተሰቦቹ አላህ መፅናናቱን ይስጣችሁ
@hargewoinamare3810
@hargewoinamare3810 Жыл бұрын
አንደ ባባዬ እና እንደ ማዴዬ የእግር እሳት የሆነብኚ የለም ነፍሳችሁን ይማር 😭😭😭😭😭
@araafatsodru2064
@araafatsodru2064 Жыл бұрын
Hachalus💪💪💪
@selenators398
@selenators398 Жыл бұрын
@@araafatsodru2064 min tiyake alew isumko demachin new Haccukko😢😢😢
@eamameyeamamey3575
@eamameyeamamey3575 Жыл бұрын
ባባ ነፍስህን ይማረው በአብረሐምና በይሳቅ እቅፍ ያኑርልን
@መክያቢንትኡመር
@መክያቢንትኡመር Жыл бұрын
ወይኔ ገና ቴድ አፍሮ ን አነሳ ሰይፉ። ቴድን አቅርብልን የምትሉ ላይክ 👍👍
@selamhabeshawit3922
@selamhabeshawit3922 Жыл бұрын
ቴዲ መቅረብ አይፍልግም
@etsegenetegebru2323
@etsegenetegebru2323 Жыл бұрын
Enam
@abdelaabde929
@abdelaabde929 Жыл бұрын
Seyfusha huleme Endanesawe new tedesha Alewredem Alhe enje Endelelochu ya demo kurate new kurate Demo ye fetari new ye sew aydelem
@Jonny-z9n
@Jonny-z9n Жыл бұрын
ቴዲ እሽይ አይልም
@ባባ-ቸ3ጐ
@ባባ-ቸ3ጐ Жыл бұрын
አይስማምውም
@kidistmandefro5873
@kidistmandefro5873 Жыл бұрын
ባባዬ ያንተ ሀዘን የሁሉም ነው ነብስህ ትረፍ ለዚች እድሜህ ነው ይህ ሁላ 😢
@suzifkr706
@suzifkr706 Жыл бұрын
ባባዬ ከምር እቁአችን ነበርክ ብቻ አምላክ ያለው ሆነ ነፍስክን ይማረው 💔😔😔😔
@meronmelaku6755
@meronmelaku6755 Жыл бұрын
ፈጣሪ ታይተን ሳንጠገብ ሰርተን ሳናጭድ በድለን ምህረትን ሳንጠይቅ አይውሰደን
@lijfasikatube1322
@lijfasikatube1322 Жыл бұрын
በኡነት ነው የምላችሁ ባባን ባየሁ ቁጥር የቆየ ፊልሙን ባየሁ ቁጥር እዳድስ ነው የማለቅሠው ባባዬ ነፈስህ በሠላም ትረፍ መቸም አንረሳህም
@user-letsub12121
@user-letsub12121 Жыл бұрын
በነገራችላይ ባባ ከአረፈ ጀምሮ የአማርኛ ፊልም እርም አልኩ😭😭😭😭የኔ አንደኛ ባባዬ የኔ ባለማህተብ እግዚአብሔር የፈቀደውን አደረገ እኛም ዝምምምም አልን😭😭😭😭😭😭
@eiduseidu8404
@eiduseidu8404 Жыл бұрын
በእውነት እኔም ባባ የሌለበት ፊልም ምንም ደስ አይለኝም ውይ ባባዬ ነብስህ በአፀደ ገነት ትኑርልን
@ethioswag8830
@ethioswag8830 Жыл бұрын
እንዴት አባቷ ነው ምታምረው😍😍
@almazderebe2023
@almazderebe2023 Жыл бұрын
ባባየ የኔሰው አክባራይ ነብስክን ይማረው ባፀደገነት ታስቀምጥክ እመብርሀን😢😢😢😢😢😢
@abebeche722negash
@abebeche722negash Жыл бұрын
የኔ ጌታ ነፍስ ይማር 😭💚💛❤️
@hanadess1709
@hanadess1709 Жыл бұрын
በጣም የምወደው ተዋናይ ነበር ታርኩ ባባ እሱና ማንዴላ ያሉበት ፊልም ነፍስህን ይማር ቃልን አቅርብልን
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 Жыл бұрын
ብዙ እንስራለን ብለው በአጪር በሞት ለተነጠቁ ስዋች ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑራቸው!ለቤተስባቸው መፅናናትን ይስጣቸው!🙏🏾💚💛❤️🕊✌🏽💓
@dagmawiadwa8882
@dagmawiadwa8882 Жыл бұрын
የኪያ እና የወዳጅ እንዲሁም የሌሎች ብዙ ፊልሞች ፀሀፊ እና ዳሬክተር የሆነው አላዛር አለልኝን አቅርበው!! ብዙ ለፍተው ሰርተው ግን ህዝብ የማያቃቸው ወጣት አርት ውስጥ ካሉት ድንቅ ልጅ አንዱ ነው!! በእውቅና እና በጉቦ እንደሆነ ያንተ ሾላይ መቅረብ የሚቻለ እናውቃለን ግን አዳንዴ መልካም ስራ!
@hannaalemayehunega4985
@hannaalemayehunega4985 Жыл бұрын
ያሳዝናል ይህ አለም ከንቱ ነፋስህን ይማረው ባባዬ💔
@ramayanamthechikkattil4208
@ramayanamthechikkattil4208 Жыл бұрын
ባባዬ ነፍስህ በሰላም ትረፍ😢😢😢😢😢
@Logout_25
@Logout_25 Жыл бұрын
ከባባ ፣ ማዲ አና ዳዊት ነጋ(ወዛመይ) ሞት በኋላ የቆመ ሰው ሁሉ አላምንም ። i wrote this tears flowing from my eyes 😢😭 29/6/2015 ዓ.ም
@lili_bloom
@lili_bloom Жыл бұрын
i couldn't agrree more 💔
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@lili_bloom ደምሪኛ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋበቅንነት
@marthatadesse4673
@marthatadesse4673 Жыл бұрын
ባባዬ መቼም የማትረሳ ዉዱ ethiopiyawi ነፍስይህን በገነት ያኑርልን
@vickylancelot8902
@vickylancelot8902 Жыл бұрын
እህህህ ባባዬ ነብስህ በሰላም ትረፍ ሀዘንህ መቼም ከልቤ አይጠፋም💔😢😭
@bettyaniye3779
@bettyaniye3779 Жыл бұрын
She is my sister & I am proud I’m proud my nio❤
@ellub5242
@ellub5242 Жыл бұрын
ልጅቷ ደስ ስትል ስርአቷ
@ቅይጥወጎች
@ቅይጥወጎች Жыл бұрын
ሞልቀቅም ብትይ ደስ ትያለሽ…ግን አደራሽን እንደነ እንቶኔ እንዳትራቆች …ማህተብሽንም እንዳታወልቂ …ይጠብቅሻል:: ባባ የኔ አንደኛ እግዚአብሔር ነፍስህን በገነት ያኑራት 💚
@zinetayalew3588
@zinetayalew3588 Жыл бұрын
የታሪኩ ብረሀኑ/ባባ ሚስት አቅርብልና ቃልዬን 🥺🥺🙏
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un Жыл бұрын
ባባ ነፍስህን ይማርልን 😭😭😭
@kelemwafederere2173
@kelemwafederere2173 Жыл бұрын
ባባዬ ነብስህን በገነት ትረፍ።
@መብሬየድንግልልጅ
@መብሬየድንግልልጅ Жыл бұрын
አስለቀሳችሁኝ ባባዬ😭😭😭😭😭💔 እኔን የተክልዬ ልጅ 💔 ነፍሱን አደራ በሠማዪ ተክልዬ ፀሀይ😭😭😭😭
@እግዚአብሔርይመስገን-ዸ2ቈ
@እግዚአብሔርይመስገን-ዸ2ቈ Жыл бұрын
ታራኩ ባባ ነብስን ይማረው 😭😭😭😭💔💔💔💔
@ብሌን-ደ8ከ
@ብሌን-ደ8ከ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን😭😭😭
@selamhabeshawit3922
@selamhabeshawit3922 Жыл бұрын
የፊልሙን ግቢ ለባባ ቤተሰብ ይሰጣችው
@LijMurad
@LijMurad Жыл бұрын
😢እውነት ለባባየ ቃላት ያጥረኛል ሁሌ እንዳዲስ ነው እማለቅሰው 😢
@embtwodmi5138
@embtwodmi5138 Жыл бұрын
ዎይኔ ባባዬ እውነት በቅ ኡፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭ነፍስህን ይማርህ ያላንተ ፊልም ሁሉ ጣም የለም ሌኔ 😭
@rehimaarebu5702
@rehimaarebu5702 Жыл бұрын
ደሬ እውነት ነው የታሪኩ ባባ ፊልም 1ድኛ ነው ይሄ ወላ። አልቅሸም ተመስጨም ያየሁት ነፍስ ይማር ለሱ😢😢😢የኔ መልካም ወላሂ እንደት እንዳለቀስኩ
@mulujemal7702
@mulujemal7702 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ነፍስህ ይማርው ማንም ተዋናይ አይተካውም በጣም ጎበዝ ተዋናይ አጣን 😭😥😥😥😥😭😭
@eregoyarau5827
@eregoyarau5827 Жыл бұрын
ባባየ ነፍስ ይማር😭😭😭
@emuemu1940
@emuemu1940 Жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ ባባዬ ያተን ነገር በሰማው ቁጥር ተቃጠልኩኝ እፍፍፍፍፍ ነንስህ ትረፍልህ
@yordanosdanial7674
@yordanosdanial7674 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ነፍሱን ያሳርፍ ባባየ
@hiwetbehayilu5657
@hiwetbehayilu5657 Жыл бұрын
አሁን ድረስ የቅርብ ቤተሰቤን ያጣሁ ያሀል ነው እሚሰማኝ የባባ ሞት ነብስህን ገነት ያስቀምጣት መቸም አንረሳህም😢😢😢😢
@selenators398
@selenators398 Жыл бұрын
Inem😢😢😢
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኛዋበቅንነት
@FGgzfsfdf8v
@FGgzfsfdf8v Жыл бұрын
እኔም😢😢😢
@hanlove412
@hanlove412 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ባባዬ😭😭😭😭ውስጤ ተላወሰ በማርያም ስም
@sableqatar673
@sableqatar673 Жыл бұрын
ነብሱን በአፀደገነት ያኑርልን
@meseretlema9655
@meseretlema9655 Жыл бұрын
ባባዬ ነፍስህን በገነት ያኑርልን
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 Жыл бұрын
አይይ ታሪኩ ማመን እያቃተኝ እዉነት ሆነ በቃ 😢😢😭 አላህ ይዘንልህ እናመሰግናለን ደሬ ኑሩልን ኖሀሚንም ትልቅ ደረጃ ድረሸ
@DjdhCggg
@DjdhCggg 8 ай бұрын
ታረኩ ባባ ነብስን ይማርህ😥😥😥
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 Жыл бұрын
ታሪኩ ባባ ነብስክን ይማር ለባሌቤትክም መፅናናትን እመኛለዉ
@simonmedhanie2887
@simonmedhanie2887 Жыл бұрын
Ena ke 🇪🇷🇪🇷 yemetahun na i love ethiopian film so keep it up i like your program seyfu and tariku baba Rip enam ende baba lb endunoregn emegnalew ewedachwalew
@ቦረናነዉቤቴ
@ቦረናነዉቤቴ Жыл бұрын
ባባየ ምን ልበልህህ ሁለየም አድሥ ነዉ ሀዘንህ
@tigistkiyyaakoo5885
@tigistkiyyaakoo5885 Жыл бұрын
ባባዬ ስምህ ሲጠራኳን ልቤ ድንግጥ ነው የሚለው አይ አንቺ አገር ስንቱን እንደኪኒን ዋጥሽ ግን የሰው ክፋት ከሰው እንጅ ከእግዚአብሔር አይደበቅ አንድቀን ብድራትን መቀለበል አይቀርም ።
@FasilWoldie
@FasilWoldie Жыл бұрын
የባባ አድናቂ ነኝ ነፍስ ይማርልን ኑሀሚን በርችልን
@እናቴማርያም-ሠ2ወ
@እናቴማርያም-ሠ2ወ Жыл бұрын
ባባየ ነብስህን ይማረው 😭😭😭😭
@queenzuzu710
@queenzuzu710 Жыл бұрын
ባዬ በገነት ያኑርልን ሁሌም እንወድሃለን። 😥🇪🇹🇪🇹
@KedjaseidAhmed-fj4xc
@KedjaseidAhmed-fj4xc Жыл бұрын
ታረከባባ❤❤❤❤
@Too495
@Too495 Жыл бұрын
ኑአሚን ስርዓት ያለው አለባበስ በዚሁ ቀጥይ ❤
@redetayalew1187
@redetayalew1187 Жыл бұрын
ጡቷን አንዘርጥጣ ጥሩ አለባበስ ትያለሽ እንደ
@menaluemru5713
@menaluemru5713 Жыл бұрын
ባባየ የስወች አረያ ነህ መልካም ስው ነብስህን ከደጋጉቹ ጋ ያኑርህ
@hammoudcell4273
@hammoudcell4273 Жыл бұрын
ባባየ ነፍስህን ይማረዉ አየ ሞት ክፋቱ😢😢😢
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 Жыл бұрын
የሞተም አይመስለኝም ሁሌ ስራዎቹ ህይወት አላቸው ከልቡ ነው የሚተውነው ስላንተ ቢወራ አያልቅም ባባ በሠላም እረፍ አንተን ማጣት ያማል
@mercy8048
@mercy8048 Жыл бұрын
Tariku is the best actor ever rest in peace brother 🙏🏼 😢 seifu can you interview his family please 🙏🏼
@sewkefuegezabehermelkam7878
@sewkefuegezabehermelkam7878 Жыл бұрын
ደሬ አንተ እና ባባ ካላቹበት ምርጥ ነው ደሬ የሆነ የቅርብ ዘመዴን ትመስላለህ
@addisaddis8701
@addisaddis8701 Жыл бұрын
ነብስ ይማር ባባዬ 💔💔
@EthhXfhhh
@EthhXfhhh 6 ай бұрын
አብርሽ እና ሩታ ይቅረብ ❤የሚል በላይክ አሳዪኝ 👍
@ኢትዬጺያሀገሬ
@ኢትዬጺያሀገሬ Жыл бұрын
ባባዬ ፈጣሪ አፈሥህን በደጋጎች ጎን ያኑራት😭💔🙏የኔ የዋህ🥺
@SaraAlemu-zc1yi
@SaraAlemu-zc1yi Жыл бұрын
ሰላም እናመሰግናለን
@SaaraDanyi
@SaaraDanyi Жыл бұрын
ባባየ. ነፍሥ. ይማር😢😢
@frieyetewahidolij724
@frieyetewahidolij724 Жыл бұрын
ግሩም ፊልም ነው።❤❤❤
@betlhemdainel4637
@betlhemdainel4637 Жыл бұрын
ባባ ነፈሰህ በሰላም ትርፍ አንተ መልካም😭😭😭
@missfanoos5796
@missfanoos5796 Жыл бұрын
እንዴው ለምን ይሆን አልቅሼ አልቅሼ አልወጣልሽ ያለኝ የባባዬ ሞት💔😭😭ነፍስህን ባፀደ ገነት ያኑረልን 🙏🙏🙏
@ayelechabreham3603
@ayelechabreham3603 Жыл бұрын
ሰላም ለሁላችንም ይሁን በትክክል ወገኖች በጣም😢😢 ያሳዝናል 🙏🙏አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን 💚💛❤️ተባረኩ👍
@selamabebe5820
@selamabebe5820 Жыл бұрын
ነፈሱን ይማር
@aynalemashenafi
@aynalemashenafi Жыл бұрын
አሜን ነፍሱን በገነት ያኑርልን ጥሩ ስራ ሰርቶ የሄደ ሁሌም ስሙ በጥሩ ነገር እንድተጠራ ነዉ
@FGgzfsfdf8v
@FGgzfsfdf8v Жыл бұрын
ባባዬ😢😢😢😢ኡፍፍፍፍ ነፍስህ በሰላም ትረፍ ኡፍፍፍፍ የግር እሳት😢😢😢😢💔💔💔
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
@MulualemShowሙሉዓለምሾው Жыл бұрын
ባባ ነፍስ ይማር 😢😢
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ Жыл бұрын
ባባ እግዚእብሄር ፈቅዶ የለፋህበትን ባየህ ኖሮ ነብስህ በሰላም ትረፍ
@zakiayaammed5364
@zakiayaammed5364 Жыл бұрын
ውይይይይ ባባዬ ሀዘንህ መቼም አይወጣልኝም የመልካምነትን ጥግ ባተ አይተናል እኮ ባባዬ አተ የሌለህበት ፊልም ማየት ራሱ አልፈልግም እኮ እኔ 💔💔😭
@FGgzfsfdf8v
@FGgzfsfdf8v Жыл бұрын
ባባዬ እግዚአብሔር ነፍስህን ይማረው 😢😢
@ferhaabdu1155
@ferhaabdu1155 Жыл бұрын
የሰፈሬ ልጅ ኑሀሚዬ ቆንጆ ስራ ነው
@makizewdu6486
@makizewdu6486 Жыл бұрын
ባባዬ የእውነት ናፈከኝ
@ሂዊባርችስደተኛዋ
@ሂዊባርችስደተኛዋ Жыл бұрын
ባባዬዬዬዬ 😭😭😭😭😭😭 አይይይይ እደውምንልሁን 😭😭😭😭😭😭
@sewihebite
@sewihebite Жыл бұрын
ዛሬ የሞተ ነዉ የመሰለኝ እዉነት እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ባባ ሁሌም እንወድሃለን 😢😢❤
@uaeuae9553
@uaeuae9553 Жыл бұрын
ባባየም በሒወት ኖር ቃለመጠየቅ ቢቀርብ😭😭😭😭💔
@slmselamye
@slmselamye Жыл бұрын
ባባዬ የኔ ከርታታ😭🖤😭🖤😭💔
@saraa3434
@saraa3434 Жыл бұрын
ባባዬ ሁሌም ስለሱ ሳስብ እዉነት እዳድስ እዝናለሁ እግዚአብሔር ነፍስህን በአፀደ ገነት ትኑር😭😭
@ዘመድtube
@ዘመድtube Жыл бұрын
ባባዬ ነፍስህ በአፀደ ገነት ትረፍ🤲🤲🤲
@asrebebyimer1860
@asrebebyimer1860 Жыл бұрын
ባባዬ ያላት ፊልሙሁሉ አይደምቅም አባቴ ነፍስህ በስላም ትረፍ መቸም አንረሳህ
@wellotube2
@wellotube2 Жыл бұрын
አላህ ሆይ መጭርሻችንን አሳምርልን🙏😥
@haleemasayed8413
@haleemasayed8413 Жыл бұрын
አሚንንንን
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
​@@haleemasayed8413 ደምሪኛ
@amlesumehari3292
@amlesumehari3292 Жыл бұрын
ባባዬ ነብስህን በሰላም ትረፍልን
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 Жыл бұрын
ባባየ የኔ ጌታ ነፍስህ በሰላም ትረፍልን
@maeritube21
@maeritube21 Жыл бұрын
ባባዬ ፈጣሪ በቅዱሳን ጎን ያሳርፍህ መቸም አንረሳህም ልባችን ውስጥ ትኖራለህ😭
@ትበይንፀጋየ
@ትበይንፀጋየ Жыл бұрын
ባባ ነፉስህ በአፀደገነት ያኑርልህ ምን አለ ባትሞትኖሮ
ወዳጅ ሙሉ ፊልም | Wedaj | Full Length Ethiopian Movie 2023
1:42:23
Eliana Entertainment
Рет қаралды 5 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
#አሌክስ በሳቅ# አምጠሽ ውለጂ#
14:03
Naser tub
Рет қаралды 1,8 М.
ቃልዬ ጽናቱን ይስጥሽ - ባባዬ ልጃችንን ለማን ተውከው
10:09
ናብሊስ ሚዲያ Nablis Media
Рет қаралды 344 М.
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН