ታሪኩ ባባ እያመመው ህመሙን ችሎ የሰራው ፊልም ነው ተወዳጅዋ ተዋናይት መታሰቢያ | Seifu on EBS

  Рет қаралды 231,358

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

Пікірлер: 327
@SADORATUBE
@SADORATUBE 7 ай бұрын
በጣም አንጀቴን የበላኝ ደንቅ ተዋናይ፣ ታሪኩ ባባን እንድኔ መርሳት ያቃታቹ እስኪ በ👍👍👍👍👍👍👍👍
@gizachewtamiru
@gizachewtamiru 7 ай бұрын
❤😢😢😭😭
@shewitsium5514
@shewitsium5514 7 ай бұрын
እኔ😭😭😭😭😭😭😭😭🇪🇷ባባዬ
@Degie-t8l
@Degie-t8l 7 ай бұрын
እኔም አረሳውም ይባስ ደግሞ እንደሱ ቆንጆ የሚያምር ወንድሜ በ26 አመቱ ልክ ባባ በሞተበት በአመቱ ቀንና ወር ሞተ ።ሁለቱም ለሰከንድ አእምሮየ ላይ አይጠፉም
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 7 ай бұрын
😥😥😥😥😥😥😥😥ኔም አልረሳኝ ብሏል በእውነት😢😢😢😢😢
@zenabAlmare
@zenabAlmare 7 ай бұрын
💔💔💔🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤"
@welelaadugna7884
@welelaadugna7884 7 ай бұрын
የኔ ጌታ ባባዬ ሁሌም በልባችን አለህ አፈሩ ይቅለልህ 😢😢😢
@tinsuuuuuuuu
@tinsuuuuuuuu 7 ай бұрын
የባባ አድናቂዎች እጅ ወደ ላይ 🙌
@Sosiyenatwa
@Sosiyenatwa 7 ай бұрын
yna wde
@الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد
@الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد 7 ай бұрын
ታሪኩባባ ፣ታምራትደሥታ፣ ሀጫሉሆንዴሣ ፣ ዳዊቲ፣ ማንዴጎ አፈወርቅ ፣አሥፍው መሼሻ ፣ አሣሜነውፀጌ፣ ሥመኘውበቀለ ብዙወቹአለፉ በጣም ነው የሚያሥዝኑት ህይወት እንዲህ ነች። ይች ልጅ ፊልም ተመራጭ ነው ያበድኩለት የሠራችው ፊልም ልዪ ነው
@SeydAli5154
@SeydAli5154 7 ай бұрын
የአብይ አህመድእና የሽመልስ አብድሳ ያዘጋጁት ኮሬ ኔጌኛ ነዉ ሁሉም የገደላቸዉ በኢትዮጵያዊ ነታቸዉ ስለማይደራደሩ ሲቀጥል አማራ በመሆናቸዉ ነዉ የበሏቸዉ
@mengistulema493
@mengistulema493 7 ай бұрын
​@@SeydAli5154በጣም በተለይ ሀጫሉ ትክክለኛው አማራ ነበር።
@seblegizachew7752
@seblegizachew7752 7 ай бұрын
በሀሳቡ ሙሉ በሙሉ ትክክል
@tigibiz9774
@tigibiz9774 7 ай бұрын
@@mengistulema493 you are full of it lol
@mengistulema493
@mengistulema493 7 ай бұрын
@@tigibiz9774 😀
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 7 ай бұрын
ድምፁን ስሰማ እንባ ይቀድመኛል ማርያምን ባባዬ የኔ አባት ነብስህ ሰላም ይረፍ 🙏እህህህህህህህ ባባዬ 😥
@Tube-jx6ox
@Tube-jx6ox 7 ай бұрын
አድናቂሽ ነኝ እሷ የተዎነችባቸው ፊልሞች ሁሉ አሪፍ ናቸው ይመችሽ 🥰
@Maleda223
@Maleda223 7 ай бұрын
ሁሉም የሠራሻቸው ፊልሞች አንደኛ ናቸው ተሠጥኦ አለሽ 100%
@ዜድየአላህባህሪያ
@ዜድየአላህባህሪያ 7 ай бұрын
የኔ ምርጥ ባባ ሁሌም በልባችን ነህ😭😭😭😭
@adenedu8797
@adenedu8797 7 ай бұрын
ቃልዬ ትቅረብልን የምትሉ በላይክ
@neimanure
@neimanure 7 ай бұрын
መቅረብ አትፈልግም😊
@adenedu8797
@adenedu8797 7 ай бұрын
@@neimanure ለምን ?????
@abenezershiferaw5971
@abenezershiferaw5971 7 ай бұрын
ጀላ ትብላ ሌባ በላት
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 7 ай бұрын
ውይ ትቅረብ
@ahlamahlam2054
@ahlamahlam2054 7 ай бұрын
ለምን😮😅
@fatumatube1543
@fatumatube1543 7 ай бұрын
የኔ አባት ባባዬ የኔ አሳቢ 😢😢😢😢😢 ምን ልበልህ የሱሞት ልቤን ሰብሮኝ ቀረ ምርጥ ፊልመኛ ተዋናኝ ነበር
@sanaasanaa-ue1je
@sanaasanaa-ue1je 7 ай бұрын
ባባዬ ምን ልበል መቃጠል ብቻ😢😢😢😢😢😢😢እፍፍፍ ያማል
@ፍቅርጎንደሬዋ-የ9ጠ
@ፍቅርጎንደሬዋ-የ9ጠ 7 ай бұрын
የኔ ምስኪን ሁሌም ሳየው ልቤ ይረበሻል ነፍስህ በአፀደገነት ትረፍ
@betelhemayalew9714
@betelhemayalew9714 7 ай бұрын
መቲዬ በጣም ነው የምወድሽ የማደንቅሽ አትትፊ 🥰❤ ባባዬ ነፍስ በገነት ያኑርልን 😊
@Davidm127
@Davidm127 7 ай бұрын
ሁሌም የማይረሳ ሰው ታርኩ ባባ ነው
@AsaiaMoma
@AsaiaMoma 7 ай бұрын
ኡፍፍፍ ለባባ ያለቀስኩትን እንባ ለዘመዶቼም አላለቀስኩም 😢😢😢💔ልቤን ነዉ የሰበረዉ 😢😢ሲጀመረ ይለያለ እዳመመዉ ከስቷል እኩ በጣም 😢ሆሌምበልቤ አለህ
@genitube5211
@genitube5211 7 ай бұрын
ባባ ነፍስህን ከአብርሃም ከይስሃቅ ከያዕቆብ አጠገብ ያኑርልን😢😢😢😢😢😢🙏
@azebe858
@azebe858 7 ай бұрын
ባባዬ ሁሌም በልባችን ትኖራለክ ነብስ ይማር
@takelederesa
@takelederesa 7 ай бұрын
የምገርም የታሪኩ ባባ ሁሌም እንወድሀለን የምትሉ በላይክ ❤❤❤
@Genitube-r6m
@Genitube-r6m 7 ай бұрын
ባባዬ ልክ መሞቱን ያውቅ ይመስል ስራዎቹ ሁሉ እግዚአብሔር ጋ ቁርኝት ያላቸው ናቸው😢ነብስህ በሰላም ትረፍ😢
@ZerayWasho
@ZerayWasho 2 ай бұрын
መቲዬ በጣም ነው የምዎድሽ አድናቂሽ ነኚ እና ባርች ልን ❤️👍 ባባዬ ፋጣሪ ነፍስ በገነት ያኑርልን 😭 ሁሌም ባልባቺን ትኖራለህ 😭😭
@MuluWeldu-y4v
@MuluWeldu-y4v 3 ай бұрын
ኤርትራዊ ነኝ ባባ ኸሞተ ኢትዮፕያ ፊልም ማየት ቀነስኹ ባባ በጣም ነዉ ምወደዉ ኣምላኽ መንግሰተ ሰማይ ያዉርስልኝ
@birukayele04
@birukayele04 7 ай бұрын
ልቤ ድንጋይ ነው ማንም ታዋቂ ሰው ሲሞት ብዙም ሀዘን አይሰማኝም የታሪኩ ግን ለምን እንደሆነ እኔንጃ እንደ ስጋ ዘመድ ነው ያስለቀሰኝ።ገና ሳየው አንጀቴን ይበላዋል።።።በሰላም እረፍ
@altubeti7567
@altubeti7567 7 ай бұрын
ወጣት ነዋ ያሳዝናል የወጣት ሞት በዛ ላይ ልጅ አለው🥺
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 7 ай бұрын
እኔ ደሞ የማዲንጎ ሞት በጣም ልቤን ያዘነበት ወቅትነው
@Saif-dh3rl
@Saif-dh3rl 7 ай бұрын
እይ ባባ አተን መርሳት አንችልም ሁለየም በልባችን ትኖራለህ 😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@جميلةجميله-خ2ن
@جميلةجميله-خ2ن 7 ай бұрын
እደታመመ እኮ ገፁ ይለያል ባባየ የኔ አባት እግዚአብሔር ይዘንልህ😢😢😢😢
@makis1623
@makis1623 7 ай бұрын
መታሰቢያ ቆንጆ ❤❤❤ ጎበዝ ተዋናይ ናት
@FrahywetFantahun
@FrahywetFantahun 7 ай бұрын
እውነት እስካሁን አንጀቴ ይንሰፈሰፋል ባባዬ ፈጣሪ ከደጋጎች ጎን ያስቀምጥህ
@ትበይንፀጋየ
@ትበይንፀጋየ 7 ай бұрын
ነፉስህ በሰላም ትረፉ ባባ😢😢😢😢
@HeretAyelew
@HeretAyelew 7 ай бұрын
የምወዳት ልጅ ናት ባባዬ ነብስህን ይማርልን ሁሌም በልባችን ትኖራለን
@ኢትዮጵያኢትዮጵያ-ዀ4ኈ
@ኢትዮጵያኢትዮጵያ-ዀ4ኈ 7 ай бұрын
ባባዬ ሁሌም እናስታዉሰሀለን አንተን መርሳት ከባድ ነው😢❤❤❤
@sunamawitua
@sunamawitua 7 ай бұрын
የእግር እሳት ታቁ የለ በቃ እንደዛ ነው የሆነብን ባባዬ ነፍስህ በስላም ትረፍ እናመሰግናለን መቲ ❤❤😢😢
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan 7 ай бұрын
እዩኝ እዩኝ እማትል አርቲስት ደግሞ ፊልሞቿ ምርጥ ናቸው
@Tigmekuria
@Tigmekuria 7 ай бұрын
ኡፍፍፍ ባባዬ አንጀቴን በላው ገና በለጋ እድሜው ያጣነው ድንቅ ወጣት ተዋናይ ታሪኩ ብርሃኑ /ባባ ሁሌም በስራህ እናስብሃለን ነፍስ ይማር #Rip😭😭😭😭
@MahderBekele-v4g
@MahderBekele-v4g 7 ай бұрын
ባባዬ የኔ ጌታ እኔ እንዳንተ ያዘንኩለት ሰውም የለኝ እመብርሃን ነፍስህን ትቀበለው ከጎንዋ ታድርግህ
@የፍቅርእናትየሰላም-አ8ነ
@የፍቅርእናትየሰላም-አ8ነ 7 ай бұрын
ባቢሽ ሁሌም በልባችን ትኖራለክ ነብስህ በሰላም ትረፍ
@merongm5989
@merongm5989 7 ай бұрын
ባባ የኔ አባት መቼም ቡሆን አንረሳህም ሁሌም በልባችን ትኖራለህ ነብስህ ከቅዱሳን መልአክታት ጎን በሰላም ትርፍልን
@elmoabebe6214
@elmoabebe6214 7 ай бұрын
ባባዬ እግዚአብሔር ነብስክን በገነት ያኑራት የኔ ጌታ ❤🙏
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
@MulualemShowሙሉዓለምሾው 7 ай бұрын
ባባ ነፍስ ይማር
@የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ
@የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ 7 ай бұрын
🌹ሁሌም በልባችን ትኖራለህ🌹 እ ን ወ ድ ሃ ለን
@FasilMandefro
@FasilMandefro 7 ай бұрын
ባባየ ሁሉም አንተ ወዳለህበት ይመጣል ነብስህን ከደጋጎች ጋር ያኑርልን ግን እሚገርመኝ በቁም የሞተዉ አስመሳይ ህዝብ ነዉ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ ይላል ባይገርምህ አሁን በቁም እያለ አይዋደድም
@BetiiKiya-l8s
@BetiiKiya-l8s 7 ай бұрын
ባባዬ ufff😭 ሁሌም በልባችን ትኖራለህ 😭😭
@ራያወለላ
@ራያወለላ 7 ай бұрын
ባባየ ደግመን ልናይህ ነዉ😢
@selamselam3065
@selamselam3065 7 ай бұрын
ባባዬ የኔ ጌታ አሁንም አለክ ❤❤❤ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ❤❤። ነፍስህን በገነት ያኑርልን❤❤❤
@selamyihonal.9290
@selamyihonal.9290 7 ай бұрын
እንባው ሲፈስ የኔም ማልቀስ ባባዬ ፈጣሪ በቀኙ ያኑርክ.
@KamelaEsmael
@KamelaEsmael 6 ай бұрын
አፍጫዋ ለኔ ብቻ ነው የታየኝ በፊት በጣም ቆጆ ነበረች ሌላ መወቢያ እጠቀማለው ብላ የተፈጥሮ ውበትዋን አበላሸችው
@SiyeSiyee
@SiyeSiyee 7 ай бұрын
ባባዬ መቼም አንረሳህም
@Redu78978
@Redu78978 7 ай бұрын
እፍፍ ነፍስህን ይማረዉ ባባ😢😢😢😢😢
@chagulamedia2014
@chagulamedia2014 7 ай бұрын
ነፍስ ይማር ታሪኩ ባባ
@Rozy908
@Rozy908 7 ай бұрын
መታሰቢያ እስካሁን ስማ በመጥፎ ተነስቶ አያውቅም ርግት ያለች ልጅ 😊ባባዬ ነብስህ በሰላም ትረፍ😢
@GirmaGashu-re7lf
@GirmaGashu-re7lf 7 ай бұрын
አንጀቴን የሚበሉት ባባ ታምራት ማዲንጎ ነብሳቸው ይማር
@YesharegTeshome
@YesharegTeshome 7 ай бұрын
ነብስህ ከደጋጎች ትርፍ ባባየ ሁሌም ትኖራለህ በኢትዮጵያ ልብ
@Zuzu-zo4gl
@Zuzu-zo4gl 7 ай бұрын
ዉይ ባባየ መሞት ከሌለባቸዉ ሰወች መሀል በመሆንህ በጣም አዝናለሁ ግን ደግሞ መቸም አረሳህም❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 7 ай бұрын
ባባዬ ሁሌም ትናፍቀኝ አለህ ወንድሜ ነፍስህን በደጋጎች ጎን ያሳርፍልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@tegestebs.
@tegestebs. 7 ай бұрын
Amazing movie 🍿👏👏
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 7 ай бұрын
ባባ ነፍስህን ይማር 😢😢😢
@እኔምአምናለሁአድነኝብየ
@እኔምአምናለሁአድነኝብየ 7 ай бұрын
ይችልጅ ያለ ሜካፕ ደህና ቆንጆ ነበረች ፡ምን ሆናነው አፍጫዋ የተጣመመው
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 7 ай бұрын
ስዋች:- መልካም ሥራ እንስራ! At least በጥቂቱም ቢሆን!🙏🏾✌🏽✌🏽
@SenaytDerara
@SenaytDerara 7 ай бұрын
😭😭😭😅😅😅እግዛብሄ በአፀደ ገነት yanureh baba enwedhalen ❤️
@Hana-l1e9p
@Hana-l1e9p 7 ай бұрын
ባባዬ 😭😭😭😭😭😭በጣም ያሳዝናል
@Hameremedia21
@Hameremedia21 7 ай бұрын
ፈጣር😢😢😢😢😢ነፍስህን ይማር
@bruktyrose820
@bruktyrose820 7 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ባባዬ 💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hanihani-n4f
@hanihani-n4f 7 ай бұрын
ባባዬ ሁሌም በልባችን ትኖራለክ😢😢
@fasikaalem7483
@fasikaalem7483 7 ай бұрын
ሁሌም አድስነህ ባባየ 😢😢😢
@BsnsSus-sl7tk
@BsnsSus-sl7tk 7 ай бұрын
አልኪዳን ትቅረብልን የሚል ላይክ
@markantube312
@markantube312 7 ай бұрын
አልቀርብም ብላለች ዝግጁ አይደለሁም መድረክ ላይ ማልቀስ አልፈልግም ነዉ ያለችዉ
@sikosilo715
@sikosilo715 7 ай бұрын
አታስፈልግም
@BsnsSus-sl7tk
@BsnsSus-sl7tk 7 ай бұрын
@@sikosilo715 ዉይሀበሻ
@rbebkaribki9861
@rbebkaribki9861 7 ай бұрын
እንዴት እደምወድሽ የኔ ዉብ ❤❤❤
@FifViduf-lk8sg
@FifViduf-lk8sg 7 ай бұрын
ነፉስ ይማር ባባ ሁለዬም በልባችን አልህ
@emuyabsira2055
@emuyabsira2055 7 ай бұрын
እኔ አደለም ስለሱ ሰምቼ አይደለም ሳስበው እራሱ እንባ ነው የሚተናነቀኝ በዚህ በፊልም አለም ነው የማቅው ግን እንጃ አንጄቴን ነው የበላኝ
@FasikaTamene
@FasikaTamene 7 ай бұрын
ታሪኩ ባባ እግዚአብሔር ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑራት
@maryyermiy2756
@maryyermiy2756 7 ай бұрын
ነምር ግን እስካሁን ያላመንኩት ነገር ቢኖር የባባ ሞት ነው የሆነ ቦታ ተደብቆ ያለና የሚመጣ ነው የሚመስለኝ የምር ወንድሜ እንኳን እንዲህ አላዝንም ባባዬ ነብስህ በሠላም ትረፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😬
@amanuel1224
@amanuel1224 7 ай бұрын
ሰይፉ እኪ( አስኒ አባተ ) አክርበው የቤንሻንጉል ዘፋኝ ነው እና ጠፍቷል አቅርብልን ❤❤❤❤
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs 7 ай бұрын
👍👍👍👍
@meronyhannes155
@meronyhannes155 7 ай бұрын
Fetarye nefswn beslam yasrfat❤❤❤
@MekdesBalcha
@MekdesBalcha 7 ай бұрын
Rip ባባ
@HawliMewdedu
@HawliMewdedu 7 ай бұрын
አይ የሰው ልጅ ባባዬ ሁሌም እንወድሀለን😢
@MitinTewodros
@MitinTewodros 7 ай бұрын
ሰይፉ ስታስጠላ ሰው ማስለቀስ ትወዳለህ አንተ ግን ደንዳና ነህ😢😢😢😢😢😢
@ሱሱ-ጸ6ሰ
@ሱሱ-ጸ6ሰ 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢ያስታዉቃል ሰዉነቱ 😥
@miskbintseid3915
@miskbintseid3915 7 ай бұрын
አዎ እኔም በደንብ ነው የተቀየረብኝ😢
@LubabaMohammed-he5ut
@LubabaMohammed-he5ut 7 ай бұрын
ወንድሜ ያእቆብ እና ያበድኩ ለት ምርጥ ፊልሞችዋናቸው
@NEBANEBA-o7u
@NEBANEBA-o7u 7 ай бұрын
ባባን እንርስ ብንል እንኳን መርሳት አንችልም ወላህ ወንድሜን ያጣሁ ያህል ነው የምሰማኝ ፍልም ባየሁ ቁጥር ባባን ማየት የምፈልገው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@N33Natty
@N33Natty 7 ай бұрын
አይ ይቺሞት ክፉ እስካሁን፣አምኖ መቀበል፣ከበደኝ ባባ ነብስ በሰላም ትረፍ፣ሌላ ምን ይባላል።😥
@sikosilo715
@sikosilo715 7 ай бұрын
ታሪኩ ባባ የማይረሳ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ
@azebeazebe335
@azebeazebe335 7 ай бұрын
ባባዬ የኔ ምስኪን ነብስህን ይማረው ያማል
@adenedu8797
@adenedu8797 7 ай бұрын
ሰይፍሻ የባባን ቤተሰቦች ለምን አታቀርብም ? እስኪ ይቅረቡ የምትሉ በላይክ ድጋፋችሁን አሳዩኝ
@ShawaShawa-l7r
@ShawaShawa-l7r 7 ай бұрын
ስለ ሞት ሳስብ ባባ እና ናሁሰናይ የማይረሱ😢😢😢😢
@Fozita
@Fozita 7 ай бұрын
ባባዬ 😢😢
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd 7 ай бұрын
ባባ የግርእሴት ነው ሁሌም 😢😢😢😢😢😢
@ሀሲነትyouTube
@ሀሲነትyouTube 7 ай бұрын
የሷን አበድኩለት የሚለውን ፊልም በጣም አሪፈ ነው ደጋግሜ ነው ያየሁት
@tegestebs.
@tegestebs. 7 ай бұрын
We miss you baba😢😢
@meshal314
@meshal314 7 ай бұрын
❤❤❤መቸምእሱንመርሳች ት አልችልም
@መድመቅደላዋማሻ
@መድመቅደላዋማሻ 7 ай бұрын
😭😭😭አይ ህይወት እንድህ ናት
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 7 ай бұрын
😢😢😢😢ባባዬ ከተዋናይ እንደባባ የምወደው ሰው አልነቡረም ግን 😢😢😢
@tedibogale
@tedibogale 7 ай бұрын
ሁሌም በልባችን ትኖራለህ !!
@alemayalwe953
@alemayalwe953 7 ай бұрын
❤ፈጣሪ ነፍስህን በገነት ያኑርልን
@HadiaWelle
@HadiaWelle 7 ай бұрын
ሰይፉ ቆይ ግን ባህሬንን ለማቅረብ ተገዝዞብሀልደ እሱን አቅርብልን የአርቲስቶች መሪ የሁሉም በላይ ነውኮ ባይሬን አላወከውም መሰል ውስጡን ብታቀው ሰይፉየ ሁሌም ታቀርበው ነበር ግን አላወከውም በዚህ ሳምንት ባታቀርበው ሰይፉየ እቀየምሀለሁ እናም አቅርበው የአርቲስቶችን መሪ ባህሬን ከድር
@HadiaWelle
@HadiaWelle 7 ай бұрын
ታውቃለህ ሰይፉየ ባህሬን እኮ ልዩ ነው ውበቱ ቁመናው ስራው አለባበሱ ሁለ ነገሩ ምን ይጎለዋል እደዛም ሁኖ ታዋቂ ነኝ ብሎ ኩራት አያቀውም ታውቃለህ ሰይፉ ስቶቹን እደነሱ አርቲስት ካልሆንክ ማንቻውን ሰው አያናግሩም ግን እውቅና እሙያገኙት በተመልካች ነው ባህሬን ግን ምንም ቢሆን ለሁሉም መልስ ይሰጣል ሁሌም አላህ የሁሉ በላይ ያድርገው ከፍ በልልኝ ሁሌም
@MahiMahi-bs4rh
@MahiMahi-bs4rh 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ነብሱን ይማርልን😔🖤
@Hateetr23
@Hateetr23 7 ай бұрын
ባበዬ😭
@hana8922
@hana8922 7 ай бұрын
ነፍስህን ከደጋጎቹ ጎን ያኑርልንባባዬ
@shkurmuhamed-h4o
@shkurmuhamed-h4o 3 ай бұрын
ባባየሁሌምእወድሀለሁ
@ገኒየድንግልልጅ
@ገኒየድንግልልጅ 7 ай бұрын
ባባየ የኔ አባት እፍፍፍ ምን አለ ምት ባይኖር😢😢😢😢
@ማሕሌት
@ማሕሌት 7 ай бұрын
ባባዬ💔💔😭ነፍስሕ በሰላም ትረፍ
@famlyeYTYB
@famlyeYTYB 7 ай бұрын
ባባይ ነፍስ ይማር 😭😭
@oddatube7428
@oddatube7428 7 ай бұрын
Baba ❤❤
@amentube9168
@amentube9168 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢አይባባዬ ነብስይማር😢😢😢😢😢😢😢😢
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
አፍላ ፍቅር 93 - School life /ስኩል ላይፍ/
47:33
Liyu cinema
Рет қаралды 41 М.
ትግል አልወድም፣ ባል የሚባለው ሰውዬ... | ጸደንያ ገ ማርቆስ | Tsedenia Gebremarkos
1:24:24
ስለእኛ / ከኤልሳ አሰፋ ጋር - Silegna With Elsa Asefa
Рет қаралды 39 М.