ለሚያፈቅሩት የሚሰጥ ዉድ ስጦታ...

  Рет қаралды 188,507

Neba Entertainment

Neba Entertainment

Жыл бұрын

ለሚያፈቅሩት የሚሰጥ ዉድ ስጦታ...

Пікірлер: 3 100
@dgjjjkj
@dgjjjkj Жыл бұрын
በረቱ ጠንክሩ ንሰሀ አባት ያዙ የሚመክራቹሁ ትዳር የመንግስተሰማያት መግቢያ ቁልፍ ነው ትዳር ብዙ ቅዱሳን የተገኙበት መኜተው ቅዱስ ነው በየቦታው አትሳሳሙ ሁሉም ቦታ ሰዓት አለው እና ወድሜና እህቴ ጠንክሩ በረቱና በቅድስና ቁርቡ አብራቹሁ የጌታችንን ሰጋና ደም ተቀብላቹሁ አንድ ሁኑ የእግዚአብሔርን ቤተመቅደስ በተራ ነገር በሰጋ ምኞት ተጠምዳቹሁ እንዳታርክሱ ተጠንቀቁ በጾም በጸሎት በሰግደት በንሰሀ በሰጋወ ደሙ አንድ አካል ሁኑ በሐይማኖታችን ሳይጋቡ መሳሳብ መተቃቀፍ ሀጤያት ነው አሁን ፍረሃተ እግዚአብሔር ቅድስና እየጠፋብን ነው ሳይጋቡ አብሮ መኖር መሳሳም ሁሉሙ ነገር ሀጤያት በአደበባይ እየሆነ ፍሬ ሳይፈራ ትዳሩ ፍቅር የጠፋበት ልጆች ያለ አባት ያለ እናት የሚቀሩበት ለሀገር ለወገን እንቅፋት እየሆንን ነው እናም ሀጤያት እንዳትሰሩ ወደ ትዳር ግቡ እግዚአብሔርን እንዳታሳዝኑ ከቅድስና ቦታም እንዳትወጡ አደራ እላለሁ ከወደድካት አካሌ ማንነቴ እሰከ ሞት ድርስ የምታመንላት ነች ብለህ ከወደድካት ሸማግሊ ላክ እና አግባት ካለዚያ በብዙ ነገር አትቀራርቡ አትሳሳሙ ሀጤያት ነው ለሀገርም ለቤተክርስቲያንም መቅዘፍት ነው ከወደድካት ወደ ሽማግሌ ለመላክ ሄድ መጻፍ ቅዱስ አንብቡ በተርፈ የቅዱሳን አምላክ አብ ወወልድ መንፈሰ ቅዱስ አንድ አምላክ አንድ ያድርጋቹሁ አባየ እማየ ለመባል ያብቃቹሁ በአላቹሁ ጊዜ መልካም ሰራ ሰርታቹሁ ትዳርን ማክበር ማለት እግዚአብሔርን ማክበር ነው ለ ባልን መታዘዝ ለእግዚአብሔር መታዘዝ ነው ምሽትን ማክበር ቤተክርስቲያንን ማክበር ነው ለፈጣሪ መታዘዝ ነው እና አንተ ትብስ አንች ትብሽ ተባብሊቹሁ በጾም በጸሎት በሰግደት በምጽዋት በሰጋወ ደሙ እየታተማቹሁ ትኖሩ ዘንድ የአምላክ ፍቃድ ይሁን እናንተም ለቅድስና አሰቡበት ስጡ ይሰጣቹኃል አንኳኩ ይከፈትላቹኃል ለምኑ ታገኛላቹሁ ይላልና የአምላክ ቃል ለቅድስና ለመልካም ሰራ ተሯሯጡ እርሱ ይረዳቹኃል ያጠነክራቹኃልም እሽ ወድሜ እህቴ በተርፈ ተፋቅርው ነበር ተጣሉ ተቀደሰው ነበር እርከሱ አምነው ነበር ካዱ ከመባል ይሰውራቹሁ ፈጣሪ መልካሙን ነገር የሚጠቅማቹሁን ሁሉ ይሰጣቹሁ ዘንድ ተመኚሁላቹሁ የመንፈሰ እህታችሁ ወለተስላሴ
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነቱ እህታችን እመ ብርን ታክብርሽ።
@sss-mp4sx
@sss-mp4sx Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔ ውድ እሺ እህቴዋ
@yordanosteklesenbet998
@yordanosteklesenbet998 Жыл бұрын
ESEY TEBAREKU KE NEFS ABAT BELAY SEYTAN AYLEF BEMENGEDH BYALOW YMECH GOD BLESSED U GAYS KIP UP IT 🎊💚🎊🌠
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 Жыл бұрын
Wawu desiemeli comente tebarki.❤❤❤❤
@QwQww-pg7zm
@QwQww-pg7zm Жыл бұрын
👍👍👍👍
@hennahenna3568
@hennahenna3568 Жыл бұрын
ስታሳዝን ግን በጣም ነው የምታፈረው ደግሞ ንጹ ልብ ነው ያላት ለማንኛውም ፍቅር በፍቅር ሁኑ አሜን በሉ❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዷ
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n Жыл бұрын
እኔአፋራለሁወላ😂😂😂😂😢😢
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq Жыл бұрын
እሰከምትለምደውነው እኔ አይደለም ባካል ይህው በቅርብነበር ያገባሁት በቪዲዮ ሲደውል እዴት እደምፍራ እሱ በንደት ሌሞትነው
@chalikelbeche5015
@chalikelbeche5015 Жыл бұрын
​@@user-fo8je1md8n 🙈🙈
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g Жыл бұрын
እኔም እንደሱ ነኝ ከባሌ እንዴት እንደምኑር እንደማውራ እግዚአብሔር ይወቅ እሙ የእኔ ቤጤ ናት
@atklitemelkamu4735
@atklitemelkamu4735 Жыл бұрын
ባሰርከው ማተብ ይዤሀለሁ እንዳትከዳት የተከፋች የተገፋችበት ቀን ይብቃ 😢😢 አደራ በሰማይ አደራ በምድር ሁሌም ፍቅር ደስታ ሰላም በቤታችሁ ይሙላ
@tgabytgaby6977
@tgabytgaby6977 Жыл бұрын
እውነት ነው ደስ የሚትልኩመንት
@yohanayibeltal
@yohanayibeltal Жыл бұрын
በአራስ ቤት ብቻ ያየችው ከባድ ጊዜ ይበቃታል እባክህ እንዳትጎዳት አደራ ተንከባከባት እመብርሀን ክፍውን ያርቅላችሁ እሙ የኔ የዋህ ሁል ግዜ ሳቂ
@atklitemelkamu4735
@atklitemelkamu4735 Жыл бұрын
@@yohanayibeltal በጣም ኡፍፍፍፍ ለካ ከለቅሶ በኋላ ሳቅም አለ
@user-vo6uh3vf5i
@user-vo6uh3vf5i Жыл бұрын
እኔ እሷ ተተጎዳች ማርያምን በጣም ልቤ እደሚሰበር ነዉ በጣም ነዉ እምወዳት በጣም የዋህ ነች❤❤❤አደራዉን መድሃኒያ አለም መጨረሻዉ ይመር 🙏😍አተም ወድማችን አደራ አደራ አደራ በጣም የዋህ ነች እሙ እዳትጎዳት 🙏ፍቅር ማለት እራስን አሳልፎ መስጠት ታማኝ መሆን ነዉ❤
@Tigist-ww4gn
@Tigist-ww4gn Жыл бұрын
Endakedat Edakedat atibelu
@tigietigie8627
@tigietigie8627 Жыл бұрын
ልጁ በጣም ትልቅ ልብ አለሁ ትልቅ ሁኑ ህይወታችሁ የበረከት የጤና የፍቅር የፍሬ ያርግላችሁ ከአርባ አመት በላይ የማያሰበሁን አሰበ ተባረክ🙏🙏🙏👈👈👈
@madina3096
@madina3096 Жыл бұрын
ሴትን ልጅ ሙሉ ማነነቷን የሚቀበል ወንድ ደስ ሲለኝ😊❤
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
Betam enji wude
@medinaebrahim9186
@medinaebrahim9186 Жыл бұрын
በጣም
@yayeh-cr3ki
@yayeh-cr3ki Жыл бұрын
እሙ የእውነት ንጹ ልብ አለሽ እመቤታችን በሄድሽበት ሁሉ ትከተልሽ😁❤
@gjhfkrugf8186
@gjhfkrugf8186 Жыл бұрын
​@@yayeh-cr3ki አሜን ፫// ትከተልሽ ሳይሆን ትቅደምልሽ ነዉ ምክንያቱም ይሷበፊት ከሆነች ችግር ነዉ ነገር ግን እመብርሀን ከፊት ጨለማዉን እያበራይላት ስትሄድ ይሷ ደግሞ ስትከተል ሁሉም ብርሀን ይሆናል ካጠፋሁ እረሚኝ እማይዬ በተረፈ አከብርሻለሁ የስደቷ እህቴ❤❤❤
@nabeathousen
@nabeathousen Жыл бұрын
Yemedam kimemnegn des tilalachu❤❤❤
@user-gy8zs2zk3k
@user-gy8zs2zk3k Жыл бұрын
አላህ የመጀመርያ የተሰበር ልብ በጥፉ የቀይረዋል ያፅናቹ❤❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Жыл бұрын
እውነት ከሆነ ያድርግላት እኔ ግን አላምን አልኩኝ ሰርግ ካላየሁ
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y Жыл бұрын
​@@yeshumethiolove275አወ ልክ ነሺ አሁን ግዜ ጥንድ ሲሆኑ ሁኗል እይታ ለመሳብ
@zemzemtube2551
@zemzemtube2551 Жыл бұрын
ለፎሎ ይመስላል ስራቸው ሁሉም ጥድሁነው እይታ ይበዛል ህዝብያወዛገቡይሸቅላሉ😊
@munatesema6060
@munatesema6060 Жыл бұрын
​@@yeshumethiolove275 እኔም😂
@HubithThh-fx4sz
@HubithThh-fx4sz Жыл бұрын
ታማኝ ባል ሁንላት ከስጦታ በላይ ታማኝነት ይበልጣል እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ
@hewan676
@hewan676 Жыл бұрын
ትክክል
@user-ux9dn2hz3e
@user-ux9dn2hz3e Жыл бұрын
በጣም❤
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
ተባረክ ወንድማችን የሴት ክብር ያለው ወንድ ልጅ መታደል ነው ከነ መላው ቤተሰብህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@Slame-Tkela
@Slame-Tkela Жыл бұрын
ውድማችን እግዚአብሔር ፍቅራቹን ያርዝምላቹ እሙዬ በጣን እዋህና ሳቂታማ ልጅ ናት ውለዱ ክበዱ የነሱ ደስታ በላይክ አሳዩን አገራችን ሰላሙን ያውርድልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ ❤👏
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 Жыл бұрын
ዘመናቹ ይባርክ እሙን እዳትጎዳት. ከጎዳሐት ጌታ ይበቀልሐል ምክንያቱም ልቧ ንፁነው
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@hagereuaq7041
@hagereuaq7041 Жыл бұрын
በጣም ትክክል ሴት ልጅ ፍቅር ናት እሙ ደግሞ የዋህ ናት !!👍👍❤
@MaryMary-xx9bi
@MaryMary-xx9bi Жыл бұрын
Tekekel set lij enat nat lelawen tetachu enatentuan kasbachu ategouatem
@aynalembekele939
@aynalembekele939 Жыл бұрын
❤❤
@user-nv1lo8pp3l
@user-nv1lo8pp3l Жыл бұрын
አይእሙ ሁሌምደስይበልሽ እምፈራውግን አልጋላይም አይገባምባላልሽው ስስቂ እኔራሱፍርስነውየምለው ናባደሞ ለሰውልጅማሰቡእንጅ መብዛቱአደለም
@User-rh8di
@User-rh8di Жыл бұрын
ስታሳዝን የኔ እናት ዘመንሽን እመብርሐን ትባርክልሽ❤❤❤
@ghanemcell5114
@ghanemcell5114 Жыл бұрын
በጣም ኮመንት እምሰጡ ተመልካቾችግን ደስታችሁ ከምር ስታስቀኑ❤ እሙየ ደግሞ የምትወጃት እመቤቴ በፍቅር ታኑራችሁ ስታምሩው ነባየ ወንድሜ በአሁን ሰአት እውነተኛ አፍቃሪ ማግኝት ከባድ ነው ከስጦታ ይልቅ ማንነትን እምትሻ ሴት ማግኝት መታደል ነው እሙየ ቅን ግልፀኝነት ሁሉን የያዘች ነች❤ ንሰሐ ግቡ ቁርቡ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ ምቀኛን ያርቅላችሁ
@saratube9100
@saratube9100 Жыл бұрын
የኔ ሚስኪን እመቤትኮ ልቧ ምንም ያልተበረዘ ኢትዮጵያዊ ሰው ናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hirutyadeta4254
@hirutyadeta4254 Жыл бұрын
በጣምነው ምወዳት❤❤❤
@user-cu6py2dt4c
@user-cu6py2dt4c Жыл бұрын
ስጦታዉ እንዳለ ሆኖ ታማኝ ሁንላት በንፁህ ልብህ ዉደዳት መጨረሻችሁን ያሳምረዉ ❤
@emuhikmayoutube1026
@emuhikmayoutube1026 Жыл бұрын
አወ ወላሂ እኔ ግን ፕራክ ይመስለኛል
@user-cu6py2dt4c
@user-cu6py2dt4c Жыл бұрын
@@emuhikmayoutube1026 ከሆነም የእጇ ነዉ ብለን እናልፈዋለን እሷም በፕራንክ ያበደች ነች
@futy4501
@futy4501 Жыл бұрын
😢የእውነት እንደምትዋደዱ ይናገራል ጭዋታችሁ በርቱ አይለያችኹ የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛ❤
@hevhevigh5693
@hevhevigh5693 Жыл бұрын
እህታችን እሙዬ ወድማችን ነባዬ ፍቅራችሁ በእግዚአብሔር አይን የታየ ይሁንላችሁ እመቤቴ ትባርክላችሁ ውዶቼ ጠካራ ሁኑ ንሰሀ አባት ያዙ ንሰሀ ግቡ ጸሎታችሁ እድሰማ እድያርግላችሁ በንሰሀ ታጠቡ ትምህርት አዳምጡ ጸበል አብራችሁ ተጸበሉ እሚመጣባችሁን ፈተና በትግሰት እድታልፉት ጸሎት ቤት ከቤታችሁ አዘጋጂ ጧትእና ማታ ጸልዩ ያለጸ ጸሎት አትውጡ ፍቅራችሁ ወደፊት እዳድግላችሁ ትዳራችሁን ለምትወድት ለምዘክሩት መላክ ወይም ቅዱሰ አሳልፋችሁ ሰጡ
@uae8392
@uae8392 Жыл бұрын
ልባም ወንድ ብዬሃለው በእውነት እስከ ዘመናችሁ ፍጻሜ አብራችሁ ኑሩ እውነት❤
@fauziyafantu822
@fauziyafantu822 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅራቹን ያብዛላቹ
@romantakel1326
@romantakel1326 Жыл бұрын
ለካንስ ሴት ልጅ እንዲ ሳታፍርና ስትሽኮረመም ነው ውበትዋ ❤ስታምሩ ሁሉ ነገራችሁ በጌታ ስም መልካም ይሁን🙏🏾❤️
@sosinamekonnen601
@sosinamekonnen601 Жыл бұрын
እነዛ ያለቀሰችባቸው ግዜት በደስታ ሲመለሱ እዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርልን🙏🙏🙏🙏🙏
@hiwotetadesse9100
@hiwotetadesse9100 Жыл бұрын
እንደዛሬ ደስ ብሎኝ አያውቅም ምከንያቱም ነባ ትከከለኛ እውነተኛ ሠው ነው ያገኘኸው እሙዬ ውድ ነች ምርጥ አንደኛ ነች እውነተኛ ሠው በምድር ላይ የጠፋበት ዘመን እሙ አንደኛ ነች
@rosarosa9032
@rosarosa9032 Жыл бұрын
የኔ ዉዶች አሁን ደሞ ቄለበት እንጠብቃለን በርቱ ❤❤በተረፈዉ ፍቅራቹን ያብዛላቹ 🎉🎉🎉🎉
@remaseid-me6qs
@remaseid-me6qs Жыл бұрын
ያረብ እሙየ እኔ ላንች በደስታ አለቀስኩ ሴት ልጅ አለሁልሽ ብሎ ከጎናችን የሚቆምልንን እንወዳለን ከስጦተውም በላይ ያስደሰተኝ የተሰበረውን ልብሽን የሚጠግን አፍቃሪ ስለሰጠሽ ነው ሁሌም በደስታ ያኑርሽ አሙየ ❤
@MariyamMaari
@MariyamMaari Жыл бұрын
ትክክል
@beemnetbayeh5756
@beemnetbayeh5756 Жыл бұрын
የልቤን ነው የጻፍሽው ❤❤
@firdoushabasha
@firdoushabasha Жыл бұрын
ሀያ ያዛትኮኪስኪን
@MariyamMaari
@MariyamMaari Жыл бұрын
ትክክል የኔአስተዋይ
@user-cs8wq3wy5r
@user-cs8wq3wy5r Жыл бұрын
ኢ ወላ አላህ መጨረሻቸውን ያሳምረው
@user-dw1sc1th8u
@user-dw1sc1th8u 10 ай бұрын
ለሌሎች፡ወንዶችም፡ያንተን፡አይነት፡ልቦና፡ይስጣቸው፡፡እኔ፡ባሁኑ፡ሰአት፡ለሴት፡ልጅ፡እንደዚህ፡አይነት፡ስጦታ፡ስትሰጥ፡አንተን፡ለመጀመሪ፡ጊዜ፡አየሁ፡፡በወጣው፡ድንግል፡ትተካበት፡በእውነት፡ፍቅር፡ነህ፡ምችት፡ይበልህ፡ውዱ
@taibataiba202
@taibataiba202 Жыл бұрын
አላህ ፍቅራችሁንየዘላላም ያርግላችሁያርብ ሁለታችሁም አይናፍረናችሁ የሶግንይበዛል እሙጠካራናትከጎኖበንፅህልብ እስከህድክድርስ ብዙደርጃ ትድፕርሳላችሁ ለስው ወሬ ቦታአትስጥ ቀናተኛብዙ ይላል ወ ድም
@hanifikir9424
@hanifikir9424 Жыл бұрын
እውነት በጣም ደስ የምቱ ጥንዶች እግዚአብሔር ፍቅራችን ይባርከው
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@tigist9632
@tigist9632 Жыл бұрын
የኔ ስስቶች❤❤እግዚአብሔር አምላክ የጠላቶቻችሁን አይን ግንባር ያድርገዉ አሜን በእዉነት❤
@MaryMary-xx9bi
@MaryMary-xx9bi Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏
@user-cp1fc1gy2e
@user-cp1fc1gy2e Жыл бұрын
,እግዚአቤርሔር፥ይጠብቃችሁ
@milikam3918
@milikam3918 4 ай бұрын
አቤት ሰላምታ አሰጣጥ ደስ ስትሉ ደና ነሽ ደናነህ ስትባባሉ እኮ ለአመታት ተለያይታቹህ የኖራቹው ነው የምትመስል ❤😂😂😂
@adenyoutubeethiopia7680
@adenyoutubeethiopia7680 Жыл бұрын
ነባ ግን እና እሙ የውነት ከሆነ በጣምነው ደስ የሚል እሙየን እዳትጓዳት ከምር ናባ እሙ ብዙ ችግር ያሳለፈች ናት እሙ ቀናህና እሩህሩህ ናት አንተም ከምንም በላይ ንፁህ ፍቀር ስጣት ልጇን እደልጅህ እሳን እደህት እደናት እሷም እዳባት እደወንድም ተያይታችሁ ልክ እደአብርሀም እደሳራ ሁኑ አይዞአችሁ በምነት ፅኑ ሰይጣን ብዙ ፈተና ያመጣል እሙደሞ ያው እደባህላችን እረጅም ቀሚስ ሰውነትሽን የማያሳይ ነው መልበስ የጎጀልጅ ባህላችን እምነታችን እንጠብቅ በርቱ ሁለት መልካም በአንድ❤
@ሀገሬ
@ሀገሬ Жыл бұрын
የሰው ልጅ ልቡ ቅን ከሆነ እና ትግስተኛ ከሆነ ያሰበውን ፈጣሪ ይሰጠዋል በእውነት በጣም ደስ ትላላችሁ እመብርሀን ደግሞ መጨረሻችሁን ታሳምርላችሁ
@rrrtt6sd5lg9k
@rrrtt6sd5lg9k Жыл бұрын
ውዴ😂 እዝህም አለሽ😳🤣
@hadaihhadiah9137
@hadaihhadiah9137 Жыл бұрын
ውይይይ ደስስስ ብሎናል ከምቀኛ ከሸረኛ ከተንኮለኛ እመብርሀን ትጠብቃችሁ 😍😍😍😍🙏
@amanwalle2956
@amanwalle2956 11 ай бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ እመብርሀን ደግሞ መጨረሻችሁን ታሳምርላችሁ
@user-en8og9ue5w
@user-en8og9ue5w Жыл бұрын
እመብርሀንን እዴት ደሥ እዳለኚ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላቺሁ አደራ ወድሜ እዳጎዳት ነገሩ ጥሩ ሠው ትመሥላለህ
@user-dn2tk3cb9q
@user-dn2tk3cb9q Жыл бұрын
ማሻ አላህ ነባዬ ማንንም እንዳሰሙ ፍቅራቹን ያብዛላቹ እሙዬ የዋ እኮናት❤❤❤
@dhebottudiinrabbbiiloveyou4365
@dhebottudiinrabbbiiloveyou4365 Жыл бұрын
Mashalla Turgumun betwqe eze bota lay atyen naber
@rerf-wu5kr
@rerf-wu5kr Жыл бұрын
❤❤💕💕💕💕❣️👌👍👍👍
@user-bm3gl3fz7p
@user-bm3gl3fz7p Жыл бұрын
በጣም አላህ ይህድና በስ። ወላሄ እሲኪ ኑ ተውሂድ እነማራ። መማራ ያላውቅነውን ያሳውቀናል
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
እመቤቴ እስከህይወት ፍፃሜ በፍቅር ታኑራችሁ እሙን በማግኘትህ እድለኛ ነህ ማሪያምን የዋህ ፈጣሪዋን ምትፈራ ልቧ ንፁህ ከዘመኑ አጭበርባሪ ሰው የሌለች ናት ማሪያምን በፍቅር ኑሩ ውለዱ ክበዱ ❤ ደምሩኝ ቤተሰብ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴዋ❤
@geniraya4129
@geniraya4129 Жыл бұрын
fara mahabereseb wishetachewin new
@user-nd3ob4vz4n
@user-nd3ob4vz4n Жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ ምርጥ የኢትዮጽያ ልጆች ፈጣሪ ፍጻሜችሁን ያሳምረዉ
@user-sn9st1sb9e
@user-sn9st1sb9e Жыл бұрын
ወይኔ እንዴት ደስ እንደምትሉ አምላኬ ሆይ አደራህን ፍጻሜአቸውን አሳምርልን 👏 የእኔ እናት አሳዘንሽኝ እሙየዋ እንባየ መጣ 😭 ፈጣሪ ይጨመርበት
@AaAa-pe4lc
@AaAa-pe4lc Жыл бұрын
እሙዬ በጣም ታፍራለች የኔ እናት በተቻለሽ መጠን ፍረሀትን መቀነስ አለብሽ❤
@maryelove7751
@maryelove7751 Жыл бұрын
እየተላመደችዉ ስትሔድ መፍራቷን ትተዋለች
@madinamadina4406
@madinamadina4406 Жыл бұрын
😍😍😍😍😍❤👍👍
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Жыл бұрын
እደኔ፣ትፈራለች ፣ሚስኪን 🤔😂❤
@romantakel1326
@romantakel1326 Жыл бұрын
የእውነት አምላክ ይጠብቃችሁ! ልጁም ቆንጅዬ ነው! እሙዬ በጣም አይናፋር ስለሆነች የራሳችሁ ብቻ አርጉት ! ከዓይን ያውጣችሁ❤
@setefayisa
@setefayisa Жыл бұрын
👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@fikerfiker9837
@fikerfiker9837 Жыл бұрын
የኔ ቅን ከዚህ በላይ ይገባሻል የኔ የሁንት ስው አተም ምርት ስው አግዚአብሔርን እምትፈራ ያድርግህ ስላሙን ያብዛላችሁ ውዶችዬ በማህላችው አግዚአብሔር ብቻ ከሆነ ምግዜም አሽናፈ ናችው 🥰🥰🥰🙏
@user-ey3bk3qy2w
@user-ey3bk3qy2w Жыл бұрын
ዋው ደስይላል ግን ሁሌም እድህ ፍቅራችሁ ይብዛ እሙጥሩልጅናት ጥሩባልም ሁናት ለልጆም ጥሩአባት ሁንላት
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 Жыл бұрын
እሙይዬ 😘❤️🥰 ጠላቶችሽ እርርርር ይበሉ.. እመቤቴ ወላዲተ አምላክ በፍቅር ታኑራችሁ.
@user-hg7pc4dd9w
@user-hg7pc4dd9w Жыл бұрын
የኔ ማልቀስ ምን ይባላል ልባችሁ የተሰበረ እህቶቸ በሙሉ አላህ በእውነተኛ ፍቅር ያስደስታችሁ😢😢
@dyccg5252
@dyccg5252 Жыл бұрын
አሚን እኔምልቤተሰሯል😢
@user-hg7pc4dd9w
@user-hg7pc4dd9w Жыл бұрын
@@dyccg5252 አብሽሪልኝ እማ አላህ የተሻለውን ይሰጥሻል
@elsatesfalem7463
@elsatesfalem7463 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@dnv6347
@dnv6347 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን😢😢
@azmrh5804
@azmrh5804 Жыл бұрын
አሜን፫😢❤
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻችውን ያሳምረው ነባ & እሙ የምር በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ ተጋቡ በቶሎ እባካችሁ ነባየ አደራህን እንደዘመኑ ወንድ ሳትሆን ታመንላት ቆንጅየ ልጅ ናት አንተም ምርጥ ሰው ነህ
@momo9555
@momo9555 Жыл бұрын
ስጦታ ተሰጣጡ ፍቅርን ይጨምራል ❤
@user-th8md4jl3c
@user-th8md4jl3c Жыл бұрын
እሙዬ የኔ የዋህ እደ ዘመኑ አይነት ፈጣጣ አደለችም ተጋብታቹ ፍሬ ለማፍራት ያብቃቹ የተባረከ ትዳር ከፈጣሪ ነው❤❤❤❤❤
@almaz9417
@almaz9417 Жыл бұрын
ወድሜ አደራ እዳትጎዳት ንፁህ ልብ ነው ያላት እሺ የንሰሀ አባት ያዙ ከቤተክርስትያን ሂዱ ስለፍቅራቹ ፀልዩ ❤
@user-br4qm5wx3k
@user-br4qm5wx3k Жыл бұрын
❤❤❤እኮ🎉
@FASIKA1401
@FASIKA1401 Жыл бұрын
ጎበዝ በርቱ የንስሀ አባት ያዙ በቅዱስ ቁርባን ተጋቡ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@guenetzelellew4377
@guenetzelellew4377 Жыл бұрын
በጣም ደስስስ ትላላችሁ በርቱ እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ፀንታችሁ እንድትኖሩ ይርዳችሁ!!! 🤲🙏🤗✝️💙💜💚💛❤️💚💛❤️
@user-ps4ej8vs9e
@user-ps4ej8vs9e Жыл бұрын
መጀመሪያም መጨረሻም እግዚአብሔር ነው መጨረሻችሁን ያሳምረው በክብር ኑር የምር ደስ ስትሉ❤❤❤❤
@sisaysisay8026
@sisaysisay8026 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ህወታችሁን ይባርክልን ያብርሀም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችህ ውድ❤❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@ganatiganati4060
@ganatiganati4060 Жыл бұрын
Amen Amen 🙏
@user-vj6xz7go4l
@user-vj6xz7go4l Жыл бұрын
ተባረክ ለዘመኑ ወሮየላ ወዶች አስተማሪ ነህ ከመቀበል መስጠት ደስ ይላል
@siya2189
@siya2189 Жыл бұрын
እሙ ንፁ ልብ ነው ያላት እድለኛ ነክ አተም መልካም ሰው ነክ እግዛብሄር አይለያቹ
@user-db2el3hp5t
@user-db2el3hp5t Жыл бұрын
ወይኔ ስታምሩ እሙዬ እመቤቴ በዚህ ልጅ ትካስሽ አይለያችሁ ❤❤❤❤ሁለት አሳ መሳዮች
@Jannat-gw7gr
@Jannat-gw7gr Жыл бұрын
በጣም
@user-vd7ch9pj2v
@user-vd7ch9pj2v Жыл бұрын
👍👍👍
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ዎዴ❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
​@@user-vd7ch9pj2vደምሪኝ ውዴ❤
@emuhikmayoutube1026
@emuhikmayoutube1026 Жыл бұрын
​@@Jannat-gw7grፕራክ እዳይሆኖ
@yowrdanose6910
@yowrdanose6910 Жыл бұрын
ነባዬ እሙዬ ንጹህ ልብ አላቹህ ወደፊት እንጅ ለነገርኞች ቦታ አትስጡ ታምራላቹህ መጨርሻቹህን እመብርሀን ታሳምርላቹህ እሙዬ የኔ የዋህ በጣም ነው እምወድሽ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@meslemmeslem-mj4uh
@meslemmeslem-mj4uh 11 ай бұрын
አንተ በእውነት የምትገርም ልጅ ነህ ተባረክህ
@fatumemohmmedaa3902
@fatumemohmmedaa3902 9 ай бұрын
የተስበረዉን ልብሽን የሚጠግን አላህ ያድርግልሽ
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
ከጅማሬው ፍፃሜው ነው እና ፈጣሪ በመካከላችሁ ይግባ አይለያችሁ ❤❤❤
@riyanayoutube_2545
@riyanayoutube_2545 Жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ናቹ አልላህ ይጨምርላቹ ፍቅራቹን የዘላለም ያርግላቹ አመበት በጣም መልካም ሰው ነች አተም እደዛው ባርቱ 😍😍♥️♥️🇪🇹🇪🇹
@tubeethopia9997
@tubeethopia9997 Жыл бұрын
ሀሀሀ ለካ በወንድ መፈቀር ደስ ይላል ኢላሂ😮😮😊😅😅❤❤❤ የመዳም ቅመሞች ንቁ መቃት አለብን እኛንም ሹፈን 😢😢😂😂😂😂🎉🎉
@ikramtsegaye9082
@ikramtsegaye9082 Жыл бұрын
😅😅
@yeshyhall6997
@yeshyhall6997 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@samkfn3321
@samkfn3321 Жыл бұрын
😂😂😂😂በሳቅ
@user-jx8qn1vb4h
@user-jx8qn1vb4h Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@yfhahc20
@yfhahc20 Жыл бұрын
አይይይ ውዴ
@user-cq2mo7ps7y
@user-cq2mo7ps7y Жыл бұрын
የእውነት ስጦታ ደስ ይላል ግን ከስጦታው ይልቅ ንፁህ ፍቅር እና ልብ ይበልጣል እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው የሰውን ወሬ ባለመስማት ፍቅራችሁን ብቻ እየሰማችሁ ወደፊት ነው ውዶቻችን😍
@user-or8do1jo1g
@user-or8do1jo1g Жыл бұрын
የኔ የዋሕ የኔቢጤነች ግን ሑልጊዜም ለየዋሕ ፈጣሪ አለ😢
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Жыл бұрын
❤❤አብሮ ያፀናችሁ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን
@abybitch8991
@abybitch8991 Жыл бұрын
ፍፃሜው ን ድንግል ማርያም አዝኝቷ አማላጇ እሷ ታሳምረው በእውነት ❤❤❤እወዳቹሀለሁ በርቱ እመቤት እመቤት ሚስኪን እድለኛነህ
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤👏
@Ester-no9yx
@Ester-no9yx Жыл бұрын
❤❤❤🎉
@_rahelethiopia
@_rahelethiopia Жыл бұрын
አይናፋርነት እኮ በጣም የሚያስጨንቅ ነገር ነው የኔማ ይብሳል አይለያችው ምርጦቼ😍😍
@meer6395
@meer6395 Жыл бұрын
Uuuufffffff yenemii😅😢
@azmiandseadi3380
@azmiandseadi3380 Жыл бұрын
የኔ ዉዶች ተጋብታችሁ ወልዳችሁ ሣሙ ሁለታችሁም ደሥ ሥትሉ 💕💕💕💕💕💕ፍቅራችሁን እግዜአብሔር ያሣምርላችሁ 💕🙏
@uaeuae7506
@uaeuae7506 Жыл бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ 🙏 እዉነት ወንድሜ እደዛች አይነት ንፀህ ልብ ያለት ጀግና ሴት ሥላገኝህ እድለኝ ነህ እንብርቶዋ እያሳች ከርከሰች ሴት እሙ በቀሚሰ የተዋበች ትበልጣለች ።የኔ የዋህ እንኳን ደሰ አለሸ❤
@tregeocell2094
@tregeocell2094 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እናቱ እመብርሀን ከክፉ ወዳጅ መስሎ ከማጣላ ትሰዉራቹ እሙዬ የኔ አናፋር ትክክለኛ የሴት ልጅ ነዉ እያየን ያለዉ ለካ በዚ ዘመን አለ ትክክለኛ የሴት ልጅ ስሜት የናቶቻችን በአል አለ ከልብ ነዉ የማመሰግንሽ እወነተኛ ስሜትሽን አየዉ
@user-kg8xg5rl9f
@user-kg8xg5rl9f Жыл бұрын
እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ያዝልቅላቹሁ ፍቅር መጀመር ቀላል ነው እስከመጨረሻው መሄዱ ነው ከባዱ እግዚአብሔ ር ይርዳቹሁ❤❤❤❤ እሙየ በክብር ተጋቡ ነግሬ አለሁ❤
@muluembetbeyene9612
@muluembetbeyene9612 Жыл бұрын
በዚህ ዘመን ቅን ሴት ማግኘት መባረክ ነው እግዚአብሔር የደስታ ዘመን ያርግላችሁ
@lozilozi4123
@lozilozi4123 Жыл бұрын
እውነት ከሆነ በጣም ነው ደስ የሚለው ገር ልብ ያላት ሰው ነች እሙዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ♥️!!!
@fafiyardbowa872
@fafiyardbowa872 Жыл бұрын
እሙየ የኔ አይናፋር እድሜ ዘመንሽ በሳቅና በደስታ የተሞላ ይሁንላችሁ ጥሎብኝ በጣም ነው የምወዳት ❤ልጁ ደግሞ የሰው ማኛ👌
@atklitemelkamu4735
@atklitemelkamu4735 Жыл бұрын
በጣም
@user-hq9wo2lt9t
@user-hq9wo2lt9t Жыл бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻቹሁን ያሳምርላቹሁ የሰው ልጅ መጨረሻው ሳምር ነው ደስ እሚለው❤❤❤
@sikosilo6132
@sikosilo6132 Жыл бұрын
ፈጣሪ ያክብርክ ወንድሜ ለሴት ልጅ ክብር ያለው ወንድ በጣም ነው ደስ የሚለኝ
@uaealain9484
@uaealain9484 Жыл бұрын
ወይኔ ደስ ሴትሉ አቤት የልጁ እርጋታ ደስ ሲል እግዜአብሄር አምላክ ይባርክላችሁ የእዉነት ፍቅር ያርግላችሁ እሙ የዋህ ሰዉናት በርታ እዳታመልጥህ
@sadiabebeabebe3653
@sadiabebeabebe3653 Жыл бұрын
ዋው ደሥ ሥትሉ እግዚ አብሄር እሥከመጨረሻው አብሮ ያኑራችሁ የሙ አድናቂወች የት ናችሁ በ👍ልያችሁ ❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤❤ቤተሰብ እንሁን❤
@hanaa8530
@hanaa8530 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ✅
@AsdDsa-qx5uc
@AsdDsa-qx5uc Жыл бұрын
❤❤ታምራላችሁ❤
@lamlaetopia755
@lamlaetopia755 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ፀጋዉን ያብዛላችሁ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын
እመቤቴን.., ከ ስጦታ በላይ.. ንፁህ ልብ .. ይስጣችሁ ፈጣሪ እመቤቴ... ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ... ባወጣሀው አብዝቶ ይስጥህ... 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️🔥
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 Жыл бұрын
Wow❤️እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደሰ አለኝ እግዚአብሔር አምላክ ሁሉ ግዜ በፍቅር ያኑራችሁ እሙዬ ቅን መልካም ሴት ለመልካም ጋብቻ ያብቃችሁ!!!!❤️🙏
@almaze214
@almaze214 Жыл бұрын
ዉይ እመቤት ለፈጣሪ የሚሳነዉ የለም የሰጠሽም እረጋ ያለ አይስተዋይ ብቻ መጨረሻችሁን ያሳምርላቹ ❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ❤👏
@fafetube8315
@fafetube8315 Жыл бұрын
የፍቅር አምላክ ፍቅር ያብዜላችሁ የምር ነባ በናትህ እደው በፈጠረ በምቶዳት እናትህ ይዤሀለሁ ለእሙ የሳቋ ምንጭ እንጅ የሀዘኗ ምንጭ የህመሟ የእባዋ መፍሰስ ሰበብ እዳቶን አደሬ ❤❤❤
@zinapahmed1444
@zinapahmed1444 Жыл бұрын
እውነት በጣም ደስ የምትሉ ጥዶች ናችሁ እግዚያብሄር ፍቅራችሁን ይባርክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sebletube6489
@sebletube6489 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ እህትና ወንድም ትመሳሰላላችሁ❤❤❤❤
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ🥰🥰🥰🥰 መባዬ አጥብቀህ ያዝ የዋህ ናት 🥰 እሙዬ ሕዝቤን ስታሽኮረምሚ ኑረሽ አሁን አንችም መሽርክርመም ቻይው 🤣🤣🤣😎 እሙ የኔ ጠንካራ ❤️❤️
@maekel6789
@maekel6789 Жыл бұрын
እኮ❤😂
@hewan676
@hewan676 Жыл бұрын
እኔራሱ አግብቻለሁ ዛተሽኮረመምሁ😂😂
@user-bh2sq6ei8u
@user-bh2sq6ei8u Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድም ጎበዝ ❤❤❤እግዚአብሔር በሕይወታቹሁ ይቅደም አሜን ፫በርቱልን
@WubieTadege-xt4rc
@WubieTadege-xt4rc Жыл бұрын
እ/ር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ በበረከቱ ይጎብኛችሁ እሙ ምርጥ ሰው
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርልን የሰውን ደስታ ማየት ደስ ሲል
@soos3805
@soos3805 Жыл бұрын
በጣምነው ደስየምትሉት ማርያምን እደናተ ያለውን ጥዶች ያብዛልን❤❤❤❤
@kidist-cd7gz2ut3e
@kidist-cd7gz2ut3e Жыл бұрын
ዋውው ነባዬ እሙዬ ማንንም እንዳሰሙ የኔ ውቦች በመሀላቹህ ማንንም አታስገብ በተረፈ በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር ይማርሽ❤❤
@sebelyoutube
@sebelyoutube Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ ❤👏
@ZnashAlemu-wt3kh
@ZnashAlemu-wt3kh 10 ай бұрын
ንፁህ ሰው መሆን እራሱ መታደል ነው እሙ መቸም ቢሆን እዳትቀየሪ ንግግሮችሽ በጣም ደስ ትያለሽ በተጨማሪ ንፁህ ወርቅ እደሠጥሀት ንፁህ ልብህን ንፁህ ፍቅር ሰጥተህ እግዚአብሔር ለፋሬ አብቅቱዋቺሁ ለማየት ያብቃን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@werky-dx9gr
@werky-dx9gr Жыл бұрын
ተባረክ የኔ ወንድም ❤❤❤❤ እዉነት ያስደስታል ታምራላቹ 😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍
@AsdAsd-bc7ms
@AsdAsd-bc7ms Жыл бұрын
ነባዬ የኔ ቅን ፈጣሪ ይጠብቅህ የልብህን መሻት እግዚአብሄር ይፈፅምልህ መጨረሻችሁ ያማረ የሰመረ ይሁን እወዳችሗለሁ ሥደተኛዋ ነኝ ከሀገረ ኩዌት
@egiwondem5458
@egiwondem5458 Жыл бұрын
እሙዬ የማሪያም ስጦታሽን አትግፊ. ፀልዩበት ንስሀ ግቡ.🙏🙏🙏
@yeshihaile
@yeshihaile Жыл бұрын
Egziabher fikr yalbesachu
@hagaresime8058
@hagaresime8058 11 ай бұрын
ነባየ የፍቅርን ትርጉም ታካለክ ሰው ለምወዱትን ሰው የስቶታ ትንሽ ትልቅ ሳይሆን ዋናው ሀሳቡ ነው እደግ መልካም የፍቅር ግዜ ይሁንላችሁ እሙ ❤❤❤
@user-nc3om7qy5o
@user-nc3om7qy5o Жыл бұрын
እመብርሀን ፍቅራችሁን ታጣፍጥላቸሁ አይለያችሁ የኔ ዉዶች❤❤❤
@barakhbarakh291
@barakhbarakh291 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እግዚአብሔር ሊክስሽ ነው እሙ የኔ ውድ ፍቅራችሁ ብዝዝት ይበልልን ተመስገን
@user-db2el3hp5t
@user-db2el3hp5t Жыл бұрын
😂😂😂ዘ መሽኮርመም ስታምሩ ማንንም አትስሙ ያጣ ብዙ ያወራል ❤❤
@ikramtsegaye9082
@ikramtsegaye9082 Жыл бұрын
እኔ እራሱ ተሸኩረመምኩኝ😅😅😅
@user-cd5kv4rj3n
@user-cd5kv4rj3n Жыл бұрын
😂😂😂😂😂🤣🤣🤣
@keeranmaran8396
@keeranmaran8396 Жыл бұрын
በርቱልንንን ታምራላችሁ በውነት እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Salme-qx6xd
@Salme-qx6xd Жыл бұрын
ቸሩ መደሀኒለሞ የፀና ፈቅረ ይስጣቸው
@GoogleUser-co7um
@GoogleUser-co7um Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በእውነት ደስስስስ ይላይ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እናንተ የሰውን ወሬ ሳይሆን የእግዚአብሔር ቃል ብቻ ስሙ እማምላክ አትለያችሁ
እሙ በተኛሁበት ፀጉሬን ላጨችው
16:56
Neba Entertainment
Рет қаралды 120 М.
እሙ እሺ አለችኝ 😍
20:55
Neba Entertainment
Рет қаралды 316 М.
Tom & Jerry !! 😂😂
00:59
Tibo InShape
Рет қаралды 61 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 2,8 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 29 МЛН
My little bro is funny😁  @artur-boy
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 13 МЛН
እሙን ቤቴ ጋበዝኳት...እሺ አለችኝ
23:39
Neba Entertainment
Рет қаралды 329 М.
ይሄን ለብሰሽ እንዳላይሽ---
13:56
Emebet Kassa
Рет қаралды 221 М.
አስፈሪ ጨዋታ ከቤቢ ጋር
10:27
Neba Entertainment
Рет қаралды 78 М.
እሙ በሙያዬ ተገረመች 😍
33:11
Neba Entertainment
Рет қаралды 105 М.
ከህይወታችን ዉጪልን !
21:00
Emebet Kassa
Рет қаралды 129 М.
Tom & Jerry !! 😂😂
00:59
Tibo InShape
Рет қаралды 61 МЛН