ከህይወታችን ዉጪልን !

  Рет қаралды 129,152

Emebet Kassa

Emebet Kassa

10 ай бұрын

Пікірлер: 892
@user-mb7kr8jk2i
@user-mb7kr8jk2i 10 ай бұрын
ፍትህ ለወገኔ አማራዬ ሁሌም በጦርነት እያለቀ ያለው ህዝቤ አማራዬ ፋኖዬ😭😭❤
@user-db7mp7xk3p
@user-db7mp7xk3p 10 ай бұрын
አማራዬ ፋኖዬ አትባይ የሰው ፍጡር ባይ ከዛም ፈጣሪ ይሰማሻል👌
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 10 ай бұрын
​@@user-db7mp7xk3pAmhara first💪God bless 65 million Amhara❤💪❤️
@genatshemsu7196
@genatshemsu7196 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@yese7783
@yese7783 10 ай бұрын
ፍትህ ለንፁሀን ለሰውልጅበሙሉ ሰላምይስፈን😢😢😢 ኢትዮጵያ ሀገራችንን በምህረቱ በቸርነቱ ይጠብቅልን
@yemaryamlij1056
@yemaryamlij1056 10 ай бұрын
አሜን፫ ውዴ🙌🙏💚💛❤💝
@raheemakader7352
@raheemakader7352 10 ай бұрын
አሚንንን ያረብ ሰላም ከፈጣሪ ነው እኛም በስደት በሀሳብ አለቅን የወገን ስቃይ መቆሚያው ናፈቀን
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 10 ай бұрын
አሜን 🤲🙏😥😥😥
@shawaye5579
@shawaye5579 10 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤ 😢
@zdwollyewa6601
@zdwollyewa6601 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hdbrbrb3456
@hdbrbrb3456 10 ай бұрын
ማነው እደኔ የከገራችን ሁኔታ ያሳሰበይ ፍትህ በግፍ ለሚገደለው ለአማራ ህዝብ
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t 10 ай бұрын
አሜን ሰላም ለአማራው😢😢❤❤
@sintayosintayo443
@sintayosintayo443 10 ай бұрын
😭😭😭💔ፍትህ ፍትህ ለሀገሬ ህዝብ እሁሁሁሁሁሁ አመመኝ
@tsehaydesalew4649
@tsehaydesalew4649 10 ай бұрын
ሁላችንም ያሳስበናል ብቻ ሁሉም እግዚአብሔር መጨርሻውን ያብጀው ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@gedaringedarin4927
@gedaringedarin4927 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@ida939
@ida939 10 ай бұрын
😢😢😢 በጣም ነው የሚያሳስበው
@Tigsit282
@Tigsit282 10 ай бұрын
ፍትህ ለአማራ ህዝብ💚💛❤️
@user-rn6br2hb5b
@user-rn6br2hb5b 10 ай бұрын
ደምሪኛወዴ
@malikatamn2589
@malikatamn2589 10 ай бұрын
ፍትህ ለንጹሀን ለአማራ ወገኖቻችን
@tewdie6297
@tewdie6297 10 ай бұрын
እንኮን በሰላም መጣችሁ ፍትህ ለታላቁ ለአማራ ህዝብ
@Fkrrrrrrrrrrrrr8910
@Fkrrrrrrrrrrrrr8910 10 ай бұрын
አማራ የ አለቀ❤❤😢😢
@user-rn6br2hb5b
@user-rn6br2hb5b 10 ай бұрын
ደምሪኛወዴ❤
@zainabmk1224
@zainabmk1224 10 ай бұрын
😢😢😢
@user-yk4vh3jz1o
@user-yk4vh3jz1o 10 ай бұрын
ወገኔ😢😢😢😢
@user-nu3el3ir7t
@user-nu3el3ir7t 9 ай бұрын
❤️💛💚😢💪💪
@abcdefg1234
@abcdefg1234 10 ай бұрын
ፕራክ ይቅር የሚትሉ በላይክ
@habshihabshi2809
@habshihabshi2809 10 ай бұрын
ፍትህ ለንጹሀን ለአማራ ወገኖቻችን😢😢😢😢
@MegaEmebet
@MegaEmebet 10 ай бұрын
🙏🙏🙏
@user-yt3qk5xk2d
@user-yt3qk5xk2d 10 ай бұрын
😢😢😢😢
@meseretberhanu7147
@meseretberhanu7147 10 ай бұрын
😢😢😢
@MariyamMaari
@MariyamMaari 10 ай бұрын
አሚንን
@magdes6631
@magdes6631 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አማራዬ ታርደ እደበግ ፉትህ ከክርስቶስ ነው የምጠብውወ
@elenikassa4888
@elenikassa4888 10 ай бұрын
ደስ ይላል ፍትህ ለማራ ህዝብ ፋኖ ፍትህ ለሚዋደቁ ወገኖቻችን
@user-my8ie3lr6r
@user-my8ie3lr6r 10 ай бұрын
ፍትህ ለአማራ ህዝብ
@emafikir21tube
@emafikir21tube 10 ай бұрын
ፍትሕ በግፍ የሚገደሉ ወገኖቻችን የአማራ ሕዝብ እግዚአብሔር ሃገራችን ሰላም አድርግልን ይብቃን የለቅሶ ዘመን😭
@mabetyerseao2044
@mabetyerseao2044 10 ай бұрын
ፍትህ በድሮን ለሚጨፈጨፋ ንጽኋን ወገኖቻችን😭😭😭😭
@afishow
@afishow 10 ай бұрын
ሰላም ለሀገራችን ሁላቹህም አሜን በሉ ሀገራችን ያለችበት ሁኔታ ያሳዝናል ሲቀጥል ሲቀጥል በእሙየና በነባ ፍቅር ጣልቃ የገባ ይለበለባል ይታጠባል ይሰጣል
@Medidagimitesifa
@Medidagimitesifa 10 ай бұрын
አሜን፫ 😍
@user-ur3cm7uu2p
@user-ur3cm7uu2p 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን. 😢😢😢😢 ሀገራ ለሰላም
@user-rn6br2hb5b
@user-rn6br2hb5b 10 ай бұрын
አሜንንን
@sara-tp5mh
@sara-tp5mh 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@saifaln3ini244
@saifaln3ini244 10 ай бұрын
አሜን
@gojjak12
@gojjak12 10 ай бұрын
የአሙዬን ሕይወት ያስተካከለ አምላክ የሁላችንም ሕይወት ያስተካክልልን አሜን
@ae7936
@ae7936 10 ай бұрын
ዋው ነባ ትችልበታለህ አዮን እስደነገጥክብን እንጂ ደስ ትላላችሁ በርቱ❤️❤️❤️
@user-so7sx4bw2u
@user-so7sx4bw2u 10 ай бұрын
ኮሜንታተሮች ❤😢 ሁሉም ፍትህ ለአማራ ህዝብ ነው ኮሜቱ 😢 አይዞን አማራዬ ብዙ አሳልፈናል አሁንም ከፈጣሪ ጋር እናልፈዋለን ደሞቼ 😢💚💛❤💔😓😢
@sarasa1576
@sarasa1576 10 ай бұрын
ይችልጅ ፀባዮ ደስ ስትል የኔ ቆጆ
@user-ws5ey2et5t
@user-ws5ey2et5t 10 ай бұрын
በጣም የሚያሰጠላኝ ይህን ፍራንክ እያላችሁ ግዜያችሁ የምታባክኑ በአሁኑ ሰዓት ሰለሀገር ሰለህዝብ ማሰብ ቀርቶ የማይሆን ቀልድ ሰትሰሩ ታሳዝናላችሁ
@user-pn7yo5bx8h
@user-pn7yo5bx8h 10 ай бұрын
ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ዘመዶቻችነንም አር በቃ ይበለን ጦርነት አገራችን ታለምልም ትመለስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HekmatAhmet
@HekmatAhmet 10 ай бұрын
ፍትሕ ለንፁፂን ወገኖቻችን😢😢😢😢 ፍተሕ በማንነቱ ለሚጨፈጨፈው አማራ 🥺🥺🥺💔💔💔
@samrisamri1217
@samrisamri1217 10 ай бұрын
እርሱ ፍትህ ለንጹህን ላአማራ ህዝብ ብገፍ ለሚገድሎት ወገኑቻችን ድምጸ ሁኑ 😭😭😭😭😭🖤🖤🖤
@fghuiuhhu9115
@fghuiuhhu9115 10 ай бұрын
ግታ ሆይ አቤቱ ማረን ይቅርም በለን ላገሬ ለነግኔ ለእትዮጵያን ህዝብ ሁሉ ምህረትን ላከልን 💒😭😭😭😭😭😭😭 ፈትህ ላማራ ህዘብ ለሚጨፍጨፈው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Meronmidya
@Meronmidya 10 ай бұрын
ፍትህ ለአማራ ሕዝብ
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 10 ай бұрын
ፍትህ ለንፁሀን ለአማራ ህዝም አላህ በያላችሆበት ይጠብቃችሆ ወንድም እህቱቼ 💚💛❤️😥
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 10 ай бұрын
ልበ ቅን ና ንፁህ ምርጥ ልጅ ናት ወይኔ ያንቺን ትዕግስት በሰጠኝ ዋዉ
@haythayat6345
@haythayat6345 10 ай бұрын
ሀዮየ በራስ መተማመንሽ ደስ ይላል ጎበዝ ❤❤❤
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 10 ай бұрын
ማርያምን አስናቀች ወይም አስዋበች ብየሻለሁ እዘውደግጠሽ እዘው መሳቅሽ አለማኩረፍሽ❤በጣምደስአለኛ እሙም ተማሪ ከዚች እቁ የሶነውእዴውም የሚከብደው
@EthiopiaOnlineBusiness
@EthiopiaOnlineBusiness 10 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ ሀገራቺን ኢትዮጰያን ሰላሟን መልስልን በቃ በለን የንፁሀንን ደም አብስልን ሀገራቺንንና ህዝቦቿን ከክፉ ነገር ጠብቅልን እኛንም በስደት አንጨነቅ ፈረጃዉን አቅርብልን😢😢😢😢😢😢😢 ፍትህ ለአማራ ህዝብ አዉርድልን
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 10 ай бұрын
ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ በያላችሁበት እድሜና ጤና ያድላችሁ አሜን
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 9 ай бұрын
Amen❤
@yemaryamlij1056
@yemaryamlij1056 10 ай бұрын
ፍትህ ለወገኔ ለተጨቆነው ለተገፍው ለተከዳው ለአማራ ህዝብ ለአማራ ፍኖ💔💔💔🙌🙌🙌😔😔😔☝☝☝🙏🙏🙏 ሁላችንም ለሀገራችን ተግተን እንፀልይ😢🙏
@UnicellDoughman-ue1tx
@UnicellDoughman-ue1tx 10 ай бұрын
ፍትህ ለአማራ ህዝብ 😊❤❤❤❤
@tube-hk8nt
@tube-hk8nt 10 ай бұрын
ሰላም ለቅድስት ቤተክርስቲያን ሰላም ለቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ለአለም የምህረት አምላክ ሰላሙን ያድለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን😢
@yetariksewyetariksew6709
@yetariksewyetariksew6709 10 ай бұрын
አዩ ምስክን ስታሳዝን አይዞሽ ለእሙዬ ያለሸን ፍቅር አየን ጎበዝ ነሽ
@user-ps4ej8vs9e
@user-ps4ej8vs9e 10 ай бұрын
እህህህ ምናለ የሀገራችን ሞትና ግጭትም ፕራንክ በሆነ😢😢😢 ኮማቾች ስለሃገራችን ፀልዩ ከሰው ሀገር ዞሮ መግቢያችን ከህመሞ ትዳን💔😭😭😭😭
@hayattube3185
@hayattube3185 10 ай бұрын
ፍኖነቴ ተገደሉብን 😭😭😭💔💔💔💔💔💔ፍትህ ለአማራ ህዝብ
@user-ix9dw6un8z
@user-ix9dw6un8z 10 ай бұрын
እህት
@user-ix9dw6un8z
@user-ix9dw6un8z 10 ай бұрын
ያረቢ ሀገራችንን ሠላምያድርግልን
@user-vo3ut1gg6n
@user-vo3ut1gg6n 10 ай бұрын
በአላህ😭😭😭😭😭እዉነት ነዉደ አሁንስ በጭቀት አይምሮየ ሊበላሽ ነዉ
@user-yt3qk5xk2d
@user-yt3qk5xk2d 10 ай бұрын
😢😢😢😢
@hayattube3185
@hayattube3185 10 ай бұрын
@@user-vo3ut1gg6n እስኪ ሁሉም ስደተኘ በሀይማኖቱ ዱአና ፅሎት አድርጉ ሀገራችን ህዝቦቻችን ስላም እድሆኑልን አመመን አሁንስ💔😭
@XawoAbdi-gg4qn
@XawoAbdi-gg4qn 10 ай бұрын
እሙ የታለች😢😢😢 የኔየዋህ😘😘😘አገራችንን ሰላምያርግልን😘😘😘
@zegeguendalamaw289
@zegeguendalamaw289 10 ай бұрын
ውዶቸ ሰላም ማችሁ ይብዛላችሁ። ድው ያማራልጆች እግዚአብሔር ይቅርበን ድል ላማራህዝብ ድል ለፋኖ ጀግናው ያማራህዝብ መቸም ቢሆን እናሸንፋለን
@robekaeth3984
@robekaeth3984 10 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለአማራ ህዝብ
@tigistyiketu701
@tigistyiketu701 10 ай бұрын
የኔ ምስኪን ጀግና ነሽ ታማኝ ጓደኛ ነሽ ይመችሽ።
@semutub7343
@semutub7343 10 ай бұрын
ሚስኪን ልጂ ናት የምሮ ደሞ ስታምር
@hayathayat3968
@hayathayat3968 10 ай бұрын
ፍትህ ለምስኪኑ ህዝብ አማሀራ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 10 ай бұрын
ፈትህክአላህእጠብቃለን
@almazdubale9277
@almazdubale9277 10 ай бұрын
ጀግና ወንድም ነባር ጎበዝ ብድሩን የማይመልስ ወንድ ልጅ አይወለድ ጎበዝ አይዞሽ የኔ ዋህ አይይዬ የኔ ቆንጆ
@zamanaybelet5021
@zamanaybelet5021 10 ай бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ💚💛❤
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 10 ай бұрын
አሁንጡርንቱምደንወይቱብሰበርዚናአላይም
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 10 ай бұрын
​@@fatimanigus3261be oromrgna bitefiw yeshaleshal..🦿
@user-pw5nt2ft8h
@user-pw5nt2ft8h 10 ай бұрын
ፍትህ ለአማራ ህዝብ 😢😢😢
@user-ju6pq8se4t
@user-ju6pq8se4t 10 ай бұрын
አዩ የኔ ልብ ቀና የሚገርም ቅንነት ትግስት አለሽ❤❤❤❤❤❤
@sss-mp4sx
@sss-mp4sx 10 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ቤሰው ሀገር ለታሰሩት እህቶቻችን ወንድሞቻችን ድምፂ ሁኑ😥
@aynalem3830
@aynalem3830 10 ай бұрын
እግዚአብሔር የሀገራችንን ሰላም ያምጣልን
@woletemaryam418
@woletemaryam418 10 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ደስ ስትል ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በጣም ትግስተኛነሺ 🥰🥰🥰🥰
@shaimaalraeesy3179
@shaimaalraeesy3179 10 ай бұрын
ኧረ ወይኔ አዩየ😂😂😂😂😂😂😂 ነባ ግን ደናነህ , ደናነህ ....... የኔቆንጆ ሚስኪን😊😍😍
@emmazero3023
@emmazero3023 10 ай бұрын
በጣምምስኪንናት❤❤❤😊❤❤❤❤
@user-tc5os8ji6f
@user-tc5os8ji6f 10 ай бұрын
ሰውን ላለማስቀየም ካፍዋ የሚወጣው ቃላት ጣዝማ ነው
@user-om3pd4jh2c
@user-om3pd4jh2c 10 ай бұрын
ፍትህ ለአማራየ ለምስኪን ህዚቤ
@user-nl4xx4po1t
@user-nl4xx4po1t 10 ай бұрын
ይሄ ፕራንክ እጅ እጅ ከማለት አልፎ እግር እግር አለ እረ በቃ ተዉ በኋላ የማይሆን ነገር ዉስጥ እንዳትገቡ ይፅፅታችኋል በኋላ
@mekids7842
@mekids7842 10 ай бұрын
ብድር በብድር ይሉሀን ይሄ ነው ጋይስ 😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@Lishaney3
@Lishaney3 10 ай бұрын
ተገኘሽ ግን በጣም ጨዋ ነች I am gonna subscribe her God bless her heart ❤
@sebliyoutube8422
@sebliyoutube8422 10 ай бұрын
ዋዉ አዩ በጣም ትግስተኛ አስተዋይ ነሽ የምር አንድም ክፉ ቃል ሳይወጣሽ ጎበዝ ነሽ የምር የተረጋጋሽ ድምፅሽ ሰላም አለሁ
@AynalemTeshome-ck2lm
@AynalemTeshome-ck2lm 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ማረን😢😢 ይቅር በለን ሀገሬ ሰላምሽ ናፍቀኝ 😢😢😢😢😢
@fafidessieweloyewa922
@fafidessieweloyewa922 10 ай бұрын
ፍትህ ለንፁሀን ወገናችን በግፍ ለሚገደሉት😢😢😢
@asenakubelete51
@asenakubelete51 10 ай бұрын
አዩ ማርያምን ምርጥ ከጓደኛም አልፈሽ ምርጥ እህት ነሽ እውነት ለእሙ ያለሽ እውነተኝነት ጓደኛ ነው በርቺ እጋፈጣለው አልሽ ጎበዝ የእውነትም ቢሆን እሙን አሳልፈሽ አትሰጪም ማለት ነው❤ በርቺ
@b.6015
@b.6015 10 ай бұрын
አህለን እሙየና ነባ በጣም አዝኒያለሁ ጃማ ደጎሎ ፋኖ ወድሞቸ በራሳቸው ቦዳም ባዳ ተገደሉ 😭😭😭😭😭😭 ፍትህ ለአማራ ህዝብ ፍትህ ለፋኖው ወድሞቸ 😭😭😭😭😭
@saedawolloywa658
@saedawolloywa658 10 ай бұрын
መቸ አረ ወየዉ ኡኡኡኡኡ 😢😢😢😢😢😢
@b.6015
@b.6015 10 ай бұрын
@@saedawolloywa658 ትላት ማታ 4 ሠአት
@saedawolloywa658
@saedawolloywa658 10 ай бұрын
@@b.6015 ያአላህ አላህ ይዘንላቸዉ ተቃጠልን ተገበገብን ወይኔ ወንድሞቸ ለኛ ብላችሁ እይይይይይ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-yt3qk5xk2d
@user-yt3qk5xk2d 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢እህህህ
@hyme7165
@hyme7165 10 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለንፁሀን ደም😥😥😥😥😥 እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ በቃ ይበለን ወገናችን አለቁ😥😥😥😥😥😥የአመቱ ምርጥ ብራክ ነዉ
@youtube3789
@youtube3789 10 ай бұрын
ፍትህ ለንፁሀን ለተገደሉት
@user-ve7wp3hb8p
@user-ve7wp3hb8p 10 ай бұрын
አወ እሙ እኳን ደስ አለሽ ብድርሽን ተመለሰልሽ❤❤❤😂😂😂
@user-uk4ol8qw9z
@user-uk4ol8qw9z 10 ай бұрын
ፋትህ በማንነቱ ለማገደለዉ አማራ እኔስ ጨነቀኝ የሃሬ ሰላም እንደ ሰማይ እራቀብኝ😭
@saedawolloywa658
@saedawolloywa658 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@ledea1236
@ledea1236 10 ай бұрын
እውነት ነው
@siif125
@siif125 10 ай бұрын
ውይ ትእግስት ዋው ንፁ ጓደኛ ናት ውድድድድድድድድድድድ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mestawallethiopia9527
@mestawallethiopia9527 10 ай бұрын
ፍትህ ለየዋህ ህዝብ
@user-ze2gq5qs8m
@user-ze2gq5qs8m 10 ай бұрын
በርቱ ነቢልየኔውድእሙ ተናፋቂዋ❤❤❤አላህይጠብቃቹ❤❤በርቱ❤
@iicyoutube
@iicyoutube 10 ай бұрын
ፍትህ ለኢትዮጵያ ፍትህ ለአማራ ህዝብ ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@sumyea2880
@sumyea2880 10 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ለአማራ ህዝብ ለዋሁ ህዝብ ለገራገሩ ህዝብ 😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤😊
@adeen2013
@adeen2013 10 ай бұрын
ፍትህ ለማራ 😭😭😭😭😭😭😭😭
@asferyasfery423
@asferyasfery423 10 ай бұрын
የሜስትየን ብደር መለሰላት ግን ደስ ስተሉ ❤❤❤
@padilahkokom-sr5jn
@padilahkokom-sr5jn 10 ай бұрын
@askidesta4271
@askidesta4271 10 ай бұрын
አይዞሽ ፕራንክ እንደሆነ ያወኩት ገና ማስታወቂያውን አይቸ ነው ምክንያቱም ነባ አያደርግማ 😂❤❤❤ ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ❤❤
@user-og3rj8ir1n
@user-og3rj8ir1n 10 ай бұрын
የኔ እህት ስታዛዝን❤❤❤❤
@weynshetabyeabye1063
@weynshetabyeabye1063 10 ай бұрын
ፍትህ ለሚገደለዉ ለሚገፋዉ ህዝብ😢😢😢😢
@user-pp8pg6rt3c
@user-pp8pg6rt3c 10 ай бұрын
ፍትህ ለአማራ ህዝብ 😢😢😢😢😢
@user-io9gb1ux2n
@user-io9gb1ux2n 10 ай бұрын
እንደው እንደእኔ የሀገሩ ሰላም የናፈቀው አምላኬ በስደት በጭንቀት አለቅን በቃ በለን😢😢😢😢
@hgdhhdh9354
@hgdhhdh9354 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እናንተንም. ለሀገራችን ፍጹም ሰላም ይስጥልን አይይይ ቤተሰቦቻችን ወገኖቻችን አለቁ ወዬ በየእምነታችን እንጸልይ
@user-uh8vz9ee6q
@user-uh8vz9ee6q 10 ай бұрын
ፍትህ ለማራ ህዝብ😢😢😢😢
@user-db7mp7xk3p
@user-db7mp7xk3p 10 ай бұрын
በተፈጥሮዬ እንደ ነባ አይነት ወንድ ስወድ😊
@user-uk7uj3jm3e
@user-uk7uj3jm3e 10 ай бұрын
እሙ እንዳሰማሽ
@dgjfjhg961
@dgjfjhg961 10 ай бұрын
​@@user-uk7uj3jm3e😂
@user-db7mp7xk3p
@user-db7mp7xk3p 10 ай бұрын
@@user-uk7uj3jm3e መቼ የኔ ይሁን አልኩኝ እንደዚህ አይነት ወንዶች ውስጤ ናቸው ለማለት ፈልጌ እንጂ😋😊😅
@samrawitteame8650
@samrawitteame8650 10 ай бұрын
Ewi aw
@samrawitteame8650
@samrawitteame8650 10 ай бұрын
Ewi aw
@azmiandseadi3380
@azmiandseadi3380 10 ай бұрын
ፍትህ ለአማራ ህዝብ ለሚጨፈጨፈዉ በግፍ😢😢😢😢😢😢😢
@hirutwedajo6984
@hirutwedajo6984 10 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ኡኡኡኡኡኡኡ...ብለሽ የምታለቅሽ መሰሎን ነበር አዮዬ የኔ ቆንጆ መባ ለሚሰቱ እሙዬ ብድሩን መለሰ ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
@tyebeti7363
@tyebeti7363 10 ай бұрын
ምስኪን ስታሳዝን❤❤ አይዞሽ
@Sarah-kg6mb
@Sarah-kg6mb 10 ай бұрын
ስንት የሚሳዝን አለ ወሬ የሚገደለዉ ነዉ የሚሳዝነዉ
@makiyakonjo3934
@makiyakonjo3934 10 ай бұрын
የሚያሳዝነውም ጠፋቺሁ ህዝባቺን አለቀ ዱአ አድርጉ ለቤተሰባቺን ለሀገራቺን እኛንም ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን አሚን በሉ
@shawaye5579
@shawaye5579 10 ай бұрын
​@@makiyakonjo3934Amen Amen Amen 😢😢😢
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570 10 ай бұрын
Amharaye yene yewah hizb allah beka yibelih degu wogene 😢😢😢💔💔💔😭😭😭😭😭🔥🔥🔥🔥
@ahlamomer7479
@ahlamomer7479 10 ай бұрын
የልጂቷ ትግሥት ወደጀላታለሁ ማሸአላህ
@user-js4wl8yt6y
@user-js4wl8yt6y 10 ай бұрын
ፈጣሪዬ ሀገራችነን ሠላም አዉርድልን
@jenabgadyoo541
@jenabgadyoo541 10 ай бұрын
አዩ የኔ መልካም አንዳንድ ሰው ቢሆን ተሳድቦ ይኤድ ነበር
@MeseretBelay-ie3fc
@MeseretBelay-ie3fc 10 ай бұрын
ውይ አዩየ ትግሥትሺ ውይ በጣም ወደዲኩሺ በጣም ምርጥ ሠው ነሺ በዚሁ ቀጥይ
@cjcjiff134
@cjcjiff134 10 ай бұрын
እሙየ እንኮን ደስ አለሽ ብድር መለሽ ባል አለሽ❤
@ToyibaYasin-ws8lq
@ToyibaYasin-ws8lq 10 ай бұрын
ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን
@zamzamzamzam485
@zamzamzamzam485 10 ай бұрын
ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@erahmatabye7014
@erahmatabye7014 10 ай бұрын
ሡለላሁአለይሂ ወሠለም
@almazahmed6809
@almazahmed6809 10 ай бұрын
ስለላሁ አለይሂ ዋስላም❤❤❤❤❤
@fouziasaeed4296
@fouziasaeed4296 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@ms93s96
@ms93s96 10 ай бұрын
ሰለላሕአሊሒወሰለም❤❤❤❤❤
@medinamedina8256
@medinamedina8256 10 ай бұрын
ዋው የሙዬ በቀል ተበቀልካት ደስ ይላል ነባ❤❤
@eexx5392
@eexx5392 10 ай бұрын
ፍትህ ለአማራ ሕዝብ😢😢😢😢
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k 10 ай бұрын
Well come በቀል መሆኑ ነው 😂😂ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@rutrut8152
@rutrut8152 10 ай бұрын
ስላም ለኢትዮጵያ❤
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 10 ай бұрын
የኔ መልካም እሙን እንዳትጎዳ ጀርባህን አጠናለው አለች
@FirdousFirdous-wl9yp
@FirdousFirdous-wl9yp 10 ай бұрын
ዋው😢አዩ ምርጥ ጓደኛ🎉🎉ዋው❤❤❤❤❤❤ነባ ምርጥ ሠው
@madina3096
@madina3096 10 ай бұрын
ያረቢ ሃገራቺነን ሰላሟን መልስልን
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 10 ай бұрын
❤🙏❤️🙏❤️🙏❤️Amen Amen Amen
@rute8262
@rute8262 10 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ንፁ ጓደኛ እንዲ ነው በራስዋ ምትተማመን አሳዘነችኝ አልወጣም አለች ጎበዝ
@selamawit8134
@selamawit8134 10 ай бұрын
Yena konji Auye ❤ ewenetegia Godegia endezi new chewa neshi Ayuye
@user-rc7bx2ur1c
@user-rc7bx2ur1c 10 ай бұрын
ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በዚህ ሰአት ንፁሀን እያለቀ ነው
@hasatpice9198
@hasatpice9198 10 ай бұрын
ሠላም ሠላም እሙዬ የኔ ፍልቅልቅ እደትነሽልኝ እኳንደናመጣችሁ ሁላችሁም ሠላማችሁ ይብዛ እድሁም ተከታታወች በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ ፈጣሪ ሀገራችንንም ሠላም አድነቱን ያውርድልን ፍትህ ለተገፍው ወገኔ ፍትህ ለሠሜን ወሎ😢😢😢አይ አዩ የጅሽነው ብድር በምድር አሉ ባል የለለውን ለማሥቀናት ነው ግን ነባ😂😂አይ እሙዬ እድህነው ባል ግርማ ሞገስ መከታ የሆነ ባል😅😅😅አዩዬ ቻይው ደህናነህ አለች ሚሥኪን😅😅😅
@sifenshume7726
@sifenshume7726 10 ай бұрын
አዩዬ በራስ መተማመንሽ ሳላደንቀው አላልፍም😮😮ነባ ግን ትችልበታለህ በርታ 👌
ምን ሁኜ ነዉ....
26:41
Emebet Kassa
Рет қаралды 113 М.
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 108 МЛН
Stupid Barry Find Mellstroy in Escape From Prison Challenge
00:29
Garri Creative
Рет қаралды 21 МЛН
We Got Expelled From Scholl After This...
00:10
Jojo Sim
Рет қаралды 67 МЛН
እንኳን ካንቺ መጣ እንለያይ! አበዛሽው!
16:52
Neba Entertainment
Рет қаралды 176 М.
በ ወይባ ጢስ አለሜን እየቀጨወ
2:20
Fasika Tola
Рет қаралды 13 М.
እናቴ ናፋቃኛለች ነባ !
14:13
Emebet Kassa
Рет қаралды 119 М.
ባል እና ሚስት---
20:01
Emebet Kassa
Рет қаралды 64 М.
እመቤት የተ ናት.?
11:38
Emebet Kassa
Рет қаралды 42 М.
ልንጋባ ነው ቀን ተቆረጠ 💍
14:11
Neba Entertainment
Рет қаралды 103 М.
አምኜህ ነበር ደግመህ ልቤን ሰበርከው!!!
14:15
The clown snatched the child's pacifier.#Short #Officer Rabbit #angel
0:26
The clown snatched the child's pacifier.#Short #Officer Rabbit #angel
0:26
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
0:10
seema lamba
Рет қаралды 21 МЛН
Забота от брата 😂 #shorts
0:31
Julia Fun
Рет қаралды 6 МЛН