KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ነቅዕ ድራማ ክፍል 52 | Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 52
22:28
ካገባች በ5ተኛ ቀኗ የተገደለችው ሙሽራ
28:05
МЕНЯ УКУСИЛ ПАУК #shorts
00:23
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
Кінәлілерді табу керек! | QARGA 2 | 2 серия
37:17
Farmer narrowly escapes tiger attack
00:20
ነቅዕ ድራማ ክፍል 42 | Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 42
Рет қаралды 781,390
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 218 М.
Nek'e Drama
Күн бұрын
Пікірлер: 1 300
@kiyawed4225
5 жыл бұрын
የዘመኑ ምርጥ አሰተማሪ ድራማ እኔ ይመቸኛል እናንተሰ ከተመቻቹ👍👍👍👌👌👌👌👌👌
@fmgfhgfffjgdhhll794
5 жыл бұрын
እመቤት ተሳተፈች በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።
@መስከረምየድንግልማርያምል
5 жыл бұрын
ዋው እመቤትን ስላየዋት ደስ ብሎኛል😍😍😍👏👏👏 ወንዶችኮ የቤት ውስጥ ስራ እንደ ስራ አይቁጥሩትም ክብር ለኛ ሴቶች😃💪
@phonehouse3626
5 жыл бұрын
ውው እመቤት ጀግና ደስ ይላል
@Ghada_48
5 жыл бұрын
ዛሬግንበጣምደስይላልዲራማዉቀጥሉበት
@adugnamelese5612
5 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል እሙዬ በርቺ
@እመብርሐንጠብቂኝፈጣሪመጨ
5 жыл бұрын
እረ አዎ አቤት መዋል ስንት ኮተት አለዉ ግን እቤት ሲመጣ ተኝተሽ የዋልሽ ነዉ የሚመስላቸዉ
@tejitukesks7951
5 жыл бұрын
እህህህህህህ አሜንንንንንንንንን
@የሱናሰዎችስብስብ
5 жыл бұрын
ዛሬ እመቤትን እዚህ ድራማ ላይ ስላየሆሗት እንደኔ የመቤት ስራ መጀመር ያስደሰታቹ ላይክ ግኑኝነት
@እናቴሁሌምወድሻለውኢትዮጵ
5 жыл бұрын
እኔ ማመን አቅቶኝ ነበር ነች አይደለችም እያልኩ ነበር እኔም በጣም ደስ ብሎኛል
@ፋፊነኝአባቴንመሳይአባቴእ
5 жыл бұрын
እኔበጣምነዉደስያለኝ
@bladobelly9989
5 жыл бұрын
እኔም ደስ ነዉ ያለኝ
@የናቴናፋቂብቸኛዋ
5 жыл бұрын
እኔም በጣም ደስ ብሎኛል
@የሱናሰዎችስብስብ
5 жыл бұрын
@@የናቴናፋቂብቸኛዋ እንኳን አብሮ ደስ አለን
@hosanna3393
5 жыл бұрын
ነቅዕ እንኳን በደና መጣችሁ የአመቱ ምርጥ ድራማ ነው ሰላማችሁ ይብዛ ከእዚህ ድራማ ብዙ ነገር እንመራለን በርቱ
@yebabalijhabeshawit8537
5 жыл бұрын
Mimiye kedim yeteyekush almetalignim anchi feligi eski Hani sweat bileshh
@lema9174
5 жыл бұрын
እመቤት፣መልካም፣ስራ፣ይሁንልሽ፣በጣም፣ደስ፣አለኝ፣አችን፣በማየቴ
@aduuaduu2207
5 жыл бұрын
Betm desi bilongali imuyee melkam sira Yene yewa
@ይሁንለበጎነውእስኪልቤታገ
5 жыл бұрын
ዋው እመቤት በጣም አሪፍ ነው በርች ድራማው በጣም አስተማሪ ነው
@SamSung-dj5eg
5 жыл бұрын
DFGBBGF
@hennaalhammadi2576
5 жыл бұрын
ዋውው እመቤት ካሳ በጣም እድለኛ ነው እድሜ ለፍፁም
@MariyabadiruYase
2 ай бұрын
አለህ የሽርሽ ዉዴ አለህ የበሽርሽ ❤❤❤😢😢
@maminurlngi6312
5 жыл бұрын
እግሬን በጠም አሞኛል ዱአነ ፀሎት አርጉልኝ የወገን ደረሽ ወገን ነውነ 😭😭😭😭
@ጀሙየወንጂሸዋልጅ
5 жыл бұрын
እኔም አሞኛል
@senaittesfaye607
5 жыл бұрын
Fetari yimarish enat
@bladobelly9989
5 жыл бұрын
አረብ አገር ከሆሽ ብዙም መቆም አታብዢ ደሞስትተኝ ፋዝሊን ወይም በዘይዘቱን እሽዉ
@abdulfetahmustefa4141
5 жыл бұрын
mami nurlngi ዱአና ፀሎት ስንት ናቸው ? ክክክ ለማንኛውም አላህ አፊያ ያርግሽ !
@maremawit7265
5 жыл бұрын
Egizabher yimarachu
@kokobgeremew6799
5 жыл бұрын
ዋው ዋው ዛሬ ደሞ እመቤት ካሳን ይዛችኃት ብቅ አላችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ሰላማችሁን ያብዛው እመቤት በርች ጎበዝ ጥሩ ትምህርት ሰጭነው ነቅዕ ድርማ በርቱ
@intsarabrarmohammed6324
5 жыл бұрын
Allah
@sadeabduyoutubs4898
5 жыл бұрын
ማነው እደኔ አገሩን ቤተሠቡን የናፈቀው እስኪ እንያቹ
@zinabunegn4587
5 жыл бұрын
🙋🙋🙋🙋🙋 እኔ እኔ እኔ
@aabdulla2229
5 жыл бұрын
አኔ
@ዝምታነውመልሴ-ኸ3ኀ
5 жыл бұрын
እኔ እኔ 💓💓💓💓💓💓💞💞💞🇪🇹
@zenabali8262
5 жыл бұрын
እኔም በጣም ናፍቆኛል
@zabeebaa7226
5 жыл бұрын
Ene betam
@asmaaaaa23
5 жыл бұрын
እስኪ እንደ እማማ አስካለችን የመሰለ ጎረቤት የሚመኝ በላይክ ግለፁ
@ethioethio1159
5 жыл бұрын
እኔ
@richopenkiller4134
5 жыл бұрын
ህይወት 3 ቀን ናት... "ትላንት" ፣ "ዛሬ"፣ "ነገ" ከትናንት ተማር ዛሬን ኑር ነገን አቅድ. betam arif dirama
@tesfayenegassa5701
5 жыл бұрын
new amharic film
@lplpplplpu8637
5 жыл бұрын
ደራሲውን ሳያደንቁ ማለፍ አይቻልም በጣም ምርጥ ድራማ ነው ሴት ልጅ ብዙ ነገር ናት
@ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ
5 жыл бұрын
በትክክል ረጂም እድሜ ለእናቶች
@hayahaya1482
5 жыл бұрын
Addyfryuh
@yeabtsegasamuel5583
3 жыл бұрын
በጣም እውነት ነው
@ሔለንየማርያምልጅሔለንየማ
5 жыл бұрын
ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች እንኳን ደህና መጣችሁ ነቅዕዎች ይህ ድራማ ከምንም በላይ ያዘለው ትምህርት እናመሰግናለን
@zemenuebaiyh2105
5 жыл бұрын
ነቅዕ በጣም እናመሰግናለን እመቤትን ማሳተፋችሁም በጣም ጥሩ ነው።
@አንድአንድ-የ2ቨ
5 жыл бұрын
*ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለህዝቧቸዋ ይሁን...እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ የቀድሞዋን ፍቅር አንድነትን ይመልስ*
@ephremyohannes2088
3 жыл бұрын
I never seen like. Nek. Drama . The best ever. Please do more drama that teach our country people to take us to the next level with love. Thank you very much we appreciate love your good work...... Don't stop.
@saraaberham2074
5 жыл бұрын
ነቅዕ እንኳን በደህና መጣችሁ የአመቱ ምርጥ ድራማ ነው ሰላማችሁ ይብዛ ከዚህ ድራማ ብዙ ነገር እንማራለን እየተማርን ነው በርቱልን ነቅዕን የምትወዱ እስቲ እጃችሁን አውጡ
@ተስፋአለኝበአምላኬ
5 жыл бұрын
😍😍😍😘😘
@እምየኢትዮጵያ-ጰ3ደ
5 жыл бұрын
ነገ እኮ አባታችን አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ናቸው በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አህዱ አምላክ አሜን ለፅንሰትከ።ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ፤ በብስራተ መልአ ክ ለተፀነሰ መፀነስና በወርኃ ታኃሣስ ለተወለድከው ልደትህ ሰላም እላለሁ። ክቡሩ አባት ሆይ ፤ ስለዓለሙ መድኃኒት ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ ጌትነቱ ልደት ተርሴስ ግብር እንደ ገበረ እኔም ፍፁም ልባዊ የሆነ የእጅ መንሻ ወርቅ አቀርብልሃለሁ። ለተኃፅኖትከ።ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ፤ የቤተ ክርስቲያን መብራት የምትሆን የተመረጠች የክብርት እናትህን ጡት ባለመጥባት በመንፈስ ቅዱስ እንክብካቤ ስለአደግኸው አስተዳደግህ ሰላም እላለሁ ።………… አሜን ያባታችን ገብረመንፈስ ቅዱስ አማላጅነታቸው ከጠላት ዳቢሎስ ይጠብቀን ይታደገን አሜን በረከታቸው ይደርብን አሜንንንን
@እናቴሁሌምወድሻለውኢትዮጵ
5 жыл бұрын
Amen amen amen
@neanegn3210
5 жыл бұрын
*_እናት የቻለችውን ማን ይችላል 💙 ለዘላለም ኑሩ እናቶች 💙😘😘_*
@nigisttizazu6283
5 жыл бұрын
Amen
@tejitukesks7951
5 жыл бұрын
Amen
@TBTubeTb
5 жыл бұрын
Amen sub argegn konjo
@TBTubeTb
5 жыл бұрын
@@nigisttizazu6283 sub argegn konjo
@sadiajabeen7177
5 жыл бұрын
ɢєňєʏє ʏє ɢeтa negn አሚን
@amenamenjalil5627
5 жыл бұрын
ማነው እንዴኔ የማዳም ቤት የሰለቸው ኡፍፍፍ
@JoytubeWBS
5 жыл бұрын
የኔ ማርር የኔም እንደዛው እህህህ አይዞሽ ማማዬ ቤተሰብ እንሁን ተደመሪ ፎቶዬን ተጭነሽ ግቢ😘😘😍
@saradany5365
5 жыл бұрын
Enem betam nw slichet mirir yaleg beteley 10 tirwa yamegal yakleshelishegal
@sofyamohammed2019
5 жыл бұрын
እኔ ለራሱ እዴት እዴለሠለችኝ
@MiraAbera
2 ай бұрын
እኔ ነኝ
@hosanna3393
5 жыл бұрын
ዋውውውውው እሙዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ የኔ ማር እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ አበቃሸ #እመቤት የኔ የዋህ
@gettigst1318
5 жыл бұрын
Behulum bota comet tischiyaleshi atishale
@aduuaduu2207
5 жыл бұрын
Wawooo imebet
@ድንግልማርያምታማልዳ-ረ5ጘ
5 жыл бұрын
ውይ ነቄዎችዬ ውስጤኮ ናችው ሁሌም ቢሆን የምታነሱት ነጥብ 100% ወሳኝና አስፈላጊ የሆነ ስለሆነ ሳንሰለች ሁሌም በፍቅር ነው ምናያችው በርቱልኝ ስለ መልካም ትምርታችው እናመሰግናለን!!!!
@kalimola8427
5 жыл бұрын
ነቅዕ ድራማ ማለት በጣም ምርጥ አስተማሪ የሆነ ነው ብዙ ትምህርት ማግኘት እንችላለን ተከታተሉት
@selamyemariyamlij4687
5 жыл бұрын
wawwww እሙየን ስላየሁት ደስ ብሎኛል እባካችሁ እሙየን በየፊልሙ አሳትፉት ነቅእ ድራማ ተወዳጅና ምርጥ ነው በርቱልንንንን
@የወሎልጅ-ኸ4በ
5 жыл бұрын
ግርምይለኛል አዳድወዶች ሴት ስራልስራስትል ከቤትእዳወጭ የወርአስቤዛ ግዛሲባል ጭቅጭቅ ፈጣሪሆይ ከደዚህአይነቱ ትዳርይሰውረን😓
@monaabdo8696
5 жыл бұрын
አሚንንንን ዉደ
@ምሮንእንጅመርምሮንቢሆን
5 жыл бұрын
የታችኛዉመንደር ዌል ፍፄ እንጀራ ህ ይዉጣ ባንተ ላይ ነው የሚል ላይክ
@ፍቅርስጦታነው
5 жыл бұрын
ወይኔ እመቤት እንዴት ደስ እንዳለን ስላየውሽ በርቺልኝ ማር
@nigushilufabay798
5 жыл бұрын
እመቤት እንዲህ ሆና ስትተውን ስላየኋት በጣም ደስ ብሎኛል፡ እነ ፍጼ ጀግኖች ናችሁ፡ እዚህ እንድትደርስ በቅን ልብ ላገዛችኋት በሙሉ ከፈጣሪ ቀጥሎ ምስጋናየን ይድረሳችሁ። እንዲህ ስንተባበር አንዱ ለአንዱ በአቅሙ ሲያግዝ ነው ኢትዮጵያዊነታችን ሚያምረው። ድራማውም አስተማሪ ነው በእውነት እናም እዚህ ድራማ የተሳተፋችሁ እና ድራማው ህይወት እንዲዘራ ላደራግችሁት በሙሉ ለሁላችሁም ሰላማችሁ ብዝት ይበል።
@ፀጉሸፈታዊትኩሉ
5 жыл бұрын
እመቤት በዚ መጣሸ እንዴ የኔ ማር ላይክ ግጩኝ
@moosamonster3705
5 жыл бұрын
በውነት ነዕቅ አዘጋጆች በጣም ልትመሰገኑ ይገባል ምታነሱት ርዕስ ሰውን በጥበብ አርጋቹ ልታስተምሩት ምታረጉት ጥረት ደስ ይላል ያዝናናል ያስተምራል በርቱ
@buzuteferi4356
5 жыл бұрын
እውነት ይሄ ድራማ እኔን ገጎዳና አንስቶኝ ዛሬ ለይ ሰዉ አርጎኛል ጎዳና ለኝ እያለዉ በሆቴል ውስጥ ተደብቄ አይ ነበር ምክንያቱም ወደዉስጥ አያስገቡም ነበር።አምላኬ ፈቅዶልኝ ወደ አረብ አገር ተሰደድኩኝ #ነቅዕ ድራማ ይለየኛል ብዬ ነበር ለካ በይቱ ይመጣ ደስ ብሎኛ ገና ብዙ እማርበታለዉ❤❤❤😘
@salamkuwait3580
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ አይዞሽ
@bintmedinar3801
5 жыл бұрын
Ayzosh hulum yalfal
@vzghzhzgshs6450
5 жыл бұрын
በጣም አስተማሬ ድራማ ነዉ ቀጥሎበት እሺ እመቤት እንኳን ደስ አለሽ
@binitube7699
5 жыл бұрын
*ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አምላክ ይጠብቃችሁ ሀገራችን ኢትዮጵይን ሰላም ያርግልን*
@bladobelly9989
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@እሙወሎየዋ-አ6የ
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@AbiStudio117
4 жыл бұрын
## ገራሚ ነው # እውነት ትችላልችሁ ዋዉ
@s.a8334
5 жыл бұрын
ኧረ እመቤት እንኳን ለዚህ አበቃሽ ብያለሁ ትችያለሽ እሽ
@ffhcbv6029
5 жыл бұрын
ወሎረይ
@alemalem7864
5 жыл бұрын
እመቤት ሰለአየሁሸ በጣም ደስ ብሎኛል በረች
@mariamtariq6739
5 жыл бұрын
እመቤት ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ዋው ❤❤❤እከዬ እናመሠግናለን ሁላቹም ተባረኩልኝ
@tamirathaile9310
5 жыл бұрын
ወዉ ፋጼ እድሜክ ይርዘም ዘመንክ ይባራክ እንጄራ አያሳጣክ የምያስፋልግህ ሁሉ ይሙላል ለእሙ የዋልክላት ወላታ ታማችቶኛል በጣም በብዙ ታባራክ.....
@semirafdlu6671
5 жыл бұрын
ማዳም እራሱ ሸቃላ ከሌለች ግራ ይገባታል ወንዶች ደሞ ያለ ሴት ክብሪትም አይነድላችሁም😂😂
@JoytubeWBS
5 жыл бұрын
😀😀👍👍ትክክል ነሽ ማሬ ሰብስክራይብ አርጊኝ ጠቃሚ ቪዲዮ አለ
@appuae2050
5 жыл бұрын
ወንሸን ነው ሸቃላ ክሌለ ግረግደውን በሳሎና አበጫረቃው መታደውን በሳህን ብዛት መረማመጀ ታሳጣዋለችሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@lilibenthusen5317
5 жыл бұрын
ክክክክ
@እውነትኢትዮጵያንትኑርልን
4 жыл бұрын
ሜደምአረ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኈ8ኸ
5 жыл бұрын
welcome እመቤት ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በርቺ ማሬ እናመሰግናለን እመቤትን ተባበሩልን አባካቹ በደንብ አሰሯት
@እሙእዮብ
5 жыл бұрын
ወይኒ እሙየ ገባሽ እዝህ የኔማር ስላየሁሸበጣምደስብሎኛል ማሚ ጠክሪ አይዞሸ ❤
@ruhamabarkot4802
5 жыл бұрын
የምር ብዙ ወንዶች የሴትን ስራ በቃ ስራ አይመስላቸውም ጥሩ አስተማሪ ነው ዲራማው🙏🙏🙏🙏እማማ አስካለች ደስ ሲሉ😀😘
@mohamedmo9582
5 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ በድራማ መልክ ቁምነገር ክብር ለናቶቻችን ለሴቶች ግን የሴት ወንድም እዳለ አንዘንጋ 😍😍
@ህይወትአረምየበዛባትተክል
5 жыл бұрын
እሙዬ ዛሬደስ ሲል እግዚአብሔር ይስጣችሁ ስላሰራችኋት
@እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ
5 жыл бұрын
ይህንንሰ ለነማዳምም ነበር ወዶች ልብ በሉሉሉ ሴት የቤት እራሰ ነች ወይይይ እሙ እኮን ደህና መጣሸ የኔ ቀሸት ❤❤😍
@mairymairy917
5 жыл бұрын
እንደ ሁልጊዜው አሪፍና አሥተማሪ ነገርነው ይዛቹልን የመጣችው የዛሬው ግ በጣም ደሥ የሚለው እሙዬምአለችበት
@ayenalemabera2831
4 жыл бұрын
1wwwwyuiaaxfgghhjkl zzxvvnm
@አበበችጌታየ
5 жыл бұрын
እሲኪማነው ቅንልቦች እንግዳ። እመቤት እዚህ ድራማለይ በመስራቶየተድስተ ላይክ እናስብስክራይብ በማረግ እጃቹህን አውጡየም። እና ደስ ብሎኛል። እኔ ልጂእያለው። በቴለብጂን ብታይ ብየ የተሳልኩበትን ቀን አረሳም
@sadiajabeen7177
5 жыл бұрын
አበበች ጌታየ አለች እደ
@etyety7760
5 жыл бұрын
እመበትእኳንደስአለሽ
@mulusetsisay9220
5 жыл бұрын
አየ እናት እረ በስቱ እናት ፈጣሪ ሆይ የእናቶቻችንን እድሜ ሳብ አርግልን፡
@mulutesfayetube3254
5 жыл бұрын
አስተማሪ ነው እድሜ ለናቶቻችን ማን እንደ ሴት ሰላም ላገራችን ፍቅር ለህዝባችን ሰላማችሁ ይብዛ
@faizajemal1328
5 жыл бұрын
ሴት ልጅኮ የሁሉም ነገር መሰረት ነች ለአወቀዉ
@JoytubeWBS
5 жыл бұрын
የዘንድሮ ወንዶች መቼ ገባቸው አይይይ ሰብስክራይብ አርጊ ቤተሰብ እንሁን ማሬ ጠቃሚ ቪዲዮ አለ
@faizajemal1328
5 жыл бұрын
ኢንሻ አሏህ ግን ነቅዕን ነዉ ወይስ ሌላ ሰብስክራይብ የማደርገዉ ?
@bettytube2
5 жыл бұрын
ሴት እናትም እህትም ጋደኛም ሚስትም ነች ካለሴት ወንድልጅ መኖር አይችልም እውነት ውሸት
@monajemal5173
5 жыл бұрын
እውንነት
@weyneshetmuelat3508
5 жыл бұрын
እውነት ነው ማር
@hbdgfs2138
3 жыл бұрын
እዉነት
@andnet2276
5 жыл бұрын
እሙየ እንኳን ደስ አለሽ የቅን ልቦች ውጤት👍 ልጆቹ ሲያምሩ በትክክል ማን እንደናት😘😘😘
@OmarDema-o9u
2 ай бұрын
እዉነት በጣም ይለያል ይሄ አስደናቂ ትምህርት ነዉ😢❤❤❤❤
@temermohummed2802
4 жыл бұрын
እስክ በንፅህ ልብችሁ ላይክ አድርጉኝ ነገ. ሀገሬ እሄዳለሁ
@betiyAsfawyeysuselijenagn
5 жыл бұрын
Woye lijochi😀😀😂😂😂😂😂😂😅😅😆😆😆😆😆😆
@AGESarsema
5 жыл бұрын
ዋናው ፍቅሩ ነው። ያለምንም ምክንያት ሰብስክራይብ ብታደርጉኝስ።
@ለእኔስአባቴጊዮርጊስነው
5 жыл бұрын
Awo fqr Kale hulum ale yibalal Ie hulachinm ntsuh fqrn yisten
@selamselam9188
5 жыл бұрын
ለቃቃሚ ነሽ ለስምሽ አዘንጉለት ሁሁሁ
@alleila8907
5 жыл бұрын
ዋው እሙ በርቺ ደስ ይላል ሴት ልጅ እኮ ብዙ ነገር ነው የምትችለው
@AsAs-qn7oq
5 жыл бұрын
እመቤት ድራማ ጀመረች አደል ሰው የተመኘውን አያጣም አሉ ልክ እደሰብለ ድራማ መስራት እፈልጋለሁ ብላለች እኮ ነቅ ስወዳችሁ
@መታገስዋጋአለውመታገ-ጸ1ኈ
5 жыл бұрын
ደስ አለኝ ነቆችየ እመቤትን እናተኦ ጋር ስላሳተፋችሇት
@gbesvk.
5 жыл бұрын
እመቤትን ስላየኋት ደስ ብሎኛል ። ድሆችን አሳትፉ።
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
5 жыл бұрын
ይሄ ድራማ ደስ የሚለኝ ነገር ህፃናት ያሳትፍል ምርጥ ድራማ ነው
@ሰአዲነኝሀበሻዋ
5 жыл бұрын
ዋው በጣም ሀሪፍ ትምህርት ነው ነቅወች በጣም እወዳችሆለሁ
@የኤልሻዳይልጅነኝ
5 жыл бұрын
_ዋው እሙዬ እንባ አባሽ አምላክ ከዚህም የበለጠ ቦታ ያድርስሽ ፍፄ እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ ሆደ ቡቡ_
@ያመነየተጠመቀይድናልያላመ
5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ነቃዕዎች!!! እሙ ዋውውው በጣም ደስስስ ይላል በርቺልን የኔ ምስኪን እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ኢሄን ስራ የሰጣችኃት በተረፈ ሁላችሁም በርቱልን በጣም አስተማሪ ድራማ ነው💚💛❤🕊🕊🕊
@mrsjainab1784
5 жыл бұрын
Baxam xiru timhrti nawu bartu
@sheychorashid3290
5 жыл бұрын
ድራማዉ እጅግ በጣም አሥተማሬ ነዉ ነገር ግን ልጆቹ የልጅ ለዛ የላቸዉም ይቅርታ የልጅ ደረቅ አይመቸኝም ወይ ችክ ችክ ነገር ናቸዉ😂
@saralove7453
5 жыл бұрын
እመቤት ተሳተፈች እንዴ ከዚህ ድራማ ላይ በጣም ደስ ይላል
@sadiajabeen7177
5 жыл бұрын
sara love እኔ አላየሁትም አለች እደ
@hayathassen1357
5 жыл бұрын
እመቤት በትቺ ማማየ ላላ ያልሽው ልጂ እኔ ጦይብ ጦይብ እያልኩ ነው ቤተሠቤን የምረዳው ይቺን ትዳር ልሞክራት ትንሽ ግዜ ቀረኝ ግን እውነት ወዶች የቤት ስራ ማድከሙን እሚያውቁት ልክ እደዚህ ሲሆኑ ብቻ ነው ማለት ነው አላህ ከሪሙን ባል ስጠኝ
@ቅድስትየፈጣኙየመላእኩየቅ
5 жыл бұрын
ዋው እሙየ የኔ የዋህ እኳን ደህና መጣሽ ከዚህ በላይ ደህና ደርጃ እደምትደርሺ ተስፋ አደርጋለሁ እግዚአብሄር ይጠብቅሽ እህቴ
@alemtadess3123
5 жыл бұрын
እረ እሙየ ነዕቅ ላይ ብቅ አልሽዴ ዋዉዉ መልካም ሥራ ማር
@fetanmedia-6807
5 жыл бұрын
ነቅዕ የምወደውና አስተማሪ የሆነ ድራማ ስወዳችሁ ውይ እመቤት በቃ ፌመስ ሆንሽ ደሞ በሳቅ ገደልሽኝ ቆጥረው ይረከቡኝ😂😂😂😂😂😂😂
@AGESarsema
5 жыл бұрын
ከሰራህ ትበላለህ ካልሰራህ ግን ሲበሉ ታያለህ። እባካቹ እየሰራሁ ነው ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@ለእኔስአባቴጊዮርጊስነው
5 жыл бұрын
Esh wudea
@ወለተመስቀልየማሪያምልጅ
5 жыл бұрын
እኔ ነኝ ያልኩህ አንዷ በየሄድኩበት ሳይህ ልመና ካንዴ በላይ እሚቻል ቢሆን እገላግልህ ነበር የድርሻየን ተወጣሁ
@pegacell3900
5 жыл бұрын
Nanorh gata nwe
@زينبمحمد-ت1ش8م
5 жыл бұрын
ያልስራየልምእንጀራ
@زينبمحمد-ت1ش8م
5 жыл бұрын
ልማኚስውጥላሁ
@akhtar9505
5 жыл бұрын
እሙየ የኔ ቆንጆ ደስስስስ ስትይ እግዚአብሔር ከትልቅ ቦታ ያድርስሽ ፍፄ ልዩ ይሄ ያተ ውጤት ነው
@saralove7453
5 жыл бұрын
የነቅዕ አድናቂዎች የት ናችሁ ምርጥ እና አስተማሪ ድራማ ነው በርቱልን
@fgdbbfffbnbdhb2848
5 жыл бұрын
ዋው እመቤት ጎበዝ ነሽ በርች መሳቅ ብቻ አይደለም መቆጣትም መኮሳተርም ተለማመጅ እደዚህ እጀራ ነው በርች በሌላ በሙሉ ፊልም እደምናይሽ ተስፉ አለኝ እሙዬ በርች
@meklitkefelengmeklit2095
5 жыл бұрын
እመቤት ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ግን አለባበስሽ ሰራተኛ አልመሰለም ጡት ማስያዣሽ ይታያል አስተያየት መስጠት ያጠነክርሻል
@ethioeyeattube5297
5 жыл бұрын
ዋውው ይሄ ድራማ የየቤቱን ጉድ ያጋልጣል ጥሩነወ በርቱ
@sisay78
5 жыл бұрын
የዚህን ድራማ መጀመሪያ ያሰበው የፃፈው ደራሲ ከልብ ከልብ ነው የማመሰግነው የማከብረው መለእክቱ በጣም አሪፍ ነው
@high1166
5 жыл бұрын
እሙ የኔ ቆንጆ እዚህ ደርሰሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል በርች ትንሽ ትወና ብትሆንም አሪፍ ተወተሽዋል
@Tiktoktubeቲክቶክትዩብ
5 жыл бұрын
ባላገር ስለሆንኩ ብቻ ሰብስክራይብ ይገባኛል
@ፋፌነኝየደሴዊ
5 жыл бұрын
እንኮን ደህና መጣችሁ ነቅዕ ድራማ በጣም አስተማሪ ነው በርቱ
@bladobelly9989
5 жыл бұрын
እዉነት ትልቅ ትምልርት ነዉ ብዙጊዜ የቤት እመቤት ምንም ስራ የማሰራ ነዉ የሚመስላቸዉ ግን ከባድ ነዉ
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
5 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ ያምራል ቆንጆ ድራማ ነው በጣም ደስ ይላል
@ወለተሰማያትመኩሪያ
5 жыл бұрын
የዘመኑ ምርጥ ድራማ ዋው ብያለሁ እመቤትን ስላየኃት በጣም ደስብሎኛል ተባረኩልኝ
@asemamewuademasu7401
5 жыл бұрын
ዋውውው እመቤት እንኳንም በስላም መጣሺ እደት ደስ ይላልል ፍፄ እግዚአብሔር ይባርክህ ይሆን ድራማ በድንብ እድምትስረው ተስፋ አለኝ እመቤት የኔ ቆንጃ በርቺ በዛ ላይ ሳቂታም ስለሆንሽ ሁሉም ያምርብሻል
@mayayene7318
5 жыл бұрын
Emebet am happy to see you. Keep it up. 🤗🤗🤗😘😘😍😍
@weyinshetasrat1483
5 жыл бұрын
ከምንም በላይ ግን ትዳር ማለት አንዱ ለአንዱ መተሳሰብ ነው መረዳዳት በስራም በሃሳብም በብዙ ነገር ሴት ልጅም እየሰራች አንዳንድ የቤት ወጪ ሌላም ነገር ብዙ እንችላለን እኛ ሴቶች ብልሆች ነን ደሞ ወንዱ ደሞ ሴት ልጅ ወጥታ ሰራ ልስራ ስትል ምከለክል ወንድ አለ ቅናታም ወንድ ማለት ነው ስለዚህ አትሰራም ብሎ ከከለከለ ደሞ በስነስራአት ምንም ሳይጎል ትዳሩን ቀጥ አድርጎ መምራት አለበት ካልሆነ ግን ከመጀመሪያው ለትዳር ብቁ ሳይሆን መጋባት አያስፈልግም ::አንዳድ ሰዎች በተጋቡ በስድስት ወር ይፋታሉ ይሄ ታዲያ ትዳር ሳይሆን የመኪና ታርጋ ነው ሚመስለኝ 🙄🙄ትዳር በቀላሉ አይገኝም በቀላሉም አይበተንም ትዳር ትልቅ "ተቋም " ነው
@hawafiker4051
5 жыл бұрын
ድራማው ልትማሩበት እብጂ የቤታችሁን ጣጣ ልታወሩበት ነው እንዴ ኮመቶች ምነው የጏዳችሁን ወሪ ትታችሁ ስለ ድራማው አስተያየት ፃፉወንድሜ አገባ እህቴ ወለደች እያላቹ አትንዛዞ🤫
@bladobelly9989
5 жыл бұрын
ትክ
@ለምለምአለማየሁ
5 жыл бұрын
ትክክል
@زينبمحمد-ت1ش8م
5 жыл бұрын
ገርምነውእሚሉትክክክክክክ
@flagotedodeemaswdshlnur6552
5 жыл бұрын
Kkkkkkkkk
@ያረብያከሪም-ፐ8ሰ
5 жыл бұрын
ወላሂ እደት እደሚያስጠሉኝ
@ሀያትየቄሱልጂሰለምቴዋየበ
5 жыл бұрын
ምርጥና አስተማሪ ድራማ
@mekyaahmed600
5 жыл бұрын
ከቁጥር አንድ ጀምሬ የመጀመሪዋ የነቀዕ ድራማ አድናቂ ነኝ ላይክ አድርጉኝ
@bettyitamrat3268
5 жыл бұрын
This is the only show I always give thumbs up like anyway I love it it's a very good show so far
@alinalin1736
5 жыл бұрын
ዉይ ኡሙየ እንኳን ሰላም ተቀላቀልሽ ጀግና ሁነሻል የበለጠ ግን ቶሎ ሄድሽ ወይ ባሎችን መቅጣት እንድህ ነዉ ክብር ለራሳችን ለሴቶች
@amiwelloyewa1849
5 жыл бұрын
ይህን ድራማ በጣም ነው የምወደው በርቱ እንዳይቋረጥ አስተማሪ ነው
@SelamyeMaryam-r5l
5 жыл бұрын
ወንዶች ከዚህ ብዙ እንደምትማሩ ተስፋ አደርጋለዉ ብዙ ግዜ እኛ ሴቶች የቤት እመቤት ሲባ ቤት ተኝተን የምንዉል ስራ ፈት ነዉ የምንመስላቹ ነቅእ በጣም እናመሰግናለን ትልቅ ትምህርት ነዉ
@uptodateuptodate7975
3 жыл бұрын
እናቴ ሁሌም ኑርልኝ በእውነት አስታማር ድረማ ነው
@ዕንቁዬ
5 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር አንድነት ላ እማማ ኢትዮ የምትመኙ ብቻ ሰብስክራይብ እና በ 👍👍👍👍👍 ልያቹ
@adenhabeshawit7767
5 жыл бұрын
እሽ እንደራረግ አድርጉኝ
@ዕንቁዬ
5 жыл бұрын
@@adenhabeshawit7767 adirigalewuu
@adenhabeshawit7767
5 жыл бұрын
@@ዕንቁዬ እሽ እህት እኔም አድርጌሻለው
@yabiendkaseshtueb8299
5 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ በጣም አስተማር ነው ኡሙ ስለገባሽ በጣም ደስ ብሎናል የኔ ቆንቾ
@saraethiopia6618
5 жыл бұрын
እመቤት አየሁሺ ልበል ቅን ልቦችን ተውሺው እደ አላህ ያጠክርሺ ማር✔
@ያልጠፋነውከእግዚአብሔርም
5 жыл бұрын
ዋውውው እሙየ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ የዋህ ነቃዕ ደራማ እናመሰግናለን
22:28
ነቅዕ ድራማ ክፍል 52 | Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 52
Nek'e Drama
Рет қаралды 371 М.
28:05
ካገባች በ5ተኛ ቀኗ የተገደለችው ሙሽራ
Sile HiwotTV
Рет қаралды 652 М.
00:23
МЕНЯ УКУСИЛ ПАУК #shorts
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
00:24
99.9% IMPOSSIBLE
STORROR
Рет қаралды 23 МЛН
37:17
Кінәлілерді табу керек! | QARGA 2 | 2 серия
OMIR
Рет қаралды 460 М.
00:20
Farmer narrowly escapes tiger attack
CTV News
Рет қаралды 14 МЛН
21:00
ስፖርት ዜና አርብ ህዳር 27/2017 | bisrat sports ብስራት ስፖርት | Addis sport | arif sport | HD sport | mensu
Kal sport 2
Рет қаралды 2,8 М.
21:53
ነቅዕ ድራማ ክፍል 19 | Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 19
Nek'e Drama
Рет қаралды 1,6 МЛН
8:35
Ethiopia: ዋስ አጭር ድራማ/ Wass New Ethiopian drama 2022 / Ethiopian movie / ስንቅ ድራማ
Zewge Tube
Рет қаралды 541 М.
22:55
🛑ሶሊያና ተፋተች ከፓስተር ቸሬ ጋር 💔💔💔💔Asne tube
Asne tube
Рет қаралды 1,6 М.
29:56
Betoch | “ የዘሩ አዲሷ ሚስት” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 482
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 264 М.
17:38
ነቅዕ ድራማ ክፍል 37 | Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 37
Nek'e Drama
Рет қаралды 509 М.
1:48:12
Ethiopia: ሞኙ የአራዳ ልጅ 4 ሙሉ ፊልም - Mognu Yarada Lij 4 Full Movie 2019 film by biruk tamiru
Yarada Lej Tube
Рет қаралды 5 МЛН
21:23
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.20 "ይሆናል አይሆንም "
ebstv worldwide
Рет қаралды 981 М.
31:40
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 43 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 43
Addis Movies
Рет қаралды 1,3 МЛН
27:28
ነቅዕ ድራማ ክፍል 35 | Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 35
Nek'e Drama
Рет қаралды 888 М.
00:23
МЕНЯ УКУСИЛ ПАУК #shorts
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН