ነቅዕ ድራማ ክፍል 8 | Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 08

  Рет қаралды 666,249

Nek'e Drama

Nek'e Drama

Күн бұрын

ነቅዕ ድራማ ክፍል 8 "ሚሴጅ" | Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 08 |
Nek'e is a new Ethiopian Sitcom drama.
Sodere Media produces original Ethiopian movies, Ethiopian drama, Ethiopian sitcom and Ethiopian music clips. We also publish daily news in Ethiopian politics, entertainment and cinema.

Пікірлер: 454
@fafitube1930
@fafitube1930 2 жыл бұрын
የነቆዕ ድራማ ዴሥይላል አቀራረፁ ጥርትያለ ነው ትምህር ቱም ቆጆነው
@ሠላምእለኪድንግል
@ሠላምእለኪድንግል 5 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው ይሄ ነገር ኢትዮጵያ ብቻ አይደለም ዉጪም ብዙ እህቶቻችንና ወንድማቻችንን ያታልላሉ እኔም ጋር 3ጊዜ ደውለው እድለኛ ነሽ ብለውኛል ነበር ግን ውሽት መሆኑን ሰላወቅሁ አመስግናለሁ ብዬ ዝም ነው ያልኩችው እናም ጥሩ ትምህርት ነው እናመስግናለን
@fdggdgf7212
@fdggdgf7212 4 жыл бұрын
Awo saudim ale
@ዘረኝነትአልወድምዘረኝነት
@ዘረኝነትአልወድምዘረኝነት 5 жыл бұрын
ትክክለኛ ድራማ ይህ ነው ብዙ ትምህርት አለው
@zeenatmuhamed3732
@zeenatmuhamed3732 6 жыл бұрын
ዋውውውውውው እዴት ደስ እደሚል
@user-yn7ym6sk9t
@user-yn7ym6sk9t 5 жыл бұрын
ኩኩኩኩኩይፈልፈል አረ በሳቅ ገደላችሁኝ አቦ እድሜና ጤና ይስጣችሁ።በእውነት አሪፍ ትምህርት ነው።በርቱልን
@ruqaeheee7998
@ruqaeheee7998 3 жыл бұрын
ውዶቸ ንቁ ይሄ ውነተኛ አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን
@zein9242
@zein9242 6 жыл бұрын
ምርጥ ትምህርት ስጭ ድራማነው
@user-uy4ys3yi7x
@user-uy4ys3yi7x 6 жыл бұрын
ከድርማው ይልቅ ኮመቶች ደስ የሚል አስትያየትነው ያለው ድርማው ይቀጥል
@mastewalkgata
@mastewalkgata 5 жыл бұрын
Yeshi Belayenh
@shhsuwshgwg7201
@shhsuwshgwg7201 6 жыл бұрын
ክክክክክክ እስኪ አታስቁኝ በግድ ማዳም ደሜን አፍልታዋለች እግዚአብሔር ትግስቱን ይስጥሽ በሉኝ
@ራሔልየክርስቶስባሪያ
@ራሔልየክርስቶስባሪያ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ትግዕግስቱንይስጥሺ ማር
@oromogirll5987
@oromogirll5987 5 жыл бұрын
Hhhhhhhhh hayizosh
@abaaba8582
@abaaba8582 5 жыл бұрын
Ayezoshi marrr
@nanatilld7675
@nanatilld7675 5 жыл бұрын
ውውውው ንው
@MesfinBugie
@MesfinBugie 6 ай бұрын
ትምህርት ቤት የሆነ ድራማ ❤️🙏
@user-up6qe1hb7p
@user-up6qe1hb7p 6 жыл бұрын
በጣም አሥተማሪነው ዋውው
@tootzytoot9668
@tootzytoot9668 5 жыл бұрын
The best educational program. We need more dramas like this one, please. It's time to expose the thieves.
@habebaarage8047
@habebaarage8047 5 жыл бұрын
እዴት ናችሁ ውድ የኢቶቢያ ልጆች በሀገርም በውጭም ያላችሁ ስላማችሁይብዛ
@የአላህባሪያነኝያረብ
@የአላህባሪያነኝያረብ 6 жыл бұрын
ሀሪፍ ትምህርት ነው ቀጥሉበት ዋውውውውው
@ጎዶልያስቲዩብ-አ1ቐ
@ጎዶልያስቲዩብ-አ1ቐ 5 жыл бұрын
አቤት አሁን ከዚህ ምን ተማራችሁ
@ወይኒየአባቷልጅ
@ወይኒየአባቷልጅ 6 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው ከግዜው ጋር አብሮ የሚሄድ ነው መልእክቱ ቀጥሉበት ከልብ እናመሰግናለን ግን ለምንድነው ሰው ሲኖረው ብቻ ፈላጊውና ዘመዱ የሚበዛው ሲያጣና ግን ዘመድ የለውም ይገርማል ሁሉም ነገር ከጥቅም ጋር ተያያዘ ሆነ
@tjg8041
@tjg8041 4 жыл бұрын
ዋው፡ተዋረዱ፡ሌቦች፡
@hanagirma8897
@hanagirma8897 5 жыл бұрын
ከእንደዚ አይነት ጎረቤት እግዚአብሔር ይጠብቀን አቃጥለው ነው የሚደፉት
@admamobile7554
@admamobile7554 4 жыл бұрын
Kkk
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ለ5ጨ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ለ5ጨ 6 жыл бұрын
ዋውውውውው እሚገርም ነው እውነት አዘል ድራማ ማለት ይሄ ነው ለተማረበት
@user-ce2fw9py6q
@user-ce2fw9py6q 5 жыл бұрын
በጣም ትምርት አለው እናመሰግናለን
@rehimaahmed
@rehimaahmed 6 жыл бұрын
ውይ ከሴት ምላሰኛ ከኔትወርክክ ገገማ ጠብቀን
@user-uk1fm1zd4i
@user-uk1fm1zd4i 6 жыл бұрын
ረሂማ እናቷንና ልጇን ናፋቂ ስደተኛዋ አሚን በተለይ ከጎረቤት ምቀኛ ይጠብቀን ሀሀሀ
@samerawetyitayew6548
@samerawetyitayew6548 6 жыл бұрын
እንዴት.ነሽ
@user-bw1vj9mw2w
@user-bw1vj9mw2w 6 жыл бұрын
ረሂማ እናቷንና ልጇን ናፋቂ ስደተኛዋ aminn ere marrr wuyyyy ashimur
@romaroma9795
@romaroma9795 6 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ አሜን
@user-tc4cw4jo8u
@user-tc4cw4jo8u 5 жыл бұрын
@@user-uk1fm1zd4i .
@የተዋህዶልጅበመሆኔእግዚአ
@የተዋህዶልጅበመሆኔእግዚአ 6 жыл бұрын
ትክክል ጥሩ ተምህርት ነው.እረ ኢትዮጵያ ብቻ አይደለም እንደዚህ ያለ ማጭበርበርማ አረብ ሀገርም እኔ ደርሶብኞል .በተለያየ ስልክ እየደወሉ የ200,000 ሽ ድርሀም ደርሶሻል መልሽና ደውይ መጥተሽ መውሰድ ትችያለሽ አሉኝ .ይገርማል እኮ በያለበት ሌብነት ይገርማል ጥሩ ተምህርት ነው በርቱ .
@nshhs6721
@nshhs6721 6 жыл бұрын
Egezabihare yemesegen ክክክክ እኔም 35000 ዲናር ደርሶሻል የባክ አካውት ላኪ ሲለኝ እኔም ውርድያው ነበር የገባኝ ስስቅ ዘጉት
@የተዋህዶልጅበመሆኔእግዚአ
@የተዋህዶልጅበመሆኔእግዚአ 6 жыл бұрын
+ወለተማርያም Nshhs ክክክክክክክክክክ.ሌባ ብቻ
@ራሔልየክርስቶስባሪያ
@ራሔልየክርስቶስባሪያ 5 жыл бұрын
ትክክክል እኔ አንድቀን በኢሞደውሉ 2000በስልክሺላይ መቶልሻል ሲለኝ እና ያካውንትቁጥርላኪልኝ አልኩት ክክክ እኔሽቃለነኝ እንካን ያካውንትቁጥርሊኑርኝብዬ አተመጅኑንብዬ ዘጋሁብት አርብነውደሞ
@hayat-ks5iz
@hayat-ks5iz 5 жыл бұрын
እኔም ደርሶኛል
@bezawitlondon5805
@bezawitlondon5805 6 жыл бұрын
ኡኡቴ የጥርሴ ወገቡ ተቀጨ አለች ክፉ ጎረቤት
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 6 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkk ግቢያችን እንጂ ገቢያችን አንድ አይደለም እኔ ደግሞ ልገርሽ በዱንያ እንጂ በሞት እኩልነን ዘመዴ
@sdfdsfsddsfsd6084
@sdfdsfsddsfsd6084 5 жыл бұрын
Tikikil ehte
@زينبمحمد-ت1ش8م
@زينبمحمد-ت1ش8م 4 жыл бұрын
ጉርቤትሲጣላሲስጥላ
@eshetubdhchfhrhfhjbgnnbnkn6162
@eshetubdhchfhrhfhjbgnnbnkn6162 4 жыл бұрын
Nuvhbhguhgyvbbhinomph hbyvgvfvhdecwsaftbyyhjtjikgk3mfgmmg,r,enugibnxjnnswdgnmbnknknkknhh kknkkmlmkjhbhjnhghnmjmkjkmkjn jnhnjjjjjnjjjjjjj hmm ygygftffvrftvfgfgfyffftgvcthhijjjhtgffggg f tvdrcxcx
@eshetubdhchfhrhfhjbgnnbnkn6162
@eshetubdhchfhrhfhjbgnnbnkn6162 4 жыл бұрын
Buhhugubjgihjihuuhgubhjbhjbghjkhyhgygjihggjgkrjkgkkfemgkgmkgt4otjbigj4rogkkotmg^?? (÷=?njthjgjivhj j
@uuuu2264
@uuuu2264 Жыл бұрын
ሌምነት መጨረሻው ውርዴትነው ክክክክክክክ ዘ ዘመናችንምርጥ ድራማ
@ማሚእወድሻለሁማሚእወድሻለ
@ማሚእወድሻለሁማሚእወድሻለ 6 жыл бұрын
እሪፍ አስተማሪ ነው እኔ ኢው ስደት አለም ላይ ሁኜ ገጥሞኛል ኢት ሳላት የሚባል ሲም ካርድ አለ ከዛ ላይ ቶሎ ቶሎ ካርድ ስለምትሞይ 2መቶሺ ተሸልመሻል ያካውትሽ ቁጥር አምጪ ብለው ሲጨቀጭቁኝ ነቃሁባቸው
@user-vn1vo1ji7d
@user-vn1vo1ji7d 6 жыл бұрын
አረ እየ ድራማ ካይምሮ በላይ ነው ምንም እከን የማይውጣለት በጫውታ ለዛ ቁም ነገር ማስጨበት ይሉታ እየንን ነው ይመቻቹ
@meryk2402
@meryk2402 6 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው
@Gh-uj6yq
@Gh-uj6yq 6 жыл бұрын
ንብረት ገላው/እከ/ በጣም እናመሠግናለን ደስ እሚል ትምርት አዘል ድርሠት ነው ቀጥሉበት በርቱልን💚💛💗
@abdiwado5778
@abdiwado5778 3 жыл бұрын
1kiskk1⅓⅔
@samsontesfu8101
@samsontesfu8101 5 жыл бұрын
ምርጥ አስተማሪ ሲትኮም ቀጥሉበት እንዳታቆርጡት አደራ
@ኢትዮጵያዊነትኩራት
@ኢትዮጵያዊነትኩራት 6 жыл бұрын
አረ የት ነበርኩ ይህን የመሰለ ድራማ
@user-er1vy2xf6o
@user-er1vy2xf6o 5 жыл бұрын
ውይ ቡርኬዬ ወደዱክህ
@user-og6yy5ow7f
@user-og6yy5ow7f 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት ኩራት እኔም እራሴ የት ነበርኩ ግን
@tjg8041
@tjg8041 4 жыл бұрын
ትምህረት፡ነው
@ሀዊይየኡለማዎቼአክባሪ
@ሀዊይየኡለማዎቼአክባሪ Жыл бұрын
ምርጥ አስተማሪ ነው
@nanifeya3235
@nanifeya3235 6 жыл бұрын
Betam aref new meretuch
@hayattube7703
@hayattube7703 6 жыл бұрын
ዋው ነቅዕ ጎበዞች አልተቻላችሁም
@ayenalemabera2831
@ayenalemabera2831 4 жыл бұрын
Weggujohjkhhgfssnnm
@amenfikir9748
@amenfikir9748 6 жыл бұрын
Wow dasi yelal
@melatnoha8611
@melatnoha8611 6 жыл бұрын
ይሔ ጥሩ ማስተማሪያ ነው አዳሜ ቴኬር
@herotmohammed5949
@herotmohammed5949 6 жыл бұрын
እትየው ተመቸሺኝ አቦ ሃይ እናት አሺሙረኛ ከደነዝ አይነት እናት ፈጣሪ ይጠብቀን
@zainamama6016
@zainamama6016 6 жыл бұрын
Herot Mohammed vx
@hayaat9236
@hayaat9236 6 жыл бұрын
Herot Mohammed ሀሀሀሀ መቼም ሁለተኛ የለችም እናት
@hhjj9861
@hhjj9861 5 жыл бұрын
ክክክ
@hshshshss266
@hshshshss266 5 жыл бұрын
@@zainamama6016 ህይ
@zinashmazna2817
@zinashmazna2817 5 ай бұрын
Yes 🥰🥰🥰
@እናቴሂወቴ-ተ6ዸ
@እናቴሂወቴ-ተ6ዸ 6 жыл бұрын
ከጎረቤት ነገረኛ ይጠብቃቹሁ. ውይ ውይ እኔ እራሱ ተቃጠልኩ
@tube-br4di
@tube-br4di 4 жыл бұрын
Betam uffff
@የወሎልጅ-ኸ4በ
@የወሎልጅ-ኸ4በ 6 жыл бұрын
ውይ በናታችሁ ድብር ብሎኛል ይቸመዳም እፍፍፍአልቻልኮትም እረ መቻሉንይስጥሽበሉኝ
@user-vu6jw2lr9u
@user-vu6jw2lr9u 6 жыл бұрын
Aፍቢ የወሎልጅ እኔም አንጀቴ ቆስሉል ማሬ ፍቄ እኮ አረፈ
@የወሎልጅ-ኸ4በ
@የወሎልጅ-ኸ4በ 6 жыл бұрын
Aster Ysmaw በጣም ያሳዝናል የፍቄሞትማ እፍፍፍፍፍፍ
@nsnsns9920
@nsnsns9920 6 жыл бұрын
Aፍቢ የወሎልጅ አይዞን እህት እግዚአብሔር መቻሉን ይስጥሽ
@zenatzaina3177
@zenatzaina3177 6 жыл бұрын
Aፍቢ የወሎልጅ አይዞሽ እህት ያልፍል
@noorasaeed3771
@noorasaeed3771 6 жыл бұрын
Aፍቢ ፍቅር የወሎ ልጅ ññp
@ahabte
@ahabte 6 жыл бұрын
So , ግሩም ድራማ !!! Thanx
@hiwet5
@hiwet5 6 жыл бұрын
እያዝናና የሚያስተምር ቆጆ ነው በርቱ ክክክክ
@ኮኪየተስፍሽልጅ
@ኮኪየተስፍሽልጅ 6 жыл бұрын
ውይ ሙልዬ በሳቅ ገደልሺኝ ጎረቤቴ
@aldoseri4113
@aldoseri4113 6 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ምርጦች ውድድድድድ😍😍😍😍😍😍😍
@Awalemo
@Awalemo 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረኛዬ ነው Aldoseri Wwwwwwwwwwwqwwwawaawaawaaawaaaaaaaawaaa
@seadaabate2317
@seadaabate2317 5 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም መልክቱ ሀሪፍ ነው
@bezuyalove7338
@bezuyalove7338 5 жыл бұрын
Be wunt betam astemar now thank you
@Efapp
@Efapp 6 жыл бұрын
ክክክክክ ዋው
@kaledkaled5161
@kaledkaled5161 6 жыл бұрын
ክክ አዋጡ ነዉ ሩጡ ነዉ አላለችም አማማ 😂 አሹሙሯ ተመቸኝ
@fhcchfggg6885
@fhcchfggg6885 6 жыл бұрын
ተንኮል ነጅ ክክክ LIKE አርጌሻለሁ
@hawangatu8428
@hawangatu8428 6 жыл бұрын
Fhcch Fggg ክክክ
@maremare8451
@maremare8451 6 жыл бұрын
ዋው በጣም እፕስተማሪ እዚህ ሀገርም አስቸግረዋል አንዴ በ ኢትሳላት አንዴ በዱ ሲም እየደወሉ
@tilahunandualem320
@tilahunandualem320 4 жыл бұрын
RtFaaÀafffaaafaafaawwsddaaa nn...mlllñnĺla.a.anqqqààaqàà1åa1q221qwbulhugv
@ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
@ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ 6 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው ለሌቦች
@ማርያምእናቴናት-ጠ4ኸ
@ማርያምእናቴናት-ጠ4ኸ 6 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው በርቱ
@awashas167
@awashas167 6 жыл бұрын
ማርያም እናቴ ናት ]hi
@birhaneniguse2938
@birhaneniguse2938 6 жыл бұрын
ዋውውውውውውው አስተማሪ ነው እናመሰግናቸዋለን!
@efoethioboy7509
@efoethioboy7509 6 жыл бұрын
Nek'ewoch temechitognal betam astemar new ketilubet👍👌
@aweaman1497
@aweaman1497 5 жыл бұрын
ዋው፡አሪፊነው
@danotto7476
@danotto7476 5 жыл бұрын
ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ወይ ፈጣሪ ድራማ እኮ ያለ ነገርን ሚያሥተምረው
@serkalemmihiretu
@serkalemmihiretu 4 жыл бұрын
ሙልየ የኔ ድምቀት
@fiyorinaadmassu4169
@fiyorinaadmassu4169 4 жыл бұрын
ስግብግብ እናት 😂😂😂😂😂🙆🙆🙆🙆
@tegsteandualme9147
@tegsteandualme9147 6 жыл бұрын
ekane dena mtachue weye takste😂😜
@meryemayimam2281
@meryemayimam2281 6 жыл бұрын
ቆንጆ ነው! ትምህር አለው በርቱ
@geremewdessie
@geremewdessie 6 жыл бұрын
በማንነቱ እየኮራና እያስተማረ ያለ ሰው አለ እሱም ምርጥ ኢትዮጵያዊ አርቲስትና ተዋናይ የንቅዕ ድራማ ዳሬክተር እንዲሁም በቤቶች ድራማ አድንቂነቱን ያተረፈው በማንነቱ የማይሸማቀቀው ለአርቲስት " ለንብረት ገላው" ትልቅ ክብር ይገባዎል ።
@Samee-ie4ge
@Samee-ie4ge 5 жыл бұрын
በትክክል
@suzyfiker3885
@suzyfiker3885 3 жыл бұрын
ይህ ድራማ ምንም ባየው ባየው አይሰለችም
@gebeye6878
@gebeye6878 6 жыл бұрын
ሀሪፍ ድራማነው ቀጥሉበት
@ebromameshewa1717
@ebromameshewa1717 6 жыл бұрын
የወሎ ሺቅርቅር ነኝ Gebeye ወይ እከ ጎበዝ ደራሲ ነው ለካ።
@gebeye6878
@gebeye6878 6 жыл бұрын
Ebro mame shewa በጣምጅ
@user-zv8ri6ow9g
@user-zv8ri6ow9g 4 жыл бұрын
ፓፓ ደስስስስስስ ኤምል ድራማ ነው እኔንም እንደዝ አይነት ጉድ ደርሶብኝ ነበረ ግን አልተበላዉም ብዞቹ ነገር ግን የተሸወዱት አሉ ባይዜወ ተጠንቀቁ ተበልቼ አልበላም በልቼ እበላለሁ 🇪🇹🙏
@selamabera4323
@selamabera4323 6 жыл бұрын
ዋው በሳቅገድላችሁኝ ክክክክ
@itech6939
@itech6939 5 жыл бұрын
ትክክል
@halima438
@halima438 6 жыл бұрын
ደስሲል ዋው
@የድንግልልጅነኘኝ
@የድንግልልጅነኘኝ 6 жыл бұрын
ክክክክ አስተማሪ ድራማ ነው በርቱ
@dejeneabdissa3874
@dejeneabdissa3874 4 жыл бұрын
ቆንጆ ድራማ በርቱ 😀😂😂
@frehiwotdinki6685
@frehiwotdinki6685 5 жыл бұрын
በጣም ገራሚ ድር ምነው መላው ምስኪን ወገኔ ማየት አለበት
@egizahberyemesigenitemesge3464
@egizahberyemesigenitemesge3464 5 жыл бұрын
Liki ye gebachuwali bexami desi yelali 😃😃😍😍😍
@nshhs6721
@nshhs6721 6 жыл бұрын
ውይ ጌታ ሆን እንደዚህ አይነት ጎረቤት አያድርስ
@AMLove-bq3tc
@AMLove-bq3tc 6 жыл бұрын
ይመቻችሁ አቦ ትሩ ትምህርት ነው ስንት አጭበርባሪ ሞልቷል
@susamaryam2998
@susamaryam2998 6 жыл бұрын
ምርጥ አስተማሪ ነው በተለይ አርብ አገር ላለን ሰዎች
@saraetho1249
@saraetho1249 6 жыл бұрын
አሪፍ ነውትክክል
@tregeocell9273
@tregeocell9273 6 жыл бұрын
ደስይላል
@sggsgg4567
@sggsgg4567 5 жыл бұрын
ዋውውው
@alhamdullilah5180
@alhamdullilah5180 6 жыл бұрын
Wowww Good Jobs Than you very much
@saadaalkaabi9231
@saadaalkaabi9231 5 жыл бұрын
Betam Enamesegnalen
@mesiyersmilij9903
@mesiyersmilij9903 6 жыл бұрын
welcome
@senayithabeshasenayit9173
@senayithabeshasenayit9173 6 жыл бұрын
እንካን ደና መጣችሁ
@mikewondo2728
@mikewondo2728 5 жыл бұрын
Wey gud !
@user-tq1zl9iw6v
@user-tq1zl9iw6v 5 жыл бұрын
ክክክክክ ሀሪፍ ትምህርት ነው
@user-oe5xe6gq1z
@user-oe5xe6gq1z 6 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@zein9242
@zein9242 6 жыл бұрын
ውይይይይይጎረቤት
@ያረህማንያረሂም
@ያረህማንያረሂም 6 жыл бұрын
ስወዳችሁ መጣችሁልን
@hennaalhammadi2576
@hennaalhammadi2576 4 жыл бұрын
እንኳን ድህና መጣችሁ አዋጡ ነው ተመርመሩ ክክክክክክክክ
@eyetaeyeta6472
@eyetaeyeta6472 6 жыл бұрын
መጣቹ ልዬ የሥድብ ማሰልጠኛ ዎች አረ በሣቅ ቅቅቅቅቅ
@جمالحبشي-م1ذ
@جمالحبشي-م1ذ 6 жыл бұрын
አሥተማሪና አዝናኝ ነው
@yenanshibehulu7139
@yenanshibehulu7139 6 жыл бұрын
በጣምአሪፍነውዋዉ በርቱ
@user-zr5ln8st5p
@user-zr5ln8st5p 6 жыл бұрын
ጥሩ አስተማሪ ነው
@ملفسميره
@ملفسميره 6 жыл бұрын
በጣም፡የሚገርም፡አስተማሪ፡ድራማ፡ነው፡እንደውም፡በኔም፡ላይ፡ደርሶብኝ፡ነበር፡ይህ፡ችግር፡ግን፡አልተሸወድኩም፡ቶሎ፡ነቃሁ፡ክክክክ
@jamilaaa571
@jamilaaa571 6 жыл бұрын
batem arif naw temirte እክት ያደረጋል
@oldboy8744
@oldboy8744 6 жыл бұрын
በጣም ጎበዞች በርቱ
@ظحظظمحمد
@ظحظظمحمد 6 жыл бұрын
እውነት እላለሁ የውነት ታሪክነው
@user-fr3wp2vz7m
@user-fr3wp2vz7m 5 жыл бұрын
ውይ ምላሥ
@ቤቴልእናኒነኝ
@ቤቴልእናኒነኝ 6 жыл бұрын
አቅምን አይቶ መኖር ጥሩ ነው ብላ የዘፈነችው ኪኪ የኔ ቆንጆ ኑሪን አስታወሰችኝ
@yeshiweloyewu8530
@yeshiweloyewu8530 6 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው ለተገነዘበው
@extrakw8541
@extrakw8541 5 жыл бұрын
sera ate 👦
@yordanostaferra3561
@yordanostaferra3561 5 жыл бұрын
Wawa lajitu yagabati arda nachii
@betitadi216
@betitadi216 6 жыл бұрын
እደዚህ አይነት አሽሙረኛ እናትስ አይጣል ነው አያድርስ
@yeneyenenew3588
@yeneyenenew3588 5 жыл бұрын
እረ እውነት ነው ቤቲ በጣም ያሳፍራል
@desidddi7165
@desidddi7165 6 жыл бұрын
enameseginlen bexam arif new
Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 27 | ነቅዕ ድራማ 27
26:18
So Cute 🥰
00:17
dednahype
Рет қаралды 54 МЛН
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15
Cute
00:16
Oyuncak Avı
Рет қаралды 11 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.34 "አቀራረቤን አትዩብኝ"
27:07
So Cute 🥰
00:17
dednahype
Рет қаралды 54 МЛН