ነቅዕ ድራማ ክፍል 65 | Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 65

  Рет қаралды 311,010

Nek'e Drama

Nek'e Drama

Күн бұрын

ነቅዕ ድራማ ክፍል 65 | Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 65
Nek'e is a new Ethiopian Sitcom drama.
Our Media produces original Ethiopian movies, Ethiopian drama, Ethiopian sitcom, and Ethiopian music clips. We also publish daily news in Ethiopian politics, entertainment, and cinema.

Пікірлер: 408
@nekedrama5400
@nekedrama5400 4 жыл бұрын
የወዜን ድራማ ክፍል 4 ይከታተሉ kzbin.info/www/bejne/eZDCeomGgrGBl5o
@hawahawa566
@hawahawa566 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍❤❤❤❤
@esuafen8825
@esuafen8825 4 жыл бұрын
እኔ የሜላት አንዋር አድናቂ ነኝ።ትወናዋ ውስጤ ነው።ሁልጊዜ እድሉን ብሰጧት ደስታውን አልችለውም። የትወናዋ ብቃት አላት።እሷ ስትኖርበት ድራማውን ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው አየዋለሁ።በጣም አመሰግናለሁ ።
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
@@hawahawa566 subscribe enderarge konjo
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
@@esuafen8825 subscribe enderarge konjo
@alaminahmed5749
@alaminahmed5749 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@seadahussen201
@seadahussen201 4 жыл бұрын
ይችን ፁሁፍ እምታነቡ አላህ ከዚህ መጥፎ በሽታ ይጠብቁን እስኪ በየ እምነታችን በዱአ እንበርታ😍
@zabura9603
@zabura9603 4 жыл бұрын
አሚንንንንንን ያረበላለሚን
@user-ie7il3vb5h
@user-ie7il3vb5h 4 жыл бұрын
አሚንንንን ያረብ
@tojbaalahiyerdacehialahike5050
@tojbaalahiyerdacehialahike5050 4 жыл бұрын
Amiiiin amiiiin allah beqacehi yeblen yareb
@hayat490
@hayat490 4 жыл бұрын
አሚን ሁቢ
@mehemedhusyen7111
@mehemedhusyen7111 4 жыл бұрын
አሚን
@hananry7106
@hananry7106 4 жыл бұрын
ያረቢ. ኮሮና. ከአለም. ይጥፍ. የምትሉ. ላይክ. ግጩኝ
@user-yt3dq2hs1w
@user-yt3dq2hs1w 4 жыл бұрын
አላህ ያጥፋልን ማማየ እሱ አይቸግረውም
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
@@user-yt3dq2hs1w subscribe enderarge konjo
@abrahamt2356
@abrahamt2356 4 жыл бұрын
ኮረናማ አይጥፋ ፣እሱ በመኖሩ በትንሹም ቢሆን ዘረኝነቱ ቀንሶል።
@asenemaryamlijiyoutube6818
@asenemaryamlijiyoutube6818 4 жыл бұрын
ነይ አረኩሽ አንችም አርግ 😍
@aimeyetub1782
@aimeyetub1782 4 жыл бұрын
@@asenemaryamlijiyoutube6818 awe fetary elem yadergelen
@fafibintseidkeasossa3091
@fafibintseidkeasossa3091 4 жыл бұрын
ይችን ቂጣ በልቶ ያደገ እጅ ያውጣ 😉😉😉😉😉
@goldlove7267
@goldlove7267 4 жыл бұрын
fafi bint seid ke asossa እኔ የገጠሩን ምግብ በልቸ ስራውንም ሰርቸ ነው ያደኩት ደስ ይላልልል
@semutimohammed
@semutimohammed 4 жыл бұрын
አረ እኔ አለውልሽ ፋፊ 😄
@ematube
@ematube 4 жыл бұрын
እኔ በልቻለሁ ግን ቂጡ ያረረ አልበላም ነበር ጎርቤት እንኳን ሲሰጡኝ ቂጡን አይቸ ነው የምበላው ስደወዳችሁ ሰብስክራይፕ አርጉኝ በቅንነት አበረታቱኝ
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
@@goldlove7267 subscribe enderarge konjo
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
@@semutimohammed subscribe enderarge konjo
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 4 жыл бұрын
ቁንጫ ሲባል ትዝ አለኝ ነብሴ እስኪወጣ ያቃጥለኛል እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ ተረሳ ሁላችንም ሰርተን ይለፍልን ከመጣው ቁጣ እሱ ያድነን!!!!
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 4 жыл бұрын
አሜን፫
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
@@user-jt8mq4uh8x subscribe enderarge konjo
@zamzmaa8545
@zamzmaa8545 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bladobelly9989
@bladobelly9989 4 жыл бұрын
አሜን
@user-sq1ov6dx6z
@user-sq1ov6dx6z 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
የዛሬዋ ኪዳን ምህረት ከመጣብን ከክፉ መቅሰፍት በምልጀዋ ትመልስልን ሰላም እደሩ
@afonsolomon9215
@afonsolomon9215 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-pc5zt3tz6w
@user-pc5zt3tz6w 4 жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን
@albadr666
@albadr666 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
@@afonsolomon9215 subscribe enderarge konjo
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
@@albadr666 subscribe enderarge konjo
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo 4 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ድራማ ነው ማንነትን ማጣት እንዴት ያስጠላል አርቴፊሻል ማንነት።
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 4 жыл бұрын
አንዳዴ ኑሮ እኮ ማይሰራው ታሪክ የለም ምን እናድርገው ይሄ ድህነት አስገመተን
@hayathussine602
@hayathussine602 4 жыл бұрын
ልክ ነሽ ውደ እግን ደህና ነሽ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጌኝ
@nagiba4432
@nagiba4432 4 жыл бұрын
ያረቢ ኢሄ ኮሮና የተባለው በምድረ ገፁ አጥፋልን
@user-mt7xi2he2s
@user-mt7xi2he2s 4 жыл бұрын
ኮሮን እንደፈራች ጌታችን እንደዚህ በትፈሩ ይህም በሽታ ባልመጣ ነበር
@tiartefera5546
@tiartefera5546 4 жыл бұрын
ጓደኞቸ በያላችሁበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሰላማችሁ ይብዛ
@tojbaalahiyerdacehialahike5050
@tojbaalahiyerdacehialahike5050 4 жыл бұрын
Amiiiin amiiiin ehta
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
@@tojbaalahiyerdacehialahike5050 subscribe enderarge konjo
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
አሜን
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
@@samerytube9478 አደራኩሽ ማርርር
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 4 жыл бұрын
የሰው ገንዘብ አታስመኘኝ ትል ነበር አማቴ😍 እውነቷን ነው። በራስ ጉልበት ለፍተን ጥረን ሰርተን የበላነው ይጣፍጣል በረከትም አለው።
@user-ne1mz3to6b
@user-ne1mz3to6b 4 жыл бұрын
በጣም ትክክል
@merhabaassefaw2352
@merhabaassefaw2352 3 жыл бұрын
ልክነሸ
@ayutube6498
@ayutube6498 4 жыл бұрын
ከመጣብን መቅሰፍት እግዚአብሔር ይሰውረን
@user-ks8si3sc4u
@user-ks8si3sc4u 4 жыл бұрын
አሜን
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 4 жыл бұрын
በላቤ ሠርቼ ሥለምበላ ብቻ ተመሥገን አማኑኤል ሁሌም ያንተ ጥገኛ እጅ የሠዉ ጥገኛ አታድርገኝ አባቴ ጌታዬ
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 4 жыл бұрын
አሜሜሜሜሜሜሜሜን
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
@@user-do7ns6uo4f subscribe enderarge konjo
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
አሜንንንን
@user-de7uq4ed8v
@user-de7uq4ed8v 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-de7uq4ed8v
@user-de7uq4ed8v 4 жыл бұрын
ሀገሬ ሠላምሸ ይብዞ ከዝህ ወረድሸ በሸታ እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን ( 3 )
@sumeyabenittlslam7561
@sumeyabenittlslam7561 4 жыл бұрын
ሀገሬ ናፈቅሽኝ ሳቅና ጫዋታሽ አላህ በእዝነቱ እሱ ይጠብቅሽ ክፉ አይንካሽ እማ አላህ ይጠብቅሽ የትም ዙሬ ዙሬ መመለሻዬና መጠለሊያዬ ነሽ ሀገሬ ክብሬ ነሽ ምንም ባንስማማ በእምነት በዘር ይጣላ የለም ወይ ታላቅና ታናሽ ባንድ ቤት ሲኖር ይጥናውለት ጥና ነውና ነገሩ ዛሬ ታመሽ ሲያዩሽ ትልቁም ትንሹም ሁለቱም ልጆችሽ አንችን ለመፈወስ ሁሉም ተባበሩ አላህ ይጠብቅልን ሀገራችንን ወዴ ቤቴ ጎራ በሉ እህት ወንድሞቼ
@user-xl8gn3ok1d
@user-xl8gn3ok1d 4 жыл бұрын
ይች ሴት በጣም ነው የምትመቸኝ የትወና ብቃት ዋው
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 4 жыл бұрын
ተመሰገን ጌታ ሆይ ጉልበቴን ሰለባረክልኝ
@Lena-bw6ml
@Lena-bw6ml 4 жыл бұрын
በፆምበፀሎትዲራሹይጥፋ፣እኔግንሁልጌዜ፣ተስፋአለኝ፣ይኸወረርሺኝእደሚጠፋ፣ምክንያቱም፣ሁሉምበየሀይማኖቱቢለምን፣ቢፀልዪ፣እግዚአቤርቸር፣ምሀሪ፣ይቅርባይነዉና፣ከኛበላይ፣ይበልጥየሚያስብለን፣ጨለማዉንብርሀንአዲርጎ፣ብርሀኑንጨለማየሚያደርገዉአምላክ፣ፍፁምአይተወንም
@addistelhun7745
@addistelhun7745 4 жыл бұрын
እስኪ ማነው ቁንጫ በልቶት ያደገ ጉንዳል ምኝታውን ያስለቀቀው እኔ ያለ Like ያድርግ አስተማሪይ ድራማ ነው
@MohammedAhmed-sy3ej
@MohammedAhmed-sy3ej 4 жыл бұрын
ከዝህ መቅሰፍት በሽታ ፈጣሪ ይጠብቀን፣ መልካም አዳር
@adisshambel7510
@adisshambel7510 4 жыл бұрын
እንዴት ዋላችሁ መልካም ምሽት ደህና እደሩ 😍😍
@hayuweleyewa7178
@hayuweleyewa7178 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ነቅእ እስኪ ባገርም ያላችሁ በውጭም ያላችሁ ከዚህ በሽታ አላህይጠብቀን ስሙን መጥራት አልፈልግም
@nejatmohamed1230
@nejatmohamed1230 4 жыл бұрын
alima Tube ameen
@user-kn6lh4bc7h
@user-kn6lh4bc7h 4 жыл бұрын
ወሳኝ መልእክት ነው በርቱልን እናመሰግናለን እንደ እራስ መኖር ጥበብ ነው ።
@leylabintshifa13
@leylabintshifa13 4 жыл бұрын
ነቅዕ እኳን ሰላም መጣቹ ፈጣሪ ሀገራችን ይጠብቅልን በየ እምነታችን ፈጣሪን እለምን!!
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
Subscribe enderarg konjo
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
ነቅዕ መጣችሁ ትንሸ እናንተ አይተን ዘና እንበል እንጂ
@user-ko4oc3dj4m
@user-ko4oc3dj4m 4 жыл бұрын
ኮሮናን አጥፋልን ያረቢ ኢላሂ
@tojbaalahiyerdacehialahike5050
@tojbaalahiyerdacehialahike5050 4 жыл бұрын
Amiiiin yareb
@bladobelly9989
@bladobelly9989 4 жыл бұрын
እማምላክ አገራችንን ጠቢቅልን በጭቀት ልንሞት ነዉ
@yeshimare2702
@yeshimare2702 4 жыл бұрын
በእውነት በጣም አስተማሪ ነው እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን
@user-vw2lh4gd8u
@user-vw2lh4gd8u 4 жыл бұрын
መሲየን አብሮ አደጌን የምትወዱ ላይክ አድርጉልኝ
@abeba5164
@abeba5164 4 жыл бұрын
ሰላም ለሁላችን ለሰው ልጅ በሙሉ ይታደገን አምላክ። በእደ ጥበቡው። ለተጨነቅን በሙሉ ይህንን። በሽታ። ክምድር ገፅ ያጥፍልን። ለንሰሀ ሞት ያብቃን ለሞቱት ነፍስ ይማር። ልን። ነቅእ ድራማ። ይህን ኩሉ። ድካም አልፍችሁ ለኛ። ስላቀርባችሁ እናመሰግናለን።
@aynedegemu3598
@aynedegemu3598 4 жыл бұрын
በትክክል አይናችን እያየ ልባችን ታወረ አይነልቦናችን ይክፈትልን
@user-nw3qi6uq4i
@user-nw3qi6uq4i 4 жыл бұрын
አሰላም አሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ በስደት ያላችሁ እቶቸ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ለአላህ ብላችሁ ተመላላሽ ስራ ፈልጉልኝ መድና ምነወራ ያላችሁ እቶቸ ባረከላሁ ፊኩም
@user-jc8gx6vc5h
@user-jc8gx6vc5h 4 жыл бұрын
ኡሙየ እስኪ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ስራ ከመጣ ሹክ እልሻለሁ ውደ
@user-nw3qi6uq4i
@user-nw3qi6uq4i 4 жыл бұрын
@@user-jc8gx6vc5h እሽ
@habushemsu4642
@habushemsu4642 4 жыл бұрын
ድራማቹ ሁሌም አስተማሪ ነዉ ቀጥሉበት በጣም ነዉ የምትመቹኝ።
@user-fn4jw6ot5v
@user-fn4jw6ot5v 4 жыл бұрын
ይሄን ድራማ እንድኔ የምወደው አለ ግን እኔ ውይይይይይ ስወደው እውነት ፈጣሪ ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿን ጠብቅልን አሚን ፈጣሪ ይሄን በሽታ በዛው ከመጣብት ይመልሰው እውነት
@aweaman1497
@aweaman1497 4 жыл бұрын
ከመጥፎ ሰራ፡ንፁ፡ድህነት፡ሰላም አለው፡እናመሰግናለን
@engudayahune7145
@engudayahune7145 4 жыл бұрын
እኔ አላምንም የመጨረሻው ላይ ሳላስበው እንባየ ወረደ , ከምር ከተከታታይ ድራማ ይበልጥ አስተማሪ ና አዝናኝ እናንተ ናችሁ (ነቅዕ) ቀጥሉበት♥♥♥
@user-pg3qr7xf8z
@user-pg3qr7xf8z 4 жыл бұрын
አይ እናት ለእናት ዋጋ አነሳት ፈጣሪ እድሜና ጤናን ይሰጥልን❤😍😍
@ematube
@ematube 4 жыл бұрын
አሚን አሚን
@asyasufiyan7691
@asyasufiyan7691 4 жыл бұрын
አማንንንንን
@mamelove1845
@mamelove1845 4 жыл бұрын
ዋው ምርጥ መልክት ምርጥ ትምህርት
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 4 жыл бұрын
ህብረተሠባችንን ስለኮሮና ቫይረስ በቂ ግንዛቤ እንዲኖረው ሁላችንም እንረባረብ በያለንበትም ፅሎት እናድርግ
@user-kx9he3is6b
@user-kx9he3is6b 4 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ከዚህ ክፉ በሺታ አንተ ጠብቀን አገርችንንም ይጠብቅልን
@user-gt7hy3nf2o
@user-gt7hy3nf2o 4 жыл бұрын
አስተማሪ የሆነ ድራማ
@user-kn7ek3bi6y
@user-kn7ek3bi6y 4 жыл бұрын
ዋው በጣም አስተማሪ ድራማ ነው እናመሰግናለን
@berhanhilena8440
@berhanhilena8440 4 жыл бұрын
በጣም አሰተማሪ ድራማ ነው ቀጥሉበት
@emuahlam1458
@emuahlam1458 4 жыл бұрын
የውነት እየሆነ ያለውን እውነታ ነው የሰራችሁት ዋው አስተማሪ ነው
@hayaalj9029
@hayaalj9029 4 жыл бұрын
Masha allah Rabbiin wara kara isaa jiru ha,eguu ☝️☝️☝️☝️
@hiyabsolomon9788
@hiyabsolomon9788 4 жыл бұрын
ዋው ድንቅ መልዕክት
@opsiifurtujirenyati1885
@opsiifurtujirenyati1885 4 жыл бұрын
አየ እናት ኡፍፍፍፍፍፍ
@tsirhadesta1634
@tsirhadesta1634 4 жыл бұрын
እሚገርም ድራማ ነው በጣም አስተማሪ ድራማ ነው ቀጥሉበት ዋውው
@midhosmarttamsgen5716
@midhosmarttamsgen5716 4 жыл бұрын
Yero dhiyoo biyya koo galufi yadeen ture otto ramadani hin dhufiini uff koronaa naa qabee akkan gara biyya hin galee rabii haa balesuu korona kana 😭🙏
@abduljebar2385
@abduljebar2385 4 жыл бұрын
Nagaan maatii keetti si haa galchu koronaa Kanas waaqayyo nurraa haa balleessu Abshiir wanti rabbi jedhe hin hafu 🙏
@adisshambel7510
@adisshambel7510 4 жыл бұрын
amma karaan cufameera mitii hanga sirriti badutti hin deemin hadho koo maliif yoo jette matii keef yaadi
@soumayaaman648
@soumayaaman648 4 жыл бұрын
Uuufff yaa allah anilee akkuma kee galahuu hedaa turee ama garuu karani cufamee jira jedhani
@mitikumite2051
@mitikumite2051 4 жыл бұрын
Ayzo baredu koo hundu ni darba
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 жыл бұрын
ግሩም ትምኽርት ነው ለኽሌና መኖር መልካምን መሰራት ለራስ ነው👍👍
@kidstyebereketkidistyebere300
@kidstyebereketkidistyebere300 4 жыл бұрын
አቤት ስትችሉበት ምናለ በሳምንት ሶስት አራት ጊዜ ብትመጡም አይሰለችም የሆነ መንፈሳዊ ትምህርትም ጭምር ያለው ነሚመስለው
@sweetnight8645
@sweetnight8645 4 жыл бұрын
ስወደው ይህ ድራማ
@iamanethiopian3949
@iamanethiopian3949 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር፡ርኅሩኅና፡መሓሪ፡ነው፥ከቍጣ፡የራቀ፥ምሕረቱም፡ብዙ፡ነው፤ እግዚአብሔር፡ለሚታገሡት፡ቸር፡ነው።ምሕረቱም፡በሥራው፡ዅሉ፡ላይ፡ነው። መዝሙረ ዳዊት Psalms 144 ስለዚህ ምንም አትጨነቁ ብቻ ግን እንፀልይ ሁሉ በእግዚአብሔር ይፈፀማል ለሚለምኑትም ምህርቱ ቅርብ ነው አንታወክ አይዞን በክርስቶስ ማእበሉን እናልፋለን ድንግል ማርያምን ይዞ ፍርሀት በክርስቶስ ታምኖ ክርስቶስን ይዞ ሞት የለም።
@zinamyrna7351
@zinamyrna7351 4 жыл бұрын
👍👍👍👍
@teamearegay5007
@teamearegay5007 4 жыл бұрын
🖒🖒🖒
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
@@zinamyrna7351 subscribe enderarge konjo
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
@@teamearegay5007 subscribe enderarge konjo
@destamamo4895
@destamamo4895 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምለክ ከዚህ ከመጣብን። በሽታ ይጣብቃን አገራችን ሰለም ያድርግልን
@tgistayele6012
@tgistayele6012 4 жыл бұрын
አይ ባለ ሀብት ገንዘብ ካላችሁ እግዚአብሔር ያለ አይመስላችሁም እኮ ልጅ ሚስት እያላችሁ ዝሙት ቱ
@user-hj5nl4yg6i
@user-hj5nl4yg6i 4 жыл бұрын
የኔ መምህሮች ስወዳችሁ እናመሰግናለን ውዶቼ ውድድድ ነው የማደርጋችሁ
@samueladimasu8371
@samueladimasu8371 4 жыл бұрын
ራ ሴትዮ ከንፍርሽ ለይ ቃለም በዝቶአል
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 4 жыл бұрын
Tergelate
@almazzewdu5717
@almazzewdu5717 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ግሩም ነው በርቱ
@muller19961
@muller19961 4 жыл бұрын
👸ሴት ልጅ + ❤ =💸💸💸💸ማስመሰላቸውን ደስ ሲል 🤣🤣🤣
@tarikuagetu5079
@tarikuagetu5079 4 жыл бұрын
ዋው ዋው እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካችሁ እውነት ነው ሀገር በማስመሰል ታማለች እኔም ጭምር
@Ethiopia31news
@Ethiopia31news 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ታሪክ
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w 4 жыл бұрын
የ30አመት ድህነትሽን አብሮ አደግሽን በአንድ ቀን ይከብዳል
@betitube12
@betitube12 4 жыл бұрын
እንኳን ድና መጣቹ የዘመኑ ጓድኛ ክክክክ አስተማሪ ነው
@user-si6lh8vc7j
@user-si6lh8vc7j 5 ай бұрын
ገራሚ dirama
@alemashagirerytgh6285
@alemashagirerytgh6285 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ድራማ ነው አስተማሪ ነው እናመስግናለን በርቱ ደስ ይላል
@addischelsea3590
@addischelsea3590 4 жыл бұрын
Thanks 🙏 Nek the best Ethiopian sitcom drama 🙏🙏🙏👍👍👍💛💚❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-ks8ys4xe2e
@user-ks8ys4xe2e 4 жыл бұрын
አስተማሪ ነው በጣም የእውነት
@abdiabdi8836
@abdiabdi8836 3 ай бұрын
የክርስታን ቤት ልጅ እና ወላጅ ባህሪ በደንብ ያሳያል
@endatrsalanteyehonkuten2713
@endatrsalanteyehonkuten2713 4 жыл бұрын
Wow 1gn negn demo zare egziabehar eski enilminow corona virus 🦠 ke hagracin yawtalin 🙏🙏🙏
@user-gf2wu8mu4f
@user-gf2wu8mu4f 2 жыл бұрын
እናት ብቻ ትኑር
@deboamare5171
@deboamare5171 4 жыл бұрын
ዕዱን ለማትረፍ የተተወነው ድራማ ተመችቶኛል:: ግን ግን ስታለቅስ አሳዘነችኝ እንግዲህ እናትን ያለ እናት ስለሆንኩ ይሆናላ ! ለማንኛውም አስተማሪ ነው
@semutube2755
@semutube2755 4 жыл бұрын
du'aa adergu allah ke korona besheta yitebekan ya allah ke korona besheta tabekan kemederegats atefalen koronan
@tojbaalahiyerdacehialahike5050
@tojbaalahiyerdacehialahike5050 4 жыл бұрын
Amiiiin amiiiin amiiiin yareb
@wsawwsad4475
@wsawwsad4475 4 жыл бұрын
Ammiin ammiin ammiin ammiin
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
@@tojbaalahiyerdacehialahike5050 subascribe enderarge konjo
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
@@wsawwsad4475 subscribe enderarge konjo
@eacdexafd4383
@eacdexafd4383 4 жыл бұрын
ምርጦቼ መጣችሁልን ውይ ቁንጫ ካለ ለመግደል ሳሯሩጠዉ ነው ማድር
@hawahawa566
@hawahawa566 4 жыл бұрын
kkkkk
@user-fg5pn7ph8d
@user-fg5pn7ph8d 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ እንደኔ
@mnhv1839
@mnhv1839 4 жыл бұрын
ክክክ
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 4 жыл бұрын
ክክክ
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 4 жыл бұрын
ምርጥ ነው👌 ራስን እንደመሆን የመሰለ ምን አለ?ምንም!
@user-mo8wz3st2j
@user-mo8wz3st2j 4 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ ሌላ ምን እላለሁ በርቱልን
@daginetmarkos570
@daginetmarkos570 4 жыл бұрын
ራዥም እድሜ ታማኛሁ ለሁሉም ናቅዕ ስቴድዩ ስራታኛ እንታስ ዱቅ
@user-cd2on4fj8w
@user-cd2on4fj8w 4 жыл бұрын
ስወዳችሁ እንኳን ደህና መጣችሁልን
@sunniteabouasunnite9724
@sunniteabouasunnite9724 4 жыл бұрын
ምርጥ አስተማሪ ድራማ ነው ማንነትን ማጣት ከባድ ነው ከእግዚአብሔር መጣላት ማለት ነው አስመስሎ መኖር
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 4 жыл бұрын
ንብረት ሁሌም አደንቅሃለሁ። በርታልኝ
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 жыл бұрын
ይህን ድራማ ሰወደው👍👍👍 ማስታወቂያ የለው😍 ደሞ መጨረሻ የሚያቀረብት ትምህረት ዋውውውው❤❤
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 4 жыл бұрын
እስኪ ኮሮኖ ቫይርስ ከአለም ይጥፋ ብላችሁ ፀልዩ ውድ የይቶብ ጎደኞች ይህ ድራማ ውስጤ ነው
@tsioncoffee5525
@tsioncoffee5525 4 жыл бұрын
ሌላን ለመሆን መምሰል እራስን ማባከን ነው ደስታ ያለው ደሞ እራስን በመኖር ውስጥ ነው አሪፍ መልክት ነው እናመሰግናለን ።
@nebeyatyohans6488
@nebeyatyohans6488 4 жыл бұрын
በጣም አሪፋ ነው ተመችቶኛል
@mahatesfaye6832
@mahatesfaye6832 4 жыл бұрын
እውነት ነው እባክ ፈጣር አገረን ከኮሮን አድናት ማራት አችለውም ይቅር በለን 😥😥😥😥
@user-dr6js4zd4d
@user-dr6js4zd4d 4 жыл бұрын
ከዚህ ድራማ ለመጀመሪያ ጊዜ ቦታ አገኘሁ
@user-jv7wi7ib6r
@user-jv7wi7ib6r 4 жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ ነቅዕዎች
@kidstyebereketkidistyebere300
@kidstyebereketkidistyebere300 4 жыл бұрын
እግዚኦ የዛሬው ውሸት ደሞ የማይያዝ የማይጨበጥ የማይታይ የማይዳሰስ አምላክ ልቦና ይስጠን
@user-be1kr5cm5r
@user-be1kr5cm5r 4 жыл бұрын
እኳን ደና መጣቹ
@almazkefelegn347
@almazkefelegn347 3 жыл бұрын
ያላግባብ የሚመጣ ሀብት እረፍት አይሰጥም
@user-ki9su7xn8f
@user-ki9su7xn8f 4 жыл бұрын
ኸረ ንብረት እስኪ እኔንም አስገባኝ ድራማዉ ላይ እኔም ከስደት ልገላገል በቅርቡ እገባለሁ
@user-jn4nq2ex1o
@user-jn4nq2ex1o 3 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ነው
@user-vp3pj4kc6m
@user-vp3pj4kc6m 4 жыл бұрын
ዋውው
@sarayegojjamlig5942
@sarayegojjamlig5942 4 жыл бұрын
ተመችቶኛል ቀጥሉበት
@hayatemohammed1158
@hayatemohammed1158 4 жыл бұрын
አሰተማሪድራማነው።ኤድግንእናትሽንየምትልሽንስሚ
@mehireteyeenato6974
@mehireteyeenato6974 4 жыл бұрын
Betam arife ena asitemari new berituline enameseginalene🙏
@user-ti4bm3jo1y
@user-ti4bm3jo1y 4 жыл бұрын
ትክክልል
@senimekonen3609
@senimekonen3609 4 жыл бұрын
ስወዳት ይችን ልጅ ኤደንን ሁና የስራችውን ልጅ
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r 4 жыл бұрын
እንኳን በደና መጣችሁ
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 3 жыл бұрын
እንዴ ልክ አይደለም የምር 😂😂😂😂😍😂
@bltanyagetachew6659
@bltanyagetachew6659 4 жыл бұрын
በአቋራጭ ሄዶ ሀብትን ከማጋባስ በኃላ ዋጋ መክፈል ከባድ ነው ፣ ከእግዚአብሔር ጋር ሆኖ በፅድቅ በቅድስና ኖሮ ማለፍ ይበልጣል ከማስመሰል ህይወት እግዚአብሔር ይጠብቀን ኡኡኡኡፉፉፉፉፉ
拉了好大一坨#斗罗大陆#唐三小舞#小丑
00:11
超凡蜘蛛
Рет қаралды 16 МЛН
拉了好大一坨#斗罗大陆#唐三小舞#小丑
00:11
超凡蜘蛛
Рет қаралды 16 МЛН