እኔም በትዳሬ ውስጥ የግድ መወሰን ነበረብኝ!! አልጸጸትበትም!!

  Рет қаралды 901,679

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 1 500
@almaztesfay6888
@almaztesfay6888 6 ай бұрын
እኔም እርግጠኛ ነኝ ባለቤቴን ኣሳምኜ እዛ አፖርትመንት እንደምገዛ ። ጎረቤት እንሆናለን 🙏
@rosepickup947
@rosepickup947 6 ай бұрын
እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ በጣም ደስ ይላል የስው ልጅ ጥሮ ግሮ እንደዚህ አይነት ደረጃ ላይ ሲደርስ ማየት በጣም ትልቅ ነገር ነው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@temufee5611
@temufee5611 6 ай бұрын
የምር እሼ በግሌ ትልቅ ትምህርት ተምሬበታለሁ! የሕይወትን መንገዶች እና ውጣ ውረዶች ስለምታሳየን እንደ ወጣት በጣም እናመሰግናለን።
@G.A-k1x
@G.A-k1x 6 ай бұрын
ሜሉ እንዲህ አይነት ባል የትም አይገኝም መኪና ተራ ቁስ ነው አትሸወጂ ዝንጀሮ እንኳ ቅድሚያ መቀመጫዬ አለች አሉ በዚህ ሰአት እሼ ሳይሆን አንቺ ነበርሽ በቤት ጉዳይ ልታሳስቢው የሚገባሽ እና በስተመጨረሻ በሀሳቡ ስለተስማማሽ ደስ ይላል እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ ልጆቻችሁ በራሳቸው ቤት ቦርቀው ይደጉ እሼ በርታ እንዳንተ ያሉ ወንዶችን ያብዛልን ሜሉም ቤትሽ ገብተሽ መኖር ስትጀምሪ በውሳኔሽ እንደማትጸጸቺ አምናለሁ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን❤❤❤
@eleniworku3153
@eleniworku3153 6 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ሚስትህም መመለስዋ በሃሳብህ መስማማትዋ መኪና ቁዋሚ ንብረት አይደለም ቤት ግን ቃሚ ንብረት ነው ለልጃቻችሁም ጎበዝ ጀግና።
@almaz7677
@almaz7677 6 ай бұрын
🎉
@ethioaddis7631
@ethioaddis7631 6 ай бұрын
የቤት ማስታወቂያ ነዉ የሠራው እውነት ሊገዛ አይደለም
@jamilaEnderis-qd9dg
@jamilaEnderis-qd9dg 6 ай бұрын
ለምን አዪገዛም ጠንካራ ጀግና ልጂ ነው እሸ እንክዊን ቤትና ከዛም በላዪ የመግዛት መርልና አቅም አለው​@@ethioaddis7631
@TsehayLemma-lp7mm
@TsehayLemma-lp7mm 6 ай бұрын
እሼ ምን አይነት ቤትና ኑሮ ነው ያሳየኸን እጅግ በጣም ጎበዝ ነጋዴዎች ናችው ያድርግላቸው እግዚአብሔር የባረከው ስራ ነው እየሰሩ ያሉት ተባረኪ ቀና ልብ ያለሽ ሰው ነሽ አለም ፀጋ ይግባ በቤታችሁ
@zulfanesruz
@zulfanesruz 6 ай бұрын
ልጅቷ መነሻዋን ያረሳች ንፁህ ኢትዮጵያዊት❤ አነጋገሯ ፅድት ያለ👌👌👌
@ZEDTube-mt8mm
@ZEDTube-mt8mm 6 ай бұрын
ውድድምሪኚ
@Xx_N01awitheexe_Xx
@Xx_N01awitheexe_Xx 5 ай бұрын
እሼ ምርጥ ጓደኛ ነዉ ያለክ አሮጌ መኪናዉን መጨመሪያ ቢሆን እሸጣለሁ አለኮ 😍 እግዚአብሔር ባለቤትክን በሰላም ይገላግላት እመቤቴ ትቅረባት! ባለሀብቶቹ እግዚአብሔር ይጨማምርላቸዉ በጣም ስርአት ያላቸዉ ቤተሰቦች እንደሆኑ በልጅቷ አነጋገርና እርጋታ ያስታዉቃል!
@eyerusalembeyene8447
@eyerusalembeyene8447 6 ай бұрын
እሼ አንተ መልከመልካም ሰው ነህ ምኞትህና ሀሳብህ ተሳክቶ ለማየት ያብቃኝ ሜሉ ከዚህ የበለጠ እንደሚገዛልሽ አትጠራጠሪ ሰማይና ምድርን በቃሉ ያፀና አምላክ ተጨምሮበት ሁሉም ይሳካል ተባረኩ
@TigistJima-hm1yd
@TigistJima-hm1yd 6 ай бұрын
55:12
@TesfayeTsegaye-vk6zw
@TesfayeTsegaye-vk6zw 6 ай бұрын
😊
@brighttube4me
@brighttube4me 6 ай бұрын
እሸቱ በዚህ መጥፎ ጊዜ አብይ የዲያስፖራን ንብረት እወርሳለሁ ባለበት ዘመን ኢትዮጵያ ውስጥ ቤት ገዢ በጠፋበት ዘመን አንተ እንዲህ በተቀነባበረ ሁኔታ ቤት ለዲያስፖራው ለማሻሻጥ መጣርህ በጣም ያሳዝናል::አሁን ዲያስፖራው ነቅቷል:: በቀላሉ አይታለልላችሁም:: ግን አንተ ተመልካቾችህ አያምኑህም:: የዲያስፖራውን ገንዘብ አታስበላ:: በማያስተማምን ጊዜ ለተመልካቾችህ ቤት ለማሸጥ የምታደርገው የዚህ ቪዲዮ ማስተዋወቂያ ሙሉ ቪዲዮ የሚያሳየው ለተመልካቾችህ እንዳላሰብክ ነው:::
@victoryismine9748
@victoryismine9748 6 ай бұрын
35:20 እሸቱ "በተለይ እኛ ገዝተን ከገባን" አልክ? ለዲያስፖራው አሻሽጠህ አንተ በኮሚሽን ነፃ ቤት ልትቀበል ማለት ነው:: ስለራስህ ደግሞ ከፍታ አይሰማህ:: በአሁኑ ጊዜ ኢትዮጵያ ውስጥ ሰዉ እንኳን ቤት ሊገዛ በፊት የተገዙትን ቤቶች ሸጦ መገላገል ነው አሚፈልገው:: አብይ የዲያስፖራውን ንብረት ለመውረስ ዳር ዳር እያለ አይደል እንዴ? እሸቱ ግን ለተመልካቾችህ ለካ ግድ የለህም::
@Heavenly4me
@Heavenly4me 6 ай бұрын
44:30 ሚስትህ እኮ እቅጩን ነገረችህ::" ሰው እኮ ንብረቱን እየሸጠ ባለበት ሁኔታ ላይ ነን ያለነው" አለችህ:: ደግሞ በቪዲዮ ቀርጸህ ለህዝብ ባታሳይና የኢትዮጵያን ህዝብ ባታስበላው ምናለበት? አንተስ በኮሚሽን ትገላገለው ይሆናል:: ለአብይ ቤት በማሻሻጥ በተመልካቾች እንዲህ አትጨክን::
@TigistAsfaw-ir5tw
@TigistAsfaw-ir5tw 6 ай бұрын
ወይኔ እሼን ስወደው የምር አቀራረብሁ ሁሉም ነገር ደስ ይላል ሜሉዬም ደስ ብሎኛል ሁለተኛ ልጅ እመብርሀን ትቅረብሽ በጣም ደስ ብሎኛል
@abbyassefa7777
@abbyassefa7777 6 ай бұрын
የልጅቷ አነጋገር አገላለፅ በጣም ደስ ይላል ልጅ በስረዓት ሲያድግ እንዲህ ነው ለቤተሰቡ የደስታ ምንጭ ይሆናል ቤተሰብ በውስን እውቀት ሀብት እዚህ ማድረስ ከቻለ ልጆቻቸው በእውቀት ታንፀው የራሳቸውን ችሎታ ጥበብ ተጠቅመእ ወደ ላቀ ደረጃ ያደርሱታል እሼ ቁስል ነህ ባለቤትህ በጣም ነው ያበሳጨሀት
@elsanegussu7889
@elsanegussu7889 6 ай бұрын
Btam seraet ewekt ergata beka lijtwa yetkdsech nech lelaw serkw habtam yemhonu sewoch lijochachw sel businesachw edeyawku aywodum ke 0 tensto betrt habt semta gelts ena berhan new❤❤❤
@YordanosUtopia
@YordanosUtopia 6 ай бұрын
ጎጃም የሃብታሞቹ ማማ ሴት ወንድ ትልቅ ቲንሽ ሳይሉ ከጠዋት እስክ ማታ በስራ ተጠምደው የጀግና ጀግና ጎጃም ለስራ አንደኛ በሃብት አንደኛ ነው ሁሌም❤❤❤❤
@tenad7309
@tenad7309 6 ай бұрын
ዋዉ ይቺ ወጣት ልጅ ከአያትዋ ጀምሮ የተናገረችው ታሪክ ? ገራሚ እና ለሁሉም ሰው ጠቃሚ የህይወት ታሪክ ነው:: በዛ ላይ ታሪኩን በደንብ ማወቅዋና በዝርዝር የመናገር ችሎታዋ በጣም ጎበዝ ልጅ ነች:: መፅሀፍ ብትፅፍ በጣም ጠቃሚ ታሪክ ነው::
@እስማዕከ
@እስማዕከ 4 ай бұрын
ምን እንደምል አላውቅም ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን።ለእሸቱ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ።
@Marthatadesse-d1u
@Marthatadesse-d1u 6 ай бұрын
ብዙ ጊዜ ራቅ አርገው የሚያስቡት ሴቶች ናቸው ወንድ እንዲህ ሲያስብ 🙏🙏🙏🙏 ሊመሰገን ይገባል መኪና ደግሞ እኮ ንብረት አይደለም ለአደጋ ቅርብ ነው ጎበዝ ሴት ሁኚ ሜሉ መኪና ይደርሳል በቤት ኪራይ ሰው አየተሰቃዬ ነው ራየድ አለ ቤት ኪራይ ግን 😂🤣🤣🤣 ከባድ ነው እድለኛ ነሽ ደግመሽ እንዳታስቢው ግዙት በቃ 🙏🙏🙏🙏 የቅዱሳን አምላክ ይርዳቺሁ 🙏🙏🙏🙏
@kalkidanteshome-j8u
@kalkidanteshome-j8u 6 ай бұрын
የቤተሰብሽን ታሪክ ማወቅሽ ለብቻውን ጎበዝ ያስብልሻል:: ቢያንስ ቢያንስ እንዳትቀብጪ ያደርግሻል::
@ZEDTube-mt8mm
@ZEDTube-mt8mm 6 ай бұрын
ውድድምሪኚ
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 6 ай бұрын
እኛ አሜሪካ ውስጥ በአንድ መኪና ነው ምንጠቀመው ዋናው መተሳሰብ ነው እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግለሽ ምርጥ ኢትዮጵያውያኖች 🙏🙏🙏💚💛❤️
@tigist9810
@tigist9810 6 ай бұрын
me too
@ruthbfser1052
@ruthbfser1052 6 ай бұрын
ኣንድ ሰው ብቻ ይሰራል ማለት ነው እንጂ ኣንድ መኪና ለ ኣንድ ሰው ነው አመሪካ ግን ለ ስራ ስለምያስፈልግ ነው እንጂ ለሽርሽር ኣይደለም እና የሚሰራ ሰው ያስፈልገዋል እህቴ
@genetasefa8364
@genetasefa8364 6 ай бұрын
አሜሪካ ውስጥ 3ሰው አንድ ቤት ውስጥ ቢኖር 3 ቱም መኪና ኣላቸው። what do you talking about 🤷🏿‍♀️🤷🏿‍♀️🤷🏿‍♀️ እናት አባት ልጅ አንድ ቤት እየኖሩ እንኩዋን እያንደንዳቸው የራሳቸው መኪና አለቸው። Is not big deal to have a car 🚙 in America 🇺🇸 that’s why you can find it a parking spot So hard because everyone has the own car 🚙 be honest with the reality that ✌🏽
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ 6 ай бұрын
በትክክል ​@@genetasefa8364
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ 6 ай бұрын
እዴት ነው አሜሪካማ መኪና ብርቅ አደለም ማንም ሰው በአቅሙ ገዝቶ የሚነዳበት አገር ነው እግዚአብሔር የባረከው አገር
@alemzegeye5416
@alemzegeye5416 6 ай бұрын
ሜላት የምሯን ነዉ መኪና የምትለዉ ጌታ ሆይ ለሰዉ ልጅ ትልቁ ቤት ሲኖረዉ ነዉ
@teg22345
@teg22345 6 ай бұрын
Weshetachewn new advertisment eyseru new
@MyEthiopiaOneLove
@MyEthiopiaOneLove 6 ай бұрын
My habesha peoples😂😂😂
@ethiopia6721
@ethiopia6721 6 ай бұрын
እሼ እንኳን ደስ አለህ እኔ በጣም ደስ ብሎኛል የስንቱን ስው ህይወት ስትቀይር የአንተም ህይወት ሲቀየር በማያቴ በጣም ተደስቻለሁ ሁለተኛም ልጅ በማግኘትህ በጣም ድስ ብሎኛል ፈጣሪ ሁሉንም ያሳካልህ::
@hirut7396
@hirut7396 6 ай бұрын
ሜሉ ቆንጆ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ከዚህ የበለጠ መኪና ይገዛልሻል እሼ ውድ ባለቤትሽ እሼ መልካም ሰው እንወድሀለን ❤❤❤❤
@fekaduanbessa74
@fekaduanbessa74 6 ай бұрын
እሼ አባቴ ተባረክ የሚገርም ታሪክ ነው የሰው ልጅ መነሻ እንጅ መድረሻው አይታወቅም ።በዚህ መስተዋቂያ ደግሞ ሙሉውን ሰይት በአንድ ሰምንት ውስጥ ተሽጦ እንምአልቅ 100% እርግጠኛ ነኝ።
@amanawitazezewTge
@amanawitazezewTge 6 ай бұрын
ውይ፡ወንድሜ፡እንኳን፡ደስ፡አልምህ፡የምር፡ፈርቼ፡ነበር፡እብየው፡የምትልህ፡መስሎኝ፡ነበር፡የቤት፡ክራይ፡የሚከፈልበትን፡እኮ፡መኪና፡መግዛት፡ይቻላል፡ቆርቆሮ፡ይዞ፡ከመዞር፡ቁም፡ነገር፡ያለበት፡ነገር፡መያዝ፡ጥሩ፡ነው፡መሉየ፡እንኳን፡ደስስስስ፡አላቹህ፡በዚህ፡አጋጣሚ❤❤
@amihabeshawit4988
@amihabeshawit4988 6 ай бұрын
ወላሂ የኔምኞት እሸንእሚድያላህ እዳወቅኩት አግብቶ ወልዶ ማየት ነበር አልሀምዱሊላህ አሁን ሁለተኛ እየመጣነው ሲሉ ደስታየ ወደር የለውም🥺❤❤❤❤መብሩክ አለይኩም ሀባይቦቸ🙌🙌
@ZEDTube-mt8mm
@ZEDTube-mt8mm 6 ай бұрын
ውድድምሪኚ
@FGgzfsfdf8v
@FGgzfsfdf8v 6 ай бұрын
ሜላት የኒ ቆንጆ እመብርሀን ትቅረብሽ ❤🙏ጥሩ ውሳኔ ነው የወሰንሽው የራስን ቤት የመሰለ ንብረት ነገር የለም የኒ ቆንጆ 😍😍😍
@DanielHaile-mulu
@DanielHaile-mulu 6 ай бұрын
በጣም ነው የልጅቷ የታሪኩን አገላለፁዋ ይገርማል
@brighttube4me
@brighttube4me 6 ай бұрын
እሸቱ ግንእንዲህ በተቀነባበረ ቪዲዮ ተመልካቾችህን አሳልፈህ የምትሰጥ አይመስለንም ነበር:: በአሁኑ ወቅት አብይ የቤት የግድግዳ የጣራ ቀረጥ የመሬት ግብር ቀረጥ እያለ ኢትዮጵያ ውስጥ ቤት የገዛ ዲያስፖራ በተማረረበት ወቅት ዲያስፖራዎች ቤቱን የገዙበትን የብር ምንጩን መረጃ ካላቀረቡ ቤታቸው በመንግስት ይወረሳል በተባለበት ወቅት ፍትህ በሌለበት ሀገር አንተ ተመልካቾችህን እሳት ውስጥ ለማስገባትና ለራስህ የአሻሻጭ ኮሚሽን ለማግኘት ስትል ይህን ቪዲዮ በመልቀቅህ በጣም አዝነንብሀል::
@ainNike
@ainNike 6 ай бұрын
በጣም አስደዳደግ እዲህ ነዉ
@sarakonjo2971
@sarakonjo2971 6 ай бұрын
እሼ ከቤቱ ይልቅ በጣም ደስ ያለኝ ሜሉ እርጉዝ ስለሆነች ነው ቤቱም ደስ ብሎኛል በርቱልን እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ እህቴ አይዞህ በርታልኝ እሺ ይሳካል ወንድሜ አንተ ብቻ አምላክህን አመስግን አምላከ እስራኤል ይርዳችሁ❤
@tilayekebede
@tilayekebede 6 ай бұрын
በእውነት ደስ ብሎኛል ሀለተኛ ልጃችሁን በቅርቡ ትገኛላችሁ እኔማ ሲንቸሪ አግኝቻት ነበር ደስ ነው ያለኝ እንኳን ደስ አለሽ ሳልላት ቀረሁ ተጎደኛዋጋር ስለሆነች ጫዎታ ስለያዙ እዳላቋርጣቸው ብየነው እሸ ጠፍተካል
@BezaBelay-ve5pn
@BezaBelay-ve5pn 6 ай бұрын
እነኳንም ተሣካላችሁ በዚ ላይ ሁለተኛ ልጅ እየመጣ እሠይ ደስ ይላል እሼ ከዚክ በላይም ይገባካል ያርግልክ❤❤❤❤❤❤❤
@iloveyouethiopian3936
@iloveyouethiopian3936 6 ай бұрын
ዋው በስተመጨረሻም ጥሩ ውሳኔ ወሰናችሁ እውነት ነው ቤት ወሳኝ ነገር ነው እንኳን ደስ አላችሁ ሜሉዬም እመቤቴ ትቅረብሽ ❤❤🎉
@maqdasmokonin810
@maqdasmokonin810 6 ай бұрын
❤አሼ እንኮን ደስ አልክ የአንተልብ በፍቅር የምታቀጠቅጥ ቆንጀዬ ሴትልጂ ተመኘሁ ልክ ❤
@hlimet
@hlimet 6 ай бұрын
ሁለተኛ ልጂ አላህ በሰላም ሁለት የርግሽ ❤❤❤❤እሺየ መልካም ሰው ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ
@ገኒነኝወለየዋ
@ገኒነኝወለየዋ 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ የድካማችን አይተህ እንደድካማችን አንተ አግዘን ሁላችንም የራሳችን ቤት እንድንሰራ እርዳን ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር ሁላችንም እግዚአብሔር ይየን
@HanaAlemayehu-qz6yt
@HanaAlemayehu-qz6yt 5 ай бұрын
እውነት. ወደ ህይወትህ ስታመጣት ነው አንተ የተባረከው ውብ መልካም አስተዋይ ሚስት ነው ፈጣሪ የሰጠኸ
@ማሕሌት
@ማሕሌት 6 ай бұрын
ሑለተኛ ልጅ መጣ ተመስገን ሜሉ እመብርሐን በሰላም ሑለት ታድርግሽ🙏አማራ ክልል ኢንተርኔት ስለተለቀቀ ደስ ብሎኛል ሰላም ለእማማ ኢትዮጵያ💚💛❤😘
@lunaamor5354
@lunaamor5354 6 ай бұрын
ሰላም ናችሁ? አማራና ትግራይ ክልልን ሳስበዉ ሁሌም አዝናለሁ በእምነትም በባህልም አንድ የሆነ ህዝብ እንዲ ሲበላላ ማየት ያማል እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@SesenBrhanu
@SesenBrhanu 6 ай бұрын
እዚ ቁጭ ብለን እናሰወለድ 😄😃😃😃ዛሬ ያየሁት ቪድዮ የ3ሰወች ነው ሰለ 😄😃4ተኛ የመምህርተስፋየ ላይቭ ትምህረት ሰምቼ ተፅናናሁት
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 6 ай бұрын
እውነት ግን ተለቋል
@ማሕሌት
@ማሕሌት 6 ай бұрын
@@DubaiUae-yp9ou አወ
@zz6793
@zz6793 6 ай бұрын
ራያ ላይ አልተለቀቀም ዳታ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 6 ай бұрын
አይ የወንድ ልጅ ፈተናው😕 በርታ እሼ የራስ ቤት ዋናው ነገር ነው:: ኢትዮጵያ በቃ መሬት የያዘ ቤት መሥራት ቀረ ማለት ነው? ፎቅ ብቻ ሸዋንጌ መልካም ሰው ነው መኪናዬ ትሽጥና ሙላበት አለ:: አቦ ተባረክ🙏
@Meron-pd5jp
@Meron-pd5jp 6 ай бұрын
ሜሉየ እመብርሐን በሰላም ትገላግልሽ እንኳን ደስ አላችሁ 🙏🥰 በሠው ሀገር ለምንኖርም ፈጣሪ የማታ እንጀራ ይስጠን በትዳር በልጅ ይባርከን🤲😢
@ועח
@ועח 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏❤️🇪🇷
@aberashwondesen4652
@aberashwondesen4652 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 6 ай бұрын
አሜን
@TarikwaKebede
@TarikwaKebede 6 ай бұрын
❤❤አሜን
@ZEDTube-mt8mm
@ZEDTube-mt8mm 6 ай бұрын
​@@ועחውድድምሪኚ
@fatmah1744
@fatmah1744 6 ай бұрын
ዋናው መተሳሰብ ነው አድ መኪና በቃችሁ ነው አሼ😘በሰላም ትወልድ🥰
@ሁሌአርሰናል4534
@ሁሌአርሰናል4534 6 ай бұрын
እሼ በኔ ህይወት ላይ የፈጠርከው መልካም ተፅኖ በጣም ትልቅ ነው ህይወትን የማይበትን መንገድ ነው የቀየርከው ለሁሌም አመሰግንሀለው ❤🙏
@zeweterAlem
@zeweterAlem 6 ай бұрын
ሜሪየ የኔ ቆንጆ ከንግግር እስከ ስርዓትሽ ፈጣሪ ለትልቅ ደረጃ ያብቃሽ
@abebayelema5176
@abebayelema5176 6 ай бұрын
ጎበዝ ልጅ የገባሽ ነሽ። አሜሪካ ለአንድ ለሁለት ቀን ኤሌክትሪክ ቢቋረጥ በሙቀትና በብርድ የሚሞተው ህዝብ ቁጥር ስፍር የለውም። ማን እንደኢትዮጵያዬ።
@hamelmalworku5575
@hamelmalworku5575 6 ай бұрын
እሼ እንኳን ደስ ያላችሁ ገና ሌላም ትገዛላችሁ እግዚአብሔርን ይዘህ ስለሆነ እሱ ይከተልሀል በርቱ እመቤቴ ማርያም ትቅረባት እናከብራችዃለን ከቶሮንቶ ካናዳ ሐሚ ነኝ። 🙏🙏🙏💚💛❤️
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ 6 ай бұрын
እሼ እና ሜሌ ስወዳችሁ ይትቤን በጥበብ በሞገስ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ሜሉዬ እመ ብርሃን ትቅረብሽ የልባችሁን መሻት ሁሉ ይፈፅምላችሁ ዋው ቤቱ ደግሞ በጣም ያምራል
@AmaledDese
@AmaledDese 6 ай бұрын
ወንድማለም.የኔ.መልካም.ሰው.አሁንም..ከዚ.በላይ..ጨምሮ...ይስጥህ.....እግዚአብሄር...በጣም.ነው..ደስ.እያለኝ.ፕሮግራምህን.ስከታተለው.የነበረው...ወንድማለም.በርታልኝ....❤❤❤❤❤
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 6 ай бұрын
Gen.sebscrab.arguje
@tube-ic6dd
@tube-ic6dd 6 ай бұрын
እሸዬ ላንተ ሁሉም ነገር ይገባሀል በጣም መልካም ሰዉነህ ሜሉዬ እመቤታችን ቅድሰት ማርያም በሰላም ትገላግልሸ 😍
@ሀጢያተኛዋ
@ሀጢያተኛዋ 6 ай бұрын
ጀግና አባት ሰርቶ ለልጆቹ ቅርስን ሀብትን ያወርሳል የኔም አባት ጀግና ነው ❤❤❤❤❤እድሜ ለአባቶቻችን ❤❤❤
@ZEDTube-mt8mm
@ZEDTube-mt8mm 6 ай бұрын
ውድድምሪኚ
@zmzmmuhamed915
@zmzmmuhamed915 6 ай бұрын
ተሼ ፈጣሪ ፈፃሜውን ያሳምርልህ ለኔና መሰሎቹ ደግሞ የምዲር እንደዚህ ቤት ያልተሳካልን ከዚህ የበለጠ የአኬራን ቤት ፈጣሪ ይስጠን ❤❤❤❤❤❤❤😂
@WsjwjsWissj
@WsjwjsWissj 6 ай бұрын
ከኑሮዋ አንፃር ያላት እርጋታ አዳዱ ቢሆን ጉራዋ አይቻልም ነበር ይህን ስነምግባርሽን አዬቀይርብሽ❤❤❤
@sofanitzarhiun4466
@sofanitzarhiun4466 6 ай бұрын
ተሼ ምርጥ ማስታወቂያ አራዳ ይልሀል ሁሉም ይሳካልክ ጥሩ ወድማችን
@Asser21
@Asser21 6 ай бұрын
በፈጣሪ እሼ ለማሳመን የሄድክበት ጥግ በጣም ከባድ ነው በጣም ጨንቆኝ ነበር በመጨረሻ ግን እሺ ስላለችህ በጣም ደስ ብሎኛል፡፡ ሜሉ እርግጠኛ ነኝ በውሳኔሽ አትፀፀችም፡፡ እግዚአብሔር ደግሞ ሁሌም የተሻለ ነገር ከፊት አስቀምጧል፡፡ በርቱልን እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ፡፡ የአብርሃም ቤት የባረኩ ሥላሴ የእናንተንም ህይወት ይባርኩላችሁ
@natyshow5012
@natyshow5012 6 ай бұрын
ባሎች ከወሰኑ በኋላ ላማክርሽ ነበር ምናምን ሳክስ ሜሉ ዝም በይ ያደረገውን ያድርግ ንብረትሽ ነው። ልጆች ደግም በቤት ኪራይ መንከራትት የለባቸውም። እግዚያብሔር የወደደውን ያድርግ ከአንቺ የሚጠበቀው ፀሎት ብቻ ነው። ሁሉ በእርሱ ሆነ ከሆነው አንዳችስ ነገር ያለርሱ የሆነ የለም።
@madimadi-xo7fv
@madimadi-xo7fv 6 ай бұрын
አንተ መልካም ሠው ይቅናሕ በሄዲክበት የተራበ የምታበላበት የተጠማ የምታጠጣበት ያለም የሲሳይ ቤት ይሁንልሕ ልጆችሕን የምዲር የምኩልበት ያዲርግላችሁ❤❤❤❤❤
@TsehayLemma-lp7mm
@TsehayLemma-lp7mm 6 ай бұрын
እሼ ምን አይነት ቤትና ኑሮ ነው ያሳየኸን እጅግ በጣም ጎበዝ ነጋዴዎች ናችው ያድርግላቸው እግዚአብሔር የባረከው ስራ ነው እየሰሩ ያሉት ተባረኪ ቀና ልብ ያለሽ ሰው ነሽ
@Menelik27
@Menelik27 6 ай бұрын
ሀይ እሽቱ ሜላት ላይም ኮሜዲ እየሠራህባት ነው የእውነት አሳከኝ። እንግዲህ ትዕግሱትን ይስጣት ይሄ ሁሉ እሷንም ደስ እንዲላት ነው የሚፍጨረጨረው እንዲህ ዓይነት ባል ስላለሽ ታድለሻል።
@TsehayLemma-lp7mm
@TsehayLemma-lp7mm 6 ай бұрын
እሼ ምን አይነት ቤትና ኑሮ ነው ያሳየኸን እጅግ በጣም ጎበዝ ነጋዴዎች ናችው ያድርግላቸው እግዚአብሔር የባረከው ስራ ነው እየሰሩ ያሉት
@EmaYenenat
@EmaYenenat 6 ай бұрын
😊❤
@TsehayLemma-lp7mm
@TsehayLemma-lp7mm 6 ай бұрын
እሼ ለእናንተም ያሰባችሁት ቤት ተሳክቶ በአለም በፀጋው በበረከቱየጎበኘህ ጀግና ስለሆንክ ጀግና ቀና ሚስት ስለአለችህ ወዲያው መለስ ብላ በሀሳብህ የምትስማማ እግዚአብሔር የሰጣችሁንም እየመጣ ላለውም ህፃን ፀጋ በረከቱን ያብዛላችሁ ወልዳችሁ ንእደሳማችሁ ድራችሁ የልጅ ልጅ ያሳያችሁ ልጅ በልጅነት ጀምራችኇል ተባረኩ እንዳልከውም ቤቱን ልጆች ይፈንጩበት ሜሊዬ የኔ ደርባባ ተግባብቶ መኖርን የገባሽ ቶሎ በሀሳቡ በስማማትሽ ተደስትኩኝ በነገራችን ላይ እኔ ትልቅ ሰው የእሼ አድናቂ ነኝ እፀልይላችኆለሁ የኔ ምለ ሜሊዬ እመብርሐን የጭንቅ አማላጅ ትቅረብሽ የአጥር ወፍ አትስማሽ
@atsit1517
@atsit1517 6 ай бұрын
ይህ ቤት ተጨርሶ እነ እሼም በደህና መኖር የሚችሉት ሰላም ሲኖር ነው'ና ጸልዩ በእንተ ሰላም ፍጽምት ወፍቅር🙏🙏
@ዜድtube1921
@ዜድtube1921 6 ай бұрын
እሼ ምርጥ ሰው አንድ ጥያቄ አለኝ አንተ ብዙ እውቀት አለህ የእመቤታችንን ስእል አድኖ ከምኝታ ክላሳችሁ አየሁ ስእል አድኖ ምኝታቤት መስቀል ይቻላል ? በተረፍ የሁለኛ አባት ስለሆንክ ደስ ይላል በሰላም ከሁለት ትሁንልህ ❤🙏
@MunichMuni
@MunichMuni 6 ай бұрын
አማላጅቷ በሰላም ሁለት ታርግሽ ሜሉ
@AmsalMengistu
@AmsalMengistu 6 ай бұрын
አታማልድም ቢመርሽም ዋጭው
@MunichMuni
@MunichMuni 6 ай бұрын
@@AmsalMengistu እሱ ያንቺ አስተሳሰብ ይሆናል ፈጣሪዬ ሆይ በዘርም በሃይማኖትም መነካካት ስለማልወድ እንጂ ብዙ እል ነበር እናቴ የጭንቄ ማርያምዬ ወለላይቱ አዛኝቷ የአለሙአ ቤዛ የገናናዉ እና የታላቁ አምላክ የጌታዬ የመድሃኒቴ እናት ዛሬም ነገም ሁሌም ለኔም ለአለምም አማላጅ ናት አሜን ልቦናሽን ይመልስልሽ አንቺ ግን ዝም ብትይስ ማን ጠራሽ ቆይ እኔ ያልኩት ላንቺ ሳይሆን በምልጃዋ ለሚያምኑት ስሟ ከአፋቸዉ ለማይለየዉ ለእሼ እና ለባለቤቱ ነዉ አንቺን አይመለከትሽም
@ועח
@ועח 6 ай бұрын
​@@AmsalMengistuባለጌ ለምንድነው በየቦታው አፍሽን የምትከፍችው 👎
@ועח
@ועח 6 ай бұрын
​@@MunichMuni🙏❤️🇪🇷
@kirubailyazachew5848
@kirubailyazachew5848 6 ай бұрын
​@@AmsalMengistubekana zeglila anet neberk yamaldekew or yamldeshiw
@SaraAaa-w9l
@SaraAaa-w9l 5 ай бұрын
በውይይት ለካ የማይፈታ ነገር የለም😢መልካሙን ሁሉ ይግጠማችሁ ሜሉየ ❤❤❤
@አምላኬመታመኛዬ
@አምላኬመታመኛዬ 6 ай бұрын
አይ እሼ. ሲጀመር ያገባሃት አስተዋይ መስተ ነት ከእግዝያብሔር የተሰጠችህ የኔ ቆንጆ ይመችሽ ዘራችሁ ይባረክ
@AbrehamWiletaw
@AbrehamWiletaw Ай бұрын
እጅ በአፍ የሚያስጭን ታሪክ ግሩም ነው በተመስጦ ነው ያደመጥኩት ልጅቱ ግን ጀግና ናት ማርያምን
@yemareyamlij-h5b
@yemareyamlij-h5b 6 ай бұрын
እሼ አንተ ንፁህ ሰዉ ነክ እግዚአብሔር ያሰብከዉን ሁሉ እንደሚያደርግልህ አምናለሁ ባለቤትህም ድንግል ማርያም ትቅረባት ትዳብሳት❤❤
@ayenewbayeh7436
@ayenewbayeh7436 6 ай бұрын
ተመሳሳይ ታሪክ ያላቸው ከሽንዲ ብዙ ሰዎች አሉ። በጣም ብዙ ጠንካራ ሰዎች። ሽንዲ የሰብል ጎተራ የነጋዴው የሃብት ምንጭ
@baniaychu7478
@baniaychu7478 6 ай бұрын
ሁለተኛ ልጅ እንኳን ደስ አላችሁ እሼየ ሜሉየ❤❤❤
@TA0047
@TA0047 4 ай бұрын
ልጅቷ ጎበዝ ነች ከመ ወለደ በፊት የነበረውን ሁሉ ማብራራት መቻሏ😊
@hirutseyoum2299
@hirutseyoum2299 6 ай бұрын
እንዴ ሜላት ጥሩ ወሰንሽ ቤት ነው መቅደም ያለበት እሼ በሳል ሰው “ ዝንጆሮ እንኳን የመቀመጫዬን ብላለች እሼ ጥሩ ሰው በረከቱን ይጨምርልህ❤❤❤❤
@mekal8516
@mekal8516 6 ай бұрын
መጀመሪያ መቀመጫየን አለች አሉ ዝንጀሮ። ትክክለኛ ውሳኔ ነው እሸ በርቱ።
@EsraelWegene
@EsraelWegene 6 ай бұрын
እሼዬ በጣም ነው ደስ ያለኝ አሳብክ እወነት ነው ለሰው ልጅ እቤት ነው ወሳኙ
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 6 ай бұрын
እሼ ከነቤተሰቤ እጅግ በጣም ነው የምንወድህ ባለቤትህንም እመብርሃን ትቅረባት❤
@TadlaWebtw
@TadlaWebtw 6 ай бұрын
አሸ ማንነትህን የማትረሳ መልካም እና ደግ ሠው ነህ❤❤❤
@mekdesdegu9099
@mekdesdegu9099 6 ай бұрын
ወንድሜ እሼ እንኩዋን ለዚህ አበቃችሁ እግዚአብሄር ሀሳብህን ያሳካልህ የትዳር ህይወትህን በፍጹም ፍቅርና ደስታ ይኑርህ ልጅህን ሜላትንም ይጠብቅልህ ደስ የሚል ነገር ነው
@EdenEd-qe4vg
@EdenEd-qe4vg 6 ай бұрын
እንደዚ አይነት ለነገ የሚያስብ ሰው ይዘሽ ሜሉ ሀሳቡን መቀበልሽ ደስ ብሎኛል❤❤እመቤቴ 2 ታርግሽ❤❤❤
@bintbaba2035
@bintbaba2035 6 ай бұрын
ድራማ ነው እያወቁ ነው የሚሰሩት😂
@gjryftyftdenaytgalgeriye5603
@gjryftyftdenaytgalgeriye5603 6 ай бұрын
ድራማ ነው ግን ናይ እውነት ድራማ ውዴ​@@bintbaba2035
@tigisthailu5142
@tigisthailu5142 6 ай бұрын
እሼ በጣም ጎበዝ ጀግና ነህ እግዚአብሔርን ከፊት ስለምታስቀድም ገና ከዚህም በላይ ታብባለህ ሜሉም ሀሳቡን ስለደገፍሽ ደስ ብሎኛል እመብርሃን በሰላም ሁለት ታድርግሽ እወዳችኋለሁ!!
@truth2232
@truth2232 6 ай бұрын
ኑሯችሁ የሰፋና ሰላም ያለው ይሁን ቤታችሁ ውስጥ መዳህኒት የሆነውን እየሱስን ብቻ አስገቡ
@HAbdirashid
@HAbdirashid 6 ай бұрын
እሼ ሰላም አባቴ ለሁለተኛዉ ፍሬ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል ቀጥሎ ቤት መግዛትክ ደግሞ ሌላኛዉ ስኬት ስለሆነ ለሜሉና ላንተ በጣም ደስ ብሎኛል ይመቻቹ ቤታቹ ትዳራቹ ዬሰመረ እንዲሆን እመኝላቹዋለዉ አባቴ ሜሉዬ ማሬ ቤት ይሻልሸል መጀመርያም መቅደም ዬነበረበት ቤት ነበረ እኮ ዉዴ ልጁ እኮ እሼ ነዉ ብቻ ተንከባከቢዉ በአጭር ግዜ እንደሚተካልሽ እርግጠኛ ነኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tirsiteguale7628
@tirsiteguale7628 6 ай бұрын
ሜላትዬ፡ሁለትኛ፡ልጅ፡መምጣቱን፡ደስ፡ብሎኛል፡ግን፡ከቤት፡መኪና፡አይበልጥም፡አስቢበት፡አውቃለሁ፡በአሁኑ፡ጊዜ፡ትራንስፓርት፡ችግር፡አለ፡ግን፡የእሼ፡መኪና፡እስካለ፡ድረስ፡ችግር፡የለም፡መኪና፡ይተካል፡እሺ፡በይ፡
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 6 ай бұрын
ማአሻ አላህ አልሃምዱሊላህ በጣም ደሰሰ ይላል የይትባረክ እህት (ወድም )ሊመጣ @ልመጣ ነዉ እዴት ደሰሰ እዳለኝ አላህ በሰላም ይገልግልሸ ሜሉየ የኔ ደረባባ እሸ እናመሰግናለን በናንተ ሀሳብ ዉሰጥ እዴት በትዳረ ዉሰጥ መመካከረ እዳለብንም ጭምር ተረድተናል 10q ኢሻ አላህ በቅረቡ የራሳችሁቤት ትገባላችሁ ካንድ ወዴ ዉለት ልጂ እየተከዴ በቤት ኪራይ መኖረ ይከብዳል ልጂ በራሱ ግቢ ቦረቆ ሲያድግ ነዉ ትዉሰታ እሚኖረዉ የራሰ የሆነ ነገር ደሰሰ ይላል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 6 ай бұрын
እሼ የኛ መልካም የኛ ትሁት ❤❤❤እግዚአብሔር ምኞትክን ያሣካልህ ከዚህም በላይ በደስታ ያኑርክ❤❤❤
@KedriyaUrgessa
@KedriyaUrgessa 6 ай бұрын
እሼ ምርጥ ሰው ይህን አስተሳሰብህን አላህ ሌሎችም እንዲጋሩት ያድርግ ምስትህንም በሰላም ይፍታልህ።
@AlFa-wt3bw
@AlFa-wt3bw 6 ай бұрын
❤❤❤የልጅቷ አገላለጽ ዋውውውው my gojam my blood ❤❤❤አቤት ስነስርዓት 👌👌👌👌❤️❤️❤️
@haregewoinroBehayluRoba5724
@haregewoinroBehayluRoba5724 6 ай бұрын
ወይኔ ከቴ እንኳን ደስ አላችሁ እመብርሐን ልጃችሁን በፍቅር ትቀለቅላት miss you both betam❤❤❤❤❤
@haymanotbehailu8832
@haymanotbehailu8832 6 ай бұрын
አጠቃላይ የቤቱ ዎጋ ስንት ነው እሼ አንተን አምኜ መግዛት እፈልጋለሁ በስደት 20 አመት ኖሬ ምንም የለኝም ምን ትመክረኛለህ ሳኔህ ጥሩ ነው መኪና የሚተካ ነገር ነው ቤቱን ግን እንዳልከው እየጨመረ ነው የሚሄደው
@teddytedda2413
@teddytedda2413 5 ай бұрын
ዋው እሼ የቀድሞ የአባቶቻችን አወሳሰን ነው የወሰንከው አባወራ መሰማት አለበት ሚስት ደግሞ መቀበል እለባት .. እንዲህም ከሆነ ትዳር እድሜው ረጅም ይሆናል ,, በጣም አስተማሪ ነው ክማስታወቂያውም ከማዝናናቱም በለይ ለባለትዳሮች እጅግ ጠቃሚ ነው :: ባል ማለት እራስ ነው ለቤቱ ሚስቱ ከሰማችው ደግሞ በባሏ ፊት ሞገስ ትሆናለች ሜላት እንኳን ደስ አለሽ ሞገስ ስለሆንሽው ግን ለሁተኛው ቶሎ ጏ አትበይ😂 በጣም ነው በትዳራችሁ የምቀናው!!! ❤❤❤ እኔም አገኝ ይሆን ጥሩ የትዳር አጋር???
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ 6 ай бұрын
የጀግናው ሚስት እመቤቴ ወላዲቷ እቅፍ ድግፍ አርጋ በስላም ትፍታሽ አብርሃሙ ሥላሴዎች በታቹን በበርክት ይሙሉት ❤❤❤❤
@engdakassa4003
@engdakassa4003 6 ай бұрын
ጥሩ ውሳኔ ወስናችሁል መጀመሪያ መቀመጫ ተይዙ መቀሳቀስ ጥሩ ነው ሜሊም መኪና ይተካል የቤት ነገር ታውቂዋለሽ ጥሩ አድርጋችሆል አስብላችሁ ነበር እነኳ ተሳካላችሁ
@tksttkst
@tksttkst 6 ай бұрын
እሸዬ ላንተ ሁሉም ነገር ይገባሀል የኔ መልካም ወንድም ዋው ደስታህ ደስታችን ነው ሜሉዬ እመቤታችን ቅድሰትማርያም በሰላም ትገላግልሸ 🤲🥰🥰🥰🥰❤️
@fitsumethiotube1791
@fitsumethiotube1791 6 ай бұрын
እንኳን ደስ ያላችሁ! እድገት እንዲህ በሂደት ሲሆን ደስ ያሰኛል! ወጣቶችን ብቻ ሳይሆን ጎልማሶችንም ያስተምራል። ሁለተኛ ልጃችሁን በሰላም ይገላግላት፣ እንኳን ደስ ያላችሁ!
@Saemir-s7l
@Saemir-s7l 6 ай бұрын
ከመልክ እድል ያምራል አሉ ሂሉ እድለኛ ልጂ ነሽ በሰላም ተገላገይ እሸ የልብክን ሁሉ መሻት ፈጣሪ ይሙላልክ
@koramaryam3296
@koramaryam3296 6 ай бұрын
እሽየ በጣም የሚያሳዝን ሃሳብ ነበር ያቀረብከው ቤት አፍርሶ ቤት አይሰራም በቃ ይቅር ያልካት ግን እግዚር ደግ ነው :የልብህን ሰማህ። ተቀየረችልህ ረነስገን🙏
@koramaryam3296
@koramaryam3296 6 ай бұрын
ተመስገን
@TsehayLemma-lp7mm
@TsehayLemma-lp7mm 6 ай бұрын
እሼ ለእናንተም ያሰባችሁት ቤት ተሳክቶ በአለን በፀጋው በበረከቱየጎበኘህ ጀግና ስለሆንክ ጀግና ቀና ሚስት ስለአለችህ ወዲያው መለስ ብላ በሀሳብህ የምትስማማ እግዚአብሔር የሰጣችሁንም እየመጣ ላለውም ህፃን ፀጋ በረከቱን ያብዛላችሁ ወልዳችሁ ንእደሳማችሁ ድራችሁ የልጅ ልጅ ያሳያችሁ ልጅ በልጅነት ጀምራችኇል ተባረኩ እንዳልከውም ቤቱን ልጆች ይፈንጩበት ሜሊዬ የኔ ደርባባ ተግባብቶ መኖርን የገባሽ ቶሎ በሀሳቡ በስማማትሽ ተደስትኩኝ በነገራችን ላይ እኔ ትልቅ ሰው የእሼ አድናቂ ነኝ እፀልይላችኆለሁ የኔ ምለ ሜሊዬ እመብርሐን የጭንቅ አማላጅ ትቅረብሽ የአጥር ወፍ አትስማሽ
@ተመስገንጌታየ-ዠ5ኈ
@ተመስገንጌታየ-ዠ5ኈ Ай бұрын
ወንድማችን ያብርሃም የሳራ ያደርግላችሁ በድሜ በፀጋ ያኑራችሁ ልጆችህን ያሣድግልን🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️🇪🇹👏👏👏👏❤❤❤❤️❤️❤️🇪🇹
@jerrychekol
@jerrychekol 6 ай бұрын
እዉነት ምርጥ ያበደ የዶክመተሪ ማስታወቂያ❤❤❤❤❤
@getinetmihret4633
@getinetmihret4633 Ай бұрын
ድራማችሁ ደስ ይላል። እ/ር ይባርካችሁ ልጃችሁን በሞገስ በጥበብ ያሳድጋችሁ።
@Nardosc4yu
@Nardosc4yu 6 ай бұрын
እሼ የኔ አባት ደስታህን ብቻ ነው ማየት የምፈልገው እና ሁለተኛውን ልጅህን እመቤቴ በሰላም ታገላግላት ግን ገጠር እሄዳለሁ ያልከውን ሀሳብ ቀይር እኔ እንድትሄድ አልፈግድልህሕ😢😢😢
@AllamJio
@AllamJio 6 ай бұрын
ሳይሰርዘው አይቀርም
@ethioaddis7631
@ethioaddis7631 6 ай бұрын
የቤት ማስታወቂያ ነዉ
@Nardosc4yu
@Nardosc4yu 6 ай бұрын
@@AllamJioኧረ እህቴ አልሰረዘውም ያለሱ ማን ሊያስቀን ነው በጣም ይጨንቃ ቢቀር ደስታየ የእጥፍ ድርብ ነበር😢😢😢😢
@mahidergibe7539
@mahidergibe7539 6 ай бұрын
እሼ ፣ ሜሉ እና ይትቤ እንኳን ደስ አላችሁ 4 ልትሆኑ ነው እሼ እግዚአብሔር አምላክ መልካሙን ሁሉ ለእናንተ ያድርግላችሁ። አንድ ነገር መኝታ ቤታችሁ የእማምላክን ምስል ማድርግ እኮ አይፈቀድም አይደል ካንተ ባላውቅም ምስላት በፀሎት ቤት ብቻ ነው የሚፍቀደው። የእህትነቴን ነው።
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 6 ай бұрын
ለመግዛት የገንዘቡን መጠን አከፋፈሉን ብናውቀው ጥሩ ነበር
@kurkuraw5866
@kurkuraw5866 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጨመርበት ይርዳችሁ ወንድሜ ምርጥ ሰው.
@coffee_lover8
@coffee_lover8 6 ай бұрын
እሼ አሜሪካ 22አመት ኖሬ ብር ላኪልኝ እንጅ ቤት ግዝ የሚል ሰው አጣሁ አገር ልመጣ ክረምት ማረፍያ አጥቼ ቀረሁኘ ቤት ነው መገዛት I wish I had known before I will buy a house. You are one of my favorite KZbinrs. When You come to the US please visit us we are in Texas.
@tigistbihonegn2302
@tigistbihonegn2302 6 ай бұрын
ቤት ወሳኝ ነገር ነው ይህን ያክል አመት አንድ ቤት አለመያዝ ከባድ ነው ወስነህ ግዛ ከምር
@makyamd6204
@makyamd6204 6 ай бұрын
እኛስደተኞቺ ለእኛየለምለነሱብቻእጂ
@mekdesmekdes1945
@mekdesmekdes1945 6 ай бұрын
ልክ ነሽ
@Betelhem-i2k
@Betelhem-i2k 6 ай бұрын
Men aynt bet new metflgew?
@samritube645
@samritube645 6 ай бұрын
*አቅም አጣን እንጂ የራስ ቤትን የመሰለ ነገር የለም ፈጣሪ ምን ይሳነዋል ከሰው ፊት ያውጣን*
@askalmeshrebtube7057
@askalmeshrebtube7057 6 ай бұрын
የኔውድ ስታምሪ እከለዛሽ ስንቱ በቤተሠቡ ገንዘብ ይጠባረራል የለለውን ማንነት እስኪሆን ድረስ አንች ደግሞ ማንነትሽን ጠንቅቀሽ እምታቂ ብልህ ሴት ነሽ አድናቂሽ ነኝ በርታ እሸ የሠራ ያገኛል
@tenad7309
@tenad7309 6 ай бұрын
ዋዉ ይቺ ወጣት ልጅ ከአያትዋ ጀምሮ የተናገረችው ታሪክ ? ገራሚ እና ለሁሉም ሰው ጠቃሚ የህይወት ታሪክ ነው:: በዛ ላይ ታሪኩን በደንብ ማወቅዋና በዝርዝር የመናገር ችሎታዋ በጣም ጎበዝ ልጅ ነች:: መፅሀፍ ብትፅፍ በጣም ጠቃሚ ታሪክ ነው::
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН