እኔን ተወኝ ምን አረኩኝ..

  Рет қаралды 9,504

adi dancer አዲ ዳንሰር

adi dancer አዲ ዳንሰር

Күн бұрын

Пікірлер: 73
@tegeset-ik1oz
@tegeset-ik1oz 2 ай бұрын
እዚቤት አድቀን ላክ ለምኜ አላቅም ዛሬ አማርኝ
@Martha71
@Martha71 2 ай бұрын
ጎበዝ ናችሁ በአዲስ ነገር እንመጣለን ያላችሁት ትዝ አለኝ ትችላላችሁ !!!!
@Kalkidanየተክልየልጅ
@Kalkidanየተክልየልጅ 2 ай бұрын
የእሙ የልጇ አባት መስሎት ማነው እንደኔ ሴለ እሙ ተጨንቆ የነበረ🤔 ለመፍረድ ቢከብድም ቁጭ ብላችሁ በተረጋጋ መንፈስ ሁናችሁ ተነጋግራችሁ ችግሩን ፍቱት ይቅር ባይነት ትልቅነት ነው
@seblenegenkebabilon258
@seblenegenkebabilon258 2 ай бұрын
እኔ ማርያምን የልጇ አባት መስሎኝ ነበር 😢😢
@malikatamn2589
@malikatamn2589 2 ай бұрын
አሪፍ ድራማ ነው ግን ዳኒ የሚባለው ልጅ ያሳዝናል እደኳስ አገላታችሁት እኮ ትንሽ አዘኒታ ጣል አርጉለት እዴ ቦጫጨቃችሁት እኮ ለሶስት ሁናችሁ😂😂😂😂😂
@Dinke363
@Dinke363 2 ай бұрын
😅😅 ካሜራ ይዛችሁ እየቀረፃችሁ ሙድ ትይዛላችሁ ሱራፌል እንደሚደውል ስለምታውቅ ካሜራ ከፍተህ ጀመርክ ሱራፌል ደወለ እሙ ልጅቷን ይዛት መጣች ከዛ ልጁ መጣ ድራማችሁ ደስ ይላል ፓርት ስንት ለይ ነው የሚያበቃው ልብ አንጠልጣይ ነው😂😂😂😂
@Zade-h7p
@Zade-h7p 2 ай бұрын
እኔ ሚጋርማኝ ከሜራ ዳቅነው ያዙኝ ልቃቁኝ ሚሉት ነጋር እኮ ነው ክግርም ያሚላኝ 😢😢😢😂😂😂
@YeshiIrko
@YeshiIrko 2 ай бұрын
😂😂😂😂❤❤
@Tru-fw8mh
@Tru-fw8mh 2 ай бұрын
ባዲስ ነገር እንመጣለን ያላቹህት ይመስለኛል
@እግዚያብሔርእረኛዬነዉየሚ
@እግዚያብሔርእረኛዬነዉየሚ 2 ай бұрын
ኧረ ልጁን አታስጨንቁት ተረዱት ምንልኮኑነዉ ይነጋገሩ ይቅርታ ታድርግላት
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 2 ай бұрын
ጪካኔያቸዉ እመቤት እንደዛ እግሯላይ ወድቆ ሲለምናት ገፍታዉ ሔደች ሱራፌልም እንደዛ ይሔ ደግሞ እንዳይመጣብኝ ብሎ እቧ ዘራፍ!!! ምን ችግር አለ ብትረዱት ብትረዱት😢😢
@KuWait-vc4qj
@KuWait-vc4qj 2 ай бұрын
​@@TizitaAndaregeGmichael-bl3lcእዉነት አደለም ዉዶቸ ድራማነዉ😂
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 2 ай бұрын
እረ ተዉ ኢትዮጵያኖች ይቅርታ ልብ ይኑረን 💔 በተለይ በዚህ ዘመን ፡ የኛን ሀጥያት እግዚአብሔር አምላክህ በልስ ሸፍኖልን እንጂ ከሰው ፊት አንቀርብም ነበር 😔 በጣም ያሳዝናል ፡ ሱሬ እግዚአብሔር ያክብርህ በእዉነት ትልቅ ሰው 🤲
@mariyamzxcv7982
@mariyamzxcv7982 2 ай бұрын
ይቅርማልት አታቁም የይቅርታ ልብ ይኑርህቹ አስታርቃቸዉ በስማም እራሣችሁን አስቡ ይቅርታ ትበለዉ እግዚአብሄር ስ እዴት ይቅር ይበለን ፣
@mariyamzxcv7982
@mariyamzxcv7982 2 ай бұрын
ሠዉነዉ እኮ ዉ ይቅርታ ታድርግለት አገናኙቸዉ በስማም ማነዉ ፍፁሙ ስተት የማይሠራዉ እናተ ዲራማ መሠለባችሁ ሁላችሁም
@asterbede4961
@asterbede4961 2 ай бұрын
ወተክ አወርተክ ሞተሀል😂😂😂😂😂😂😂😂 በቃ ማንም አይሰማም
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 2 ай бұрын
አዴ በርታ መልካም ሰው
@SsSs-yh9gu
@SsSs-yh9gu 2 ай бұрын
ላይክ መለመኛአረጉት።እማያጠፋየለምተረዱት
@ዮአዳንዩቱብ
@ዮአዳንዩቱብ 2 ай бұрын
ወይ ጉድ ቤት የእግዚያብሄር ነውኮ በፈጣሪ የገጠር ልጅ መሆኔን ወደድኩት😊😊ሱሬም ሚስቱ ተቆጣቹ አዴ አተም....😢በስማአም
@samerakhan4610
@samerakhan4610 2 ай бұрын
ይህ ሁሉ አንድ ቀን ያልፋል ጥፋቱን ካመና ፊት አትሱት ቤት ደም ያላህ ነዉ መፍተሄ እስ ከሚያገኝ አስጠጉት
@eyerusalemluleseged4167
@eyerusalemluleseged4167 2 ай бұрын
ምንአለበት ቡትረዱት እናተ ምንአይነት ሰወች ናቹህ እግዚአብሔር የምታዉቁ አይደላችሁም
@ተስፋአለኝ
@ተስፋአለኝ 2 ай бұрын
ጡሩድራ ማትሰሩብናላቺሁ😂😂😂😂😂😂😂
@Sarah-km5be
@Sarah-km5be 2 ай бұрын
ሰዉን ለመርዳት ሰዉ መሆን በቂ ነዉ ቤት የእግዚአብሔር ነዉ ?ሰዉ ሆኖ እማያጠፋ የለም ብታስታርቋቸዉ ምናለ ነገር ከመተዉን ካሜራ ደቅናችሁ!!
@AlmazTsegaw-c2b
@AlmazTsegaw-c2b 2 ай бұрын
በጣም ነው ያስጠላችሁት ትሽ
@HayatHayat-zu6vk
@HayatHayat-zu6vk 2 ай бұрын
አይዲራማ😮😮😮
@Sara-dq3rz
@Sara-dq3rz 2 ай бұрын
ተከታታይ ድራማ ነው ምንም እየገባኝ አይደለም
@መክያወሎየዋቤተአማራ
@መክያወሎየዋቤተአማራ 2 ай бұрын
ወላሂ ልጂ በጣም ነውያሳዘነኝ ግን እኛ ኢትዮጵያ ኖች ለምንነውይቅርታንየማናቅ ያረብ😢😢
@ejgtue522
@ejgtue522 2 ай бұрын
ለምን ሌላሰውላኩባት ለእሙ በናታችሁ ተረዱት እፋፋ አሁንሰ
@BanchuShifarawGelaw
@BanchuShifarawGelaw 2 ай бұрын
ፍትህ ለፌቨን?????!!!!!!????
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 2 ай бұрын
የሰው መብት አትጋፉ ሱራና ያ ነጫጭባ የመሰለ አዲ ከነገሩ ሁሉ ነፃ ሁን
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 2 ай бұрын
አሁንስ አበዛችሁት በሞቴ በድላችሁ ተበድላችሁ አታውቁም እንዴ ባካችሁ ልጁን ጭቀት ውስጥ አታስገቡት ምነው ሽዋ በድያለው ይቅር በሉኝ እኮ ነው ያለ ምነው ዋይ ዋይ አበዛችሁ ነግ በኔ ቀረዴ ሰው በደሉን ሲምን ገፍቶ መጣል ነው ወይስ ደግፎ ማንሳት ተውጂ ወድሞቼ አንተዛዘብ በእውነት ልጁ አሳዘነኝ😢😢😢😢😢😢 በድሏል ደሞ ጥፋቱን ለማረም ነው ደፋቀና የሚለው የወደቀን ግንድ ምሳር ይበዛበታል አሉ እረ ተው ፍቅር ይሻለናል ከጥላቻ ምን አተረፍን ወገኖቼ እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ እግዚአብሔር ከዳግም ጥፋት ይሰውርህ
@aishaaisha6991
@aishaaisha6991 2 ай бұрын
የሱን ድቃላ ማንያሳድጋል ያሳድግጅ. ወዶች ን አትመኑ
@asrdewadmas8959
@asrdewadmas8959 2 ай бұрын
ሱሬ ያመዋል እንዴ ልጇ አልፈልግም ታለች ምንም ማድረግ አይቻልም
@Seghi123-qs5cp
@Seghi123-qs5cp 2 ай бұрын
ተው. ከቻላቹ. አስታርቁት. ቤት የእግዚአብሔር ነው እረ ተው አድ ነው. ፈጣሪህን ፊራ. 😢😢😢😢😢
@WheShsu
@WheShsu 2 ай бұрын
ድራማ ነው
@tsehaytube7653
@tsehaytube7653 2 ай бұрын
እረተውግን የኛ የኢቶጰያኖች ወጋችንአደለም መተዛዘንነው ባህላችን ሰውከናንተ አሁንምንይማራል ጪራሽ ካሜራደቅናችሁ እንደጥሩነገረ ኢዲ መጨካከናችን
@hsb712
@hsb712 2 ай бұрын
አረ ዲራማዉ ተሳክታላቹሆን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 2 ай бұрын
አቤት ክፉወች ናችሁ ቪድዮ እይታ ለማግኘት ግን ቪድዮ ሰራችሁበት 3 ታችሁም አስመሳዮች ናችሁ😢😢😢
@Fafi-l6d
@Fafi-l6d 2 ай бұрын
እኔምንምአልገባኝ እስከዚህደረጃምንድነውያለው
@Berry-g4y
@Berry-g4y 2 ай бұрын
አድም ብቻህን ማውራት ጀመርክ በቃ 😥😥😥😥
@noufkahn2995
@noufkahn2995 2 ай бұрын
ድራማው እንደቀጠለነው
@memegreimi9226
@memegreimi9226 2 ай бұрын
አይገርምም ካሜራ ደቅናቹ😅
@tejnesh5645
@tejnesh5645 2 ай бұрын
እንዴ ሁሉም ካሜራ ደቅኖ ይነገር ድራማ ነው እንዴ 🤔
@እናትያላህስጣታናት
@እናትያላህስጣታናት 2 ай бұрын
ምጥ ድራም ማለቀይ የለው ወይም እርስ ይለው ድራማ
@wardawarda909
@wardawarda909 2 ай бұрын
እናንተ እመቤትን ለመጣል ምንድነው የምትፈልጉት በቃ አትፈልግም አትፈልግም
@amaamm4474
@amaamm4474 2 ай бұрын
አስታርቆቸው አደይ
@zerthunmillion5454
@zerthunmillion5454 2 ай бұрын
አሪፍ መሆናችሁ ነዉ
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ 2 ай бұрын
ለኦዴስ ክብር የላችሁም ስው ሁሉ ጅል ይመስላቸዋል አንተጋ ከሜራ እንዴት ልኖር ቻለ ድንገት እንደደወለ አማታቹን ሽውዷት
@eyerusalemluleseged4167
@eyerusalemluleseged4167 2 ай бұрын
በጣም በለጌዌች ናቹህ
@SelamNega-d9z
@SelamNega-d9z 2 ай бұрын
ኧር ልጁን ተረዱት በእግዚአብሔር
@frewenigobeze9797
@frewenigobeze9797 2 ай бұрын
Adiy bewnhte bhtame desml deramhnew mhsetmri betame desiylale ketelubhti bhrtu egzabhri ybhrtahu
@EmUibrahim1
@EmUibrahim1 2 ай бұрын
ወይ ጉድ
@Adna-h4k
@Adna-h4k 2 ай бұрын
Adi tefhi❤❤❤❤❤❤❤
@bintmoha3172
@bintmoha3172 2 ай бұрын
ልጁ ምኗ ነው?
@አወል-ኀ8ጸ
@አወል-ኀ8ጸ 2 ай бұрын
ምንአጥፍቶነው
@zertuhunaumer8139
@zertuhunaumer8139 2 ай бұрын
ሰው አኮ ነው አበዛችሁት እፍ
@HananYmer-m2p
@HananYmer-m2p 2 ай бұрын
ተረዱት ልጁን በፈጣሪ ምደር ሰገጢ ናችሁ ሳ ቢሆንም ባይሆንም ቁጭ ብሎ ማዉራት እየተቻለ ትቀባበሉት አላችሁሳ እደግር ኳስ ምድር ጉተታም
@kidsttube
@kidsttube 2 ай бұрын
ቆይ ድራማ ነውደ የያዙት 😳😳
@rahmahmoh3796
@rahmahmoh3796 2 ай бұрын
መሠለኝ
@zinashtegene2121
@zinashtegene2121 2 ай бұрын
Yamr tagaramalachu adsu kashgar u marda6aychalm maltnu
@BanchuShifarawGelaw
@BanchuShifarawGelaw 2 ай бұрын
ደምሩኝ😢😢😢
@GguHyu-d5b
@GguHyu-d5b 2 ай бұрын
❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ
@ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ 2 ай бұрын
እሙን በጣም ሀቅኛና እዉነትኛ ተመሰልኝ ነበር አሁን ግን እደ ለሊቹ ዩቱበሮች ወሸታም እየሆነች ነዉ
@Berry-g4y
@Berry-g4y 2 ай бұрын
ቆይ ምን አደረገች እሷ ሆ
@rahmahmoh3796
@rahmahmoh3796 2 ай бұрын
👍👍
@branishmesfin8217
@branishmesfin8217 2 ай бұрын
😢😢😢😢
@Sohi009
@Sohi009 2 ай бұрын
ተወና ልምምድ አደ ሚሸትህ ትተውነው
@sarimra
@sarimra 2 ай бұрын
አስመሳይዎች
@ዮአዳንዩቱብ
@ዮአዳንዩቱብ 2 ай бұрын
አዴ ሳቁ ሊያመልጠው በግድ ነው አልቻለበትም አይ ሽቀላ😂😂😂
@rtgh9245
@rtgh9245 2 ай бұрын
🤔🤔🤔🤔
@samerakhan4610
@samerakhan4610 2 ай бұрын
ቤት ያ
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 18 МЛН
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 12 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 12
28:58
EBC Entertainment
Рет қаралды 140 М.
ፍቅር ሲዝም ጉድ አረገኝ
10:50
adi dancer አዲ ዳንሰር
Рет қаралды 7 М.
ገና ነህ አታገባትም ተባለ እዮብ ያልጠበቀው ምላሽ
24:37
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 150 М.