እኔን ጥገኛ... ልጄን ደግሞ በሽተኛ ...! || የኔ መንገድ ||

  Рет қаралды 43,812

Minber TV

Minber TV

Күн бұрын

Пікірлер: 461
@Fcf-rt1fy
@Fcf-rt1fy 5 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራሕመቱሏሂ ወበረካቱ ሶፊ አናቴ ሰልማ አንቺ ፕሮግራም ላይ ይዤ እቀርባለሁ ኢሻአላህ ያሳክልኛል ዱአ አድርጉልኝ ታሪክ ሆኖ እንዳወራው አላህ ለሁሉም ሂዲያ ይስጠው
@bintreshadtube4476
@bintreshadtube4476 5 ай бұрын
አላህ ሂዳያ ይስጥልሽ
@mkeya123
@mkeya123 5 ай бұрын
ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አሚንንንን ኢንሻአላህ አላህ ያሴካልሽ ያርብ ❤
@semira8296
@semira8296 5 ай бұрын
Allah yasakalsh yareb
@Reem1001Salem
@Reem1001Salem 5 ай бұрын
ወአለይኩምሰላም ኢሻአላህ ሀያቲ በበአሀ ተተፈ አይቆረጥም
@Fcf-rt1fy
@Fcf-rt1fy 5 ай бұрын
አሚንንንን​@@bintreshadtube4476
@FoxyaOumer
@FoxyaOumer 5 ай бұрын
አቦትረዳ እናታችንና ቁርአን ትቅራ የሚል በላይክ
@riimethiopia4661
@riimethiopia4661 5 ай бұрын
አረ ሚንበሮች ለአላህ ብላቹ የእርዳታ ማእከል ክፈቱና ያለንን እናካፍል😭 ይህን ሚያህል ተቀባይነት ያለው ሚድያ ይዛቹ ነገ አላህ ፊት ልትጠየቁበት እንደምችሉ ታውቃላቹ????!!!!!! ዼንጤዎች ኮምፓሽን ብለው እንደሚረዱት እንኳ መረዳዳት ያቅተን?!
@KhadijaKhadija-io3ox
@KhadijaKhadija-io3ox 5 ай бұрын
Haqe new lezichi misekine ehetachine balene akem benakafilate 😢😢😢😢😢 Ejege betam aneje tebilalechi yena ehetaaaaa
@Zemuyetub
@Zemuyetub 5 ай бұрын
የሰለምቴዎች ስቃይና የነሱ ፅናት የሚደቅ ነው🥺 አላህ በያሉበት ፅናትን ይስጣቸው እጅምን እላለሁ❤❤
@beydanuru8616
@beydanuru8616 5 ай бұрын
እኔም እህቴ ከነ ልጆቻ ጁማ ሰልማልኛለች አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ ❤❤
@HassenSabri
@HassenSabri 5 ай бұрын
ማሻአላህ 🎉🎉🎉❤❤
@yuosufmusa8376
@yuosufmusa8376 5 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ አላሁ አክበር
@thhhyh5996
@thhhyh5996 5 ай бұрын
እካን ደስ ያለሽ
@kemeriyakedir4441
@kemeriyakedir4441 5 ай бұрын
mashallah
@SemiraKassaw-m1r
@SemiraKassaw-m1r 5 ай бұрын
Allahu akber allahu akber allahu akber mashi allah
@ሰለምቴዋH
@ሰለምቴዋH 5 ай бұрын
ከዛሬ ነገ ይሠልምልኛል ብዬ ስጓጓለት የነበረዉ አያቴ ሞተብኝ ያረብ ለተቀሩት ሂዲያን ስጥልን
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 5 ай бұрын
ያረብ እንሻአላህ❤
@heyuti
@heyuti 5 ай бұрын
የኔውድ ሂድያበአላህእጅነው የቀሩትንይወፍቅልሺ
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 5 ай бұрын
አላህ ይስጣቸው ውዴ አይዞሽ አላህ ያፅናሽ
@ሞሚያረህማንባሪያ
@ሞሚያረህማንባሪያ 5 ай бұрын
አላህ ይሶብርሽ ያኡኩቲ
@Fcf-rt1fy
@Fcf-rt1fy 5 ай бұрын
አይዞሽ እህቴለተቀሩት ሂዲያ ይስልሽ
@zeyba9791
@zeyba9791 5 ай бұрын
ሶፊ ልጅዋን ይመለከተኛል ድርጅት ቤገባ ኢንሻአላህ ይሻለዋል ተባብሩዋት
@hayatemohamade
@hayatemohamade 5 ай бұрын
Ewenate
@Samerah-i5t
@Samerah-i5t 5 ай бұрын
አውነኢማጋቢገባኢንሻአላህ ይድንላታል
@NuredinHassen-x4e
@NuredinHassen-x4e 5 ай бұрын
በትክክል ለነኢመ ቢነገረት ለይመለከተኘል መስረች
@aishasaeed1018
@aishasaeed1018 5 ай бұрын
😅😅😅😊😊😊😅😅😊😊😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😊😅😅😅😅😊😅😅😊😅😅😅😊😅😅😅😅😊😅😊😅😅😅😅😊😊😅😅😅😅😊😊😅😊😊😅😅😊😅😊😅😅😅😅😅😅😊😊😅😅😅😅😅😅😊😊😊😅😅😅😅😅😊😅😅😅😅😅😅😅😊😊😅😅😅😊😅😅😅😊😅😅😅😅😅😊😅😅😅😅😅😅😅😊😊😊😊😊😅😊😊😅😊😅😅😅😊😅😅😅😊😅😅😅😊😊😅😅😊😊😅😊ውይይት 😊😅😅😅😊😅😊😅😊😅😊😅😅😅😅😅😊😅😅😅😅😅😅😊😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😊😊😊😊😅😅😅😊😊😅😅😅😊😅😊😊😅😅😅😊😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😊😅😅😊😅😅😅😅😅😅😊😅😅😅😅😅😅😅😅😊😅😅😅😅😊😅😅😊😅ርምጃ ርምጃ 😅😅😊😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅ውውቄ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅​@@hayatemohamade
@aishasaeed1018
@aishasaeed1018 5 ай бұрын
​@@Samerah-i5tሪፖርተራችን ሪፖርተራችን ሮበርት ሬዲዮና 😅😅😅😅😅ረዳት 😊😅😅
@فوزيةاا-د1م
@فوزيةاا-د1م 5 ай бұрын
ማሻአላህ ምን ያክል አላህ ቢወድሽ ነው በህልምሽ ፋትሀን ያስሀፈዘሽ አንች በጣም እድለኛ ሴት ነሽ አላህ ልጆችሽንም ቤተሰብሽንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@jamilaj-rs5pe
@jamilaj-rs5pe 5 ай бұрын
እስኪ ይችን እናት ድኗን እንድትማር እኛ ሙስሊሞች የበኩላችንን እንወጣ
@bedrianesru6973
@bedrianesru6973 5 ай бұрын
ኢንሻላህ ከጎናቸው መቆም አለብን
@ayshaaysha7744
@ayshaaysha7744 5 ай бұрын
በጣምምምም
@hykelahmad1024
@hykelahmad1024 5 ай бұрын
በምን እናግኛት
@muslimamuslima7476
@muslimamuslima7476 5 ай бұрын
ልጁ ሩቃ ቢቀራበት የሚሻለዉ ይመስለኛል ኢንሻ አላህ እስቲ በሩቃ አስሞክሩት ዝም አትበሉ
@user-bc9bx3rr4s
@user-bc9bx3rr4s 5 ай бұрын
እኔ እራስ እንደዛ እያሰብኩነበር ግን አልሰለመም ብላለች በጅአይላትእንደሁ
@fydur360
@fydur360 5 ай бұрын
ስላልሰለመ እደብሎ አላህ ሂዳያውን ይስጥላት
@Sofiyasofi-ps8we
@Sofiyasofi-ps8we 5 ай бұрын
ብዙ ዬኔመገዲን ተከታትያለሁ ዬናታቺን ልብ ይነካል ያአላህ 😢 አልህሀምዱሊላህ አላኒእመተል ኢስላም እላሂ ይርዳሽ ልጂሹንም ቀጥተኛውን መገድ ይምራው አፊያውን ይመልስለት ያረብ ሚበሮች ዬምትረዳበትን መገድ ብታመቻቾ ያቅማቺንን ብንረዳት 😢
@ሙናA
@ሙናA 5 ай бұрын
ሱሱየ ስወዲሽ ደምሪኝ❤
@ethiopia6703
@ethiopia6703 5 ай бұрын
ሶፊ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ፣ እንደዚህ ያሉ እንግዶችሽን የባንክ ሂሳብ ቁጥር ከታች ብታስቀምጭ ጥሩ ነበር ።🙏
@UmFarahRukaei
@UmFarahRukaei 5 ай бұрын
አብሽር( አይዞህ)"ማለት ቀላል ቃል አይደለም። "ሰወችን አብሽር በሚል ቃል መጠገን ይቻላል እና አይዞን ሁሉም ያልፋል።
@AminatMoges
@AminatMoges 5 ай бұрын
ግማሹን ስአት ማስታወቂያ ወሠደው 😢 የተመልካች ሀሳብ አስያየት ተቀበሉ ማስታወቂያ ቀንሡ 😢😢😢
@FatumaMustefa
@FatumaMustefa 5 ай бұрын
ሳህህ ወላሂ
@አልሀምዱልለህ
@አልሀምዱልለህ 5 ай бұрын
ኢኔም መስተወቂየው ይሰለችኘል ይቀነስ
@susubentahmed1737
@susubentahmed1737 5 ай бұрын
ስራቸው ነው ለኛ ቢያሰለቸንም ለብዙወች ግን ለተማሩት ቂራት ለሚፈልጉ ሰወች ማስታወቂያው አስፈላጊ ነው ስለዚህ በሰው ስራ አንግባ ከሰለቻችሁ ማሳለፍ ትችላላችሁ ቀላል ነው
@lolokhalejj1165
@lolokhalejj1165 5 ай бұрын
እንዴ ገቢ ያስፈልጋታልእኮ
@AminatMoges
@AminatMoges 5 ай бұрын
@@lolokhalejj1165 በልኩ ይሁን ነው ያልኩት ገቢ እንደሚያስፈልግ አውቃለሁ
@SaidaShow3
@SaidaShow3 5 ай бұрын
የኔ እናት አሏህ ልጅሽ አፍያ ያርግልሽ አቺም ፅናቱ ይስጥሽ አብሽሪ
@ZeenahZeenah-zv8uq
@ZeenahZeenah-zv8uq 5 ай бұрын
ያኔ እነት አላህ ችግርሽን ሁሉ ይፍተልሽ ልጅሽንም ሂደያ ይስጥልሽ አፍያም የድርግልሽ አብሺሪ ከችግር ቦሃላ ሁሌም ድሎት አላ አብሺሪ የኔ እነት 🎉❤🎉❤
@HussenJemal-jo4jn
@HussenJemal-jo4jn 5 ай бұрын
አሏህ ካለሽበት ቅንጭቅ ነጃ ያውጣሽ እና ያሰብሺው ነገር ሁሉ አሏህ ያሳካልሽ
@ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ
@ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ 5 ай бұрын
አጅብ የሰለምቴወች ጥንካሬ ሱበሀናላህ አላህ ያፅናችሁ ያረብ ሂዳ የምሰጠው አተነህና ለልጆቿ ሂዳ ስጣቸው
@HassenSabri
@HassenSabri 5 ай бұрын
አላህ ያግዝሽ የኔ እናት ልጆችሽን እና ቤተስብሽን አንቺ ያገኝሽውን ደስታ ያሳያቸው አፉያሽን ጨምሮ ይስጥሽ
@mkeya123
@mkeya123 5 ай бұрын
ማሻአላህ ሱብሀነ አላህ የሰለምቴዋች ፈተኛ ለእኛ በጠም አስተማሪ ነው አላህ የሰጠንን ትልቁ ኒማ እስልምና አልሀምዱሊላህ ያርብ መጨረሻችንም ሁላችንም አሳምረልን ያርብ ጀግና ነሽ ማሻአላህ አላህ ይርዳሽ ❤🎉
@KamilJemale
@KamilJemale 5 ай бұрын
መጫራሸሽን አለህ የሰምርልሽ ልጆችሽንም እነትሽንም አለህ ቀጥተኛውን መንገድ ይወፍቀቸው አብሽሪ እህቴ
@redirani-rt5kb
@redirani-rt5kb 5 ай бұрын
ማሻ ከሏህ ጀገናዋ እናት አሏህ ፅናቱን ይጨምርልሽ ለይንሽ ብርሀንን ለአዕምሮሽ ብሩህነትን ይስጥሽ ቁረዓንንም ለመቅራት አሏህ ያግራልሽ አረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ለልጅሽም ጤናና እና መመራትን ይስጥልሽ ለቤተሰቦችሽ በሙሉ አሏህ ሂዳያን ይስጥልሽ ያረብ
@susubentahmed1737
@susubentahmed1737 5 ай бұрын
ማሻአላህ ማዘርየ አላህ ለቤተሰቦችሽ በሙሉ ሂዳያ ይወፍቅልሽ ልጅሽም እስልምናን ይወፍቀው
@Saada-z2h
@Saada-z2h 5 ай бұрын
ኧአብሽሪ እህቴ አላህ አለ ወዶ ፈቅዶ አንቺን ከዛ ባሀበረሰብ አውጥቶ የመራሽ ጌታ አብሽሪ ኢንሻአላህ ልጅሽንም እሱ ያሽረዋል ይመራዋል ቢኢዝነላህ
@YttugfUudfhg
@YttugfUudfhg 5 ай бұрын
አይዞሽ እማማ ሁሉንም አላህ ህድያ ይስጣቸው ልጆችሽን የነገን ማን ያውቃል
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 5 ай бұрын
ማሻ አለህ አለህ ሀደያውን ያምሰጥበት መንገድ ናው ያዝች እናት ደሞ ምገርም ናው በጠም ተንከራታለች አለህ ያግዝሽ ለልጅሽም ሀደያውን ይስጥው ለሁላቸውም ለሙሉ ቤተሰቦችሽም ይስጠቸው ያራብ ሀደያው በንተ እጅ ናው ያለው እና ሶፊ እበካቹ ተበበሩወት ከኡስታዞች አገናኙት ልጁወን እስልምናውን ለመቀበል በጠም ቅርብ ናው ፋርቶ ናው እንጂ ስለ አጅሩ ለናንተ አናግራቹም
@Somaya1994
@Somaya1994 5 ай бұрын
የኔ እናት አብሽሪ ሁሉም ቤተሠቦችሽ ልጆችሽ አንቺ ያየሹ ብርሀን አላህ እነሡም ያምጣልሽ በርቺ ዱንያ በምንም አኻል ታልፋለች አላህ አሄራችንን ያሣምርልን በዲኑን ላይ ያጽናን አልሀምዱሪላህ ሙሥሊም ላደረገን ጌታ ምሥጋና ይገባው
@zabiba2788
@zabiba2788 5 ай бұрын
ሱበሀነክ ያረቢ ይገርማል የኔ እናት አላህ በጀነት ይካስሽ አብሽሪ አላህ መርጦሽ ነው ችግር ቢበዛም ይች አለም ጠፊ ናት አላህ የልጂሽንም ጤና ይመልስልሽ አብሽሪ እህህህ ልቤ በጣምምም አዘነ የኔ እናት 🎉🎉🎉🎉
@Umu.salaman
@Umu.salaman 5 ай бұрын
የኔ እናት አላህየ የልብሽን መሻት አላህየ ይሙላልሽ
@HawaYassin-cr8ur
@HawaYassin-cr8ur 5 ай бұрын
ልጅሺን እሩቃ ቤት ውሰጅው እናታችን አላህ ይጠብቅሺ
@sikosilo7773
@sikosilo7773 5 ай бұрын
የኔናት ልጆችሽንም አላህ ቀጥተኛውን ምንገድ ይምራልሽ ችግርሽንም አላህ ይቅረፍልሽ
@AA-du6my
@AA-du6my 5 ай бұрын
በሠለምቴወች ብርሀን ፅናት የምትቀኑ የታደሉ የምትሉ ኮሜቶች እናንተ ይህን ለማግኘት አንድ ነገር ብቻነው የሚጠበቅባችሁ ወደቁርአን ጎራበሉ ተማሩት ቅሩት ስሩበት ቁርአን የሂዳያበር ቁርአን በረካነው ቁርአን መድሀኒት ነው ቁርአን ብርሀነው አልሀምዱሊላህ
@user-hl2gq6pr2z
@user-hl2gq6pr2z 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-hl2gq6pr2z
@user-hl2gq6pr2z 5 ай бұрын
ሳህ ወላህ
@sofyabintumer9668
@sofyabintumer9668 5 ай бұрын
የኔ እናት ፅናቱን ይስጥሺ ልጅሺን አፍያውን ይመልስለት
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 5 ай бұрын
አላህ ጥበበኛ ጌታ ነው አብሽሪ
@madinaandris775
@madinaandris775 5 ай бұрын
እህቶች ሁላችንም እንዘ ዛት ትስራልን በዛውም እሶን ማገዝ ይሆናል ማማየ አላህ ያግዝሽ በተሰቦችሽም አላህ ቀኙን መገድ ይምራልሽማሻ አላህ በጣም ያምራል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Sነኝወሎየዋ-c5o
@Sነኝወሎየዋ-c5o 5 ай бұрын
የኔ ጀግና ናት አላህ የበለጠ ያሳውቅሽ ይችን ጀግና እናት ልንረዳት ይገባል ያሙስሉሙ?????
@FoziaYesuf
@FoziaYesuf 5 ай бұрын
አህለን ሶፊ ❤❤❤❤. እህታችን እንካን ደህና መጣሽ ወደ ተፈጠርሽበት ሃይማኖት. ❤❤❤❤. ታሪክሽ በጣም ያሳዝናል 😢😢😢😢😢. ልጅችንም አላህ አፊያውን ይምልስለት 😢😢😢 ሂዳውንም ይውፍቀው ያረብ.
@ጨረቃዋ4212
@ጨረቃዋ4212 5 ай бұрын
አሏህ ያጠንክርሽ እናቴ አይዞሽ ልጂሽንም አሏህ አፊያውን ይመልስለት. ግን ነኢማ ብትወስደው እና ትንሽ ብትመክረው. ሶፊ ነኢማ ጓደኛሽ ነች ልጇን ከነኢማ አገናኝላት. አብሽሪ. እናት ሶፊ❤
@Hayuነኝ
@Hayuነኝ 5 ай бұрын
ያረቢ ለእናቴ ይሄንን ብርሃን አሳያት ለሙሉ ቤተሰቦቼ ሂዳ ስጣቸው ያረቢ
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 2 ай бұрын
አላህ ይወፍቅልሽ ያረብ
@SameraRose
@SameraRose 5 ай бұрын
የኔ መገድ የምትችሉትን ኡሉ እርዶት ልጁ ሳካትሪስ ቢያአየሁ ጥሩ ነው ታሳዝናለች አላህ ወኪል ያውጣልሽ አብሽሪ
@ساجدةسعادة-خ6ظ
@ساجدةسعادة-خ6ظ 5 ай бұрын
የኔ እናት አላህ የአይንሺን ብርሃን ያሰተካከልልሸ ያረብ እሰከ መጨረሻው ያፅናሸ ልጅ ሺን አፍያውን መልሶ ለት ሒድያውን ይወፍቀው ያከሪም ምን ይሳንሃል ያአሏህ ሁሉ በጅህ
@hayatAhmed-p4i
@hayatAhmed-p4i 5 ай бұрын
የኡማጭቀት የሚያሥጨንቃችሁ እህት ወንድሞች ልጁን ሸሪአ ሩቅያ ይሞከር
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob 5 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም አላህዬ ለወደደዉ እስልምናን እሰጠወል ዱኒያን ግን ለሚፈልገዉም ለመይፈልገዉም ይሰጣል ማሻአላህ የኔ ጀግና እናት❤❤❤❤❤❤❤❤
@ፈቲያ05
@ፈቲያ05 5 ай бұрын
የኔ እናት ማሻ አላህ አላሁ አክበር እንካን ወዴ ትክክለኛው መንገድ አላህ መራሽ
@LubabaAhmed-w1z
@LubabaAhmed-w1z 5 ай бұрын
አሏህ ያጠክርሽ አላህ ልጅሽን አፊያርግልሽ በርች እናትሽ አሏህሂዳያይስጣቸውው❤
@FatumaMustefa
@FatumaMustefa 5 ай бұрын
ሱብሀን አላህ አላህ ያፅናሽ ወላሂ ልብ የሚነካ ታሪክ ነው የቀሩ ቤተሰቦችሽን አላህ ይወፍቅልሽ👏👏 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@neimatube5439
@neimatube5439 5 ай бұрын
የኔ እናት አላህ ያግዘወት አላህ ብርታቱን ጤናዉን ይስጣችሁ ልጆች እናታቸዉንም አላህ ይመልስላችሁ ያረብ
@emuyasmin5283
@emuyasmin5283 5 ай бұрын
የኔ እናት አላህ መንገዱን ይምራው ጤናውንም ይመልስለት ያረብ አለቀስኩ ኡፍፍፍ
@HassenG-t8n
@HassenG-t8n 5 ай бұрын
አሏህ ዱንያ አኬይራሽን ያሳምርልሽ እህታችን አሏህ ያስደስትሽ
@b.6015
@b.6015 5 ай бұрын
የኔ እናት የማረፊያ እጀራ አላህ ይስጥሺ ልጅሺንም አላህ ያሺርልሂ ሺዳንም ይወፍቅልሺ እኔም ቤተሰብቸክርስቲያኖች ናቸው አላህ ሂዳን ይስጥልኝ ያረብ ያከሪም
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 2 ай бұрын
አላህ ይወፍቅልሽ ያረብ
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 5 ай бұрын
ልጁ እሩቃ ይደረግለት እና የስነልቦና ሀኪም ይደረግለት አይዞሽ የኔ እናት
@sara-rq5cp
@sara-rq5cp 5 ай бұрын
አላህ በልጅ አይፈትናቹ ክባድ ነው የኔ እናት
@DxbDubai-h6t
@DxbDubai-h6t 5 ай бұрын
የኔ እናተ አላህ ጥንካሬውንና ብርታቱን ይስጥሽ ልጅሽንምአላህ አፊያ ያርግልሽ አይዞሽ ልጁንም አላህ ዲኑን ይወፍቀው በእስልምናችሁ ጠንክሩ የዘመናችን ሱመያወች
@tigestkinfe-wv1yz
@tigestkinfe-wv1yz 5 ай бұрын
ውይ የሀመሯ እማማ ሀሌ ሞቱ በጣም ደስ የሚሉ እናት ነበሩ አላህ ይራህማቸው ሁሉንም
@HAl-gq9sr
@HAl-gq9sr 5 ай бұрын
አላህ ያፅናሽ እህቴ❤❤ እር ማስታወቂ ቀንሱ በዛ
@DefarishengomiseboDefarishengo
@DefarishengomiseboDefarishengo 5 ай бұрын
ያንች ፂነት በጠም ይገሪማል ❤አይዞሽ ከችግር ጋር አብሮ ምቾትም አሌ ❤❤😊።
@zzzzzzzz-c1u
@zzzzzzzz-c1u 5 ай бұрын
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 2 ай бұрын
አላህ ለልጅሽም ከፍያውንም ሂዳያውንም ይወፍቅልሽ አንችንም ፅናቱን ይስጥሽ
@AishaAbrahim-ee5hk
@AishaAbrahim-ee5hk 5 ай бұрын
ሱብሐናላህ ሱብሐናላህ ሱብሐናላህ ሱብሐናላህ ሱብሐናላህ አሁንም አላህ ያፀናሸ አላሁ ሱብሐናሁ ወታአላ የፈለገውን እንዲህ ቀጥተኛወን መንገድ ይመራዋል ሱብሐናክ ያረብ ያአ ሙቀሊበል ቁሉብ ሰብቲ ቀልቢ አላ ዲኒክ አላሁማ አሚን❤❤❤❤❤❤❤❤
@Fatma-re5lp
@Fatma-re5lp 5 ай бұрын
አላህ ይጨምርልሽ አላህ ልጂሺን ያድንልሽ ግን ዳቴል መስራቱ ያይን ትኩረት ይፈልጋል እና እደት ለቁረአን መታየት አልቻላትየ አለ አላህ ያግራልን ሁላችንንም
@muslimamuslima7476
@muslimamuslima7476 5 ай бұрын
ሶፊ የኔ ዉድ ማስታወቅያዉ በዛ በጣም ያዝጋል ከቻልሽ በመሐል ባታስገቢ።
@Merkaba532
@Merkaba532 5 ай бұрын
እኔ እራሱ እያልኩ ነበር የፕሮግራሙ ግማሹ ማስታወቂያ
@bezuyefanta896
@bezuyefanta896 5 ай бұрын
ልክብለሻል እሕቴ
@Rahma-fg2jg
@Rahma-fg2jg 5 ай бұрын
ያለ ማስታወቂያማ አይሆንም
@ሀስናሙሀመድ
@ሀስናሙሀመድ 5 ай бұрын
ማስታወቂያ ግድ ነው ስፖንሰር ናቸውኮ የኔ መንገድ መታገስ ነውጅ
@KsaKsa-kg5rm
@KsaKsa-kg5rm 5 ай бұрын
አስኪጅው ካልፈለግሽ ቪዶውን
@semiraabdela5340
@semiraabdela5340 5 ай бұрын
አላህ አፊያ ያድርግልሽ ልጅሽን አላህ ይረዳሽ እናቴ ልጆችሽም ይምራለልሽ እስልምና ይወፈቃቸው ሁሉም ኢዲያ የወፈቅ ሶፊዬ አላህ ይጠብቅሽ ያቅማችንን ብንረዳት እናታችን አካውንት ቢከፈትላት አላህ ይርዳት
@الحمداللهعلىكلحاليارب-ح3م
@الحمداللهعلىكلحاليارب-ح3م 5 ай бұрын
ማሻአላህ አልሀምዱሊላህ ወላሂ ድነል እስላምን ነመሰለ ውበት ደስታ ነለም አልሀምዱሊላህ ምስጋና ይገባው ያረብ🤲☝️
@shebriibrahim7234
@shebriibrahim7234 5 ай бұрын
ቹቹዬ የት ነሽ ጠፋሽብን እኮ የት ብለን እንፈልግሻለ ሁሌም እናታች የት ገባች ትልሻለች የሰበተዋ ዘመድሽ እናቴ ትፈልግሻለች አድራሻሽን ላኪልን አረሳንሽም
@neimkedir3165
@neimkedir3165 5 ай бұрын
Wolaita boditi new yelechew
@Rhamto-yg3qz
@Rhamto-yg3qz 5 ай бұрын
አለህ ፅናቱን ሰቶሸል ልጂሽንም አፍያውን ማልሶለት አለህ ሂደየውን ይስጣው ለቤታሰቦችሽም አለህ ቃጥታኛውን ማንጋድ ይምራቻው
@zamzamali8900
@zamzamali8900 5 ай бұрын
አላህ ያግዝሽ የልጅሽን አፊያ ይመልስለት ኢሂዳዉንም ይስጠዉ
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 5 ай бұрын
ማአሻ አላህ የጥንካሬ ጥግ ይገረማል ግን በዚህ ዘመንም የዚህ አይነት ቤተሰብ አለ😭
@samsuga2053
@samsuga2053 5 ай бұрын
ጀግና እናት አይንሽንም አለህ ያሽሪሽ
@عبدالملكاسماعيل-و9ع
@عبدالملكاسماعيل-و9ع 5 ай бұрын
እናታችን ቁጥር ቢኖራቸው ጡሩነበር ትንሽ ብንረዳቸው
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 5 ай бұрын
ልብ ይነካል አላህ ምትዱስተበት ነገር ቅርብ ያርግልሽ
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
@AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 5 ай бұрын
ኋላ ቀር አስተሳሰብ ያላቸው ሰዎች በዚህ ዘመን እስልምናን በዚህ መልኩ ሲጠሉ ይገርማል
@purplestars029
@purplestars029 5 ай бұрын
Let them my sister 😢 No matter what people saying about Islam, but they don't know or understand it's the fastest religion on the world 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 😂😂😂
@alamalam262
@alamalam262 5 ай бұрын
አላህ ያሽርልሽ በልጅሽ ተጠቀሚ ጧሪ ይሆንሻል አይዞሽ
@zahramohammed3368
@zahramohammed3368 5 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ በእምነትሽ ላይ ፅኑ ያድርግሽ ያረቢ❤❤❤❤❤
@AsmaaNuruu
@AsmaaNuruu 5 ай бұрын
,ልጅሽንአላህያሽርልሽእናቴአይዞሽእሩቅያ,አስቀሪበት,አይዞሽ
@seadaseada3804
@seadaseada3804 5 ай бұрын
የአሏህ አሏህ አይቸግረውም ሂዲያ ይስጥልሽ ልጆችሽን አችንም ያጽናሽ በድንሽ
@assa1499
@assa1499 5 ай бұрын
ልጁ ይመለከተኛል በጎ አድራጎት ድረጂት ይግባ እሶን ደግሞ የተሻለ ስራ የምሰራበት መገድ ቢመቻችላት እኛም መድረግ ያለብን ነገር ካለ ካላህ በታች ሰበብ ብንሆናት የምሰራውን ስራ በተሻለ መልኩ እደሰራ
@user-bc9bx3rr4s
@user-bc9bx3rr4s 5 ай бұрын
ድስ ትሉነበር ግን እኛ እንዳናግዛቸው አድርሻ አሰጡም ቆይ ቻናሉ ባለቤት የለውምእንድ ለምንአትመልሱም
@مشاعلالمطيري-ظ8ف
@مشاعلالمطيري-ظ8ف 5 ай бұрын
የኔ መንገድ አድናቂዎች በጉጉት እስካ ማታ ጠብቁ ክክክክ ከእኔም ጭምር 🌹🌹🌹
@saedaHussen
@saedaHussen 5 ай бұрын
ክክ እኔትንት ገብቸ ዛሬየለምበቃ እያልክ ሳስብ ለካ ጁመአነው ይመቸኮሌ
@neimahassen2623
@neimahassen2623 5 ай бұрын
እባክሽ ሶፊ ይመለከተኛል ውሰጅላት ልጃን
@mrsadi3119
@mrsadi3119 5 ай бұрын
wa wr wb ማሻአላህ አላህ ላገራለት እንደዚ ነው ሱብሃን አላህ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@Alhamdulilah37
@Alhamdulilah37 5 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አስለቀሰችኝኮ ወላሂ አላህ ይጠብቅሽ ያስደስትሽ 🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 2 ай бұрын
ማሻ አላህ ተባረከላህ ሱብሀን አላህ አላህ የሻውን ይመራል
@MeremOumer-n8o
@MeremOumer-n8o 5 ай бұрын
ያረቢ አላህዋ ያሽርልሽ ልጅሽን ሂዳ ይስጠው
@AishaAbrahim-ee5hk
@AishaAbrahim-ee5hk 5 ай бұрын
አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ አህለን ሶፊዬ ኢንሻአላህ በጉጉት ነው እምጠብቃወ ጀዛኩሙላሁ ኸይር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EmuHanan261
@EmuHanan261 5 ай бұрын
ያገልቤ አላህ ያሽርልሽ ልጅሽን
@semirahussen3698
@semirahussen3698 5 ай бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ አላሁ አክበረር አልሃምዱሊላህ ❤️❤️❤️🥰🥰🥰
@ZeenahZeenah-zv8uq
@ZeenahZeenah-zv8uq 5 ай бұрын
ሱብሐን አላህ🎉❤ሰላምቴዎች ሚጋርሙኝ ሁሌ ራሴን እንድገመግም ሚየደርጉኝ ሲበዛ ኢያታሰቀዩ ደስታኛነኝ ሚሉት ነገር ፅነታቸዉ አላህ ይጨምርለቹ ይጣብቀቹ ጀግኖች🎉❤
@AA-du6my
@AA-du6my 5 ай бұрын
አሏህ ይጠብሽ ውድ እናታችን ልጆችሽንም አሏህ ሂዳያ ይስጣቸው የንፅፅር መፅሀፍ እድያነቡ ጠቁሚያቸው ኢስላም ሰላም ኢስላም ብርሀን ኢስላም እርጋታ ኢስላም ቀጥተኛመንገድ ነው
@rimemhdi680
@rimemhdi680 5 ай бұрын
ይህን ግሮግራም መከታተል እየወደድኩ ስራ ይዤ ለማዳመጥ ግን በጣምም ችግር ነው ማለትም ከሚገባው በላይ ማስታወቂያ ያበዛል ፕሊዝ ማስታወቂያ ቀንሱ።
@YasinTesema-h1q
@YasinTesema-h1q 5 ай бұрын
ፕሮግራምሽን ስትጀምሪ አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ብለሽ ጀምሪ እህቴ ሶፍያ
@ramzia3457
@ramzia3457 5 ай бұрын
ማስታወቅያው በዛ
@saaedaas4407
@saaedaas4407 5 ай бұрын
አላህ አድሎሽ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ
@MN-pk9dj
@MN-pk9dj 5 ай бұрын
አሏህ ያሽርልሽ ቀልብሽን ያስደስትሽ
@መይሙጎጃም
@መይሙጎጃም 5 ай бұрын
ይሄ ብሮግራም ማዳመጥ ደስይለኛል ግን መታወቂያ እያበዛሽ ነይ
@Fcf-rt1fy
@Fcf-rt1fy 5 ай бұрын
አብሽሪ አላህቀን አለው ሁሉም ያልፋል
@b.6015
@b.6015 5 ай бұрын
ያከሪም ልጅሺን አላህ አፈያ ያርግልሺ አይይይ ዱንያ ፈተና ነች ሱብሀን አላህ አላህ በቃ ይበልሺ ያረብ
@Saada-z2h
@Saada-z2h 5 ай бұрын
ትውልድን እያጠፉ ያለው ሱስ መጠጥ ጫአት ባጠቃላይ ሱስ የሰው ልጅ በገንዘቡ ደስታን ሳይሆን እሳአትን ነው የሚገዛው አላህ ባጠቃላይ ካገራችን ያጥፋልን ያረብ ትውልድን ጨርሰዋል
@HalimaAhmed-w8w
@HalimaAhmed-w8w 5 ай бұрын
አላህ ያፅናሸ
@rihannegasiali5997
@rihannegasiali5997 5 ай бұрын
ኢንሻ አላህ ብተውፊቅ
@roqiaroqia5421
@roqiaroqia5421 5 ай бұрын
አሰለማሊኩም ወራመቱለሂ ወበረካቱ ሶፊ ጀዛክ አለህ ኸይረ
@JshJdhd-y2m
@JshJdhd-y2m 5 ай бұрын
ያረቢ አላህ የኔ ሚስኪን አሳዘነችኝ
She wanted to set me up #shorts by Tsuriki Show
0:56
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН