የዙበይዳ ቤተሰብ አገኘዋቸው በጣም ያሳዝናሉ😭

  Рет қаралды 76,487

Netse tube ነፂ ቲዩብ

Netse tube ነፂ ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 1 000
@yetenbitube1
@yetenbitube1 2 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ስለ ሁሉም ነገር አመሰግናለው
@seni7092
@seni7092 2 жыл бұрын
የተንቢዬ ሰላምሽ የብዛልሽ ስወድሽ ወድ እቤት ጎራ በይ በአብደሽ ገረ😘😘😘😂😂
@nabeyatenabeyate2312
@nabeyatenabeyate2312 2 жыл бұрын
ነጺየ የኔ ውድ አላህ አሰብሽበት ቦታ ያድርስሽ የኔ ውድ
@ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
@ሶፍያነኝየወሎቀበጥ 2 жыл бұрын
የተቢ እህቴ ይች ልጂ እህትሽ ናት እደ ድምጿ አችን ይመስለኛል ሀሉየም🤔
@fedilaabdlgni5644
@fedilaabdlgni5644 2 жыл бұрын
@@ሶፍያነኝየወሎቀበጥ awo
@eyerusalemwecheffo4582
@eyerusalemwecheffo4582 2 жыл бұрын
Melawen beteseb yasebachehut yesaka.,🙏❤️
@sofyamohamed6007
@sofyamohamed6007 2 жыл бұрын
የሠጠንን ነገር ብናው የጎዴለን ነገር የለም 😭😭😭😭አልሃምዱሊላህ
@ghfghfhjhgh911
@ghfghfhjhgh911 Жыл бұрын
Bitkilll temswgn nw
@የራያዋ-ኰ5ዘ
@የራያዋ-ኰ5ዘ 10 ай бұрын
በጣም አልሀምዱሊላ
@Sada-n8d
@Sada-n8d 7 ай бұрын
በጣም😢😢😢😢
@SeadaSeada-bs6sx
@SeadaSeada-bs6sx Жыл бұрын
አልሃምዱሊሏህ አልሃምዱሊሏህ አልሃምዱሊሏህ አልሃምዱሊሏህ አልሃምዱሊሏህ አልሃምዱሊሏህ አልሃምዱሊሏህ ምስጋና ይገባህ አምላኬ እራሴን በደንብ አየሁ ሙሉ አካል ሰቶኝ አልሃምዱሊላህ
@አዩሽጉራጌዋ
@አዩሽጉራጌዋ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ደሞ እንደዚህ አይነት ሰዎች በአላህ ያላቸው እምነት ይገርመኛል ሱብሃን አላህ እኔ የነሱ ግማሽ እንኩዋን እምነት የለኝም ብዙ ነገር ተማርኩ አልሃምዱሊላህ አለኩልሃል 😭😭😭
@ጥቁርአዝሙድነኝ
@ጥቁርአዝሙድነኝ 2 жыл бұрын
_አልሀምዱሊላህ የኔ እህቶች ሲያሳዝኑ አላህዬ ስንት አይነት ጠንካራ ባሪያዎች አሉህ ተሸፋኟ የኔ ውድ❤እኛ በሙሉ ጤንነት ላይ ሆነን ብዙ እናማርራለን አጅብ ነፂዬ ተባረኪ_
@የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ
@የአላህመጨረሻየንአሳ-ፀ8ቀ 2 жыл бұрын
በጣም
@ኡሙኡበይዳ
@ኡሙኡበይዳ 2 жыл бұрын
በጣም ወላሂ
@በፂየተክልዬልጅ
@በፂየተክልዬልጅ 2 жыл бұрын
እኛ ሙሎ ጤነ ንሮን ፈጣሪን እነማርራለን አቤቱ አተ ይቅር ባይ አምላክ ይቅር በለን ተመስገን ነፂ ዘመንሽ ይባረክ
@ዜዶየከላላዋይቱብ
@ዜዶየከላላዋይቱብ 2 жыл бұрын
አላህ አንተው ጠብቀኝ ከሁሉም ነገር ያርብብብብብብየአላህ ያከሪምምምም
@ሂባተወከልአለአላህ
@ሂባተወከልአለአላህ 2 жыл бұрын
በጣም ወላሂ
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ 2 жыл бұрын
ማማ በቅንነት ደምርኘ ደመርኩሸ ወዴ
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ 2 жыл бұрын
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ ማማ በቅንንት ደደመርኩሸ ደመርርኘ ወዴ
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ 2 жыл бұрын
@@ዜዶየከላላዋይቱብ ማማ በቅንነት ደምርኘ ደመርኩሸ ወዴ
@dhhdbzhx9763
@dhhdbzhx9763 2 жыл бұрын
አንጀቴን ነው የበሉኝ ነፂ አላህ ይስጥሽ ጥሩ ስራ ነው የሰሬሽው 😭😭😭
@halemaali4360
@halemaali4360 2 жыл бұрын
ፉፉፉፉፉፉፉ
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ 2 жыл бұрын
ማማ በቅንንት ደምርኘ ደመርኩሸ ወዴ በላይከ በሼር
@salihat7830
@salihat7830 2 жыл бұрын
ጌታዬ ለኔ ለዋልክልኝ ፀጋ በፈጠርካቸው ፍጥረታቶች ያህል ምስጋና ይገባህህ ሱብሃነላህ የታመሙትም አላህ የአፊያ ካባ ያልብሳቸው ደግሞ ፈገግታቸው
@Vip-kk2jx
@Vip-kk2jx 2 жыл бұрын
አሚንን
@UdhHdh-j1u
@UdhHdh-j1u 12 күн бұрын
አሚን ያረብ
@tub371
@tub371 2 жыл бұрын
አካውንቱን ኢንሻአሏህ እንድትልኪልን ነፂዬ
@susibntmd6482
@susibntmd6482 2 жыл бұрын
ኤይዋ አካውንት ቢላክልን አሪፍ ነው ግሩብ ካለ አሥገቡኝ አማና እፍፍ ልቤ ደማ ወላሂ ደሞ እሚገርመው የኒቃቢስቷ ልጅ ጽናት ወላሂ ይአጅባል
@zedzedti54
@zedzedti54 2 жыл бұрын
ኧረ እኔም እንዴት እንርዳት ያአላህ 😫😫😫
@ሀያትቡታጀራ
@ሀያትቡታጀራ 2 жыл бұрын
አልኸምዱሊላ ሙሉ ጤና ለሰጠሀኝ ጌታዬ ሱብሀን አላህ ላያስችል አይሰጠምአላህ አፊያ ያድርጋቸዉ ያረብ እህታችን ዙበይዳም በኒቃብሽ አላህ ያፅናሽ ነፂም ሽኩረን
@lolwaalkhalaf4840
@lolwaalkhalaf4840 2 жыл бұрын
እህቴ ተፈጥሮነዉ ወይሥ የበሽታ
@ሀያትቡታጀራ
@ሀያትቡታጀራ 2 жыл бұрын
@@lolwaalkhalaf4840 ተፈጥሮነዉ ብለዋል አያታቸዉም እደዚይ ነበርች ብለዋል አልኸምዱሊላ አለኩሊሃል
@ፎዚያ.የሱፍ
@ፎዚያ.የሱፍ 2 жыл бұрын
ያአላህ. በጣም የሚያሳዝኑ. ቤተሰብ ናቸው ስንቶቻችን ይሆን ሙሉ አካል ሰቶን አላህ የምናማርር ከኔው ጀምሮ ሙሉ አካል ለስጠሀኝ ጤነኛ አድርገህ ለፈጠርከኝ ለአለማቱ. ጌታ. ለአላህ. ምስጋና ይገባው አልሃሙዱሊላህ. እናታችን የሚሉት ምንም አይሰማም. ነጺ አላህ. ይድረስላችሁ.
@Hነኝየወሎዋ
@Hነኝየወሎዋ 2 жыл бұрын
ነፂየ አላህ ያቆይሽ ስለምተሠሪው መልካም ስራ ሁሉ አላህ ይጨምርሽ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቀን ያረብ በጣም ያሳዝናል አሏህ ሆይ አንተ አኸላለቃችንን አኗኗራችንን አሟሟታችንን አሳምርልን ያረብ
@cgf8399
@cgf8399 Жыл бұрын
አሚንንንን
@ካፍሽነኝ
@ካፍሽነኝ 2 жыл бұрын
የአላህ አጅብ አልሃምዱሊላህ በርግጥም አላህ ወይሩን መረጠ በእግር ጥያቄ ከሌለበት ጀነት ይታካችሁ ኢንሻአላህ አላህ በነገሮች ሁሉ ቻይነው ሂሳብ የሌለውጀነትን ያረብ ወፍቃችው ሱባሀንክ እኛስ አመሥግነን ይሆን አልሃምዱሊላህ
@hikmahikma4277
@hikmahikma4277 2 жыл бұрын
አሚን
@resalaahmad2214
@resalaahmad2214 2 жыл бұрын
መሸለለሀ በጠም ደስ ይለል ነፀዬ አለሀ ይጠብቅሽ ሱብሀነለሀ ለሁሉም ነገር አልሀምዱሊለሂ
@ነጁየኢላፍቲዩብአድናቂነኝ
@ነጁየኢላፍቲዩብአድናቂነኝ 2 жыл бұрын
ሙሉ አካል ለሰጠኸኝ ጌታ ከነቤተሰቦቸ አልሀምዱሊላሂ ረቢል አለሚን
@አላህሁሌምከኔጋነውአላህሁ
@አላህሁሌምከኔጋነውአላህሁ 2 жыл бұрын
አላህዋ የኔጌታ የአለማቱ ጌታ ሰማይን ያለባላ ያቆምከው አልሀምዱሊላሂ ሙሉጤና ስለሰጠከኝ ☝️☝️☝️
@sumyea2880
@sumyea2880 2 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር አልሃምዱሊላህ ምስጋና الله ለእናቱም አላህ ይደረስላችሁ ያረብብብ
@ፋፉነኝሀበሻዊዮየቢላልዘር
@ፋፉነኝሀበሻዊዮየቢላልዘር 2 жыл бұрын
ሱበአናላህ ያላህፍጡር እህቴ ነፄየ አላህ ያሰብሽውን ይሳካልሽ እህት በጣምነው ልብ የሚነካው😭😭😭😭
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 2 жыл бұрын
በጣም።ክሚባለውበላይ።ለብይሰብራለ።
@rozirozi6568
@rozirozi6568 2 жыл бұрын
ነፃዬ የኔ ማር አላህ ይርዳሽ ያረቢ በጣም ነው ሚያሳዝኑት😭😭
@sanaullahsanaullah85
@sanaullahsanaullah85 2 жыл бұрын
ሱብሃንአላህ በጣም ልብ ይናካል
@salamdiras6647
@salamdiras6647 2 жыл бұрын
አምላኪ ሆይ በስራህ ትክክል ነህ ተባረክ ደግም በልጂህ በክርስቶስ ስም የዘር መርገም ከዚህ ቤተሠብ ለይ የተሠበረ ይሁን
@fatumaseidweloyewa1700
@fatumaseidweloyewa1700 2 жыл бұрын
ስደት ላይ ሁነን እችን ሰርተን እችን ትተን እያልን በሀሳብ እንጎዳለን ካወቅነንኮ ያለን ብቻ በቂ ነው ጤና ሰወች ንቁ ተማሩ ከነዚህ መሰል ሰወች እስኪ አንደየ አሏህን አመሥግኑ በተሰጣችሁ ፀጋ
@fedilaabdlgni5644
@fedilaabdlgni5644 2 жыл бұрын
الحمد اللله
@zeynebmd1065
@zeynebmd1065 2 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ
@ኡምመሁባ
@ኡምመሁባ 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ
@foziyamuhammed9001
@foziyamuhammed9001 2 жыл бұрын
እውነት ነው እኛ ስወች ዛሬ እየኖርን ለነገ የምንጨነቅ ነን ዋናው ነገር ጤና አልሀም ዱሊላ
@HhHhh-uo6ss
@HhHhh-uo6ss 2 жыл бұрын
Allahmdulillah Allahmdulillah
@ወሄነትየገጉ-ኈ8የ
@ወሄነትየገጉ-ኈ8የ 2 жыл бұрын
ሡብሀን አላህ አተዉ ድረሥላቸዉ ለሠኸኝ ነገር ሁሉም ሀምድ ይገባህ አልኸምዱሊላ
@አስመሳይእናአሽቃባጭበጣም
@አስመሳይእናአሽቃባጭበጣም 2 жыл бұрын
ስንቶቻችሁ ናችሁ ጤነኛ ሆናችሁ ፈጣሪያችሁ የምታምረው ሁሌም ቢሆንም ፈጣሪያችን ማመስገን አለባችሁ በጣም ነው የሚያሳዝነው 😭😭😭😭😭😭
@zainasied615
@zainasied615 2 жыл бұрын
በጣም😭😭
@cgf8399
@cgf8399 Жыл бұрын
በጣም ለሁሉምነገርአልሀምዱሊላሂ🎉
@ኢላሂፍትህለሠውዲእስረኞች
@ኢላሂፍትህለሠውዲእስረኞች 2 жыл бұрын
ሱብሀነከ ረቢ ኢለሂዬ ስንት አይነት ፀጋ ሠታህን ምነማርህ ስንቷችናን አልሃምዱሊላህ ስለሁሉ ነገርህ
@kነኝየደኩተርዘይኔአድናቂ
@kነኝየደኩተርዘይኔአድናቂ 2 жыл бұрын
ሞሎ አካል እይለን መሸፎን አቃተን እገን እሶ ተሸፉናለይ ነፃ የመልካም ዘር ናቹ ወላሂ አላህ ይሸምርልሽ
@Alhamdulilah4368
@Alhamdulilah4368 2 жыл бұрын
ያላህ ምን ብዬ ኮመንት ላስቀምጥ አላህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ የምር ስው ነሽ በርቺ አድራሻቸው አስቀምጭልኝ አልሀምዱሊላህ ሙሉ ጤና ለስጠኸኝ አዴ አላህን አመስግኑ በተለይ በስደት አለም ያላቹ😭
@abgrace7318
@abgrace7318 2 жыл бұрын
የእውነት እህቴ ጨነቀኝ ቪዶውን ሳየው አንቺን ግን ፈጣሪ ይባርክሽ ትልቅ ነገር ነው ያደረግሽው
@መዲነኝየቡቴዋ
@መዲነኝየቡቴዋ 2 жыл бұрын
የሱብሀነላህ አላህዬ ለሰጠከን ኒዒማ ሁለ አልሀምዱሊላህ
@huluagershdadi2472
@huluagershdadi2472 2 жыл бұрын
ነጺ እግዚአብሔር ይሰጥሽ በውነት በጣምነው የማሳዝኑት
@fasikawande3558
@fasikawande3558 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይማሪችው እመቤቴ ትዱብስችው ስለሁሉም ነገሪ ፈጣሪ ይቅሪ በለኛ እመቤቴ ትድብስችው ስለት አስገባለው ከዱናችው እስ ይውቃል
@MakiyaShukur
@MakiyaShukur 3 ай бұрын
ሱብሀን አላህ የአላህ አደራህን የኛ አመላችንን ብዙነው አትፈልግ ኢላሂ በእዝነትህ አላህ ይርዳቹ
@roqiaroqia5421
@roqiaroqia5421 2 жыл бұрын
አልሐምዱሊለህ ሰለሁሉም ነገረ ነፃ እድሜ እነ ሙሉ ጤነ ከነቤተሰብሺ ተመኛሁልሺ የሰብሺዉ ይሳካልሺ
@إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا
@إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا 2 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ያርቢ የአንተ ስራ አጂብ ነዉ አልሃምዱሊላህ ያአላህ አንተ ለሰጠሀኝ ነገር ሁሉ ላንተ ምስጋና በሚገባክ ልክ ስላላመሰገንኩህ አንተ እዘንልኝ ያኢላሂ አልሃምዱሊላህ ለሰጠሀኝ ኒእመትህ ሁሉ ያርብ
@ramarama5784
@ramarama5784 2 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ጌታዬ ሙሉ ጤነኛ አድርገህ ስለፈጠርከኝ 😭😭😭🙏🙏
@ሀናንየደሴዋ-ጀ5ሐ
@ሀናንየደሴዋ-ጀ5ሐ 2 жыл бұрын
የአላህ☝☝😭😭😭 ስለሁሉም ነገረ አልሀምዱሊላህ እኛ የተሞላ አካል ይዘን ስቶቻች ነን ፈጣሪያችን የምናማራዉ የበላይህን ሳይሆን የበታችህን ተመልክት ነዉ ነፂዬ ለምታደርጊዉ መልካም ስራሽ አላህ የቀበልሽ እማ ❤❤
@t.g.eahutamaryame.1475
@t.g.eahutamaryame.1475 2 жыл бұрын
ነፃ እግዚአብሔር ያክቡርሽ በዚሁ ቀጥይ የተቸገሩትን መርዳት በጣም ደስ ይላል ዘመዶቼ ፈጣሪ ይደርሥላችሁ ሠው ሙሉ ጤና ይዞ ፈጣሪ እናማርላለን !አምሌኪ ይቅር በለን!
@ለሁሉምግዜአለው-ሠ7ጸ
@ለሁሉምግዜአለው-ሠ7ጸ 2 жыл бұрын
ነፂ አላህ በዘር ማዘርሽ እደዚ አይነት ነገር አያሳይሽ. በርቺ ጎበዝ ፕራክ ወሬ ከምታዩ እስኪ እደዚህ አይነት ሰዎችን እናበራታታቸው. በረካ ሁኚ
@ሀሊማ-ፐ4ደ
@ሀሊማ-ፐ4ደ 2 жыл бұрын
ሠቶቻቺን. አመሰጋኝ. ነን. አልሀምዱሊላ ምሰጋና ለአለማት ጌታ. ሡበሀን አላህ. ሡበሀን አላህ. ነፂ. አላህ ያሰደሰትሺ.
@TenuLove
@TenuLove 2 жыл бұрын
አምልክ ይቅር ባለን ሀዳር ሙሉ ጤና ሳታኝ ደሞ ተመስገን ማለት አቃታኝ እኮ ነፅ ታባረክ የኔ ቆንጆ
@donaytroyal860
@donaytroyal860 2 жыл бұрын
_ነፂ እግዚአብሔር አምላክ ይስጥሽ በእውነት_ _ስለሁሉም ነገር ተመስገን እኛ በስንቱ እናማርራለን😭_
@ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
@ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ 2 жыл бұрын
በጣም 😢😢😢😢
@hilamoo928
@hilamoo928 Жыл бұрын
ያ አላህ እኔ እኮ ሰራ በዛ እያልኩ አማረራለሁ ሙሉ አካል ሰጦኝ ያረቢ አልሃምዱሊላህ ለማያልቀዉ ዉለታህ😢😢😢ወላሂ አጀቴን በሉት💔😭ነፂ በረካ ሁኝ
@Demenamorke2146
@Demenamorke2146 2 жыл бұрын
ስለ ጠዬቀሻቻው ነፂዬ እግዚአብሔር ይበረክሽ😭😭👍
@zemzemalebachew940
@zemzemalebachew940 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ ሙሉ አድርገክ ለፈጠርከኝ ሱበሀን አላህ
@محمدسويد-ح2ح
@محمدسويد-ح2ح 2 жыл бұрын
ያአላለህ እኛጤና ሰተህን እናማርርሃለን😭😭😭😭😭😭😭
@aminathussen8595
@aminathussen8595 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ነፂ ቪደዎ ስሰሪ ደምፅ ብዙም አይሰማ ማይክ ብትጠቀሚ አሪፍ ኘዉ በስልክሽ መጠቀም ትችያለሽ
@emutube7995
@emutube7995 2 жыл бұрын
ነፂየ እግዚአብሔር ይሰጥሽ ሲያሳዝኑ ሰለተጠየቁ ብቻ ለነሱ ትልቅ ደስታ ነው
@uamamarali4794
@uamamarali4794 2 жыл бұрын
ሱባሀን አላህ አልሀምዱሊላህ አላህዬ አመሰግንሀለሁ የአላህ ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም አላህ ያግዛችሁ ነፂየ አላህ ወጣትነትሽን በረካ ያድርግልሽ የእኔ መልካም
@MG-yv9ds
@MG-yv9ds 2 жыл бұрын
ነፂ እግዚአብሔር ይባርክሽ የዛሬ መልካም ስራ ለነገ ስንቅናት
@እሙማሂር-ጸ9ዐ
@እሙማሂር-ጸ9ዐ 2 жыл бұрын
አሏህዬ በጣም ነው የማመሰግንህ አልሃምዱሊላህ ይቅር በለኝ ሙሉ አካል እና ጤና በቂ ሀብት ሰጥተህኝ ግን አማርርሃለሁ ወላሂ እድለኛ ነኝ አልሃምዱሊላህ
@MesiBeauty
@MesiBeauty 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ስለ ሁሉም ነገር አመሰግናለሁ ሙሉ ጤና ሰጥትህን እንኳን አናመሰግንም ይቅር በለን ነፅዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ
@toibahussain2478
@toibahussain2478 9 ай бұрын
ሡባሀንአላህ አልሀምዱሊላህ አላህየ ጌታ በሌትም በቀንም ምሥጋናይገባው በጤና ላኖረን ጌታ😢😢😢😢😢
@ዘሀራ-ሐ2ረ
@ዘሀራ-ሐ2ረ 2 жыл бұрын
በጣም ነዉ ሚያሳዝኑት እረ ነፂ ተክላይ ሀይማኖት ሰፈር ካንፕ ዉስጥ አለች አዳነች የምትባል እንደዚህ እናትዋም አሉ ከቻልሽ እያቸዉ እማ
@ስሚሪመሐመዲ
@ስሚሪመሐመዲ 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭ሱቡን አልሀ
@ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ
@ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ 2 жыл бұрын
ሱበሀናላህ የአላህስራ ድንቅነው አላሆይለዋልክልኝ ፀጋሁሉ ምስጋናይገባህ
@whenimbored8404
@whenimbored8404 2 жыл бұрын
ነፂ ስልካቸውን ብትቀበይ ወይኔ 😔
@kadejaalala1207
@kadejaalala1207 2 жыл бұрын
Subaahanalla
@አልሀምዱሊላአለኩሌሀ-ኀ7ጀ
@አልሀምዱሊላአለኩሌሀ-ኀ7ጀ 2 жыл бұрын
ሱባሀን አላህ ይገርማል አልሀማዱሊላ ሙሉ ላረከኝ አችን ሳላመሠግን አላልፍም
@ethiotech4812
@ethiotech4812 2 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን🇪🇹❤ ፍትህ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😥አረ ተው ሀገራችን ወደየት እየሄደች ነው አንድ እንሁን ከሁሉም ነገር ፍቅር ይበልጣል እንዋደድ እንታረቅ😥❤
@rabiitube1924
@rabiitube1924 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ፋፊ
@የሰያውእህትፋጡማነኝ
@የሰያውእህትፋጡማነኝ 2 жыл бұрын
ምን እደምል አላቅም ብቻ አልሀምዱሊላህ ሙሉ አካሌ ስለሰጠኝ አላህ ይርዳችሁ የምትደነቅ ልጅ ከርጋታዋ ጀምሮ ፈጣሪ ከክፊ ነገር ይጠብቅሺ
@fufutube8096
@fufutube8096 2 жыл бұрын
የኔ እነት እነመሰግነለን አለህ ይርደችሁ ያራብ በለ ኒቀብስቷን አለመድነቅ አይቸልም እኛ ጤነኛ ሆነን የመንለብስ እህቶች እስኪ እራሰችሁን ፍትሹ ሙስሊም እህቶቼ አለህ ተሸፈኑ ብሎ አዞን ነብዩ አዘዉን ተገለልጠን የምንሄድ እህቶች እራሰችን እንፈትሽ እህቴ ጀግነ ብዬሸለዉ አለሀ ይጨምርልሽ አለህ ይርደችሁ
@rabiitube1924
@rabiitube1924 2 жыл бұрын
ደምሪኝ እህት
@maryammm4345
@maryammm4345 2 жыл бұрын
ትክክል አለህ ይድየ ይስጠን እኔንስ አየስወልቁኝም ቤዬ. ዱበይ ስመጠ ሴትዮዬ አትልበሽ አለችኝ ግን አለሀምዱልለህ አለህ የልቤን ስለምየቅ ወንድ የሌለ ቤት መሆኑ ደስ ብሎኛል እህቶቼ ዉበተችን ሀየአችን ህጀበችን ነዉ. የልለበሰቹ. ስደት ለይ ለመልበስ ምመቸቹ. ኒቀበቹን ህጀበቹን ልበሱ
@salmaahmad6831
@salmaahmad6831 2 жыл бұрын
አቤት የአላህ ሥራ አቤት አላህዋ አልሀምዱሊላህ ላለፈውም ለሚመጣውም
@mamytube3905
@mamytube3905 2 жыл бұрын
ፈጣሬያቸውን🌹 የሚፈሩሰዎች🌹 ከሚታወቁባቸው🌹 ምልክቶች 🌹መካከል🌹 👉እውነትን ይናገራሉ 👉ቃሎቻቸውን ይሞላሉ 👉ዝምድናን ይቀጥላሉ 👉ለደካሞች ያዝናሉ 👉በሌሎች ላይ ኡይመፀደቁም 👉መልካም ባህሪን 🌹የተላበሱናቸው እኔንም እናተንም🌹 ከነሱ መካከልያድርገን🌹 የሰው ዴስታ 🌹የሚያስደስታችሁ በሙሉ🌹 ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ መልስያገኛሉ!!🌹
@ttww9470
@ttww9470 Жыл бұрын
ሡበሀናላህ ያረብ ሙሉ ጤና ለሠጠህኝ አላህ ምሥጋና ይገባህ አብሺሩ ለህይረ ነው ኢንሻ አላህ በአሂራ ጀነትን ይሠጣችሗል
@ethiopia8545
@ethiopia8545 2 жыл бұрын
ማለቃቀሳችንምንም አይሰራም አሁን ቁምነገሩ ዊልቸር እንግዛላቸው ነፂ ምንም ማለት አልችልም ክፊ ያርቅልሽ
@aminamametub694
@aminamametub694 2 жыл бұрын
ኡኡፋፋፋፋምንበየልኮምት ያአላህ ሁላቸውም በጣምያሳዝናሉ አብሺሩ ኢነላሀማአሶቢሪን😢😢
@የሃጋርልጅነኝ
@የሃጋርልጅነኝ 2 жыл бұрын
ነፂ በለምለም ፔጅ ልቃቁዋቻው ቡዙ ተመልከች የያቻወል እንሸአለህ በአለህ ፉቀድ እርደተን የጋኘሉ🌻🌻🌻🌻🌻
@utru9082
@utru9082 2 жыл бұрын
አልህምዲሊላ ያረቢ የወሠዉልጅ ጤናየመሰለ ነገርየለም ወላሂ ሱባሀንአላህ
@sweedalii
@sweedalii Жыл бұрын
አላሀምዱሊሀ በራመቱክ የኔላህ አንተ እዘንላቸው የኔውድ አላህ በሂጃብሽ ያፅናሽ ዜድዬ ።ነፂ ረጂም እድሜ ላቺ ከነ ቤተሰዎችሽ ከክፉነገር አላህ ይጠብቅሽ
@temreali6430
@temreali6430 2 жыл бұрын
ሢያሣዝኑ አልሀምድልላ አላህ ለሠጠኸን ነእማሁሉ ሺኩርይገባህ
@ያረብይቅርበለኝ
@ያረብይቅርበለኝ 2 жыл бұрын
ሱበሀንአሏህ የአላህስራ አጀኢብ ነው ስንቶቻችንነን ሙሉአካልሰጥቶን የምናማርረው አልሀምድሊላሂ ረቢልአለሚን የሰጠከኝን አትንፈገኝ ያረብ ነፂየ በሄድሺበትክፋአያግኝሺ ጎበዝ በርቺ
@ለሁሉምግዜአለው-ፈ8ጸ
@ለሁሉምግዜአለው-ፈ8ጸ 2 жыл бұрын
ምንም የምለው ቃል የለኝም ወላሂ ሡበሀነላህ ያአላህ ሥራነው ኻቲማችንን አላህ ያሣምረው😥😥😥😥😥😥😥
@alemgenatube2098
@alemgenatube2098 2 жыл бұрын
Lehulum gizea alew ehet bekininet sebscrab aregign
@SitaTube
@SitaTube 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ሙሉ ጤንነት ለሰጠሀኝ አለህ አለህ አፍያቸውን ይመልስላቸው የረብ አለህ ላያስችል አይሰጥም ዙበይዳ እህት ማሻ አለህ በኒቃብሽ አለህ ይምጽነሽ የረብ ነጺ ቅን ሰው አንቺን ምገልጽበት ቃላት የለኝም በርቺ ቀጥይበት ገነ ብዙ እንጠብቃለን እህት
@Lulu-cv4wq
@Lulu-cv4wq 2 жыл бұрын
የሰጠንን ብናውቀው የጎደለን የለም አልሃምዱሊላህ ሱመ አልሃምዱሊላህ ነፂዬ ተባረኪ አቦ ከፍፍፍፍ በይ
@aminataminat766
@aminataminat766 11 ай бұрын
ለሀዉ ለዉላ ቁወተ ኢለቢላህ ሱበሀንክአላህ ኢላሂ ለካ እድህም አለ አተ የላከዉ ከታየ ሆይ ምንም ሳታጎድል የፈጠርከኝ አላህ አልሀምዱሊላሂ እረቢል አለሚን ኒቃባ ያስቀናል እሷ እድህ ሁና ለብሳዉ እኛ ሙሉ አካል እያለን መልበስ አቅቶናል ሱበሀን አላህ
@ፉፊቢንትሠኢድ
@ፉፊቢንትሠኢድ 2 жыл бұрын
እረ በአላህ በዴት መልኩ ነው የምንረዳቸው ያአላህ አልሀምዱሊላህ የሰጠንን ብናውቅ አናማርረውም ነበር ወላሂ الحمدللاح
@cgf8399
@cgf8399 Жыл бұрын
የስጠንንብናቅየጎደለንየለምአልሀምዱሊላሂ ሱባሀንአላህ ሁሉምየአላህሱባሀነወታአላትዛዝነዉ ማሻአላህእህታችንዙቢዳ ሶብራችዉ አብሽሩ ስንቶቻችንነንአላህንእምናማርረዉሙሉአካልስቶን ወግናችንፃጊመልካምስዉነሺ
@fatmhmeshari3510
@fatmhmeshari3510 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አመሰግንሀለሁ ሁሌም እዳመሰግንህ አደበቴን ጥሩ ነገር አሳሥበው
@ሮዛጀሚል
@ሮዛጀሚል 2 жыл бұрын
ነጲዬ ተባረኪ ፈጣሪ ጤና ሠጥቶንም አናመሠግንም
@ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
@ሶፍያነኝየወሎቀበጥ 2 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ አላህ ሆይ ሙሉ ጤና ስለሰጠኸኝ አመሰግንናለሁ ጌታየ😥
@meornmeorn1134
@meornmeorn1134 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታዬ አይ አንጀቴን በሉት እኛ ውሉ አካል ኑሮን እንኳን ገና ለወደፊቱ🙏🙏🙏 እናስባለን ጤናዬን ስለሰጠህኝ አመሰግንሀለው ጌታዬ ،
@ayshaa-mj1oy
@ayshaa-mj1oy Жыл бұрын
አላሐምዱሊላሕ ለሠጠሕኝ ሑሉ ምሥጋና ይገባሕ አላሕዬ ምን ይሣንሐል አላሕ ብርታቱን ይሥጣቹ
@GhhhgyHhyt
@GhhhgyHhyt 11 ай бұрын
የአላህአተአይቸግረህም 😢😢አልሀምዱሊላህ ሙሉአካልስለሠጠህኝያረብ
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 2 жыл бұрын
አቤት ያንተ ስራ ስለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ
@ሰአዲየወረባቦዋዩቱብ-ገ3ዘ
@ሰአዲየወረባቦዋዩቱብ-ገ3ዘ 2 жыл бұрын
ሱበሀን አሏህ ያተ ስራ ድንቅ ነው አልሀምዱሊሏህ ሙሉ አካል ስለሰጠኸን
@remlakedir3732
@remlakedir3732 2 жыл бұрын
አላሆይ ክብር ምሥጋና ይገባህ ሙሉ ጤና ለሠጠኸን
@ማንእደናት-መ1ጰ
@ማንእደናት-መ1ጰ 2 жыл бұрын
ኢናሌላሂ ወኢናላይህ አራጅኡን አልሀምድሌላህ አልሀምድሌላህ ሱም አልሀምድሌላህ የበታቸን ስመለከት የጉደለኝ የለም አልሀምድሌላህ ሱባሀናላህ ያተስራ ይለያል አብሽር አህቶቸ አድሁም አናቴ ይችምድር መረማመጃ አንጅ መኖሬ አይደለችም በዝህ ባይመቻችሁ አዛኛው አገር አላህ ያመቻችላችሆል ኢሻአላህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@temewolde365
@temewolde365 Жыл бұрын
አያሳዝንም በሰማይም በምድርም መሰቃየት መፍትሔ ኢየሱስ ነው❤❤❤❤❤❤ የእስራኤል ነብያት ባጠቃላይ አምላክነቱን የመሰከሩለት ኢየሱስ ያድናል ❤❤❤❤ ሞሀመድ አረብ ስለሆነ ስለ እስራኤል ነብያት አምላክ አያውቅም ❤❤❤❤
@ZulayekaMystafa-fc7xl
@ZulayekaMystafa-fc7xl Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ኣዳዳዴ,ማዉረት,እረሱ,ኣልፈልግም,,እዉነት,ደስ,ብሎቻዉ,ኣሣይን
@tube-ly7uu
@tube-ly7uu 2 жыл бұрын
እስኪ ሙሉ ጤናና አካል ያለን ሰወች አልሀምዱሊላህ እንበል ደጋግመን አላህን ልናመሰግን ይገባናል ጤነኛ ሁነን ፈጣሪያችንን የምናማርርና የሰጠንን እረስተን ያልተሰጠንን የምንመኝ ስቶቻችን ነን? የተሰጠንን ብናውቅ የጎደለን የለም አልሀምዱሊላህ
@Luluyemadamambulance212
@Luluyemadamambulance212 2 жыл бұрын
አለህ ሙሉ ጤነ ስለሰጠኝ አልሀምዲሊላ አለህ ኸይር ጀዘቹን ይከፈለቹ😘😘👌👌👌👌👌👌
@ms-gq7yu
@ms-gq7yu Жыл бұрын
አልሀምዱሊላ ጤናለሰጠህኝ ያረብ አልወዱድ አሏህ ጤና ይስጣቸዉ ሁሉም የሱስራነዉ
@ቀጥወናሰክትኒልጅዋናፋቂ
@ቀጥወናሰክትኒልጅዋናፋቂ 8 ай бұрын
ያረቢ ሙሉ ጤናም ሰቶን እናማርርአለን ይቅር በለን የሰጠንን ብናቅ ኖሮ የጎደለን የለም ያረቢ የወለድናችው አተ ጠብቅልን አደራ
@hanamaryam2466
@hanamaryam2466 Жыл бұрын
አቤት ፈጣሪዬ ሙሉ አካል ሙሉ ጤና ሰተኘኝ አማርርሀለሁ😢😢😢😢😢😢ይቅር በለኝ አባቴ😢😢😢😢
@ሱሱቢንትሙሀመድነኝየኡስታ
@ሱሱቢንትሙሀመድነኝየኡስታ 2 жыл бұрын
ያአላህ ኢላህ ተቆጥሮ ለማያልቀዉ ጠጋህ አልሀምድልላ ጤናቹሁ አላህ ይመልስላቹሁ
@ዙዙቲነኝየኡሚናፋቂ
@ዙዙቲነኝየኡሚናፋቂ 2 жыл бұрын
ያረቢቢቢቢ ስለሁሉም ነገር እለሃምዱሊላሂ ምን ጉድ ነው ሚታየው ሙሉ አካል እያለን አናመሰግንም አይይይ
@ሂወቴባንተአለመለመች
@ሂወቴባንተአለመለመች 2 жыл бұрын
ያ ሱበሀን አሏህ ያአሏህ አልሃምዱሊላህ ጌታየ ያረቢ
@Bintmusatube
@Bintmusatube 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍ ሱባሀን አላህ አላህዬ ሙሉ አካል ስለሰጠህኝ አመሰግንሀለው🙏🙏🙏
@tigemaryam2041
@tigemaryam2041 2 жыл бұрын
ውይ አምላኬ እኔኮ ሙሉ ጤና ይዤ አማርራለሁ ሲያሳዝኑ እምዬ እግዚአብሔር ምህረትን ይላክላችሁ
@ranu2992
@ranu2992 2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ አልሀምዱሊላህ ያረብ ምንም ያጎደልክብን ነገየለም ለከልሀምድ መፂዬ አላህ ጄዛሽን ይክፈልሽ እዉነት በጣ ክብር ያለሽ ሴት ነሽ
@murshidahnaseer6236
@murshidahnaseer6236 2 жыл бұрын
ያአላህ አላህይጣቢቃቹሁ ዙበይደ ማሻአላ ማሻአላ እጀቢሽ ያራካል አይዛች
@Maleehat-Tube
@Maleehat-Tube 2 жыл бұрын
የአላህ የርብ ኢኛ ሙሉ ጤና እዘን ምስጋና የንሰናል ሱበን አለሃ እኔ የምር በረሴ አፈሪኩኛ ምክንያቱም ጎደለኛ ብዬ ይከፍኛል ግን ትክክል አናበርኩሙ መለት ነው በእንደዝህ አይናትም የምኖር ስለለ
@zenat7077
@zenat7077 2 жыл бұрын
ያኢላሂ በትልቁ አመሰግንሀለሁ. ክብርምስጋናላተይሁን
@hadra2150
@hadra2150 Жыл бұрын
ማሻ አሏህ እኛ ሙሉ አካል ይዘን አሏህን አናመሠግነውም አመፀኞች ነን ይች እህታችን ግን በሂጃቧ የተዋበች ናት የሠጠንን ባናመሠግን የጎደለን የለም
እናቴም እደኔ ናት😭
11:52
Netse tube ነፂ ቲዩብ
Рет қаралды 85 М.
🔴የጎረቤት ምቀኛ ድራማ (ክፍል1)
15:40
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 308 М.
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
የዙበይዳ እህት አረብ ሀገር ውሰዱኝ
8:54
Netse tube ነፂ ቲዩብ
Рет қаралды 26 М.
የተንቢ አስደነገጠችኝ አመሰግናለው ሁላቹም
19:45
Netse tube ነፂ ቲዩብ
Рет қаралды 58 М.
ለምለምን አክስት ነሽ አልናት ደነገጠች😱
22:59
Netse tube ነፂ ቲዩብ
Рет қаралды 166 М.
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.