የተንቢ አርግዣለው ብዬ አስለቀስካት Prank

  Рет қаралды 249,666

Netse tube ነፂ ቲዩብ

Netse tube ነፂ ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 2 200
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂የተንቢኮ መዝረክረክን እንደት እንደምትፀየፈው እና ለክብሯ ለቤተሠቦቿ ክብር የምታስብ ናት #ወንድ #አስንቅ #ብየሻለሁ
@jameelajameela8867
@jameelajameela8867 9 ай бұрын
አው በጣም ጀግና ናት ስወዳት❤
@semirakemal3483
@semirakemal3483 9 ай бұрын
ጀግኒትናት
@Kanal0809
@Kanal0809 9 ай бұрын
✅✅✅✅✅
@etsegenetyoutub7626
@etsegenetyoutub7626 9 ай бұрын
የኔ ውድ ለምን ጠፍሽ ሩቂያ በቻናልሽ😢😢
@nardi8713
@nardi8713 9 ай бұрын
😢😊
@kalkidan7912
@kalkidan7912 9 ай бұрын
እረ ወይኔ ያቅለሸልሸኛል ትላታለች ወስፋት ነው አላለችም 😂😂😂😂😂😂የጥፊዋ part ለምን ተቆረጠ የምትሉ 😥😥😥😥
@Geni2341
@Geni2341 9 ай бұрын
🤣🤣
@ዜድከታሪ
@ዜድከታሪ 9 ай бұрын
😂😂😂😂
@Eradetbayana9774
@Eradetbayana9774 9 ай бұрын
Kkkk😂😂😂😂
@rozi-v4k
@rozi-v4k 9 ай бұрын
ወሰፋት 😅😅😅😅😅😂😂😂😂
@ማሪያምየአበርችኝ
@ማሪያምየአበርችኝ 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@zolatubeZolatube
@zolatubeZolatube 9 ай бұрын
ምን እሷን ብቻ እኔንም አስለቅሰሺኛል ቆይ በሰው ሀገር ላይ አንድ ነገር ብሆንስ
@sofiyasofiya8776
@sofiyasofiya8776 9 ай бұрын
😂😂😂
@ሱመያመሀመድ-ጠ5ጰ
@ሱመያመሀመድ-ጠ5ጰ 9 ай бұрын
ታናሽ እኮ ጨካኝ ነው ለታላቅ አያዝንም 😢😢😢 የኔ ማልቀስ ደሞ ምን ይሉታል
@sewnetሠዉነትይቱብ
@sewnetሠዉነትይቱብ 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@Yyyhyuu-zx1df
@Yyyhyuu-zx1df 9 ай бұрын
ታላቅ እናት ምትክ ናት አይለያቹ❤❤❤❤❤❤❤😢
@MaaanjJopnj-pg2bu
@MaaanjJopnj-pg2bu 9 ай бұрын
ኣሜን❤
@edlawittsegayekibret3385
@edlawittsegayekibret3385 9 ай бұрын
ፕራንክ ከዚህ ቤተሰብ ተማሩ!!ለምለም ደስ የምትል ቆፍጣና እህት ❤❤❤
@faisalfsail9561
@faisalfsail9561 9 ай бұрын
ማርያምን አስለቀሰችኝ የተንቢ ለቤተሰብ ያላት ነገር ለየት ያለ ነው😢😢😢😢😢😢
@عثمان-ص1ر
@عثمان-ص1ر 9 ай бұрын
ትክክል ነው
@Hadyah-g3d
@Hadyah-g3d 9 ай бұрын
ወይኔ ለምለም አደነኩሽ ጀግና ማሻአላህ ዝሙትን ተፀየፈቺዉ ጎበዝ
@gjyvng738
@gjyvng738 9 ай бұрын
ወንድናትእኔራሡእህቶቼን ታገባችሁአግብአለያእንደዚህቦታብትገኙአለቃችሂመምነውየምላቸው
@hayatwolloywa9812
@hayatwolloywa9812 9 ай бұрын
ወላሂ ማሻ አላህ ናት አደነኳት እኔም ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@የአሳምነውልጅከወሎ
@የአሳምነውልጅከወሎ 9 ай бұрын
እኔም 28ተኛ አመቴን ያዝኩ ዝሙትን እርቄ ክብሬን ጠብቄ ወላሂ አልሃምዱሊላህ
@gjyvng738
@gjyvng738 9 ай бұрын
@@የአሳምነውልጅከወሎ ጎበዝ አላህየሚጠላውነገርመራቅግድይለናል
@emanahmed-vb6fy
@emanahmed-vb6fy 9 ай бұрын
​@@የአሳምነውልጅከወሎእኔም 23አመቴ ክብሬን ለሀላሌ ያርግልኝ አምልጫለሁ አሁንም አላህአለኝ ኢሸአላህ
@selamlove6129
@selamlove6129 9 ай бұрын
ወንድማ ወንድ ነው የተንቢ ንግግሮች ይመችሽ አቦ😂😂😂❤❤❤❤
@layelaalayelaa6282
@layelaalayelaa6282 9 ай бұрын
እህታማቾቺ ፍቅራቹህ ደስስስ ሲል❤
@starcall6032
@starcall6032 9 ай бұрын
ታላቅ እሕት እናት ናት
@tigisit2534
@tigisit2534 9 ай бұрын
🤣🤣🤣😁😁😁ለሙ 😊ሰይጣኔን አታምጭው አይባልም የሰው ልጅ ሰይጣን የለውም መንፈስ ቅዱስ እንጅ 🌹🌹
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ 9 ай бұрын
አለውም ጨለማ ወይ ብረሃን ቅዱስ ወይም ርኩስ ጥሩ ወይም መጥፎ ከሁለት አንዱ በውስጣችን አለ
@tigisit2534
@tigisit2534 9 ай бұрын
@@ላምሮት-በ8ኈ ይባላል አይባልም 🤔እ የሰው ልጅ ለመልካም ነው የተፈጠረው
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ 9 ай бұрын
@@tigisit2534 የተፈጠረበትን አለማ ለሚያውቅ ነዋ
@lassddf2180
@lassddf2180 9 ай бұрын
😂😂😂😂😊
@alfaruq-s6q
@alfaruq-s6q 9 ай бұрын
አጉል ፅድቅነት ያስቀኛል ቀላል ሰይጣን አለው
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ ነፂ ነፍስሽ አይማርም 😢😢😢😢😢 ለሙዬ አስለቀሽኝ እኮ የኔ እናት
@marmedia-ly3nx
@marmedia-ly3nx 9 ай бұрын
ውይ ነፂ ዛሬ በደንብ ፕራንክ ሰራሽ። ለሙ የኔ ደግ፣ ድንጋጤሽ፣ ለቅሶሽ እኔንም አስለቀሽኝ። የዘመኑ ምርጥ እህት ነሽ፣ታኮሪያለሽ፣ ተባረኪ❤❤
@zenebuasfaw3804
@zenebuasfaw3804 9 ай бұрын
አሷ ዱሮዉነም ፕራክ አትወድም እዉነትም አታሰቃያት አንቺ ትያለሽ ፈጣሪ እቅፍ ድግፍ የርግሽ የኔ ዉድ
@EfremTube21
@EfremTube21 9 ай бұрын
ሰራሽላት😂
@genat8844
@genat8844 9 ай бұрын
EfaYeneWuddddAwooo😁😁❤️
@የወርዲ
@የወርዲ 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@ሜሪጓልካናዳ
@ሜሪጓልካናዳ 7 күн бұрын
በደብ ከሹሮ ፊት😂😂
@Redu78978
@Redu78978 9 ай бұрын
ወይኔ ነፂ ነፍስሽ አይማርም ክፉ😂😂😂የጥፊዋ ነገርስ የተቢ የኔ ሆደ ባሻ😢😢😢
@semiratube5865
@semiratube5865 9 ай бұрын
አህለን ነፂ የተንቢ እኮ የዋህ ናት ማአሻአላህ ፍቅራቹሁ ደስ ሲል አላህ ይጠብቃቹሁ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 5 ай бұрын
ደሚሪኝ 6:49
@mekyaseyd5721
@mekyaseyd5721 4 ай бұрын
ታላቅ እህት የእናት ምትክ ናት❤❤ ግን ያሳቀኝ ነገር ቢኑር ማን ከፍተሸ ስጨ ኣላሸ ኣይይይ ለሚ😂😂😂😂😂😂😂
@FhSu-u2w
@FhSu-u2w 6 ай бұрын
ጀግና ሴት ነሺ። ወላሂ በጣም ነዉ የምወዲሺ
@FhSu-u2w
@FhSu-u2w 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@seni7092
@seni7092 9 ай бұрын
በእዉነት የተንቢዬዬ በጣም ያስለቀሰችኝ እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም እንደዚህ አይነት መልካም እህት የሰጠን😢😢😢😊
@ComCell-ry6pi
@ComCell-ry6pi 9 ай бұрын
amen
@LEMI-l3e
@LEMI-l3e 9 ай бұрын
amen(3)❤😢
@LEMI-l3e
@LEMI-l3e 9 ай бұрын
እኔግን አለችኝ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ጌታን ተመስገን ሺትሁንልሽ በሉሉኝ ማርያምን❤💔💔💔💞💞💞🎉🎉😢
@alhemdulilaalekulihelyareb2017
@alhemdulilaalekulihelyareb2017 9 ай бұрын
ወላሂመጀመሪያሥቄነበርመጨረሻላይሥታለቅሥአለቀሥኩ😢😢😢😢
@mulugojjamtube-4292
@mulugojjamtube-4292 9 ай бұрын
እዉነት ለመናገር ለሙ ስታለቅስ አብሬነዉ ያለቀስሁት እህት ማለት መደበቂያ ናት 😭😭 ነፂ ገን ትቀጣለሽ❤❤❤
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 9 ай бұрын
እኔም
@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 9 ай бұрын
ለሙ ስታለቅስ የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል ውሸት መሆኑን እያወኩ እህት እኮ እናት ነች ለሙዬ ነፍ አመት ኑሪ
@happydesd1159
@happydesd1159 9 ай бұрын
እኔም ማሪያምን 😢😢
@mulugojjamtube-4292
@mulugojjamtube-4292 9 ай бұрын
@@happydesd1159 ❤❤❤
@rootp9490
@rootp9490 9 ай бұрын
እኔም አብሬአት ነው ያለቀስኩት
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 9 ай бұрын
ሰሞኑን ባለችበት ሁኔታ የሚያዝናና እንጂ የሚያስከፋትን ባትሰሪ ጥሩ ነበር የተንቢዬ😅❤❤
@طيبهعرب-ذ6ش
@طيبهعرب-ذ6ش 9 ай бұрын
የጥፊዉስ ነገር ወላሂ ጥፊ ሲያንሳት ነዉ ያዉም እህትሽ ጀግና ናት
@EyerusalamGatahun-1721
@EyerusalamGatahun-1721 9 ай бұрын
ለምለም ለቤተሰቦቿ ያላት ፍቅር❤
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 9 ай бұрын
ነፂዬ ታደለሽ ጀግና እህት አለሽ እግዚአብሔር ይጠቡቃት አንችም ይጠቡቅሽ ❤❤❤❤❤❤
@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ
@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ 9 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ የተንቢ ምናባቴ ላርግሽ 😢😢😢ምን ያህል እንደምወድሽ አታውቂም እህት❤እናት❤ጀግና ሴት❤❤❤
@Fandshaፋንድሻ
@Fandshaፋንድሻ 9 ай бұрын
ለምሊ የኔ ጀግና አላህ ይጠብቅሽ ያረብ ታላቅ እህት ማለት ወላሂ እናት ማለት ነች ወላሂ እኔም እንደለምለም ነው እህቶቼን የምቆጣው ለምሊ የኔ ጀግና 💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍👍👍💪💪😢ለምሊ አስለቀሰችኝ መጨረሻላይ ስታለቅስ 😭😭😭
@መሲየገብረሚካአልልጅ
@መሲየገብረሚካአልልጅ 9 ай бұрын
የተንቢ የሴት ጀግና ዋዉ ኩሩ እኮ ነሽ በስመአብ እንዴት ተሸማቀቀች አስለቀሳችሁኝ
@Selina6648
@Selina6648 9 ай бұрын
ከፍተሺ ሰጥሰጪ አማክረሺኛል 😅😂 አላለችም አይይይይ የተንቢ በዚህ ዘመን የድሮ አሰተሳሰብ ታሰቢያለሺ 😅 ድሮ ላይ ነው ያለችሁ እሰዋ😅
@ማርያምማርያም-ኀ4ቈ
@ማርያምማርያም-ኀ4ቈ 8 ай бұрын
😂😂😂
@ሚሚሐበሻዊት
@ሚሚሐበሻዊት 9 ай бұрын
የተንቢኮ ጀግና ነሽ ከምር እንዴት እንደምወድሽኮ በቃ ዝርክርክ ያለ ነገር አይመችሽም የኔ ጨዋ❤❤❤
@ውብዬየሰማዕቷልጅ
@ውብዬየሰማዕቷልጅ 9 ай бұрын
❤ነፂዬ የኔ የዋህ በጣም ነው ምወድሽ ማርያምን❤🎉🎉
@Omooyae
@Omooyae 9 ай бұрын
ምኞቴ ስራ ልክ እደየቲቢ እና ደግነት እደ ማሰተራ አብነት እደ ሁለት ሰወች በሆን ደሰ ይለኛ እስኪ ላይክ አደረጉ
@ameenahali1891
@ameenahali1891 9 ай бұрын
እኔም ምኞቴነዉ ይሳካልሽ ማማየ ❤❤❤
@ቃልቃል-ዸ4የ
@ቃልቃል-ዸ4የ 9 ай бұрын
የኔም ምኞትነው ያሳካልሽ እህቴዋ❤❤❤
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሶካልሽ
@gjyvng738
@gjyvng738 9 ай бұрын
እኔምምኞቴነውበነዚህሁለትስዎችአላህይሰጠንንን
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 9 ай бұрын
እኔም
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 9 ай бұрын
ውይ ለሚ የኔ የዋህ እንደ አንቺ አይነት እህት ቢኖረኝ ኖሮ የት እደርስ ነበር ግን አላደለኝም እህቴ ክፉ ናት እኔም ተመስገን ጥሩ ቦታ ደርሻለሁ ❤❤❤❤❤❤
@nefisatube2Y
@nefisatube2Y 9 ай бұрын
ምን ያህል መታደልነው ግን የምትረድምት ችግራን የምነግራት እህት 😢😢😢😢😢 ይታደሉታልጅ አይታገሉትም😢😢 አሁንስ መፈጠሬን ጠላሁት
@Jkeesum
@Jkeesum 9 ай бұрын
የት ነበርሽ ከፍተሽ ስሰጭዉ ወላ ለሚ ጀግና ወንድ ታስንቃለችኮ❤😂😂😂😂😂
@MdEt-ub8qm
@MdEt-ub8qm 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@ttww9470
@ttww9470 9 ай бұрын
አላህ ከጥመት ይጠብቀን አሚን አላሁመ አንተ ሠላም ወሚንከ ሰላም ተባረክተ ያዘል ጀላሊ ወል ኢክራም
@aishamohammed7804
@aishamohammed7804 9 ай бұрын
ክክክክክ
@zeharahassen7810
@zeharahassen7810 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 9 ай бұрын
😂😂😂
@umemran2546
@umemran2546 9 ай бұрын
የተንቢ የኔ ሚስኪን አስለቀሰቸኝ😢😢ከምር አስተያየትዋ ደሞ አሳቀኝ 😂😂
@genetmelese7487
@genetmelese7487 9 ай бұрын
የኔ እናት ለምለም ትልቅ መሆን ስቃይ ነው አውቀው አለሁ ታናናሻች እነሱ ምንም አይመስላቸው እኛን አሰቃዩን እህቴ አግቢ ለምለም ለራስሺ ኑሪ
@የአሳምነውልጅከወሎ
@የአሳምነውልጅከወሎ 9 ай бұрын
ልጆች አሏት የተባሉት ውሸት ነው እንደ
@ZainabZeynu
@ZainabZeynu 9 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ወላህይ ለአዝም እድህ አይነት ጀግና ሴት ነች እዴ ለሙ ❤❤❤❤❤❤❤ ወላህይ ስሜታው አረገችኝ አስለቀሰችኝ የኔ ውሻ አፍርልብላልሺ የእርግዝና መለያውን እንኳን አላቅም አለችኮ ኡፉፉፉፉ የሆደባሻ አላህ ህልምሺን ያሳካልሺ ነፂ ግን በለፈው ልጁ እናቴነሽ ስልሽ እደት ነው የሆንሺው 😅😅😅 ግን ማነው ታላቅ ለሙየ የኔ ቦንቦሊኖ ?❤❤❤❤❤
@سارهمحمد-ط2ي2ي
@سارهمحمد-ط2ي2ي 9 ай бұрын
ውይ ደስ ሲሉ ❤❤❤❤❤❤የተቢ የኔናት ጭቀቷ 😢😢😢 ነጺዬ ውዶችዬ ይመቻችሁ❤❤❤❤❤❤
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 9 ай бұрын
ለሙዬ ጥፊውን ለምን ቆረጣችሁት 😂😂😂😂😂በቪዲዮ ለማንም አትገሪብኝ ተመቻችሁኝ የምር💗💗💗💗💗💗
@ekrambaba3624
@ekrambaba3624 9 ай бұрын
😁😁😁😁
@AregasheGabre
@AregasheGabre 9 ай бұрын
የጥፊዋ ፓርት ትለቀቅልን 😂😂እንዴት እንደምወዳችሁ ጌታን በናታችሁ ኑልን ሁልጊዜ❤❤❤❤❤❤
@sarawndmu6077
@sarawndmu6077 9 ай бұрын
To me😂😂😂😂😂
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 9 ай бұрын
​me to ነው የሚባለው
@nesriyamohammed4167
@nesriyamohammed4167 9 ай бұрын
​@@zemenaybaye7457😂😂😂😂
@zamz7113
@zamz7113 9 ай бұрын
አወ ትለቀቅልነ
@Susu-p8v5w
@Susu-p8v5w 9 ай бұрын
እእ😁
@wadinada1237
@wadinada1237 9 ай бұрын
ወላሄየ ተሠቃየዉ ሥትል በየተራ አሥለቀሠችኛ ትልቅ እህ እናት ናት ላወቀዉ😭😭😭 ለምየ❤❤❤
@umuhayattube8420
@umuhayattube8420 9 ай бұрын
ድሚሩኝ❤
@Never_gonna_give_you_up000
@Never_gonna_give_you_up000 9 ай бұрын
አይ ነፂ የዋ እኮነሽ ያዥው ነካነካ አርጊው አላለችም ❤!!
@weynicookingshow4426
@weynicookingshow4426 9 ай бұрын
በስማም ይቅርበልሽ ነፂ የኔናት ለምለምዬ የቤተሰብ ፍቅር ያላት ሰዉ ፍቅራን ገለፀችልሽ አታስደነግጫት👏👍
@سعادةسعادة-ل6ي
@سعادةسعادة-ل6ي 9 ай бұрын
ነፂ አታስደንግጫት ለሙዬን አሳዘነችኝ ስታለቅስ የኔ ውድ❤
@የሕይወትገፅ
@የሕይወትገፅ 9 ай бұрын
😂😂😂😂 ስታምሩ እህታማቻች አንድ ክሎ ሺንኩርት #150ብር 2:42 😢😢😢😢 የተንቢ ነፃነት ስታልቅሽ ደንግጠች😢😢😢😢 ምርጥ ፕራንክነው😂😂😂😂😂😂😂ወንድነዋ😂😂😂😂😂 አረ ሹሮወን አተድፊባት እኔም አምሮኛል ላክልኝ በፓስታ
@hawanuriya9418
@hawanuriya9418 9 ай бұрын
የምር ነፂ ነፍስሽ አይማርም የኔእናት እደት እዳሳዘነችኝ😊😊😊
@alemshetshishigu5526
@alemshetshishigu5526 9 ай бұрын
You guys so sweet sisters you make me cry ❤❤❤❤
@zahar447
@zahar447 9 ай бұрын
የተንቢ አስለቀሰችኝ የኔ ልዩ የቤተሰብ ፍቅር ክብር ሴትነት ይታየባታል ዋውውውው
@እሰይነጋተመስገን
@እሰይነጋተመስገን 9 ай бұрын
የስደት እህቶቼ በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤❤
@Geni2341
@Geni2341 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@محمدمحد-ف2م
@محمدمحد-ف2م 9 ай бұрын
አሚንንንንያረብ
@ttww9470
@ttww9470 9 ай бұрын
አሚን ለሁላችንም
@mulubedru6573
@mulubedru6573 9 ай бұрын
አሚን
@hdhdh4201
@hdhdh4201 9 ай бұрын
አሚንንንን ያረብ
@zehara53o
@zehara53o 9 ай бұрын
ለሙዬ ታላቅ እህት ሁለተኛ እናት ነች የሚባለውን ነገር ባንች አየሁት ❤️❤️❤️
@amhara74
@amhara74 9 ай бұрын
ወይ ነፂ የተመታሽ😂😂😂ለሚ❤❤❤
@ALHAMDULILAHAlkulyhal
@ALHAMDULILAHAlkulyhal 9 ай бұрын
እረነፂ ከምር እውነት ነበር የመሠለኝ ቢሥሚላህ እምባሽ ከምን መጣልሽ ለምለምዬ ሥታሣዝኝ የኔቢጤ እሥፍሥፍ የቤተሠቦችሽ ተቆርቋሪ
@ረምላዩቱዩብ
@ረምላዩቱዩብ 9 ай бұрын
የጥፊው ፓርት ይለቀቅ የምትሉ ላይክ 😂 ደግሞ የኔማልቀስ😢
@selamtube7440
@selamtube7440 9 ай бұрын
ውይይይ አስለቀሳችሁኝ ወላህ ወይኔ ለሙየ የኔ የዋሀ እንዶይ ሁሉም ሰው እንዳንች ብሆን
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 5 ай бұрын
ደሚሪኝ 8:37
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 9 ай бұрын
ማርያምን አሰልቀሰችኝ 😢😢😢ለምዬ የዋህ ነሽ ማርያምን ❤❤❤❤❤
@Zabiba85
@Zabiba85 9 ай бұрын
ለምለም ስታለቅስ አለቀስኩ😢😢😢 እህ፣ትልቅ እህት እኮ እናት ናት
@zinet2555
@zinet2555 5 ай бұрын
አይ የተቢ ከፍተሽ ስትሰጪው፣አማክረሽኝነበርብላእርፍ😅😅
@ToybaseidToybaseid
@ToybaseidToybaseid 9 ай бұрын
የት ነበርሽ ከፍተሽ ስሰጭው አላለችም አይ የተንቢ😂😂😂😂😂
@OkOk-re3ut
@OkOk-re3ut 9 ай бұрын
ወይኔ ለሚ ግን ድንገትም ሊፈጠር ይችላል ከናቷ ሁሉ አብልጣሽ ስትነግርሽ ማፅናናት ነበረብሽ ለማንኛውም ለሁላችንም ትምህርት ነው😂😂😂😂😂😂❤❤
@adentega-pr1gy
@adentega-pr1gy 9 ай бұрын
ትክክል
@bintkadir4594
@bintkadir4594 9 ай бұрын
ማለት ዝሙት ትደግፍ ???
@naomigetachew7214
@naomigetachew7214 9 ай бұрын
​@@bintkadir4594 ዝሙት ሚደገፍ አደለም ። ከተፈጠረ በኋላ ግን እምባ ከረዮ አደለም አይመለስ ለማለት ነው የፈለገችው
@zeynebendris
@zeynebendris 9 ай бұрын
አይ ነፂ ነፍስሽ አይማርም አስለቀሻት ለሙን😪
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 9 ай бұрын
ሽምቅቅ ስቅቅ ብላ በእናንተ ተሰባየው ስትል የታላቅ ልጅ ቤት ውስጥ ሀላፊነት አሳዘነችኝ ለሙዬ❤ጨዋ እግርሽን ከፍተሽ ስሰጪ አማክረሽኛል አለች😂
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 9 ай бұрын
ወይ በጣም የተቢ ቤተሰቧን ለመለወጥ እምትጥር ልጅናት
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 9 ай бұрын
​በጣም የኔ እናት 😢❤ለውጣለች ደሞም የቀራትን የልቧን ሃሳብ ይሙላልት እግዚአብሔር❤@@fatmasaeed6043
@nardosloveyoutube6340
@nardosloveyoutube6340 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሸ ነፂዬታደለሸ ጀግና እህት አለሸ እግዚአብሔርይጠቡቃት አንችም ይ ቡቅሸ❤❤❤❤❤
@እናቴእወድሻለሁእናቴ-ሠ7ኈ
@እናቴእወድሻለሁእናቴ-ሠ7ኈ 9 ай бұрын
ለምሊ የሴት ጀግና ነች ዋ ነጺ አትዝረክረኪ😂😂😂
@Ggg-gz3vu
@Ggg-gz3vu 9 ай бұрын
ለምለም የሴት ጀግና😂😂😂😂
@ensratube
@ensratube 9 ай бұрын
ጥፊዋ ግን ለምን ተቆረጠ😂😂😂😂😂😂😂😂😂ይመችሽ ለሙዬ ነፂ ግን ቀመሻት ጥፊ😂
@redmird3180
@redmird3180 9 ай бұрын
😂😂😂😂
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@YikanuLibene
@YikanuLibene 9 ай бұрын
መጀመርያ በለምለም ሁኔታ የሳቃች ቦኃላ ለምለም ስታለቅስ ያለቀሳችው እስት ላይክ ግጩ 👍👍👍 እህትነት ለቤተሴቦቿ ለእህት ወንድሞቿ ምን ያክል ለምለም እንደሚትጨነቅ ተመልክችያለለው ለሙ ደስታችሁን እንጅ ለቅሶአችሁን አያሳየን Love Family❤❤❤❤
@HaniTube2
@HaniTube2 9 ай бұрын
እኔ ዎላሂ ፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ የዋህ ለምለም
@senai974
@senai974 9 ай бұрын
አኔ 😂🎉🎉የዋህ ናት ለመልም😅
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት 9 ай бұрын
🤣🤣አይ ጥፍውን ለምን ቆረጣችኡት 🤣ማየት ፍልግን ነበር 🤣🤣እኮ ስትከፍች 🤣እሷን አላማከርሽ 😂😂እስይ ጥሩ መልስ 🤣
@Tube-fi9qq
@Tube-fi9qq 9 ай бұрын
ውይ ለሙዬ የሴት ጀግና አንደኛ ነሽ ከወንድም ትበልጫለሽ ነፂ ግን አበዛሺሁ ሆሆ እግዚአብሔር አይለያችሁ
@ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
@ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ 9 ай бұрын
ለሙየ ጀግና ነሽ እኮ እምወድሽ በምክንያት ነው
@sabiamboo
@sabiamboo 9 ай бұрын
ለሚኮ በጣም የዋህ ናት አሳዘነችኝ 🙈
@NeimaNeymar-jy3dq
@NeimaNeymar-jy3dq 9 ай бұрын
😂😂😂ግንኮ ስወደችሁኮ ሁሌተችሁም መልካም ሴቶች ናችሁ ❤❤❤
@ሱበሀነክአላሁመወቢሀምዱከ
@ሱበሀነክአላሁመወቢሀምዱከ 9 ай бұрын
ወይኔ አለቀስኩ ከለሙጋር አብሬ 😢😢😢😢😢የስራሺን ይስጥሺ ነፅነት ለሙዬ የኔ የዋህ ለፍቅራችሁ መሻ አላህ ብያለሁ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 5 ай бұрын
ደሚሪኝ 7:15
@rhema89
@rhema89 9 ай бұрын
ቱ ለምለም ክፉ ነሺ😂😂😂😂 የት ነበርሺ ከፍተሺ ስትሰጭዉ አማክረሺኛል አላለችም😂😂😂😂
@Zabiba85
@Zabiba85 9 ай бұрын
ውይ የለምለም፣አስተያየት በሳቅ ገደለችኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@mazy-meida
@mazy-meida 9 ай бұрын
እኔም በጠም ነው የሰቅኩት 😂😂😂
@saram5639
@saram5639 9 ай бұрын
ለምለም ጋር ሳፋጣ 😂😂😂 የሴት ጀግና ከፍተሺ ሰተሺ አላለቸም😂😂😂
@mahitube3690
@mahitube3690 9 ай бұрын
ወይኔ ለምለም እዴት እዳሳቀችኝ በጥፊ ስትላት😂😂😀😀😀ያየ ወይኔ ሞትኩ😀😀😀
@EndirsYemame-do2ql
@EndirsYemame-do2ql 8 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂በጣም ታሠቃላችሁ❤❤❤
@entsarentuomaer1777
@entsarentuomaer1777 9 ай бұрын
ከዩትበሮች አስተዋይ ጠንካራ አይቸ አላውቅም ኢላ የተቢ ጎብዥ የገኘኛ ገረድ በርቸ
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 9 ай бұрын
ምርጥ እናትናችሁ❤❤❤ውድድድድባለሆነም በሆም ለሙአታበሳጭዋቶ😢😢
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 9 ай бұрын
አቤት የትቢ የኔ ዉድድድ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ጀግና ነሽ የትቢ❤❤❤ ነፂ😂😂😂
@bizuayele1871
@bizuayele1871 9 ай бұрын
❤❤❤ነፂዬ የኔ እናት ፕራክ አድርጋ የምደነግጠዉስ ነገር የኔ እናት የተቢ እናት የሆንሽ እህት ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤❤❤
@shamasiyasaeed335
@shamasiyasaeed335 9 ай бұрын
ወይኒ አተያየቷ ግን ለምንቆረጣተቹሁት በጣም ጎበዝ ናት
@Bezawitkesau
@Bezawitkesau 9 ай бұрын
የኔማልቀስ ምንይሉታል ለምለም ዉነቷነዉ የመጀመሪልጂ መሆን መከራነዉ የኔዉድ ለሙ
@mitiktube7214
@mitiktube7214 9 ай бұрын
😅😅😅ወስፋት ነው አላለችም ታላቅ እኮ እናትም ነት 👍🙏
@kelemaberha8877
@kelemaberha8877 9 ай бұрын
ነፂ ተልከሰከሰች 😂😂😂😂 እር ወየዉ ለምለምዬ የእኔ ዉድ እንዴት እንደምወድሸ በጣም እኮ ነዉ ለሰሟና ለቤተሰቧ የምትጨነከዉ የእኔ ጀግና ❤❤❤❤❤❤🎉 ግን ነኝ ነፈሰሸ አይማር 😂😂🎉🎉❤❤የእኔ እናት ለምዬ ወላሂ አብራት አለቀሰኩኝ ሁለተኛ ፕራከ አታርጊያት❤❤
@shemima5580
@shemima5580 9 ай бұрын
አቅለሸለሸኝ ስትላት ወስፋት ነው😂😂😂 ክኒኒ ዋጪበት ወዮ ዛሬ😂😂😂
@hawatubehawa
@hawatubehawa 9 ай бұрын
አሰላሙአለይኩምወረህመቱላሂወበረከቱሁ አህለንወሳህለን እካንደህናመጣችህየኔውዶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ይመቻችሁ
@trezanegazi5801
@trezanegazi5801 9 ай бұрын
Wow, wow when she cry cry. I cry 😭 she looks great oUnbelievable
@mwje1289
@mwje1289 9 ай бұрын
የኔ እናት ለሙ የኔ ደርባባ!
@aishayoutube2037
@aishayoutube2037 9 ай бұрын
1❤❤😂😂🎉🎉🎉🎉🎉
@fatmah1744
@fatmah1744 9 ай бұрын
ትልቅ እህት እኮ እናት አግቡና ውለዱ እህቶች ያለ ጋብቻ አርገዝኩ ስትይ ለምን አደነግጥ😳😂😂😅🤭
@የኮሜቶችታዛቢ
@የኮሜቶችታዛቢ 9 ай бұрын
ጥፊው ለምን ተቆረጠ ክክኮክክክ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@hayatyarsulwdaji7600
@hayatyarsulwdaji7600 8 ай бұрын
ፕራንክ መሆኑን እያወኩ የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል ለምለም ወላሂ የቤተሰብ ሀላፍትና ያለባት ልጂ ናት
@seniyasemantube
@seniyasemantube 9 ай бұрын
አህለን ነፂ የተንቢ 🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂 ብል አፍያ ውስፋት ነዋ አላልሽም😂😂😂😂 እንካንም ኮስተር አልሽባት በባህላችንም ነውር ስለሆነ ድግ አረግሽ ለሙዬ 😂😂😂አስደነገጥሻት😢😢😢
@Kanal0809
@Kanal0809 9 ай бұрын
ለምለም ስታለቅስ ኣድለቀሰችኝ ሓፍትኻ ጥዕምቲ💓💓💓💓💓ሓፍትኽን ትፈትዋ ሳብ ግበራለይ🙏🙏💓💓💓
@Abi-bj8qv
@Abi-bj8qv 9 ай бұрын
ሓፍትካ ዝመስልዎ የለን❤
@Kanal0809
@Kanal0809 9 ай бұрын
@@Abi-bj8qv ናይ ብሓቂ መዓረይ💓💓💓
@mmss955
@mmss955 9 ай бұрын
ሓፍትካ ትስል የላይ❤❤❤
@Kanal0809
@Kanal0809 9 ай бұрын
@Abi&&mmiss ሳብ ግበራለይ ዘንሓተይ🙏🙏🙏💓💓💓💓💓💓💓
@RgbeTewelde-iy2rt
@RgbeTewelde-iy2rt 9 ай бұрын
መኩሺ❤ ክግበረልኪ አነ አለኩ❤ ሓፍቲ ማለት እኮ ❤
@mekiyahussen7639
@mekiyahussen7639 9 ай бұрын
የጥፊው Part ለምን ከት አደረጋቹት😂😂😂😂😂
@mekditenkir2593
@mekditenkir2593 9 ай бұрын
❤❤❤❤አይ ታላቅ መሆን ስቃይ
@ሀዪቲዩቱቢ
@ሀዪቲዩቱቢ 9 ай бұрын
ለሙዩ እፈልግሻለው እሺ የሆነ ነገር ታደርሽልኛለሽ ስልክሽ እፈልጋለው ቀኮሜት አስቀምጭልኝ እሺ ውዴ🎉🎉🎉
@saedanora9202
@saedanora9202 8 ай бұрын
የኔ ማር ስታሳዝን ሐቢብቲ
በድንገት ያልጠበቀው ነገር ነገርነዉ😲
22:20
Netse tube ነፂ ቲዩብ
Рет қаралды 60 М.
小丑家的感情危机!#小丑#天使#家庭
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 34 МЛН
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
00:28
Cosmo Guy
Рет қаралды 9 МЛН
Sigma baby, you've conquered soap! 😲😮‍💨 LeoNata family #shorts
00:37
Un coup venu de l’espace 😂😂😂
00:19
Nicocapone
Рет қаралды 12 МЛН
ለሁሉም ነገር ይቅርታ : ጥፋተኛው እኔ ነኝ 🥹
14:59
Alazar (የእናቱ ልጅ)
Рет қаралды 59 М.
ፅጌ ከቤት ወጣች ተለያዩ በቃ
4:02
Marti royal
Рет қаралды 22 М.
Balan Bute Solan Fi Abe Sorety Irraati Wal Fixe Live Irraati Solan Sin Ajesa Jadhe Abe
15:23
𝗞𝗔𝗟𝗜𝗗 𝗧𝗨𝗕𝗘
Рет қаралды 15 М.
ቸሩ 🔴 የተንቢ
11:51
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 111 М.
የተንቢ prank ተደረገች😂
15:00
Netse tube ነፂ ቲዩብ
Рет қаралды 144 М.
小丑家的感情危机!#小丑#天使#家庭
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 34 МЛН