ቤተሰቦቼ ያላሰብኩት ነገር አረጉልኝ

  Рет қаралды 161,889

Netse tube ነፂ ቲዩብ

Netse tube ነፂ ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 1 600
@Ato_Efrem
@Ato_Efrem 10 ай бұрын
እህቴ እንኳን ደስስ አለሽ❤️
@Yyyhyuu-zx1df
@Yyyhyuu-zx1df 10 ай бұрын
ኤፍሬም ምርጥ ልጅ እንኳን ደስ አለህ❤❤❤❤
@nunubintbaba
@nunubintbaba 10 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሑ🎉🎉🎉🎉
@አልሚ-ሠ1ፈ
@አልሚ-ሠ1ፈ 10 ай бұрын
❤❤❤
@MeriMTube
@MeriMTube 10 ай бұрын
ሠሻላህ
@abayabay3382
@abayabay3382 10 ай бұрын
ዋው ደስ ሲል እንኳን ደስ አለሽ ነፂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ብሥራት
@ብሥራት 10 ай бұрын
ለሚ ለእህቷ ያላት ፍቅር ልዩ ነው❤
@seadamohammed3792
@seadamohammed3792 10 ай бұрын
ለምለም ለቤተሠቦቿ እኮ ነው የምኖረው የነሱደስታ ነው የሚያስደስታት❤❤❤😢😢
@LubabaEshetu-d4v
@LubabaEshetu-d4v 10 ай бұрын
እረ ተይኝማ የቤተሰብ ደስታ ያስደስታል ነገርግን የራስን ህይወት ያስፈልጋል እርሱን አለ ሌላም ለሰውልጂ ማን እድ ራስ ልጂ
@ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
@ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ 10 ай бұрын
ለምለም ከቤተሰቦቻም ውጭ ላሉ ኢትዪጲያው ወገኖች አዛኝ ተቆርቃሪ ናት
@LubabaEshetu-d4v
@LubabaEshetu-d4v 10 ай бұрын
@@ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ ናት አይደለችም አላልኩም አግቢነው ያልኩት እትም ወንዲምም የራሱን ህይወት ነው እሚኖረው
@alemneshadane9901
@alemneshadane9901 10 ай бұрын
እኔ ከራሴ ይልቅ የቤተሰብ ይበልጥብኛል ግን መጨረሻየን ያሳምርልኝ
@LubabaEshetu-d4v
@LubabaEshetu-d4v 10 ай бұрын
@@alemneshadane9901 ይበልጣል አይበልጥም አይደለም እስኪ ሳታገቢ ሳትወልጂ ለነሱ ስቃይ ተቀመጭና እርሱን ይምጣ ሞክሪው ቡሀላ ውጤቱን እይው ውሀ ጠልቀው ከሰጡሽ
@bituu126
@bituu126 10 ай бұрын
አደባባይ አታውጡ ከዚህ በኃላ ያለውን ህይወቱን ይኑሩበት❤❤
@ሱሱነኝያሀላሌብቻ
@ሱሱነኝያሀላሌብቻ 10 ай бұрын
ትክክል
@ሱሱነኝያሀላሌብቻ
@ሱሱነኝያሀላሌብቻ 10 ай бұрын
አደባይ ጥሩ አይደለም
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ 10 ай бұрын
ትክክል ደብቁኝ ደብቁኝ እዳይመጣ
@Nora-p8n
@Nora-p8n 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@Gurage4
@Gurage4 10 ай бұрын
😅😅😅 ለምን
@zematube1219
@zematube1219 10 ай бұрын
የተንቢኮ እንደ እናት ናት ለሁሉም ቤተሰቦቿ ምናለበት ግን ለምለም ዘመዴ ብትሆንልኝ ለቤተሰብ ያላት መቆርቆር ያስደንቀኛል 👍👍
@WiaTube770
@WiaTube770 10 ай бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ ሁሉ ሁሌም ደስ ይበላችሁ❤❤❤ ቤተሰብ ሁኑኝ🌹
@HayatMehamed-dz4rkYouTube
@HayatMehamed-dz4rkYouTube 10 ай бұрын
ደምረኝ ሙቤ❤
@Dagilovee
@Dagilovee 10 ай бұрын
Amen.❤❤
@hdhdh4201
@hdhdh4201 10 ай бұрын
አሚንንንን ያረብ
@ማሪያምየአበርችኝ
@ማሪያምየአበርችኝ 10 ай бұрын
Amen amen amen
@halimamedia-zg1cp
@halimamedia-zg1cp 10 ай бұрын
የኔ ዬዋህ❤❤❤🎉🎉
@ወሎዬዋ-የ5ፀ
@ወሎዬዋ-የ5ፀ 10 ай бұрын
ሁለተኛ ነኝ ማነው እደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ የአብርሽ እና የእሩታ ነገር የሳሰበው እንደኔ😢😢😢👍👈
@FfFff-vr2gn
@FfFff-vr2gn 10 ай бұрын
እኔ😢😢
@ተመሥገንአምላኬ-መ1ነ
@ተመሥገንአምላኬ-መ1ነ 10 ай бұрын
እኔ😢😢😢
@SSenaytgonderwa
@SSenaytgonderwa 10 ай бұрын
እኔ😢😢😢
@ወሎዬዋ-የ5ፀ
@ወሎዬዋ-የ5ፀ 10 ай бұрын
😢😢 ፊጣሪ ይርዳቸው
@ሪችወሎዬዋየሩታዬምርኮኛ
@ሪችወሎዬዋየሩታዬምርኮኛ 10 ай бұрын
እኔ😢😢😢😢😢😢😢
@zamzam7019
@zamzam7019 10 ай бұрын
የተንብዬ ያኔ አጤ ከራሴ ደስታ የበለጣ የቤተሰቦቼ ደስታ ያስደስተኛል ወለህ❤❤❤
@bitybity4949
@bitybity4949 10 ай бұрын
ዛሬ ወግ ደርሶኝ አንደኛ ነኝ like አድርጉኝ ደስ ይበለኝ እሲኪ❤❤❤❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 10 ай бұрын
እሰይ ሚዲያ ላይ ግር ግር የሌለው ነገር ደስስ ሲል ነፂዬ እንኳን ደስ አለሽ❤❤ ለሙዬ የቤቱ ምሰሶ ከዚህም በላይ ደስስስ ይበልሽ❤❤
@አዚዛነኝወሎየዋቆንጆስደተ
@አዚዛነኝወሎየዋቆንጆስደተ 10 ай бұрын
ፕራን ነዉ እንዳትሉን አደራ እንኳን ደሥ አለሺ❤🎉🎉🎉
@ساراهمحمد-ز6ن
@ساراهمحمد-ز6ن 10 ай бұрын
መሀላ ምለው
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 10 ай бұрын
ለሚ ፕራንክ አትወድም ግን ሁሉም ነገር ሚዲያ ላይ አይዉጣ ያዉም ቤተክርሰቲያን የተደረገ በዉሰጥ የተባረከ ጋብቻ ይሁን🙏🙏🙏
@እናትዩቱብmothertube
@እናትዩቱብmothertube 10 ай бұрын
እትማማቾቹ ዉሸት አያቁም
@yeshieseta
@yeshieseta 10 ай бұрын
በስላሴ ስም እውነት መልካም ባል እንደዚህ ነው ገዳም እንሄድ ብሎ ቀለበት የሚያስር እኔም የምፈልገው እንዴዚህ አይነት ነው የኔ አዳም ወደ እኔ ስትመጣ ይህን ቪዲዮ ተመልክተህ ና❤❤❤
@haimanottube
@haimanottube 10 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰
@ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ
@ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ 10 ай бұрын
እህት ወንድሞች የእርፍት እጀራ ይስጠን አሜን
@SmilingKelpie-or9bn
@SmilingKelpie-or9bn 10 ай бұрын
አሜንንንን
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 9 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen
@josejimenez2753
@josejimenez2753 10 ай бұрын
ለምለም እህት ሳትዎኚ እናት ነሽ ለታናናሾችሽ አብዝተሽ ትጨነቂያለሽ እግዚአብሔር ያስብሽውን ያሳካልሽ
@dfghxvbb4310
@dfghxvbb4310 10 ай бұрын
እኔም እደሷነኝ ማሪምን ከቤተሰቦቼ ይልቅእኔ ነኝ የምጨነቅላቸው😢እና እኔንትመሥለኛለች😢😊
@fhxh2270
@fhxh2270 10 ай бұрын
ወላሂ እኔም ታናሺ አህቴን በጣምነዉ የምወዳት😢
@BetelehemGezeheng
@BetelehemGezeheng 9 ай бұрын
ለእክ እኔን እግዚአብሔር ይመስገን ኃላፊነቱ ከባድ ቢሆንም በእውነት ትልቅ ደስ አለ በዉስጡ
@yetenbitube1
@yetenbitube1 10 ай бұрын
ተመስገን እግዚአብሔር ይመስገን
@ያአላህበሪያናኝ
@ያአላህበሪያናኝ 10 ай бұрын
እንከን ደስ አለሽ ለንቺም አለህ ይወፊቅሽ የህትሽ የምያስደስተሽ ለናሱም የቺው የስደሲተቸወል
@ሰአዲነኝየደሴዋ
@ሰአዲነኝየደሴዋ 10 ай бұрын
ለሙየ አብሬሺ እና ሩታን አስታርቁቸው አብሬሺን ተቆጪው 😢😢😢😢😢
@MeryemAli-ek3ro
@MeryemAli-ek3ro 10 ай бұрын
ቤተሰብ ሳያውቅ ነውደ ቀለበት ያሰረችው. ምን አይነት ባህል ነው.
@AsinakechBelil
@AsinakechBelil 3 ай бұрын
አይዞሾ ማልቀስ የለብሽም ደስ ልልሽ ይገባል አንቺኮ ምርጥ እህታቸው ነሽ እመቤቴ ትረዳለች
@ኤማንዳቲናYouTube
@ኤማንዳቲናYouTube 10 ай бұрын
እድለኛ ነው ከዚ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ መቀላቀሉ የኔ አስተዋይ ነፅዬ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ለሙም ለዚህ ያብቃሽ 🎉🎉🎉❤❤❤❤
@ኤማንዳቲናYouTube
@ኤማንዳቲናYouTube 10 ай бұрын
የአብዬ እና የጋሽዬን አፍጥኑት ኧረ ጌታን አብዬን ካየሗት ቆየሁ❤❤❤❤
@endrisail9478
@endrisail9478 10 ай бұрын
እንካንደሥ ያለሺ ለሚ ጀግና እህት አለሺ በጣም የምትገርም እህትናት ልክ እደናትነው የምታሥብላችሁ እረጂም እዲሜየ ያቆይላችሁ
@segedkalkidan5453
@segedkalkidan5453 10 ай бұрын
ነፂ አንች መልካም ሴት ነሺ ያገኛሺ ሰዉ አፈሰሺ ነው የምባለዉ ፈጣርይ እስከመጨረሻው ያማረ ይሁን አሜን
@zolatubeZolatube
@zolatubeZolatube 10 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ አንቺ ጨዋ ልጅ ውለዱ ክበዱ በፍቅር ያኑርሽ
@የጣይቱልጅየአያቶ
@የጣይቱልጅየአያቶ 10 ай бұрын
እኳን ደስ አለሽ ደሞ ያአብርሽን ነገር አስተካክሉለት❤❤❤
@kidu715
@kidu715 10 ай бұрын
ለሚ እንዳአንቺ አይነት እህት ማግኘት መታደል ነዉ❤
@ብትአብዱሠኢድ
@ብትአብዱሠኢድ 10 ай бұрын
ቤተሠብጋ ቢሆን ደሥ ይላል የተከበረ እናት አባት እያለሽ ነፂ ደግሞ ጎበዝ ነሽ እዩልኝ ምናምን የለም ባደባባይ ጎበዝ ቁም ነገር ያብቃችሁ ቤተሠቦቻችሁን የምታሥደሥች አላህ ያድርግሽ ኤፊ አደራ ባደባባይ ፍቅርክን ብቅ እዳታደርግ ትምህርት ዉሠድ ካጎቶችክ ልጆች እሽ አብርሽ ያለበት ሂወት እዩት እደት እደሚከብድ
@sameiraf2450
@sameiraf2450 10 ай бұрын
መታደል ነው በከፉም በደስታም የተጎኑ ሰው ያለው ነፁ እንኳ ደስ አለሺ
@ክርስቲና857
@ክርስቲና857 10 ай бұрын
ነዒ የኔ ሴት እንኳን ለዚህ አበቃሽ ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምረው ❤🎉ባልሽን ባል ያርግልሽ አይ ለሙ የኔ ሆደ ባሻ ❤😢
@aynelemaarega
@aynelemaarega 10 ай бұрын
እኔም ለሚ እህቴ ስታገባ በጣም ነው ደሥ ያለኝ እኔ ግን ታላቆ ነኝ አላገባሁም የቤተሰቤን ደሥታ ማየት ደሥ ነው የሚለኝ ነፂ እንኮአን ደሥ አለሽ❤❤❤❤
@NegsitHeylom
@NegsitHeylom 10 ай бұрын
እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ የአብርሃም የሳራ ያድርግላችሁ🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹😍😍😍
@حليمةعبدالقدير
@حليمةعبدالقدير 10 ай бұрын
ነጺየ የነ ትልቅ ሰው አላህ መጨረሻውን ያሳሚርልሽ እህተ
@mekidesmekides1720
@mekidesmekides1720 10 ай бұрын
ነፃነት የኔ ማር እንኳን ደሰ አለሺ መጨረሻውን ያሳምርለሺ ለሙየ ምርጥ እህት❤❤❤
@AjaybaHamid
@AjaybaHamid 10 ай бұрын
ሁሌም ደስስስ ይበለቹ ደስተቹ ደስተችን ነዉ የሴት ተምሰልቶች አለህ ይጠብቀቹ
@maheyohannes3071
@maheyohannes3071 10 ай бұрын
ለሙዬ የኔ እናት ላንቺም ኑሪ ለራሥሽ እየኖርሽ ለነሡም መሆን ትችያለሽ
@SemuGrace45
@SemuGrace45 10 ай бұрын
ነጺዬ የኔ ደርባባ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ❤ ለሚዬ እኮ ትለያለሽ ለቤተሰቦችሽ 😢
@emafikir21tube
@emafikir21tube 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ነጺ እንኳን ደስ አለሽ መጨርሻቹ ያሳምረው
@Asad-ir6gr
@Asad-ir6gr 10 ай бұрын
ነፂ እንኳን ደስ ያለሽ እርግት ያለች ደስ የምትል አስታዋይ ልጅ ናት እስከመጨረሻው ያአማረ የዘለቀ ያርግልሽ
@hakemahakema2097
@hakemahakema2097 10 ай бұрын
😊
@nafisaahmed8519
@nafisaahmed8519 10 ай бұрын
ነፂዬ ጎበዝ ሴት ልጅ አይናፋር ስተሆን ነው እሚያምርባት እርግት ያልሽ ቆንጆ
@YffFggg-c8o
@YffFggg-c8o 10 ай бұрын
ነፂ እንኳን ደስኣለሽ ግን ኣብርሽና ሩታ ኣስታርቃቸው በናትሽ
@feker122
@feker122 10 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ነጢ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑሪችሁ
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 10 ай бұрын
እኳን ደስ አለሽ ለሙዬ የኔ የዋህ ኡፍፍ አስለቀስሽኝ ተመስገን በቤተክርስትያን ደሞ መሆኑ ደስ ይላል ❤❤❤
@fafetub1120
@fafetub1120 10 ай бұрын
ለሚ አቺም ለዚ ክብር ያብቃሽ ነፂ እኳን ደሥ አለሽ
@zuzuahmde5318
@zuzuahmde5318 10 ай бұрын
አቤት የዚህቤት ፍቅር ለሙየ ነፅየ ስወዳችሁ ከቃልበላይ ለህቶቸ ፍቅር እዲሰጥ ከናተ እየተማርኩነው የኔም ምርጥእህቶች አሉኝ እኮንደስአለሽ እደለሙ አይነት ሂወት ይስጠን
@zuzuytub3195
@zuzuytub3195 10 ай бұрын
ትልቅ እህት እናት ናት ❤ ቀጣይ በፎቶም ቢሆን አሳዩን አባወራወን
@rozi-v4k
@rozi-v4k 10 ай бұрын
ነፂ እንኳን ደስ አለሽ የመዳም ቅመሞች ጥሩ ትዳር ጥር ኑሮ የረፍት እንጀራ ይጥጣችሁ
@Hiwot-o5n
@Hiwot-o5n 10 ай бұрын
Congratulations yen wude wayine ejera endeti ende nafeqeyi be mariyami 😢😢😢
@amrazaz1232
@amrazaz1232 10 ай бұрын
ነፂ እንኳን ደስ አለሽ አብርሽን ከሩታ ጋ አስታሪቂው የኔ ትሁት
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኔ አስተዋይ እንኳን ደሰ አለሽ ይህ ቅን ቤተሰብ ሰወዳችሁ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን 💪🎉🎂❤️🙏
@Bri_Tgraweyti-
@Bri_Tgraweyti- 10 ай бұрын
*_እንካን ደስ አለሽ NETSIYE እውነት በጣም ደስይላል ምርጥ ቤተሰቦች ❤_*
@Sebr-e1w
@Sebr-e1w 10 ай бұрын
ማሻአላህ በሰው ደስታ የሚደሰት ሰው በጣም ደስ ይላህ አላህ ይጨምርላችሁ መልካምነት ለራስ ነው
@shemima5580
@shemima5580 10 ай бұрын
ነፂ እንኳን ደስ አለሽ ቆንጅዬ የምወድሽ የማከብርሽ ንፁ ሴት ለለሜለም አላህ የሚያሳርፍ ትዳረ ይስጣት👍👍👍👍
@abebabelda1319
@abebabelda1319 10 ай бұрын
ኒፂ የኛ ቆጆ እመብርሃን የሞቀ የተባረከ ታርገው❤❤
@zemzemgashu2989
@zemzemgashu2989 10 ай бұрын
ሴት ልጅ ዕደዚህ ስህን ነው የምትሉ በላይክ ዐሳዩኚ
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 10 ай бұрын
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን እልል ደግሞ ቤተክርስቲያን በስመ አብ መታደል እዲህ ነው በተግባር ማሳየት❤ በተለይ ሱሪ አርቲፍሻል መለበስሺን ብተይ ሙሉሴት ትሆኝ ነበር። ነፂየ እንኳን ደስስ አለሺ
@weloyoutube5207
@weloyoutube5207 10 ай бұрын
ለምለም ማለት እኮ ለቤተሰቦቿ ቀርማ የምትሞት ናት ወይኔ ነፃነት ምን አይነት እህት ነዉ አላህ የሠጠሽ😢😢ነፂ የኔ መልካም ቁጥብ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ❤❤
@kidmialetewhid
@kidmialetewhid 10 ай бұрын
ታላቅ ስትሆኝ ወደሽ ብቻ ሣይሆን ግደታሽም ጭምርነው
@emanahmed-vb6fy
@emanahmed-vb6fy 9 ай бұрын
ታላቅ መሆመታደልነዉ ግንብዙሀላሂነትአለብንወላሂ😢😢😢😢
@ጥነኝናፋቂዋ
@ጥነኝናፋቂዋ 10 ай бұрын
በማርያም ደሰ ሰትሉ የኔ ውድ ለሚ ለህት እና ለወንድሞችሺ ያለሺ ክብር ተባረኪ እንኳንም ደሰ አለሺ ነፂ ❤🥰🥰
@userzy-u
@userzy-u 10 ай бұрын
ሁሉ ነገራቸው ድራማ ነው የዩቶበሮቺ ህይወት ሁሉ ነግራቸው ውሸት 😅😅😅እውነት ከሆነ ደስ ይላል❤❤❤❤
@Amdo.m
@Amdo.m 10 ай бұрын
እዉነት ነው የእነሱ እዉነትም ዉሸትም አይተወቅም😂😂
@Ekram475
@Ekram475 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@ኤማንዳቲናYouTube
@ኤማንዳቲናYouTube 10 ай бұрын
እኔ አምኜ ተቀብዬ ነበር ውሸት ነው እዳትሉኝ😂😂😂😂😂በቤተክርስቲያን በንሰሀ አባት እያሉ
@hikmahzeprago2484
@hikmahzeprago2484 10 ай бұрын
ነፂ እንኳን ደስ አለሽ ወንድማቹ አብርሽን ካለበት ፈልጋቹ አምጡት
@AzeAxumኣዙኣኽሱም
@AzeAxumኣዙኣኽሱም 10 ай бұрын
የኔ እህት ሩታ እና ኣብርሽ ኣስታርቃቸው ሳትሀድ ጨነቀኝ 😢 ምንም ትበል ምንም ለምን ያስለቀሳታል ለሱ ብላ ሁሉም ጥላ መጣች የምር ልበይ ተሰበር እባክሽ ኣስታርቃቸው😢😢🎉
@mariyanmariyan7731
@mariyanmariyan7731 10 ай бұрын
Enesum Derama Eyeseruben New Aletetalum
@masa5699
@masa5699 10 ай бұрын
Ayizoshi ayilayayum yitaraqalu abirishim yawahi naw ayichilim yihene awurtstal lagizew tanafo yihonal
@AlemnshYouTube
@AlemnshYouTube 10 ай бұрын
ሌላ እሚያስጨንቅሽ ነገር የለም ታድለሽ 😂😂
@mesimykinig4367
@mesimykinig4367 10 ай бұрын
ድራማ ነው አትከፊ
@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 10 ай бұрын
አትጃጃይ ድራማ እየለየሽ
@robekaeth3984
@robekaeth3984 10 ай бұрын
ዋው እንካን ደሣለሽ ነፂ ፈጣሪ ፍቅሩን ይጨምርላችሁ
@ፍቅርህንተርቤ
@ፍቅርህንተርቤ 10 ай бұрын
የማዳም ቅመሞች እኛንም አላህ ለዙህ ቀን ያብቃን ማለቴ አላህ ይዘውጀን ያረበል አለሚን አተ አይቸግርህም እኛንም ጥንድ ጥንድ አድርገን ጉሉ አሚን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ሀዩየማሻዋ
@ሀዩየማሻዋ 10 ай бұрын
አሚን😢😢😢😢
@medinaabdu1086
@medinaabdu1086 10 ай бұрын
ameen😢
@brhingebreab5681
@brhingebreab5681 10 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🤲🤲🤲
@rnbnbc4382
@rnbnbc4382 10 ай бұрын
አሚን❤🤲🤲🤲🤲🤲
@KokKokb
@KokKokb 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bettymolo8711
@bettymolo8711 10 ай бұрын
የኔ ቆንጃ.እንኳን ደስ.ያለሽ.ፈጣሪ.መጨረሻሽን.ያሰምርልሽ.❤❤❤❤❤❤
@Doc-cf2go
@Doc-cf2go 10 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሺ የአብርሃም የሳራ ያደርግላችሁ ❤️🎉
@fatumayoutube8794
@fatumayoutube8794 10 ай бұрын
ማሻ አላህ በሏት ማሻ አላህ ማሻ አላህ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ውድ
@hairyatube
@hairyatube 10 ай бұрын
ለሙየን እኔ አምናታለሁ የኔ ሀቀኛ እሷ ጋር ወሸት እሚባል ነገር የለም እንኳን ደስ አላችሁ መብሩክክክ ነፂየ❤❤❤❤
@hawahazza5800
@hawahazza5800 10 ай бұрын
ትክክል
@tube896
@tube896 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ነፂኮ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ ደሞ ለሰርጉ ያብቃን
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 10 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ነፁየ መልካም ሠው ነሽ የተንቢ ተገላገለች የቤተሠቦቿ ክብር እንዳይነካ በእንደዚህ ነበር የጠበቀችው🎉🎉🎉🎉🎉
@busyline5298
@busyline5298 10 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ ነፅዬ ውይ የለሚ ደስታ እባዬን አስመጣሽው
@الحَمْدُِلله-ع2ف9ت
@الحَمْدُِلله-ع2ف9ت 10 ай бұрын
ነፂየይመችሽ መልካምየፍቅር ዘመን ሁሉምእንዳንች ቢሆን ሚድያላይ ሳላላጭ እንደ ሴቶቹ ይመችሽ ጀግና❤❤❤
@wubalemeliyas2318
@wubalemeliyas2318 10 ай бұрын
መልከም ሴት መን የገኝታል ❤❤የኔ ውድ እንኳን ለዚህ ቀን አበቀሺ ❤❤❤❤❤
@abuyetube
@abuyetube 10 ай бұрын
"በጨነቃቹ በተከፋችሁ በችግራችሁ ጊዜ ሁሉ ቸሩ መድኃኔዓለም አለሁ ይበላችሁ። እንኳን ደስስ አለሽ ነፂዬ ውዴ❤
@firehiwotzenabu8420
@firehiwotzenabu8420 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 10 ай бұрын
😢😢Amen amen amen wuda❤❤❤
@maqaram8997
@maqaram8997 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 10 ай бұрын
Amen
@አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ
@አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yenemarGrace1
@yenemarGrace1 10 ай бұрын
ነፂዬ የኔ ፍቅር እንኳን ለዚ አበቃሽ ውድ እነሩታ ከነፂ ተማሩ
@ጠአምዩቱብ
@ጠአምዩቱብ 10 ай бұрын
ለሚ የኔ አለቃሻም አታልቅሺ ታላቅነት ትልቅ አላፍትነት አለው አቃለው በጣም ሰለሚያስጨነቀ ነው ታላቅ ሰለሆንኩኝ እኔም በታናሼ እደዛ ያሰደስተኝ😢
@saadalhbshi4453
@saadalhbshi4453 10 ай бұрын
እንኮን ደስ አለሺ ነፂየዋ ሲቀጥል እባክሺ አብርሺንና ሩታን አስታርቃቸዉ
@ሠላምንእፋቂ
@ሠላምንእፋቂ 10 ай бұрын
እፍፍፍፍ ማነው እደነፂ የታደለ ማለት እደለምለም ያለች ጠንካራ እህት ሥላላት ምን ያክል መታደልነው የኔ አሪኢያወች❤❤❤❤❤❤❤
@rozaroza5996
@rozaroza5996 10 ай бұрын
ነፂ እንኳን ደስ አለሺ የመልካም በማልቀስ የምታሺቃብጠውስ
@barekatyoutube5196
@barekatyoutube5196 10 ай бұрын
እስይይይ ለሙ እንኳን ደስ አለቹ እልልልልልልልልል መጨረሻው ያሰምሪለት እስይ የኔ እናት ደስት ነው❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@tbaheru
@tbaheru 9 ай бұрын
ደስ ብሎኛል ወላሂ ነፂየ ለምለም ደሞ ቆይ አች ምናይነት አጀት ነው ያለሽ ለቤተሰቦችሽ ትለያለሽ
@SaadA-ck5by
@SaadA-ck5by 10 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ነፂየ❤❤❤❤ፈጣሪ የተባረከ ትዳር ይሁንልሽ❤❤❤❤
@سارةيوسف-م4ذ
@سارةيوسف-م4ذ 10 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ለሙ እህትሽ ነፂ ታጨች በጣም ደስ ይላል መጨረሻው ለወግ ማረግ ያብቃት እህቴ🎉🎉
@gedam626
@gedam626 10 ай бұрын
የኔ ልዩ በይሽለሁ ነፂዬ እረጋታሽን ስወደዉ የዉነት ❤❤❤ለምለም ምረጥ እህት ኤፋ ምረጥ ወንድም አምላክ ይባረካችሁ❤❤❤❤
@Jfjrjhydif-xy2jy
@Jfjrjhydif-xy2jy 10 ай бұрын
ለሙ ልክ ናት እኔ ለህቶቸ ከራሴ በላይ ነው የማስብላቸው አላህ ይጠብቅልል ፣❤❤❤❤
@HeluTube940
@HeluTube940 10 ай бұрын
የስደት እህቶቼ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ ❤💋💘💜🌹🇪🇹
@EssEss-mf3cw
@EssEss-mf3cw 10 ай бұрын
አሚን❤
@fatmaal1446
@fatmaal1446 10 ай бұрын
Amin.amin❤❤❤
@ማረግየቅዱስሚካኤልልጂ
@ማረግየቅዱስሚካኤልልጂ 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ኢክራምዋሱየሱፍ
@ኢክራምዋሱየሱፍ 10 ай бұрын
አሚን ያረቡ
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 10 ай бұрын
አሜን
@ጮቄዩቲዩብ2119
@ጮቄዩቲዩብ2119 9 ай бұрын
የመጀመሪያ ልጅ መሆን ከባድ ነው ለሚ ባንቺ ውስጥ ራሴን አየዋለው እሚያኮሩ እህት ወንድምም ስላለሽ እድለኛ ነሽ የድካም ዋጋ ፍሬ አፍርቶ ማየት በጣም ያስደስታል እግዚአብሔር የአብርሀምና የሳራ ያድርግላቹ ነጺ
@EkarmEkram-r5k
@EkarmEkram-r5k 10 ай бұрын
እኮን ለዝህ ክብር አበቃሽ ነፂ❤❤❤❤❤❤❤
@fatumafatuma1758
@fatumafatuma1758 10 ай бұрын
የኔ ደርባባ ያማረ ትዳር ያድርግልሽ ስወዳችሁ
@latifaalkhatri6244
@latifaalkhatri6244 10 ай бұрын
ነፂየ የኔ ዉዲ እኳን ደሰ አለሺ በመቀጠል አብሪሺን ፊልገሺ ከሩታ ጋ አሰታሪቂያቸዉ የኔ ዉዲ ካች መፋትሄ አይጠፋም ❤❤😢
@abdullah12qq73
@abdullah12qq73 10 ай бұрын
Batkikll
@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 10 ай бұрын
ድራማ ነው
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ 10 ай бұрын
ድራማ ነው ግን መች ይሆን የምትነቁት😂
@absabs9609
@absabs9609 10 ай бұрын
አህለን ነፂ መብሩክ ቀለበቱን ሳይሆን አማቻችንን እንይ እንወቅ በተረፈ እኳንዴስ አላችሁ
@bitybity4949
@bitybity4949 10 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ነፂዬ ለሰርጋችሁ ያብቃን ለሙዬ የኔ የዋህ ሩህሩህ ታላቅ እህት እንደናት ናት እኮ ለሙዬ አንችም እንኳን ለዚህ አበቃልሽ ምኞትሽ ስለተሳካ ደስ ይላል መጨረሻውን ያሳምርላችሁ ለኛም በስደት ላለነው ፈጣሪ መጨረሻችንን አሳምርልን ❤❤❤❤❤❤❤
@TeybaTeyba-go4rh
@TeybaTeyba-go4rh 10 ай бұрын
አሚን አሚን
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 10 ай бұрын
ነፂ እንኳን ደስ አለሽ ሰርጉን በቁርባን ድንግል ከሆናችሁ ደሞ በተክሊል አርጉት እኔም የዘወትር ምኞቴ ወቅዱስ ቁርባን ማግባት በንስአ አባት መመራት ምኞቴ ነው እግዚአብሔር ያሳካልኝ❤❤❤❤❤
@sghhdhdhdh
@sghhdhdhdh 10 ай бұрын
ናፂህ ምረጥ ሰው እንኳን ደስ አልሸህ ❤❤❤❤👍👍😘😘
@NhumeHiwet
@NhumeHiwet 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ነፂዬ መልክም ይሁንሺ በጣም ነው ይምውድሺ
@Gugug-s9h
@Gugug-s9h 10 ай бұрын
የተቢየኒ አሳቢእህት ስወዳት❤❤❤ነፂ እኳደስአለሽ የአብረሀም የሳራ ያርግላችሁ❤❤❤❤ የተቢአሁደሞአብርሽንና እሩታን ምከሪቸዉ አስማሚቸዉ የምርጨቆናል😢
@محمدمحد-ف2م
@محمدمحد-ف2م 10 ай бұрын
ወላሂ ለምዬ ምርጥእህትነሽ አላህ ያማረያርግላቸዉ እስከመጨረሻ ላችም ጡሩዉን ይስጥሽ የህትነት ጥግነሽ👌👌👌👌❤❤❤
@SSenaytgonderwa
@SSenaytgonderwa 10 ай бұрын
እንኳንለዚህአበቃሽየኔውድ❤❤❤
@buzeyoutube22
@buzeyoutube22 10 ай бұрын
የኔ መልካም በትሰቦቺ ስይ ዎዳችሁ ነፃነት እንኩዋን ደስ አለሺ
@illahi-h3h
@illahi-h3h 10 ай бұрын
ግን ባልሳሳት ያኛው ወንድማችሁ እሳ አይኔነው ልበል 😢ኤፍሬም ወንድም አልነበረው እሱንየሚመስል
@ZinashMirgisa
@ZinashMirgisa 10 ай бұрын
Awo yanam xeyaka new yete new yalew?¿???
@Kalmwakadnahamda
@Kalmwakadnahamda 10 ай бұрын
ለምለምዬዬ ለንቺም አለህ የሚፈረዉ በል ይስጥሽ ዬኔ ፍልቅልቅ ነፃነት ማሸአለህ ኡኳን ደስ አለሽ ማሬዋ
@oneallahbcha
@oneallahbcha 10 ай бұрын
ወይኔ ለምለም እደኔ ነሽ የቤተሰቦችሽ ደስታና እድገት በጣም ያስደስትሻል ወላሂ እኔምኮ ከማንም በላይ የህት ወድሞቼ ደስታ በጣም በጣም በጣም ያስደስተሻል😢😢😢😢😢😢😢
@jdjtwy9829
@jdjtwy9829 10 ай бұрын
ነፂ እኳን ደሥ አለሽ የአብርሽንና እሩታ መላ በይልን ውዴ በፈጠረሽ ሳቃቸው ናፍቆናል🙄😪
@እሙማሊክኢንሻአላህ
@እሙማሊክኢንሻአላህ 10 ай бұрын
ነፂ መብሩክ አላህ ያሳምርልሽ መጨረሻውን ውደ❤ታድላችሁ እንደ የተንቢ ቅን እህት ስላላችሁ❤❤❤ኤፍ መቸ ነው አንተ የምታስረው 😂😂ልባችን ትረፍ ሁላችኩም ተሳሰሩና❤❤😂
@onelove1703
@onelove1703 10 ай бұрын
መልካም እግዚአብሄር አንቺንም ለወግ ማረግ ያብቃሽ እግዚአብሄር
@MasaratiTubeመሠረትTube
@MasaratiTubeመሠረትTube 10 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ መጨረሻ ጌታ ያሰምርሽ የኔ ዉድ እህት ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 41 МЛН
Why no RONALDO?! 🤔⚽️
00:28
Celine Dept
Рет қаралды 102 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 86 МЛН
የሰርጌ ቀን ማልቀስ አለብኝ ብዬ የተንቢ አሳበድካት
13:02
ዱባይን አየናት ከእግር እስከ ራሷ
18:37
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 117 М.
በጣም ተጨነቀች ምግብሽ አይጥምም
19:13
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 120 М.
🦋ተስፋ ቆርጫለሁ ተይኝ ህይወት በቅቶኛል😱😰
16:45
Haymi Tube ሀይሚ ቱዩብ
Рет қаралды 177 М.
ቸሩ 🔴 የተንቢ
11:51
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 116 М.
የተንቢ prank ተደረገች😂
15:00
Netse tube ነፂ ቲዩብ
Рет қаралды 149 М.