New Amharic Neshida | ባሕር ማዶ - ስደት | አዲስ ድንቅ ነሺዳ 'BAHIR MADO' Ethiopian Immigrants (Official Video)!

  Рет қаралды 341,780

Nesru Kedir official

Nesru Kedir official

Күн бұрын

Aselamu Aleykum Wererhmetulahi Weberekatu. Thanks for watching my video about Islam.
In this neshida video we’ll walk you through:
Tewhid
Forgiveness
Ethiopian Muslim.
my channel is about Islam. We cover lots of cool stuff such as Neshida, Menzuma and Islamic Entertainment.
Please make sure to subscribe to this channel & share with your family and friends.

Пікірлер: 851
@khphhfh1282
@khphhfh1282 3 жыл бұрын
በርታ የምትሉ እስኪ ለዚህ ለብርቅየ ወንድማችንን በላክ ልያችሁ
@አሚናአህመድ-ጨ2ዐ
@አሚናአህመድ-ጨ2ዐ 3 жыл бұрын
ሹኩረንወንድማችን
@taibahali7857
@taibahali7857 3 жыл бұрын
ምስጋናየ ከልብ ነው ወድማችን
@uffijux
@uffijux 2 ай бұрын
አሚን ቃላቶች ያሱሀል ሽኩረን አተንም ዪጠብቅህ ወንዲማችን❤❤❤🎉🎉
@ሀዩቲነኝሰለምቴዋኢልምንቀ
@ሀዩቲነኝሰለምቴዋኢልምንቀ 3 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ነሽዳ ማለት እደዚህ ነዉ ከጭብጫቦ የፀዳ አላህ ይጨምርልህ ለስጦታህ እናመሰግናለን ጀዛከላሁም ኸይር አሚንንንን አላሁም አሚን ያረብ ያረብ ያንተንም ፍላጎትህን አላህ በራህመቱ ያሟላልህ ያእረህማን እረሂሙ 🙏 የማዳም ቅመሞች የትናችሁ ስጦታችሁን ተቀበሉ በላይክ 😘😘😘
@NesruKedirofficial
@NesruKedirofficial 3 жыл бұрын
🎤 ሁሌም አብራችሁኝ ሆናችሁ አብሮነታችሁን ስለምትገልፁልኝ እና ለምትሰጡኝ አስተያየቶችበአላህ ስም ከልብ አመሰግናለሁ 🙏❣️❣️❣️ 👍 አዲስ ነሺዳዎቼ 👇👇👇 ▶️ አላህ ብቻ ብቂዬ ነው / Only Allah kzbin.info/www/bejne/eWGohKx8hcqegas ▶️ ከሙታን ሸለቆ ‘Kemutan Sheleko’: kzbin.info/www/bejne/i5qQq4Cgrbyqnrc ▶️ አትመልከት የሰዉ ‘Atmeliket yesew’: kzbin.info/www/bejne/q5DQpaOPqLesbpI 🕌 ጀዛክአላህ ኸይር 🕋
@ዜድዩቱቢዜድዩቱቢ
@ዜድዩቱቢዜድዩቱቢ 3 жыл бұрын
@@NesruKedirofficial ውዶቼ አለሀ ይጠቢቀቹ አቢሽሩ በርቱፐአለሀ ይጨምርለቹ ግን አማሰግነለሁ አትበሉ ጄዘ ከአለሀ በሉ ምስገነ ለአንድ አለሀ ቢቸ ነው ሀቢብ ግን ይቅርተ ማሰውቅ ስለለቢኝ ነው 💘💘🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🍀🍀🍀🍀🍀🍀በርቱልን
@እማወድሻለሁ-ጘ3ቐ
@እማወድሻለሁ-ጘ3ቐ 3 жыл бұрын
@@NesruKedirofficial አብሺር
@alfihabshawitea4532
@alfihabshawitea4532 3 жыл бұрын
ماشاءالله الله يزدلك
@bayanabdelhafez4405
@bayanabdelhafez4405 Жыл бұрын
Mashalla
@NesruKedirofficial
@NesruKedirofficial 3 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ውዶች... ላይክ,ሼር እና ሰብስክራይብ እንደተለመደው አብሮነታችሁን እንዲሁ አስተያያታችሁን ግለፁልኝ🙏 👍 አዲስ ነሺዳዎቼ 👇👇👇 ▶️ አላህ ብቻ ብቂዬ ነው / Only Allah kzbin.info/www/bejne/eWGohKx8hcqegas ▶️ ከሙታን ሸለቆ ‘Kemutan Sheleko’: kzbin.info/www/bejne/i5qQq4Cgrbyqnrc ▶️ አትመልከት የሰዉ ‘Atmeliket yesew’: kzbin.info/www/bejne/q5DQpaOPqLesbpI ጀዛክአላህ ኸይር 🙏🙏🙏አላህ ይጠብቃቹ 🙏🙏🙏
@zeharatube1277
@zeharatube1277 3 жыл бұрын
Masha Allah wendmachn berta bezihu ketl
@zeharatube1277
@zeharatube1277 3 жыл бұрын
Wealeykumu selam werahmetulahi weberekathu
@ሸምሲያሁሱንስልጤሸምሲያስ
@ሸምሲያሁሱንስልጤሸምሲያስ 3 жыл бұрын
ማሻአላህ
@ሸምሲያሁሱንስልጤሸምሲያስ
@ሸምሲያሁሱንስልጤሸምሲያስ 3 жыл бұрын
አሚንንያረብ
@zeynab3044
@zeynab3044 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ አሚንን ላገራችን ያብቃን በሰላም በጤና ያረብ እናመሰግን አለን !!!!
@habiba741
@habiba741 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምወደው. የነስሩን ነሻዳ. እደኔ የምትወዱት ላይክ በሉኝ
@hayatayalewu5729
@hayatayalewu5729 3 жыл бұрын
እድሜና ጤና ከእማን ጋር ተመኘሁልህ እፍ ስዴት ማነው እንዴኔ ለፍቶ መና የሆነ ከልፋት ውጭ ውጤታማ የሆነ ያረብ መጨረሻዬስ ወይ ከዱናዬ አልሆንኩ ወይ ከዲኔ ማነው እንዴኔ የከሰረ😭😭😭😭😭😭
@hhhgt6387
@hhhgt6387 3 жыл бұрын
አብሽሪ
@ofiitaii5777
@ofiitaii5777 3 жыл бұрын
Abshiri ihit
@ከዱነኝእናቴንመሳይ
@ከዱነኝእናቴንመሳይ 3 жыл бұрын
አብሽሪ እህትየ ሁላችንም ነው አመቱ ብቻ ነው ሚቆጠረው
@shamstamam2234
@shamstamam2234 3 жыл бұрын
አብሼሪ እህቴ አላህ አለ
@semeramehamed8990
@semeramehamed8990 3 жыл бұрын
Abshir ihite allah alelin inem sidet lay negn,ALLAH witetama yadirgen
@halumtube8361
@halumtube8361 3 жыл бұрын
የተመቸው ይሄነሽዳ ማነው ለኒ እስኪመስለኝ ነው የሰማሁት በተረፈ ሰብስክራይብ ፈላጊነበርሁ አርጉኝ አጅር ከአሏህ ጠብቁና
@raheema3071
@raheema3071 3 жыл бұрын
Mashaalah
@ሀውይብንትየሱፍዩቱብ
@ሀውይብንትየሱፍዩቱብ 3 жыл бұрын
ደምሪኝደመርኩሺ
@ofiitaii5777
@ofiitaii5777 3 жыл бұрын
Damarikushi anchim sab arginyi
@fatiyanasir3956
@fatiyanasir3956 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ብዙ ጊዜ እኛን በጥሩ የሚያነሳ ጥቂት ነው እራሷን ትታ ለሌሎች ሰዎች የሚታሰብ የአረብ አገር ሴት ናት ብዙ መከራ አሳልፋ በሰው ኩሽና እድሜዋን የጨረስች መከበር ያለባት ግን የተረሳቸች ወንድሜ ነስሩ እናመሰግናለን ግን አሳጠርከዉ ቁጥር ሁለት እንጠብቃለን
@toyibaandres4741
@toyibaandres4741 3 жыл бұрын
እስኪ በላይክ ንገሪኝ ቁጥሬን ልላክልሽ እና ላኪልኝ ታለሽ
@fatiyanasir3956
@fatiyanasir3956 3 жыл бұрын
ምን ልላክልሽ እህት
@ኡሙረያንቱዩብ
@ኡሙረያንቱዩብ 3 жыл бұрын
አ ወላሂ ትክክል
@ኡምሁሤንኢትዩብማአኒሷብሪ
@ኡምሁሤንኢትዩብማአኒሷብሪ 3 жыл бұрын
ትክክክክልልል አሥታዋ ዩች። ያስታውሡናል አብሺሪ እህቴ። እደነነስሩ ያሉት
@Alamdu123
@Alamdu123 3 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️
@rhakma6479
@rhakma6479 2 жыл бұрын
ወዲማችን አሚንንንንን የውሥጣችንን ነውኮ የምትናገረው አላህ ይጠብቅህ እኛንም አላህ ይዲረሥልን😭😭😭😭😭😭😭
@uffijux
@uffijux 2 ай бұрын
አሚንንንንንን❤❤❤❤❤❤
@ame9277
@ame9277 3 жыл бұрын
ጭብጨባ ዲቤ ከበሮ የሌለው ደስ የሚል ነብስን የሚያድስ ነሺዳ በረካ ሁን ወድሜ አላህ ይጠብቅህ ሰላምህን ያአብዛልን
@Roza-ww4de
@Roza-ww4de 6 ай бұрын
Yasin nuru
@ቢንትሱልጣንአልሃምዱሊላ
@ቢንትሱልጣንአልሃምዱሊላ 3 жыл бұрын
ወላሂ በጣም ነዉ የምወደዉ ምክኒያቱም የሙዚቃ መሣሪያ ስለማይጠቀም
@NesruKedirofficial
@NesruKedirofficial 3 жыл бұрын
🎤 ሁሌም አብራችሁኝ ሆናችሁ አብሮነታችሁን ስለምትገልፁልኝ እና ለምትሰጡኝ አስተያየቶችበአላህ ስም ከልብ አመሰግናለሁ 🙏❣️❣️❣️ 👍 አዲስ ነሺዳዎቼ 👇👇👇 ▶️ አላህ ብቻ ብቂዬ ነው / Only Allah kzbin.info/www/bejne/eWGohKx8hcqegas ▶️ ከሙታን ሸለቆ ‘Kemutan Sheleko’: kzbin.info/www/bejne/i5qQq4Cgrbyqnrc ▶️ አትመልከት የሰዉ ‘Atmeliket yesew’: kzbin.info/www/bejne/q5DQpaOPqLesbpI 🕌 ጀዛክአላህ ኸይር 🕋
@dubaidxb1516
@dubaidxb1516 3 жыл бұрын
sah maree anem baxam naw yamawadaw alah yixabaqaw
@nooraallah7399
@nooraallah7399 3 жыл бұрын
@@NesruKedirofficial በርታ አባቴ"'የቅርብ ቤተሠቤ ትመሥለኛለህ ።።አብሽር።።
@makaiamakaia8572
@makaiamakaia8572 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 አብ ሽር 🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁
@በድሪያ
@በድሪያ 3 жыл бұрын
ማሽአለህ ግን አጭር ሆነ አደር የአሄር ወንድሜ ወለሂ የሙዝቃ መሰሪያ ስለ መትጠቀም እነ ግጥሞችም በጠም አራፈ ነቸው በርታ
@yolas1014
@yolas1014 3 жыл бұрын
እኔ የነሽዳም ሆነ የመንዙማ አድናቂ አይደለሁም እኔጋር ተቀባይነት የላቸውም ነሽዳወች ይሄ ስሰማ ግን የራሴን ማንነት ስለነገረኝ እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ😰😰😰😰😰😰😰😰😰😭😭😭😭😭😭
@ፈትያቲዩብ
@ፈትያቲዩብ 3 жыл бұрын
አብሽር😥😥😥😥😌😓😭😭😭😭😭😭
@hikmawollo5386
@hikmawollo5386 3 жыл бұрын
ጀዛክላኽይር ወድማችንነስሩ አላህበሰላምለሀገራችንያብቃን ዛሬሬሬሬሬስስስስ ባአገሬላይነዉመኖርን ያማረኝኢላህ ሀሳቤንሙላልኝእና ለመህድአብቃኝ✈✈✈✈✈✈✈
@አልሀምዱሊላህአለኒአመቲል
@አልሀምዱሊላህአለኒአመቲል 3 жыл бұрын
አሚን ወድሜ ሽኩረን ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ በውቀትላይ እውቀትን 🇪🇹🙋
@አልሀምዱሊላህአለኩሊ-ጀ8ደ
@አልሀምዱሊላህአለኩሊ-ጀ8ደ 3 жыл бұрын
🙋🏆🏆
@fyesuf9491
@fyesuf9491 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀዛከላህ ኸይረን ሙነሽድ ነስሩ ኸድር አላህ ይጠብቅህ አሚን አሚን አላሁመ አሚን
@FetihaTube
@FetihaTube 3 жыл бұрын
ወላሂ እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ ያረቢ ጀዛክ አላህ ኸይር ወንድማችን ዱአ አድርጉልኝ ሀገሬ በሰላም እንድገባ ለመሄድ ሳስብ ይጨቀኛል ወላሂ
@አሚናአህመድ-ጨ2ዐ
@አሚናአህመድ-ጨ2ዐ 3 жыл бұрын
አብሽርአላህከኛጋነው
@ፋጡማአድማሱ-አ6ጸ
@ፋጡማአድማሱ-አ6ጸ 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድማችን ነስሩ😍😍
@ayshalslamislam368
@ayshalslamislam368 3 жыл бұрын
ሽኩርን፡ወንድማችንአላህ፡ይጠብቅክ
@ethiopiamymotherlove7455
@ethiopiamymotherlove7455 3 жыл бұрын
አሏህ ይጠብቅህ ወላሂ ስሰማው ውስጤ ይረበሻል ጄዛከላ ኸይር በጣም አድናቂህ ነኝ የሙዚቃ ክላስካ የለውም ማሻ አሏህ الله يحفظك يا اخي
@አልሀምዱሊላህአለኩሊ-ጀ8ደ
@አልሀምዱሊላህአለኩሊ-ጀ8ደ 3 жыл бұрын
አሚን 🙋 አቤት እኔም ብሀር 😭ማዶነኚ አላህ ባሰላም ለሀገራችን 🇪🇹 ያብቃን
@አልሀምዱሊላህአለኒአመቲል
@አልሀምዱሊላህአለኒአመቲል 3 жыл бұрын
አሚንንን ለሁላችንም
@gxcfdf3187
@gxcfdf3187 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@አልሀምዱሊላህአለኒአመቲል
@አልሀምዱሊላህአለኒአመቲል 3 жыл бұрын
አሚንንን 😭 እኔም ብሀር ማዶ ነኚ 😭😭🇪🇹
@md3284
@md3284 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ እሄን ነሽዳ ስስማ ሆድ ይብሰኛል ያራብ ሀሳቤን እቅደን ሞልተህ ለሀገራችን አብቃን ያራብ
@ሀዩከውቤቷደሴውሎ
@ሀዩከውቤቷደሴውሎ 3 жыл бұрын
ለስንትግዜየነው የማዳምጠው ቁጠሩልን ሸርአርጉ ላይክ በርታልን ወንድም ባህርማዶ ያለችው ውድቷ እህቴ.
@ኢማነኚየወሎልጃ.ነብየንሀ
@ኢማነኚየወሎልጃ.ነብየንሀ 3 жыл бұрын
አላህ. ይጨምርልህ. ያተነሺዳ. አዳምጨም. አልጠግበዉም. ምነዉ10000ሺ ሠብሥክራይብ. ማረግ. ብቺል. ደሥባለኚ. ነበር አላህ ይጠብቅህ. ማሻአላህ. አለይኩም
@NesruKedirofficial
@NesruKedirofficial 3 жыл бұрын
🎤 ሁሌም አብራችሁኝ ሆናችሁ አብሮነታችሁን ስለምትገልፁልኝ እና ለምትሰጡኝ አስተያየቶችበአላህ ስም ከልብ አመሰግናለሁ 🙏❣️❣️❣️ 👍 አዲስ ነሺዳዎቼ 👇👇👇 ▶️ አላህ ብቻ ብቂዬ ነው / Only Allah kzbin.info/www/bejne/eWGohKx8hcqegas ▶️ ከሙታን ሸለቆ ‘Kemutan Sheleko’: kzbin.info/www/bejne/i5qQq4Cgrbyqnrc ▶️ አትመልከት የሰዉ ‘Atmeliket yesew’: kzbin.info/www/bejne/q5DQpaOPqLesbpI 🕌 ጀዛክአላህ ኸይር 🕋
@hayatfiker4391
@hayatfiker4391 3 жыл бұрын
በረታ፣ወንደሜ፤አሚሚንን፤በሉ፤ለይክ፤አርጉ👍👍👍👈
@ዘይነብይትዮብ
@ዘይነብይትዮብ 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ግን ሆድ ብሶኝ አልቅሻለው የተለቀበት ሳት ጀምሮ ዝምብዬ አዳምጠዋለሁ ያረብ ህልማችን አሣክትን ላገር አብቃን
@emubilal6516
@emubilal6516 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረከረህማ ሁሌም ምርጥ ነህ የዛሬው ግን ለኛ ለስደተኞች ሆድ ያስብሳል እንባየን አልቻልኩም 😭😢
@NesruKedirofficial
@NesruKedirofficial 3 жыл бұрын
🎤 ሁሌም አብራችሁኝ ሆናችሁ አብሮነታችሁን ስለምትገልፁልኝ እና ለምትሰጡኝ አስተያየቶችበአላህ ስም ከልብ አመሰግናለሁ 🙏❣️❣️❣️ 👍 አዲስ ነሺዳዎቼ 👇👇👇 ▶️ አላህ ብቻ ብቂዬ ነው / Only Allah kzbin.info/www/bejne/eWGohKx8hcqegas ▶️ ከሙታን ሸለቆ ‘Kemutan Sheleko’: kzbin.info/www/bejne/i5qQq4Cgrbyqnrc ▶️ አትመልከት የሰዉ ‘Atmeliket yesew’: kzbin.info/www/bejne/q5DQpaOPqLesbpI 🕌 ጀዛክአላህ ኸይር 🕋
@emubilal6516
@emubilal6516 3 жыл бұрын
@@NesruKedirofficial አብሽር በእስካሁኑ ስራወችህ እጅግ በጣም ደስተኛ ነኝ ሁሌም ደስታህ ይብዛ ከነመላ ቤተሰብህ
@rahmetmurad1559
@rahmetmurad1559 3 жыл бұрын
አላህ ያበርታህ የኔ ወንድም ብቻ ለምን እደሆነ አላቅም ሆድ ባሰኝ ኡፉ
@hlimaamanyoutube6641
@hlimaamanyoutube6641 Жыл бұрын
አላምአሌኩምወራመቱላሂወበራካቱ ወንድማችን አላህኸይርስራህ አላህወዶበኢክላስይቀበልህ ከልብእናመሰግናለን
@NesruKedirofficial
@NesruKedirofficial Жыл бұрын
አሚን
@ሰሙነኝያሽሮናፋቂሰለምለኢ
@ሰሙነኝያሽሮናፋቂሰለምለኢ 3 жыл бұрын
ወለሂ ሆድ በሰኝ የዉስጤን ነዉ የተናገርከው ሹክረን ማንም አስተዉሶን አያቅም ነበር
@mekitube1
@mekitube1 Жыл бұрын
በርታ የምትሉ እስኪ ለዚህ ለብርቅዬ ወንድማችንን በላክ ልያችሁ ረጅም እድሜ ተመኘው።❤❤❤
@rabiamuhammed4008
@rabiamuhammed4008 3 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ለቻናልህ አድስነኝ ከሚገርመውነገርነሽዳወች በጣም ደስ ይሉኛል መጥሪያየምነው ነሽዳህ ግንገናዛሬ አገኘሁት ቻናልህን
@ሡመያነኝጎንደሬዋ
@ሡመያነኝጎንደሬዋ 3 жыл бұрын
ሽኩረን ወንድማችን ነስሩ አሏህ በኸይር ነገር ያስታውስህ 😍🌹🌹🌹
@semirafikir5246
@semirafikir5246 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ወላሂ በጣም ነው ያስለቀሰኝ 😭😭💔❤️❤️
@sadajaber7839
@sadajaber7839 Жыл бұрын
.እኔእራሱ
@maryembintumer8371
@maryembintumer8371 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን 😭
@sadamokene5037
@sadamokene5037 3 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@ኡሚየመኖሬሚስጥርኡሚሀያቲ
@ኡሚየመኖሬሚስጥርኡሚሀያቲ 3 жыл бұрын
አሚን ያርብ
@wvwge460
@wvwge460 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ወንድሜ የሙዚቃ መሳሪያ ስለሌለው ደስ ብሎኛል። አላህ ይጨምርልህ 👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌
@zientsaeid115
@zientsaeid115 3 жыл бұрын
አሠላሟለይኩም ወራህመቱላሂ አሚንንንንን ወንድማችን በርታልን እህቱቻ እና ወንድሙቻን አበርታቱት ወንድሚችንን ላይክ እደርጉለት
@semira2711
@semira2711 3 жыл бұрын
ሀባይቢ እስኪ ላክ ሸረ አድረጉ የሙዚቃመሣሪያ አይጠቀምም ወድማችን እናበረታታው
@ሠአዲነኝያልብኮዋ
@ሠአዲነኝያልብኮዋ 3 жыл бұрын
ያአላህ ለካ ልብም ሲነካ እምባም መቆጣጠር ያቅታል እስኪ ዱአ አድርጉል ስደት ላይ ሁኜ ወንድሜና አክስቴን በሞት አጣሁኝ
@mediwelloyewa2285
@mediwelloyewa2285 3 жыл бұрын
Ayzosh ehte Allah yabertash yene wude
@rabiamuhammed4008
@rabiamuhammed4008 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ነሽዳህ በጣም ይመቸኛል ምክንያቱም የሙዚቃመሣሪያ አትጠቀምም በዚሁቀጥልበት አላህ ይጠብቅህ አላም ይጨምርልህ
@UeHeh-y1w
@UeHeh-y1w 7 ай бұрын
እኔበናፍቆትልሞትነው2ወሬከመጣሁበብሀርነውየመጣሁትሁልጊዜአወቸዋለሁግንናፈቁኝእንደትነውምኖሩትእስኪንገሩኝእህቶቸአይናፍቃቺሁምየናትእንጀራእህቴዘጠኝመቷይሄውእረስታዋለቺእኔደሞስራውከባዲነው
@MedinaNuru-v8e
@MedinaNuru-v8e 6 ай бұрын
የኔውድ አብሽሪ ትለምጃለሽ እኔም ገና4ወሬ ግን ጨከንነው አላህ ናፍቆትን ይያዝልሽ
@UeHeh-y1w
@UeHeh-y1w 6 ай бұрын
@@MedinaNuru-v8e እሽውደአላህያበሽርሽ፡አመሰግናለሀ
@f2271
@f2271 3 жыл бұрын
_ኡፍ ልቤን ነካኝ አሁንስ ጀዛከላህ ኸይረን ለቻናልህ አድስ ነኝ ሰብስክራይብ አድርጌሀለሁ በርታ ከጎንህ ነን_
@marya-fo6ho
@marya-fo6ho 2 жыл бұрын
የሴትንሮመቸይቆረጥይሆንአዴግንበትዴሞልናዴግምናው።አተበራህመትህየአላህምምኜቴንሙላልኝ
@tubetubeiqratube9768
@tubetubeiqratube9768 3 жыл бұрын
በርታልን የኛ አሥታዋሽ ምነው ሁሎችም እንዳንተ በተረዱን አላህ ያሥዴሥትህ አልሀምዱሊላህ አለ ዲነል ኢስላም አልሀምዱሊላህ
@SmilingCells-bc1he
@SmilingCells-bc1he Ай бұрын
ዎሏህ ሀቢቢ በጣም ነው የሚወድህ ❤❤አንተ እንዳሌሎቹ ሽርክ አታጨማልቅም ምርጥ ሰው ነህ አሏህ ይጨምርልህ
@leylutubeyoutube7738
@leylutubeyoutube7738 3 жыл бұрын
ደጋግሜ ብሠሜዉ ማይሠለቸኝ ነሽዳ
@AaAa-zj5gm
@AaAa-zj5gm 3 жыл бұрын
!ባዱናምቾትንበአሀይራጀነትንአላህይወፍቅህ!ብረቅረኡስታት!!!
@nursuleman2978
@nursuleman2978 2 жыл бұрын
Welahi leab yemnka neshida nw Allah yechmerelh
@ቀመሪነኝየስልጤዋሽቅርቅር
@ቀመሪነኝየስልጤዋሽቅርቅር 3 жыл бұрын
አረ ይሄ ነሽዳ ከለችሁ በውስጥ ላከልኝ 😥😥
@Bነኝየልቤጎደኛእራሱልቤነ
@Bነኝየልቤጎደኛእራሱልቤነ 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ነሺዳህን በጣም እወጀዋለሁ የአንተን እና የሠይዲ ጀማልን አላህ ይጠብቃቺሁ የኛ ብሪቅየወቺ ግን ለአላህ ብለን ተዋደን የሚለውን ነሺዳህን ደግመህ ልቀቅልን ባረከላሁ ፈክ
@tayuba1015
@tayuba1015 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ አሚንንንንንን ያረብ 😭😭😭😭😭
@RozaRoza-xz2ju
@RozaRoza-xz2ju 8 ай бұрын
🤲🤲🤲🤲💔💔💔💔💔💔😞😞😞😞😞😞
@ሀዩከውቤቷደሴውሎ
@ሀዩከውቤቷደሴውሎ 3 жыл бұрын
በጣምነውየምወደው ግን የሆነቨድዮ አይቸ የቆየ ነው ከዛሰአትጀምሮ ያሳዝነኛል ወላሂ ሰብ አድርጌአለሁ አሁን ሂወትህ በጥሩሁኔታ ይገኛል ወይ አላህከአንተይሆን እናመሰግናለን ለስደተኞች
@مرقبفيجهزنوف
@مرقبفيجهزنوف 6 ай бұрын
አሰላሙአለይኩምወራህመቱሏሂወበረካትሁወንድማችንከልብከልብእናመሰግናለንእድሜከጤናጋአላህሱብሀናሁተአላይስጥልን❤❤አሚንአላሁመአሚንያረብላለሚን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥹
@jameelajammu503
@jameelajammu503 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ አሚንንን አላሁም አሚንንን ያረብ ቆንጆ ነሺዳ ነዉ በዚሁ ቀጥልበት እናምሰግናለን ጀዛኩም አላህ ኸይር
@aags2420
@aags2420 3 жыл бұрын
አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር ማሻላ ማሻላ ማሻለህ በጣም ልብ የሚነካ ነሺዳ ነው ወንድሜ እውቃትህን አላ የደብርልህ በዝ ቀጥልበት!!!
@zenabyasen9046
@zenabyasen9046 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻአላህ
@EmanEman-x1h
@EmanEman-x1h 3 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ። እኔን ስደት በቃሽ ብሎ ለሃገሬ ያበቃኝ ጌታ እህት ወንድሞቼን በሰላም መልስልኝ ያረቢ❤❤
@ሀያትረታ
@ሀያትረታ 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን የእኔ ወንዲም ገና ዛሬ አየሁህ ሰብስክራይብ አዲርጌሀለሁ ጥሩነትህ ከፊትህ ይነበባል
@FjgjBgkg
@FjgjBgkg 9 ай бұрын
ማሻአላህ ያምራል😭😭😭😭😭
@galaxyprime7626
@galaxyprime7626 Жыл бұрын
ማሻኣላህ በጣም ነዉ የማለስቀዉ ስስማዉ 💔💔💔❤❤❤❤
@ኢትዮጵያሀገሬዙሬመግቢያየ
@ኢትዮጵያሀገሬዙሬመግቢያየ 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ማሻአላህ ሰካስታወስከን ስደተኞችን እናመስግናለን
@brechatali9221
@brechatali9221 2 жыл бұрын
ወንድማችን ሙነሺድ ነስሩ ከልብና ከልብ እናመሰግናለን ባህር ማዶ ያለሽው ውዲቷ እህቴ ሀሳቧን አሳካና ለሀገርዋ አብቃት ያሩብ ጌታ ስማን እርዳን እዘንልን አትዘንብን ያረሂም በአገራችን አበቃቅተህ አኑረን በቃቹ በለን የሰው አገር የሰው ነው
@ኡሙጃቢር
@ኡሙጃቢር 3 жыл бұрын
አሰላም መሌኩም ወረህመቱላሂ ወበረካተሁ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ነሺዳ ብሎ ዝም ነው ወላሂ በጣም አናመሰግናለን ሹክረን ጀዛክ አላህ አንተንም የሙራድህን ያሳካልህ ያረብ እኔ የሙነሺድ ነስሩ ነሺዳዎች በጣም ይመስለኛል እስኪ እንደኔ የሚመችዉ ላይክ ግጩ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 አይስክፍልም ደሞ ላይክ ሰብስክራብ ሼር አድረጉ
@መይሙናቢንትአህመድ
@መይሙናቢንትአህመድ 3 жыл бұрын
ማሽአላህ ጀዛኪ አላህ ኽየሪን እናመሰግናለን ለስጦታህ አላህ ይጠብቅህ አንተንም በርታልን ወንድማችን
@GosaMohammed-p2d
@GosaMohammed-p2d 7 ай бұрын
አሜን አሜን 😢😢😢
@hawaahwa8967
@hawaahwa8967 3 жыл бұрын
ይህንሠውየ.ሣየውምስኪን ነውየሚመሥለኛ ያሣዝነኛል ሥውድው. አላህይውድህ. ከኔበላይ ጀዝክአላህከይር
@NesruKedirofficial
@NesruKedirofficial 3 жыл бұрын
🎤 ሁሌም አብራችሁኝ ሆናችሁ አብሮነታችሁን ስለምትገልፁልኝ እና ለምትሰጡኝ አስተያየቶችበአላህ ስም ከልብ አመሰግናለሁ 🙏❣️❣️❣️ 👍 አዲስ ነሺዳዎቼ 👇👇👇 ▶️ አላህ ብቻ ብቂዬ ነው / Only Allah kzbin.info/www/bejne/eWGohKx8hcqegas ▶️ ከሙታን ሸለቆ ‘Kemutan Sheleko’: kzbin.info/www/bejne/i5qQq4Cgrbyqnrc ▶️ አትመልከት የሰዉ ‘Atmeliket yesew’: kzbin.info/www/bejne/q5DQpaOPqLesbpI 🕌 ጀዛክአላህ ኸይር 🕋
@bintridwan9233
@bintridwan9233 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነዉ ስራዎችህ ሁላ መልእክት አዘል ናቸዉ በርታ ወንድሜ ግን አስለቀስከኝ
@islamsellam837
@islamsellam837 3 жыл бұрын
ለምን እንባዬ ወረደ 😭😭
@ፈሩቅአብድስለም
@ፈሩቅአብድስለም 7 ай бұрын
መሽ አለህ❤❤❤
@محمديوسف-ي1ج7ز
@محمديوسف-ي1ج7ز 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን.ወላሂ.ምንባዳምጠውአይሰለቸኝም
@fafi9441
@fafi9441 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ
@zubyedachala3556
@zubyedachala3556 3 жыл бұрын
ማሻአላ👌🤲🤲🤲🙏
@user-ei3zv5tl1z
@user-ei3zv5tl1z 9 ай бұрын
እኔደብሮኝነበርይሄንስሰማአለቀስኩኝ
@عمارالصبحي-ض5ق
@عمارالصبحي-ض5ق 3 жыл бұрын
ሀሚን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@bda7alsba3y83
@bda7alsba3y83 2 жыл бұрын
Mashalaa suhubahani alaa
@zeynebbitseidalhemdulilah451
@zeynebbitseidalhemdulilah451 3 жыл бұрын
አሚን አሚን ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ያረብ ከሥደትኑሮ በቃችሁ በለን ሪዝቃችን በሀገራችን ክፈትልን
@እስልምናኤሂወቴነው-ለ4ነ
@እስልምናኤሂወቴነው-ለ4ነ 3 жыл бұрын
ማሻላህ
@hayujami5599
@hayujami5599 2 жыл бұрын
😭😭😭😭🥰😘😘😘😘
@VkVn-z2j
@VkVn-z2j 9 күн бұрын
ወላሂ ይሄን ነሽዳ ሰወደዉ ወላሂ ደጋግሜ ነዉ የምሰማው ደሞኮ አይሰለቸኝም ወድማችን አላህ ይጠብቅልን እኖደሀለን በሊላ ኢሻ አላህ እጠብቀሀለን በርታልን ወድም ❤❤❤
@SumayoSiciid-u6i
@SumayoSiciid-u6i 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ፈትያቲዩብ
@ፈትያቲዩብ 3 жыл бұрын
መሸአለህ👆👆👆👍👌💚💙💗👏የመደምቂማሞች🙊🙉😭🤕😢😁😀😂😋😍😘
@meeymunahaseninders2470
@meeymunahaseninders2470 Жыл бұрын
Masha allah tebrkallah allah yetebekek wandeme❤❤❤❤
@seadaseada415
@seadaseada415 8 ай бұрын
አሚን ያርብ😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭ሹኩርንን የኛ የኛ መኩሪያ ኡሰታዝ❤❤❤❤❤❤❤
@እስልምናኤሂወቴነው-ለ4ነ
@እስልምናኤሂወቴነው-ለ4ነ 3 жыл бұрын
ማሻላህ ይህ ነው ነሺዳ ከጫጫታ ነፃ የሆ
@cfffddddff52
@cfffddddff52 3 жыл бұрын
ጀዛክአላህኸይርሙሉጤናእድሜእርጃም
@HaHa-on6zj
@HaHa-on6zj 2 жыл бұрын
አሚንንንንንንንንንያረብ፣እድሜላተ፣፣☝️☝️☝️🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏❤️❤️❤️❤️
@fatumamohamed7687
@fatumamohamed7687 3 жыл бұрын
ጀዛክ አሏህ አህሰን ጀዛ ወንድማችን አባታችን ነስሩ እንደውም ጥሎብኝ ድምፅህ ውስጤ ነው የዛሬው ስጦታህ ደግሞ ለኛ ላልተዘመረልን ብሎም ለተረሳኖች ለስደተኞቹ መሆኑ ለየት አድርጎታል እኛን እንዳስታወስከን አሏህ ሱበሀነው ተአላ በጀነተል ፊርዶስ ያስታውስህ እኛም በጣም እናመስግናለን የሚስማማ ላይክ
@እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ
@እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ 3 жыл бұрын
አደራ አደራ ምንም የሙዚቃ መሳሪያ እንዳትጠቀም
@Fnegnyedessiewa
@Fnegnyedessiewa 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ወላሂ ሁሉም ነሽዳዎችህ በጣም ያምራሉ አላህ የወጣንበትን አላማ አሳክቶልን በሠላም ለሀገራችን ያብቃን
@ሙሣአቡቻናል-ከ6ጀ
@ሙሣአቡቻናል-ከ6ጀ 3 жыл бұрын
ማሻሻላህ ጀዛ ከላህ እላህ ይጠብቅክ ከክፉ ነገር
@AsiaPalace-hp9dd
@AsiaPalace-hp9dd 9 ай бұрын
ማሻአላህ በጣም ደሥ የሚል ነሺዳ ❤❤❤😢😢😢😢😢
@rahmarahma9658
@rahmarahma9658 2 жыл бұрын
Aminnnnnn yareb jazakalah alah yichemirilik
@bintmohammed1725
@bintmohammed1725 3 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ የሰማሁት የምወዳቸዉ የማከብራቸዉ በስዴት ያገኜሁዋቸዉ ጓደኞቼ ባላሰብኩት ጊዜ ሰርፕራይዝ ሲያደርጉኝ በዚህ ነሽዳ ነበር በጣም ወደድኩት
@jwowlkd4734
@jwowlkd4734 Жыл бұрын
አሚንንንንንንንንንንንንንያረብ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭👏👏👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰
@ሀድያይመርyoutube
@ሀድያይመርyoutube 3 жыл бұрын
አውርዳችሁ በዋትሳብ ላኩልኝ በአላህ ቁጥሬን ላስቀምጥ
@NesruKedirofficial
@NesruKedirofficial 3 жыл бұрын
በቴሌግራም ቻናሌ ላይ አለ በዋትሳፕ ከሆነ ቴሌግራም ላይ ኮንታክት አርጊኝ 👇 t.me/MunshidNesrukedir
@አሏህሆይመጨረሻየንአሳምር
@አሏህሆይመጨረሻየንአሳምር 3 жыл бұрын
ላኪ ቁጥርሽን ማማየ ካልተላከልሽ
@ሀድያይመርyoutube
@ሀድያይመርyoutube 3 жыл бұрын
@@አሏህሆይመጨረሻየንአሳምር 00971559395136 በዋትሳብ ላኪልኝ ያኡክቲ ጀዛኩሙላሁከይር
@አሏህሆይመጨረሻየንአሳምር
@አሏህሆይመጨረሻየንአሳምር 3 жыл бұрын
@@ሀድያይመርyoutube እሽ እህቴ
@ሀድያይመርyoutube
@ሀድያይመርyoutube 3 жыл бұрын
@@አሏህሆይመጨረሻየንአሳምር ላኪልኝእጂ ማማየ
@fatima_sama5689
@fatima_sama5689 3 жыл бұрын
ማሻአላህወንድማችንአላህ በሠጠህድምፅ ቁርአንም ብታሠማንእመኛለሁ አላህ ይጨምርልህከሁሉአንሹዳወችየሚደነቅ ድምጽ ነውያለህአላህይባርክልህ
@jaharajahara6802
@jaharajahara6802 3 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩምማሻአላህማሻአላህአ አሚንንንንንንአሚንንንአሚንንን
@እማዬናፈቅሺኚ
@እማዬናፈቅሺኚ 3 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር የኔወድም ☝️☝️☝️☝️✅✅✅✅✅❣️❣️❣️❣️❣️
@ጀሚላቱዩብ
@ጀሚላቱዩብ 3 жыл бұрын
አሚንን ያረብ ጀዘአኩመላህ ኸይረን
@samera9333
@samera9333 3 жыл бұрын
ማሸአላህ 🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍🌹
@እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም
@እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም 2 жыл бұрын
😥😥😥እዉነትነዉእናመሠገናለንወድም👍👍👍👌
@ሀያትጉራጌዋ
@ሀያትጉራጌዋ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ነው የስለቀሰኝ😭
@ኢትዮሀገሬ-በ9ቘ
@ኢትዮሀገሬ-በ9ቘ 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅ በጣም ደስስስ ሚል ነሽዳ መሸአ አላህ። ።።።።
@tyeresulwedajtube5687
@tyeresulwedajtube5687 3 жыл бұрын
Masha allah wendime hulem allah yicemirilih
@ekruweloyewaallahisenoughf8605
@ekruweloyewaallahisenoughf8605 3 жыл бұрын
ማሻአላህ የኔወንድም በርታልኝ
iPhone or Chocolate??
00:16
Hungry FAM
Рет қаралды 43 МЛН
HAH Chaos in the Bathroom 🚽✨ Smart Tools for the Throne 😜
00:49
123 GO! Kevin
Рет қаралды 16 МЛН
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 31 МЛН
ሙሀመድ አወል ነሽዳ ደርሳለች ቂያማ☝️
19:59
iPhone or Chocolate??
00:16
Hungry FAM
Рет қаралды 43 МЛН