🔴New| በትንሹ የታመነ || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket

  Рет қаралды 260,070

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

2 ай бұрын

ማቴዎስ 25
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁴ ወደ ሌላ አገር የሚሄድ ሰው ባሮቹን ጠርቶ ያለውን ገንዘብ እንደ ሰጣቸው እንዲሁ ይሆናልና፤
¹⁵ ለእያንዳንዱ እንደ ዓቅሙ፥ ለአንዱ አምስት መክሊት ለአንዱ ሁለት ለአንዱም አንድ ሰጠና ወደ ሌላ አገር ወዲያው ሄደ።
¹⁶ አምስት መክሊትም የተቀበለው ሄዶ ነገደበት ሌላም አምስት አተረፈ፤
¹⁷ እንዲሁም ሁለት የተቀበለው ሌላ ሁለት አተረፈ።
¹⁸ አንድ የተቀበለው ግን ሄዶ ምድርን ቈፈረና የጌታውን ገንዘብ ቀበረ።
¹⁹ ከብዙ ዘመንም በኋላ የእነዚያ ባሮች ጌታ መጣና ተቆጣጠራቸው።
²⁰ አምስት መክሊት የተቀበለውም ቀረበና ሌላ አምስት መክሊት አስረክቦ፦ ጌታ ሆይ፥ አምስት መክሊት ሰጥተኸኝ ነበር፤ እነሆ፥ ሌላ አምስት መክሊት አተረፍሁበት አለ።
²¹ ጌታውም፦ መልካም፥ አንተ በጎ ታማኝም ባሪያ፤ በጥቂቱ ታምነሃል፥ በብዙ እሾምሃለሁ፤ ወደ ጌታህ ደስታ ግባ አለው።
²² ሁለት መክሊትም የተቀበለው ደግሞ ቀርቦ፦ ጌታ ሆይ፥ ሁለት መክሊት ሰጥተኸኝ ነበር፤ እነሆ፥ ሌላ ሁለት መክሊት አተረፍሁበት አለ።
²³ ጌታውም፦ መልካም፥ አንተ በጎ፥ ታማኝም ባሪያ፤ በጥቂቱ ታምነሃል፥ በብዙ እሾምሃለሁ፥ ወደ ጌታህ ደስታ ግባ አለው።
²⁴ አንድ መክሊትም የተቀበለው ደግሞ ቀርቦ፦ ጌታ ሆይ፥ ካልዘራህባት የምታጭድ ካልበተንህባትም የምትሰበስብ ጨካኝ ሰው መሆንህን አውቃለሁ፤
²⁵ ፈራሁም ሄጄም መክሊትህን በምድር ቀበርሁት፤ እነሆ፥ መክሊትህ አለህ አለ።
²⁶ ጌታውም መልሶ እንዲህ አለው፦ አንተ ክፉና ሃኬተኛ ባሪያ፥ ካልዘራሁባት እንዳጭድ ካልበተንሁባትም እንድሰበስብ ታውቃለህን?
²⁷ ስለዚህ ገንዘቤን ለለዋጮች አደራ ልትሰጠው በተገባህ ነበር፥ እኔም መጥቼ ያለኝን ከትርፉ ጋር እወስደው ነበር።
²⁸ ስለዚህ መክሊቱን ውሰዱበት አሥር መክሊትም ላለው ስጡት፤
²⁹ ላለው ሁሉ ይሰጠዋልና ይበዛለትማል፤ ከሌለው ግን ያው ያለው እንኳ ይወሰድበታል።
³⁰ የማይጠቅመውንም ባሪያ በውጭ ወዳለው ጨለማ አውጡት፤ በዚያ ልቅሶና ጥርስ ማፋጨት ይሆናል።
#aba_gebre_kidan #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
‪@Fewus_Menfesawi_Aba_Gebrekidan‬

Пікірлер: 445
@enegudaydag2706
@enegudaydag2706 2 ай бұрын
እርስዎን የሰጠን አምላክ ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤ አይ እግዚአብሔር መቸም ጥሎ አይጥለንም እርስዎን እርስዎ የሰጠን አምላክ ይመስገን
@Behailu-zh1nx
@Behailu-zh1nx 2 күн бұрын
እኔ ሁሌ ማታ ማታ የአባገብረ ኪዳንን ስብከት እሰማለሁኝ ልቤንም ያሳርፍልኛል አባቴ እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@user-nd1yx3rk2t
@user-nd1yx3rk2t 2 ай бұрын
የታደልሽው ኦርቶዶክስ ዛሬም ድንቅ አባቶች አሉሽ አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-kz1eh3yn5s
@user-kz1eh3yn5s 2 ай бұрын
በመጋቢ አዲስና በመምህር ዘነበ ስብከት ልቤተሰበረ በአባ ገብረኪዳን ልቤ ቀለጠ ቀልጦ ወደንሸሃ ገባሁ እልል በሉልኝ አባቴ እድሜና ጤና ይስልኝ እደእርሶ አይነት አባት ያብዛልኝ እኔማነኝ የትነው ያለሁት እድል እረዱኝ አብዝቶ እድሜይሰጥልኝ ለምን እደኔአይነት ሃጥያተኛ ስት ይመልሳሉ
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 2 ай бұрын
Egziabher yemsgne egnem lenseha yabkan bzu lekidus kiruban yabkashe medemdemiyawe esu newna berich
@user-vp2zl8du6c
@user-vp2zl8du6c 2 ай бұрын
ተባረክ🎉
@user-yc7ce1dw3j
@user-yc7ce1dw3j Ай бұрын
በመምህር ዘበነ ስብከት ልብሽ የተሰበረው ስል 12 እንቁላል የሰበከ ለት ነው ???
@user-xx8iv1cy5e
@user-xx8iv1cy5e Ай бұрын
እንኳን ለንስኃ ኣበቃሽ እንዳቺ ለኔም ንስሃ የምገባ ልብ ይስጠኝ😢
@user-lp9tp6rd7i
@user-lp9tp6rd7i 2 ай бұрын
ሁለት ወራት በሙሉ የእሳቸው ትህምርት ብቻ በመዳመጥ ላይ እገኛለው!!ግሩም አባት❤❤❤❤❤❤
@aasala2807
@aasala2807 2 ай бұрын
❤❤ጎበዝ እኔም ጀምሬያለው ደስ ይላል❤❤
@GenetMengistu-vb3zj
@GenetMengistu-vb3zj 2 ай бұрын
Enem
@tigistyitbarek7629
@tigistyitbarek7629 2 ай бұрын
መልካም ነው ከበፊቱ ጀምሮ ያስተማሩትን መስማት ቢቻል ጥሩ ነው እንቁ ስላሴ ላይ አለ ከመጀመሪያው ጀምሮ
@meherat938
@meherat938 2 ай бұрын
እረፍት እኮነው የሚሰማኝ ትምህርቶ አባታችን ❤እንክዋን ሰላም መጡልን ላይክ ማድረጋችን አንርሳ ወገኖቼ ለብዙዎች እንዲደርስ
@user-jk3in5xm8t
@user-jk3in5xm8t 2 ай бұрын
እሰይ እሰይ እሰይ የኔ ወርቅ ወርቅ ወርቅ ..... አባት እንኳን ደህን በሰላም መጡልን የኛ መጽናኛ ረጅም እድሜ ከጤና ልዑል እግዚአብሔር ያድልልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትነ ያዋርስልን እኛም በሰማነዉ ቃል 30:60:100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ባለቤቱ በቸርነቱ ይርዳን አሜን፫❤😢
@user-jk3in5xm8t
@user-jk3in5xm8t 2 ай бұрын
የአባየን ትምህርቶች ቢያንስ በሳምንት 2 ግዜ ይለቀቅልን በአዛኝቱ አይዘግዩብን 😢
@birtukanbantie3548
@birtukanbantie3548 2 ай бұрын
የእኛ እንቁ አባት እንኳን ደህና መጡልን፧ እድሜና ጤና ይስጥልን።🙏🙏🙏🙏🙏
@user-vt9ik9vw2r
@user-vt9ik9vw2r 2 ай бұрын
የተዋህዶ ልጆች የት ናችሁ ? ሼር ላይክ እናድረግ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጂም እድሜ ይስጥልን!!
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 2 ай бұрын
አለን
@alemsratsehayumelese8770
@alemsratsehayumelese8770 2 ай бұрын
አለን🤲
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 2 ай бұрын
አለን እህታለም😢😢
@user-vt9ik9vw2r
@user-vt9ik9vw2r 2 ай бұрын
ኑሩልኝ 💚
@YemariamOrthodox
@YemariamOrthodox 2 ай бұрын
አባታችን በእውነት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይሰጥልን ❤የህይወት ቃለ ያሰማልን
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 2 ай бұрын
የእኛ እቁ አባት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Bethelehem-cb9gj
@Bethelehem-cb9gj 2 ай бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን እድሜ ከጤና ይስጥልኝ
@user-lo7vl6lz2r
@user-lo7vl6lz2r 2 ай бұрын
❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
@user-tp9ev3es6q
@user-tp9ev3es6q 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ በዚህ ዘመን እርስዎን የመሰለ አባት የሰጠን አምላክ ይመስገን!!!
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 2 ай бұрын
Amen ❤❤❤Amen ❤❤❤Amen Amen Amen ❤❤❤KALE Hiwotin Yasemalen Abatachin Be Unet ❤❤❤❤
@user-zk2xd3nz4q
@user-zk2xd3nz4q 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛለዎት👏💚💛❤
@user-mg2ce7qc2x
@user-mg2ce7qc2x 2 ай бұрын
በዚህ ክፉ ዘመን ሚመክር የሚገስጽ የሚያጽናና ወዘተ... እርሰዎን አባት የሰጠን ፈጣሪ ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@genettewelde6372
@genettewelde6372 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን ረጄም እድሜና ጤና ያድልልን!
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በቸርነቱ ከዚች ሰአት ያደረሰን አባታችን እኳን ሰላም መጡ
@aydaissac1295
@aydaissac1295 2 ай бұрын
አባቶች ቃለ ሕይወት ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይሰጥልን የአገልግሎት ዘመንን ይራዘምልን እግዚአብሔር
@happyshimels4783
@happyshimels4783 2 ай бұрын
አባታችን እድሜ ከጤና የድንግል ማርያም ልጅ ይስጥልን ቃል ህይወት ያስማልን🙏🙏🙏❤❤❤
@fmeylan2240
@fmeylan2240 Ай бұрын
አሜን❤
@user-gg2jn8qu3i
@user-gg2jn8qu3i 2 ай бұрын
አባታችን በዚህ ዘመን እግዚአብሔር እርሶወን የሰጠን ምሰጋና ይድረሰዉ
@zelalemanagaw8921
@zelalemanagaw8921 2 ай бұрын
አሜን፫ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተሰፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ዕድሜ በጤና ያኑርልን አባ :ሊቅ ካህን መነኮንስ መምህር ዘመኑን የዋጅ ተሻጋሩ ትርጓሜ ስለ እውነት ያኑርልን።
@nancyabera
@nancyabera 2 ай бұрын
Abatachen egzeyabehar erejem edemana tana yesetelen bereketewo yedereben amen amen amen ❤❤❤❤❤
@user-gb4nz4tk1g
@user-gb4nz4tk1g 2 ай бұрын
🙏💒👏እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏💒🙏አሜን🙏
@tigistyitbarek7629
@tigistyitbarek7629 2 ай бұрын
ዋጋዎትን ማስወሰድ አይሁንብኝና እንደው እኒን አባት የመሰለ ለዚ ዘመን ሰው አለን እርሶን የሰጠ አምላክ ክብር ይግባው ያብዛልን እኛንም በትምህርቶ ፍሬ የምናፈራ ያርገን
@user-pn4hv5qq6l
@user-pn4hv5qq6l 29 күн бұрын
አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Agenda-2016
@Agenda-2016 2 ай бұрын
ውድ አባ። እንኳን ደህና መጡልን። ይፍቱኝ ይባርኩኝ። እውነተኛይቱን ትምህርት እጅግ ተጠምተን ሳለ ስለመጡልን ቃለህይወት ያሰማልን።
@abrham_ot
@abrham_ot 2 ай бұрын
የኔ አባት እንኳን ደና መጡልኝ❤❤❤❤
@AbebeDemsi
@AbebeDemsi 2 ай бұрын
😮😂😂😂😂
@zinagizat5269
@zinagizat5269 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛ ውድ አባታ እርስዎን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን✝️
@user-wv4th5qn9r
@user-wv4th5qn9r 2 ай бұрын
አባባ እንኳን ደህና መጡ ተመሰግን እረፍቴ ሆይ የጌታዪ ቃል የስጋ የነፍስ ምግቤ ተመስገን ተመስገን ተመስገን❤❤❤
@user-cr8ip5jh3v
@user-cr8ip5jh3v 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን ለአባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤❤❤ አስተምሮናልና መክሮናልና ገስጾናልና ለእግዚአብሔር ይድረሰው ምስጋና (፫) ቃሉን በልቦናችን ይደርብን ዘንድ የደጋግ አባቶቻችን ጾሎት ይርዳን
@elianameron1418
@elianameron1418 2 ай бұрын
ኦርቶዶክሳውያን ሼር እናድርግ....ሳብስክራይብ እንዲሁ....
@abiybogale9683
@abiybogale9683 2 ай бұрын
@derejeayele7128
@derejeayele7128 2 ай бұрын
​😊@@abiybogale9683e8xe8xe8xe8xe8xe8xe8xe8xd8d
@derejeayele7128
@derejeayele7128 2 ай бұрын
​😊@@abiybogale9683e8xe8xe8xe8xe8xe8xe8xe8xd8d
@aregawigebrekidan3148
@aregawigebrekidan3148 Ай бұрын
​@@abiybogale96834:51
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh Ай бұрын
በእውነት አዎ ግሩም ስብከት🙏🙏🙏
@user-vx1ts3vv8s
@user-vx1ts3vv8s 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂይወት ያሰማልን በእድሜ ከጤናጋር ያኑርልን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@tisi3500
@tisi3500 Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን። በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
@user-qf8ej5fr9c
@user-qf8ej5fr9c Ай бұрын
በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን 🤲🤲🤲🤲🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊❤🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿❤❤❤❤❤❤🌿🌿🌿🕊🕊🕊🕊🕊🕊🥰🥰🥰🥰🌿
@firehiwotreta5098
@firehiwotreta5098 2 ай бұрын
ቃለ ይወትን ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመኖት ይባላል በዕድሜ በጤና ይጠብቁት!!!
@user-gs3un3ve3u
@user-gs3un3ve3u 2 ай бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን አሜንአሜን አሜን
@user-pn4hv5qq6l
@user-pn4hv5qq6l 29 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን❤❤❤እግዚአብሄር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን ❤❤አሜን ❤❤አሜን ❤❤❤አባታችን❤❤❤
@user-cd1sb4id6m
@user-cd1sb4id6m 14 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@user-bc5ib2yr4o
@user-bc5ib2yr4o 25 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ሊቀ -ሊቃውን ኣባታችን በረከታቹ ይደርብን🎉❤❤❤
@user-xz2fh1gk8y
@user-xz2fh1gk8y Ай бұрын
Amen!!!
@senayt-bn9kz
@senayt-bn9kz 29 күн бұрын
ሁሌምምምምም ከራሴ ምወደዉ ነገር ኖር Ortohodox መሆኔን ነዉ ተመስገን አምላኬ
@mesismart1332
@mesismart1332 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታቸን ፧
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጣችሁ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@merimeri3210
@merimeri3210 2 ай бұрын
ኣባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤
@hulubersuhone1940
@hulubersuhone1940 2 ай бұрын
AMEN Amen Amen be Ewunet qale hiwet yasemaln tsega megsete semayatn yawurselen yagelglot zemenachihun yarzmelen bedme betsega yanurlen Amen egnam yasemanwun belbonachin yasadrben Amen Amen Amen
@adanadanish6456
@adanadanish6456 29 күн бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@GEBR1919
@GEBR1919 23 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን የእኛ እንቁ ውድ አባት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በፀጋ ያኑርልን🙏🙏🙏🙏
@user-xs2qq5ql4z
@user-xs2qq5ql4z 2 ай бұрын
አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 አባታችን ቃለሂዉትን ያስማልን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእዉነት ኑበእባታችን እንማር ድንቅ ስብክትነው እግዚአብሔር ይመስገን እናዳመጥ🙏 አሜን ሸር ላይክ አሜን 🙏🤲❤️🤲❤️🤲❤️🙏 ⛪️✝️🛐🛐🛐✝️⛪️ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲✝️🙏☑️
@menashunebro8391
@menashunebro8391 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሂወትን ያሰማልን🎉🎉🎉❤❤❤
@EthioOrthoNews
@EthioOrthoNews 2 ай бұрын
❤❤
@sabalasabal
@sabalasabal 2 ай бұрын
አሜን ❤አሜን አሜን አባትችን ቃልህይዉትን ይስማልን
@abrilotrading1238
@abrilotrading1238 2 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በረከቶ ይደርብኝ 🥰🥰🥰🥰
@asmaruatnafu5915
@asmaruatnafu5915 17 күн бұрын
ምንም ለማለት ቃላት የለኚም አባቴ ብቻያቆይልን 🙏🕊❤ እንወድኦታለን
@tuuilgig
@tuuilgig 2 ай бұрын
ስንቴ እየገባው ሳይ አባቴ ጠፍተውብን እንኳን ደህና መጡልን ቃለ ሒወት ያሰማልን❤❤❤
@user-uz6uk6zm2v
@user-uz6uk6zm2v 11 күн бұрын
አባ ገብሬኪዳን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቃል ሕይወት ያሰማን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@heymanothemanot2317
@heymanothemanot2317 2 ай бұрын
እግዛብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ አባቴ❤❤❤❤❤
@ednazeri2659
@ednazeri2659 Ай бұрын
እምነት ተስፋ ትዕግስት ምህረት ደስታ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏
@Natinati-up7gf
@Natinati-up7gf Ай бұрын
አሜንአሜን አሜን አባታችን ❤❤❤❤መፀናኛችን❤እግዛብሄር❤ይመሰገን❤መካሬየሰጠን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢
@thhghh745
@thhghh745 2 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጸሎዎት አስቡኝ ጽጌ ማርያም❤❤❤
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh Ай бұрын
እሰይ እሰይ እሰይ አባታችን እጂግ ግሩም ስብከተ ወንጌል አስተማሩን አባ በእውነት ክርስቶስ ለሰው ልጂ መዋዴድን ይስጠን አሚን አባታችን በእድሜ በጤና ይቆዩልን አሜን🙏🙏🙏
@user-pt3eu4le7w
@user-pt3eu4le7w Ай бұрын
እድሜ ይስጥልን አባታችን 🙏🙏❤❤❤
@sisaygemechu7630
@sisaygemechu7630 2 ай бұрын
Amen Amen Amen
@user21
@user21 2 ай бұрын
Amaizing❤❤❤❤❤
@masreshabayeh1045
@masreshabayeh1045 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን።በዚህ የጾም ወቅት ሁላችንም ሚሊዮኖች ልናዳምጠው የሚገባ ትምህርት ነው።#ኦርቶዶክስተዋሕዶ ዘላለም ትኑር❤።
@swsw5226
@swsw5226 2 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የኛ አፅናኝ ገሳጽ አባት♥️✝️🌺♥️🥰😍
@user-kn3ph1cy3w
@user-kn3ph1cy3w 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን በእድሜበጤና ይጠብቅልን ተስፋእርስት መንግስትሰማያትን ያውርስልን የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን አሜን አሜን አሜን
@user-tl4oy7dq6o
@user-tl4oy7dq6o Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይሰጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@nancyabera
@nancyabera 2 ай бұрын
Hula beyaseremerun abatachen endat be gugut endemenetebkut egzeyabehar endereso yaluten abat yabezalen men yahel hayemanotachenen bereso eyaweken new mestaf kedusenm eyaneben new betam keyerewunal egzeyabehar yesetelen ❤❤❤❤❤
@user-ln9cv2oi6d
@user-ln9cv2oi6d Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤️❤️🙏🙏🙏
@user-qm2gv7zl7n
@user-qm2gv7zl7n 2 ай бұрын
መምህር ቃለሂወት ያሰማልን እድሜ ጤነ ያድልልን አሜን
@user-zo4bj9uv9y
@user-zo4bj9uv9y 2 ай бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጥልን አባታችን እንዲያው አሄ አባት የት እንደሚኖር ይሚያውቅ ሰው አለ የሚያውቅ ይፃፍልኝ
@jamioj7497
@jamioj7497 2 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በፀጋ ይጠበቅልን❤❤❤❤
@user-cf8uk1jx5n
@user-cf8uk1jx5n 2 ай бұрын
አባታችን በእውነት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይሰጥልን የህይወት ቃለ ያሰማልን
@brookyadesa2025
@brookyadesa2025 2 ай бұрын
ቃለ ህይውት ያስማልን አባ ስለ እውነት አባ ተንግሮኝ እዝንጋልሁ ደንቁርናዬ ይገርማል እግዚአብሄር ይቅር ይበለኝ
@tarikuamelese
@tarikuamelese Ай бұрын
አሜን ቃለ ሀይወት ያሠማልን አባታችን እርሶንም በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።
@user-jg9wc2gb4r
@user-jg9wc2gb4r 2 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጡልን አባታችን ጠፍተውብን ነበር እግዚአብሔር በድሜ በፀጋ ያቆይልን
@mintiwabbekele8410
@mintiwabbekele8410 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-ob3pi9iv4y
@user-ob3pi9iv4y 2 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን
@salamrita2646
@salamrita2646 2 ай бұрын
እንካን ደህና መጡልን አባታችን❤ ቃልህይወት ያሰማልን አባታችን❤
@TigistEteffa
@TigistEteffa 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-gf3us6ks1p
@user-gf3us6ks1p 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ህወሃት ያሰማልን በጤና በእድሜ ይጠብቃልን ልዑል እግዚአብሔር ያሰማኖን በልቦ ያሰደልን አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን
@zenebechmengste-wk7ce
@zenebechmengste-wk7ce Ай бұрын
አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን አሜን የሰማንውን በልባችን ፅላት ፃፍብን አሳድርብን አሜን 👏
@hadasalemayehu5197
@hadasalemayehu5197 2 ай бұрын
አባታችን በዚህ ዘመን እግዚአብሔር እርስዎን የሰጠን ክብር ምሰጋና ይድረሰዉ ቃለ-ህይወት ያሰማልን
@fmeylan2240
@fmeylan2240 Ай бұрын
አሜን❤
@salealhosani1206
@salealhosani1206 Ай бұрын
አሜንአሜንንአሜነኝቃልህይዉትያስማልን አባታች🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Israel9563
@Israel9563 2 ай бұрын
አባዬ ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቆት የነፍሳችንን ምግብ ይዘው እንኳንም ደህና መጡ❤❤❤❤❤እንወዶታለን ልዑል እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜን❤❤❤❤ይስጥልን❤❤❤
@nardosabebech9363
@nardosabebech9363 2 ай бұрын
Amen.amen.amen.kale.heywet.yasmalen
@fakertgashaw1306
@fakertgashaw1306 28 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
@jddjffdjdjrg6569
@jddjffdjdjrg6569 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያስማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ወድ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመኑት እግዚአብሔር አምላክ ይባርኩለት❤❤❤❤❤
@sara-tp5mh
@sara-tp5mh 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን አስበ ሊቃውንትን ያድልልን እኛም በተማርነው ትምሕርት ፍሬ እንዳናፈራ አምላከ ቅዱሳን በቸርነቱ ይርዳን አሜን፫
@TsiTsi1904
@TsiTsi1904 2 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አውነት ስብከታቸው ተሰምቶ ኣይጠገብ ❤❤❤❤❤
@user-wh2ml6ns8t
@user-wh2ml6ns8t 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጥልን 🥰🥰
@MeleseTegegen
@MeleseTegegen 2 ай бұрын
Abatachin egzeber yebaricklin edmee katena yesetilegen Amen Amen Amen 🙏 ❤❤❤❤❤
@jdcell63
@jdcell63 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለ ቅዱስ ቃሉ የቅዱስ ቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነና ከፍ ከፍ ያለ ይሁን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ታማኝ ባርያ አድርገኝ ጌታ ሆይ😢😢😢
@user-zv2iy5xk5v
@user-zv2iy5xk5v 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ ቃለሕይወትን ያሠማልን ሳስበዎት መጡ ✝️
@akliluaberra7949
@akliluaberra7949 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን፣ቃለ ሕይወት ያሰማልን፣መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን።
@yordanostukuabo4542
@yordanostukuabo4542 2 ай бұрын
Yftun enkan dena metulin abatachin
@tarikuaengida1131
@tarikuaengida1131 2 ай бұрын
አሜን ቃል ህይወትን ቃል በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የኛ አፅናኝ ገሳጽ አባት ❤❤❤ እጅጉን አመስግናለሁ
@yayeshmulatu8552
@yayeshmulatu8552 2 ай бұрын
እንኳን ደኅና መጣችሁ❤
@fhffhf1906
@fhffhf1906 2 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛ አባት በእድሜ ጤና ያቆይልን ግሩም ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
Why You Should Always Help Others ❤️
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 124 МЛН
Китайка и Пчелка 4 серия😂😆
00:19
KITAYKA
Рет қаралды 3,7 МЛН
СНЕЖКИ ЛЕТОМ?? #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
ትዳርን አታቅሉት በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ
38:47
🔴 New| እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024
1:08:16
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 189 М.
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 6 МЛН