[ New ]"በሞት የተገለጠ ፍቅር🔴 በእንባ የተሰበከ ድንቅ ስብከት || ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ||

  Рет қаралды 18,699

ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media

ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media

Күн бұрын

Пікірлер: 61
@getugetachawe2629
@getugetachawe2629 Жыл бұрын
ብፁእ አቡነ ጴጥሮስ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጦት በረከቶት የደርብኝ እግዚሐብሔር የኢትዮጵያ ህዝብን እንባ የራሔልን እንባ ያርግልን አሜን
@MahtotMahtot-j2q
@MahtotMahtot-j2q Жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ዶክተር በደምብ አጥንትን የሚአለመልም ትምህርት ነው ቃለህይወት ያሰማልን የብፁዕ አባታችን ቡራኬ አይለየን
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 Жыл бұрын
ብፁዕ አቡነ ፔጥሮስ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን ናፍቀውናል ለምን አይመጡም ከአድላይድ ቅዱስ ኡራኤል ፀሎትዋት አይለየን በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እግዜአብሔር በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫
@biruktayitsisay7011
@biruktayitsisay7011 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ እና ጤናን ይስጥልን፡፡ ቤተክርስቴያናችንን እስከቀራንዮ ያድርሱለን?
@ትንቢተነቢያት
@ትንቢተነቢያት Жыл бұрын
አዬ ! ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ እርስዎ አይደሉ የሐሰት ፕሮፓጋዳ አባት እውነት እንደሚያስተምሩት( እንደሚናገሩት) 1 ¼ውን ቢፈጽሙት ( ቢያደርጉት) ምድራችን ትባረክ ነበር ለሁላችንም ልቡና ይስጠን።
@meronsisay4058
@meronsisay4058 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን🙏 የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን 🙏መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን🙏🙏🙏
@tsheytakley5757
@tsheytakley5757 Жыл бұрын
.እኔ የየሱስ ተከታይ ነን ድንቅ ስብከት.ነው ጌታ የሱስ. ይባርኮት አባ
@masaisamu1972
@masaisamu1972 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን አባታችን አሜን አሜን አሜን ። እኛንም የሰማነዉን በልቦናችን ይጻፍልን ፊቱንም ያቤራልን አሜን አሜን አሜን ።
@Kalkal21898
@Kalkal21898 Жыл бұрын
😭 በጣም የሚያስለቅስ ትምህርት ነው...❤❤❤ አማኑኤል ሆይ ለኛ ያለህ ፍቅር ምን አይነት ፍቅር ነው ??? 😭😭😭
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ኢፍታህ በለኝ ምን አይነት ፍቅር ነዉ😭😭⛪🙏
@mekuanintleul8447
@mekuanintleul8447 Жыл бұрын
#ብፁዕ አባታችን ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ዶክተር በደምብ አጥንትን የሚአለመልም ትምህርት ነው ቃለህይወት ያሰማልን የብፁዕ አባታችን ቡራኬ አይለየን!!!
@alexmelaku5433
@alexmelaku5433 Жыл бұрын
ብፁዕ አባታችነን ቃለ ህይወት ያሰማልን በተከትዎ ይደርብን አሜን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@mesi557
@mesi557 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን እኛንም የሰማነው በልቦናችን ይፃፍልን😢
@zenebechdesta1580
@zenebechdesta1580 Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@yemesrachgetu5120
@yemesrachgetu5120 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማል በጣም ናፍቀውናል
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን።
@MeeheMee-nr9nl
@MeeheMee-nr9nl Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤ቀል ህውትን ያሰማልን አበተች ብርኬ ይዲርስልኝ
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ
@zenashkasahun1731
@zenashkasahun1731 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏ቡራኬዎ ይድረሰን
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን፣ቃለህይወት፣ያሰማልን፣አባታችን፣እድሜናጤናይስጥልን፨
@mikiyas2928
@mikiyas2928 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ካንተ ወዴት እሔዳለው አንተን ፈልጋለው አንተን ብቻ ጉልበቴ ሆይ እወድሃለው
@selb6614
@selb6614 Жыл бұрын
አባታችን ቃለሕይወት ያሠማልን የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
@martabogale7735
@martabogale7735 Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ብጹዕ አባታችን ❤❤❤ይፍቱን ይባርኩን 🤲🤲🤲
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 Жыл бұрын
እግዝያብሔር፣ይመስገን፣አሜን፣አሜን፣አሜን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን፣እንኳን፣አብሮ፣አደረሰን፣የከርሞ፣ሰው፣ይበልልን
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709
@hiyawtiwlddhalotajiraata1709 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በረከቶ ትደርብን አባታችን,
@hannadestagete9666
@hannadestagete9666 Жыл бұрын
አሜን። አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@ወልደሩፋኤል-ዐ8ዠ
@ወልደሩፋኤል-ዐ8ዠ Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባታችን ቡራኬዎ ትድረሰን ❤❤❤
@santiyabah4709
@santiyabah4709 Жыл бұрын
አሜን:አሜን:አሜን:ቃለ:ሕይወትን:ያሰማልን:አባታችንን
@luhhh8942
@luhhh8942 Жыл бұрын
አባታቺን ቃለሂወት ያሰማልን
@milliontafesse9298
@milliontafesse9298 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማል የብጹዕነትዎ በረከት ይድረሰን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@TigistJember
@TigistJember Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይባርኩን አባታችን
@fikirmekonen4220
@fikirmekonen4220 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አቡነ
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ Жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን😢😢😢 ቅድስት ሆይ ለምኝልን😢😢😢 አባት ሆይ ይቅር በለን😢😢😢 ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይጠብቅልን አባታችን ለኛም ማስተዋል ልቦና ይስጠን አሜን 😢😢😢 ማንን ልፍታላችሁ ትወዳላችሁ የማቴዎስ ወንጌል 26÷27~15
@eyobdemeke3083
@eyobdemeke3083 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎ ትድረሰን
@YordiAlemu
@YordiAlemu Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@hielenTube
@hielenTube Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ሂወትን ያሰማልን😢🙏
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን ❤❤❤❤
@yeshiteklegiorgis4125
@yeshiteklegiorgis4125 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤🎉
@saragashaw8879
@saragashaw8879 Жыл бұрын
አቤቱ ማረን 🙏😭😭😭😭😭😭😭😭
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከቶ ይደረብን ❤❤❤❤❤❤❤
@bisubisete7619
@bisubisete7619 Жыл бұрын
አሜን
@sarahsarah4080
@sarahsarah4080 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tatualemayehu4175
@tatualemayehu4175 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏 Abatachini Kalehiweti Yasemalini
@medilema9481
@medilema9481 Жыл бұрын
Amen Kal hiwoten yasemalen abatachen ⛪⛪⛪🙏🙏🙏
@zenutttt8975
@zenutttt8975 Жыл бұрын
Ameen Ameen ameen Abatachin qaliyewotin yaseman barekuten yedarben 🤲 🤲 yetawayedoo enquu sewadachu 😍 😍 ❤️❤️
@adislasti4907
@adislasti4907 Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen kale hiwot yasemlen tsegawun yabzlot Abatachen berketo yederben be Erso lay adero yesteren Egziahber yekeber yemesgen Ameen Ameen Ameen
@alamitugamachu8285
@alamitugamachu8285 Жыл бұрын
Kale hiwoti yasemalen abatachen bereketachew yederben
@kedeshkeedesh3872
@kedeshkeedesh3872 Жыл бұрын
Ameen ameen ameen
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም Жыл бұрын
😢😢😢በእድሜ በጤና ይጠብቃልን
@ribkamelky6225
@ribkamelky6225 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Medehaneyalem27
@Medehaneyalem27 Жыл бұрын
♥️ Egzeabehare yemasgan!!♥️🩵💛💖💜🧡💚🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💝💝💝💝💝💝💝
@aynalemsbhatu2542
@aynalemsbhatu2542 Жыл бұрын
Kale Hywot yasemalin
@bogalechroba4986
@bogalechroba4986 Жыл бұрын
Kaalihiyotin yasamalin
@footballzone789
@footballzone789 Жыл бұрын
ufff kirstos egzabher ystln
@mitu8ful
@mitu8ful Жыл бұрын
የብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ድምጻቸው አይሰማም
@Alazarmelese
@Alazarmelese Жыл бұрын
አብ አንድ ልጁን ላከው
@abayleah1367
@abayleah1367 Жыл бұрын
Antewshetam yematamnbetn tsebkaleh Papas mehon yemaygebah
@MahtotMahtot-j2q
@MahtotMahtot-j2q Жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ዶክተር በደምብ አጥንትን የሚአለመልም ትምህርት ነው ቃለህይወት ያሰማልን የብፁዕ አባታችን ቡራኬ አይለየን
@gafnotube16217
@gafnotube16217 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባታችን ቡራኬዎ ትድረሰን ❤❤❤
@MahtotMahtot-j2q
@MahtotMahtot-j2q Жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ዶክተር በደምብ አጥንትን የሚአለመልም ትምህርት ነው ቃለህይወት ያሰማልን የብፁዕ አባታችን ቡራኬ አይለየን
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
እባክህ ክብርህን አሳየኝ Alemneh Jemberu - አለምነህ ጀምበሩ  ክፍል 1
30:11
Alemneh Jemberu - አለምነህ ጀምበሩ - Sermon Archive
Рет қаралды 2,3 М.
🔴LIVE #የዛሬው_ይለያል‼️👉🏾በማለዳ እንባረክ
Rama Media ራማ ሚዲያ
Рет қаралды 131
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН