New Ethiopian Orthodox tewahedo Mezmur by Zemarit Tirhas እኔስ ተስፋ አልቆርጥም

  Рет қаралды 3,035,733

Hareg Media

12 жыл бұрын

© danielharg has all exclusive rights for all materials in this video. All materials in this video are copyright protected. Unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited. All rights reserved to danielharg.
Copyright ©2020: danielharg

Пікірлер: 786
@marzenebagumas2958
@marzenebagumas2958 10 ай бұрын
ሁልጊዜም እንደ አዲስ የማዳምጠው ለህይወቴ ትልቅ ተስፋ የሚሰጠኝ እጅግ የምወደው መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ❤❤❤❤
@YeanebirhanTeklemariyam
@YeanebirhanTeklemariyam 9 ай бұрын
Bryan ewedshaehu
@weyn-kp2rq
@weyn-kp2rq 6 ай бұрын
አሰክ ላክልኝ መዉረድ አጥቸ ነዉ በጣም ምወደዉ መዚሙር 😢😢😢
@user-te8kq5my5t
@user-te8kq5my5t 3 ай бұрын
😂​@@YeanebirhanTeklemariyam
@InnocentHammerheadShark-ip8cc
@InnocentHammerheadShark-ip8cc 3 ай бұрын
​@@user-te8kq5my5t😂😂😂ekekwk j in m😂 kk❤l❤k❤l❤l❤kkko
@lemlemmamo4770
@lemlemmamo4770 19 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@genetdagnu3874
@genetdagnu3874 2 жыл бұрын
እኔስ ተስፋ አልቆርጥም እኔስ ተስፋ አልቆርጥም ሁሌ እጠራሻለሁ /2/ አማላጄ አንቺን ይዣለሁ አዛኝቱ አንቺን ይዣለሁ አዝ..... ዙርያዬ ሲጨልም ብርሃን ሆንሽኝ ወዳጅም ሲከዳኝ አለው አልሽኝ /2/ ሕይወቴን ከጥልቁ ማን መለሰው ቀና ቀና ያልኩት በምልጃሽ ነው /2/ አዝ........amiro...// ጠላቴም ሲፎክር ከቶ አልፈራ እናት አለኝ እና የምትራራ /2/ በረከት አገኘሁ ፍፁም ሰላም ፍቅርሽ ስላገዘኝ ድንግል ማርያም /2/ አዝ.... አትውጣ አክአብ ተው አትድከም ድንግልን ይዣለሁ አልረታም /2/ በቃልህ ማህሌት ተስፋ አድርጌ ክብሬ ተቀየረ ማእረጌ /2/ አዝ.....amiro // ፈርኦን ላይፈታው የእኔን ችግር መጣሁኝ ከደጅሽ ለአንቺው ልናገር /2/ ዘወትር የማዜመው ስለ ክብርሽ መልስ ሁነሽኝ ነው በኪዳንሽ /2/
@newtestamenttubeephrem9305
@newtestamenttubeephrem9305 Жыл бұрын
መንፈስን የሚያድስ ድንቅ እና የተወደደ ዝማሬ
@meserettigraweyt7541
@meserettigraweyt7541 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክቲ የሰመዐልና ትርሓሰይ❤️👏👏👏👏
@nuryesaid2443
@nuryesaid2443 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልኝ እህቴ በቤቱ ያፅናሺ እናታችን ድንግል ማርያም ዘወትር ከአንች ጋር ትሁን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልሽ
@SamuelAyana-g4l
@SamuelAyana-g4l 6 күн бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ሁሊም መፀናናበት መዝሙር ሊብያ ያታውስኛል በቻየን ከፍቺ ማዳመጥ ስለ ሁለም ተመስገን🙏🙏🙏
@melesseyetsedaw3070
@melesseyetsedaw3070 Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን አሜን ድንግል ማርያም በምልጃዋ አትለየን አሜን
@user-dh4wg2rj4p
@user-dh4wg2rj4p 11 ай бұрын
ለእህትችን ዝማራሬ መላእክት ያሰማልን🙏❤
@nebiltesfaya4137
@nebiltesfaya4137 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ብዬ አመግናለሁ
@user-wt6sq7bd5i
@user-wt6sq7bd5i Ай бұрын
አሰይ ትርሓሰይ ዝማሬ መላአክቲ የስማዓልና❤🎉
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Жыл бұрын
ከአስር ዓመት በፊት ይሄ የመሰለ ድንቅ ድምጽ እና ዜማ ዝማሬ መላክት ያሰሙ ልን 🙏❤
@Rgebray
@Rgebray 8 жыл бұрын
እውነት ነው ደጋ እሩሩ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ወርቃ አልማዛ ፀአይ የምታንጸባርቅ ልዩ ቆንጆ ቅዱስሀ መካሪሄ ዳባሼ ደጋፌሄ እናቴ እህቴ ጋደኛሄ አማላጄ ልዩ ነሽ ለእኔ ለጠበቅሽኝ ለፀለይሽልኝ ለተማፀንሽልኝ ላማለድ ሽኝ ባንቺ ብዙ ተጠቅማለው ተደስቻለው በጣም አመሰግ ንሻለው ክብር ላንቺይሁን መስጋና ይድረስሽ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-ve8gg6ud7i
@user-ve8gg6ud7i 7 жыл бұрын
እኔስ ተስፋ አልቆርጥም ሁሌ ጠራሻለው አማላጄ አንቺን ይዣለው አዛኝቱ አንቺን ይዣለው አሜን አሜን ያለሷ ማን አለን ዝማሬ መላክት ያሰማልን
@user-pg6dk2wd6e
@user-pg6dk2wd6e 6 жыл бұрын
የንጉስ ልጅ ነኝ ያውም ያማኑኤል 76147959 አሜንአሜንአሜን
@asrat7146
@asrat7146 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልል
@daneldanel4156
@daneldanel4156 2 жыл бұрын
Kale hiwet yasmalghl
@genikb858
@genikb858 2 жыл бұрын
Lhĺhlghlgĺllhhllhdadldlhdhllhgkajhllhĺjlhlhĺhĺhlhflhlhĺgdjladlhlkahlaahhfhllhhlhhlhahlhlhlhhlhlahhhahhghal
@genikb858
@genikb858 2 жыл бұрын
Lhĺhlghlgĺllhhllhdadldlhdhllhgkajhllhĺjlhlhĺhĺhlhflhlhĺgdjladlhlkahlaahhfhllhhlhhlhahlhlhlhhlhlahhhahhghall
@amanueleyasu7014
@amanueleyasu7014 Жыл бұрын
ከስንት ጉድ ያወጣሽኘ እናቴ ልደትዬ ከሀረብ ሀገር እስር ቤት ከሞት መሀል ያወጣሽኘ ከልጅሽ ጋር ሆነሽ መቼም አረሳውም አሁን የተሻለ ቦታ ሆኜ ስሰማው ይሄን መዝሙር እንባዬ ይፈሳል ምስጋና ለመድአኒያለም ለእመቤቴ
@askidesta4271
@askidesta4271 3 жыл бұрын
እልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን እመቤቴ ፀጋውን ታብዛልሽ ሢከፋኝም ደሥ ይለኛል ይኸን ዝማሬ ስሰማ 🙏🙏🙏
@user-ks4vs3li8o
@user-ks4vs3li8o 5 ай бұрын
በጣም የምወደው መዝሙር ነው ደግሜው ደግሜው ነው ማዳምጠው ውስጤን ሰላም ይሰመዋል❤❤❤❤❤❤
@tsiontekl6423
@tsiontekl6423 3 жыл бұрын
ለእህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏💐
@fisalalbalawi8401
@fisalalbalawi8401 2 жыл бұрын
Aame amen
@avfd1958
@avfd1958 2 жыл бұрын
🌹❤🙏🙏🙏
@fasikawande3558
@fasikawande3558 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልክት ይስማልን
@bezawitalem4241
@bezawitalem4241 2 жыл бұрын
Chillst oder so
@ananiyaeskinder7
@ananiyaeskinder7 Жыл бұрын
@@fisalalbalawi8401 qwqaasdsdddwedddedd
@belieberschannel4034
@belieberschannel4034 Жыл бұрын
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ለጠራት ሁሉ ፈጥና ደራሽ የኦርቶዶክሳውያን እናት ናት። 💚💛❤
@haylelovetdf2777
@haylelovetdf2777 Жыл бұрын
በእውነት ልብ 💙ያምያድስ መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤቲ በረከቲዎ ምልጃዎ ከሁላችን ይሁን ከጭንቀት መንፈሲ ታዉጣን ለኣገራችን ሰላም ለህዝባችን ፊቅር ታውርድልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@melakneshferedgen3920
@melakneshferedgen3920 Жыл бұрын
Bpjllknmmlllkklllu
@user-pl6dc5js6l
@user-pl6dc5js6l Жыл бұрын
አሜን ፫🤲🤲🤲
@johnayele3095
@johnayele3095 Жыл бұрын
Amen
@user-ps9jj7io7c
@user-ps9jj7io7c 5 жыл бұрын
የአላንቺ ተስፋም የለኝም እመብርሃን ተሥፋ አልቆርጥም አንቺን ይዛለሁ
@tigisttafesse5259
@tigisttafesse5259 Ай бұрын
Amen
@user-fv8zq2sv8v
@user-fv8zq2sv8v 3 жыл бұрын
ዝማሬ መልአከት ያሰመልን እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏❤️🙏❤️🙏❤️
@hiwotmelaku3632
@hiwotmelaku3632 8 жыл бұрын
ፀጋን የተሞላሽ።ማርያም ሆይ ደስ ይበልሽ።
@mareykiros3371
@mareykiros3371 2 жыл бұрын
አሜንንንን ትርሓስ ሓፍተይ ዝማሬ መላአክት ያሰማልን
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
እኔሰ ተሰፋ አልቆርጥም ሁሌ እጠርሻለው፪ ቲትዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@tsegayeqar7440
@tsegayeqar7440 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላኢክት የስምዓልና እመ ብርሃን ኣደይ ፆለትክን በረኸትን ኣማላድነትክን ኣይፈለየና
@dubai123mimiyaenatewaleje4
@dubai123mimiyaenatewaleje4 2 жыл бұрын
እኔሥ ተሥፋ አልቆርጥም ሁሌ ጠራሻለው አማላጂኝ አንቺን ይዛለሁ አዛኝ እቱን አንቺን ይዛለሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል. እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል በእውነት ዝማሬ መልአክት ያሠማልኝ በቤቱ ያፅናሊኝ ከከተዋሕዶ በረት አይለይብኝ አሜን
@user-tf9se1kt3g
@user-tf9se1kt3g 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ
@KeiemAsaiif-kw9og
@KeiemAsaiif-kw9og 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏
@user-nv5vt5ct6f
@user-nv5vt5ct6f 3 жыл бұрын
እኔስ ተስፋ ኣልቆርጥም ሁሌም እጠራሻለዉ(3) ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላኣክት ያስማልን
@endulove1902
@endulove1902 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልኝ የኣገልግሎት ዘመንሸ እግዚአብሔር ደባርክ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪✞✞✞✞✞
@GenetTesfay-sk3yx
@GenetTesfay-sk3yx Жыл бұрын
መቼም አልቆርጥም ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን
@GenetTesfay-sk3yx
@GenetTesfay-sk3yx Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️
@alemayehumekuria
@alemayehumekuria 11 ай бұрын
God bless you this mezmur is so impressive keep it up my sister
@mesiyealamatalije1851
@mesiyealamatalije1851 2 жыл бұрын
እኔስ ተስፋ አልቆርጥም ሁሌም እጠራሽ አለሁ ዝማሬ መላአክት ያሰማልን እህታችን እመቤቴ በቤቷ ታፅናሽ 🙏🙏🙏
@hlenkebede1834
@hlenkebede1834 3 ай бұрын
ልብን የሚሞላ ዝማሬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lemlemtamiru1246
@lemlemtamiru1246 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እኔስ ተስፍ አልቆርጥም ሁሌ ጠራሻለው እማዬ አዛኝቷ 😢 ህይወቴን መስመር አስይዢልኝ❤
@user-qv1oi5ru9j
@user-qv1oi5ru9j Жыл бұрын
ዝምሬ መላአኽቲ የስማልን👏👏👏💒💒💒💐💐💚💚💚💚💚💚
@salamhsalm540
@salamhsalm540 Жыл бұрын
እኔስ ተሰፍ አልቆርጥም ሁሉየም እጠራሻሎዉ ተሰፍየ ባንች ነዉ ድንግል ማርያም እናታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አህታችን💔😥❤
@uaeuae9553
@uaeuae9553 Жыл бұрын
አሜን፫💞🙏ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ብቸኚነት ሲሰማኚ የማዳምጠዉ ምዝሙር እናቴ2⃣1⃣💞🙏💞🙏💞🙏💞
@shasheethiopia3292
@shasheethiopia3292 Жыл бұрын
ወንድማለምየ ልኡል እግዚአብሄ ጥበብን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ ዝማሬ መለእከት ያሰማልን ተስፍየቆረጠችን ይህወት ቀጥሎ የሚያለመለም መዝሙር ነው አሜን(3)❤🙏
@DejenMillion-kw9bc
@DejenMillion-kw9bc Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@RainSoundMY
@RainSoundMY 7 ай бұрын
እጅግ በጣም የምወደው መዝሙር እመቤቴን ስለምወዳት❤️
@user-gk7sb1yn9c
@user-gk7sb1yn9c 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ። የኔ ምርጥ እህቴ ። እምየ ትጠብቅሽ
@uaeuae9553
@uaeuae9553 Жыл бұрын
አሜን፫💕🙏 ዝማሬ መላክት ያሠማልን እህታችን ተባረኪ💕🙏💕🙏💕🙏💕🙏💕🙏💕🙏
@user-qk8vo8qr6o
@user-qk8vo8qr6o 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት የሰመዐልና ጸጉኡ የብዘሐልኪ እግዚአብሔር ኣምላክ ክብርቲ ሓፍትና
@tesfutokyo6123
@tesfutokyo6123 10 жыл бұрын
what a blessing mezmur is this, yeah, we should not give up to call our sin-less blessed mother virgin St. Mary.....God bless you sister.....Zimare melakit yasemalin....
@yeshidemel4191
@yeshidemel4191 3 жыл бұрын
ኈችቹይይሥይጽ፡ጽጽ ው፡ፍ ፍየል ቭ፡
@rozinaayemane3447
@rozinaayemane3447 11 ай бұрын
1:04
@user-tz7vf3nf3z
@user-tz7vf3nf3z 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-ls3el1ho8p
@user-ls3el1ho8p 5 ай бұрын
❤❤
@HaymanotYibeltal-ls2yk
@HaymanotYibeltal-ls2yk 2 ай бұрын
እኔስ​@@yeshidemel4191
@asgedom4559
@asgedom4559 2 жыл бұрын
.ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ ዘማሪ ትርሐስ☘️☘️☘️
@user-zh2gt3et2y
@user-zh2gt3et2y 9 жыл бұрын
እመቤቴ አለሁ ትበልሽ ፀጋውን ታብዛልሽ
@nsantslmon
@nsantslmon Ай бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እእታችን
@betelhemgirmachew8241
@betelhemgirmachew8241 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ ደስ እሚል ውስጤን የሚነካ ዝማሬ
@tsegatsega7789
@tsegatsega7789 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት የሰመዐልና አሜንን አሜንንን አሜንንን 💓💓💓👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💚💝
@lemlemmamo4770
@lemlemmamo4770 9 ай бұрын
ማነው፣እደኔ፣እሚወደው፣ይህመዝሙር፣ለኔ፣ተሥፋሰጨነው፣መቸም፣አልሠለቸው፣አድሤነው፣ቃለሂወት፣ያሠማልን😢😢😢😢😢😢😊😊😊😊😊
@alexkaratealexkarate7087
@alexkaratealexkarate7087 Жыл бұрын
አሜን አሜን ለህታችን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😘😘😘
@muezgere
@muezgere 8 ай бұрын
እልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን እመቤቴ ፀጋውን ታብዛልሽ ሢከፋኝም ደሥ ይለኛል ይኸን ዝማሬ ስሰማ 👋👋👋
@fikiretgebre9118
@fikiretgebre9118 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን እማምላ ከክፉ ነገር ትጠብቅሽ
@matatube2363
@matatube2363 3 жыл бұрын
እኔስ ተስፋ አልቆርጥም ሁሌየም እጥራሻለሁ፪ አማላጅ አንቺ ይዛለሁ አዛኝቱ አንች ይዞለሁ አሜን ፫ እህታችን ለዝማሪ መላእክትን ያስማልን በቤቱ ያፅናሺ ፅጋውን ያብዛልሺ አሜን ፫
@serk-ke7xt
@serk-ke7xt 11 ай бұрын
እመቤቴ ማርያም አንቺን ይዜ መቼም መቼም ተሰፋ አልቆርጥም ድንግል ማርያም እናቴ ወላዲቷ እመብርሃን ❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏
@zeresenayabraham8630
@zeresenayabraham8630 Жыл бұрын
ዝማሬ ማላእኽቲ የስማዓልና ፀግኡ የብዝኃልኪ ክብርቲ ኃብተይ
@mollakebede2187
@mollakebede2187 3 жыл бұрын
እኔስ ተስፋ አልቆርጥም ሁሌ ጠራሻለው አማላጄ አንቺን ይዣለው አዛኝቱ አንቺን ይዣለው አሜን አሜን ያለሷ ማን አለን
@user-zg3od8kl8x
@user-zg3od8kl8x Жыл бұрын
ዝማሬ መላህክት ያሰማልን ብሰማው ብሰማው የማይጠገብ ሁሌም አዲሴ ነው
@user-ry9en1su7j
@user-ry9en1su7j 2 ай бұрын
እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ረዥም ዕድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን ።
@Elias-xw1uy
@Elias-xw1uy Жыл бұрын
አሜን! ዝማሬ መላክትን ያሰማልን መግስተ ሰማትን ያዋርስልን! ድንግል ባማላጅነቷ አትለየን!
@HanaaHanaa-qf3gy
@HanaaHanaa-qf3gy 8 ай бұрын
Selam
@louatlouat8830
@louatlouat8830 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፣👏👏👏
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 2 жыл бұрын
ኦርቶዶክሳዊያን ተስፋ አንቆርጥም ከእኛ ጋር ናት ድንግል ማርያም
@user-xe9gw6sy3q
@user-xe9gw6sy3q 2 жыл бұрын
እህታችን ዝማሬ መላኢት ያሰማልኝ
@tewahdoeyuemnetey6593
@tewahdoeyuemnetey6593 Жыл бұрын
Temesgen amlakey tewhdo zgebrekni 🙏🙏🙏
@ermiyaskasahun7906
@ermiyaskasahun7906 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ የኣገልግሎት ዘመንሽ እግዝኣብሄር ይባርክ ኣመን
@awlakeutun5154
@awlakeutun5154 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን ውዴ እህታችን በበቱ ያፃናሽ 🙏👏
@user-er3pp2ky9g
@user-er3pp2ky9g 5 ай бұрын
ለእኛ ለክርስታኖች ተሰፋ ነች ማርያም ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን
@user-vt5yh1tl7o
@user-vt5yh1tl7o Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ እናት ሁሌ እጠራሻለሁ❤❤❤❤
@Ethiopiawinet_charity_dilla
@Ethiopiawinet_charity_dilla 2 жыл бұрын
መኖራችን የሚሰማን ለሌሎች ስንኖር ነው!!
@Maron-ry5ui
@Maron-ry5ui 3 ай бұрын
ይህን ስሰማ ነዉ ያደኩት😢😢😢😢😢😊😊😊😊❤❤❤❤❤
@user-rp5nk8ox8b
@user-rp5nk8ox8b 4 ай бұрын
አሜን አሜን ብርታቴ የሆነ መዝሙር እርፍ ያደርገኛል ሁሌም❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@zednegnyea885
@zednegnyea885 Жыл бұрын
አሜን፫ ያለ እናት እደማያምር ሁሉ ያለ ድንግል ማርያም ሁሉም ባዶ ነው
@saragasa174
@saragasa174 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@salsall6836
@salsall6836 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክቲ የስመዐልና ዘማሪት ትርሓስ 🙏❤️
@MasteMaste-rv1em
@MasteMaste-rv1em 8 ай бұрын
አሜን ዘመሪ መላክያሰማልን
@ethiopiangamer6979
@ethiopiangamer6979 2 жыл бұрын
ሁላችንንም ካለንበት መከራ አናታችን ማርያም ታውጣን
@farssemere9358
@farssemere9358 7 жыл бұрын
ትሓስ እህቴ እግዚኣቢሔር የዘመን ኣገልጉሎት ይባርክህን !!!
@meseretaddis2623
@meseretaddis2623 2 жыл бұрын
Hi
@romanwadago3278
@romanwadago3278 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@gsdggdjdh3060
@gsdggdjdh3060 2 жыл бұрын
እውነት ነው እህቴ እሷን ይዞ ያፈረ የለም ዝማሬ መላእክት ያሰማሽ
@hdhdhhhdhhdhd7788
@hdhdhhhdhhdhd7788 2 жыл бұрын
አሜን (፫) ያለሷ ማን አለን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን !!!
@tesgemariyamgeni9763
@tesgemariyamgeni9763 8 жыл бұрын
እልልልልልልልእልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን
@YgFy-ut5zi
@YgFy-ut5zi 4 ай бұрын
እኔስ ተስፋ አልቆርጥም አዛኝቱ አችን ይዠላለሁ🙏😭🙏😭🙏😭ድግል ማርያም የልቤን አዋቂ😢 ታሪኬን ቀይሪልኝ🙏
@user-fg3bp2co2p
@user-fg3bp2co2p 2 жыл бұрын
አሜንንን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልሽ👏👏👏👏
@abegere340
@abegere340 Жыл бұрын
አሜን ❤ እናቴ ማርያም እወድሻለው አንችን እናት አርጎ የሰጠን አምላክ ይመስገን
@user-go1md3ir1t
@user-go1md3ir1t Жыл бұрын
enes tefsfa alkortm hule eterashlew😩 amalaje anchin yezhalew🤲 enat alachigna yemetsnana🙏
@eradaerada-qw9zw
@eradaerada-qw9zw Ай бұрын
እኔስ ተስፋ አልቆርጥም አዛኝቷ እናቴ የልቤን ጭቀት አቅልይልኝ 😢🤲🤲🤲🤲አሜንን አሜንንን አሜንን
@michalehabte5864
@michalehabte5864 Жыл бұрын
Eza mezmur betami eye zfetwa zimarye melkti yesmana
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 2 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላክ ያሠማልን የኔ ዉድ ተባረኪልኝ 🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌻🌺🌺🌺🍀🍀🍀🌸🌸🌸
@narasfadarmudeer6517
@narasfadarmudeer6517 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሠማን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-gy2th1jt3f
@user-gy2th1jt3f 2 жыл бұрын
እኔስ ተስፊ አልቆርጥም ሁሌም እጠርራሻለሁ አማላጄ አንችን ይጃለሁ አዛኝቱ አንችን ይሻለሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የምወደው መዝሙር
@halemuler7974
@halemuler7974 Жыл бұрын
Tirhasey Des zibl mezmur kale hiwet yasemaln 🙏🙏🙏
@adugnazenebe3758
@adugnazenebe3758 Жыл бұрын
Tir, God bless you.thank you so much for your soul soaking choir.
@user-mf4il6cx1f
@user-mf4il6cx1f 10 ай бұрын
አሜን(3) ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ws7pk2sz2y
@user-ws7pk2sz2y Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ ምላክት ይስማልን ውድዋ እህቴ💗🙏🙏
@fitsumgebreslassie8274
@fitsumgebreslassie8274 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ትርሓስ ሓፍተይ
@user-gf7zx6in1g
@user-gf7zx6in1g 2 жыл бұрын
እኔስ ተስፋ ኣልቆርጥም ሁሌ ጠራሻለው ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-wl7ki5gr3d
@user-wl7ki5gr3d Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላኣክቲ የስመዐና ቲቲየይይ👏👏👏
@user-qw6lx8oz8m
@user-qw6lx8oz8m 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏
@yarednegu2397
@yarednegu2397 2 жыл бұрын
Farruu
@danamogezhgana7936
@danamogezhgana7936 Жыл бұрын
wow really is a beautiful song I enjoy it god bless you 🙏🙏🙏❤❤❤
@zelujira8811
@zelujira8811 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን
@user-rv3cd3uo7z
@user-rv3cd3uo7z 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልል🤲🤲🤲
@GoHo-jk3bt
@GoHo-jk3bt 11 ай бұрын
amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏
@trezagetachew2909
@trezagetachew2909 Жыл бұрын
የኔ አድራሻ ኪዳነ ቃልዋ ድንግል ማርያም❤❤🙏🙏💒✝️
@sgxgfdhfg4116
@sgxgfdhfg4116 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን ፀጋውነሰ ያብዛልሽ
@tsgagurum5677
@tsgagurum5677 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላክት የስመዐልና አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏💖💗💗💖
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 44 МЛН
Pleased the disabled person! #shorts
00:43
Dimon Markov
Рет қаралды 27 МЛН
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,2 МЛН