No video

Very touch Orthodox Tewahedo Mezmur By Zemari Muluken

  Рет қаралды 20,475,189

Hareg Media

Hareg Media

Күн бұрын

© danielharg has all exclusive rights for all materials in this video. All materials in this video are copyright protected. Unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited. All rights reserved to danielharg.
Copyright ©2020: danielharg
This is a new Ethiopian Orthodox Mezmur by Zemari Diankon muluken . Please listen to it carefully
ላይክ ኮሜንት ሼር ማድረግ አይርሱ

Пікірлер: 6 100
@user-sam407
@user-sam407 10 ай бұрын
ይሄ መዝሙር እንደኔ ኣሁንም ድረስ 2016 ሰምቶ ሰምቶ እማይጠግበው ካለ👍😢
@user-ef2ko2xd9r
@user-ef2ko2xd9r 6 ай бұрын
Alehi ahunm eysmahut new
@LeulDubai
@LeulDubai 6 ай бұрын
enem mulu ken yesefere lij new
@TesfuNguse-qf5et
@TesfuNguse-qf5et 6 ай бұрын
Mechem aytegebm mezmuru betam new mimecheng
@user-ri2hs3ei5v
@user-ri2hs3ei5v 6 ай бұрын
እኔአለሁየእኔአለሁየቼምአልጠግበዉም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@leltikinfe353
@leltikinfe353 5 ай бұрын
Me❤❤❤
@WebEthiopia2020
@WebEthiopia2020 Жыл бұрын
በዚች ሰአት ማንም የለኝም ማንም አይደርስልኝም ላላቹ ኪዳነ ምህረት ደርሳ አለሁ ትበላቹ 🙏🙏🙏🙏
@tsehayemulualem5824
@tsehayemulualem5824 Жыл бұрын
Just, @&0
@kisanetdebesay5018
@kisanetdebesay5018 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@yonathanyoni6567
@yonathanyoni6567 Жыл бұрын
Amen
@user-rp2fy7vv8f
@user-rp2fy7vv8f Жыл бұрын
አሜን
@natimannat3342
@natimannat3342 Жыл бұрын
Amen
@BETHEL_ARSENAL
@BETHEL_ARSENAL Жыл бұрын
2013 ትሞታለህ አሉኝ ሀኪሞች በህይወቴ ከባድ ጊዜ ላይ አንቺ ኪዳነ ምህረት እርጂኝ አልኳት 2015 ላይ ደረሼ እየሰማሁት ነው
@user-zp6cy2su5i
@user-zp6cy2su5i 5 ай бұрын
Elllll
@user-ys6fx8cr4u
@user-ys6fx8cr4u 5 ай бұрын
Tamasgan🙏🙏🙏❤
@Emuusoll-fm9nh
@Emuusoll-fm9nh 4 ай бұрын
Men yisanatal esuwaa❤❤❤❤❤❤❤❤
@LamroLamro-lb1xk
@LamroLamro-lb1xk 3 ай бұрын
temesgen elllllllllllll❤❤❤emebrhan hule kegonik tehun
@molalignabate5546
@molalignabate5546 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@meseretabebe8668
@meseretabebe8668 Жыл бұрын
በዚህ መዝሙር ብዙ የተሻገርኳቸውን ፈተናዎች የማስታውስበት የእመቤቴን አማላጅነት የልጇን የመድሀኒያለምን ቸርነት የማስታውስበት በጣም የምወደው መዝሙር ነው ዝማሬ መላዕክት ያሰማልኝ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-mz3gw8re3b
@user-mz3gw8re3b 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@AluAlu-bg5cm
@AluAlu-bg5cm Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Rish2721
@Rish2721 5 күн бұрын
Amennnn🙏🙏🙏
@misginagebremedhin4639
@misginagebremedhin4639 4 жыл бұрын
መዝሙር ኣልረሳውም ያንን ዕለት ኣልዘነጋም ያን ደግነት እናቴ ሆይ ምልሽ ኪዳነ ምህረት እምዬ ሆይ ምልሽ ኪዳነ ምህረት ስላለኝ ነው ምክንያት ኣዝ ለሰው ተናግሬ ያልተረዳኝ ሰው እምባዬ በምሬት ባይኔ ሳፈሰው የቤቴን ገመና ሁሉን ስነግርሽ ኣዛኚት ነሽና ራራልኝ ልብሽ ኣልረሳውም መቸም ያንችን ደግነት ውለታ ኣለብኝ ኪዳነ ምህረት ኣዝ ልቤን ባዘን ጠግቦ ውስጤ እየደማ መቅረዜ ስጨልም ስዋጥ በጨለማ በር ኣፌን ዘግቼ ዝምብዬ ኣለቅሳለው ቅኔን ኣቀርቅሬ እናቴን እልሻለው ዘምበል ላልሽልኝ ሰምተሽ ፀሎቴ ኣልተፀየፍሽም ብቸኝነቴ ኣዝ እናት የለኝ ብዬ ከቶም ኣልከፋ ኣይኔን ኣይቻለው ስትኖሪኝ በተስፋ ምድራዊዋ እናቴ የምድር ለጊዜው ነዉ ፍቅሯ ያንቺ ግን ልዩ ነው ኣረ ስንቱ ላውራ ማርያም ማርያም ብልሽ ኣልሰለችሽም(2) በልቤ ፅላት ስለታተምሺ ኣዝ ሲርበኝ መጥተሻል ሲጠማኝ ደርሰሻል ለገደለው ቤቴ በረከት ሆነሻል ጭንቀቴም ቀለለልኝ ሀዘኔንም ራቀ ያስጨነቀኝ ጠላት ራሱን ተጨነቀ መድሀኒት ሆንሽ ዳንኩኝ ከህመሜ(2) ይሄው ዘመርኩኝ በምልጃሽ ቁሜ ኣዝ
@hlenagetaneh3107
@hlenagetaneh3107 2 жыл бұрын
I will never forget that day😔
@nardijon2160
@nardijon2160 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰
@kesant8
@kesant8 Жыл бұрын
ቃል ሕይወት ያስማልን
@tizitatbmhawaze959
@tizitatbmhawaze959 Жыл бұрын
Libe behazen tekuro
@aletashabebe1284
@aletashabebe1284 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏💒✝️💚💛❤️☘️🍀🌿🌼🌸🌻
@mahiyemaryam5947
@mahiyemaryam5947 3 жыл бұрын
ይሄንን መዝሙር እንደኔ አሁንም ሚሰማው ካለ👍
@user-ul5jn2dl7l
@user-ul5jn2dl7l 2 жыл бұрын
ፍግርትይ
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
😭😭🙏🙏🙏
@user-uv9qr6tr2n
@user-uv9qr6tr2n 2 жыл бұрын
ሁሉም አይሰልቺኝም ይህ መዝሙር እናት ኪዳን ምህረት ምን በዬ ነው መገልፅ ወለትታሽን😥🙏🙏🙏 ቃል የለኝም ብቻ ተመሰገን🙏🙏🙏
@user-fp7mq2jk4h
@user-fp7mq2jk4h 2 жыл бұрын
@@user-uv9qr6tr2n ትክክል
@user-mb8lu1rt7f
@user-mb8lu1rt7f 2 жыл бұрын
ኧረ አለሁልሽ የስደት ስቄ የሃዘን መርሻዬ 🥰🥰🥰👏👏👏🌻🌻🌻ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ እመቤታችን ትጠብቅህ 🤲🤲🤲🤲🤲🕯🕯🕯💐💐🍃🍃🍃🍃🌻🌻🌻
@biruksisay672
@biruksisay672 Жыл бұрын
እኔ ክሀያ ስድስት አመት የሱስ እና የጭለማ እስራት የተፈታሁት በዚህ አመት ነው በኪዳነ ምህረት ፀበል ነው የዳንኩት እና ይህን ዝማሬ ሰማው በልቅሶ እና በእንባ ነው እናም ምንያት ስላለኝ ነው እናቴ የምላት ለኔ የደረሰች እናት ለተጨነቁት ሁሉ ትድረስላቸው
@birhanuamare8638
@birhanuamare8638 2 ай бұрын
አሜን.....
@lucyeshetu9093
@lucyeshetu9093 4 ай бұрын
የሰሚነሿ ኪዳነምህረት ለኔም ተአምርን አርጊልኝ ...አሜን አሜን አሜን
@assd5132
@assd5132 4 жыл бұрын
እሄ መዝሙር ሲከፋኝም ሰደሰትም ሰወድቅም ሰነሳም ብርታት ይሰጠኛል በችግሬ ጊዜ ፈጥና ከልጇ የምታማልደኜ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ስሟ ለዘላለም ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን!!!
@user-rg8xk9cm7h
@user-rg8xk9cm7h 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-bz8hq8bv7i
@user-bz8hq8bv7i 4 жыл бұрын
አሜን
@mahimahi8116
@mahimahi8116 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ld9cu1rn8u
@user-ld9cu1rn8u 4 жыл бұрын
አሜን አሜን
@azebzekarias6733
@azebzekarias6733 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@rahelaleake7211
@rahelaleake7211 5 жыл бұрын
ለኔም ኪዳነ ምህረት ታምር ሰርታልኛለች ትመስገንልኝ አሜን
@nananigisti3977
@nananigisti3977 3 жыл бұрын
enem 💔💔💔💔enatwy hoy leneshey mesgena yehun dangel hoy
@snaytesnayte4568
@snaytesnayte4568 2 жыл бұрын
አሜን
@WebEthiopia2020
@WebEthiopia2020 Жыл бұрын
ለሁላችንም በረከቷ ይድረስ
@biniyamachene
@biniyamachene Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤🙏
@user-vm6un7rs2d
@user-vm6un7rs2d Жыл бұрын
አሜን ለሁላችንም ትድረስልን
@sintayehumenzire2258
@sintayehumenzire2258 2 жыл бұрын
ይህንን መዝሙር እንድኔ እያለቀሰ የሚሰማው ማን ነው👍
@hiwotabenu6498
@hiwotabenu6498 9 ай бұрын
የኪዳነ ምሕረት ውለታ ተነግሮም ተዘምሮለትም አይገልፅም ይህችን እናት የሰጠን አምላክ ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤
@SaritSearet
@SaritSearet 4 жыл бұрын
ኣልረሳውም ያንን እለት😥 ኣልዘነጋም ያም ደግነት😥 እናቴ ሆይ ሚልሽ ኪዳነምህረት እምየ ሆይ ሚልሽ ኪዳነ ምህረት ስላለኝ ነው ምክንያት🙏🙏🙏 ሰሚዕካ ዘይጽገብ መዝሙር ዘመንካ ይባረኽ
@arocina1
@arocina1 3 жыл бұрын
kal hiywet yasemalin ameen bemelkaminet bedeginet lib honachu addis jemari youtuber negn yemezmur lyrics iyeseraw nw milekew ina subscribe adirgulign ameseginalew 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 kzbin.info/door/eGea50J71owVMJp4FHZQww?view_as=subscriber
@mikaltesfagabr2352
@mikaltesfagabr2352 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwet yesmealna sari Egziabihier Amlak xeguu yebzhalki
@user-kz2fm5kz6m
@user-kz2fm5kz6m 3 жыл бұрын
ሰብስክራብ አርጊ ውድ
@user-lr4zy4uo6j
@user-lr4zy4uo6j 3 жыл бұрын
ሳሪቲ አዲስ ነኝ አበረቺኝ
@mekdesenderis1534
@mekdesenderis1534 3 жыл бұрын
Raid mazmur
@weuwzethiopia7623
@weuwzethiopia7623 4 жыл бұрын
የእዉነት ጴንጤነኝ ግን ይእንንመዝሙር ስሰማ በጣም ነዉ የማዝነዉ አላቅምየማሰማኝ ስሜት አለ በጣምነው የምወደዉ ተባረክ ግን ማርያምን አልጠላትም በጣምነዉ የምዉዳት በኪድዬ ቀልድ አላቅም
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 3 жыл бұрын
እህቴ እባክሽ አግኝኝ እመብርሃን ስጦታ ነች : አምላኳና ልጇ ፈጣሪዋ እናቱን ብንወድለት አምልኮ እስካልስጠ የሚገባውን ክብር ነው የምንስጠው : እኔ ከ 8 አመት በኃላ መዝሙሩን ገለፀልኝ : ተዋህዶ እየሱስን አክብራ የማትጠግብ ቤተክርስቲያን ነች: እኛ እውነት ኖሮን ግን አላበራነውም : ፍቅሯን እንዲው አይስጥም እውነት እኔ የተዋህዶልጅ ሆኜ : ከዘመናት በኅላ ነው ፍቅሯን የስጠኝ አምላኳ ልጇ ክርስቶስ : እሱን አምልኬ አክብሬ አልጠግበውም :
@wongeltube7312
@wongeltube7312 3 жыл бұрын
እመብርሃን፣ እመአምላክ ትባርክሽ
@user-jp9tl8di3r
@user-jp9tl8di3r 3 жыл бұрын
እመብርሀን ወላዲተ አምላክ ወደ ቤቷ ትመልስሽ።
@amsaleyaya9550
@amsaleyaya9550 3 жыл бұрын
እህቴ ተመለሽ ውስጥሽን ስሚው
@user-ni9vk9be4h
@user-ni9vk9be4h 5 ай бұрын
tbark abate
@beletearb
@beletearb 6 ай бұрын
በዚች ሰአት ማንም የለኝም ማንም አይደርስልኝም ላላቹ ኪዳነ ምህረት ደርሳ አለሁ ትበላቹ
@Eftah13
@Eftah13 4 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤
@HabenKidane-mf3ok
@HabenKidane-mf3ok 2 ай бұрын
Amen 🙏
@LovelyBarbecue-gv7my
@LovelyBarbecue-gv7my Ай бұрын
Amen😢
@henock2127
@henock2127 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@demiselegese
@demiselegese Жыл бұрын
የኪዳነ ምህረት ውለታማ መቼም ቢሆን በፍፁም አይረሳም። አሜን
@mesidesign12
@mesidesign12 5 жыл бұрын
ይህ መዝሙር ስሰማ ችግሬን ሁሉ ረስቼ የእመቤቴን ውለታ አስታውሳለው። እንባዬን መቆጣጠር እንኩዋን አልችልም። የሰፈሬ ኪዳነምረት ፣ልጅነት ሁሉ ትዝ ይለኛል
@abrahamtafere9207
@abrahamtafere9207 5 жыл бұрын
ኢትዮጲያዬ ቅድስት አገር
@arocina1
@arocina1 3 жыл бұрын
kal hiywet yasemalin ameen bemelkaminet bedeginet lib honachu addis jemari youtuber negn yemezmur lyrics iyeseraw nw milekew ina subscribe adirgulign ameseginalew 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 kzbin.info/door/eGea50J71owVMJp4FHZQww?view_as=subscriber
@davobeye4502
@davobeye4502 2 жыл бұрын
In English I don't forget that day I don't forget that kindness My mother st.mariam I Say this because I have a reason...... THANK YOU SO SOSOSO MUCH
@elzarninga-ku4ed
@elzarninga-ku4ed Жыл бұрын
thank you
@adisberhanu1410
@adisberhanu1410 Жыл бұрын
​@@elzarninga-ku4edw
@netsebrakgezu3189
@netsebrakgezu3189 2 жыл бұрын
አልረሳውም ያንን እለት እያለ እጅግ ብዙ እለታትን የሚያስታውሰኝ መዝሙር ነው። ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!
@Djbaba5
@Djbaba5 5 жыл бұрын
አማላጄ ምን ብየ ላምስግንሽ ቃላቶች አጠረኝ እኮ 😥😥🙏🙏
@zaynamama1309
@zaynamama1309 5 жыл бұрын
I 8kiki8 Oko 8I in 8 kimono no kimono kimono I j nonunion 8888i kimono 9 kimono Inuvik kinnikinnick 8iii8 Jo i888888 bikini jinni jinni Inuvik I 88 jinni j bikini 8 INI kimono bikini jinni nononunion nii88ii kinnikinnick iInonu iii88888i8jiiii8 j jinni kinnikinnick i iiij j i8i8ji8ii8ijji8i88i8i88i88i88 I Inuvikkimono kimono jinni bikini bikini jjjinj8 bikini it jinni jinni jinni i88ij8 imbibing no kimono bikini j Juno iijiiii jinni monotony in 8kimono I hominy kimono Jo jinni jii8ij8i jinni 88ii8iii Inonu Jo I INI monolith bikini jinni 8i8injiij Union j Jo Nikon Jibouti job INI 8 junco I Union bikini iijijj Inuvik 8 nobility i8iuijj8ijijij8ijj888j8iiiiii88i8ji8j8i8j8j88i8 jinni 8jinni bonito komi jinni ii8ij88 bikini i8i8i8 jinni jinni non I Bibi j huh jinni jii8ij8 kinnikinnick John j bikini i88uijjiui88iiiuuijij8888iiij88ijjjjui88 bikini ji8 I Kuopio iiiijj8i8iiujjju INIjiuu888j88jiu88h8juu8ujuuu8j jokingly i jokingly ii8uu88 by jinni jii Jimmy u8i8ju8nu8uj8u88ui88u8b8ji88uuu8 jinni 8 Bimini INI job8 bikini i8ujj8hj8hj8ubu8u8u88uuh8 jinni u by uuuuh8uuujuu hui I juju Hui u8u8u88uuujh888 Nikki jinni 8 ujinni u8uuiiuub8ju8u INI jokily hub ujui8 ju8uuuuu u bunion huu88 8 bijou uuu7888h8uu8888 high u unbinding j8u88h unknightly bikini ubh88uu8iuuu8 by 8 jinni jinni b7 uINI huh8 humbug HBO7 Hugo uhhu78 bikini h jokingly bikini h high u Ubuntu INI u8buhh buoy high uu hu you byhhunky 7by hui I in UNB hugging jinni hu7uhu bikini 7 high hubhb8h nihility jinni hu hhhhuhub7uhuh887uuu87u HBO by uuuhhuh7h7u877huuh jinni hu8 by uhhh hu uuuuhhuu but u8uhh 7hhighflying hui hui I gun uu7h bikini bikini Ibibio by h by homophony uhuh8u hu 7 jinni jinni jinni hub 7 bikini hubJiminy787788u888u8888888
@soligerezbhier1541
@soligerezbhier1541 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@liyab3730
@liyab3730 4 жыл бұрын
♥️unet nw kalatoch yansunal ♥️
@ahmadhelbawi263
@ahmadhelbawi263 4 жыл бұрын
W
@mekditubeselamethiopia7049
@mekditubeselamethiopia7049 4 жыл бұрын
አግዚአብሔር bebatu ያትናን
@ilovemom-mf3rt
@ilovemom-mf3rt 5 жыл бұрын
ድንግል ማርያም ውለታዋ ብዙ ነው።ዝማሬ መልአክን ያሰማልን
@fnansemereab5791
@fnansemereab5791 Жыл бұрын
Amien amien amien
@arqanashal9209
@arqanashal9209 Жыл бұрын
@@fnansemereab5791 ቀስ ቀረ
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@selamyemataw
@selamyemataw Жыл бұрын
አሜን
@user-rp4hm1ek1u
@user-rp4hm1ek1u Жыл бұрын
አሜን
@witgirma4250
@witgirma4250 Жыл бұрын
ወላዲተ አምላክ ለኔም ብዙ አድርግልኛለች:: ክብርና ምስጋና ለናቴ ድንግል ማርያም ይሁን:: ዝማሬ መላክትን ያሰማልን::
@laughtout-sk2fk
@laughtout-sk2fk 8 ай бұрын
I'm addicted to this mezmur where ever i go i sing it
@abershtesfaye5896
@abershtesfaye5896 3 жыл бұрын
እስኪ ይንን መዝሙር በቀን በቀን እንደእኔ የምሰማው አለ በጣም ደደደደደስስስስስስ የምል ነው እእእእፍፍፍፍ ፀጋውን ይብዛልህ
@lemlemhabsten77
@lemlemhabsten77 4 жыл бұрын
I’m Eritrea I’m 12 years old and I like this mezmur my mom teach me becuz I don’t speak too much Amharic 🙏🙏😍😍
@filifilawi6763
@filifilawi6763 4 жыл бұрын
Asey bless you sweetie 🙏
@fantaageghu7260
@fantaageghu7260 4 жыл бұрын
አሜን አሜንአሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@efremassefa3296
@efremassefa3296 4 жыл бұрын
Lemlem Habeni menfes kdus kuankuachn new..ersu ygeltslshal..tebareki
@kebedechfkre3989
@kebedechfkre3989 4 жыл бұрын
We love you
@davidgodafa7869
@davidgodafa7869 4 жыл бұрын
Efrem Assefa O 9098
@sirakabraham7484
@sirakabraham7484 2 жыл бұрын
መቼ ብሆን ኣልረሳም ያንቺ ደግነት እናቴ from 🇪🇷 love ኣማረኛ መዝሙር
@Erena67
@Erena67 2 жыл бұрын
ኪዳነ ምህረት እናቴ አለኝታየ! ቃለ ህይወት ያሰማልን
@yegleazmach958
@yegleazmach958 Жыл бұрын
why is the cross down on your profile
@feruzshwedenawity1410
@feruzshwedenawity1410 6 жыл бұрын
ኣምሓርኛ ኣይሰምዕን ኢየ ካብ ውሽጠይ ግን ገለ ይደፋኣኒ በቃ ካብ ውሽጠይ ይነብዕን ይሕጎስን ኦርቶዶክስ ንዘልኣለም ትንበር ኣሜን
@jihadibrahim4839
@jihadibrahim4839 5 жыл бұрын
ayzokimar maryammsakitkunamennnnnn
@user-jg3rd3ks2g
@user-jg3rd3ks2g 5 жыл бұрын
ቶማስ ፊሩዛ ጎንቦሎ አሜን
@user-mi8ut8op5m
@user-mi8ut8op5m 5 жыл бұрын
Furamata booponaa biyya Lafaa iraati hin gamanee
@user-mi8ut8op5m
@user-mi8ut8op5m 5 жыл бұрын
💓💓💟🖐
@user-mi8ut8op5m
@user-mi8ut8op5m 5 жыл бұрын
Gaalatoma waapa koo
@echu1237
@echu1237 2 жыл бұрын
መዝሙሩ ልብ ይነካል ... thank you
@sindayokind9044
@sindayokind9044 2 жыл бұрын
በሂወቴ ማልረሳው ሞዝሙር እግእዚአቢሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤🙏
@feben8177
@feben8177 6 жыл бұрын
አንቺ ነሽ ያለሽኝ ማንም የለኝም ብቸኛ ነኝ😭😭
@galatomihsjsj9844
@galatomihsjsj9844 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@newkw4753
@newkw4753 4 жыл бұрын
😭
@delinatsehaye3649
@delinatsehaye3649 4 жыл бұрын
ስው ከንቱ , sew kentu aydelem yene wd be geta be eyesus krstos dem yetegeza nw eshi endesu atbey
@MariamMariam-tl5cg
@MariamMariam-tl5cg 4 жыл бұрын
Gg@@newkw4753
@MariamMariam-tl5cg
@MariamMariam-tl5cg 4 жыл бұрын
😤😤😤😤
@nab9427
@nab9427 6 жыл бұрын
I’m from Eritrea and I’m orthodox tewahdo, I understand a little Amharic, but I’m still in love 😍.
@hewile6282
@hewile6282 4 жыл бұрын
Amen. tebarek
@mulukenkebede9965
@mulukenkebede9965 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@henokyared4352
@henokyared4352 2 жыл бұрын
Bless you🥰
@jawae4856
@jawae4856 2 жыл бұрын
ደርፊ ነታ መዓልቲ ኣይርስዓን እየ ነዚ ሕያውነት እዚ ኣይርስዖን እየ ኣደይ መልስኺ ምሕረት እዩ። ኣደይ መልስኺ ምሕረት እዩ። ስለዘለኒ እዩ። ኣዝ ንዘይተረድኣኒ ሰብ ተዘራሪበ ልበይ ብመሪር ምስ ኣፍሰስኩ ብዛዕባ ገዛይ ኩሉ ክነግረካ እየ ንስኻ ርህሩህ ኢኻ ልብኻ ድማ ርህሩህ እዩ ነዚ ሕያውነት እዚ ፈጺመ ኣይርስዖን እየ ሞገስ ዕዳ ኣለኒ ምሕረት ኣዝ ልበይ ብውሽጠይ ጓህን ደምን መሊኡ ኣሎ። ሽምዓይ ምስ ጸልመተ፡ ኣብ ጸልማት ክድቅስ ከለኹ ኣፈይ ዓጽየ ስቕ ኢለ በኸኹ ግጥሚ ኣዳልየ ናብ ኣደይ ክሰድድ እየ ስለቶም ዘይዘመሩለይ ጸሎተይ ስምዑ ኣይጸልኣካን እየ ጽምዋይ ኣዝ ኣደ ዘይምህላወይ ብፍጹም ኣይሓዝንን እየ ተስፋ ይገብር ንዓኻ ክትስእነኒ ኣይትኽእልን ኢኻ። ምድራዊት ኣደይ ፍቕራ ንጊዜ ምድሪ እዩ። ናትኪ ግን ፍልይቲ እያ ላውራ ማርያም ማርያም ኣይትሰልቸወኪ ዶ (2) ምኽንያቱ ኣብ ልበይ ተሓቲምካ ኣለኻ ኣዝ ኣብ ዝጠመየሉ እዋን መጺእካ፡ ምስ ጸምእኩ ኢኻ መጺእካ ንቤተይ በረኸት ኮይንካ ኣለኻ ጭንቀተይ ኣቃሊሉ ጓሂይ መንጢሉለይ እቲ ዘጨነቐኒ ጸላኢ ባዕሉ ኣጨነቐ ንስኻ ኢኻ እቲ መድሃኒት ካብ ቃንዛይ ኣድሕነኒ (2) እዚ ኣብ ጸሎትካ እየ ዘሚረ ኣዝ
@eyorieman4084
@eyorieman4084 5 ай бұрын
😊😊❤❤1😊😊😊😊😊😊
@teweldebrhanzeray2989
@teweldebrhanzeray2989 2 жыл бұрын
መዝሙሩ ከሰማሁ ግዜ ጀምሮ ነው የድንግል ምልጃዋ በደንብ የተረዳኩት ስማ የጠራሁት።
@meharighirmay7345
@meharighirmay7345 Жыл бұрын
❤❤❤❤ እናቴ ሆይ ብልሽ ኪዳነ ምህረት ዝማረ መልኣክቲ ያሳማልን ❤❤❤
@user-di5sm1hd7y
@user-di5sm1hd7y 5 жыл бұрын
እድሜ ልኬን ባንቺ ደግነት በፈጣሪ ምህራት እዚ ደርሻለው :: ካሁን ብኃላም በናንተ ቸርነት እኖርለው :: አሜን !! ተመስነን !!!!
@user-kp4fs9ot1b
@user-kp4fs9ot1b 3 жыл бұрын
ወትሩ ዓቕለይ እንክጸበኒ ተስፋ ትኾነኒ፥ ንብዓት እንክመጸኒ ተስፋ ተስንቐኒ፥ ውዕለታ እንክዝክር ሓቦ ተስንቐኒ፥ ኪዳነ ምህረት ኣደይ ብጸጋኺ ምልእኒ። ተመስገንካ ፈጣሪ ነደይ ዝሃብካኒ💒
@samrawittesfamicheal8360
@samrawittesfamicheal8360 3 жыл бұрын
Amen
@fantishgonderew6807
@fantishgonderew6807 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@hermela8009
@hermela8009 Жыл бұрын
ኪዳነ ምህረት ፀሎቴን ሰምታለችና ትመስገንልኝ
@emebetasratfenta8994
@emebetasratfenta8994 2 жыл бұрын
አልረሳውም ያንን እለት አልዘነጋው ያን ደግነት 😭😭😭 ጣዕመ ፍቅሯን ያሳድርብን በእዉነት ለወንድማችን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከዉ👏
@honeydipjames9824
@honeydipjames9824 4 жыл бұрын
I always come here to listen to this muzmur when I feel down and it has always made me feel better its healing muzmur thank you, qaleheywot yasemalen
@kisu136
@kisu136 3 жыл бұрын
So do I 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@intelcore5409
@intelcore5409 2 жыл бұрын
Amen!
@allisonschelborn9938
@allisonschelborn9938 Жыл бұрын
I just love it, I don’t know the language but it gives you a positive vibes Spiritually.🙏🏼
@shewitmulugeta4652
@shewitmulugeta4652 Жыл бұрын
ብጣዕሚ እየ ዝፈትዋ ሰሚዐ ዘይ ጸግባ መዝሙረይ እያ ክሰምዓ ከለኩ ውሽጠይ ክገልጾ ዘይክእል ናይ ሓጎስ ስሚዒት ኣለኒ
@bemnetabebaw1199
@bemnetabebaw1199 Жыл бұрын
ኘኝኞኝረኘ
@user-mj2ot1gb1c
@user-mj2ot1gb1c 5 жыл бұрын
ሲርበኝ መተሻል ሲጠማኝ ደርስሻል ለጎደለው ቤቴ በረከት ሆነላል አልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን
@dawithaile311
@dawithaile311 Жыл бұрын
I have not been too religious but i am a proud orthodox christian and i love this mezmur...qal hiwet yasamaln
@abeldaba99
@abeldaba99 Жыл бұрын
ሁሌም ሰምቼው የማልጠገበው መዝሙር ነው , ኪዳንምህረት ሁሌም ከፊትችሁ ትቅደም !! አሜን
@degetnuabeta7345
@degetnuabeta7345 4 жыл бұрын
እኔም በሷ ብርታት ስንቱን መከራ አልፌው ይህው ዛሬ ከሰው እኩል ሆኛለሁ
@hiwihiwi8360
@hiwihiwi8360 3 жыл бұрын
Temesegen
@user-up2xr1mv9p
@user-up2xr1mv9p 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን
@user-dk6hj1jl1f
@user-dk6hj1jl1f 3 жыл бұрын
ተመስገን
@user-lr4zy4uo6j
@user-lr4zy4uo6j 3 жыл бұрын
ወንድሜ በማሪያ ሳብስክራብ እና ላይ በማድረግ ያበረታቱን
@ernestmuluget2069
@ernestmuluget2069 3 жыл бұрын
Hi
@mohameddakouk3556
@mohameddakouk3556 5 жыл бұрын
I am Muslim and also iam not Ethiopian but I love this music I feel good iam not standing anything but I think this for church
@hannasisay9173
@hannasisay9173 3 жыл бұрын
Mohammed may god get this Holly song in your heart and one day he show you the only and the one way of truth
@kidusyoseph190
@kidusyoseph190 3 жыл бұрын
This is not music it's mezmur
@rahelasfaw4755
@rahelasfaw4755 3 жыл бұрын
I was dislike you say music but this is muzmure
@mulualemwende4128
@mulualemwende4128 3 жыл бұрын
It is not music, it is an ethiopian Orthodox tewahido mezmur, talks about what Saint Merry did for the boy who descant,..
@Black-lioness
@Black-lioness 3 жыл бұрын
@@kidusyoseph190 if you cannot explain yourseld trying explain to others is useless Gospel song is literal meaning of mezmure
@abuyetube
@abuyetube Жыл бұрын
ማርያምን ይህን መዝሙር ማነው እንደ እኔ አሁንም የሚሰማው😢😢
@feretunakidane3188
@feretunakidane3188 Жыл бұрын
የድንግልን ውለታ ማንም አያክለውም ቃለ ህይወት ያሰማልን
@maedngebreslasie4169
@maedngebreslasie4169 4 жыл бұрын
ኪዳነ ምህረት ጽላላ ተንብረልና ።በረኸት ናይ ኣዴና ጽዮን፡ ናይ ጎይታናን መድዝሓኒናን የሱስ ክርስቶስ ምስ ኩላትና ህዝበ ክርስትያን ይኹን ኣሚን ( 3 ) ።
@arocina1
@arocina1 3 жыл бұрын
kal hiywet yasemalin ameen bemelkaminet bedeginet lib honachu addis jemari youtuber negn yemezmur lyrics iyeseraw nw milekew ina subscribe adirgulign ameseginalew 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 kzbin.info/door/eGea50J71owVMJp4FHZQww?view_as=subscriber
@kusushishay2762
@kusushishay2762 Жыл бұрын
Amen amen amen
@menberekassie7681
@menberekassie7681 5 жыл бұрын
አረሳውም ያንን እለት አልዘነጋም ያን ደግነት እናቴ ሆይ ምልሽ #ኪዳነ ምህረት እምየ ሆይ ምልሽ #ኪዳነ ምህረት
@lidyataye4819
@lidyataye4819 2 жыл бұрын
Ejeg betam yemewdew mezmur new sesemaw hola enbayn mekotater alchlem ye kidanmert welta yalbet yawekwal zemari melaket yasmalen🙏
@tesfanshegetachwe9751
@tesfanshegetachwe9751 Жыл бұрын
የኔን ታሪክ የሚነግረኝ ነው የሚመስለኝ ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ❤❤❤
@mebrhitmera3416
@mebrhitmera3416 5 жыл бұрын
I am from eritrea Don't understand amharic but like mezmur
@bierteshale
@bierteshale 3 жыл бұрын
Well the song is about how hard life was for him but how St. Mary helped him. He said he has reason to praise her . The song is all about the mercy of God and the help of St. Mary. If u could hear it it would have made much more sense. I also listen eritrean mezmur.where ever we are we still are one In the name of God and our religion. Stay blessed
@merhawiberhe4462
@merhawiberhe4462 3 жыл бұрын
I am eriteran I am crying if listening this mezumer . God bless you wendeme. Amennnnnnnnn
@saymonkeseteabrha5127
@saymonkeseteabrha5127 2 жыл бұрын
I'm from Eritrea... I'm Orthodox I like this muzmur so music.
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
ይሄ መዝሙር ግን ድጋግሜ ሰሰማው ኪዳነ ምሕረት እናቴ ያረገችልን ውለታ አልረሳውም
@user-ko5ox9uy1q
@user-ko5ox9uy1q 6 жыл бұрын
ብስማው ብስማው ኣልጥግብኩም ተባረክ ክብሪ ለእናታችን ኪዳነ ምህረት ይሁን ኣሜን
@dastaasras3630
@dastaasras3630 5 жыл бұрын
Amen amen amen Egzhiabhar yemsgne anchin lsetan Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@shaulamalamu3273
@shaulamalamu3273 4 жыл бұрын
ለኔም ታምር ስርታልኛለች ተመስገን አምላኬ
@berhanegerezigher4796
@berhanegerezigher4796 4 жыл бұрын
Kali hiwet yesmalna zahawey
@selman456
@selman456 2 жыл бұрын
ሳይንቲስቶች ለምን የኦርቶዶክስ ጾም ያስደምማቸዋል?? kzbin.info/www/bejne/rX7Ge6Frrpybq6c
@weleteyohanisfetene7023
@weleteyohanisfetene7023 Жыл бұрын
እዉነት ነው ዉለታዋ ብዙ ነው ከትቢያ ያነሳችኝ እናቴ ናት። ዝሜሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይርዘም
@zainazaina2750
@zainazaina2750 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም ነው የምወደው፫
@kefleyohannes4158
@kefleyohannes4158 7 жыл бұрын
We Orthodox love St.Mariam just as the Church has always loved her. May we always love her sweet love.
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አረሰውም ይን፩እለት አረስውም ይደግነት
@nathanw.3187
@nathanw.3187 Жыл бұрын
w
@tsehaymekuria9060
@tsehaymekuria9060 10 ай бұрын
​@@fasikawande3558offed
@tigistmolla30
@tigistmolla30 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልኝ…ሁሌም ስሰማዉ አዲስ ይሆንብኛል ሆድ ይብሰኛል ሙሌ የእናቴ ልጅ እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንህ ወንድማለም
@temesgenfutsum2289
@temesgenfutsum2289 2 жыл бұрын
I'm learned this mezmur before 8 years ago by Tigrinya. I love this mezmur ❤️❤️❤️ Qale hiwet yasemalgn 💯💯💯💯💯💯
@allisonschelborn9938
@allisonschelborn9938 Жыл бұрын
Yes it is although I don’t speak the language, I feel that connection.
@worlwide2531
@worlwide2531 7 жыл бұрын
I'm from Eritrea.. I'm orthodox I like this movie soooo much . I don't understand well what he is saying but I'm feeling it 😥😥😓😓.... peace guys love you Friends Eri N Ethio One love 😍
@Tblextube
@Tblextube 7 жыл бұрын
Me too !
@user-go1iw5xi4q
@user-go1iw5xi4q 6 жыл бұрын
@MaryamMaryam-wm8bk
@MaryamMaryam-wm8bk 6 жыл бұрын
Waaqayonfigaalaanyaata.u...ame 🐴🐏 🐏🐏
@ennatlema751
@ennatlema751 6 жыл бұрын
Keven Fshaye 😭😭😭😭
@debrituashagrie5045
@debrituashagrie5045 6 жыл бұрын
Keven Fshaye movie????
@user-cq9zs7ch2i
@user-cq9zs7ch2i 4 жыл бұрын
አረሳውም ያንን እለት አልዘነጋም ያንን ደግነት እናቴ ሆይ ምልሽ ኪዳነምህረት ስላለኝ ነው ምክንያት ለሰው ተናግሬ ያልተረዳኝ ሰው እንባዬ በምሬት ካይኔ ሚፈሰው የቤቴን ገበና ሁሉን ስነግርሽ አዛኝት ነሽና እራራልኝ ልብሽ አረስም መቼም ይህችን ደግነት አረሳም መቼም ያንችን ደግነት ውለታ አለብኝ ኪዳነምህረት አረሳውም ያንን እለት አዘነጋም ያንን ደግነት እናቴ ሆይ ስልሽ ኪዳምህረት እምዬ ሆይ ምላሽ ኪዳነምህረት ስላለኝ ነው ምክንያት ልቤ ባዘን ጠቁሮ ልቤ እየደማ መቅረዝ ሲጠቁር ስጓዝ በጨለማ በራፌን ዘግቼ ዝም ብዬ አለቅሳለው አይኔን አቀርቅሬ እናቴ እልሻለው ዘንበል አልሽልኝ ሰምተሽ ጸሎቴን አልተጸየፍሽም ብቸኝነቴን አረሳውም ያንን እለት አልዘነጋም ያንን ደግነት እናቴ ሆይ ምልሽ ኪዳነምህረት እምዬ ሆይ ምልሽ ኪዳነምህረት ስላለኝ ነው ምክንያት እናት የለኝ ብዬ ከቶም አልከፍም እኔስ አይቻለው ስትሞይኝ በተስፍ ምድራዊዋ እናቴ ለጊዜው ነው ፍቅሯ ያንችስ ግን ልዩ ነው አረ ስንቱን ላውራ ማርያም ማርያም ብል አልሰለችሽም በልቤ ጽላት ስለታተምሽ አረሳውም ያንን እለት አልዘነጋም ያንን ደግነት እናቴ ሆይ ምልሽ ኪዳነምህረት እምዬ ሆይ ምልሽ ኪዳነምህረት ስላለኝ ነው ምክንያት ሲርበኝ መተሻል ሲጠማኝ ደርሰሻል በጎደለው ቤቴ በረከት ሆነሻል ጭንቄም ቀለለልኝ ሀዘኔም እርቀ ያስጨነቀኝ ጠላት እራሱ ተጨነቀ መዳኒት ሆነሽኝ ዳንኩኝ ከህመሜ ይኸው ዘመርኩኝ በምጃሽ ቆሜ አረሳውም ያንን እለት አልዘነጋም ያንን ደግነት እናቴ ሆይ ምልሽ ኪዳነምህረት እምዬ ሆይ ምልሽ ኪዳነ ምህረት ስላለኝ ነው ምክንያት❤❤❤❤❤
@adiamtsegay1147
@adiamtsegay1147 10 ай бұрын
I am eritrean orthodox thwahdo.i likeeeèe this mezumur kidane mhret❤❤❤❤❤ god blessed u qal hiwett ❤❤❤
@BerhaneMichael-v9z
@BerhaneMichael-v9z 13 күн бұрын
I am Eritrean l love this mozmur . When I listen this mozmur
@abelandsten4754
@abelandsten4754 5 жыл бұрын
I like eritrean orthodox mezmur🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹😍😘 name it the father in the sun in the holy spirit one God amen ⛪
@timelost9826
@timelost9826 3 жыл бұрын
Its Ethiopian Orthodox Tewahdo Mezmur brother Amen
@user-vn3gg9cp7d
@user-vn3gg9cp7d 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሕን ይባርከው ወይድማችን
@HananAbubekerHanan
@HananAbubekerHanan 10 ай бұрын
Amen amen 🙏🙏 yne wndem zmara malaekt yasamaln♥️♥️
@user-ei3no5qp5h
@user-ei3no5qp5h Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን በደጁ ያፅናህ💒💒💒
@genigeni7631
@genigeni7631 4 жыл бұрын
🤲🤲🤲 👏👏👏 🙏🙏🙏እልልልልልል በጣም የምወደው መዝሙር ጠዋት ጠዋት እየሠማውት ወደስራኤ የሚኤደው በስደት ሆኜ ስለምሠማው ከራሴ ሕይወት ጋር አገናኝዋለሁ ቢሮ ውስጥ ሳዩት ደስ ይላቸዋል ሁሌም የማልጠግበው መዝሙር ዝማሬ መላሕክት ያሠማልን
@mulukenkebede9965
@mulukenkebede9965 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@madesign21
@madesign21 3 жыл бұрын
❤️ድንግል ሆይ አንቺ ከሴቶች ሁሉ ተለይተሽ የተባረክሽ ነሽ ..የዓለምን መድኃኒት ኢየሱስ ክርስቶስሽ ወልደሻልና ጡቶችሽን አጥብተሽ አሳድገሻልና ..ይህ ምስጢር ግሩም ነው
@josselynvaillancourt2237
@josselynvaillancourt2237 10 ай бұрын
J’ai écouté au moins 50 fois..🙏🙏🙏
@user-cj8zu8vv8k
@user-cj8zu8vv8k Жыл бұрын
ዝማሬ መላአክ ያሰማልበን የእናቴ ኪዳነ ምህረት ስራዎ ድንቅ ነው ትመስገን ያገልግሎት ዘመን ይባርክልን ወንድማችን እ
@yohannesmekonnen9424
@yohannesmekonnen9424 8 жыл бұрын
የጌታየን እናት ደጋግሜ እንዳመሰግንሽ አበርችኝ። አሜን!
@buzuubuzuusimenash3467
@buzuubuzuusimenash3467 7 жыл бұрын
amen amen amen
@berekethafte5822
@berekethafte5822 6 жыл бұрын
Amen amen amen
@AnaAna-ib2lz
@AnaAna-ib2lz 4 жыл бұрын
Amne Amne Amne 😭
@user-sq5qn8es5b
@user-sq5qn8es5b 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@gogogogo742
@gogogogo742 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@habenhaben2608
@habenhaben2608 5 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ናይ ብሓቂ ብዘይ ምቁራጽ ንልዒሊ ክልተ ዓመት ነዛ መጽምዝሙር ኣነ ክሰምዓ ኢንከለኩ ሓጎስ ጥራይ ዘይኮነ መንፈስ ቅዱስ ውን ይወርድ ቃል ሂወት የስማዓልና ናይ ዘመንካ ኣጎልጉልአት እግዚኣብሄር ይበርከልካ ኣሜን
@selamfikir3923
@selamfikir3923 2 жыл бұрын
ድንግል ማሪያም ውሌታሽ ብዙ ነው እናቴ እመቤቴ ዝማሬ ምልክት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@user-wk7un4gj2m
@user-wk7un4gj2m 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን የምወደው መዝሙር👏👏👏
@user-xz5ii7wk6r
@user-xz5ii7wk6r 5 жыл бұрын
እልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን ክብር ለኪዳነ ምረት እናታችን
@konjitejeta3381
@konjitejeta3381 2 жыл бұрын
Amen Amen
@aminaahmed9504
@aminaahmed9504 2 жыл бұрын
ክብራለድንግልማራም
@sisaylemma2942
@sisaylemma2942 10 ай бұрын
Good nowyou learnt how to እልልልልልልልል
@sisaylemma2942
@sisaylemma2942 10 ай бұрын
Is this the first time you lern that from someone??????????😢😢😢😂😂😂
@JosiRap
@JosiRap 5 жыл бұрын
እንዴት ይረሣል የእሡዋ ሥራ ዝማሬ መልአክ ያሠማልን
@misrakmoges7961
@misrakmoges7961 2 жыл бұрын
I love this mezmur and I know because of mom and I love muluken kebede
@afrofike7274
@afrofike7274 9 ай бұрын
ኪዳነ ምህረት ደርሳ አለሁ ትበላቹ
@tigigualagame9498
@tigigualagame9498 7 жыл бұрын
አልረሳውም ያንን እለት አልዘነጋም ያን ደግነት እናቴ ሆይ እምልሽ ኪዳነ ምህረት እምዬ የምልሽ ኪዳነ ምህረት ስላለኝ ነው ምክንያት😢 አሜን ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን
@wqqass876
@wqqass876 7 жыл бұрын
amen amen amennnn
@kiflayteame3704
@kiflayteame3704 6 жыл бұрын
Tigi Gual Agame ellllllllll ellllllllll ellllllll zmare melaekti yesmealna gn bamharena ente haliya bxhfet eba sdeduley fkurat yehwateyy
@affifhfhgggt3455
@affifhfhgggt3455 6 жыл бұрын
Amene
@shewayemerga3495
@shewayemerga3495 6 жыл бұрын
Tigi Gual Agame Amen zimare melaktin yasemalin
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን. ! አሜን. አሜን. አሜን. አትርሳን. ዘንበል. ትበልልን. ! መልስአላትና. ህልማችንን. ፈታ ታሰማን !
@mesfinajanaw8544
@mesfinajanaw8544 2 жыл бұрын
Still listening after 7 years Blessed 🙏
@user-me9hq3vd4m
@user-me9hq3vd4m 4 жыл бұрын
🙏 አረሳሁም ያንን ዕለት 🙏አልዘነጋም ያን ድግነት እናቴ ሆይ ምልሽ #ኪድነ ምህረት እምየ ሆይ ምልሽ #ኪዳነ ምህረት 🙏ስላለኝ ነው ምክንያት አሜንንን አሜንንን አሜንንን
@Worldnews-vo2hq
@Worldnews-vo2hq 7 жыл бұрын
I love this Mezmur I'm from Eritrea much love And respect for all Eritrea N Ethiopia be love with someone coz life is short stay humble
@destaeshetu1582
@destaeshetu1582 6 жыл бұрын
World news b
@sarontesfay318
@sarontesfay318 2 ай бұрын
I love this Mezmur sooooo much. I heard this once it came out about 10 years ago- and still get emotional when I hear it. I feel everything he is saying. Thank God for everything. Thank you Mezemiran Muluken for this beautiful Mezmur 🙏🏾
@user-wk2ox6wl8f
@user-wk2ox6wl8f 2 жыл бұрын
ይህ መዝሙር ሥሠማ ጭንቀቴ ቅልል ይልኞል ማርያም🙏🙏🙏🙏
@mirachricho3003
@mirachricho3003 7 жыл бұрын
I am wondering why 1000 plus people dislike this mezmur. Is it because of its message(Lyrics) or the melody (zema)? For me, it's always new and very touching, i'm stil watching it. GOD BLESS YOU BROTHER!! ye'mebrhan bereket yiderbn amen~
@asaanassan6834
@asaanassan6834 7 жыл бұрын
Mirach Richo እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@user-jg3rd3ks2g
@user-jg3rd3ks2g 7 жыл бұрын
Mirach Richo u r right mar
@Amir-lx4bi
@Amir-lx4bi 7 жыл бұрын
+ድንግል ሆይ ለንስሀ አብቂኝ ሀጥአቴ በዝቷል Aman eso yerdashe
@kefleyohannes4158
@kefleyohannes4158 7 жыл бұрын
Probably protestants who always need to hate the true Church of Jesus - The Orthodox Church.
@Getaneh188
@Getaneh188 7 жыл бұрын
protestant
@filmonhani3357
@filmonhani3357 5 жыл бұрын
Eza mezmur kseme enashae ynebe kemzkemay do thluwu tkonu ortdoks twehado nzelalem tber amen
@esayasyosef478
@esayasyosef478 Жыл бұрын
I love this mezmur❤
@selammoges9194
@selammoges9194 Жыл бұрын
It is a very touching Mezmur. I get emotional whenever I am listing to it.
@user-zt4cc6wn6c
@user-zt4cc6wn6c 4 жыл бұрын
ውይ በስማም ስፈልግ የነበረ መዝሙር ቅል ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ፈጣሪ ይባርክልን
@Habu98
@Habu98 6 жыл бұрын
ኣይራሳዕኹን 100% ኣይራሳዕኹን እታ ዕለት ኣይዘንጋዕኩን ናትኪ ውዕለት ኣደይ ኢለ ዝጽውዕ ኪዳነ ምህረት (2) ኣለኒ ምክንያት ምስ ሰብ ተዛሪበ ብጽልኢ ክድበ ንብዓተይ ብምረት ካብ ዓይነይ ክፈስስ ናይ ቤተይ መከራ ኩሉ ነጊረኪ ሓዛኒት ኢኺ'ሞ ራህራሂ ልብኺ ኣይርስዖን'የ ናትኪ ውዕለት(2) ድልየት ኣለኒ ኪዳነ ምህረት ኣይራሳዕኹን እታ ዕለት ኣይዘንጋዕኩን ናትኪ ውዕለት ኣደይ ኢለ ዝጽውዕ ኪዳነ ምህረት (2) ኣለኒ ምክንያት ውሽጠይ እንዳ ሓዘነ ልበይ ደም ክነብዕ ኣብ ጸልማት ክዋሓጥ ፋኑሰይ ክጠፍእ ኣፍደገይ ሸጊጠ ትም ኢለ ክንክስ ቅድሜኺ ደኒነ ኣደይ ኢለ ክሰተንፍስ ናባይ ጠሚትኪ ተቀቢልክኒ(2) ብድኽነተይ ካይናዓክኒ ኣይራሳዕኹን እታ ዕለት ኣይዘንጋዕኩን ናትኪ ውዕለት ኣደይ ኢለ ዝጽውዕ ኪዳነ ምህረት (2) ኣለኒ ምክንያት ኣደ ስኢነ ኢለ ከቶ ኣይከፋኣንን ተስፋ ኣስንቕክኒ ከማኺ ኣይራኣኹን ምድራዊት ኣደይ ንግዚኡ ኢዩ ፍቅራ ከመይ ኢዩ ናትኪ ግን ዘይግለጽ ብቃላት ኣይሰልችወንን ማርያም ክብለኪ (2) ኣብ ጽላት ልበይ ስለ ዝተሓተምኪ ኣይራሳዕኹን እታ ዕለት ኣይዘንጋዕኩን ናትኪ ውዕለት ኣደይ ኢለ ዝጽውዕ ኪዳነ ምህረት (2) ኣለኒ ምክንያት ርሃብ ኪኢለዮ መጺኺ ኣብ ጥሜተይ በረከት ኮይንለይ ዝጎደለ ቤተይ ጭንቀተይ ቀሊሉ ሓዘነይ ርሒቑ ዘጨንቅ ጸላኢ ብኣኺ ርሒቁ መድሓኒተይ ኢኺ ቁስለይ ፈዊስኪ(2) እኔኹ ቆይመ እዝምረልኪ ኣይራሳዕኹን እታ ዕለት ኣይዘንጋዕኩን ናትኪ ውዕለት ኣደይ ኢለ ዝጽውዕ ኪዳነ ምህረት (2) ኣለኒ ምክንያት ዝማረ መላእኽቲ የስማዓልና።
@feruzshwedenawity1410
@feruzshwedenawity1410 6 жыл бұрын
habu love we love abrham afewerki & yemane barya ናይ ብሓቂ ኣምሓርኛ ኣይሰምዕን ኢየ ውሽጠይ ግን በቃ ብኹፉቱ ልበይ ሂበ ይሰምዖ ትርጉም ምስ ኣንበብኩ ብሓጎስ ተሰራሲረ ታንክስ
@Habu98
@Habu98 6 жыл бұрын
ቶማስ ፊሩዛ ጎንቦሎ ብሓቂ ጽቡቅ ኣለኻ ብጣዕሚ ኢያ ልብኻ ትትንክፍ።💝💝💝💒💒💒
@feruzshwedenawity1410
@feruzshwedenawity1410 6 жыл бұрын
habu love we love abrham afewerki & yemane barya ja
@Habu98
@Habu98 6 жыл бұрын
ቶማስ ፊሩዛ ጎንቦሎ 👍👈
@yg7g7gf69
@yg7g7gf69 6 жыл бұрын
ኣሜን
@martakebede7820
@martakebede7820 2 жыл бұрын
I always cry when I listen this Mezmur , lib yeminka❤️kalehiwot yasemalin
@zebibtomas4782
@zebibtomas4782 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላክት ያስማልን የኔ ኣባት።የ አናታችህን ውለት በ ቃል ተናግሮ ኣልጨረሽም።ይሄ ቅድስቲ አናት የሰጠን ልኡል አግዚኣብሔር አጂግ በጣም የተመሰገነ ይሁን።
@likum5788
@likum5788 10 жыл бұрын
Thank you thank you zemare Muluken!!! It reflect my life. She hold my hand and raise me up from dust. I have been through a lot . I was hopeless but never gave up!!! Kidane meheret ye geta enat tesfay neberech. Keza Hulu chenket ena mekera awuta ahun erasen cheye beteseb yemereda sew aregechegn. Enesten beke be legenet batam ende enat Huna asadegechegn. Please please every body !!!! Never give up pray !!! God and Mather Mary will reach you sooner or later. Yeberehan enat berehan tagonastfeh Wondem Muluken .adnakeh ke U.S.A California .
@procell803
@procell803 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ
@KukuZeleke-er9qf
@KukuZeleke-er9qf 8 ай бұрын
May God bless you!!!!!! This song is my favorite!!!!!❤❤❤❤❤❤
@user-rm4nu9fh6i
@user-rm4nu9fh6i 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ የእመብርሀን ድንቅ ስራ ተነግሮ አያልም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 7 МЛН
Dej Tenahu Koyiche Kidane Mihiretini
6:49
MEZMUR50
Рет қаралды 16 МЛН
The Joker kisses Harley Quinn underwater!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 12 МЛН
If Barbie came to life! 💝
00:37
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 76 МЛН
Мы сделали гигантские сухарики!  #большаяеда
00:44
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 373 М.
ቴዎድሮስ  ዮሴፍ #ኦርቶዶክስ መዝሙር  full album
1:02:51
ፀሐይ D TUB
Рет қаралды 1,7 МЛН
The Joker kisses Harley Quinn underwater!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 12 МЛН