Рет қаралды 289,213
ሰመመን ምዕራፍ ሁለት 👉 • New Ethiopian | "semem...
ምዕራፍ 3 👉 • New Ethiopian | "semem... :
ጥቂት ስለ ደራሲ እና መምህር ሲሳይ ንጉሱ
በ1951 ዓ.ም እዚሁ አዲስ አበባ ውስጥ ደጃች ውቤ /ውቤ በረሃ/ ነው የተወለደው፡፡ አንደኛ ደረጃ ትምህርቱን በባልቻ አባነፍሶ ፣ ሁለተኛ ደረጃን ደግሞ በአዲስ ከተማ አጠቃላይ ት/ቤት ተከታትሏል፡፡ከዚያም በ1974
ዓ.ም አስመራ ዩኒቨርስቲ ገብቶ በስነ ፅሁፍ እና ቋንቋ በ1977 ዓ.ም የመጀመሪያ ዲግሪውን አግኝቷል፡፡ 11ኛ ክፍል እያለ “ጉዞው” የተሰኘ ኖቬላን የመጀመሪያ ስራው አድርጎ አሳትሟል፡፡ይህንን ጨምሮ 6 ያህል መፅሃፍትን እስካሁን ለአንባቢያን አድርሷል፡፡ “ሰመመን” የተሰኘው የረጅም ልብ ወለድ ድርሰቱ ከፍተኛ ተነባቢነትን በአጭር ጊዜ ውስጥ ያገኘለት ስራው ሲሆን በወቅቱም 60 ሺ ያህል ቅጂዎች ተሸጠውለታል፡፡በ1978 ዓ.ም የታተመው እና 378 ገፆች ያሉት “ሰመመን” በዩኒቨርስቲ ህይወት ዙሪያ እና በፍቅር ታሪክ ላይ ያተኩራል፡፡ መፅሃፉ የተፃፈው ደራሲ ሲሳይ ንጉሱ በአስመራ ዩኒቨርሰቲ የ 3ኛ አመት ተማሪ እያለ ነበር ፡፡
የደራሲው ስራዎች፡-
1. ጉዞው ( ኖቬላ ) - 1975 ዓ.ም
2. ሰመመን ( ልብ ወለድ ) - 1977/8 ዓ.ም
3. ግርዶሽ ( ልብ ወለድ ) - 1981 ዓ.ም
4. ትንሳኤ ( ›› ›› ) - 1983 ዓ.ም
5. የቅናት ዛር ( ›› ›› ) - 1988 ዓ.ም
6. ረቂቅ አሻራ ( ›› ›› ) - 1995 ዓ.ም
Spend enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via links mentioned below.
ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar
ቴሌግራም 👉t.me/tsegayeaberar