#new

  Рет қаралды 24,993

ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media

ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media

Күн бұрын

Пікірлер: 215
@Kendilmedia
@Kendilmedia Ай бұрын
ይህንን አስተማሪ መርሐግብር ትከታተሉ ዘንድ ለሌሎችም ታካፍሉልን ዘንድ ግብዣችን ነው ➢ kzbin.info/www/bejne/bIWXZIpsYpx9e9ksi=yw83q5e7Pwc2frcU
@እናቴኪዳነምሕረት
@እናቴኪዳነምሕረት Ай бұрын
በጣም ደስ እያለን ነው የምንከታተለው የምንጠብቀውም በጉጉት ነው እንኳን ደህና መጣችሁ
@tedroshagos6759
@tedroshagos6759 Ай бұрын
እንዴት አመሻችሁ እያቀረባችሁ ያላችሁት ዝግጅት እጅግ ማራኪ አስተማሪ ለዋጭ ነው። በፅዋ መሃበር ያስተላለፉችሁት ላይ በውጭ ለምንኖር የፅዋ መሐበር ላይ ብዝሁን ጊዜ ሰሃት ቀን ሁሉም የተለያየ ነው ከአገር ቤት። ይህንን ብታጠቃልሉበት መልካም ነበር ነገር ግን ከሞላ ጎደል ሁሉም አስተምሮኛል። አመሰግናለው። Tedros from UK
@wrchutube156
@wrchutube156 29 күн бұрын
@@Kendilmedia ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Messi21Yerayawa
@Messi21Yerayawa Ай бұрын
መምህር ቄሲስ አንድነት አሸናፍ እና መምህር መጋቤ ሃይማኖት ምትኩ አበራ እና ወንድማችን ሊቀ ዲያቄናት ቀዳሜ ጸጋ ዮሐንስ እንዲሁም የቀንዲል ሚዲያ የልባሞች መብራት የስራ ባለደራባዎች እንኳን ደህና መጣችሁ🙏
@welteTinsayi
@welteTinsayi Ай бұрын
መሲየ ውድ 🥰🥰🙏🌻🌹🥰🥰 አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🌻🌹🥰
@genetassefa6107
@genetassefa6107 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን በጣም እናመሠግናለን ብርቱልን !!!!!🙏🙏🙏
@ምንጊዜምተመስገን
@ምንጊዜምተመስገን 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ✝️ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ።
@beilngashow6496
@beilngashow6496 Ай бұрын
ስለናተ እግዚአብሔር ይመስገን ☦️🛐🙏
@زودي-ح6ر
@زودي-ح6ر Ай бұрын
ቃለሔወትያሰማልንበእድሜበፀጋያቆይልንመምህሮቻችን❤❤❤❤
@zertihuntegegne3894
@zertihuntegegne3894 Ай бұрын
ጥሩ ግንዛቤን የሚያስጨብጥ የሐይማኖት ትምህርት ነው ። ቃለ ህይወት ያሰማልን
@misayedamis1209
@misayedamis1209 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🌿🌿🌿🌿🌿🙏😍
@Selame2968
@Selame2968 29 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚ አብሔር አምላክ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በእዉነት ብዙ ነገር ተምሬበት አለሁ🙏🙏🙏🙏
@GfgggGfhfgg
@GfgggGfhfgg Ай бұрын
በእውነት ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜና ጤና ያቆይልን እግዚአብሔር አምላክ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@እናቴኪዳነምሕረት
@እናቴኪዳነምሕረት Ай бұрын
በእውነት እጂግ በጣም እናመሰግናለን ቃለህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን የብዙቀን ጥያቄዬ ነበር። ደስ በሚል አገላለጽ ነው ያስረዳችሁን ክብር ይስጥልን ❤
@ለምለምእራያ
@ለምለምእራያ Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳ ሰላም መጣቹ መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልኝ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@Fekertube16
@Fekertube16 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን
@AbeAbe-re5ps
@AbeAbe-re5ps Ай бұрын
amen kalehywot yasemalen memehercacen enamesegenalen ❤❤❤
@tigistdemekash
@tigistdemekash Ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏❤️ በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘንበት በተለይ በ ባእድ አገር ለምንኖር🙏🙏🙏
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j Ай бұрын
መምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን ቀንዲልሚዲያ እጅግበጣም ብዙ ዕወቀት ተምሬበታለሁ የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን በቴሌቪዥን ቻናል ቢኖራችሁ ጥሩነበር እኛአካባቢ ኢንተርኔት አስቸጋሬ ሆኗል ሁሉም ትምህርቶቻችሁ ለማህበረሰብ ተደራሽነት ቢኖረዉ ብዬ ተመኘሁኝ
@zewdineshiShumet
@zewdineshiShumet Ай бұрын
በእውነት የኔም ምኞት ነው 😍😍😍
@fentayewalelgn5545
@fentayewalelgn5545 Ай бұрын
በጣም ገጠር ላይ ወንፈል አርገውታል
@fentayewalelgn5545
@fentayewalelgn5545 Ай бұрын
በጣም ገጠር ላይ ወንፈል አርገውታል
@Betty-yf9yi
@Betty-yf9yi Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@KowuraBerhe
@KowuraBerhe Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን በአወነት ቃለ ህይወት ያስማልን ኣቦቶቻቻን
@zeruchaksa8265
@zeruchaksa8265 Ай бұрын
Amen kale heywte yasemlen amen Egzabehar yestelen ❤
@CheruMa-m8i
@CheruMa-m8i Ай бұрын
ቃለ ሒይወት ያሠማልን ❤❤❤
@robeltsegaye1235
@robeltsegaye1235 Ай бұрын
ሊቀ ዲያቆን ቀዳሚ ፀጋ እና መምህር መጋቢ ሃይማኖት ምትኩ አበራ በእውነት ቀናት ለ ህይወት ያሰማልን እንደም ለነብስ የሚሆን አጥንት የሚያለመልም እውቀት ነው ያገኘሁበት ፈጣሪ እድሜና ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥልን 🙏🙏🙏
@በጸሎት
@በጸሎት Ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በውነቱ እንደው እግዚአብሔር በቸርነቱ ጠብቆን ነው እንጂ ብዙ ጎጂ ልማድ አለ በገጠሩ😢
@jonathandyer5896
@jonathandyer5896 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን። መምህራኖች ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ድንቅና ምርጥ መርሐ ግብር እንደ ተለመደው። የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ፤ በርቱልን። 💚🧡❤️
@fentayismaw1591
@fentayismaw1591 Ай бұрын
ሰለሁሉም ነገረ እግዚአብሔር ቃለሕይወት ያሰማልን
@Erakeb
@Erakeb Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰምልን እናተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
@belaynema4723
@belaynema4723 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🏾 🙏🏾 🙏🏾 ❤❤❤
@TigabEshetu
@TigabEshetu Ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ,ብዙ ጥያቄወች ተመልሰዉልኛል,እግዚአብሔር ዕድሜን ፀጋን ጤናን ይስጥልን አባቶቻችን
@yabchange
@yabchange Ай бұрын
እዉነት መምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን ብዙ ብዙ ተማርኩ እድሜና ጤና ይስጣችዉ ሰንበት ትምህርት ቤት ላይ ጠንከር ያለ ትምህርት ብትሰጡልን
@tesfaneshdejene8981
@tesfaneshdejene8981 Ай бұрын
ተመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በርከት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛንም የተግባር ሰው ያድርግልን በርቱልን
@TsiyonBrhenu
@TsiyonBrhenu Ай бұрын
ቃለ ህወት ቃለ በረከት ያሰማልን መግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@Serkalem-tc5xz
@Serkalem-tc5xz Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህሮችችን በእዉነት ቃለህወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልቾሁ በእድሜ በጤና ያቆይልን
@AAaaa-j1v
@AAaaa-j1v Ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ❤️
@chaltudasa761
@chaltudasa761 Ай бұрын
ፀጋዉን ያብዛለችሁ መምህራኖቻችን አቅራብው ዘማሪያችንም ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ድንቅ ትምህርት ነዉ
@kiyyatamiru4791
@kiyyatamiru4791 Ай бұрын
መምህሮቻችን ቃለ ሕይወት የሰማልን 🙏... የኛን አገር የፁዋ ማህበር አይነገርም ጉዱ 🤦‍♀️
@jdcell63
@jdcell63 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣችሁልን በጣም ወሳኝ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን የጽዋ መሐበር አብዛኛውን ልማድ ነው ሐይማኖትታዊ አላማውን የማያውቁ አሉ
@ወለተሚካኤልነኝ
@ወለተሚካኤልነኝ Ай бұрын
የእውነት ሁሉም የእኔም ጥያቄ ነበሩ እናመስግናለን
@WarekenashiDabela
@WarekenashiDabela Ай бұрын
Kalehwate yasemalen mamerochacheni🙏🙏🙏amen amen amen
@Mekdes-uu1ih
@Mekdes-uu1ih Ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ አባቶቻችን ቃል ህይወትን ያሰማልን አሜን 💒👏🍃🌾🌷
@ClassicPhone-l9f
@ClassicPhone-l9f Ай бұрын
አሜን አሜን ወንድማችን ዺ ቀዳሚሁ ፀጋ በዕድሜ በፀጋ ያቆያችሁ መልካም መልዕክት ነው ያስተላለፋችሁት
@Bisrate
@Bisrate Ай бұрын
እጅግ ደስ የሚል ትምህርት ቃለህይወት ያሰማልን በርቱልን
@HiwetiYene
@HiwetiYene Ай бұрын
ለሁላችሁም መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነቱ ደስ የሚ ትምህርት የቤተሰቦቻችንን የሀገራችን የደብራችን ትውስታ የያዘ መድኃኒ አለም ልጆቼ ወዳጆቸ ይበላችሁ በእድሜ በፀጋ በጤና በቤቱ ያቆይልን እኛንም ለጽዋ ማኅ በር ለደጀ ሰላሙ ያብቃን አሜን፫🙏
@BeletuBeletu-xz4mx
@BeletuBeletu-xz4mx Ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን ለሁለችሁም ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እናመሰግናለን
@MogesGudeta-q5t
@MogesGudeta-q5t Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን በጣም እናመሠግናለን ብርቱልን ❤❤❤❤❤❤❤
@ወሰንወሰን-አ9ዐ
@ወሰንወሰን-አ9ዐ Ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ Ай бұрын
ለዉድ መምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን ቀንዲሎችንም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን❤
@yeshikidane-cb7wc
@yeshikidane-cb7wc Ай бұрын
ቀሒወት ያሠማልን
@Tube-e4c
@Tube-e4c Ай бұрын
በመምህሮቻችን ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህርቻችን❤
@AmarechNew
@AmarechNew Ай бұрын
AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ብዙ ነገር እየተማርን ነው ቀንዲሎች የልባሞች መብራት በረቱልን❤❤❤❤
@Amsalየድንግልማርያምልጅ
@Amsalየድንግልማርያምልጅ Ай бұрын
መምህሮቻችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእዉነት ትልቅ እሰፈላጊ ወቅታዊ ትምህረት ነው ቀንድሎች ለልብ እናመሰግናለን ❤🎉
@HiwotYazew
@HiwotYazew Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ደስ የሚል ትምህርት ነው ቃል ህይወትን ያሰማልን
@misrakimiru8407
@misrakimiru8407 Ай бұрын
ቃለ ሆይውት ያስማልን ለመምህሮችቺን አሜን❤❤❤
@marituasfaw9528
@marituasfaw9528 Ай бұрын
abatoche betam ameseginalehu enem tswa alegn ena yanesachuhachew tyaqewoch yenem tyaqe neber qale hiwot yasemalin
@SaraSara-x2m
@SaraSara-x2m Ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂውት ያሰማልን በመምህሮቻችን አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን
@sunlight681
@sunlight681 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን ለመምህሮቻችን✝️✝️✝️✝️
@a20mas18
@a20mas18 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤🎉🎉🎉
@Alem_1
@Alem_1 Ай бұрын
መምህሮችን በእውነት ቃል ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜና ጤና ይሰጥልን አሜን አሜን አምን❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉
@seblekahsay6417
@seblekahsay6417 Ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኩዋን በደህና መጡልን ዉድ መምህሮቻቺን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 Ай бұрын
መምህራኖቻችን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቹ ይባርክልን
@TensayAbebe-m7m
@TensayAbebe-m7m Ай бұрын
It’s very very important less than you guys give. I would like to say thank you very much. God bless you.
@zewdineshiShumet
@zewdineshiShumet Ай бұрын
ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@Marta-k7r
@Marta-k7r Ай бұрын
በእውነት ቃልዮት ያሰመልን አባተቶቻን ፀገውን ያብዛላቹ ካዚ በላይ እድታገለግሉ እድሜና ጤና ይስጥልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ለስተማሩን ለመከሩ ለገሰጡ ለአባቶቻችን ቃልዮት ያሰመልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@BizuneshAmadmikael
@BizuneshAmadmikael Ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእዉነት ለአባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ዲያቆን /ዘማሪ ቀዳሜ ጸጋ በእዉነቱ ፀጋዉን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር ይስጥልን ቡዙ ተምሬአለሁ🌹🌹🌹
@JshshHshs-r9s
@JshshHshs-r9s Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቸ ❤❤❤🙏🙏🙏
@temesagenamalaka4511
@temesagenamalaka4511 Ай бұрын
ቃልህይወት ያሰማልን❤
@hdhd2473
@hdhd2473 Ай бұрын
amen kale heweten yasemalen bewenete kal yelenigm enatam hayatam mahebere tewan yetetalu gen menum ayegebanigm nebere besemeab betam dese belonigal egeziyabehere yesetelen 🙏
@MrdhanitfelekeZeleke
@MrdhanitfelekeZeleke Ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን እጅግ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ያገኘሁት በርቱልን❤❤❤❤❤❤
@worknesgagiza9931
@worknesgagiza9931 Ай бұрын
Qale hiywet yasemali Memihrachn 🙏🙏🙏❤❤❤
@yeMaryamlij-if3cw
@yeMaryamlij-if3cw Ай бұрын
memihirochachin qal hiwet yasemalin tsegawun yabzalot beidime betena charu Medehani Alem yitebiqot ❤❤❤
@አማዐኔ
@አማዐኔ Ай бұрын
መልካም ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏💒👑
@MaraMara-p6t
@MaraMara-p6t Ай бұрын
ቃለህይወትን ያሠማልን መምህሮቻችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@stc6291
@stc6291 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህሮቻችን ቀለህዮዎት ቃለበረከተን ያሰማልን በእዉነት የማናቀዉን እድናስለመታደረጉን እግዚአብመሔር ይስጥልን❤❤❤❤❤❤
@Loza-f8d
@Loza-f8d Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤🎉🎉🎉 እግዜአብሔር ይመሰገን ለመምህሮቻችን በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማን እድሜና ጸጋውን ያብዛላችሁ❤🎉🎉🎉
@mintiwabbekele8410
@mintiwabbekele8410 Ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እድሜ ከጤና ይጠብቅልን
@ወይኩንፍቃድከ-ቈ3ወ
@ወይኩንፍቃድከ-ቈ3ወ Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህሮቻችን ቃለሂውት ያሰማልን አሜን🙏❤❤❤❤❤
@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ Ай бұрын
እንኳን በደህና መጣችሁ ውድ መምህራችን
@fggh6526
@fggh6526 Ай бұрын
Amen (3)🙏🙏kale hiywet yasemalnn memhirachinnn bereketachew yderibnnnnn❤❤❤❤❤
@AnsinanAdm
@AnsinanAdm Ай бұрын
Sagaalee jireenya sinhaa dhageesisu bara tajajjilaa keessan sinif haa ebbisuu barumsaa baay'ee irraa baranuudha ebbifaama ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪
@Berhane-v3g
@Berhane-v3g Ай бұрын
በእውነት እናመሰግናለን መምህሮቻችን ቃለህይወትን ያሰማልን ብዙ ነገር አውቀንበታልቀንዲል ሚዲያ እናመሰግናለን ወንድማችን🙏🙏🙏🙏
@haninjassim4709
@haninjassim4709 Ай бұрын
አሜን አሜ አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@haninjassim4709
@haninjassim4709 Ай бұрын
አሜን በዉነት🎉🎉🎉🎉🎉
@HdydhShsj
@HdydhShsj Ай бұрын
ቃል ሂዎት ያሰማልን መምርኦች አቺ ን ❤❤❤❤😍😍😍🙏🙏🙏 inwodachihalen
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i Ай бұрын
በእውነት መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ ፀጋውን ያብዛልን እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ እፁብ ድንቅ ትምህርት ነው በጣም አመሰግናለሁ ከብዙ ስህተቴ ታርሜለሁ ከይቅርታ ጋ ጥያቄ አለኝ ሁሌ በውስጤ ጥያቄዬ ነው ደርሶብኝም ነበር በገጠር ቦታ የመለኮሰ ሰው ይጠበቃ እስከ አርባ ቀን አንደት ሴት ከወለደች ጀምሮ እስከ 40ቀን ብቻዋን አትተውም ሰው ይጠብቃታል እንዲሁም የተወለደው ልጂም ሴትም ሆነ ወንድ እሱም ይጠበቃል ክርስትና ነው ወይስ ልማድ እንደምትመልሱልኝ ተስፋ አለኝ ከሳውዲ አረብያ አመተ ስላሴ ነኝ
@ሐዋሪያውየዮሐንስእያለአል
@ሐዋሪያውየዮሐንስእያለአል Ай бұрын
ጥሩ ጥያቄ ነው የጠየቅሽው
@ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ
@ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ Ай бұрын
ለመምህሯችን የሕይወት ቃሉን ያሰማልን
@wendifrawMuluye-d3s
@wendifrawMuluye-d3s Ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን የችግሮቻችን መፍትሄወች እግዚያብሄር ይስጥልን
@DuhgDugf
@DuhgDugf Ай бұрын
ቃለሒወት ያሠማልን መግስተ ሠማያትን ያውርስልን❤❤❤
@ClassicPhone-l9f
@ClassicPhone-l9f Ай бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ ውድ የቀንዲል ሚዲያ ቤቶች እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሕይወት ያሰማችሁ
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም Ай бұрын
አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏
@tigistassefa1213
@tigistassefa1213 Ай бұрын
እናመሰግናለን ፀጋዉን ያብዛላችሁ መምህሮቻችን ወለተ ኪዳን ነኝ ኮሜንት የመፃፍ ልምድ የለኝም አልፎ አልፎ ነዉ የምኮምት ብዙ ተምረናል እኛ ዉጭ ሀገር ነዉ የምኖረዉ ሰዉ ከመኖሩ የተነሳ ለአራት የእመቤታችን ፅዋ እንጠጣለን ፅዋ ላይ ጓደኞቸ ቡና ያፈላሉ እኔ ለምን እል ነበር ትክክል ይሁን ስህተት አላቅ ያዉ ሀገር ቤት እናቶቻችን ፅዋ ላይ ቡና ሲያፈሉ አይቸ ስለማላዉቅ ነዉ
@milinbd
@milinbd Ай бұрын
ቀንድል ሚድያወቺ አቤት ስወዳቺሁ እግዚአብሔር ይጠብቃቺሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BeniolMasresha
@BeniolMasresha Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ፥ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራኖቻችን!!!።
@እናቴኪዳነምሕረት
@እናቴኪዳነምሕረት Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣች መምህሯቻችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እረጂም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ይስጥልን። እንደት ሰነበታችሁ የቀዲል ሚድያ ቤተሰቦች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ❤❤❤❤
@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራናች በእውነት በጣም ትልቅ ትምህርት ነው እውቀቱን ያብዛላችሁ እኔ ባለፈው እለት 2 ጥያቄ ጠይቀ አንዱ ተመልሷል አንዱ ደግሞ አልተመለሰም ጥያቄው አልገባንም ብላችሁ ነበረ እና ጥያቄው እሄ ነው ኢየሱስ ከዳዊት ዘር እንደምወለድ ትንብት ተነግሮ ነበሬ እና መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ደግሞ የማትዮስ ወንገል ላይ ዮሴፍ የዳዊት ዘር ነው ኢየሱስ ደግሞ የዮሰፍ ልጅ አደለም እና ኢየሱስ እንዴት የዳዊት ዘር ይባላል መጀመርያ ስለ መለሳችሁልኝ አመሰግናርው አሁንም ስለ ምትመልሱልኝ አመሰግናለው በእውነት ለእናንቴ ምንም ብናደርግ ውለታችሁን መመለስ አንችልም እግዚአብሔር ውለታችሁን ይክፈልላችሁ እውቀቱን ያብዛላችሁ🙏🙏🙏
@tg-hf2zk
@tg-hf2zk Ай бұрын
@@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ የማቴወስን ወንጌል 1 ጀምረው ያንብቡ
@tg-hf2zk
@tg-hf2zk Ай бұрын
የማቴወስ ወንጌል ላይ ምራፍ አንድ ጀምሮ አለ
@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ Ай бұрын
@tg-hf2zk አው እህቴ
@mitikuabera602
@mitikuabera602 23 күн бұрын
በእመቤታችን በኩል ሲቆጠር ነው ክርስቶስ የዳዊት ዘር የተባለው እንጂ እሱ የዳዊት ፈጣሪ ነው ዮሴፍም የድንግል ማርያም ዘመድ ነው ስለዚህ አይጣላም
@Mነኝወለየዋ
@Mነኝወለየዋ Ай бұрын
አሜን አሜን አሜንቃለሂወት ያሰማልን
@fentayewalelgn5545
@fentayewalelgn5545 Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እሄ ትምህርት ገጠር ያስፈልገናል ምክንያቱም ወንፈል አርገውታል በማህበር ስም እየደገሱ ተራ መብላት አረቄ መጠጣት ድግሱ ቀዝቀዝ ካለ ማጣጣል ብዙ ብዙ ካለማወቅ
@CellnetCeldjsksks
@CellnetCeldjsksks Ай бұрын
ቃቀ ሂት ቃለ በረከት
@ngsitweldebrhan7845
@ngsitweldebrhan7845 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን❤❤❤
@wenshetaaa1475
@wenshetaaa1475 Ай бұрын
ለሁላችሁም ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ያርዝምልን ❤❤❤.
@ZenebZeneb-y9z
@ZenebZeneb-y9z Ай бұрын
Amen Amen Amen kale hiwoten yasmalin 🙏🙏🙏🥰
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
የ ቀን የአማርኛ ዜና ታህሳስ 12 - 2017 ዓም - Abbay News - Ethiopia
10:59
በማራኪ ወግ ያላየሁት የለም ………..
59:37
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 202 М.
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН