ለጥያቄዎቻችሁ መልስ ይዤ መጥቻለሁ በትዳሬ ሰው እንዲማርበት እፈልጋለሁ! Eyoha Media | Ethiopia | online couples therapy

  Рет қаралды 220,506

Eyoha Media

Eyoha Media

Жыл бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 2 900
@EyohaMedia
@EyohaMedia Жыл бұрын
ከዚህ ቀደም ከባለታሪኮቹ ጋር የነበሩ ዝግጅቶችን በዚህ ያገኛሉ 👉kzbin.info/www/bejne/oKqTd5aPbdaboas 👉kzbin.info/www/bejne/e4a2fJubhtJomNU
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
ለሚስቱ ጊዜ ይስጣት አብሯት የማይተኛ ከሆነ ያስጠረጥራል ለሚስቱ የሚዉልበትን ማማከር መነጋገር ወንድምህ ለናቱ አስረክብ ያንተ ብቻ ድርሻ አይደለም ቤትህን ካላከበርክ ማን ያከብርልሀል
@rahelmulatu3048
@rahelmulatu3048 Жыл бұрын
አዮሃዎች ሚስቱን ይቅር ይበል
@onelovefamily5228
@onelovefamily5228 Жыл бұрын
ለሁሉም ሰው ፈጣሪ ቀና ልቦና ይስጠን አሚንንን
@onelovefamily5228
@onelovefamily5228 Жыл бұрын
እውነትም አለም ሰገድ እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ ተባርክ በጣም አስተማሪ ነው።
@hikemanaser7747
@hikemanaser7747 Жыл бұрын
እውነቱን ምያቅ አንድዬ አምላክ ነው ግን አይን ውሃው አልጣመኝም ምንም ብታደርገው ሀዘን ላይ ሁና መታገስ ነበረበት በምድር ላይ ከምታጣው ከሃይማኖትህ ቀጥሎ እናት ማጣት በጣም ከባድ ነው በህይወት የሌሉ ቤተሰቦቻን ውጣች ብሎ መናገሩ እራሱ ጥፈት ነው
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
ይችን ፅሁፍ እምታነቡ በሙሉ ከደስታ በቀር ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራም ይስጣችሁ አሜን
@woynshetawoke8966
@woynshetawoke8966 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@aminayasin4428
@aminayasin4428 Жыл бұрын
አሚን
@ayniyetamirat2613
@ayniyetamirat2613 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@ayniyemrymlijj8962
@ayniyemrymlijj8962 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@emuadmasu873
@emuadmasu873 Жыл бұрын
Amen 🙏 🙏
@elsabetgrmea9531
@elsabetgrmea9531 Жыл бұрын
ዋው ለጋዜጠኛ አለምሰገድ ልዩ ክብር አለኝ ክበርልኝ ወንድሜ🙏🙏🙏🙏🙏
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
እህቴ ደምሪኝ በቅንነት
@yayahala615
@yayahala615 Жыл бұрын
ሰራው ነው
@nebatube3260
@nebatube3260 Жыл бұрын
ይሄ ትዳር ወደፊት ትልቅ ችግር ይፈጥራል በሰላም ተለያይታችሁ ልጆቻችሁን አሳድጉ
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
ደምሩኝ እማልሳለሁ
@genetgetahun
@genetgetahun Жыл бұрын
@@tube-bp7ew ነይ እንደማመር እህቴ
@zufanasefa634
@zufanasefa634 Жыл бұрын
Betikikil
@umuabuketube5554
@umuabuketube5554 Жыл бұрын
ትክክል
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w Жыл бұрын
ይቅርታ አድርጉልኛ እንጅ ይሄ ትዳር መቀጠል የለበትም ምከንያቱም ነገሂወት እንዳይጠፋ🙏ወድም እና እህት ሁነው ልጆቻቸውን ማሳደግ ይሻላል 🙏🇪🇷
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 Жыл бұрын
በትክክል👆👍👍🥀🥀🥀👌👌
@saratube1230
@saratube1230 Жыл бұрын
እኔም እደዘህ ነው የምስማማው በጣም ከባልና ከሚስት መሰመር ወጥተዋል😭😭😭
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
@@mariamfanta5656 እህቴ እንደማመር በቅንነት
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
@@saratube1230 በቅንነት ደምሩኝ እመልሳለሁ
@destaleethiopia6992
@destaleethiopia6992 Жыл бұрын
አይ ይቅርታ አናረግልህም ምክንያቱም ምንም አላጠፋህም። ሀሳብህን ነው የገለፅከው። ግን ሀሳብን በሀሳብ በሚለው እኔ ደሞ ትዳራቸውን በሰውም እገዛ በራሳቸውም ስክነትና መተሳሰብ ከምንም በላይ ደሞ ፈጣሪ ረድቷቸው ትዳራቸው ታድሶ እንደውም ከበፊቱ መዋደዳቸው ተትረፍርፎ አብረው ቢሸብቱ።
@azbekasaun1468
@azbekasaun1468 Жыл бұрын
ወይዘንድሮ እረ ተዉ በቃ ሁለቱንም ለምን አንድ ላይ አይጠየቁም ይጠየቁ የምትሉ👍👍👍👍
@eveali6794
@eveali6794 Жыл бұрын
🍬💕💞💐
@ekrammohammed3009
@ekrammohammed3009 Жыл бұрын
ሀሀ ይሻላል እኛንም እኮ ወንጀል ሊያስገቡን ነዉ እሱ ነዉ እሷናት እያልን ለማንኛዉም አጋጥመህ ስማ ይላል ያገሬሰዉ
@eveali6794
@eveali6794 Жыл бұрын
አሁንም ነውሮን እያወራነው
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Жыл бұрын
@@ekrammohammed3009 ደምሪኝ ኢክሩ
@Sirage111d
@Sirage111d Жыл бұрын
Setiyowa ba betasabum tabasachitalech ataragim malet yikabdal ka anegageruwam ...huletum equal yihonalu gin betasab ye mititala set atidagifu nag banen asibuuu
@mameali5612
@mameali5612 Жыл бұрын
ሴት ልጅ በወሬ እና በልብ ወለድ ትረካ አታድርም እውነት እና ተግባርን ትፈልጋለች ታመን ወንድ ሁን አለቀ
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
እኮ ያለምክንያት ምንም አታደርግም
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
በጣም።
@Tube-fi9qq
@Tube-fi9qq Жыл бұрын
እህቴ በቅንነት ደምርኝ
@Tube-fi9qq
@Tube-fi9qq Жыл бұрын
@@suzansuzan2700 እህቴ በቅንነት ደምርኝ
@yedipro1145
@yedipro1145 Жыл бұрын
በትክክል እኔምየሚያቃጥለኝ የሱ አይነትኸ ሾ ባል ነው የሚያቃጥለኝ
@mekonnenzewdie3328
@mekonnenzewdie3328 Жыл бұрын
በመጀመሪያ አመሰግናለሁ። በመቀጠል ይህንን ታሪክ ለሦስተኛ ጊዜ የቀረበ አዳምጫለሁ። የተገዘብኩት ጭብጦች 1. ሁለቱም ኃይለኛ ተናጋሪዎች በመሆናቸው ላለመሸነፍ የሚታገሉ ተሸንፎ ለማሸነፊ የማይጥሩ 2. የቤተሰብ ጉዳይ በትዳሩ ላይ ጫና መፍጠሩ 3. በመሀላቸው ያልነጠፈ ፍቅር ጭላንጭል መኖሩን 4. ሁሌ ገመናቸው አውጥተው ሦስተኛ ሰው ጣልቃ በመግባቱ መሻከሩን 5. በጣም የደነቀኝ ውስጤን የነካ የሕጻናት ደኝነት 6. ሁለቱም ስለቃለ እግዚአብሔር ይናገራሉ በሕይወት መተግበር ፈተና እንደሆነባቸው 7. በተፈጠረው ጉዳይ መነጋገራው መልካም ቢሆንም ውጤታማነቱ ላይ ቢሰሩ ጥሩ ነው። መፍትሔ የ 1. የቤተክርስቲያን ልጆች እስከሆኑ ድረስ በመስቀል ላይ የተፈጸመውን ፍቅር መፈጸም፣ 2. የቤተሰብ ጉዳይ ላይ በጋራ ተግባብተው መፍትሔ መስጠት (ካልተቻለ ውጪ ሆኖ የሚረዳበት መንገድ ማመቻቸት) በመጨረሻም መርሐ ግብሩን በማመቻቸት ትዳሩን ለማቃናት ጥረት ያደረጉ ባለሙያ ምስጋናዬን አቀርባለሁ።
@libamenatyoutubechannel1550
@libamenatyoutubechannel1550 Жыл бұрын
አስተያየት መስጠት በጣም ቀላል ነው።
@richdan1212
@richdan1212 Жыл бұрын
Yes
@yeshimebettilahun741
@yeshimebettilahun741 Жыл бұрын
ልጅትዋ ደስ የምትል መልካም ስነምግባር ያላት ናት ስለልጁ ግን አወዛጋቢ ነው
@hekramnaseer7083
@hekramnaseer7083 Жыл бұрын
በሰውየው ንግግሩም ሀረካቱም ሁሉም ነገሩ ውሸት እንደ ሆን ያስታውቃል ትዳር የፈረስ አስተማሪ የሚሆነው ምኑ ጋ ነው ፈጣሪ ልቦና ይስጥህ
@ethiopia1enate660
@ethiopia1enate660 Жыл бұрын
በማታውቁት ነገር አትፍረዱ. እውነቱ ግን ሴትየዋ በተፈጥሮዋ ሀይለኛ ነች :: እመኑኝ ይህ ትዳር ለሁሉም ቤተሰብ ለልጆቹ ሕይወት ሲባል የባሰ ችግር ከመፈጠሩ በፊት ትዳሩ መቋረጥ አለበት::
@zerguat
@zerguat Жыл бұрын
ሰርታ የምትኖር ጠንካራ ሰው እንደሆነች ገምተናል ... ሰውየው የሴትዮዋ ዕዳ ቢሆንም ከሁለቱ የተገኙ ልዶች መንፈስ የበለጠ እንዳይጎዳ ለልጆች ብላ በዚህ ትዳር ተጎድታ ትኑር ማለት ልብ ያደማል ። ሰውየው ልበ ድንጋይ ነው ፤ አፉ ጤፍ ይቆላል ግን ጠብታ ሀቅ የለውም ።
@asnibelhu8843
@asnibelhu8843 Жыл бұрын
አምባገነን አይነት?
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 Жыл бұрын
ትክክል
@eyerusalemyitbarek8583
@eyerusalemyitbarek8583 Жыл бұрын
Betame esu betame melase alew
@lemlemkassaye375
@lemlemkassaye375 Жыл бұрын
አስመሳይ ይመስላል
@adiss6407
@adiss6407 Жыл бұрын
@@lemlemkassaye375 ምን እደመታው እንኳ አላወቀም ትሆናለይ በማለትነው
@maraki3457
@maraki3457 Жыл бұрын
ብትወዳት ነው በሐዘኗ ሰዓት አደባባይ አውጥተህ ያሰጣሃት ፈጣሪ ልቦና ይስጥህ
@godhelp7020
@godhelp7020 Жыл бұрын
Ewinet new
@meronwhibe6361
@meronwhibe6361 10 ай бұрын
አትፍረድ
@zeharakassie5384
@zeharakassie5384 4 ай бұрын
Tikikil,edz aynet wore lela tegbar lela nachew .yedare alga yebet kegawoch.
@jelo3241
@jelo3241 Жыл бұрын
የጋዜጠኛው ስነስርአት አቀራረብ ትህትና ቃላት አመራረጥ ዋው ነው በእውነት ወንድሜ ዘመንህ፣ ስራህ ፣ቤተስብ ፣መውጣትና መግባትሽ ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይባረክ !!!
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus Жыл бұрын
ሁሉን ቢያወሩት ሆድ ባዶ ይቀራል አለች አያቴ እረ ይብቃችሁ ሁሉም ይቅር #ልጆቻችሁ #አይሳዝኑአችሁም? ? መጣላትም እንዳለ መታረቅም አለኮ? 😳😳
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት ደምሪይ
@danieltaffera5183
@danieltaffera5183 Жыл бұрын
እረ ይሄ ሜዲያ ነው ! ልጆች ያድጋሉ ! ተቀርፁ የተቀመጠ ነገር መሆኑን የተዘነጋ መስለኝ። ለሚልፍ ነገር የማያልፍ መናገር ከባድ ነው።
@genetgetahun
@genetgetahun Жыл бұрын
በቅንነት እንደማመር
@Tube-nq2uz
@Tube-nq2uz Жыл бұрын
አንዳንድ ወንዶች የቤት ቀጋ የውጭ አልጋ ናቸው እንደኔ ሴትዮዋ እውነት አላት። ሰውየው አሁንም ማመን አልፈለገም
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እነደማመር እመልሳለሁ በቅንነት ደምሪይ
@user-ez3qb6de1y
@user-ez3qb6de1y Жыл бұрын
ሴትም ክፉ አለ
@selamselamselamawit6994
@selamselamselamawit6994 Жыл бұрын
ሰውዬው ጥፍራም ነው
@genetgetahun
@genetgetahun Жыл бұрын
እህቴ ደምሪኝ በቅንነት
@eyeruskebede9756
@eyeruskebede9756 Жыл бұрын
ይኸውልህ ወንድም መፍታት ከፈለክ ፍታ እዚህ መተህ ከኔ ትዳር ተማሩ አትበል ከዚህ ታሪክ ማንም አይማርም
@betebeyw3493
@betebeyw3493 Жыл бұрын
ሰው እናቱንም አባቱንም ይተዋል ከሚስቱም ጋር ይተባበራል ቤተሰብ በትዳራቹ ጣልቃ አታስገቡ ጊዜ ስጣት አለምሰገድ እናመሰግናለን ቀጣይ ሁለቱም ታርቀው አንድላይ እንጠብቃቸዋለን
@user-pr5fj6vu5j
@user-pr5fj6vu5j Жыл бұрын
ሰውየው ጤና የለውም አደባባይ አውጥቶ ሰድቦ ለሰዳቢ ከሰጣት በኃላ እውድሻለሁ አፈቅርሻለሁ ምን ማለት ነው ? ልጅቷ ሀዘን ላይ ናት ለምን እደዚህ አደርግህ ሲጀመር ወንድ ልጅ ሚስቴ መታችኝ እደት ይላል
@yaagewlij4134
@yaagewlij4134 Жыл бұрын
እረ ይህ ጤነኛ አይደለም 😂
@AhmadAhmad-lv2hp
@AhmadAhmad-lv2hp Жыл бұрын
ሰውየው መርዝ በማር ነው
@rozazouba7538
@rozazouba7538 Жыл бұрын
😳😂😂😂😂👌
@user-pr5fj6vu5j
@user-pr5fj6vu5j Жыл бұрын
@@AhmadAhmad-lv2hpትክክል ነሽ ማርያምን መርዝ በማር ነው ይሷምኮ ብላለች እውድሻለሁ ማሬ እናቴ ምኔ ምናምኔ ማለት ይላል ግን ተግባር ላይ የለም አለች ክክክክል
@sosikebede
@sosikebede Жыл бұрын
አይባልም እውነት የት አንዳለ ማንም አያውቅም ሊያውቅም አይችልም ልብን የሚመረምር ጌታ ነው
@Master_ofElements
@Master_ofElements Жыл бұрын
ሁሉም ቤት አለ ተፋጅተን ነዉ የምንኖረው ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልን
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እነደማመር እመልሳለሁ በቅንነት
@tigist9810
@tigist9810 Жыл бұрын
እዉነት ነው 🤣
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese Жыл бұрын
አሜን
@ameeshetu6972
@ameeshetu6972 Жыл бұрын
Yene asteyayet ke wendochachen behari tensche. Yeghane mebte ayakbrum yebtsbachew gudaye Hulu ye setam gedeta argew new yemyasbute sekfan sedkmenm aygebachewm. Dedeboche becha ngere yezo were masmer becha . Egham bezh bememsel drama alfenale . Sedkmnem aygebachewm. Bezalaye bebet weste endeka eytkoteren yesun zemdoche derdero leki endetegegha yemkotrut ngere yegrmale. Later in life dem emba liyaleksu . Betam yegha wendoche asmsayoch weak koche nachew chegrachewn endmarem elki ke set gare yemgabut ngere yegrmale .. at the end of the day. Belief mateten yemarubetal yeberebre kil eskimsle seyalkse yenorale.. immediate family yembalew legha wendoche serve yemyargew ande liji eskweld becha new . Kezan behala ma trfi eka argew new yemyasbut. Enme endzhe asmesaye ande sew hulet personality yalew ebab nedfoghe kuslen sastamem noralehu yemyasaznew yezh kusle aydenem. Le zelalem hulunm banded ayne eyayehu ke malakew ferhate gare enoralehu . Heywete kebad new betam. Endne gen please wede midiya endzh aynte ngere atamtu . Yegha mehabresem ke k- G jemro senmgbare seten makibere semten merdate yeste yewend sera yembale mekfafelen askertachehu law serve endyareg justice systemun astekakelachehu . Basic skills and knowledge endnorachew astemrachew . Ende ande gebre gen class yemaru ene emlew ehen becha new . Enam bezh aynte gudaye ezawe andbota yaze arguna astemrachew . Egha yerasachen zebrekireki heywete alen . Setchelu endenle setoch zew bleshe yemtgbibete tdare now a day esate new bednb mezgajet blom menare tumune yetbke tdaren mertu . Genzbe halafi new fikir bebdao bete wete new genzb blshe defte atbye. Melkam sebena yemsmash yemrdashe yemadmteshen kagegheshe agbi. Yemnoru mistre eza laye selaleh. Genzbe internal peace system fikir ewntegha manente tamaghente melkamnete enzh becha nachew yewste Selam yemstute . Betleye asmsaye sete atehughe sentun eytnagereshe sew yetlashe . Leban leba yemtye hughe sewm leksachew point yatubshale. Secret life aynorshem . Bergete sew yetlashale yemwashu yemyasmselu sewoch Hulu yetlushale. That is ok. Getahun man telawe ? Manse wedede? Yep this is what happens to me. But I am great fully so far.
@yeneMB
@yeneMB Жыл бұрын
Kezihi yebelete newu yezeni eyetegwazini Yalleni..wanewu mistribke weta yasichegrale
@shitayemengiste3180
@shitayemengiste3180 Жыл бұрын
በጣም ተመፃደቀብኝ የመጀመሪያው ኢንተርቪ ላይ እውነት መስሎኝ ነበር ግን እውነታው ማጋ እንዳለ መገመት ይቻላል ። እግዚአብሔር ያፅናሽ የናቷን ሃዘን ሳትወጣ ሌላ ሃዘን
@mooloo7866
@mooloo7866 Жыл бұрын
ጥሩ ወንድም እና እህት ሁናቹ ኑሩ ልጆቻሁንም ኣሳድጉ እንጂ ከዚ በሃላ ትዳር ይቅርባቹ
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 Жыл бұрын
በእውነት በጣም ያሳዝናል በቃ የቤት ገመና እንደዚህ በአደባባይ ሆነ ማለቴ ነው አረ ግዴለም እናስተውል ለሚያልፍ ቀን የማያልፍ ቃል አትነጋገሩ እናንተ ዛሬ በስሜት የምታወሩት ነገር ነገ ልጆቻችሁ ሊያዩት ይችላሉ ከቻላችሁ እዛው መስማማት ካልሆነም ደሞ በክብር መለያየት እንጂ የምን በየተራ እያቀረባችሁ እሱ እንደዚህ ነው እሷ እንደዚህ ናት መባባሉ መልካም መስሎ አይታየኝም አንተ በእናንተ መሃል ያለውን እውነታ እናተና አንድ ፈጣሪ ብቻ ነው የሚያውቀው በማናውቀው ነገር እኛንም አታስኮንኑን ትዳር ክብር ነው እግዚአብሔር በመሀላችሁ ጣልቃ ይግባ
@user-xd2om1sp9b
@user-xd2om1sp9b Жыл бұрын
ትክክክክክልልልል እህህህህህህ አንጀት አርስ ንግግር ፌልም ኮ አደርጉት ክፍል 3 ም ይለቀቃል መሰል ገና
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
በቅንነት ደምሩኝ እስኪ እህቶቸ
@lulagirma5395
@lulagirma5395 Жыл бұрын
ይሄ አሰተማሪ ሳይሆን አሳፉሪ ነው ባልና ሚሰት ይጋጫሉ አዎን ምንም ጥያቄ የለውም እንዴት ግን የቤታቸውን ገበና አደባባይ ያወጣሉ ለሸማግሌ መናገር እንኳን ያሳፍራል ይሄን ሁሉ ተባብለው ከዚህ ብኅላ አብሮ መኖር አያሳፍርም ትዳር መታገሰን መከባነር ያሰፈልጋል ልጆቻችሁ ከናንተ ምን ይማራሉ የልጀ ጫወታ አሰመሰሉት ለማንኛውም ብርሌ ከነቃ አይሆንም እቃ እግዚያብሄር ይርዳችሁ 🙏
@samsom6813
@samsom6813 Жыл бұрын
እውናት ነው
@samsom6813
@samsom6813 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@addisw1713
@addisw1713 Жыл бұрын
እነ ማንም ላይ አልፈርድም ፈራጅ እግዚአብሄር ቢቻ ነው ፈጣሪ ትዳራቹ ውስጥ ጣልቃ ይግባ የታመመውንም ፈጣሪ ጨርሶ ይማረው አለም ሰገን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
በቅንነት ደምሩኝ እስኪ
@saraberhanu1547
@saraberhanu1547 Жыл бұрын
Sasbew tidar west and sew meshnef alebet
@betelhemendalk1304
@betelhemendalk1304 Жыл бұрын
በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ይግባበት
@emebetteffera9662
@emebetteffera9662 Жыл бұрын
ትልቅ ክብር ለጋዜጠኛው እጅግ በጣም የሚገርም ስብእና ነው ያለህ ፈገግታህ ብቻ በጣም ዘና ብለው የልባቸውን እንዲናገሩ ይገፋፋል ተባረክ
@Eyolove
@Eyolove Жыл бұрын
እኔ እንደተረዳሁት በሁለቱም እይታ የባል ተብዬው ንግግር እንደተማረ አይነት ንግግር አይደለም ሚስትዬዋ በጣም የተማረች ናት እግዚአብሔር ለልጆቻቸው ሲል የሁለቱን ልቦና መልሶ ትዳራቸው እንዲመለስ እፀልያለሁ
@user-lm2fx2gk9x
@user-lm2fx2gk9x Жыл бұрын
ሴቶች አበባ ወንዶች የእበባ ማስቀመጫ የተባለው ተረት ለናንተ ቤት በጣም ይስማማል ሴትየዋ እውነት እላት ተሸክማሃለች ይቅርታ ጠይቀህ ተታረቅ አታብራራ እኛንም ስራ እታስፈታን
@ekrammohammed3009
@ekrammohammed3009 Жыл бұрын
ተስማሙ ካልሆነ ደሞ በሰላም ተለያዩ የባል እና የሚስት ጉዳዉ አይዘረዘርም
@abiyitna9767
@abiyitna9767 Жыл бұрын
አትፍረድ ይፈረድብሀል
@mer2222
@mer2222 Жыл бұрын
ስራ አታስፈታን ?😮😅ሆሆ አንቺ ደሞ አዳማቂ ዝም ብለሽ ስሚቸው ዘንድሮ የግል ትዳር የሚባል የለም የሁላችንም ሆኖአል እኮ 😅, ሚገርምሽ 40 እያለፍኩኝ ነው በሬን እግሬን ስብስብ አድርጌ ቁጭ ብያሉው እኮ 😅😅😅እድሜ ለነዚ ቢቀርብኝሰ ለነገሩ ብፈልግሰ በዚ እድሜ ሹገር ማሚዬ እያለ ሊጠራኝ 😅😅😡😡😡😂😂😂😂😂
@user-lm2fx2gk9x
@user-lm2fx2gk9x Жыл бұрын
@@mer222240 ምን እላት አይዞሽ ትዳር ከእግዚአብሔር ነው
@tesfayeasfaw8742
@tesfayeasfaw8742 Жыл бұрын
Liju betame aceberebari new konjo Melase alew
@edhndjdj9717
@edhndjdj9717 Жыл бұрын
አይ ወንዶች በአፋችሁ ነው እወድሻለሁ የምትሉት ሴት የቤት ጉዳት ሲበዛባት ነው ወደ ጥፋት የምትሔደው ወላሒ እንደ ሴት ቻይ የለም በአለም ላይ እኛ የምንችለውን የምናሣልፈውን መከራ አትሸከሙም ምክንያቱም አትችሉትም
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Жыл бұрын
እማ ደምሩኝ
@sarabrara1262
@sarabrara1262 Жыл бұрын
እውነትነውውዴ
@bezaayenew1134
@bezaayenew1134 Жыл бұрын
በፈጣሪ ስንት አይነት ወንድ ነው ያለው ልጅቷ ሀዘኗን ብትወጣበት ሌላ ብቼኝነት የምትፈጥርባት ክፋ ነህ ቢያንስ ስሜቷን ብትረዳት ብታዳምጥበት uffffffffffffff ጌታ ሆይ ከእንዲህ አይነት ፍጡር ጠብቀን አለም ሰገድ በጣም ነው የምናመሰግነው ::
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 Жыл бұрын
አለምሰገድ አንተን የማመሰግንበት ቃል እንኳን አጣሁኝ እግዚአብሔር ይባርክህ። ወንፍሜ ፍቃዱ የእውነት ይሄ ትዳር እንዲቀጥል ሰላም ንሮ እንድትኖሩ ልጆቻችሁ ደስ ብሎቸው እንዲኖሩ ከፍተኛ ሚናውን መጫወት የምትችለው አንተ ነህ። አንተ ብዙ ታውቃለህ ብዬ የማስብህ ሰው አይነት ብትሆንም እኔ ደግሞ ከህይወት የትዳር አለመጣጣም ሲኖር ምን ያህል ተፅኖ እንዳለው አውቃለሁ በተለይም በልጆች ስነምግባር ለይ ከፍተኛ ተፅኖ ይኖረዋል ።
@mimizemecha8062
@mimizemecha8062 Жыл бұрын
ይሄ ስውዮው እውነትም ሥራ ፈት ነው ያስታውቃል እሷ በጣም ሥነ _ሥርዓት አላት እውነት ሉኩስኩስ ነገር ነህ
@mekdaskebede4912
@mekdaskebede4912 Жыл бұрын
betikikil sewyew kesew genzeb lemidewal ahunm ewkia felgo new mistun yemiyama bal kifu new
@gamtassatmag480
@gamtassatmag480 Жыл бұрын
😂😂😂
@arebuali
@arebuali Жыл бұрын
Tkekl
@Samsung-gv4zu
@Samsung-gv4zu Жыл бұрын
ቀላል ልብስ ክስ ነው ክክክክክክ
@sus2475
@sus2475 Жыл бұрын
ስራፈት ሀሀሀሀሀሀ
@hailesilase
@hailesilase Жыл бұрын
ወንድምዬ አሁንም ትዳራችሁን ለማትረፍ ከሆነ ፍላጎትህ እራስክን ንፁህ ለማድረግ የምትመዛቸዉን ፍልስፍናዎች ለጊዜዉ ተወት አድርገህ ትዳርህን ለልጆቻቹ ስትል የሚድንበትን መንገድ ብቻ ብትፈልግ ጥሩ ነዉ ትዳርክን ለማትረፍ አሁንም በኔ እይታ እድሉ ያለህ ይመስለኛል ደሞ የሃይማኖት አስተማሪ ነኝ ብለህ የለም እንዴ ? በአጥፍቻለሁ እራሴን ንፁህ አድርጌ አንቺን ጥፋተኛ ስላስመሰልኩሽ ይቅርታ አድርጊልኝ ብለህ በመሸነፍ ዉስጥ ብዙ ቁልፍ አለ ወንድምዬ። ትዳርና የፍቅር ግንኙነት ትምህርትና በዘርፉ የተካኑ የባለሞያዎች እገዛ ያስፈልገዋል። በዚህ አለም ስንኖር ጥሩ ስራና ደሞዝ ለማግኘት ስድስት ሰባት አመት ከፍተኛ ተቋም ዉስጥ ስለአንድ የምንፈልገዉ ሞያ ተምረን የሱን ማረጋገጫ ይዘን ለቀጣሪዎቻችን አቅርበን ነዉ የሚቀጥሩን, ጡረታ ለሚወጣበት የዳቦ መግዣ ይሄንን ያክል ተጨንቀን እንደምንማረዉ ሁሉ ቅዱስ ወደሆነዉ ጡረታዉ ሞት ብቻ ወደሆነለት ትዳር ከመግባታችን በፊትም በሙያዉ ወደሰለጠኑ ባለሞያዎች ጋርና እንዲሁም በየሃይማኖታታችን ወዳሉ በሃይማኖት ዉስጥ ስለትዳርና በዉስጡ ስላሉ ችግሮችና መፍተሄዎቻቸዉ እዉቀቱ ወዳላቸዉ አስተማሪዎች ባለሙያዎች ጋር ወደትዳር ከመገባቱ በፊትና በዉስጡም ሆነዉ እየሄዱ መማርና በየጊዜዉ ማማከር ቤተሰብና ልጆችን ባደባባይ ከመበተን ይታደጋልና ሁላችንም ......
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m Жыл бұрын
እዉነት ነዉ አስተዋይ ልቦና ያድለን
@mahi1749
@mahi1749 Жыл бұрын
Exactly !! Beka ihe teru meker new, Tegberew.
@asteramsalu1119
@asteramsalu1119 Жыл бұрын
እኔም አታከተኝ....
@hailesilase
@hailesilase Жыл бұрын
@@asteramsalu1119 እታለም ታከተኝ መፍትሄ አይሆንም ለሁሉም ችግሮች መፍትሄዎች አሏቸዉ በትዕግስት የተበላሸዉን ለማስተካከል በዚህ ሞያ ላይ የሰለጠኑ ኢትዮጵያዉያን ባለሞያዎችን ማማከር ጥሩ ነዉ። በርቺ
@mercymercy9309
@mercymercy9309 Жыл бұрын
አይመከርም መለያየት ነው ያለባቸው መጥፎ ዜና ከመስማት በሰላም መለያየት ይሻላል
@rahelwolde146
@rahelwolde146 Жыл бұрын
ስንት አይነት ወንድ አለ ሱሪ ስለለበሰ ብቻ ወንድ የሚመስል ስራ ፈቶ እኛንም ስራ አስፈታን ደግሞ ትማሩበታላቹ ከዚህ ምንድነው የምንማረው ሚስቱ ፈጣሪ ይሁናት።
@selamselamselamawit6994
@selamselamselamawit6994 Жыл бұрын
ኢሄ አደገኛ ቦዘኔ ነው
@edenandom5654
@edenandom5654 Жыл бұрын
Well said ,felt sorry for the wife
@user-yz4hm9xb1c
@user-yz4hm9xb1c Жыл бұрын
እንደዚህ ያሉ አፈ ምላጮች ናቸው ስንቱን ሴት አሳብደው ሜዳ ለሜዳ የጣሉት።
@mesesaysha3384
@mesesaysha3384 Жыл бұрын
ክክክክክክ
@mahiyefanaye7492
@mahiyefanaye7492 6 ай бұрын
😂😂
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf Жыл бұрын
አለምሰገድ ምርጥ ሽማግሌ ነህ ክብር ይገባሀል ይሄን ሁሉ ሰአት ቁጭ ብለህ በትእግስት በትህትና ማናገር ቀላል አይደለም ይደክማል ተባረክ እግዚአብሄር ይባርክህ በልጆችህ ተደሰት ከ 🇺🇸
@asterbrhan108
@asterbrhan108 Жыл бұрын
ባክህባንተ ትዳር ማን ሊማር ነው ሀዘኗን ሳጨርስ ሚዲያ ላይ አውጥተህ ፃድቅ ፃድቅ አትጫዎት መቸም መቸም ወንዶች ጥሩ ሁናችሁ አታውቁም
@sophijarso9929
@sophijarso9929 Жыл бұрын
አባትሽም?
@abebamedia2366
@abebamedia2366 Жыл бұрын
Tekekel😂
@FatimaFatima-cj7zm
@FatimaFatima-cj7zm Жыл бұрын
በባል እና በሚስትመካከል ያለዉን አላህ ነውእማውቀው እና ብዙ ማውራት የለብንም እኔስን አላህ ያስማማቸው በሉ
@rozazouba7538
@rozazouba7538 Жыл бұрын
teselcactewale feqer xefa beqa
@jaakjaak8038
@jaakjaak8038 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-py5qf8pk6u
@user-py5qf8pk6u Жыл бұрын
የኔ ውድ ተባረኪ❤🙏ትክክል ነሽ
@user-oi8bd9zf2h
@user-oi8bd9zf2h Жыл бұрын
ወይ ይህ ሰዉዬ በጣም ቀባጣሪ ነዉ ዉሸታምነቱን ካነጋገሩ መረዳት ይቻላል አለምሰገድ ተባረክልኝ ወንድሜ
@amsalearefayne3490
@amsalearefayne3490 Жыл бұрын
የማይዋጥልኝን ነገር መስማት ያመኛል፤ ምንም ይሁን ምን ይህንን ነገር አስተማሪ ብላችሁ በሚዲያ ማቅረባችሁ ገርሞኛል፤ አንዳንድ ወንዶች ስትባሉ የሴትን ልጅ እድሜ ቁርጥም አድርጋችሁ ትበሉና እራሳችሁን ነጻ ለማድረግ ብዙ ታወራላችሁ; ተመጻዳቂ ነገር ነህ
@ejigayehubirru9001
@ejigayehubirru9001 Жыл бұрын
በጣም አደገኛ ቅቤ ምላስ ነህ ወደልቦናህ ይመልስህ
@user-tr8rl7pk4w
@user-tr8rl7pk4w Жыл бұрын
ወንድ ሁን ብላለች 😂😂 አትዋሽና አሁንም ታርቁና ስራ እየሰራህ ኑር የሰው እርዳታ ጠብቀህ አትኑር ሰውየ🙄🙄
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p Жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ ቱ ክፉ
@user-kl2ip3ws7p
@user-kl2ip3ws7p Жыл бұрын
ቱ በሳቅ
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Жыл бұрын
@@user-ej3yq3eu8p ደምሪኝ
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Жыл бұрын
@@user-kl2ip3ws7p ደምሪኝ
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Жыл бұрын
እማ ደምሩኝ
@meaziyekidye3794
@meaziyekidye3794 Жыл бұрын
የሰውየው ጤና ያጠራጥራል የስነልቦና ሀኪም ጋር ቢሄድ ጥሩ ነው ባለትዳሮች በተለይ ልጆች ያላችሁ ትዳራችሁን ህይወታችሁን እከሌን ያስተምራል እያላችሁ ሚዲያ ላይ አታስጡ ያላገቡትን ጭራሽ ትዳርን እንዲፈራ ያደርጋል ችግራችሁን በቤታችሁ ፈታችሁ ህይወታችሁን ኖራችሁ ነው ያለፋችሁበትን መንገድ ማስተማር ያለባችሁ ሁሌ ደስታ ያለበት ትዳር የለም እየከፋንም ነው የምንኖረው ምክንያቱም የወለድናቸው ልጆች ነገ እነሱም እናት አባት ይሆናሉ ለዚህ ከጸሎት ጋር ዋጋ ክፈሉ
@BA-pi1lj
@BA-pi1lj Жыл бұрын
God will show t truth. I cannot judge.
@mahilove2640
@mahilove2640 Жыл бұрын
I think this Men is drama King ((best actor in this year I can see his eyes 👀
@mytube2450
@mytube2450 Жыл бұрын
I think so🤔👍
@godhelp7020
@godhelp7020 Жыл бұрын
Feel the same
@fikirtefeyisa115
@fikirtefeyisa115 Жыл бұрын
He is full of lies. He thinks he is telling tert tert to his kids. What a fool!
@user-ms5hl1ll3l
@user-ms5hl1ll3l Жыл бұрын
ሠዉየዉ እየፈጠረ ነዉ የሚያወራዉ የሚጠይቀዉን ትቶ ተረት ተረት ያወራል እኛን ልታታልል ተገንጠል ሞሽላቃ ባለፈዉ ያለዉ በደረጃላይ ወርዉራ አለ መታችኝ ዛሬ ደግሞ ዛሬ ስመታኝ አየኋት ቱ አለይክ የወንድ አልጫ ገለቴ ሚስትየዋ እዉነት አላት
@selamselamselamawit6994
@selamselamselamawit6994 Жыл бұрын
የወንድ ሊጣም
@clickcell4333
@clickcell4333 Жыл бұрын
አለምሰገድዬ አንተ ለማየትና ለማዳመጥ ነው ምመጣው ዘመን እንደሃሮን በትር ይለምልም🙏 የኛ ባለማህተቡ ወንድማችን🥰
@Setotaye2024
@Setotaye2024 Жыл бұрын
እኔም😊አግባኝ አልኩት እኮ ደፋር ነኝ እንዴ😊
@clickcell4333
@clickcell4333 Жыл бұрын
@@Setotaye2024 ማሬ ባለትዳርና የልጅ አባት ነው እኮ
@geteneshalemu2975
@geteneshalemu2975 Жыл бұрын
@@Setotaye2024 ደፋር ነሽ በጣም ነውር
@lemlemketemawu9105
@lemlemketemawu9105 Жыл бұрын
አስመሳይ ነህ
@metasebiaepherem7037
@metasebiaepherem7037 Жыл бұрын
ይሄ ቀልማዳ!
@teddyhabesha-lw9ml
@teddyhabesha-lw9ml Жыл бұрын
ከዚህ ዝግጅት የተማርኩት ትምህርት ትልቅ ዩኒቨርሲቲ ገብቼ ለብዙ አመታት ከምማረው ትምህርት አይተናነስም አለም ሰገድ በእውነት ተባረክልን
@BA-pi1lj
@BA-pi1lj Жыл бұрын
Alemseged great
@sebrinasani2662
@sebrinasani2662 Жыл бұрын
ውይ እንዴት ደስ የሚል ምርቃት ነው ከክፉ ከበሽታ ከሀዘን ከማጣት ይጠብቅ ሰላምሽ ይብዛ
@emyefrata3202
@emyefrata3202 Жыл бұрын
ከንደዚ አይነት ትዳር መለያየት በምን ጣእሙ ነገ መገዳደል ይመጣል መተማመን የለ በዛ ላይ በሃይማኖት ጠንካራ ነን እያሉ መታችኝ አልመታሁትም በማለት ድብብቆሽ በኛ ላይ ነው ወይስ ከእግዚኣብሄር የሚደባበቁት ኡፍፍ በጣም ከባድ ነው 😇
@user-um2nq3go4j
@user-um2nq3go4j Жыл бұрын
አረ ዘመድ የሆነ ሰው ሁለቱንም ወደፀበል ውሰዷቸው ይህ የፉክክር መንፈስ ነው
@user-pm1de8tr2d
@user-pm1de8tr2d Жыл бұрын
😂😂ያስብላል
@sus2475
@sus2475 Жыл бұрын
ያንች ሀሳብ ይሻላል
@wudeeegezee2797
@wudeeegezee2797 Жыл бұрын
ሳቄ አመለጠ ተው ግን😂
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
🤣🤣🤣
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
@@wudeeegezee2797 እህቴ ደምሪይ በቅንነት
@user-sr3cj6ys1h
@user-sr3cj6ys1h Жыл бұрын
እሱን ከምታቀርቡት ድጋሚ ሰራተኛዋ ትምጣ እስኪ እሷም ፈንክታው ይሆናል ደሞ ቁስሉ ቶሎ ዳነኮ 😕
@hamameyonas4604
@hamameyonas4604 Жыл бұрын
😂😂😂😂የልቤን ነው የፃፍሽው/የፃፍከው ወቸ ጉድ አለ ጣሰው
@susulove2688
@susulove2688 Жыл бұрын
የዚህ አይነት ባል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ከተግባሩ አፉ የቀደመው ወሮ በላ
@umsadat7681
@umsadat7681 Жыл бұрын
እውነትም ወሮበላ
@user-rv4jx6to9r
@user-rv4jx6to9r 11 ай бұрын
ባለጌ ነሽ ሰው ላይ ዝም ብለሽ አትፍረጂ ማን እንደሆነ ጥፋተኛ እግዚያብሔር ነው የሚያውቀው ወንድም ይኖርሻል መጥፎ ሴትም ሞልታለች ባንድ ወገን መወገን ጥሩ አይደለም
@ethiopianortofocsrsongbisw8244
@ethiopianortofocsrsongbisw8244 Жыл бұрын
ይሄ ሰዉ ሀቅ አለው ቢኖሩ አብረው ቢኖሩ መኖር አይችሉም ሰለዚህ መለያየት ነዉ የሚያዋጣቸዉ ልጆቹ በሰላም ይደጉ
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በመሃላችሁ ይግባ እመቤታችን ትዳራችሁን ይጠብቅላችሁ ጥል በቃ ይበላችሁ
@gijjetigol1157
@gijjetigol1157 Жыл бұрын
በቃ በሰላም ተለያዩ ልጆቻችሁን በትብብር አሳድጉ ምክንያቱም በመሀላችሁ መከባበር በፍጹም የለም ወንድሟም እየሰደበኝ ነው አልክ ስለዚህ በሰላም መለያየት ትልቅ ነገር ነው ትጠፋፋላችሁ
@sunshinefuture318
@sunshinefuture318 Жыл бұрын
አይባልም ከቻልሽ ጥሩ ምክር ለመምከር ሞክሪ ካልሆነ ዝም ነው እግዚያብሔር ያጣመረውን ተለያዩ አይባለም
@user-ov1wu9cs7c
@user-ov1wu9cs7c Жыл бұрын
@@sunshinefuture318 ሳህ ፈጣሪ ያስማማቸው
@rahmahmahamad4292
@rahmahmahamad4292 Жыл бұрын
ታፍሽኸይረይውጣ'አይባልም'አሏህያሥማማቸው'አለዛዝምበይ'ነገበኔበይእደሚወዳትእየገለፀ'እሧምእደዛው''አችብትሆኝይኸንቢሉሽትወጃለሽ'አደለምእወለደመሀል'እፍቀረመካከልአይባልም'ቤተሠቦቿም'እነሡከተሥማሙ'ሠላምይሆናሉ'ኢሻአሏህ'ያልፃፈላችሁንአታብቡ'አዳዶቻችሁ'
@user-oz8vt7cd9m
@user-oz8vt7cd9m Жыл бұрын
@@sunshinefuture318 ጎበዝ
@user-ov1wu9cs7c
@user-ov1wu9cs7c Жыл бұрын
@@rahmahmahamad4292 የኔ ውድ ልክ ብለሻል አንዳንደየ ኮሜንታተሮች ስርስር አድርገው ሲናገሩ ይገርመኛል እነሱምኮ ዝም ብለው የማንንም ኮሜት አይከተሉም
@habtemehari7642
@habtemehari7642 Жыл бұрын
ሀይለኛ ሚስት ባሏን ፈላስፋ ታደርገዋለች ያለው ማን ነበር? ትዝ ብሎኝ ነው።🤩
@etayehumekonnen1717
@etayehumekonnen1717 Жыл бұрын
ተፈላሰፈ አይደል
@selambekalu-hk6tn
@selambekalu-hk6tn 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@djdfjg575
@djdfjg575 Жыл бұрын
እኔ ግን በበኩሌ በስውየው በኩል ምንም እውነት የሚባል ነገር አላየሁበትም በግምት ነው እንጂ ይሷ እንደመታይው እርግጠኛ አይደለም በግምት ይሆናለ ብሎ ነው
@user-fj3kn8vt9g
@user-fj3kn8vt9g Жыл бұрын
ከማይረባ ትዳር ሰላማዊ ፍቺ ይሻላል።
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
በቅንነት ደምሩኝ እስኪ
@rtfdift143
@rtfdift143 Жыл бұрын
ጋዜጠኛው ጎበዝና እረጋ ያለ ነው በርታ።
@romeojuliet8721
@romeojuliet8721 Жыл бұрын
YES 👍🥰🥰🥰
@keolusgeyorgs9296
@keolusgeyorgs9296 Жыл бұрын
እኔ ልጁን እረዳዋለው ምክንያቱም የኔ አይነት ባህሪ ነው ያለው ሰውን ላለማስቀየም ዝም ስትል ትገፋለህ ከስንቱ ይሁን ቅናት ደግሞ ቤት ያናጋል ወንድሜ ፈጣሪ የለብን ያያል በፀሎት በርታ
@libamenatyoutubechannel1550
@libamenatyoutubechannel1550 11 ай бұрын
እንዲህ አይነት የሌባ ተባባሪማ ስላሉት ነው ደረቱን ነፍቶ ሚስቱን የሚከስ ተረድታችውታል በሚገርም ሁኔታ እየገደላችውት ነው
@umsadat7681
@umsadat7681 Жыл бұрын
ይችን የመሰለች ቆንጆ ባንተ እጅ መውደቋ ያሳዝናል
@user-fz3mn2fl6n
@user-fz3mn2fl6n Жыл бұрын
ይህ ሰውዪ ግን እየሳቀ ልብን ቅጥል የሚያረግ ሰው ነው። 'ለውጭ አልጋ ለቤት ቀጋ" ይባል የለ፣ እባክዎ ጋዜጠኛ ሁለተኛ አታቅርበው ።ስራ ፈልገህ አስገባው። ችግራቸውን እቤት ይፍቱት፣ ፓሊስ ጣቢያ ሲሰለቻቸው ወደ ሚዲያ ወጣ? አታፍርም? ነገ እኮ ልጆችህ ያውታል? ት/ቤት መሳቂያ ነው የሚሆኑት? አስመሳይ 😡
@sablacell1012
@sablacell1012 Жыл бұрын
ሰወድህ ወንድሜ ስነምግባር ያለህ ጋዜጠኛ ምስጉን የሆነ ስው ቤተሰብን ያሰመስግናል
@edengebretensae6615
@edengebretensae6615 Жыл бұрын
7
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
በቅንነት ደምሩኝ እመልሳለሁ
@addisalemfentahun7772
@addisalemfentahun7772 Жыл бұрын
አለምዬ የእውነት የነሱ ትዳር አስተማሪ ነው ለሁላችንም ሁላችንም ጋር ያለ ነው።ፈጣሪ ለሁላችንም ልቦና መረጋጋትን ይስጠን የመጀመሪያ የነበረንን ፍቅራችንን የምናስብ ያድርገን።አሜን
@haregewoinhailu5906
@haregewoinhailu5906 Жыл бұрын
Thank you for the journalist! You are very matured! God bless you!!!
@AMHARASAREINGREATDANGER
@AMHARASAREINGREATDANGER Жыл бұрын
የሑለቱንም ሰዎች ቪድዬ አየነው ግን ትምሕርት ከሰውየው አንድም ትምሕርት አልነበረውም ከቅጥፈት ሌላ። ልጅቱ ግን ንፁሕ በሐይማኖትዋ የፀናች strong lady ናት። ትምሕርቱ የተገኘው ከሴቲቱ ነው።
@bettyhussen1723
@bettyhussen1723 Жыл бұрын
Tkkle
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 Жыл бұрын
Tekkle
@abuyetube
@abuyetube Жыл бұрын
ከሴቷም በፍጹም ትምህርት ሰጪ የለውም ምክንያቱም እግዚአብሔር እግዚአብሔር ያለ ሁሉ በአፉ እውነት ነው ማለት አይቻልም ልቦና ይስጠን
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Жыл бұрын
እማ ደምሩኝ
@meseretsolomon7304
@meseretsolomon7304 Жыл бұрын
ትክክል ምርጥ ሴት ናት አመለጠችው
@yonasnahom7695
@yonasnahom7695 Жыл бұрын
በጣም ነው የማፈቅርሽ ይላል እዴ የሚያፈቅሩዋትን እሴት እኮ ባደባባይ ማመስገን እጅ እደዚሆ ስምበማጥፋት አደለም ወድሜ ለልጆችህ ማሰብ ነበረብህ ነገ ለታሪክ ይቀመጣል
@mamesgenayalew
@mamesgenayalew Жыл бұрын
ስለ ባል እና ሚስት ለመፍረድ አይቻልም እግዚአብሔር ብቻ በልቦናቸው ገብቶ ሰላም ያውርድላቸው ። በሚዲያ አቅርቦ ለሌላው ትምሕርት እንዲሖን እና በመቻቻል እና በመነጋገር ችግሮችን በሰላም መፍታት አስፈላጊ እንደሖነ በሚገርም አቀራረብ ዘገባ የሰራልን ባለሙያ እጅግ በጣም ክብር ይገባዋል።እጅግ አድናቂሕ ነኝ በጣም ምርጥ ሰው ነሕ እና እግዚአብሔር ማስተዋሉንና ጥበቡን አብዝቶ ይባርክሕ። አለምሰግድ በጣም የተባረክ ሰው ነሕ ሁሌም ብሩክ ሑን።
@mesafntbirhnu3115
@mesafntbirhnu3115 Жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ትዳር ሁለታቹህም በጣም ተራርቃቹሀል ደግሞ ሆለታቹህም ጥሩ ስው ነበራቹህ እግዲህ እግዛብሄር አምላክ በቤታቹህ ይግባ
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
መሳፍንት ደምረኝ እስኪ በቅንነት
@emebet591
@emebet591 Жыл бұрын
ትደር ጸንቶ ስኖር እንጂ ስፍርስ ምን ያስተምራል ወንድማችን ግን እግዚአብሔር አምላክ አንድ ያድርገችው ነው ወናው
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Жыл бұрын
በናታችሁ ደምሩኝ
@kalkidanberhanu2604
@kalkidanberhanu2604 Жыл бұрын
ከቤት ወጥተ እየሄድክ ከሆነ ከኋላ መጥታ ከመታች ከኃላ ልትመታ ትችላለች ከፊለፊት ሊሆን አይችልም።ከፊለፊት ከሆነ የመታህን በርግጠኝነት ማየት ትችላለህ።
@Hope-hi8bh
@Hope-hi8bh Жыл бұрын
አስተማሪ በጣም ልክ ነው ,,መጨረሻዉ መገዳደል ከሚሆን እንደዚህ እየተዋዱም ቢሆን መለያየት ማለት ነዉ,thank you so smart .
@radiyar5587
@radiyar5587 Жыл бұрын
አለምሰገድ በጣም ሲበዛ ትግስተኛ ነህ ይህንን የጨለለ ሰውዬ ደግመህ አታምጣብን ጥሩ አስተማሪ ነገር ያለው ይመስ ተከታታይ ድራማ አስመሰለው እኔ በሰበር ዜና በመዳም ጩኸት የተረፈችኝን ሰላሜን ሊነሳኝ ነው እኛ ለምን በነሱ ወንጀል እንገባለን የራሳችን ሀጢያት ስፍር ሆኗል ባለቤቱን ወደ ኮማንድፖስት ላኩዋት እሱን ወደኩሽና እዛው ይርመጥመጥ እርምጥምጥ ደግሞ ሲያምር አቤት ቁመና
@yikanus6097
@yikanus6097 Жыл бұрын
ፈጣር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ እንጅ በዚህ አካኼዳችው ጥሩ ነገር የሚፈጠር አይመስለኝም የግሌ አስተያየት ነው
@leenlook8213
@leenlook8213 Жыл бұрын
በነገራችን ላይ እውነታው እሶጋ አለ አይቶ መገመት ይቻላል
@hshjsssj1582
@hshjsssj1582 Жыл бұрын
ደህና ብሎ ክፉ ከአፍላይ መንከርፈፉ ይላል የሀገሬ ሰው!ወንድምህን ስትንከባከብ አይቸ በጣም አድንቄህ ነበር።አሁን ዘቅጠህ አየሁህ ።እኔ እሷ (አንተ)ጥፋተኛናችሁ አልልም እውነታውን አላህ ብቻ ነው የሚያቀው ።ነገር ግን እደ ወንድ ልጂ ሁን የሚደብር ነገር ነው የምታወራው።
@tube-rn5eg
@tube-rn5eg Жыл бұрын
እኔ ሰውዬ ምኑም አላማረኝም
@alemexpectsolution3725
@alemexpectsolution3725 Жыл бұрын
🛑🛑🛑🛑 ሰዎች ሊገባኝ ያልቻለ ነገር አለ እርሱ ከተናገራቸው ነገሮች ተነስቼ ።1 የባዶ እግሯን ኮቴ ሰምቻለሁ ብሎ ካለ እና እግሯን አይቻለሁ ካለ ምን ያህል ወደሱ ተጠግታ ነው ያያት? ከኋላ ያለውን ሰው እግር ለማየት ከጎን ወይም ከፊት መሆን አለበት ከፊት ወይም ከጎን ከሆነች ማንነቷን እንዴት አላያትም?ወይም ከኋላ ሆና ከሆነ የመታችው ግንባሩን እንዴት ተመታ? ምክንያቱም ከኋላ ነበር መመታት የነበረበት። ብዙ የተጋጩ ሀሳቦችን ነው እያነሳ ያለው ይሔ ጥያቄ ቢመለስልን የሆነ ነገር ያጠራል ብዬ አስባለው። አለም ሰገድ በጣም እናመሰግናለን በግልፅነትና በእኩል አይን ስለምታቀርብ እናከብርሀለን በርታ።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kemeryaabdela8931
@kemeryaabdela8931 Жыл бұрын
እኔ ሲገባኝ እነዚ ሰዎች እየተዋደዱ የሚበጠብጣቸው በዙሪያቸው ያለው ችግር ነው እሱ የወንድሙ መታመም እሷ የወላጆቿ ማረፍ እንዲሁም የእሷ እህት መታመም ውስጣቸውን ስለሚረብሻቸው ነውና ፀሎት አድርጉ
@elsibekele5701
@elsibekele5701 Жыл бұрын
This guy sounds like a drama king! She is going through a lot because of the life style you have provided her. She seems so dedicated to this life.. It is your contribution that leads her not to trust you. You need to man up as she keeps telling you. She is missing a lot from you per her words. You can go anywhere to relax but she is always stacked at home dealing with all the responsibilities. At the end of the day God will judge. Do not be too proud to be back and forth on the media. You should not publicized your internal issues to begin with. You need to resolve your own issue as a man. You are contradicting a lot.. Most of all put God first and pray. May God protect you both and make you one forever for the kids. Many thanks to the host/ a true gentleman.
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Жыл бұрын
well said🎉🎉🎉
@user-ng2bq2xc5f
@user-ng2bq2xc5f Жыл бұрын
I thought so. The way he talks and sound drama king. Anyway, God knows the truth. I agreed with you👍🏾👍🏾👍🏾
@yemiermiyas8251
@yemiermiyas8251 Жыл бұрын
Very true! He is attention seeker!! Trust me this guy is dependent on easy money that’s why he is here back and forth.
@elsibekele5701
@elsibekele5701 Жыл бұрын
@@yemiermiyas8251 Correct. Attention seeker. She is way smarter than him. Glad that the host challenged him. Hope he is not going to be a headache to her again will learn from his mistakes if he admits.
@user-ng2bq2xc5f
@user-ng2bq2xc5f Жыл бұрын
@@yemiermiyas8251 that is true ‼️‼️‼️he exposed himself.
@misrakmendaye6635
@misrakmendaye6635 Жыл бұрын
You are a good brother just continue helping him.
@estegenetedesta9373
@estegenetedesta9373 Жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን ሁለታችሁም ትዋደዳላችሁ ካንደበታችሁ ክፉ ቃል የለም ይህን ፍቅራችሁን ለልጆቻችሁ አውርሱ አትለያዩ የአብረሐም የስራ ትዳር ያርግላችሁ።
@rozakemal7402
@rozakemal7402 Жыл бұрын
Waw waw . The Reporter is good man Allah bless you. You understand who is telling true. She is write....Allah make it easy every things for you & kids. you are strong mother well done.
@tigyoutube2999
@tigyoutube2999 Жыл бұрын
ጋዜጠኛውን እንደኔ የሚወድ ብቻ ላይክ ግጩኝ የቤታችሁን ገመና ይዛችሁ ዘዘዘዘላላላላ ባባባ አትበሉብን ስትጋቡ እኛን አላማከራችሁን ምን አርጉ ነው ምትሉን ሳናቅ ፈራጅ አታድርጉን ወንጀል አታስገቡን እጭ ስንት ሚያሳስበን ነገር አለ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እህቴ ደምሪይ በቅንነት
@bekiiache5805
@bekiiache5805 Жыл бұрын
እሱም ግልፅ ያልሁነለት ነገር አለ ሰውዬው ያሳዝናል የሳማ እግዚአብሔር ይወቀው በውስጣቹ ንፁህ ፍቅር ካለ ተስማምታችሁ ልጆዎቻችሁ አሳድጉ ፍቅር ያሸንፋል
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
በኪ በቅንነት ደሩኝ እስኪ
@munatube7030
@munatube7030 Жыл бұрын
እኛ ከአሁን ወዲህ አንድ ሁናቹህ አንድ አካል ናቹህ በፊትም አሁንም አንድ ሁናቹህ ማየት እና አብራቹህ ስስቁ ስትደሰቱ ወንድ ልጅ ከሌላቹህ ወልዳቹህ እንድናይ ነው ምንፈልገው እባካቹህ ❤🙏
@aminayasin4428
@aminayasin4428 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አጨራረስ ነው አላህ ትዳራችሁን በሰላም በጤና በፍቅር ያፅናው
@ghidaysaeed9362
@ghidaysaeed9362 Жыл бұрын
Seweyeo afechele neow
@ghidaysaeed9362
@ghidaysaeed9362 Жыл бұрын
Ena men aschekoleh
@ghidaysaeed9362
@ghidaysaeed9362 Жыл бұрын
Ante aterebam weshetam nehe yesew genzeb lemdeh mesrat atechelem
@ghidaysaeed9362
@ghidaysaeed9362 Жыл бұрын
Yerasehen sera serteh kesew ege weteteh yekerta teykeh ketekebelecheh neow alezya arfeh tekemet achberbari neh tewat yeraswa heywet tenur
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Жыл бұрын
ልታሰለቸኝ ነዉ አንተ ሰዉዬ ምንም አላማህ አልገባኝም ሴቷ እዉነታ አላት አሌክሶ የኔ አንተን ለማዬትጂ ሰዉየዉ ምኑም አልጣመኝ ሶሲን የማገኝበት አድሬስ ብሰጠኝ ደስ ይለኝ ነበር ❤❤
@babydoll3635
@babydoll3635 Жыл бұрын
ዉነቶን እንደሆነ በምን አወቀሽ
@user-fk1uc4sf8r
@user-fk1uc4sf8r Жыл бұрын
@@babydoll3635 መቼም አእምሮ የተሰጠን ለማሰብን ለማስተንተን ነው ጥፋተኛ ነህ እንዳይባል ቃላቶችን አሽሞነሞናቸው በወንድሙ ሰበብ የጎፈንዲ የለመደ ውዝፍ ነው ሴትዮዋ እውነት አላት
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Жыл бұрын
@@user-fk1uc4sf8r ብዙ ሰው አሌክስ ሲል እሰማለሁ እሱ አለም ሰገድ ይላል አንድ ናቸው
@rozazouba7538
@rozazouba7538 Жыл бұрын
@@user-fk1uc4sf8r awo eda govdmin lmdo sera le mina bilo quce😂😂😂😂 ere gude
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Жыл бұрын
@@hshhehsge7113 አለም ሰገድ ነዉ ስሙ አቆላምጠን ስንጠራዉ ነዉ ማማ😂
@sphonetastic8719
@sphonetastic8719 Жыл бұрын
በናትክ ልጆቼ ከናትና ከአባት ጋር ሲያደግ ነው ደስ የማለው የኔ ወንድም የሁለታቹም ዘመድ የፈለገ ነገር ቢፈጠር በሁለታቹ መአል መገባት የለበትም እግዚአብሔር በቤታቹ ሰላም ያምጣ
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn Жыл бұрын
አሚንንንንን
@fikirtebirhanu4783
@fikirtebirhanu4783 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ጎበዝ ሰው ነህ በዚሁ በርታ ወንድ ልጅ እጅግ ብዚ ነገር ይታገሳልና ለትዳርህ መትረፍ ብትለፋ እጅጉን ጥሩ ነው
@kidangebreegziabher1711
@kidangebreegziabher1711 Жыл бұрын
መንስኤና መፍትሄው በጣም ጥሩ አዳማጭ የ መምህር ተስፋየ ገጠመኝ የሚል KZbin ቻናል አንደኛ ምርጫቹ ብታደርጉ በሚገርም ሁኔታ ፈጣርያቹን ታመሰግናላቹ ለሁሉም ነገር ቤተክርስትያናችን ጥንቅቅያለ ትምህርትዋን ሁሌ እንጠቀምበት አመሰግናለው። መምህር ተስፋየ በጣም እናመሰግንሀለን።
@uamamarali4794
@uamamarali4794 Жыл бұрын
ወይኔ እረ እስኪ በቤታችሁ ጨርሱ ነገ ።ልጆቻችሁ ሲያዬት ምን ሊሉ ነውስ
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Жыл бұрын
እማ ደምሩኝ
@fedaslopoos8057
@fedaslopoos8057 Жыл бұрын
@@asenakubelete51 ደምሬሻለሁ ደምሬሻለሁ
@zezezozo6096
@zezezozo6096 Жыл бұрын
ይሄ ሰውዬ ስራ የለውም ስራ ፈት
@wellogondergojamshewaamahr570
@wellogondergojamshewaamahr570 Жыл бұрын
ከደበደበችህም እሰይ ጀዝባ ልክስክስ
@almaztekeste9319
@almaztekeste9319 Жыл бұрын
Hahaha
@wellogondergojamshewaamahr570
@wellogondergojamshewaamahr570 Жыл бұрын
@@almaztekeste9319 ምናባቱ አናደደኝኮ ዉሸታምነው ያስታዉቃል ከንግግሩም ከፊቱም 😁😁😁😁
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
@@almaztekeste9319 እህቴ ደምሪይ በቅንነት
@umsadat7681
@umsadat7681 Жыл бұрын
@@wellogondergojamshewaamahr570 እኔ አፈርኩ ስለሱ
@hdjdfjfh8183
@hdjdfjfh8183 Жыл бұрын
እኮን ደስ አላችሁ መሠማማቱ አሪፊ ነዉ👍👍👍👍
@workneshmersha7734
@workneshmersha7734 Жыл бұрын
አለም ሰገድ በጣም አድናቂህ ነኝ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ በርታ ወንድሜ
@hellengebrekidan6923
@hellengebrekidan6923 Жыл бұрын
According to his interview I don’t see any reality from his statement instead of his hypothetical words . I admire her to handle the situation she had with . For the sake of children May lord Christ do miracles to this house 🙏🙏🙏
@alemtube12
@alemtube12 Жыл бұрын
አፈቅራታለሁ እወዳታለሁ ማለት ምን ማለት ነዉ ወንዲሜ የእሱዋን ትእግስት ወደዲኩላት ከሱዋ አልፈህ ቤተሰቦቹዋንም ነክተሀል ፍቅር እራሱ አስታራቂ ነዉ እንኳን ሚዲያ ላይ ሊያወጣህ አይችልም አሁንም ሞራሉዋን ነክተሀል ክሰህ ይቅርታ ጠይቀህ ካልመጣህ👊👊
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ
@asteramsalu1119
@asteramsalu1119 Жыл бұрын
የፊልም እክተር እንጅ ባል ማይሆኑ ወንዶች ባህርይ...የተጨበጠ ነገር አያወሩህም ሁሌም አካባቢ ሳይንስ ይሆንብሀል....
@user-ko6dl9ln4t
@user-ko6dl9ln4t Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅርን ይስጣቸው እውነት ይህ ትዳር እንዳማይፈርስ ተስፍአ አለኝ በእግዚአብሔር አንድ አድርግልን
@tigstlove6699
@tigstlove6699 Жыл бұрын
በጣም ምወድክ♥♥♥ ማከብርክ ጋዜጠኛ እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችክ ይስጥህ
@mekdesabera7240
@mekdesabera7240 Жыл бұрын
ከሰው ፍርድ የእግዚአብሄር ይበልጣል ገመናችሁን እባካችሁ በቤታችሁ ለመፍታት ሞክሩ በዛላይ ባለቤትክ ብዙ መስዋእትነትን ከፍላለች ሀዘንም ውስጥ ናት እና ለመረዳት ሞክር
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት ደምሪይ እህቴ
@genetyershwa7163
@genetyershwa7163 Жыл бұрын
አምላክ ሆይ እባክህ ለሁላችንም የተባረከ ትዳር ስጠን 🙏
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እነደማመር እመልሳለሁ በቅንነት ደምሪይ
@yoditgoitom550
@yoditgoitom550 Жыл бұрын
Amen
@weyzendero
@weyzendero Жыл бұрын
Tidar felagi negn lagbash 💍💍💍💍💍❤❤❤
@weyzendero
@weyzendero Жыл бұрын
@@TubeTube-vf4yb tidar felagi negn lagbash 💍💍💍❤❤❤❤
@sofiakonjo3849
@sofiakonjo3849 Жыл бұрын
እውነት ነው ማማዬ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
@silve1247
@silve1247 Жыл бұрын
ሠላም ለሠውልጁ በሙሉ እኔ ምለው ይህንን ጋዜጠኛ በምን አማረኛወይም ቋንቋ ልግለፀው በእውነት በጣም በጣም ከምነግራችሁ በላይ አድናቂው ነኝ ጋዜጠኛ ማለትበጨዋነትየተሞላበት ጀግናብየሀለሁ ይመችህ ጋዜጠኛው🌷🌷🌷🌷
@weyiniy456
@weyiniy456 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለትዳራችሁ ሰላም ያምጣላችሁ ማንም ላይ መፍረድ አልችልም
@firdwos
@firdwos Жыл бұрын
ይከብዳል ማንኛቸው ይታመናሉ የሁሉቱም ፍፁም የተለያየ እማይገናኝ ነው ወሬቻው በጣም ያሳዝናል ችግራቸውን አላህ ያውቃል እውነቱን
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew Жыл бұрын
በቅንነት ደምሩኝ እስኪ
@rozazouba7538
@rozazouba7538 Жыл бұрын
bexame ligbabu alcalume astsasbacewe yetlyaye newe
КАК СПРЯТАТЬ КОНФЕТЫ
00:59
123 GO! Shorts Russian
Рет қаралды 3,2 МЛН
Would you like a delicious big mooncake? #shorts#Mooncake #China #Chinesefood
00:30
1 класс vs 11 класс (неаккуратность)
01:00