#new

  Рет қаралды 28,864

ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media

ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media

Күн бұрын

Пікірлер: 361
@yeznMamuye
@yeznMamuye 3 күн бұрын
ልማድና ክርስትና መጸሐፍ ተዘጋጅቶ ሲቀርብ እንገዛለን ፡፡
@SamerahWakchem-we4wd
@SamerahWakchem-we4wd 3 күн бұрын
እየተዘጋጀ ነው ብለዋን እኮ
@Hanna-b4x8t
@Hanna-b4x8t 3 күн бұрын
ገዝተን እኛም ልጆቻችንንም እንማርበት ይሆናል እንደ ቸርነቱ ለዛ ክብር ካበቃን❤
@Selam-fd3id
@Selam-fd3id 2 күн бұрын
Bemgeba
@እግዚአብሄርየነገሰውይበለ
@እግዚአብሄርየነገሰውይበለ Күн бұрын
በደስታ
@BirtukanAyele-v3t
@BirtukanAyele-v3t Күн бұрын
እሹ በጉጉት እንጠብቃለን❤
@MekdesHaile-sg5vu
@MekdesHaile-sg5vu Күн бұрын
ጥያቄየ ስለተመለሰልኝ እጅግ አድርገ አመሰግናለሁ በርቱልን በእውነት በእናንተ እና በአባ ገብረክዳን ትምህርት ከሞት ጎደና ተመልሼ ሰው ለመሆን እያጣርኩ ነው ኑሩልን መምህሮቻችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ቸሩ መድሃኔዓለም 🙏🙏🙏❤❤❤
@DjjrjJdif
@DjjrjJdif Күн бұрын
@@MekdesHaile-sg5vu 🙏 🙏 🙏
@mesimes3427
@mesimes3427 6 сағат бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏
@Amazingnature1612
@Amazingnature1612 3 күн бұрын
በቅድሚያ ስለአገልግሎታችሁ አመሰግናለሁ፡፡ በርቱ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን፡፡ ሊብራራ እና ትምህርት ሊሰጥበት የሚገባ ጉዳይ ማንሳት ፈልጌ ነበር ይኸውም የሚከተለው ነው፡፡ ክብረ በዓልን ከማክበር ጋር በተያያዘ ታቦታትን ከማጅብ፣ አለባበስ፣ አሰላለፍ፣ ዝማሬ፣ ወዘተ መሆን የሚገባቸውን እና የማይገባቸውን እንዲሁም በልማድ የሚፈጸሙ ግን ደግሞ ትክክል ያልሆኑ ተግባራትን በመለየት ብታሳውቁን፡፡ ታናሽ ወንድማችሁ ነኝ፡፡ አመሰግናለሁ፡፡
@MintwabAshu
@MintwabAshu 3 күн бұрын
በእወነት የተሰጠው ምላሽ በጣም የሚያረካ ነው ቃለ ህይወት ያሠማልኝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
@SaraSara.3417
@SaraSara.3417 6 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ
@ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ 2 күн бұрын
የሕይወት ቃሉን ያሰማልን ,,, የቅዱስ ሚካኤል ተራዳኢነት አይለየን በሰማነው ፴`፷``፻ የምናፈራ ያድርገን በንስሐ ሕይወት የምንኖር ያድርገን!!!✝️👏
@Samuel-3838
@Samuel-3838 Күн бұрын
ቃል ሂወት የስማዓልና፡ ልኡል እግዚአብሔር፡ ንጽበየኹም ኣለና ብዳሓን ሙጹና።
@Soo65Sho56-iq6pn
@Soo65Sho56-iq6pn 4 сағат бұрын
ቃለ ሰናይ ያሰማልን የኛ እንቁዎች ✅✅✅✅
@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 2 күн бұрын
በእውነት ስያስጨንቀንም ለእናንተ እንናገራለን ደግሞ ጥያቄ ካለንም እናንተን እንጠይቃለን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ እድለኞች ነን
@abyemariam8531
@abyemariam8531 Күн бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
@HumanityFirst-d1x
@HumanityFirst-d1x 2 күн бұрын
Egziabher yistilin memirochachin! Bichal metsafu be lela kuankuam (Afan Oromo) bizegajilin betam melkam nw...betam bizu sew yimaribetal! Kale hiwot yasemalen!
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 5 сағат бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላቹ አሜን በጣም እናመሰግናለን ቀንዲል ሚድያ በርቱልን❤❤❤
@ዜዱበዕዛራያ
@ዜዱበዕዛራያ 10 сағат бұрын
በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህረቻችን ብእድሜና በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 Күн бұрын
ልማድና ክርስትና ሲለቀቅ ሳላቋርጥ ቁጭ ብዬ የማዳምጥበት ቀን ነው ማመቻቸው ምክንያቱም ስለሀይማኖቴ በጣም ስለሚጠቅመኝና ስለተጠቀምኩበትም ጭምር ።አቃራቢዎች ቃለህይወት ያሰማልን። ሁልጊዜ እንደምለው እባካቹ ይህ ፖሮግራም ወደ ቲቪ ከፍ አድርጉልን መርዳት ካለብንም እንርዳና እንደኛ ስልክ ኢተርኔት የሌላቸው ስለሀይማኖታቸው ይወቁ ይጠቀሙ እያልኩ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ ይታሰብበት።
@ZemenayMelashatwork
@ZemenayMelashatwork Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤🎉
@asasasas3309
@asasasas3309 22 сағат бұрын
ቃል ህይወት አሰማልን❤❤❤
@Fysufufh
@Fysufufh 6 сағат бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህሮቻችን መጽሐፉን በተሥፋ እንጠብቃለን እግዚአብሔር አምላክ ሀሣባችሁን ያስፈጽማችሁ 🙏🙏🙏
@fyry8481
@fyry8481 9 сағат бұрын
✅ቃለሂወት ያሰማልን የናተና የን መምህር ግርማ ትምርት በጣም ጠቅሞኛን የመምህር ተስፋዬም የቀሲስ ሄኖክም ❤❤❤
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 8 сағат бұрын
ይሄንን ትምህርት ከነ ጠንቋይ ጋር ምን አገናኘው ከጠዋት እስከ ማታ ሰይጣን ማዳመጥ ትምህርት ሆኖ ተለወጥኩ ካልሽ ልብ ይስጥሽ
@nseemmujeeb6857
@nseemmujeeb6857 22 сағат бұрын
ፀጋውን ያብዛልችሁ ☺️ዕድሜ ጤና ይስጥልን
@zola3464
@zola3464 3 күн бұрын
እንኳን ደህና መጡ መምህር 🙏
@Hanna-b4x8t
@Hanna-b4x8t 3 күн бұрын
ከስደት መልስ እግዚአብሔር ፈቃዱ ከሆነ በስረአተ ቤተክርስቲን ተክሊል መሞሼር ምኞት አለኝ እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር እንዲሁም ጠያቂዎች እህትና ወንድሞች ጥሩ ጥያቄ አንስታችኋል ብዙ እየተማርን ነው ቀንዲል ሚዲያ የልባሞች መብራት❤
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 2 күн бұрын
እግዚአብሔርያሳካልሽ🎉
@mekyim2425
@mekyim2425 Күн бұрын
ግን የት..
@Hanna-b4x8t
@Hanna-b4x8t 8 сағат бұрын
@@mekyim2425 ማለት?
@tgworku4170
@tgworku4170 Күн бұрын
በጣም እናመሠግናለን አንድ ጥያቄ ነበረኝ የሆነ ቦታ ላይ ቅዳሜ እና እሁድ ገላ መታጠብ ሀጥያት ነው የሚል ነገር አይቼ ነበር እስኪ መልስ ስጡኝ
@ሩሃማባለማተቦየማርያምልጅ
@ሩሃማባለማተቦየማርያምልጅ 6 сағат бұрын
የመጅምርያው ጥያቄው የጠየቅሽ እህታችን በጣም አመሰግናለው የመለሱልንም መምህራን እግዜር ይስጥልን እኔ ከፕሮቴስታስ ጓደኛ አለችኝ እጅግ በጣም እንጣላለን እኔን ለመርበሽ ብዙ ነገር ታረግ ነበር አሁን ግን በሃይማኖት እዳትመጭብኝ ብየ አሁን ስለ ሃይማኖት አናወራም ጥሩ መልስ ነው የሰጡት መምህራች እናመሰግናለን ❤❤❤
@mahlet
@mahlet 3 күн бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ መምህሮቻችን በጣም የምወደው ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ። ወለተ ገብርኤል እባላለሁኝ ልቤ ተጨነቀ እግዚአብሔር ሳይሆን ሰውን ፈራሁኝ እግዚአብሔር አሳዘንኩኝ ህጉንም አፈረስኩኝ ብዙ ነው በልቤ ያለው ግን እንዴት ብዬ ልገራቹ በፀሎታቹ አስቡኝ
@abebaalemu9289
@abebaalemu9289 2 күн бұрын
እመብርሃን ታስብሽ
@TgestDesale
@TgestDesale 2 күн бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ይቀድስ እኔም አንድ ጥያቄ አለኝ በሀገራችን ትልልቅ ሰወች ይመለኩሳሉ እና ከመለኮሱ በኋላ የቆብ ተስካር የሚባል ነገር አለ ሃይማኖታዊ ነገሩ ምንድነው? ሌላው ደግሞ እህል ይለምናሉ በምን ምክንያት ነዉ የላቸውም እንዳንል ሀብታሞቹ ራሱ ይለምናሉ ለምን ምሳሌ ነዉ እስኪ ይብራራልኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ👏⛪🕊🌹
@BelaysetWondmnew
@BelaysetWondmnew Күн бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ
@LijjBiruk
@LijjBiruk 2 күн бұрын
በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያብዛልን መምህር ምትኩ አበራ በልጅነቴም ድሬደዋላይ በተለይ በመቤታችን ቤተክርስቲያን ዕሮብ ዕሮብ ሲያስተምር በጣም ይገባኛል ፀጋውን ያብዛልህ ቀዳሜፀጋ ፀጋውን ያብዛልህ በአገልግሎትህ ደከመኝ ሰለቸኝ የማትል ፀጋው የበዛልክ በርቱልን
@DudChx
@DudChx 2 күн бұрын
ግሩም ነው ቃለህይወትን ያሰማልን መ ምህሮቻችን ❤❤❤
@GenetBekalu-o7b
@GenetBekalu-o7b 2 күн бұрын
በእውነት አባቶቸ ቃለ ህይወት ያሰማልን መረሀ ግብራችሁን በጣም ነው የምከታተለው እግዚአብሔር ባወቀ እንደኔ ብዙ ተምሬበታለሁ ። ጥያቄ የምትመልሱበት አካሄድ ለምትሰጡት ምላሽ የምትጠነቀቁበትን መንገድ በጣም ነው የማደንቀው መምሮቸ እንደ አንድ ኦርቶዶክሳዊት አመሰግናለሁ ። እግዚያብሔር ክብር ያድልልን ።
@IrEir-n3x
@IrEir-n3x Күн бұрын
በእውነት መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን👏🕊 ደስስስ የሚል ትምህርት ነው ጥያቄየን ስለመለሳችሁልኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 👏
@የየተዋህዶልጅ
@የየተዋህዶልጅ 3 күн бұрын
በየመሀከሉ እምታነሱት ገጠመኝ😂እድሜና ጤና ይስጥልን በእዉነት❤❤❤
@rakibhasa-t3b
@rakibhasa-t3b 3 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣቹህ መምህሮቻችን❤❤❤
@thelordismyshepherd4112
@thelordismyshepherd4112 3 күн бұрын
Well come እንቁዎቹ👌🙏💕
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ቐ6የ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ቐ6የ 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችኹ ይብዛልን መምህራችን እንድሁም ወንድማችን በእውነቱ ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን🌻
@lishanyeteshaw143
@lishanyeteshaw143 Күн бұрын
❤❤❤❤❤Waw.des.ylale.bxam.tur.tmhart.naw
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዉድ ድንቅ መምህሮቻቺን 🙏❤️🙏❤️🙏🙏❤️❤️🙏🙏🙏
@mahelet9539
@mahelet9539 Күн бұрын
ከማይመስለን ሰው ጋር አብሮ መስራት በጣም ትልቅ ፈተና ነው። በተለይ ከሙስሊም ጋር የከኔጋ ያለችው ያለባት የቅናት መንፈስ የተለየ ነው ። እግዚአብሔር እንዲገስፅልኝ በፀሎት አስቡኝ
@MekdeeDemise
@MekdeeDemise 2 күн бұрын
የእዉነት ቃለ ህይወትን ያሠመልን አባቶቻችን❤❤❤
@KidistKid-c9k
@KidistKid-c9k Күн бұрын
የህይወትን ቃል ያሰማችሁ መምህራኖቼ🎉🎉🎉
@yenenshyimer8570
@yenenshyimer8570 2 күн бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ እና በጤና ይጠብቅልን እኛም ስምተን ስላሳ ስልሳ እና መቶ ያማረ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን❤
@HHh-h1f3w
@HHh-h1f3w 2 күн бұрын
መምህሮቼ እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርከው
@alminegnhabeshawit8839
@alminegnhabeshawit8839 2 күн бұрын
እግዜአብሔር ጥበብን ጨምሮ ይስጣችሁ
@SaraMoh-n8g
@SaraMoh-n8g 2 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤
@الال-ي6ث9غ
@الال-ي6ث9غ 2 күн бұрын
በእውነት ቃለህይ ወት ያሰማልን መምህሩቻችን❤❤❤❤
@የየተዋህዶልጅ
@የየተዋህዶልጅ 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ፍጻሜዉን ያሳምርልን የመጸሐፍን እግዚአብሔር ያስብልን ያበርታችሁ♥️♥️🥀
@سبحانالله-ف5ش
@سبحانالله-ف5ش Күн бұрын
Bewenet Kal yewotin yasemalen betem New yeme tem temertachuu Tsagawun yabezalachu❤❤❤
@PkPk-ok2jf
@PkPk-ok2jf 3 күн бұрын
አቤት ሺ አመት ኑርልን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ስወዳችሁ
@ማርታ-ተ9ቸ
@ማርታ-ተ9ቸ 3 күн бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን 🎉🎉🎉😍😍😍🙏🙏
@hanaeshetu6519
@hanaeshetu6519 8 сағат бұрын
ሰላም እንዴት አላችሁ። ልማድና ክርስትና መምህር ጋብዛችሁ የምትሠሩት ከተቻለ ባይቀር ደስ ይለኛል ም.ም በውይይት ስታደርጉት ይበልጥ ግልጽ ስለሚሆንልን ነው። መጽሐፉን በጉጉት ከሚጠብቁት መካከል አንዷ ነኝ። በትየባም ማገዝ ከቻልኩ ፈቃዳችሁ ከሆነ ባግዝ ደስ ይለኛል
@AllQua-o1w
@AllQua-o1w 12 сағат бұрын
Qalehiyot yasemalin
@GvdGsj
@GvdGsj 3 күн бұрын
ምርጡ መምህር ቃለሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@TigistTigist-mp6he
@TigistTigist-mp6he 12 сағат бұрын
Kale hiwotin yasemlin
@AlemBeby-m5h
@AlemBeby-m5h Күн бұрын
Kale hiwotin yasemalen yee kandil midiya mamirochachin ❤❤❤❤
@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 2 күн бұрын
እግዚብሔር ይርዳችሁ በእውነት እኛ አረብ ሀገር ያለን የምስጨንቀንን ሁሉንም የምንነግርነውን ምድያ ነው
@እግዚአብሄርየነገሰውይበለ
@እግዚአብሄርየነገሰውይበለ Күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን እጅግ ግሩም ትምህርት ነው አባቶቼ ጸጋውን ያብዛላቹሁ እግዚአብሔር ከፈቀደ ከ6በሀላ አገር እገባለሁ እና መጽሐፉ ከታተመ እራሳቹሁ ጋ አስቀምጥሉኝ በፈጣሪ ባላቹሁበት መጥቼ እወስዳለሁ
@beilngashow6496
@beilngashow6496 2 күн бұрын
ጠያቄዎች ጥያቄችሁን ስሰማ ዉስጤ ገብቶ ሲቃጥለኘ ይሰማኛል 😢😢😢በእውነት ቀንድሎ ስለናተ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
@SggFfg-nm5cf
@SggFfg-nm5cf 13 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን 🥰❤️🙏
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i 3 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁልን የቀንዲል ሚዲያ የልባችን መብራት🙏🙏🙏🙏
@GebreMariyam
@GebreMariyam Күн бұрын
ክበሩልን ቀዳሜ ባይሆን እንደ ምጥን ቅመም በቅርብ የልማድና ክርስትና መጽሐፍን ገበያ ላይ እንጠብቃለን ።
@mesi370
@mesi370 3 күн бұрын
በእውነት ቃለህይዎት ያስማልን ቂዲል ሚዲያዎች በእናት ብዙ ትምሬያለሁ❤❤በእድሜ ብጤና ይጠብቅልን❤
@Tamey24
@Tamey24 13 сағат бұрын
ቀዳሜያችን 😍❤️❤️
@የየተዋህዶልጅ
@የየተዋህዶልጅ 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁልን ወድማችንና መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤
@MELAKUBEZABIH-b7o
@MELAKUBEZABIH-b7o 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ድንቅ ነው ፤ ፀጋን የተሞላሽ የተባለ አንድም ፡ ሴት፡የለችም፡ክብር፡ ለድንግል፡፡
@genetgggg9258
@genetgggg9258 2 күн бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@almazalmaz6091
@almazalmaz6091 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤
@zedmamyu9027
@zedmamyu9027 Күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን በጣም ብዙ ነገርን ነው የምትገልጹውልን 🙏
@Geni2105
@Geni2105 2 күн бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን ቡዙ ጥያቄዎቼ ተመለሱልኝ ❤❤❤❤🙏🙏
@ስምረት_የተዋህዶ21-27
@ስምረት_የተዋህዶ21-27 3 күн бұрын
ለሁላችንም ልቦና ይስጠን በተለይ አባቶቻችን ሊቃውቶቻችን የምንናገር ሰዎት ብንጠነቀቅ🎉
@selamrita
@selamrita 2 күн бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልንመምህራችን❤
@senkesartube
@senkesartube 11 сағат бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን እና አመሰግናለሁ ስለምሰጡን ትምህርት
@ensratube
@ensratube 3 күн бұрын
በእውነት ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን መጻሐፉን በጉጉት እጠብቃለን መምህር ፀጋው ያብዛሎት🙏
@bizuayehu7757
@bizuayehu7757 3 күн бұрын
ጤና ይስጥልን መምህሮቻችን ፕሮግራሞቻቹ አስተማሪ ነው።
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻቸው
@EndawokAdane
@EndawokAdane 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገንአሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ 2 күн бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን አምላካችን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤️❤️❤️🥰🥰🥰
@user-yg2qg6tb6p1
@user-yg2qg6tb6p1 2 күн бұрын
እዳው ይሄን ትምህርት በካሴት በማኖር እድሁም እናተ ኤዳኖራችሁት በፆሁፍ በማሥቀመጥ የለሚመጡ ትውለድ ለልጆች ትምህርት ይሆናል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃለ ህይወት ያሠማልን ❤❤❤❤
@WyrgeWyfhj
@WyrgeWyfhj 2 күн бұрын
አሜንእግዚ አብሔር ይመስገን ቃለህ ይወትያሰማልን👏👏👏💐💐💐💐💝💝💝
@ሣራነኝሥደተኘዋ
@ሣራነኝሥደተኘዋ 17 сағат бұрын
በእውነቱ ለመምሕሮቻችን ቃለሒወትን ቃለበረከትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይስጥልን
@HiwotBekele-k2n
@HiwotBekele-k2n 10 сағат бұрын
እስይ እንጠብቃለን በርቱልን
@Selame2968
@Selame2968 Күн бұрын
በእዉነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚ አብሔር አምላክ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ❤በርቱልን ❤
@tigi-j1l
@tigi-j1l Күн бұрын
በእውነት ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ እኛም የሰማነውን እንድንተገብር እግዚአብሔር ይርዳን🙏🥰
@SelamAsefa-j1f
@SelamAsefa-j1f 2 күн бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ጋብቻ ክቡር ነው መኝታው ቅዱስ ነው ❤❤❤❤❤❤
@KaIkidanMekete
@KaIkidanMekete 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሮችቻን በድሜ በፀጋ ያኑራችሁ
@ETAG-t2z
@ETAG-t2z 2 күн бұрын
እናመሰግናለን መምህሮቻችን ❤ቃለ ሂወት ያሰማልን በእዉነት❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@እሙነኝየጎጃሟ
@እሙነኝየጎጃሟ 3 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል በመጽሐፍ ከመጣልን በእውነት እናመሰግናለን 🙏🥰🥰🥰
@እናቴእመብርሀንናት
@እናቴእመብርሀንናት 3 күн бұрын
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ እንድታገለግሉ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጣችሁ እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን:: እንደት እንደስደሰታቹኝ እመብርሃን እናንተንም ደስ ታሰኘችሁ
@bezayearsemalij7588
@bezayearsemalij7588 Күн бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅልን በቤቱ ያቆይልን ከእቅፉ አያውጣብን የድንግል ማርያም ምልጃ ፀሎት ልመና አይለይብን 🙏🏿
@SoliyanaBehaylu-l9s
@SoliyanaBehaylu-l9s Күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@FitsumGLeul-ry4wq
@FitsumGLeul-ry4wq 2 күн бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ጋብቻ ክቡር ነው መኝታው ቅዱስ ነው
@AccurateTube
@AccurateTube 3 күн бұрын
በእውነቱ እኔ እኔ ሁልጊዜ የቤተክርስቲያን ልዕልና ያስደንቀኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ቃለህይወትን ያሰማልን!!! ቀንዲል ሚዲያ በጣም በጣም በጣም እናመሰግናለን❤❤❤
@wubeteneshmariyam21
@wubeteneshmariyam21 3 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን።🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹
@alematalay734
@alematalay734 2 күн бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 🙏🏽
@KabuuGirimaaGirimaaabisaa
@KabuuGirimaaGirimaaabisaa 2 күн бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን ቃልህዉትን ያሳማን ❤️❤️❤️❤️❤️
@አማነ
@አማነ 3 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏 እጅግ ብዙ ተምሬያለሁ እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏💒
@mebratasefa8746
@mebratasefa8746 Күн бұрын
ቅል ሂዎት ያሰማልን 🙏 መጽሐፉን በጉጉት ለመጠብቀው
@LmelmeMtiku
@LmelmeMtiku 3 күн бұрын
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላቹ ትትና ስርአታዊ ንግግር ሁሉየታደላቹ በእዉነት ከእናንተ ብዙተምረነል እግዚአብሔር ኧረጂም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን በቤቱ ያጵናልን
@martabogale7735
@martabogale7735 2 күн бұрын
አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን ፀጋውን ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነት ፍፃሜውን ያሳምርላችሁ 🤲🤲🤲
@fggh6526
@fggh6526 3 күн бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በረከታቸው ይደርብን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እንወዳቹሃለን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 2 күн бұрын
በጉጉት የምጠብቀው ትምህርት ነው እኳን ደህና መጣቹልን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤ክበሩልን
@elsabetnigussie9794
@elsabetnigussie9794 2 күн бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን ❤❤❤❤
@WoinshetBirhanu-i5m
@WoinshetBirhanu-i5m Күн бұрын
አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፍጻሜቹን ያጻምር እግዚአብሔር 💖
የእመቤታችን መዝሙራት..... Hawaz Tegegn
15:44
Hawaz podcast ሐዋዝ ፖድካስት
Рет қаралды 103 М.
24 Часа в БОУЛИНГЕ !
27:03
A4
Рет қаралды 7 МЛН