New "ORTHODOX MELS ALAT". "ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት" ? & Answer.

  Рет қаралды 574,309

Mezmure Tewahedo

Mezmure Tewahedo

Күн бұрын

Пікірлер: 628
@selamehabesa4454
@selamehabesa4454 9 жыл бұрын
አወ ኦርቶዶክስ መልስ አላት አንዲት ሀይማኖት ኦርቶዶክስ ክብር ምስጋና ይግባው የድንግል ማርያም ልጅ
@hgfjjgjgg1906
@hgfjjgjgg1906 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይአተንተመስገንቃለህይወትያሰማልንወንድሜች
@hgfjjgjgg1906
@hgfjjgjgg1906 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@ስሜንእርሳሁት
@ስሜንእርሳሁት 9 жыл бұрын
መልስ ብቻ ሳይሆን አጥጋቢ መልስ ጭምር አላት
@ጎዳሊያስእግዚአብሄርታላቅ
@ጎዳሊያስእግዚአብሄርታላቅ 9 жыл бұрын
ኦ!አምላኬ ኦ!አምላኬ ሆይ ተመስገን ኦርቶዶክስ ያርከኝ አምላል የአብርሃም የይሳሀቅ የያዕቆብ አምላክ ኦርቶዶክስ መልስ አላት
@sarasara9289
@sarasara9289 8 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ የሆነው ተመርጠንና ትክክለኛው መንገድ ሰለሆነች ክብር ለየድንግ ማርያም ልጅ ለፈራጁ ጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልንን ዘመንህን ይባርካልን
@elsabetteshome3483
@elsabetteshome3483 8 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘልሃለም ትኑር ትኖራለች ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት ስለማይነገር በጎነቱ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለዘልሃለም! !!♥
@sarahfaven7800
@sarahfaven7800 9 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መግስተ ሰማያት ያዋረስልን ኦርቶዶክስ መልስ አላት በትክክል ይህማ ጅማሬ ነው ገና ብዙ እንናገራለን የእግዚያብሄር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን አሜን።
@አልሀምድሊላህሙስሊምላረገ
@አልሀምድሊላህሙስሊምላረገ 8 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። ።ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት
@meseretbirhani9315
@meseretbirhani9315 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አዉ ኦርቶዶክስ መልስ አላት እንዴት ደስ ይላል በእዉነት ለመምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን ወገኖች ሆይ በኦርቶዶክ ተዋህዶ እምነት እንደምንፀድቅ አንጠራጠር ከኃጢያታችን ብቻ ለመታጠብ እንድከም ከኃጢያት ለመራቅ ለንሰሀ እንዘጋጅ
@tigistdesalegntesfa2124
@tigistdesalegntesfa2124 10 жыл бұрын
ዶ/ር ዘሪህን 1ኛ ዩሐንስ 2 ባለዉ ቃል ላይ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን የሚለዉ ቃል ላይ ጠበቃ ከመቼ ጀምሮ ነዉ የሚፈርደዉ ደግሞ እንግሊዘኛ ማወቅ ማሳሳቻ ወይም መሸወጂያ ሊሆን አይችልም በጣም ታሳዝናለህ ግን ለህዝቡ የሚፈርድ አምላክ በላይ በሰማይ አለ እባክህ በደንብ አንብብ ትርጉምም ተማር እግዚአብሔር ያስብህ እድሜ የሰጠህ ለፍርድ ስላልሆነ አስብበት ከሰዉ ክብር ይልቅ የእግ/ር ክብር ይሻልሃል የሰዉ ክብር ይሻራል
@makigirmay5144
@makigirmay5144 10 жыл бұрын
orthodox ahuneme mlese alate e/r yeqere yeblachu bey adareshu bgita seme eye chefrachu e/r amsgnene telalachu ynat paseter eneglish ayenagrumenanewe sitanoch nachu
@tedrosweek3932
@tedrosweek3932 5 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ መልስ አላት እዉነቱም ደሞ መልስ አገኙ እግዝአብሄር የተመሰገነ ይሁን ወንድማችን ደሞ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዝአብሄር ሰፊ ያአገልግሎት ዘመን ይስጥህ ተባረክ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥ አብ ♥♥♥ ወልድ♥♥♥ መንፈስ ቁዱስ♥♥♥ ናቸዉ አግዝአብሄር ስሙ ለዘልአለም የተመሰገነ ይሁን ♥♥
@minassie100
@minassie100 12 жыл бұрын
የእግዚ አብሔርን ቃል ስለምታሰሙን በአምላካችን ስም አመስግንሃለው ። ይህ የዘመናችን ጥያቄና መለስ ተብሎ በሁላችን አንደበት ላይ መመዝገብ ያለበት ነው። ለኦርቶዶክሳውያን ክብራችን ለተሳሳቱት መመለሺያቸው ይሆናል።' አማላጃችን ድንግል ማርያም ናት። ፈራጁ ልጅዋ ነው። ሊቀ ጠበብት ዘሪሁን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረጅም ዕድሜን ይስጥህ።
@AbebeGebregiorgisAmare
@AbebeGebregiorgisAmare 9 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ መልሰ አጥታ አታውቅም ይልቁንስ ጠይቃ መልስ የሚሰጣት ላታገኝ ትችላለች
@elissateklai4590
@elissateklai4590 9 жыл бұрын
እውነት ነው ኦርቶዶክስ መልስ አላት ለአባቶቻችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን!!!
@አየለችየማረያምልጀነኝከሊ
@አየለችየማረያምልጀነኝከሊ 8 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ፡ያደርከኝ፡አምላክ፡ተመስገን፡ኦርቶዶክስ፡መልስ፡አላት march.27
@mahaletassafa5083
@mahaletassafa5083 9 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተባረኩልን ወንድሞቻችን
@abelbogale7169
@abelbogale7169 5 жыл бұрын
May god extends his grace to you Dr.Zerihun Mulatu. You are excellent ethiopian orthodox preacher and I'm glade you did preaching.
@godolays1408
@godolays1408 5 жыл бұрын
እልልልልልል እንዲት መታደል ነው ኦርቶዶክስ መሆን መምህሮቸ በፀጋ በእድሜ በጤና ያኑራችሁ ውድድድ የኦርቶዶክስ አንበሶች በርቱ እንደናንተ አይነት ትውልድ ይብዛልን ደስ ብሎኛን
@azebmelese4316
@azebmelese4316 9 жыл бұрын
ORTODOKSI TAWDO LAZALALMA TINURA AMEN AMEN AMEN KALE HIWET YESMELNA WADEMACHEN ELELELELELELELE ELELELELELELELE
@kabade8560
@kabade8560 8 жыл бұрын
እግዚአብሔር እመስገን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላዓለም ትኑር አሜንንን ለወድማችን ደክቶር ዘርሁን ቃለ ህወት ያሰማልን በእድምየ በጤና ያኑርልን አሜንንንንን
@netsanet.netsanet1256
@netsanet.netsanet1256 7 жыл бұрын
ዐኦ ኦርቶዶክስ መልስ አላት እግዘአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን አባቶቻችን ጠላት ቢላግጥም እኛ ግን በመሰደብም ሆነ በመገረፍ ደስተኛች ነን ስለኦነም እኛ ኦርቶዶክሶች ልጁን እናመልካለን እናቱን እናከብራለን አናፍርም እንመሰክራለን ጠላት እርር ይበል አሜን አሜን አሜን
@sisaymolla3531
@sisaymolla3531 9 жыл бұрын
ይገርማል..... እውነትን ማሣዎቅ ጥሩ ነገር ነው። ግን እንዲህ አይነቱ ትርጉም ቃላትን መሠነጣጠቅ ከአንድ የእምነት ተቆርቋሪ ነኝ ከሚል ሠው ባይሆን ይሻል ነበር። ለማሸነፍ እንጅ ለማሥተማር፣ ወይም ለመማማር አይመሥልም። ምን ጊዜም ቢሆን ደጋሽ አፍ አፍ ይመታል። የተገለጠ ነው። ዳግማዊ ዶክተር ናይክ ...... የግል ጥቅም ይቅርብኝ ህዝብ ይዳን የሚሉትን ከአድባር እያፈናቀሉ ምሁርን አጽድቶ ሣይማሩ መንገሥ....ገበያ... ዝና... ከክርሥቶሥ ጉዳይ እና ከአንተ የግል አጀንዳ ምረጥ ቢሉት ...... የመክለፍት ጠላ እየጠጡ፣ .....
@ኦርቶዶክስነኝየክርስቶስተ
@ኦርቶዶክስነኝየክርስቶስተ 6 жыл бұрын
Sisay Molla አፍህን ከምትከፍት በማስረጃ ቀርበህ መከራከር ትችላለህ ኦርቶዶክስ መልስ አላት እንደ ሴት ክፍት አትሁን ይደብራል።
@hiwet7050
@hiwet7050 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን አዎ ኦርቶዶክስ መልስ አላት
@ኃይሌእግዚአብሔርነው
@ኃይሌእግዚአብሔርነው 8 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ኦርቶዶክስ መልስ አላት ለዘላለም ይጠብቅልን
@kaedkallld469
@kaedkallld469 8 жыл бұрын
ኃይሌ እግዚአብሔር ነው ።
@ethioytube3782
@ethioytube3782 10 жыл бұрын
1 ከጥንት ጀምሮ እግዚአብሔር በብዙ ዓይነትና በብዙ ጎዳና ለአባቶቻችን በነቢያት ተናግሮ፥ 2 ሁሉን ወራሽ ባደረገው ደግሞም ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን፤ 3 እርሱም የክብሩ መንጸባረቅና የባሕርዩ ምሳሌ ሆኖ፥ ሁሉን በስልጣኑ ቃል እየደገፈ፥ ኃጢአታችንን በራሱ ካነጻ በኋላ በሰማያት በግርማው ቀኝ ተቀመጠ፤
@sjjajwej7025
@sjjajwej7025 5 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ። መልስ አላት መህምር ቃለ ህይወት ያሰማልን ኢየሱስ ክርስቶስ። አምላክ ነው
@ቃልቃል-ጐ5ጠ
@ቃልቃል-ጐ5ጠ 5 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የምኮራበት እምነቴ ህይወቴ ነው እ/ር የድግል ማርይም ክብር ምስጋና ይገባዋል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሰላማማችሁ ይብዛልኝ ኦ/ተ/ቤት መልስ አላት
@krare38
@krare38 12 жыл бұрын
Thanks for watching my videos and God bless you too.
@chidagi
@chidagi 3 жыл бұрын
Let anyone answer in the name of Orthodox the question asked by Meri GETA Tegaye
@የአይኔብርሀንእመብርሐንየ
@የአይኔብርሀንእመብርሐንየ 7 жыл бұрын
በእውነት ለሁላችሁም ፀጋውን ያብዛላቹሁ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር አሜን አሜን ልሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@genetgezae8871
@genetgezae8871 10 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ መልስ አላት እዉነቱም ደሞ መልስ አገኙ እግዝአብሄር የተመሰገነ ይሁን ወንድማችን ደሞ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዝአብሄር ሰፊ ያአገልግሎት ዘመን ይስጥህ ተባረክ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥ አብ ♥♥♥ ወልድ♥♥♥ መንፈስ ቁዱስ♥♥♥ ናቸዉ አግዝአብሄር ስሙ ለዘልአለም የተመሰገነ ይሁን ♥♥ ኦርቶዶክስ ♥♥♥ተዋህዶ♥♥♥ ለዘለአለም♥♥♥ ፀንታ ትኑር♥♥♥ የእግዝአብሄር ♥♥♥ ቸረርነት♥♥♥ የእመቤተችን ♥♥♥አማላጅነት ♥♥♥የቅዱሳን ♥♥♥መላአክት ♥♥♥ምልጃ ♥♥♥እና ♥♥♥በረከት♥♥♥ ከሁላችሁም♥♥♥ ገር ይሁን አሜን geni
@kasechreta2921
@kasechreta2921 9 жыл бұрын
Ye mareyam lij
@kalhiwtyasmalen1735
@kalhiwtyasmalen1735 9 жыл бұрын
AMEEEEEEEEN.AMEEEEEEEEEEEEEEENAMEEEEEEEEEEN.MAHATBACHEN.ANBTSEM.YDNGEL.MARYAM.LEJ.YEDMU.FRANEN
@habeshawit4248
@habeshawit4248 8 жыл бұрын
አዎ ኦርቴዱክስ መልስ አላት ክብር ለስም አጠራሩ ይሁን
@እየሱስጌታነውተባረኩ
@እየሱስጌታነውተባረኩ 8 жыл бұрын
Marta Mar ahahaha sate nati ortodokese ??waya wade?
@salamalrasheedi668
@salamalrasheedi668 7 жыл бұрын
Marta Mar فعقثبا
@hanaabate7063
@hanaabate7063 7 жыл бұрын
Marta Mar ባርችዬ የኔ ውድ
@እዩየንጉስክርስቶስልጅነኝ
@እዩየንጉስክርስቶስልጅነኝ 7 жыл бұрын
Marta Mar እዚህም ትከተይኛለሽ አንቺ ጨቤ
@alamuae8455
@alamuae8455 7 жыл бұрын
እየሱስ ጌታ ነው ተባረኩ M
@habeletube9474
@habeletube9474 9 жыл бұрын
Egzhaber yetebekehe beka yetabekehe!!!! Bewnit bewnit des yemele temehert, sebeket & kale new yaserdakew weyem yeaserdute kale heyouten yasmalen 🙏🙏🙏. May God protect you and protect you from all words that is I can say to you!!! Truly truly it's very very nice & amzing. The study, preach & word was soo good more than I say it. Thank you soo much!!!🙏🙏🙏
@emahationfsahaye4489
@emahationfsahaye4489 8 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
@ahmaadali5160
@ahmaadali5160 8 жыл бұрын
Emahation Fsahaye Oromo Abet
@emahationfsahaye4489
@emahationfsahaye4489 8 жыл бұрын
ምን ማለት ነው ወንድሜ
@jamilcell9416
@jamilcell9416 7 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ፡መልስ፡አላት
@azmeragessese2397
@azmeragessese2397 8 жыл бұрын
ዶክተር አመሰግንሀለሁ ለዘለዓለም ኑርልን!!!
@ሰሎሜሸዋረገድ
@ሰሎሜሸዋረገድ 7 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ሊቀ ጠበብት መምህር ዘሪሁን እግዚአብሄር ያቆይልን እንቁ የሆንክ ለኦርቶዶክሥ ተዋህዶ ልጇ በርታልን አሜን አሜን አሜን ፡፡
@zaiddebebe2250
@zaiddebebe2250 6 жыл бұрын
አዎ ኦርቶዶክስ ለአሕዛብ እና ለመናፍቃን ሙሉ መልስ አላት መልስ አላት መልስ አላት ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን አሜን፫
@saadamohamad1528
@saadamohamad1528 8 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚብሄረ ይመስገን አሜን ላስተማረን ለመከረን እግዚብሄር ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@ቅዱስገብርኤልአባቴነዉቤተ
@ቅዱስገብርኤልአባቴነዉቤተ 8 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመሥገን ኦርቶዶክሥ ያደረገኝ
@medhinzenebe4183
@medhinzenebe4183 6 жыл бұрын
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ነዉ ቤተልሔም awnet belashel
@መልካምየማርያምልጅ
@መልካምየማርያምልጅ 3 жыл бұрын
ሁልዬም ኦርቶዶክስ መልስ አላት ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ
@maryamtiwenhaderkakfuekeye9248
@maryamtiwenhaderkakfuekeye9248 8 жыл бұрын
እፍፍፍፍ እ/ር ቃለ ሂወት የሰማልን ፀጋውን የብዛልህ!!የኔን ዕድሜ ላንተ ይጨምርልህ ወንድማችን መልስ እንዲህ ነው
@ባዓትዬእናቴየሚኒሊክታቦት
@ባዓትዬእናቴየሚኒሊክታቦት 7 жыл бұрын
HfMaHLaT fiNikeDMoS እጅና እግርን አሟልቶ ሙሉ አካል ለሰጠን አምላክ ግን ስሙን ስናጎልበት አይሰቀጥጠንም ትንሽ ¿¿¿¿በእውነት ይደብራል ከስሞች በላይ ስም ያለው ይህ የፈጣሪአችን የእግዚአብሔር ስም ሆኖ እንደ ድርጅት ስም በምሕጻረ ቃል ስንጽፈው አረ የሰይጣንን አሰራር ያርቅልን ልቦናን ማስተዋልንም ያድለን
@ባዓትዬእናቴየሚኒሊክታቦት
@ባዓትዬእናቴየሚኒሊክታቦት 7 жыл бұрын
HfMaHLaT fiNikeDMoS እባካችሁ ህዝበ ክርስትያን '"ክብር ለሚገባው ክብርን ስጥ ተብሎም ተጽፏል
@meskitube16
@meskitube16 10 жыл бұрын
Egziabher yibarkachu!
@yeshiharegmamo4174
@yeshiharegmamo4174 11 жыл бұрын
በክርክር ጊዜያችንን ከምናጠፋ ተነግሮ ስለማያልቅለት፣ ፍቅሩ በምድርላይ ምሳሌ ስለሌለው፣. ስለእኛ ብሎ እንደ ሀጥያተኛ ስለተቆጠረው፣ ወደመቃብር ወርዶ እኛን የዘለአለም ህይወት ስለሰጠን፣ በሞቱ እኛን ልጆች ስላስባለን፣ ካለመኖር ወደ መኖር ላመጣን፣ ከጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃን ለመጣን፣ ቃላቶች ስለማይገልፁት ክርስቶስ ኢየሱስ ብታስተምረን ምን አለበት ብቻ ሁላችንንም እግዚአብሄር ያስበን የልባችንን አይን ያብራልን
@ኦርቶዶክስነኝየክርስቶስተ
@ኦርቶዶክስነኝየክርስቶስተ 6 жыл бұрын
ይክበር ይመስገን የድንግል ማትያም ልጅ ኦ/ ተ/ ቤተ ክርስቲያን መልስ አላት መናፍቅ ግን ምላስ ብቻ ናቹሁ ለነገሩ አድራሽ ውስጥ ጭፈራ እንጅ ትምህርት የለም።
@feryateyemane2644
@feryateyemane2644 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@nigesteshetu398
@nigesteshetu398 5 жыл бұрын
ELELELELELELELELELE uuuuuuuufffff endet dasiiiii yelale ye ezigabeheri liji mahone Orthodox tawido lazelalem tenuri Ameeeeen ❤
@بسامبلبل-خ9خ
@بسامبلبل-خ9خ 7 жыл бұрын
እህህህህህህህህ አቤት የእግዚአብሔር ፍቅር የተዋህዶ አንበሶ ስንወዳችሁ ምድረ መናፍቅ እግዚአብሔር ይገስፃችሁ ወደ ልባችሁ ይመልሳችሁ ተዋህዶ ሀይምልኖቴ የጥንት ነሽ የእናትና አባቴ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@enatmesfin
@enatmesfin 5 жыл бұрын
⛪⛪⛪⛪⛪⛪🌷🙏 ቃለ ሕይወት ያሰማልን ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት ኦርቶዶክስ ለዘለዓለም ትኑር አሜን
@minasamwel8
@minasamwel8 5 жыл бұрын
አሜንቃለህወት ያሰማልንአሜን ኦርቶዶክስ መሰአላት አሜን ለዘላአለም ትኖራለች መናፍቃን አይን ልቦናቹ ፈጣሪ ይክፈትላቹአሜን
@tsehayadugnaadugna8197
@tsehayadugnaadugna8197 10 жыл бұрын
Ka/Heywat yasemalene tsega fikerone yabezalek wandemachen EGEZEHEABEHRE yebarekeh 10Q so much
@ድንግልሆይለንስሀአብ-ቨ2ደ
@ድንግልሆይለንስሀአብ-ቨ2ደ 6 жыл бұрын
ውይ መናፍቅ ጉዳችሁ ፈላ እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ያደረግከኝ
@ነፂየድንግልማርያምልጅ
@ነፂየድንግልማርያምልጅ 9 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ ኣላት እግዝኣብሔር ይመሰገን።
@amarewubneh5542
@amarewubneh5542 10 жыл бұрын
እውነት ነው ኦርቶዶክስ የራሷ እምነትና ባህል እንድሁም ወግ እንዳላት ግልፅ ነው፤ ነገር ግን እምነቷ ከመፅሐፍ ቅዱስ አንፃር ሲፈተሽ ፍየል ወድህ ቅዝምዝም ወደያ ብንል ማጋነን አይመስለኝም፤ እባካችሁ ስለ ሃይማኖት ሳይሆን ስለእውነት እንጋደል፤ እምነታችንን ማየት ያለበት ከመፅሐፍ ቅዱስ አንፃር እንጅ መፅሐፍ ቅዱስን ከሃይማኖታችን አንፃር መተርጎም ወደ እውነት ከሚያመጣን ይልቅ ወደ ስህተት የሚውስደን መሆኑን መገንዘብ ይኖርብናል፤ በሚሊኔየም የተተረጎመው የኦርቶዶክስ መፅሐፍ ቅዱስ ለሐሳቤ በቂ ማስረጃ ነው፤ መፅሐፍ ቅዱስን ወደ ሀይማኖት ጎትቶ ለማስገባት የተደረገውን ጥረት ስመለከት አይን ያወጣ ድፍረት መሆኑን ተረድቻለሁ፡፡ አንድ ተማሪ ፈተና ተፈትኖ መልስ ቢመልስ ትክክለኛነቱ የሚረጋገጠው መልስ ስለመለሰ ሳይሆን እውነተኛነቱ ሲረጋገጥ ነው፤ ስለዚህ መልስ መስጠቱ ጥሩ ሆኖ ሳለ ኦርቶዶክስ መልስ ስለሰጠች ግን ተክክለኛነቱን አያረጋግጥም፡፡ እንግድህ ህይወት እንድበዛላችሁ ከፈለጋችሁ ለክርስቶስ እንጅ ለሐይማኖት አትጋደሉ፡፡“ሐይማኖት አያድንም፣ መልካም ስራም አያድንም፣ህግም አያድንም፤ በቀራኒዮ ላይ የተሰቀለውን ክርስቶስ ኢየሱስን በማመን እንጅ” ኤፌ. 2፣8-9፡፡ ስለዚህ የመልካም ስራችንም ሆነ የሐይማኖታችን ባለቤት ክርስቶስ እንጅ ሐይማኖታችን አይደለም፤ በክርስቶስ የሚገኘውን ህይወት ችላ ብለን ስለሃይማኖት ዋጋ ብትከፍሉ እውነቴን ነው የምላችሁ በስተመጨረሻ ክርስቶስ ዋጋችሁን የሚከፍላችሁ አይምሰላችሁ፡፡ እባካችሁ የክርስቶስን ወንጌል ችላ አትበሉ!!!!!!!!!!!!!!!!!! አንድ ስህተት እድሜው ስለበዛ እውነት ሊሆን አይችልም፤ አንድ እውነትም ተዳፍኖ ትላንት ስለተገለጠ ሀሰት ለሆን በፍፁም፡፡ እገዚያብሄር ሲናገር “ቃሌ ከሚያልፍ ሰማይና ምድር ቢያልፉ ይቀላል” በሎ ተናገሯል፤ ስለዚህ እገዚያብሄር በቃሉ አይደራደርም፡፡ May God bless you!!!
@misganawtasew3576
@misganawtasew3576 4 жыл бұрын
👌🏽👍🏼
@alemgeda7530
@alemgeda7530 8 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen♥♥♥♥
@muluwerkhuawei9429
@muluwerkhuawei9429 6 жыл бұрын
እልልልልልልል.ተመስገን.እግዚአብሔር. የመረጠን.እግዚአብሔር እድሜና ጤናይስጥልን.አባቶቻችን. ቃለህፕወትያሰማልን
@ማህተባችንውበታችን
@ማህተባችንውበታችን 10 жыл бұрын
Lememehrichachin kale hiwite yasemalen rest tesfa mengeste semayaten yawureselen yagelegilite zemenachuhen egzabher yaebarekelachu orthodox lezelaleme tenure ameeeeeeen begugute newu yayehute lalamenuteme lebona yisetele amennnnnnnnn amelake qedusane yitabeqachu orthodox.melse alate egzabher yimasegan yedengel mariyame leji yetamesegene yihun amennnnnnnnnn memehirochachin enwedachuhalen gemigeba belayi!!!!!!!!!!!!😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘!!!!!!!
@ተመስገንአምላኽሆይአምላኽ
@ተመስገንአምላኽሆይአምላኽ 5 жыл бұрын
አርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትንሩ ትኖራለች ስለማይ ነገር ስጣታው እግዚአብሔር አምላኽ ይመስገን አሜን ቃል ህይወት የስማልኝ
@hirutyemareyamlij5873
@hirutyemareyamlij5873 6 жыл бұрын
ቃሊዎት የአሰማልን እንዴት ደስ ይላን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር አሜን
@የማራያምልጅነኝየመላኩቅድ
@የማራያምልጅነኝየመላኩቅድ 7 жыл бұрын
ኦራቶዶክሥ ለዘላለም ትኑራ አቤት ተመሥገንጌታዬ እራቶዶክሥ በመሆኔ
@mjswiit
@mjswiit 11 жыл бұрын
There is huge difference between PRAISING and WORSHIPING. We PRAISE our Saints, The Virgin Saint Mary above all, for their most wonderful service and amazing devotion to Our Lord. In doing so, we are praising Him and also promoting a God-centered life that is selfless and full of love (as He has instructed us to do so and which the Saints followed) However, the followers of the Orthodox Church have always and will always WORSHIP The One and Only Lord, God. May God shine His light unto you.
@yonatantewodros4846
@yonatantewodros4846 3 жыл бұрын
ዓለምን ላድን እንጂ በዓለም ልፈርድ አልመጣሁምና ቃሌን ሰምቶ የማይጠብቀው ቢኖር የምፈርድበት እኔ አይደለሁም።john12:47
@marketingresechbogale5238
@marketingresechbogale5238 8 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን እባካችሁ መናፍቃን ተመለሱ
@182960la
@182960la 11 жыл бұрын
እግዛብሔር ይባርካችሁ ። ለኛም የተማርነውን ወፍ እንዳይለቅምብን የድንግ ልጅ ጸጋውን አይንፈገን ። አሜን
@እትዮጵያዊነኝ
@እትዮጵያዊነኝ 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እድመ እና ፀጋ ያብዛላች እህት ወንድሞቸ ፀጋ አብዝቶ ይስጣቹ ኦርቶ ዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖታችን ለዘለ አለም ኑር ።
@ጎዶልያስእግዚአብሔር-ቨ2ጨ
@ጎዶልያስእግዚአብሔር-ቨ2ጨ 9 жыл бұрын
እውነት ነው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዛሬም ነገም ከነገ ወዲያም ሁሌም መልስ አላት መምህር አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎት ዝማሬ መልዐክትን ያሰማልን ለመናፍቃን ማስተዋሉን ያድላችሁ ኡሁን እናተ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖትን ትነቅፍላችሁ ጥያቄ አለኝ መናፍቃን ሆይ የቀደምት ሀያቶቻችሁ እምነት ምን ነበር እርግጠኛ ነኝ ምትሉት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነው እናንተ ግን የማርቲን ሉተርን አስተምሮ እየሰማችሁ አካሄዳችሁ ልክ አደለም ድንግል ማርያም በምልጃዋ ትታደጋችሁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት
@kidesteth463
@kidesteth463 8 жыл бұрын
Kal Hewt Yasmaln Yagelglot Zemen Yarzmeln Tesfa Mengest Semyatn Yawersln Amen Amen Amen
@addisbeyene5190
@addisbeyene5190 6 жыл бұрын
Amen Kale Hiwet Yasemaln Ortodoxs Tewahdo Lezalalem Tnur Ande Heymanot Andit Tmket Yamene Yetetemeke Ydnal Yalamene Yferedbetal
@kelemyemariamlij1645
@kelemyemariamlij1645 8 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር መልስ ማለት እንዲህ ነው እንሜህን ያርዝምልን
@melattesfy5967
@melattesfy5967 8 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ያደርከኝ ቃለ ሂወት ያስምልን
@fekirabebaw3318
@fekirabebaw3318 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በዚህች ሀይማኖት ያደረከኝ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ሀገራችንን ይባርክ
@dengelenatagebelejkebatano958
@dengelenatagebelejkebatano958 6 жыл бұрын
በውነት ቃለሀይወትን ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት መዳኒአለም ያድልልን
@romanhailu6277
@romanhailu6277 9 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማችሁ መምህሮቻችን።
@Rasdashen1
@Rasdashen1 11 жыл бұрын
Orthodox Tewahedo doesnt stop amazing me!!....very rich and deeeep in religion !!...and of course, the religion has an answer for each religious question!!...I am sooo delighted being one of the Orthodox Tewahedo believer!!.....God Bless my People!!...
@GG-xb8og
@GG-xb8og 8 жыл бұрын
ይቺ ሮሜ 8 /36 ሠውን ሁሉ ገደል ሠደደችው ምደረ መናፍቃን አንድ ርእሥ ይዛችሁ እኝኝ አትበሉ ወደ እውነተኛው ሀይማኖት ብትመለሡ ይሻላችሀሆል ካልፈለጋችሁ ገደል ግቡ ለነገሩ አሀሁን ገደል ላይ ናችሁ ቡሀላም እሠት ትገባላቾሁ ወደንሠሀ ብትመለሡግን ወደ ገነት ትገባላችሁ ያመነ የተጠመቀ ይድናል ነው ያለው
@asratalemayehu9026
@asratalemayehu9026 7 жыл бұрын
በመሰረቱ የእግዚአብሔር ቃል ሰውን አይገድልም፡፡ እንዲሁም ደግሞ ሰው መዳንን የሚያገኘው በክርስቶስ ኢየሱስ አዳኝነት በማመን እንጂ በፃድቃን ሰማእታት በመመን አይደለም ፡፡ በቀጣይ ራስህ መፅሐፍ ቅዱሱን አንብብ ሌሎች ባነበቡት አትነዳ፡፡ ሰው በደረሰበት እውቀት ይመላለሳልና ስለዚህ በደረስክበት ፣በተነገረህ ሳይሆን ባነበብከው ፣ ባመንከው ቢሆን መልካም ነው፡፡
@zuriashasegid114
@zuriashasegid114 7 жыл бұрын
EYOB8:8-9;MATH10:40-42;EBRA13:7;2PETSI1:20-21
@younisalismaili720
@younisalismaili720 6 жыл бұрын
Betkikil Mar Egzaber Libona Yistchaw
@MT.Ebet.7
@MT.Ebet.7 5 жыл бұрын
ቃል ሂወት የስመዓልና ።
@ጥሩወርቅፈንታውየመድኃኔዓ
@ጥሩወርቅፈንታውየመድኃኔዓ 8 жыл бұрын
ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥንት ነሽ የእናት እና አባቴ ማህተቤን አልበጥስም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ እላት . ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን
@بنيامينسكور
@بنيامينسكور 7 жыл бұрын
Truework Fentaw የኦርቶዶክስ ላርከኝ ጌታይ ተመስገን
@የማራያምልጅነኝየመላኩቅድ
@የማራያምልጅነኝየመላኩቅድ 7 жыл бұрын
መምህሮቻችን እግዛብሄራ ያኑራልን ያብዛልን እድሜይሥጣችሁ አሜን ፡፡ኑሩልን የኝጀግኖች
@ahm3dahmed956
@ahm3dahmed956 6 жыл бұрын
አዎ ኦርቶዶክስ መልስ አላት ክብር ይገባታል መልስ ለመለሱት መህምር ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን በድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን
@tibelasnakewu6638
@tibelasnakewu6638 7 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አዎ ኦርቶዶክስ መልስ አላት ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን
@ቃልየተዋህዶልጅእግዚአብሔ
@ቃልየተዋህዶልጅእግዚአብሔ 7 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@tigistdesalegntesfa2124
@tigistdesalegntesfa2124 10 жыл бұрын
ይህ ወገንተኝነት ሳይሆን የህይወት ጉዳይ ነዉ ማንኛዉም አገልጋይ ነኝ የሚል ስለ ህዝቡ ደም ይጠየቃል ስለዚህ የኔ ብቻ ይሁን ብሎ ድርቅ ከማለትና ከማንጉዋጠጥ ትክክለኛዉን ወንጌል በመስበክ ህዝቡን ከሞት እንታደግ ዶ/ር ዘሪሁን ትክክለኛዉን መለስ ብትመልስ ጥሩ ነዉ መሳሳት ምንም ማለት አይደለም . ደሙ በእጅህ ነዉ
@makigirmay5144
@makigirmay5144 10 жыл бұрын
tekatlu
@zadag4218
@zadag4218 8 жыл бұрын
እውነት ነው ኦርቶዶክስ መልስ አላት ለመምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖት ይባርክልን አሜን.
@ድንግልሆይለንስሀአብ-ቨ2ደ
@ድንግልሆይለንስሀአብ-ቨ2ደ 6 жыл бұрын
ቃለህይወት ያስማልን ላላመኑ ማመንን ያድልልን
@alulaalay6629
@alulaalay6629 10 жыл бұрын
orthodox lezelalem tnor alet I am proud of orthodox tewahedo
@amanadu4120
@amanadu4120 12 жыл бұрын
Egziabiher sew aydelem , yisemal , amalage. Ayasfelgewm . Bewengeliye bekaliye kumu , ketesasate emnet wuttu yilal enjji yeyerasatuhu haimanot tebuku alalem .
@zrfedemse5835
@zrfedemse5835 8 жыл бұрын
አሜንንንን ቃለህወት ያስማልን የኦርቶዶክስ ልጂ በመሆኔ እኮራለሁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን
@ممدوح-ي4ش
@ممدوح-ي4ش 8 жыл бұрын
aman aman aman ellllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll zimarymalykit yasamalin elllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll
@rahigezahegn100
@rahigezahegn100 11 жыл бұрын
Egziabher edime yistachihu orthodox wekilachihu lemitikerakeru hulu
@ephremgebb
@ephremgebb 10 жыл бұрын
i got full answer ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣሜን
@girumgetuadera2460
@girumgetuadera2460 8 жыл бұрын
እግዚአብሄር እንደናንተ ያለ መምህራንን እድሜ ከጤና ሰጥቶ ፀጋችሁ ያብዛላችሁ...!!!!!!
@werkneshwerknesh708
@werkneshwerknesh708 10 жыл бұрын
እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው
@getahunebssa8546
@getahunebssa8546 11 жыл бұрын
መምህር ዘሪሁን በሮሜ 8:34 ላይ "እግዚአብሔር የመረጣቸውን ማን ይከሳቸዋል? የሚያጸድቅ እግዚአብሔር ነው፥ የሚኰንንስ ማን ነው? የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።"እንግዲህ ወገኖቼ በሊቀ ጠበብት ዘሪሁን ሙላቱ (ዶ/ር) የሚማልደው የሚለውን ሲያብራራ የሚፈርደው በሚለው ተክቶታል! ጥያቄ (1)አንድ በ1980 ዓም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ያሳተመችው 81 መጽሃፍ ቅድስ በሮሜ 8:34 የሚማልደው ሲል በ2000 ዓም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ያሳተመችው 81 መጽሃፍ ቅድስ በሮሜ 8:34 የሚፈርደው በሚለው ትክቶታል እናም ከ20 ዓመት በኃላ መበረዙ ለምን አስፈለገ? ጥያቄ 2 (ሁለት) የሚማልደው የሚለውን ሲያብራራ ማለደ እና አማለደ የሚለው የተለያዩ ናቸው:: አማለደ ሲል ለመነ(አስታረቀ) ሲሆን ማለደ ግን ፈረደ ነው ብሎናል:: የሚፈርደው ወደ የሚለው ሊያጠጋጋ ፈልጎ ይሆን? አማርኛ መዝገበ ቃላት ማለደ, አማለደ, የሚማልድ አስታራቂ ከሚለው ሃሳብ ውጭ ይወስደው ይሆን? እስቲ ከመጽሃፍ ቅድስ አንድ ክፍል ማለደ ስለሚለው ምን ይል ይሆን እንመልከት ትንቢተ ኢሳይያስ 53:10-12"...ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም ማለደ::" የሉቃስ ወንጌል 23:34"ኢየሱስም፦ አባት ሆይ፥ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው አለ።"
@misganawtasew3576
@misganawtasew3576 4 жыл бұрын
👍🏼👌🏽 💯 %
@zawdetuzawdetuu8828
@zawdetuzawdetuu8828 9 жыл бұрын
Orthodox mels alat amen kale hIwotIn yasemelen tesfa mengest semayetn yawerselen yagIlgIlot zamenechun yIberkelen Egzabher yImesgen orthodox yaregegn Orthodox tawehIdo lezalelam stata tenur amen
@ethioytube3782
@ethioytube3782 10 жыл бұрын
16 ስለዚህ እኛ ከአሁን ጀምሮ ማንንም በሥጋ እንደሚሆን አናውቅም፤ ክርስቶስንም በሥጋ እንደ ሆነ ያወቅነው ብንሆን እንኳ፥ አሁን ግን ከእንግዲህ ወዲህ እንደዚህ አናውቀውም። 17 ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል። 18 ነገር ግን የሆነው ሁሉ፥ በክርስቶስ ከራሱ ጋር ካስታረቀን የማስታረቅም አገልግሎት ከሰጠን፥ ከእግዚአብሔር ነው፤ 19 እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ በደላቸውን አይቆጥርባቸውም ነበር፤ በእኛም የማስታረቅ ቃል አኖረ። 20 እንግዲህ እግዚአብሔር በእኛ እንደሚማልድ ስለ ክርስቶስ መልክተኞች ነን፤ ከእግዚአብሔር ጋር ታረቁ ብለን ስለ ክርስቶስ እንለምናለን። 21 እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ ኃጢአት ያላወቀውን እርሱን ስለ እኛ ኃጢአት አደረገው።
@betelhemfikadu3885
@betelhemfikadu3885 10 жыл бұрын
Egziabher yakbirinin, kale hiwot yasemaln
@ስለማይነገርስጦትውእግዚአ
@ስለማይነገርስጦትውእግዚአ 8 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ እርስተ መንግስት ሰምማያትን ያውርስልን አሜን ያገልግሎት ዘመንክ ይባርክ !!!!አሜን
@miayohannes3825
@miayohannes3825 9 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ሆይ እልል በይ መልስ ብቻ ሳይሆን እግዚያብሔርን አለሽ።
@ابراهيمعسيري-ص3ق
@ابراهيمعسيري-ص3ق 5 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ለሁሉም መልስ አላት ክብር ምስጋና ይሁን ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን
@bettyweldemeskel8065
@bettyweldemeskel8065 6 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሳማልን መምህራችን በእውነት በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን ተዋህዶ መልስ አላት
@ቃልዬእናቷንናፈቂ
@ቃልዬእናቷንናፈቂ 5 жыл бұрын
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሁሌም መልስ አላት ቃለ ህይወት ያስማልን
@ytesfaye54
@ytesfaye54 11 жыл бұрын
Amen kale hiwot yasemalin@aman min gin anet endazi akatelek yeteleyaye bota lay comment sitisat banidet new beselam nee
@temesgent1950
@temesgent1950 21 күн бұрын
81ዱ ከ66 በእነዚህ ይጋጫል መልሱልኝ 1ኛ መቃ 23:1-2 ቃየል አቤልን በሴት ቀንቶ ገደለዎው? ዘፍጥረት 4-:2-8 በመስዋእት ምክንያት ሲራክ 5:1-2 ገንዘብ በቃኝ አትበል 1ኛጢሞ 6:10 ገንዘብን መውደድ የሀጢያት ስር ነው
@bezawerkneh4756
@bezawerkneh4756 10 жыл бұрын
ቃለ ሄወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@yedengelmariamlijhabtish2428
@yedengelmariamlijhabtish2428 7 жыл бұрын
Amennnnn!!! Orthodox melese alat!!! memeherachen yagelegelot zemenehen yebarkln!!!
@mulunash8530
@mulunash8530 10 жыл бұрын
Amen kalehewotine yisitilen lewnidimache ye ageligilote zemenuni amlake yibarikillet lihule egizabihare.teratari libonane ka ega yarikilen amlake egizabihare hayimanotachenini yibarikilen amen gata lehulachenim asitwayi libona yadilen lezelalemu amen
@mulunash8530
@mulunash8530 10 жыл бұрын
Amen Amen
@maryamtiwenhaderkakfuekeye9248
@maryamtiwenhaderkakfuekeye9248 9 жыл бұрын
ኡውናት ነው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አለት ለመምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልንን
@dingleamalaje4844
@dingleamalaje4844 10 жыл бұрын
Kale hiwoten yasemalen egzabher yibarkeh! !!!
Não sabe esconder Comida
00:20
DUDU e CAROL
Рет қаралды 66 МЛН
እሙን ዓርኪ ልበይ~Emun Arki Lbey~By Zemari Henok Fikadu~New Eritrean Orthodox Tewahdo Mezmur 2024
6:19
መዝሙር ‘ዩ ህይወተይ Mezmur yu Hiwetey
Рет қаралды 3,7 МЛН
New D/N Daniel Kibret Sebket 'MARIAM & YEHUDA"ማሪያም እና ይሁዳ
1:15:22
አነጋጋሪው የኢሳያስ አፈወርቂ የሠላም ጥሪ!6 November 2024
17:10
Ethio Focus_ኢትዮ ፎከስ ኒውስ
Рет қаралды 8 М.
አጭር መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ ትርጉም | Orthodox Film
13:43
Ancient Ethiopia - ጥንታዊቷ ኢትዮጵያ
Рет қаралды 40 М.
Eyesus Man New - Part One by Memiher Tariku Abera
1:17:56
Henok Tadesse
Рет қаралды 67 М.
Diakon Mindaye.........(ስምሽን ጠርቼ)
7:47
kiduel
Рет қаралды 1,4 МЛН