KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
መናፍቃን የሳቱበት ጥቅስ!
59:20
ያልተጠበቀ ድንቅ ጨዋታ ከመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ ጋር :ጀግና መፍጠር ክፍል 1"Donkey Tube Comedian Eshetu Melese
49:22
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
00:17
Puff’s guide on handling weekend calls from the boss! #BossBoundary #WeekendWarrior #thatlittlepuff
00:24
Узбек возомнил себя КОРОЛЁМ, но его КОРОНУ ОН быстро поправил!
01:00
小丑家的感情危机!#小丑#天使#家庭
00:15
መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ ለመናፍቃን በስልክ የሰጡት ድንቅ ምላሽ- Dr. Zebene Lema's phone conversation
Рет қаралды 79,214
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 65 М.
Orthodox Yene
Күн бұрын
Пікірлер: 232
@Havker983
Жыл бұрын
የመናፍቅ መዳኒት መምራችን ቃለህይወት ያስማልን
@genetteferagebireamanualig2381
2 жыл бұрын
መምህር ዘበነ እድሜ ከጤናጋር ያድሎት 🙏🙏🙏🙏
@ድንግልእመቤቴመሰላልለሰማ
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን አንድት እምነት አንድት ሀይማኖት አንድት ጥምቀት የድንግልማርያም ልጅ ጠላትዎን ከእግሮት በታች ይጣልልዎት እመቤታችን ቅድስትድንግል ማርያም የብርሀን እናት የጨለማ ህይወት ላይ ያሉት እህትወንድሞቻችን ብርሀነ መንገዱን መርታ ወደትክክለኛው እምነት ትመልስልን አሜን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ውድና እንቁ መምህራችን ዶክተር ዘበነ ለማ
@rahelalamerew6369
4 жыл бұрын
ለመስማት ያልታደሉ ጆሮዎች ፣ ለማየት ያልታደሉ አይኖች፣ ለማመን ያልታደሉ ልቦች በዝተዋል እና መምህራችን ትግስቱን አብዝቶ ይስጦት አንደበቶት ምንግዜም የተባረከ ቃል እንዲያወጣ ፈጣሪ ይሮዶት ዘመኖትን ይባርክ🙏🙏🙏
@aferasaron4849
4 жыл бұрын
የተዋህዶ አባት ይበቃል አንዱ ጀግናዬ በጥሬ ለሚያነብ ሁሉ እንደዚ ፈትፍተ አጉርስልኝ ውድ መምህራችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን አሜን
@fdgyrsa8180
3 жыл бұрын
የህይወትን ቃል ያሰማልን መምህራችን
@jawaphones3790
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ላባታችን ድንግል ማሪያም ሆይ እጆቸን ወደ ልጂሽ እዘርጋ ዘንድ አንች አፅኝኝ አሜን፫
@አምነት
2 жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏ግን አግዚአብሔር ያስባቸው 🥺🥺🥺🥺
@ኦጆናትግራይክሓልፍእዩ
4 жыл бұрын
ኣባታችን ዶ/ር ዘበነ ፀጋዉ ያቢዛሊን መኒግሲት ያዊረሰሊን
@masratmasrat2564
3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን መምህራኖቻችን ለመናፍቃን የሚትሰጡት መልስ አጥንት ያለመልማል የእውነቱ መምህራኖቻችን ኪዳን ምህረት ጽናቱ ትስጣችሁ
@masaratethopua49
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ዶ/ር ዘነበ እውነተኛውን የህይወት ቃል ቀን በቀን ስለመገብዎን እግዚያብሄር በድሜና በጤና ያቆይልን ።የእኛ አምላክ እንደዚህ ነው የኦርቶዶክስ ልጆች ደስ ሊለን ይገባል እልልልልልልልልልልልል አሜን 🌿🤲👏👏👏👏👏👏 ።
@فهدالسبيعي-ش3ص
4 жыл бұрын
አሜን ፫ ቃለሕይወት ያሰማልን ለአባቶቻችን በእዉነት
@tiruneshararsu5292
4 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ረዠም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋ ረ ይሰጥልን አሜን አሜን አሜን
@dyakontekle1607
3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማለን
@GhGh-if3fo
4 жыл бұрын
በእዮሱስ ክርስቶስ እና በእመቤተ ድንግል ማርያም ልጅ ያመነ እና የተጠመቀ የዘለኣለም ህይወት ኣለው
@-farestech5433
3 жыл бұрын
@Zlatan Ibrahimovich ማርቲን ያወጣውን ስለሆን የምትከተለው አትልፋ አደርስበትም
@ጌችየድንግልልጅ
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛ እንቁ እድሜዎትን ያርዝምልን
@wondosenchernet1633
3 жыл бұрын
መ ምህር ዘበነ በውነት አግዚአብሔር ይባርክህ አሜን
@ሀይማኖትኣድትናት
2 жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ሆይ ከልጅሽ ከወዳጅሽ ኣስታርቅን💯⛪🌹👈
@astermandefro3831
4 жыл бұрын
መምህራችን፣እድሜናጤና፣ይስጥህ፣ክፉ፣አይንካህ፣
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ
4 жыл бұрын
አሜን መምህር በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን አንድ ሀይማኖት አንድ ጥምቀት አንድ እምነት☝☝☝
@mekdugirma9596
4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን መምህራችን
@ttigistttigist2200
4 жыл бұрын
Mmmur❤❤♥️🙏🙏
@Rosemary-dt9vg
4 жыл бұрын
እንቁ የተዋህዶ ጀግና አለይታችን ሺ አመት ኑርልን ዶ።//ር/ዘበነ ለማ የመናፍቃን አጨናቂ ሺ አመት ኑርልን መናፍቃኖች ተመለሱ እናትን ክዶ ልጅን መውደድ አይቻልም
@yaredmsaye7863
3 жыл бұрын
ጌታየ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያን ያደረከኝ አምላክ ተመሥገንንንን ኢየሡሥ አምላክ ነው ማርያም አማላጅ ናት
@messygesit4384
3 жыл бұрын
Thank god am christian and one of those few ppl who saw god’s hand kirstos nw yadanen yemoteln
@dubaidubai2439
4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ይሠማልን
@مرحبامرحبا-د5ع5و
3 жыл бұрын
አግዚአብሔር ሰላማችሁ ብዝት ይበልልን ክቡር አባታችን በውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁ ያርዝምልን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ይፃፋልን አሜንንን ለማያምኑም ሰዎችም አግዚአብሔር ወደ ቀጥተኛዋ መንግዱም ይምራቸው አሜንንን 🙏🙏🙏
@kidisttasew583
4 жыл бұрын
አታፍርም የእመቤታችን ምልጃ ከየት አይተክ ነው የምታምነው ትላለክ አይ አለመታደል አንተ ምልጃዋ ስላልገባክ እንጂ ኧረ እኛን አማልዳ ብዙ ነገር አልፈናል ❤እንመሰክራለን
@kidisttasew583
4 жыл бұрын
@Amanuel Tamrat መጀመሪያ እኛ እመቤታችን ፈጠረችን አላልንም ማማለድ ተራ ነገር ነው አምላክን ወልዳ የለ ዮሀንስ 2,6 11 ምልጃዋን እናምናለን
@kidisttasew583
4 жыл бұрын
@Amanuel Tamrat መጀመሪያ እኛ እመቤታችን ፈጠረችን አላልንም ማማለድ ተራ ነገር ነው አምላክን ወልዳ የለ ዮሀንስ 2,6 11 ምልጃዋን እናምናለን
@tigist7007
3 жыл бұрын
መምህር ሆዪ ድንግል በልጇ ፊት ትመስክርልክ ማርያም አማላጅናት አትጠራጠሩ እናንተ ተኩላዎች
@sengirmsh5197
3 жыл бұрын
አዎ እውነት ነው ምልጃዋ እጅግ ረቂቅ ነው ለልጅ ልጅ የሚተርፍ ክብርና ምስጋና ለእናታችን ይሁን አሜን.
@ሀይማኖትኣድትናት
2 жыл бұрын
@@sengirmsh5197 💯⛪🌹👈
@arayaberhe7001
4 жыл бұрын
አቦና እድመን ጥዕና የሃበና ቃለ ሂወት የሰመዓና
@ሀይማኖትኣድትናት
2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዕድመ ያሀበለይ⛪⛪🙏💯
@hfjf5514
4 жыл бұрын
በመጀመሪያ. ሰማይ. እና. ምድር. የዘረጋ. አምላካችን. እግዚአብሔር. ይመስገን. የቅድስት. ድንግል. እመቤታችን ፀሎቷና. ምልጃዋ. አይለየን. አሜን. እኔ. የሚኖረው. ያለሁት. በሳውዲ. አረብ. አገር. ነው. ያለሁት. ሁልጊዜ. ባለኝ. እረፍ. እና. ሰአት. የእግዚአብሔር. ፀጋ.እና. መንፈስ በተሰጠው. የእግዚአብሔር ን. ቃል. በመስማቴ. በጣም. ደስ. ብሎኛል.
@ቋንቋየነሽድንግል-ሐ4ቘ
3 жыл бұрын
አማላጅነትሽን ባይኔ አይቻለሁ እናቴሆይ አንችው አማልጅኝ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@yosefresty2028
3 жыл бұрын
መምህር ቃለሂወት ያሰማልን!!! 🙏🙏🙏
@ተዋህዶሀይማኖቴየዘላ-ረ3ሠ
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር Dr ዘበነ ለማ እግዚአብሄር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት
@brookhaile6862
20 күн бұрын
የመናፍቃን መዶሻ መምህራችን እድሜ ከጤና ይስጥልን ።
@achumatirunew8510
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ☝️ እግዚአብሔር ክብሩን ሁሉ ይውሰድ 🙏
@koki-kr6vf
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalgn
@ሞስ
2 жыл бұрын
ኣየ መምህሬ ቃለ ሂወት ያሰማልን
@asrabebtesfow7860
4 жыл бұрын
መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ
@AzanawDegu
6 ай бұрын
እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ምታስተምርበትን አንደበት ያድልህ
@tamatama3276
Жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን💟💟🙏❤❤❤
@ymartnatube9075
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋና ያብዛልን መመህር
@DireDawaSabiyan
8 ай бұрын
እንዳንጠፋበት እግዛቤር እንደ እርሶ አይነት አባት ሰጠን ተመሰገን
@firihiwotfirihiwot9968
3 жыл бұрын
Memirachin geta yibarek ⛪⛪⛪💠💠💠☝️☝️☝️☝️☝️🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
@Ggg-y2u8s
3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያስማልን አባታችን
@zenebechdesta1580
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tsedalegemeda4124
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይወት ያሰማልን
@እቴጌ24
6 ай бұрын
Kale hiwot yasemalin egzabher yimesgen
@bestofbest8742
3 жыл бұрын
Memeherachin egeziyabher Bewte Bedem beaten yetbkelin Kale hiywet yasemalin memerachin Amen 🙏❤🙏❤🙏❤
@hahshhhshshshwhwh2326
4 жыл бұрын
ቃለሕወት ያሰማልን መምህር ዘነበ እድሜ ጤና አብዝቶ ይጨምሮ ይሰጥክ
@shewitsium5514
4 жыл бұрын
Amennnnnn3 qal hiwet yasemaln
@luhena1491
2 жыл бұрын
I am proud egzabher shi amet yanuriln😊🙏🏽
@MesesajagoeSebasto
5 ай бұрын
Amen kalehiwot yasemalin
@shimelsgemechu9558
4 жыл бұрын
ቃል ሕይዉት ያሰማልን
@Selina-c1o
11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏
@ሸዋሮቢትእናልጆቿ
3 жыл бұрын
ቃለ ሒወትን ያሰማልን አባታችን
@RokiDreams-fi4jo
Ай бұрын
መምህር ዘበነ በጣም ነው የምወድህ ኣባቴ
@ምርጫዬአብይነው
4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውድ መምህራችን ዘበነ ለማ መምህራችን ንገሩልን ለነዚ መንገድ ለሳቱ እውሮች የሰው ብልግና ከአነጋገሩ ያስታውቃል ይሄ ሜዳ አደግ ባለጌ በክርስትያን ስም የሚነድ ባለጌ
@እግዚአብሔርሐይሌነዉ
3 жыл бұрын
እዉነት ኛዉ አምላክ እግዚአብሔር ብቻ ነዉ
@Rgebray
10 ай бұрын
ለአብ ለወልድ ለመንፈስ✝️🙏 ቅዱስ አሐዱ አምላክ 🙏✝️ ረቂቅ ግሩም ድንቅ ፍቅር🙏 በደሙ ቤተክርስቲያንን✝️🙏 ያነፃት አንድ አምላክ አንድ✝️ አይማኖት አንድ ጥምቀት🙏 ሙሉ ናት ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ክብር ክብር ክብር ምስጋና✝️ ይሁን ይድረስ ለዘለዓለም🙏 አሜን✝️አሜን✝️አሜን✝️ ወላዲተ አምላክ ቅድስት🙏 ድንግል ማርያም ልህልቲቱ💖 እናታችን የአይናችን ብርሃን ፀአይን ያየንባት ከሞት ወድ✝️ ህይወት የተሻገርንባት ውብ አልማዝ ፀአይ ወርቅ የገነት💖 በር እናቴ ከመስቀሉ ስር ✝️ የሰጠን ጸጋ ከእናቴ ሆድ🙏 ስማን የሰማው የተመገብኩ የማልጠግባት የምናፈቅራት እናታችን ክብር ምስጋና🙏✝️ ይድረሳት ይገባታል አሜን🙏 አሜን✝️አሜን✝️ሰማዕቱ✝️ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ክብር🙏 ምስጋና ይድረስህ ሁሉም ደጎች መልአክቶች ቅዱሳኖች ክብር ምስጋና ይድረሳቸው ✝️🙏💖የማማልዱን የሚጠብቁን✝️ ክብር ምስጋና ይድረሳቸእ🙏 አሜን✝️አሜን✝️አሜን✝️ እናቴ ህልም አየች ጌታም🙏 አላት ገብርኤል ይመጣል ✝️ ላድናቹሁ እኔም እመጣለው አለ ጌታ የሰማዩ ስም ተመስገን እደፈቃድህ ይሁን አሜን ✝️🙏✝️አሜን ✝️🙏አሜን🙏 ውድ መምህራችን ዘበነ ለማ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት የአገልግሎት 🙏✝️ ዋጋሆን በሰማያዊው መዳፍ ይፃፍሎት ረጅም እድሜ✝️ ከጤና ጋር ያድልልን ሺ 🙏ዓመት ኑሩልኝ እወዶታለው የተዋህዶ እንቁ አሜን✝️🙏አሜን🙏✝️አሜን✝️🙏✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@laylalayla990
4 жыл бұрын
እግዚያብሄር ቃለህይወት ያሰማልን
@Ali-xe6mf
4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት የሠማልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እነዚህ አሣሣች ተኩላ ናቸው መናፍቅ እግዚአብሔር ልቦና የሥጣቸው ዘርፌ ይላል ዘርፌ በፊት እየሱስ ክርስቶስ እንጅ የምተመልከው ልላ አይደለም የነበረችበትን ስለምታቅ ይላል ደነዝ ለማሥመረል ሢፈልግ ነው እግዚአብሔር ግዜ አለው ስንዱን የተገለጠችበት ቀን እናንተንም ይቀጥላል የእግዚአብሔር ስም መነገጃ አይደለም
@sarasera5195
4 жыл бұрын
አቤቱ ፈጣሪ ማሀረን ማሀረን ቃል ሕይወት ያሰማልን
@gvbbnn9309
3 жыл бұрын
መምህር የተዋህዶ ኩሩ አለኝታ ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን❤ በእድሜ በጤና ሽሽሽሽሽሽ አመት ኑሩልን አቤት እግዚዎ ልቦና ይስጣቸው እየተነገሩ አይሰሙ ደቆሮዎች እውነትን እያዩ አያምኑ ደቆሮ ሲያናድድዱ
@ኣክሱምዩቱብ
4 жыл бұрын
Kale hiwet yasmaln memhirachin abetu amlakachin medahanitachin eyesus kirsitos hoy marn manm endy sitachu tetnkeku fetary hoy mestewalu sten amen amen amen
@YibeltalMekete
Жыл бұрын
አባ በእውነት ፍቅር ነዎት ይኑርልን ፡፡
@berihuhaile6935
4 жыл бұрын
Memhrachn egziabher amlak rejim edme yistln, be emnetachn yaxnan, Amen.
@ttigistttigist2200
4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭💔💔💔🙏🙏🙏
@jembertefera8639
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንኖት ያብዛልን ሚስጥር ሥላሴ ትምህርት ተቋርጦል እንዴ መምህራችን
@sengirmsh5197
3 жыл бұрын
የኦሮቶዶክስ ልጆች ሆይ እምነታችሁን ጠብቁ በእውነት የአማላጅትዋ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይቅር ይበለን አሜን.
@እናቴእመቤቴ-ተ3ሰ
4 жыл бұрын
ቃለህይወት ናሠማልን
@ghadaakl1321
4 жыл бұрын
እናተ መናፍቃን እግዚአብሔር ልቦናቹን ይመልስላቹ
@yemariyamnegn16
Жыл бұрын
ልቦና ይስጣቸው ይስጠን ሰው አዳኙን አማላጁን እናቱን እንዴት ይጠላል😭😭😭
@wudineshtezera8489
Жыл бұрын
አሜን ልብ ይስጣቸው እነሱ አንዴ ክህደቱን ተያይዘውታል ሆዳቸው አምላካቸው ነው
@mmamayayele7028
3 жыл бұрын
አባቴ እድመና ጤና ይስጥልን ተባረኩ አይ መናፍቅ አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት አይሰማም ነው ሚባለው ልቦና ይስጣቸው ሆ 🤔 ሌላ ምን ይባላል ወላዲቱዋ ለኛ ብዙ ነገር አርጋልናለች እንመሰክራለን 🙏
@መንፈሳዊየወጣቶችጉዞ
4 жыл бұрын
God bless you all Christian
@skyfall4600
3 жыл бұрын
mariamn imbaye newu yemetaw, kale hiwot yasemalin memhir.
@ashenafialemu9101
2 жыл бұрын
መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ
@yaredmsaye7863
3 жыл бұрын
መምህር ዘነበ ለማ ጀግና ነው
@dubaidubai2439
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@eliasdawit2373
3 жыл бұрын
ብዙ ነገሮቻችሁ ተመችተዉኛል!!!ነገር ግን አንድ አደጋ አለ እርሱም የራስ ፍልስፍና፣ያልተጻፈ ነገር ግን አይጨመር!
@edomgenetgetachew3046
3 жыл бұрын
We love you shi amet nurln astmerun 🙏🙏
@jejegtdik1697
4 жыл бұрын
ቃል ህውትን ይስማልን
@norsakr2238
4 жыл бұрын
Baewnet enmsgnale wademcha Egzabher amlak yagalegelot zamananhten hulu yebarkawe kale hyiwot yasemaleln
@madina.mamuyi1420
4 жыл бұрын
ማንምዳያስታችሁ ተጠንቀቁ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tesfutekle7661
2 жыл бұрын
Awon qble hiwet yasemaln
@bizuayehumekonnen3114
7 ай бұрын
ማርያም ማርያም የሚል ይድናል ይላል
@ethiopia9746
5 жыл бұрын
አሜን፫
@habtshYemaryamLij
Жыл бұрын
🙏🙏🙏 kale hywot yasemaln
@ethiopiawet
3 жыл бұрын
አሜን
@filimonaregawi5920
3 жыл бұрын
ኣሜን
@efremamenay2973
4 жыл бұрын
ዶክተር ዘበነ የ ኦርተዶክስ ቀን አጅ ነህ እድመና ጤና ይስጥህ፤
@negeaman9135
4 жыл бұрын
Memhrachin kale hiwet yasemalin
@dawitberhe2788
4 жыл бұрын
Memhir dr zebene like likawnt egziabher yanruln
@mariabangs6775
4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምዕራችን ደግሞ ብዙ ኦርቶዶክሶች ሊጠይቁ እየመጡ ቀርተዋል ይላል ትልቅ እውሸት አንጀት አርስ መልስ አይ ጌታ ሆይ ይቅር ይበላቸው
@tiggoderewa4356
4 жыл бұрын
Amen amen amen wyee erjme edemie ketnagare abatachen
@messygesit4384
3 жыл бұрын
Jesus is the way the truth no one comes to the father except through him
@samuelmoges4606
3 жыл бұрын
we love you memhir
@ethioacat4641
4 жыл бұрын
በጣም ነው እኮ የሚገርመው እናቴን ጠልቶ ንቆ ሊማር? ልብይስጣችሁ የሉተር ቡችሎች የሀገራችሁ ይሻላችኋል
@ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ
4 жыл бұрын
እኛ የእየሱስን እናት እንወደታለን። ግን እናተጋ የለቺዉ ማሪየም የእየሱስ እናት ሰትሆን የጠራፏ ንግስት ናች።ለዘነዉ እናንተ ማሪየም ምትሉትን መንቀበለዉ። ስለ ድንግል ማሪየም በመጽሀፍ ቅዱስ የሚለዉን ሁሉ እንቀበላላን።
@ethioacat4641
4 жыл бұрын
@@ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ እናትሽ አፈርትብላ የሴትልጅ ለስድቡ ማንብሏችሁ? የአምላካችንን እናት ነው ጠረፍ የምትይው አንች ሴት ውሻ ! ከበደ ውጭ!!!
@ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ
4 жыл бұрын
@@ethioacat4641 የአምላከችን የእየሱስ እናት ምስጋና ዘማሬ ስግደት ለእሶ እንድተቀርቡ በፍፁም አትፈቅድም። አትፈልግም። እናንተ ምተመልኮት ማሪየም ሌላ ናች። በማሪየም ስም ምስጋናና ዝመሬ ስግደት የምወስደዉ ሌላ አገንት ነዉ። በመጽሀፍ ቅዱስ ዉስጥ የለችዉን የእየሱስን እናት እንወደታለን።
@amanuel2087
3 жыл бұрын
EGZIABHER AYENEHEN YEREDAH MEMHER ZBENE.MEN ENDEMETASTEMER GERA BIAGABAM
@abelgoitom2112
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen.
@savedbygraceeph2841
3 жыл бұрын
እንተ መናፍቅ ሌላውን የምትንቁ ፣ ምህረት ለአናንተ ይሁን! ድንግል አልተሰቀለችላችሁም!
@samieshetu9127
3 жыл бұрын
Man tesekele?? alek gira atigaba wendime
@Miki-fk1sc
4 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እነዚህ ደንቆሮወች ወይ አይማሩ ወይም አያውቁም
@addistedla
11 ай бұрын
ስልኩን ዘግተህ የራስህን
@akililufivecrowns7529
2 жыл бұрын
በዓይንህ ያለውን መሰሶን ብታውጣው፣ በውንድምህ ዓይን ያለውን ጉድፍ ለማወጣት ዓይንህ የጠራ ይሆናል።
@simegneterefe6021
3 жыл бұрын
መምሕር ዘበነ እባኮትን ከዚሕ ነገር ውስጥ ውጣልኝ ዝም ብለሕ
@simegneterefe6021
3 жыл бұрын
ዝምብለው ይፀልዩ። ምክንያቱም ያማል።
@haregewoinshewaregaprotest1835
9 ай бұрын
በመጀመሪያ ስድብ አቁሙና ማስተማር ጀምሩ ትምህርት ከዚያ ይጀምራል።
59:20
መናፍቃን የሳቱበት ጥቅስ!
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 182 М.
49:22
ያልተጠበቀ ድንቅ ጨዋታ ከመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ ጋር :ጀግና መፍጠር ክፍል 1"Donkey Tube Comedian Eshetu Melese
Donkey Tube
Рет қаралды 781 М.
00:17
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
ElzaDog
Рет қаралды 11 МЛН
00:24
Puff’s guide on handling weekend calls from the boss! #BossBoundary #WeekendWarrior #thatlittlepuff
That Little Puff
Рет қаралды 31 МЛН
01:00
Узбек возомнил себя КОРОЛЁМ, но его КОРОНУ ОН быстро поправил!
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 4,9 МЛН
00:15
小丑家的感情危机!#小丑#天使#家庭
家庭搞笑日记
Рет қаралды 38 МЛН
1:01:07
ቊጣዬ በአንተና በሁለቱ ባልንጀሮች ላይ ነድዶአል | መምህር ዘበነ ለማ
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 22 М.
53:20
ልቧ ያዘነ የሱነምዋ ሴት እንዴት መልስ አገኘች? || መምህር ዘበነ ለማ
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 22 М.
28:11
ይድረስ ለሁለቱ ኢቫንጀሊካል ዶክተሮች | በውጭ ሀገር ስላወራችሁት | መምህር ዘበነ ለማ
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 43 М.
19:48
የፈረንጆች ፎቶ በቤተ ክርስቲያንና በገዳም | መምህር ዘበነ ለማ
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 42 М.
24:40
የግዝት በዓላት ለምን ግዝት ሆኑ? እንዴትስ ተመረጡ? - በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 45 М.
1:00:53
ክርስቲያኖች እንዴት በዚህ ትሰለባላችሁ ንጉሥ መጣ ነቢይ ተገለጠ ለምትሉ! በመምህር ዶ/ር ዘነበ ለማ
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 112 М.
8:04
“ዶ/ር ጌዲዮን ለውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነት ብቁ አይደሉም ”| ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ በምክርቤቱ ያደረጉት የተቃውሞ ንግግር | Ethiopia | Addis Abeba
Addis Maleda - አዲስ ማለዳ
Рет қаралды 52 М.
21:37
የመጽሃፍ ቅዱስ ልዩነቶች 80 አሃዱ እና 66ቱ
JTV Ethiopia
Рет қаралды 293 М.
1:36:20
Live ከቦሌ መድኃኔዓለም// by Mr Dr Zebene Lemma
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 87 М.
22:38
ታቦትን ለመቃወም የሚጠቅሱት ጥቅስ Jeremiah 10 : 1 - 7 || መምህር ፕ/ሮ ዘበነ ለማ
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 148 М.
00:17
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
ElzaDog
Рет қаралды 11 МЛН