#New

  Рет қаралды 68,675

ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media

ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media

Ай бұрын

ምዕራፍ 15 ትምህርት ፣ ምርቅና መረቅ፣ ➢ • #new 🔴ምርቅ እና መረቅ | ልማድ...

Пікірлер: 527
@user-gm3dw6zj8k
@user-gm3dw6zj8k Ай бұрын
እባካችሁ ይህንን ኮሜት የምታነቡ. የኦርቶዶክስ. ልጆች. በጸሎት አስቡኝ. እግዚአብሔር ጥበብና ማስተዋልን እዲሰጠኝ. 😢
@EmuEmu-eo5ll
@EmuEmu-eo5ll Ай бұрын
የመምህር ተስፍዬ አበራ ገጠመኝ ብለሽ ግቢና አዳምጪ
@SaraENat
@SaraENat Ай бұрын
አምላከ ቅዱሳን ያስብሽ ያስበን አይዞሽ በጸሎት በርች ለሁላችንም ማስተዋል እና ጥበቡን ያድለን🌹
@user-gm3dw6zj8k
@user-gm3dw6zj8k Ай бұрын
@@SaraENat አሜን አሜን አሜን
@hilinamekonnen1010
@hilinamekonnen1010 Ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሸ🙏🏽
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 Ай бұрын
አንችንም እኔንም እመብርሃን ታማልደን
@user-ui5em4iz8p
@user-ui5em4iz8p Ай бұрын
መነሻ የአምልኮት ስግደት ለአብ እሰግዳለሁ ለወልድ እሰግዳለሁ ለመንፈስ ቅዱስ እሰግዳለሁ ምስጋና ይሁን ለአብ ምስጋና ይሁን ለወልድ ምስጋና ይሁን ለመንፈስ ቅዱስ ሀሌሉያ ለአብ ሀሌሉያ ለወልድ ሀሌሉያ ለመንፈስ ቅዱስ በረከቱን ለሠጠን ሀይሉን ላበዛልን በዚህ ሰአት ላቆመን በቸርነቱ መንገድ ለመራን በዚህ ሰአት በፀጋው ለጠበቀን በብርሀኑ መንገድ ለመራን ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ሀያል ቅዱስ ህያው ቅዱስ ኤልሻዳይ ቅዱስ አዶናይ ቅዱስ ያህዌ ቅዱስ ፀባኦት ቅዱስ ኢየሱስ ቅዱስ ክርስቶስ ቅዱስ አማኑኤል የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው ለዘለአለሙ አሜን።
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 Ай бұрын
ጎበዝ ልክ ነዉ❤❤❤
@user-ui5em4iz8p
@user-ui5em4iz8p Ай бұрын
@@aynalemageze8592 በርቱ ጠዋትና ማታ መስገድ ሁል ጊዜ ግዴታችን ነውና እንበርታ
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 Ай бұрын
@@user-ui5em4iz8p እሺ
@bethsolomon5633
@bethsolomon5633 Ай бұрын
This is correct. Thank you for sharing for others 🙏🏽
@yeznMamuye
@yeznMamuye 29 күн бұрын
​@@user-ui5em4iz8p ከፀሎት ብሀላ ወይስ መጀመሪያ እንስገድ ከሰገድን ብሀላ በፀሎት ነዉ የሚያልቀዉ ???
@RyHj-vu4rx
@RyHj-vu4rx Ай бұрын
,የተዋህዶልጆች.እደትናቹህ.በፀሎት.አስቡኝ.ደካማነኝ.ወለተስላሴ..በጣም.የምያስጨንቀኝ.አዳድግዜ.እራሴን.የምያስተኘ.ምንደሁም.አልገባኝ.ግንደግሞ.ቅዱስገብርኤል.ቅዱስ.ምካኤል.ሁሌም.ቶሎ.ስጠራቸወ.ሰላሜን.አገኛለሁ..ፈጥነወ.የሚደርሱልኝ.በዚሁአጋጣሚ.አመስግኑልኝ❤❤
@fikrtegesite9726
@fikrtegesite9726 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልል ክብር ምስጋና ለስሙ ይሁን እግዚአብሔር በምህረቱ ያስብልን እህታችን ወለተ ስላሴ❤🙏
@RyHj-vu4rx
@RyHj-vu4rx Ай бұрын
,አሜን.ሁላቸነንማ❤❤❤
@fano-vk1zp
@fano-vk1zp Ай бұрын
አይዞሽ በፆለት በርች
@tsegemarreyammerreyaminate1299
@tsegemarreyammerreyaminate1299 Ай бұрын
Ayzosh Egziabher Selamun yestesh❤❤❤❤
@degneshkidanu355
@degneshkidanu355 Ай бұрын
ጸሎት እመቤታችን አይለይህ //ሽ
@genilove5414
@genilove5414 3 сағат бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃል የለኝም በዚህ ፕሮ ግራም የተማርኩት ትምህርቱን ወደ መፅሀፍ ቀይሩልን ይሄን ማየት የማይችሉ ብዙ ቤተሰቦቻችን አሉ የሚያስፈልገውን ነገር እናግዛለን በጣም የሚጠቅም ትምህርት ነው
@user-vt9ik9vw2r
@user-vt9ik9vw2r Ай бұрын
ክርስቶስ ትንሥአ እሙታን~በዐቢይ ኃይል ወስልጣን• አሰሮ ለሰይጣን~አግአዞ ለዓዳም •ሰላም~እምይ እዜሰ• ኮነ~ፍሰሐ ወሰላም :: ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤
@user-fz1of3we1q
@user-fz1of3we1q Ай бұрын
መምሕር ምትኩ ከይቅርታ ጋር ልብሳቹ ብታስተካክሉ ደሰ የለን ነበር ለምን ብትሉ የእግዚአብሔር ቃል እየመገባቹን ቢያንስ ነጣላ ልበሱ ቃለ ሕይወት ያሰማልን የሰማነው በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን አሜን አሜን አሜን
@tesfasami6189
@tesfasami6189 Ай бұрын
ከልብሳቸዉ ምን አለን ዋናዉ ከትምህርቱ እና ከመልእክቱ ነዉ ደሞም ያሉት ከቤተ ክርስትያን ዉጪ ስትዲዬ ውስጥ ናቸዉ። ብዬ አስባለዉ ካጠፋዉ🙏🏾
@tirusatmulu3586
@tirusatmulu3586 Ай бұрын
የመሰለሽን ነዉ የተናገርሽዉ ግን ምንም ችግር ያለዉ አዪመስለኝም ለፀሎት እንኳን ወንዶች አትከናነቡ ነዉ የሚለዉ ማንኛዉም አባቶች አዪቻለሁ ከሱቃቸዉ ከስቴድየም ሲያስተምሩ አዪለብሱም ምሳሌ መምህር ዘበነ ዲያቆን ሔኖክ እና የመሳሰሉት
@selinatube2879
@selinatube2879 7 күн бұрын
@@tesfasami6189 አይ የትም ይሁን የት የተዋህዶ ልጂ የሆነ ሁሉ የክርስቶስን ቃል እስከመገቡን ድረስ ስራቱን ማሟላት ጥሩ ነው ቢለቡልን የበለጠ ጥሩ ነው
@MeseretDeme-kn1jm
@MeseretDeme-kn1jm 10 күн бұрын
በእውነት ቃል ያሰማልን በጣም ጥሩ መልክት ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ያክብርልን እድሜ ጸጋውን ያብዛላችሁ😇😇😇😇👏👏👏
@Mihiret855
@Mihiret855 Ай бұрын
ወገኖቼ ላይክ አትርሱ ብዙ ማወቅ የሚፈልጉ ሰዎች አሉ
@lidacall6326
@lidacall6326 Ай бұрын
Kathy wet yasemaln
@user-ib4hw8gz7w
@user-ib4hw8gz7w 16 күн бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልወት
@salealhosani1206
@salealhosani1206 15 күн бұрын
አሜንንአሜንንአሜንንቃልህይዉትያስማለን አባታችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖
@user-tg9mp8zx5f
@user-tg9mp8zx5f 13 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@TemesgenHailemichael
@TemesgenHailemichael Ай бұрын
ለሁሉም እንዲደርስ ላይክ አርጉላቸው ኦርቶዶክሳውያን❤
@Gygcfgghkbcfgffyfcvghfxghv
@Gygcfgghkbcfgffyfcvghfxghv Ай бұрын
❤❤❤
@user-fz1hj1ci8l
@user-fz1hj1ci8l Ай бұрын
እሺ
@JONIRAYA
@JONIRAYA Ай бұрын
🥰🙏
@user-wt6zj8od6d
@user-wt6zj8od6d 23 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@SolomonDemisse-zx6we
@SolomonDemisse-zx6we Ай бұрын
እውነትም ቀንዲል ሚዲያ ምርጥ ሚዲያነው ቀጥሉ እኔ ብዙዎች የማላውቃቸው ነገሮች አውቄበታለሑ ትምሕርት ምትኩ የአገልግሎት ዘመንሕ ይባረክ ቀንዲልሚዳያም
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አ ሽቃባጭ ክርስቲያኖችማ እኔም ሁልጊዜ እንዳቃጠሉኝ ነው የራሳቸው ሀይማኖት እራቆት ሂዱ የተባለ ይመስል በተቀደደ ሱሪ የዞሩ የሙስሊም ቤት ሲሄዱ የእነርሱ ልብስ. ለሰው ተከናንበው ያሽቃብጣሉ መች የራሳቸው ህግና ስራት አከበሩ
@user-nt4rw1hj7q
@user-nt4rw1hj7q Ай бұрын
✝️ ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን ✝️ በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን ✝️ ዐሠሮ ለሰይጣን ✝️ አግአዞ ለአዳም ✝️ ሰላም ✝️ እምይእዜሰ ✝️ ኮነ ✝️ ፍስሐ ወሰላም ፡፡ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫ የዛሬው ትምህርት በየሚዲያ ሼር ይደረግያልሰሙት እናሰማ አዋጅ ነው አሰሙ
@lidetdesu-sq4by
@lidetdesu-sq4by 15 күн бұрын
በእውነት አጥንት የሚያለመልም የሂወት ቃል ያሰማልን ነብስን የሚያክም ትምህርት ነው
@user-dk8cb6uk4h
@user-dk8cb6uk4h Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p Ай бұрын
ጸጋውን ያብዛላችሁ ልማድና ክርስትና እናመሰግናለን 😊 # ስለ መንፈሳዊ ጋብቻ በቤተክርስቲያ ሰወች ለምን ትዳር ይፈራሉ ? አንዳንድ ሰወች አሁን በአለማዊ አግብቸ በሗላ ጥሩ ከሆነች እቆርባለሁ ሚሉ አሉ ? @በተክሊል አግብቸ ታስሬ ልኖር ነው በተለይ ወጣቶች ስለዚህ ያስተምሩን መምህር አመሰግናለሁ
@ACO-GA2963
@ACO-GA2963 Ай бұрын
መርሐግብራችሁ ጥሩ ነው። ብዙ እንጠብቃለን ። በርቱልን ። መንፈሳዊ ሚዲያ እንደመሆኑ መምህራኑ የመምህራን ልብስ ካልሆነም ነጠላ መልበስ ብትችሉ። ሌሎችም እንደዚሁ መለበስ ያለበትን ብትለብሱ። የቅድስት ቤተክርስቲያን መድረክ ላይ ያለውን አለባበስ ሥርዓት የማህበራዊም ሆነ የዋናው ሚዲያ ላይ ብንከተሉ መልካም ነው።
@MerrySeahorse-ms7uk
@MerrySeahorse-ms7uk 29 күн бұрын
አሜን
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t Ай бұрын
በጉጉት ነው የምጠብቀው ስንት ነገር ተማርኩበት ቅንድብ ሚዲያ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤
@fano-vk1zp
@fano-vk1zp Ай бұрын
ቀንዲል ሚዲያ በሚል ይስተካከል
@negaweldu
@negaweldu Ай бұрын
እፍ ተመሥገን መልካም ኧረፍት የምትመግቡኝ ወንድሞቸ ፍጻሜውን ያሣምርልን
@tigest3176
@tigest3176 Ай бұрын
Amene
@EhteGbreal
@EhteGbreal 25 күн бұрын
ቃለሕይወትን ያሰማችሁ ቅዱስ ጊዮርጊስ መከታ ይሁናችሁ ያሰባችሁት ፍሬ እንዲያፈራ እመብርሐን ትርዳችሁ አሜን።
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 Ай бұрын
በእውነት ለመምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ግሩም ነው በረቱልን እናመሰግናለን
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 Ай бұрын
ግርም ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን በተለይ ከሙስሊም እህት ወድሞች ጋር ስንቀላቀል ከነሱ በላይ ካልሆን ለሚሉ አሽቃባጭ አስመሳይ ክርስቲያኖች ሰው የራሱን እምነት ባህል ሲያከብር ሰውም ያከብርሀለ❤❤❤
@Selam21_27
@Selam21_27 Ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃል ሕይወትን ቃል በረከትን ያሰማልን መምህራችን እናመሰግናለን እኛም ቃሉን ሰምተን ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የእርሱ የአምላካችን ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን አሜን ፫🥰🙏ሁላችንም ሼርርር እናድርግ ውዶችዬ 🥰
@meseretteferi6132
@meseretteferi6132 26 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን👍💚💛❤️
@EliyasAbebe-or2td
@EliyasAbebe-or2td Күн бұрын
Mmer kale hiywet yasemalin ymobail tegagnu tiyaqe yenim neber temelsolignal enameseginalen Egziabher yistilegn
@ShetayTurki
@ShetayTurki Ай бұрын
ምንም አልልም ብቻ የሰማውትን ቃል የህይወት አርግልኝ ብራቦ ሁሌም በህይወቴ እንዲመለሱልኝ የምፈልገው ነገሮችን ነው እየተመለሰልኝ ያለው የሚገርመው ምን አልባት ያኔ ልጅ እያለው አልገባኝም ሊሆን ይችላል ግን በቃ ይሄን እውቀት ወይም አንድ ክርስቲያን ነኝ ብሎ የሚያምን ሰው ሁሉ ሊያቀው የሚገባ ነው የእውነት ከ ሰንበት ትምህርት ቤት ነው መሰጠት ያለበት እናም መምህር እንዳንተ አይነት ወንድሞችን ያብዛልን
@mekaamare2296
@mekaamare2296 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።ውድ መምህሮቻችን😢😢😢እንዳው ይህን ሁሉ ትምህርት ምክር ተግሳፅ ሰምተን ፍሬን የምናፈራ ያድርገን።አሜን በእውነት።ሰላም ለሃገራችን።ህይዎት የሆነውን ቃሉን ለሚመግበን አምላካችን ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን።
@user-fz1hj1ci8l
@user-fz1hj1ci8l Ай бұрын
አሜን
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o Ай бұрын
ህይን ድንቅ ትምህርት ሼር ሼር ላይክ አንረሳ ❤❤❤❤በእወነት መምህራችን ቃለ ህየወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን እረጂም የአገልግሎት ዘመናትን ያድልልን በቤቱ ያቆይልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@teferiwoldegiorgis2941
@teferiwoldegiorgis2941 29 күн бұрын
መምህር እኔም በዚህ አብይ ፆም ሰመራ ነበርኩ፡ የስራ ቦታዬ ዱብቲ ነበር፡ ዱብቲ እየሰራሁ ሰሰመረራ ነበር ማደሪያዬ፡፡ እርሶ እንዳሉት መሙቀቱ ከ38°C እስከ 41°C ይደርስ ነበር፡፡ ይገርማችኀል የውሀ ጥሙን ስለማልችለው እስከ 6:00 ድረስ እንኳ አንድም ቀን አልፆምኩም ነበር፡፡ ነገር ግን አንድ ቀን ብቻ ልስገድ ብዬ ብሰግድ የተሰማኝን ድካም አልረሳውም፡፡፡ ስለዚ እርሶ እንዳሉት እነዛን አገልጋዮች እግዚአብሔር ፅናትና ሞገስ ይሁንላቸው! ቃለ ህይወትን ያሰማልን!
@mekdestesfaye3029
@mekdestesfaye3029 26 күн бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
@HannaHanna-dv6tg
@HannaHanna-dv6tg Ай бұрын
ቼሩ መድሀኒያለም እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልኝ መምህር እጅግ ብዙ ነገር እየተማርን ነው በእውነት❤
@Seble-sk3dv
@Seble-sk3dv 28 күн бұрын
ቃለ ሕወት ያሰማልን እናመሰግናለን ❤
@mahariti2721
@mahariti2721 26 күн бұрын
ቃል ህይወትን ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን የአገልግሎት ዘመናቹህን እግዚአብሔር ይባርክልን መፅሓፉን እዲወጣ አቅሜን የፈቀደውን በገዘብ አግዛለው
@user-xz7ps1lj2t
@user-xz7ps1lj2t Ай бұрын
በውነቱ በጣም ደስ የሚል አስተምሮት ነው ቃሎት የሰማልን እድሜውን ከፀጋ ጋር ይስጥልን
@user-bz1rq7dc7l
@user-bz1rq7dc7l 25 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏
@FhXfs-kp9vz
@FhXfs-kp9vz 20 күн бұрын
ቃለህ ይወት ያሰማልን❤❤
@journalistgosa
@journalistgosa 6 күн бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@01tigray
@01tigray 28 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏❤
@EsuruGsusa
@EsuruGsusa 26 күн бұрын
Kale hiwot yasemaln
@SamirawitTamiru
@SamirawitTamiru 29 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤
@user-mu6xe2yr1s
@user-mu6xe2yr1s Ай бұрын
መምህራችን ቃለ ህይዎት ያሰማል። ዲያቆንም እናመሰግንሀለን በመቀጠል የማነሳው ጥያቄ ከርዕሱ ጋ ባይሔድም በውጩ አለም የሰንበት ትምህርት ቤት ዘማሪያን በሰንበት ስጋዎ ደሙ ከተቀበሉ በኋላ ከታምረ ማርያም በኋላ ወጥተው ይዘምራሉ ይኸ እንዴት ይታያል? እግዚአብሔር ይስጥልኝ ወለተ ሚካኤል ከቶሮንቶ ካናዳ
@yrgg1047
@yrgg1047 24 күн бұрын
Ye ewunet egzbiher tsegawun yabazalchu🤲🤲🤲 betam betam teru temarta new bertu 👏👏👏❤❤❤🙏🙏🙏
@abayneshsendekie7968
@abayneshsendekie7968 Ай бұрын
በእዉነት እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ፀጋውን ይብዛላችሁ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ ❤❤❤ በጣም ነው በጉጉት እመጠብቃችሁ
@user-vx1pf8qy8b
@user-vx1pf8qy8b Ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@misganawkibret603
@misganawkibret603 Ай бұрын
መምህር ምትኩ በጣም የምወዳቸው መምህር ናቸው ድሮ ጊቢ ጉባዔ አስተምርውኛል... በርቱ!
@user-uz2vk7pj9h
@user-uz2vk7pj9h Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን 🙏🙏🙏
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 Ай бұрын
መምህራችን እኳን ደህና መጣህልን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቹ ያርዝምልን
@amaamm7487
@amaamm7487 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ወንድማችን ቀዳሜፀጋ እግዚአብሔር አምላክ የገልግሎት ዘመንህን የርዝምልን በርቱልን እግዚአብሔር አምላክ ሀሳባችሁን ያስፈፅማችሁ
@abugida794
@abugida794 26 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Dokimasbaley
@Dokimasbaley 28 күн бұрын
kale heyiwot yasmlen mamherachin
@user-li1uj4il8v
@user-li1uj4il8v Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልነ መምህርነ። እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ። እኔ የዚህን መጸሐፍ በጉጉት ነው የምጠብቀው ምክንያቱም በየገጠሪቱ ብዙም ቤተሰቦቻችን አሉን ለእነርሱ ማድረስ እንፈልጋለን።
@GfgGjg-cf1lt
@GfgGjg-cf1lt Ай бұрын
በእዉነት ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋዉን,ያብዛላችሁ ልዑል እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ልዑል እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ልዑል እግዚአብሔር ያበርታችሁ
@wubeteneshmariyam21
@wubeteneshmariyam21 Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹🙏🌹
@mesi557
@mesi557 28 күн бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራናችን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ይጻፍልን አሜን፫🤲🕊✝️
@FikirFekadu-cu4zg
@FikirFekadu-cu4zg 27 күн бұрын
ድንቅ መልስ ነው ፤ ተባረኩ
@user-ip2rt5jq5r
@user-ip2rt5jq5r Ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ይመስገን ሰላማቹሁ ይብዛልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሁላችንም በተቻለንመጠን ከናንተ ጎንን ነን አሳውቁኑ
@user-cn6cw4ml6z
@user-cn6cw4ml6z Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያረዝምልን❤❤❤❤❤
@mroneleul6734
@mroneleul6734 29 күн бұрын
Bewnet kale yhwet yasmelan
@user-ht8qr3dn3d
@user-ht8qr3dn3d 26 күн бұрын
Wendmachen kedame,Egziabhere yebarkhe. Kallhiwet yasemachu.
@vjgu7406
@vjgu7406 Ай бұрын
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን🙏🌹🌹ይሄንንም ፕሮግራም ላዘጋጅህልን ወድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🌹🌹
@user-bv3je5gl9m
@user-bv3je5gl9m 22 күн бұрын
Kale hiwet yasamathu
@user-wf4bu1mm7x
@user-wf4bu1mm7x 28 күн бұрын
Kalehwet yasemaln memhr betam tru merhagbr new edme ketena gar yadlln emebete ttebkachu❤❤❤
@user-sp7rp6nr7h
@user-sp7rp6nr7h Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይውት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠበቃችሁ
@user-of1uu8pb9fire
@user-of1uu8pb9fire Ай бұрын
አዲስ ነኝ ለዚህ ቤት ቃለ ህይወት ያሰማልን❤️❤️❤️
@DtvfGddd-mr3gp
@DtvfGddd-mr3gp Ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን🙏
@hawwii5954
@hawwii5954 25 күн бұрын
Amen amen amen kale ehiwotn kale bareketn yasemalen
@yaredfiseha9038
@yaredfiseha9038 15 күн бұрын
ቃለ ህወት ያሠማልን ከይቅርታ ጋር እንደ ሀሳብ ነጠላ ብታደርጉ የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባክ ።
@degneshkidanu355
@degneshkidanu355 Ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን &ወንድማችን ፀጋውን ያብዛላችሁ ቀጥሉበት ብዙ ትምህርት እያገኘንበት ነው
@FirahiwotBitonasomaga
@FirahiwotBitonasomaga Ай бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ከነተ ጋር ይሁን ወድሞቼ በረከታቹ ይደርብኝ እነተም ዕረሰተ መንግሰቱ ያዋርሳቹ በፍፁም ትህትና እኔ እህታቹ አሰካለ ማረያም ወይም ፍሬ ህይወት እባላለሁ መምሕሬ ሰለፅዋ መጠጣትና ፅዋን በሰደት አሐም እዴት መጠጣት ይሆናል ተሰባሰበን ዕዋ እጠጣ ሲባል እኔ ሰለከበደኝ አወቄው ሰራቱ ከባድ ነው ብዬ ተቃረኩ እነሱ ልክ ሆነው አሰነከልኳቸው ይሁን ያልኩ ሰጋሁ መምህሬ
@user-mi3yh7wq6v
@user-mi3yh7wq6v Ай бұрын
እንኳንደናመጠቹውቃልህይወትይሰማልን❤❤❤❤❤❤
@Fidel_fikir
@Fidel_fikir Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
@yalemabye5597
@yalemabye5597 Ай бұрын
ቃል ህዉት ያሰማልን አሰካል ማሬያም እባላለሁ የኔ ጠያቅ በመነተ አንደ ካልሁን ሰው ጋር በፍቅር መኑር የቻላን ?
@NetsAnetfkirteggBrhanu-dm1mm
@NetsAnetfkirteggBrhanu-dm1mm 10 күн бұрын
Enamesgenalen memhrachin gebche lemadamet besint gud ena wustia eyetebeseache neber begid yadametukut eske mecheresha ❤❤ lemn endetebesachohu sle aweku eske mecheresha madameti slalebegn erasia asgedje new yadametikutu amesegenalohu endmena Tina yselen
@user-zo1zt5vm1n
@user-zo1zt5vm1n Ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን በእውነት ቃለ ሒወት ያሰማልን እድሜአችሁን ያርዝምልን ድንግል እመብርሐን አትለያችሁ
@seraye9862
@seraye9862 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን !የምናመልከውን አምላክ ልናውቀውና ህግና ስረቱን ማሸነፊያ ብርሃን ልናደርገው ይገባል !
@frewetdemeke9605
@frewetdemeke9605 27 күн бұрын
Beewnetu kale hywet yasemaln abatachn wedmachn diyakon fetari edme tena ystln 🙏🙏🙏🙏🙏
@user-gi7um2ci5r
@user-gi7um2ci5r Ай бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ እጅግ በጣም አመሰግናለው በበኩሌ ወሳኝ ነጥቦችን ሰለምታነሱ ማለቴ ነው ብዙ በውስጤ የሚመላለሱ ጥያቄዎችን በአግባቡ እና ግልፅ በሆነ መንገድ ነው መልሶችን የማገኘው
@user-md8pc3lw1o
@user-md8pc3lw1o Ай бұрын
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ❤️ፀጋውን ያብዛላችሁ 👏
@user-jj2yn6vr9e
@user-jj2yn6vr9e 24 күн бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን ቃለህይወት ያሰማልን በጣም እናመሰግናለን
@AwekeMengesha-wt2fc
@AwekeMengesha-wt2fc 25 күн бұрын
mr dereje edmeh yirzem
@mohamedsultan7549
@mohamedsultan7549 26 күн бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ይፍቀድ ባለን አቅማችን እንረዳለን በመፅሀፍ ይዘጋጅልን
@ethioafrica2439
@ethioafrica2439 26 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን!!!
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 29 күн бұрын
Kalehiy woetn yasemalen ❤❤❤❤
@user-xx8iv1cy5e
@user-xx8iv1cy5e 16 күн бұрын
ቃለ ኅይወት ያሠማልን በእውነት መህራችን ጸጋውን ያብዛሎት ሊቀ ዲያቆን ቀዳሜ ጸጋ ለኦዴንስ ያለክ ክብር ይለያል ጸጋውን ያብዛልክ ወንድሜ❤❤❤
@user-so3ns7so1m
@user-so3ns7so1m Ай бұрын
የምር በጣም ግሩም ትምህርት ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን🙏
@selamhailu1990
@selamhailu1990 Ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በዚህ ቀንዲል ሚዲያ ላይ የሚሰጠውን ጥያቄና መልስ ባዳመጥኩ ቁጥር ብዙ ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለሁ
@SaraMang-jv1sz
@SaraMang-jv1sz Ай бұрын
Sagalee jireenya sina dhagesisuu barsisaa keenya umurii tajaajjillaa keessan nuf yaa dheeresu AMEEN. Obolesaa keenya sinis Sagalee jireenya sina dhagesisuu AMEEN.
@tigikidan5825
@tigikidan5825 Ай бұрын
አሜን፫ እግዚአብሔር አምላክ ቃለሕይወትን ያሰማልን መምህር
@Selamselam-tp4vq
@Selamselam-tp4vq 14 күн бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 ❤❤
@user-ok1eu1sm6u
@user-ok1eu1sm6u Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችኹልን ቃለ ሕወትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በርቱልን በእውነት በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ ❤❤❤
@asnaku123
@asnaku123 Ай бұрын
በእዉነት ቀንዲል ሚዲያ ማለት በጣም የሚያስተምር ነዉ በተለይ ልማድ እና ክርስትናን ያካተተ በመሆኑ ደግሞ በጣሞ ነዉ መምህር ቃለህወት ያሰማልን
@WeynshetBirhanu
@WeynshetBirhanu 17 күн бұрын
Kalehiwot yasemalin
@Berhanuhaymano
@Berhanuhaymano 28 күн бұрын
Be Ewunet kale hiwoten yasemalin
@JlakksAa-cs4ip
@JlakksAa-cs4ip Ай бұрын
ኩቡር መምህርና እንካዕ ብሰላም መፃኩም ቃለ ህይወት የስምዐልና🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
@getachewsisay5277
@getachewsisay5277 Ай бұрын
መምህራችንንን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በቀንዲል ሚዲያ ብዙ ተምረናል🎉🎉🎉🎉እግዚአብሔር ያክብርልንንን
@merid7767
@merid7767 25 күн бұрын
እናመሠግናለን እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@alexmelaku5433
@alexmelaku5433 Ай бұрын
ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን
@piccipicci4847
@piccipicci4847 27 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሒወት ያሰማልን❤
Would you like a delicious big mooncake? #shorts#Mooncake #China #Chinesefood
00:30
A pack of chips with a surprise 🤣😍❤️ #demariki
00:14
Demariki
Рет қаралды 41 МЛН
Just try to use a cool gadget 😍
00:33
123 GO! SHORTS
Рет қаралды 81 МЛН
የዘማሪ እንግዳወርቅ በቀለ መዝሙሮች ቁጥር 2 || Zemari Engedawerk Bekele mezmur no 2
1:00:41
Would you like a delicious big mooncake? #shorts#Mooncake #China #Chinesefood
00:30