#New

  Рет қаралды 13,048

ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media

ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media

Күн бұрын

ይህ ዩቲዩብ ቻናል የእኔ የዘማሪ ዲ/ን ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ ቻናል ሲሆን በዚህ የዩቲዩብ ቻናል ላይ በተለያዩ የአገልግሎት ዓውደ ምሕረቶች ላይ የማቀርባቸው መዝሙሮች እና በአገልግሎት ወቅት ካገኘዋቸው የቤተክርስቲያን ትምህርቶችን እና ስብከቶችን የማስተላልፍበት የዩቱዩብ ዓውደ ምሕረቴ መሆኑን በአክብሮት እገልጻለሁ ።

Пікірлер: 194
@AlemTarekegn
@AlemTarekegn 22 сағат бұрын
በእዉነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን በርቱልንንን
@firehiwotfhabte
@firehiwotfhabte Күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን ለመምህሮቻን እዴሜና ጤና ይስጥልን
@ዎዮልሸነብሴሆይፈራሁልሸአ
@ዎዮልሸነብሴሆይፈራሁልሸአ 19 сағат бұрын
ቃል ህይውት ያሰማልን ፀጋውን ያበዛላቹ👍❣️
@gojamashagere7676
@gojamashagere7676 Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣችሁ ቃል ሕይወት ያሰማልን ✝️✝️✝️⛪️
@kareemaretshoon4514
@kareemaretshoon4514 Күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን
@ዳንኤልፀጋይ
@ዳንኤልፀጋይ 3 күн бұрын
ቀንዲላችን የልባሞች መብራት እጅግ ግሩም ሚድያ ነው❤❤❤❤❤❤
@bisratamare5124
@bisratamare5124 3 күн бұрын
ውይይይይ ቀንዲሎች በጣም ነው ማመሰግነው እግዚኣብሔር ያክብርልኝ.
@ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ
@ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ Күн бұрын
በእውነት የሕይወት ቃሉን ያሰማልን ለመምህሮቻን እዴሜና ጤና ይስጥልን
@ShShh-u8n
@ShShh-u8n 2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏 በእድሜበፀጋበጤና እግዝብሔር ይጠብቅልን ያገልግሉትዘመን ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@MogesGudeta-q5t
@MogesGudeta-q5t 3 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን ቀዳሜፀጋ አንተንም እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@emebetbalechow2387
@emebetbalechow2387 Күн бұрын
በእውነት ቃለ ህይዎትን ያሰማልን መምህሮቻችን 🙏
@sdgd5754
@sdgd5754 Күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን❤በጣም ደስ የሚል ትምኅርት ነበር
@AsdEearf
@AsdEearf Күн бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏❤❤❤
@ExcitedCobra-oi4bp
@ExcitedCobra-oi4bp Күн бұрын
ቃለሕይወት.ያሰማልን.መምሕሮቻችን❤❤❤🙏🙏🙏💯
@Mastumastu-cf4we
@Mastumastu-cf4we 3 күн бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ❤️
@Mimi-wt8xr
@Mimi-wt8xr 3 күн бұрын
እግዜአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
@alemdagim699
@alemdagim699 3 күн бұрын
እንኳን ደና መጣቹ❤❤
@AAaaa-j1v
@AAaaa-j1v 23 сағат бұрын
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር በእድመ በጠና ያቆይልን 👏❤️ ከምር እናመሰግናለን ቀንደሎች ❤❤❤
@uaeuae9553
@uaeuae9553 3 күн бұрын
አሜን፫በኡነት የሒወትንቃል ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ልኡል እግዚ አብሔር ይባርክልን🙏💞🙏💞🙏💞🙏💞🙏💞🙏
@abebagonfa5582
@abebagonfa5582 3 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እጅግ በጣም ድንቅ የሆነ ትምህርት ነበር እግዚአብሔር ያክብርልን
@Keno-op7kv
@Keno-op7kv 2 күн бұрын
በዉነቱ ቃለ ህይወትን ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንዋን ይባርክልን መዳህኒያለም በእድሜ በጤና በፀጋ ያድልልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 3 күн бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቹ ይባርክልን
@GenetGeni-l8p
@GenetGeni-l8p Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤
@HiwotYazew
@HiwotYazew Күн бұрын
ቃል ህይወትን ያሰማልን👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹ሰላም ለሀገራችን
@aragawdemissie1929
@aragawdemissie1929 3 күн бұрын
ግሩም ምላሽ ነው። እንደዚህ መምህራነ ቤተ ክርስቲያንን መጋበዛችሁን ቀጥሉበት።
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 3 күн бұрын
.በእዉነት ልኡልእግዚያብሔር ፀጋዉን ያብዛላችሁ አባቶቻችን በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ
@alexmelaku5433
@alexmelaku5433 2 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@addisberhane8554
@addisberhane8554 2 күн бұрын
Enamesegnalen❤
@Fess5
@Fess5 2 күн бұрын
ስወዳችሁ እኮ እመብርሀን ትጠብቃችሁ🙏❤
@FanoosJerema
@FanoosJerema 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@Yakt5G-ci1zv
@Yakt5G-ci1zv 3 күн бұрын
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባቶቻችን
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤
@Samuel-3838
@Samuel-3838 2 күн бұрын
ቃል ሂወት የስማዓልን፡ መማህራን ዕድመን ጥዕናን ይሃብኹም ልኡል እግዚአብሔር
@ሙሉእመቤትዘውዴ
@ሙሉእመቤትዘውዴ 3 күн бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤
@AmarechNew
@AmarechNew 2 күн бұрын
AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤
@helenahelena7725
@helenahelena7725 2 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት በጣም ወሳኝ ትምህርት ነው😍😍😍🙏🙏🙏
@Mebri19
@Mebri19 3 күн бұрын
ቃለሕይወትን ያሰማልን መምህር
@azebdessie4394
@azebdessie4394 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ መምህሮቻችንን ዘመናዊነት እና የሰለጠንን እየመሰለን ብዙ ነገሮችን እንዳያሳጣን ብዬ እሰጋለኹ ቤተክርስቲያን ማስተማር አለባት ብዬ አሰባለኹ
@OppoDuos-m2k
@OppoDuos-m2k 3 күн бұрын
ቃል ህይወትን ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያድልልን ❤❤❤
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i 3 күн бұрын
እንኳን ለዘመነ ለጾመ ፅዬ አደረሰን አደረሳችሁ🙏
@Fekertube16
@Fekertube16 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@lemlemlemi1976
@lemlemlemi1976 3 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን በእውነት እኔ በዚ ቻናል በጣም ብዙ ነገር ተምሬበታለው የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ምዕመናን
@beilngashow6496
@beilngashow6496 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ☦️
@የስደቷስቄእመቤቴ
@የስደቷስቄእመቤቴ 3 күн бұрын
የሕይወትን ቃል ያሠማልን መምህሮቻችን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🎉❤🎉🎉
@fggghjii4311
@fggghjii4311 3 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@BrightVision-t5p
@BrightVision-t5p 3 күн бұрын
" ንጉሥ ቲዩብ " እናመሠግናለን
@Hbdh-gw4lv
@Hbdh-gw4lv 2 күн бұрын
ተባርኩልኝ መምህሩቼ❤❤ እወዳችሆለሁ🎉🎉❤
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i 3 күн бұрын
ሰላም ለእናን ይሁን እንኳን ደህና መጣችሁ መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማለን ቃለ በረከትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ ፀጋውን ያብዛልን እድሜና ጤይ ይስጣችሁ በእናንተ አድሮ ህይወቴ ተቀይሯል በጣም አመሰግናለሁ ልዮ ትምህርት ነው🙏
@zenebechmengste-wk7ce
@zenebechmengste-wk7ce 3 күн бұрын
ቃለህይዎትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን የሰማንውን በልባችን ፅላት ፃፍብን አሳድርብን አሜን 👏
@vjgu7406
@vjgu7406 2 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን በእወውነት ግሩም መልስነው በርቱልን ቀጥሉበት✝️ቀንዲሎች እናመሰግናለን💐💐🙏
@Mekdi-u1j
@Mekdi-u1j 2 күн бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🌿💚🙏
@AbelG.A
@AbelG.A 2 күн бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤
@GxhHchc-ti9xe
@GxhHchc-ti9xe 3 күн бұрын
ለመምህሮቻችን ቃለህይወት ያሠማልን ❤🎉🎉
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን እድሜ ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመናቹ ይባርክላቹ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@FggVvhh
@FggVvhh 2 күн бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ብዙ ነገር እያሳወቃችሁን ነው❤❤❤❤❤❤❤
@kegetahun3445
@kegetahun3445 3 күн бұрын
በእውነቱ ቃለህይወት ያሰማልን አሜን👏👏🌾🌾🌾
@stc6291
@stc6291 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ለመምህሮቻችን ቃለህይዎት ቃለበረከት ያሰማልን በእዉነት ቀዲል ሚዲያን አስፋልን የማናቀዉን እድናቅ እያደረጋችሁን ለሆን ስራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁእናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@elroitube27
@elroitube27 3 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን ከልማድ ክርስትና ቸሩ መድኃኒዓለም ያውጣን
@Selame2968
@Selame2968 2 күн бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🥀ብዙ ነገር እዳቅ አድርጋቹሉኛል🙏🙏❤❤❤
@MERCYAGETIAgetimercy
@MERCYAGETIAgetimercy 3 күн бұрын
እንክዋን ሰላም መጣችሁ. የኛ እቁዎች የኛ ወርቆች በናተ እንኮራለን ቃለህ ይወት ያሰማልን በድሜና በጤና እግዚአብሔር ያቆይልን
@blaneabye6441
@blaneabye6441 3 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤እግዝያብሄር ይስጥልን
@mehaletbelay
@mehaletbelay 3 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ደስ የሚል ቆይታ ነበር❤❤❤❤
@hanaeshetu6519
@hanaeshetu6519 23 сағат бұрын
ሰላም። በዐዲስ ዓመት ጥሩ አቀራረብ ይዛችሁ ነው የመጣችሁት እናመሰግናለን። ያለኝ አስተያየት መ.ር ምትኩ በሁለቱም ቪዲዮ ላይ የታዘብኩት መምህራኑን በተደጋጋሚ ቃቷርጣቸዋለህ፤ በየተራ ተናግራችሁ ብትጨርሱ መልካም ነው። አመሰግናለሁ
@semharsolomon2186
@semharsolomon2186 2 күн бұрын
Amen kale Hewitt yasemalen memheran. Egzabher tsegun yabzalachu. Hulachum ema amlak tatabekachu 🙏🙏🙏
@BeamlakTsegaye-jd6cs
@BeamlakTsegaye-jd6cs 3 күн бұрын
ሰላም ለእናንተ ስለዚ እርዕስ ትምህርት እንዲሰጥ ጥያቄ ላነሳ ነበር ግን ዛሬ ስገባ አየሁ እናመሰግናለን ኦርቶዶክሳዊ ትውልድ የሚቀጥለው በሴቶች ነው እና ከህፃናት እስከ አዋቂ ሴቶች ላይ መሰራት አለበት ትውልድ እየተበላሸ የመጣው ሀይማኖታዊ እውቀት ስርአት ልማድና ክርስትና የተቀላቀለብን ሴቶች ስለበዛን ነው በሰፊው ቢሰራበት ባይ ነኝ።ፈጣሪ ያበርታቹ
@BdMs-ci3dp
@BdMs-ci3dp 3 күн бұрын
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይሰጥልን ግን መምህር ምትኩ አበራ ለምን ነጣላ ያለበሱት አዎ ቤ/አደሉም ትሉ ይሆናል ሚዲያ ላይ ከቀረቡ አረአያም መሆን አለብን ነን።
@HjJh-by1pq
@HjJh-by1pq 3 күн бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤
@misrakimiru8407
@misrakimiru8407 2 күн бұрын
ቃለ ህይውት ያስማልን አሜን
@SsAa-iu4dp
@SsAa-iu4dp 2 күн бұрын
ሰላም ለእናን ይሁን እንኳን ደህና መጣችሁ መ ምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን በረከትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክፀጋውንያ ብዛልን እድሜናጤይይስጣችሁ በእናን ተአድሮ ህይወቴ ተቀይሯል በጣም አመሰግናለሁልዮ ትምህረትነው❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@DestagetachewTesfa
@DestagetachewTesfa 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን በእናንተ ላይ አድሮ የሚመክርን የሚያስተምርን አምላካችን በእውነት ክብርና ምስጋና ይግባውና ግሩም ነው በእውነት እረድኤት በረከታችሁ ይደረብን የሰማነውን በልቦናችን ላይ ያሳድርብን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@asterzewdie3160
@asterzewdie3160 3 күн бұрын
Amen Amen Amen 🙏✝️🙏✝️🙏✝️
@አማራዊቷ
@አማራዊቷ 9 минут бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን👏🌻🎉
@hhfg1907
@hhfg1907 3 күн бұрын
ቃለሕይወትን. ያሰሜልን. አባቶቻችን በድሜና በጥና ያቆይልን በርቱ. ቀንዲል. ሚድያወች እናመሠግናለን
@haymanotgrma
@haymanotgrma 3 күн бұрын
በእውነትቃለህይወትያሰማልን
@Aynalem168
@Aynalem168 3 күн бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን ጸም ጺጌ 26ይበላል ውይሠ ጾም ነዉ
@ግምጃቤትማርያም
@ግምጃቤትማርያም 3 күн бұрын
በ 26 አይበላም
@emano5974
@emano5974 2 күн бұрын
እሁድ ላይነው ያው የፍስክ አይበላም ግን የፈቃድ ፆም ወደን ደስብሎን የምንፆመው ፆምነው❤
@vjgu7406
@vjgu7406 2 күн бұрын
አዎ ጾምነው?
@CellnetCeldjsksks
@CellnetCeldjsksks 3 күн бұрын
ቃል ሂወት ቃል በረከት ያሰማልን። የሰማንዉን የሂወት ያርግልን🤲
@በአምላክደቢባ
@በአምላክደቢባ 3 күн бұрын
የምር ሚቻል ቢሆን ፫ ፬ ከዚያ በላይ ሰብስክራይብ መደረግ ያለበት ቀዲል ነበር በጣም ነው የምናመሰግነው እራችንን ለማየት የሚገባ አስተምራችሁናል ቃለ ህይወት ያሰማል በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን እኛም የምንማርበት አይነ ልቦናችንን ያብራልን ❤❤❤❤
@ThigusQatar-bt6rs
@ThigusQatar-bt6rs 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃል ህይውት ያሰማልን❤❤❤
@ልኡልዩቱብ
@ልኡልዩቱብ 20 сағат бұрын
በስመ ስላሴ ቃለህወት ያሰማልን መምህሮቻችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን በጣም ደስስ የምል ትምህርት ነዉ በተለይ ስደት ያለን ቡዙ እየተማርን ነዉ :: ጥያቄ የፈጠረልኝ ነገር እንድታስረዱን በትህትና❤❤ እጠይቃለሁኝ ሴት ልጅ ማስተማር ኣትችልም ከተባለ ? እኛ ስደት ያለን ማሕበር መስርተን በኦንላይ እየተማርን ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን ከሃገር እያለን ይልቅ ስደት መጥተን ፈጣራችን በደብ እንድናዉቅ እግዚአብሔር ረድቶናል እና ኣብዞኞች ማሕበር ሴቶች ነን ወንጌል እናነባለን ፀሎት እናደርሳለን መልከአ ወዘተ መፅሃፍ ቅዱስ ጠቅሰን እንማማራለን ከተማርኖዉ ስለዚ የሀስ እንደት ይታያል ኣማራጭ የለንም ወንዶች ራሱ ቡዙ ኣደሉም ኣብዛኛዉ ሴቶች ነን የሀስ እንደት ይታያል ሽግር ኣሎዉ ማለት ነዉ ??
@ኣኪ21
@ኣኪ21 15 сағат бұрын
ይሄ የኔም ጥያቄ ነው።እዚጋ ወዶች ኑሮም ስለ ፀሎት የማያቁ ሲሆኑም ሴቶች እንመራዋለን ይሄስ እዴት ይታያል ዝክርም ለይ እደዛው እዴት ይታያል
@WarekenashiDabela
@WarekenashiDabela 3 күн бұрын
Kalehwate yasemalin baedema bataga yanurachu mamerochacheni amen amen amen 🙏🙏🙏❤️
@YouMe-u1s
@YouMe-u1s 3 күн бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን
@rere3008
@rere3008 3 күн бұрын
ሰላምን ሰላም የክርስቶስ ቤተሰቦቼ እንዴት ናቹሁ
@HemaHema-i7d
@HemaHema-i7d 3 күн бұрын
ቃለሂወትንያሰማልን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
@brtukanleake6923
@brtukanleake6923 3 күн бұрын
Egziabher ymesgen kalhiwot yasemalin memhranochachin Amen Amen Amen 🎚️⛪🎚️🙏🙏🙏
@Hana-d8p
@Hana-d8p 3 күн бұрын
እንዴትአመሻቹእንኳንደናመጣቹ
@AtsedeYalew-n8x
@AtsedeYalew-n8x 3 күн бұрын
እኳን ደህና መጣችሁልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@thelordismyshepherd4112
@thelordismyshepherd4112 3 күн бұрын
Excited to watch this amazing knowledge🙏♥️♥️♥️♥️♥️
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo Күн бұрын
ቀዲል ሚዲያ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ወንድሞቻችን መምህሮቻችን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ በልማድ ነገሮች በብዙ የተሳሳትነዉን እያስተማራችሁን እራሳችንን ወደኋላ እንድናይ እና ከስህተታችን ተምረን ለወደፊታችን እንድንታረም ስለምታደርጉልን መርሐ ግብር ትምርታችሁ አንፆናል እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እባካችሁ ቀንዲሎች አዉቃለሁ ከዚህ በፊትም አስተምራችሁናል በተለይ በዚህ ስልክ ዙሪያ እባካችሁ ገስፁ ምእመናንን ቤተክርስቲያን የምንሄድበት አላማ ምንድነው ???? በተለይ በዉጭ በአረብ ሀገር ያለን እህቶች እንታረም ባትሄዱ ይሻላል በእዉነቱ ተዉ አንቀፀፍ😢😢😢💔💔💔😭😭😭 ሁሉም እጃቸው ወደላይ ሆኖ ቀረፃ ላይ ናቸዉ ማን ያሸብሽብ ማን ያጨብጭብ ማን እልል ይበል ኧረ ተዉ በዘመን አመጣሽ ነገር አትገዙ የሄዳችሁበትን እወቁ😭😭😭😭 ለሌላዉ መሸቀያና መሳለቂያ አታድርጉ ቤተክርስቲያንን
@ዘ-ታቦር
@ዘ-ታቦር 3 күн бұрын
እኔም ተወልጄ ባደግሁበት አካባቢ ወንድ ሲወለድ እልልል 10 ሴት ከሆነች ደግሞ እልልል 9 ነው የሚባለው እና ግን ትርጉሙን ጠይቄ አላውቅም በቃ እንደ ባህል ነው የማዬው
@emano5974
@emano5974 2 күн бұрын
ተመስገን 9ግዜም እልልማለታቸው😂😂😂😂
@genatabera2682
@genatabera2682 3 күн бұрын
Bewent lememirochaching kalehiwetin yasemalen Amen lehulachum regime edemn xenagar yesetelen 🙏
@eshetuendale8500
@eshetuendale8500 3 күн бұрын
ይህንን መርሃ ግብር አሳስቦ ያስጀመረ እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ። አንድም የሚጣል ነገር የለውም : ጥያቄ አለኝ 1ኛ ዲቁና ክህነት ነው/አይደለም ? 2ኛ ወንድና ሴት መንታ ቢወለድ ክርስትና እንዴት ይነሱ ? ቀድሞ ፕሮግራም ተሠርቶበት ከሆነ ጠቁሙኝ : አመሠግናለሁ ።
@Mkds-om6by
@Mkds-om6by 3 күн бұрын
ድቁና አዎን ክህነት ነው አጠራረሩም ክህነተ ቅስና ክህነተ ድቁና ተብሎ ነው የምጠራው በተረፈ መምህራኑ ያብራሩታል ሁለተኛው ጥያቀ የእኔም ጥያቄ ነው አብረን እንማራለን
@elroitube27
@elroitube27 3 күн бұрын
አንድ እናት ሁለት ልጆች የተለያየ ፆታ ያላቸውን ልጆች ብትወልድ ሁለተም በየቀናቸው ነው ክርስትና የሚነሱት ወንዱ በ አርባ ሴትዋም በ ሰማንያ ቀንዋ ነው ነገር ግን ወንዱ ልጅ ክርስትና ሲነሳ እናት ቤተክርስቲያን አትሔድም ቤተሰቦችዋ ( የኔ የምትላቸው ሰዎች ) ወስደው አስነስተው ይዘውት ይመጣሉ ቤት ትሆናለች ከሴት ልጅዋ ጋር በ 80 ቀንዋ አብረው ይሔዳሉ ክርስትና ትነሳለች
@emano5974
@emano5974 2 күн бұрын
ተባረኩ❤❤❤❤
@fggh6526
@fggh6526 3 күн бұрын
Amen(3)🥰🥰 kale hiywet yasemalinn memhrachinn beketachew yderbn❤❤❤❤❤ semten kemetfat yedngl lij bechernetu ytebkennn😢😢😢
@ራኬብ
@ራኬብ 2 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት መምህሮቻችን እንዲሁም ዘማሪ ዲ/ቀዳሚ እግዚአብሔር ፀጋውን ብዝት ያድርግላችሁ ❤❤❤❤❤በርቱልን እኔ የምጠይቀው ጥያቄ የአብዛኞቻችን ቤተሰቦች ወደ ቤተክርስቲያን ከምንሔድ ይልቅ ሁሌም እቤት ብንጫወት አዘውትረን ስንሔድ ስንፆም ይከለክላሉ በብዛት እየተደበቅን የምንሄድበት ሰአት አለ ፃምም እንደዛው ይሔ እንዴት ይታያል በረከቱ ይደርሰናል ወይስ ከቱነን ?
@tilahunbelete-i8p
@tilahunbelete-i8p 3 күн бұрын
Great
@EOTKA595
@EOTKA595 3 күн бұрын
What an interesting topic!😲
@Salam-m7u
@Salam-m7u 2 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የዲያቆን ክርክር ግን አስገርሞኛል😅 ጥሩ ትምህርት ነው
@ffhj4148
@ffhj4148 3 күн бұрын
ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አንድ ጥያቄ አለኝ እኔ ስደት ላይ ነኝ ያለኹት በተክሊል ማግባት ነው የምፈልገው ነገር ግን አህዛብ አገር ስለሄድኩ ተክሊሉ እንደማይገባኝ እጨነነቃለሁ በስጋ በድንግልና ብኖርም ከስደት ስመለስ በተክሊል ማግባት እንደማልችል ነው የማስበው ምክንያቱም በቤቱ አልኖርኩም አልችልሞይ ጥፋት ካለው ጥያቄው እታረማለሁ
@abunieayanaw9079
@abunieayanaw9079 3 күн бұрын
ኧረ በደንብ ነው የምትችይው እህታችን ሁሉም ሀጢያተኛ ነው እግዚአብሔር ያልበደለ የለም በቸርነቱ ነው ሁሉም ሚኖረው ይልቁንስ በፆም በፀሎት በስግደት በርች በቤተክርስቲያን በተክሊል ማግባት መታደል ነው በጣም የመምህር ተስፍየን ገጠመኝ አዳምጭ ይጠቅምሻል
@BdMs-ci3dp
@BdMs-ci3dp 3 күн бұрын
እረ እንደሱ የሚባል ነገር የለም ራስሽን ከዝሙት ጠበቅሽ በትክሊል የማታገቢበት ምክንያት የለም መንፈሳዊ ትምህርት ግሩፖች ላይ አዘውትሪ እህት
@admasubereded7739
@admasubereded7739 3 күн бұрын
እህታችን እግዚአብሔር በረድኤቱ ይጠብቅሽ በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ያለሽ የእግዚአብሔርም የቤተ ክርስቲያንም ፈቃድ እንደ አንቺ ነው። በርቺ በደንብ ነው የምትቺይው የተክሊል መስፈርቱ የሥጋ ድንግልና ነው። ግን በቤተ ክርስቲያን አስተምህሮዎች መበርታት አለብሽ። መንፈሳዊ ሕይወት ሊኖርሽ ይገባል። በርቺ!!
@GxhHchc-ti9xe
@GxhHchc-ti9xe 3 күн бұрын
ትችያለሽ እግዚአብሔር ያበርታሺ እህቴ❤❤🙏🙏🙏
@ህይወት-ዘ8ጀ
@ህይወት-ዘ8ጀ 2 күн бұрын
እህታችን ብዙ መስፈርት አለው ግን ያን ሁሉ ከጠበቅሽ በደንብ ማግባት ትችያለሽ አሀዛብ ሀገር ስላለሽ አይደለም እና በቸርነቱ ይርዳሽ እኔም በቁርባን ከድሮ ባሌ ጋር ለመጋባት አስበናል እኔ 13 እሱ 18 እድሜችን ምንም ሳናውቅ ቤተሰብ ድረውን ተለያየን አሁን ግን መልሰን ለመጋባት አስበናል በእራሳችን ፍቃድ ተፋቅረን
@yyfff4809
@yyfff4809 15 сағат бұрын
አዎ በየተራ መናገሩ ጥሩ ነው ከመካከል ሲገባ ሐሳብ ይበተናን የኔም ሐሳብ ነው
@degneshkidanu355
@degneshkidanu355 2 күн бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ደስ የሚል መልስ ነው እኔም አኮቴ ለምን ሴቶች ዱቁና አይቀበሉም ሲለው አጭር መልስ መጀመርያ ቁማችሁ ሽኑ 😂😂😂 አለኝ የሴቶች ልማድ እውነት ነው በ2 &3 ቀን ቢቆምም አስተማማኝ አደለም የኔ በ 4 ቀን ይቆማል በ 6 ቀን መልሶ ብቅ ይላል
@ዎዮልሸነብሴሆይፈራሁልሸአ
@ዎዮልሸነብሴሆይፈራሁልሸአ Күн бұрын
😂😂
@Hana-d8p
@Hana-d8p 3 күн бұрын
መምሮቻችንቃለህይወትያሰማልንከካንውጪበቤቴሌምበኩልመምራንለምንድነውየማያልፉትየብዙሰውጥያቄነው
@TsegazeabGebrehiwet
@TsegazeabGebrehiwet 2 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በተለይ ዲ.ቀዳሜ ጸጋ የምእመናን ጥያቄ ድንቅ ኣርገህ ስለ ምታቀርበ ላመስግንህ እወድሃለሁ። ስለ ልማድ እና ክርስትና እየተናገርን መጋቤ ሃይማኖት እና አንተን ለምን ነጠላ ኣርጋችሁ የማታስተምሩ።መንፈሳዊ አገልግሎት በምናቀርባቸው ግዜያት ነጠላ አርጉ የሚባለው ልማድ ነው ወይ፧
Officer Rabbit is so bad. He made Luffy deaf. #funny #supersiblings #comedy
00:18
Funny superhero siblings
Рет қаралды 17 МЛН
My Daughter's Dumplings Are Filled With Coins #funny #cute #comedy
00:18
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 23 МЛН
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 129 МЛН
🔴ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ  ምንፍቅናን አዋረደ‼️
51:09
Rama Tube ll ራማ ቲዩብ Zemari Tadewos
Рет қаралды 26 М.
🛑 በእግዚአብሔር ፊት መቆም || ዲያቆን ዘላለም ታዬ
1:28:07
Officer Rabbit is so bad. He made Luffy deaf. #funny #supersiblings #comedy
00:18
Funny superhero siblings
Рет қаралды 17 МЛН