የስለት ሀይል -የእምነት ጉልበት | ዘማሪ እሌኒ | እተንፍስ #31

  Рет қаралды 6,961

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

Күн бұрын

እናት እና አባቷ የተለያየ እምነት በመያዛቸው ምክንያት በብዙ መከራ ውስጥ ታልፋለች::ከአባት ጋር ያላት እምነት በመለያየቱ ግጭት ውስጥ ትገባለች::ህልሟ ዘማሪ መሆን ነበርና መዝሙሯን ለማሳተም ብዙ ዋጋ ትከፈላለች::የዛሬዋን ባለታሪክ እስቲ ተከታተሏት::
የዘማሪት እሌኔ ዩቱብ
👇👇👇👇👇
/ @ዘማሪትእሌኒ

Пікірлер: 76
@mesfinkebede1945
@mesfinkebede1945 17 сағат бұрын
ስለትሽን የሰማ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል የእኛን ልመና ይስማን !!! እግዚያብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@melatasefa5991
@melatasefa5991 3 сағат бұрын
በእንባ ተጠምቄ ነው የሰማዋት ምን አይነት ድንቅ ወጣት ነሽ እግዚያብሔር አብዝቶ ይባርክሽ❤
@yewbdarteklu6533
@yewbdarteklu6533 18 сағат бұрын
ማኔ እንዴት ያለች ልባም ሴት አመጣህ ደሞ ዛሬ ሰምቼ አልጨረስኩትም የምትናገርበት ፍሰት ❤❤ መጨረሻዋን ለማወቅ ጓጓሁ ያንተና የእሽቱ የስራ አካል እድርጓት እናንተም የእውነት የቤተክርስቲያን አገልጋይ ናችሁ respect ❤❤❤
@kidistSh
@kidistSh 7 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶንስ መሆን መታደል ነው ማርያምን ❤❤❤🙏🙏🇪🇹
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ 17 сағат бұрын
የኔ ጀግና ብርቱ ሴት ጎበዝ እግዚአብሔር ቤቤቱ ያፅናሽ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️✝️❤️✝️
@DjjrjJdif
@DjjrjJdif 4 сағат бұрын
ተመስገን ተመስገን ተመስገን እግዚአብሔር አምላክ ምን ይሳንሀል🙏🙏🙏 🌾🌷🌾ዝማሬ መላይክትን ያሠማለን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ አሜን🌻🌹🌻🌹🌻🌹👏👏👏
@teddy__23
@teddy__23 18 сағат бұрын
ማንዬ እንዲህ ያሉትን ታሪኮች አያቀረብክ ከነሱ ህይወት እንማር ዘንድ ይህን የመሰለ ፕሮግራም ሰላዘጋጀህልን እናመሰግናለን እዚህ ፕሮግራም ላይም ቀርበው ውጣ ውረዶችን አያካፈሉን ላሉት እህት ወንድሞቻችንም ልዑል እግዚአብሔር ያክብርልን🙏🏾
@selamselam2754
@selamselam2754 17 сағат бұрын
ከህታችን ትግስት ጥንካሬ'ና እምነት ተምሬ'ለው:: እንዲሁም ውስጤ ዝም ብሎ ደስ ብሎኛል ደስታ ያብዛላችሁ
@TsinatKassahun
@TsinatKassahun 17 сағат бұрын
ማኔ ዛሬ ደስ አሰኘህኝ የስራ ባልደረባዎችህ እህታችንን ለሚረዱ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካቹ መጽሀፉ በቅርብ ታተመ ብለህ እንደምትነግረን እርግጠኛ ነኝ
@eyerusalemfiyesa6566
@eyerusalemfiyesa6566 Сағат бұрын
የእውነት ጠንካራ ልጅ ነሽ ስለአንቺ እግዚአብሔር ይመስገን
@netsanetkifle3928
@netsanetkifle3928 18 сағат бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤😊
@asterbeyene1036
@asterbeyene1036 6 сағат бұрын
እግዚብሔር ይመሰገን❤❤❤የኔ❤🎉 ጀግና❤🎉ብርት❤🎉ሴት❤🎉😢❤😢❤
@MelatTilahun-i5s
@MelatTilahun-i5s 5 сағат бұрын
በጣም የሚያስገርም ፅናት ያልታደሉ ሰዉን በመከተል ቤተክርስቲያን ይጎዳሉ ሰዉ አምላኪዎች ፡፡
@selamgachena5620
@selamgachena5620 16 минут бұрын
እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ በቤቱ ያፅናሽ ማኔ ስለ ጋበዝክልን እናመሰግናለን ልባም ሴት ናት
@EtsubKelile
@EtsubKelile 3 сағат бұрын
ገብርኤል አባቴ ያንቺን ስለት ሰምቶ እኔንም ያስበኝ😢😢😢🤲🤲🤲❣️❣️❣️
@AsterEthd
@AsterEthd 5 сағат бұрын
ማኔ ክበርልን የምታቀርባቸው ሁሉ ለኛ ለተመልካችች ያለክን ክብር ያሳያል❤❤❤❤❤
@rahelmamo-kw9dt
@rahelmamo-kw9dt 19 сағат бұрын
ተመስገን ❤❤❤❤
@mnengyemollalige5479
@mnengyemollalige5479 3 сағат бұрын
Betam jegena neshe egizabher bebetu yatsnashe yemire tenkara neshe berchi 🙏🙏❤
@ESHISALMA
@ESHISALMA 48 минут бұрын
ልባም ሴት ነሽ ተባረኪልኝ የምታገለግይው አምላክ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ
@TsinatKassahun
@TsinatKassahun 17 сағат бұрын
በጣም አስተማሪ ነው ቤተክርስቲያን እራሷ ማሳተም ነበረባት መዝሙሯን እንኳን ለምን ያህል ጊዜ እንደሚያመላልሷት ወጣቱን መደገፉ ሲገባቸው ቤተክርስቲያንን መነገጃ ለራሳቸው መጠቀሚያ አደረጎት
@maqsmaqds2221
@maqsmaqds2221 18 сағат бұрын
እንኳን ደህና መጣቹህ❤❤❤❤
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ጸ8በ
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ጸ8በ 33 минут бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን
@Ewinettiketinalech.
@Ewinettiketinalech. 7 сағат бұрын
የኔ ውድ ተባረኪ ብቤቱ ያፅናሽ አምላከ ቅዱሳን ከእቅፉ አያውጣሽ
@SalamGonder
@SalamGonder 2 сағат бұрын
ምን አይነት መባረክ ነው❤❤❤❤❤❤
@robelbitew2215
@robelbitew2215 18 сағат бұрын
በርታ ብሮ❤❤❤
@sebl4615
@sebl4615 4 сағат бұрын
ማኔ ይችን ልባም ልጅ ገቢ አርጋት ወንድሜ
@flebersiyum6304
@flebersiyum6304 6 сағат бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
@alemdagim699
@alemdagim699 19 сағат бұрын
እንኳን ደና መጣቹ ማኔ❤
@netsanetbisrat6633
@netsanetbisrat6633 16 сағат бұрын
Amen Amen Amen zemara Melaketn yasmalen tebarku❤❤❤
@user-MamushA
@user-MamushA 9 сағат бұрын
የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን Amazing❤
@TinaFarah-l2t
@TinaFarah-l2t 2 сағат бұрын
Yene enat ❤❤🎉
@theman_123
@theman_123 6 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@eshetutadesse9673
@eshetutadesse9673 15 сағат бұрын
Man ezgaber edimen yibariki!!!!!!!
@AyzoshEmaye
@AyzoshEmaye 14 сағат бұрын
የኔ እናት ❤❤❤
@selamgachena5620
@selamgachena5620 14 минут бұрын
ማኔ ንፁ ልብ ነው ያለህ የሚታይ
@addisentertainment1076
@addisentertainment1076 5 сағат бұрын
ተባረኪ❤
@ayzonet
@ayzonet 12 сағат бұрын
ድንቅ የእግዚአብሔር ልጆች❤
@Kiyaa717
@Kiyaa717 6 сағат бұрын
Amen yene Nat taberyk ❤❤❤
@Serkalem-f6t
@Serkalem-f6t 38 минут бұрын
Zemari melkat yasemalen ❤❤❤❤❤❤
@SelamSeli-y3k
@SelamSeli-y3k 18 сағат бұрын
Wandema tabarake tero sera eyasarake nawo
@takelederesa
@takelederesa 2 сағат бұрын
ማኔ ከህታችን ትግስት ጥንካሬ'ና እምነት ተምሬ'ለው:: እንዲሁም ውስጤ ዝም ብሎ ደስ ብሎኛል ደስታ ያብዛላችሁ
@_hayal.yeleul_enat
@_hayal.yeleul_enat 18 сағат бұрын
ማንዪ ወደ 95 ወደ 4D የሚቀላቅለን ላይ አተኩረህ ስራልን መንፈሳችን ካልጠነከረ ሁሉም ከንቱ እደሆነ ተረድቼለሁ ። አብዛኛዉን ያጠነከርኩት በአንተ ነው ።
@TinaFarah-l2t
@TinaFarah-l2t 2 сағат бұрын
Yene gobz ehit egizeabher yemsign endezih ayent ten Kara sewu silalen temsign
@TATAasto
@TATAasto 4 сағат бұрын
Yemesegen desi sile beritu seti
@selamselam2754
@selamselam2754 18 сағат бұрын
ማንዬ ያንተ ምክር በጣም ይለይብኛል ❤
@alainfef176
@alainfef176 19 сағат бұрын
😂😂🙅🙅🙆🙆🙆ዛሬ. ማንም. 🏃🏃🏃🏃🏃🏃አልቀደመኝም. 1,ነኝ
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 19 сағат бұрын
Congratulations
@dawithailu8819
@dawithailu8819 12 сағат бұрын
Betam jegena sete nes berce ❤❤❤
@Abuki-wk1xh
@Abuki-wk1xh Сағат бұрын
Mertineshe wuuuud zemarit nat
@ሀኒየ44ቱ
@ሀኒየ44ቱ 5 сағат бұрын
እናመሰግናለን ማኔ ድንቅ ድንቅ ሰዎችን እያቀረብክ ስለ ምታስተምረን ❤እንቁ ሥላሴ ከህጻንነቷ ጀምራ የምትዘምር ዘማሪ ናት እሷንም አንድ ቀን ትቅረብ?
@S-G.19
@S-G.19 7 сағат бұрын
Ayzosh! Linga sil yichelmal. Yemetagelegeyew Amlak Medhanealem Eyesus Kirstos tarikeshin yikeyeral.
@Rich_queenn
@Rich_queenn Сағат бұрын
❤❤❤
@DubaiUaq-c6u
@DubaiUaq-c6u 15 минут бұрын
እትቹዝማሬመላክትንያሰማልንየአገልግሎትሽዘመንእግዛቤሕርበእዲሜበጤናይጠቢቅሽ❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💝💝💝💝💝💝💝💝
@tgsttgst8664
@tgsttgst8664 4 сағат бұрын
እምላኬ.በእንዴም.በሌላም.ታስተምረኛለሕ
@kongittefera108
@kongittefera108 17 сағат бұрын
@احاهههم
@احاهههم 16 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@aynalemaya3651
@aynalemaya3651 5 сағат бұрын
Yene wude ihity igzabher stegawuni yabizalish lanichi yesema kidus gebirel lenem yisima❤❤❤❤❤ bebetu yastina😅
@tgsttgst8664
@tgsttgst8664 5 сағат бұрын
ማኔ.እረ.እዳትለቃት.ልባም.ሴት.ማን.ያገኛታል እንተ.የዋሕ.እርሩሕ.ነህ ይገባሐል
@Abuki-wk1xh
@Abuki-wk1xh Сағат бұрын
Yena wudoche
@solomonsadebo2266
@solomonsadebo2266 9 сағат бұрын
🙏🙏🙏💖
@AdugnaDagne-z2g
@AdugnaDagne-z2g 8 сағат бұрын
Manyazewal eshetu
@selamgachena5620
@selamgachena5620 3 сағат бұрын
ማኔ ኮርስ መውሰድ እፈልጋለሁ ምንድነው የሚያስፈልገኝ
@2-rv8ed
@2-rv8ed 19 сағат бұрын
mane aynih kifet ende penxe atchefn
@AbelHicklin
@AbelHicklin 9 сағат бұрын
እንዴት ነዉ ይቺ ልጅ የምትረዳዉ
@eyerusalemfiyesa6566
@eyerusalemfiyesa6566 Сағат бұрын
vedo lay selk teqemetwal
@AnnaMelese-g2n
@AnnaMelese-g2n 18 сағат бұрын
Religion doesn’t take you to heaven only following Jesus Christ will take to Heavenly Father! Jesus is way and life!
@meluaraya1904
@meluaraya1904 10 сағат бұрын
ኤፌሶን 4:5፤ "አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት፤"ሀይማኖት ምን ማለት እንደሆነ ሳይረዱ መናገር አላዋቂነት ነው በእርግጥ እናንተን አዳራሽ የግለሰብ ድርጅት ነው ካልተመቸው license መልሶ ይዘጋዋል ቤተክርስትያን ግን ክርስቶስ እራስ የሆነላ አካሏ ክርስቶስ የሆነላት ናት ሀይማኖት እንደ እናንተ ድርጅት ከመሰለህ ተሳስተሀል ኢየሱስንም ለማወቅ ትክክለኛ ቦታ ላይ መሆን ግድ ነው ለማወቅማ ሰይጣንም ያውቀዋል በእውቀት እንናገር ወደ እውነት ይመልስህ🙏
@FirehiwotHeiyis
@FirehiwotHeiyis 6 сағат бұрын
ትክክል ❤❤❤
@FirehiwotHeiyis
@FirehiwotHeiyis 6 сағат бұрын
ትክክል ❤❤❤
@Ewinettiketinalech.
@Ewinettiketinalech. 4 сағат бұрын
እንዴ እመኝ እንጂ የነገርሽው እኮ ደገኛው መላክ ቅዱስ ገብርኤል ቸሩ መድሀኒአለም ስለ ቅዱስ ገብርኤል ተብሎ አይዘገይም
@maqsmaqds2221
@maqsmaqds2221 18 сағат бұрын
እንኳን ደህና መጣቹህ❤❤❤❤
@ሀኒየ44ቱ
@ሀኒየ44ቱ 5 сағат бұрын
እናመሰግናለን ማኔ ድንቅ ድንቅ ሰዎችን እያቀረብክ ስለ ምታስተምረን ❤እንቁ ሥላሴ ከህጻንነቷ ጀምራ የምትዘምር ዘማሪ ናት እሷንም አንድ ቀን ትቅረብ?
@ዙፍንበየነ
@ዙፍንበየነ 15 минут бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@dagkyl2710
@dagkyl2710 17 сағат бұрын
❤️❤️❤️
መሬት እየቧጠጥኩ ለመንኩት::ባለ ታሪክ አቢ ክፍል 2
1:04:40
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 2,9 М.
Un coup venu de l’espace 😂😂😂
00:19
Nicocapone
Рет қаралды 8 МЛН
iPhone or Chocolate??
00:16
Hungry FAM
Рет қаралды 56 МЛН
ሽልማቴ ነህ|| shelemate neh|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu Workeye|| #tibebuworkeye #worship #pcgic
37:37
Un coup venu de l’espace 😂😂😂
00:19
Nicocapone
Рет қаралды 8 МЛН