No video

*NEW* | የመናፍቃን ጥያቄ እና የ ዶ/ር ቀሲስ መምህር ዘበነ ለማ መልስ - ክፍል 8 | part 8 | "ETHIOPIA"

  Рет қаралды 127,525

NSEBHO TUBE | ንሴብሖ ትዩብ

NSEBHO TUBE | ንሴብሖ ትዩብ

Күн бұрын

Ethiopian Orthodox
የመናፍቃን ጥያቄ እና የ ዶ/ር ቀሲስ መምህር ዘበነ ለማ መልስ - ክፍል 8
በዚህ ቪድዮ ውስጥ የተጠየቁ ጥያቄዎች:-
[[[ማሳሰብያ ትምህርት ይሆን ዘንድ ከቆየ ሬኮርድ የተዘጋጀ ነው]]]
ጥያቄ - 1 00:10 ፡- በአንድ ቤተሠብ ሁለት ዕምነት ሲኖር ለክርስትያኑ ትንሽ ፈተና አይሆንበትም ወይ ? ክርስትያኑ ወገንስ
ምን ማድረግ አለበት ?
ጥያቄ - 2 03:10 ፡-የጴንጤ አስተማሪ ስለ ዕየሱስ ክርስቶስ አማለጅነትና ጌትነት ሲናገር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ትርጉሟ ልክ
እንዳለሆነ እና መፅሐፎችን ገልብጣ ነው ያቀረበችው የሚል ውንጀላ አለ ይሄ ነገር ልክ ነው ?
ጥያቄ - 3 04:49 ፡- ኒቆዲሞስ ጌታን በጠየቀው ጊዜ የሠው ልጅ ዳግመኛ ከውሐና ከመንፈስ ካልተወለደ በስተቀር
የእግዚያብሔርን መንግስት መውረስ አይችልም ሲለው ታድያ እኔ ወደእናቴ ሆድ ገብቼ ባለው ጊዜ
እንዴት መምህር ስትሆን ይሄን አታውቅም ብሎ መልስ ሰጦታል ዕና ያ ምን ለማለት ነው ?
ጥያቄ - 4 08:07 ፡-ጌታ ወደ አፍ የሚገባ አያረክስም ከ አፍ የሚወጣ እንጂ የሚለውን ሠዎች ለራሳቸው እንደሚመች
ይተረጉሙታል ትክክለኛ ትርጉሙ ምን ለማለት ፈልጎ ነው ?
ጥያቄ - 5 10:27 ፡-ካቶሊኮች ብዙ ጊዜ ሲያወሩ የካቶሊክ እምነት እና ኦርትሆዶክስ ሲከፋፈሉ ሌላው ዕምነት አኩርፎ
እንደወጣ ነው የሚናገሩት ምንድን ነው ትክክለኛ የተለየንበት ምክንያት ?
ጥያቄ - 6 14:48 ፡- ሲዖል የለም ወይ ስንሞት ቀጥታ ወደ ገነት ነወይ የምንገባው ?
ጥያቄ - 7 16:29 ፡- እግዚያብሔርን ገሃደ ይመፅ ሲል እነዴት ነው እግዚያብሔርን በግልፅ ከመጣ እንዴት እንችለዋለን ?
ማለት በቁመት በስፋት ስለማይወሰን ?
++++
ውድ ተመልካቾች እግዚአብሔር ፈቅዶና ወዶ እንኳን ወደ ንሴብሆ ኢትዮጵያ ቻናል በሰላም መጣቹ ይህ ቻናል የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት መዝሙራት፣ትምህርት እና የተለያዩ መልእክቶች ያላቸውን ለነፍሶ
ብርታትን፣ለህይወቶ ፍሬ ነገርን የሚያስጨብጡ ቪድዮችን የሚከታተሉበት ነው
++++
ኢትዮጵያ ሁሌም እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች፡፡
መልካምቆይታ
You Tube : / @nsebhotube
Facebook :
#ETHIOPIANorthodox #zebeneLema #Protestant
Kesis doctor memihir zebene lema, የመናፍቃን ጥያቄ,zebene vs protestant,memihir pawlos new sibket,memihir mihiretab,ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ,ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ብለው ያመሰግኑሻል,like mezemran tewodros yosef,zemary tedy,Maryam mezmur,dingil Maryam mezmur,new Ethiopian orthodox muzmur lyrics,like zemary yilma haylu,የዕየሱስ ክርስቶስ ሙሉ ፊልም ስቅለት, ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ, ስግደት,ስቅለት ፊልም,JESUS FULL MOVIE IN AMHARIC,SIKLET FILM,ህማማት,አብይ ፆም,MEMIHIR GIRMA NEW,MEMIHIR ZEBENE LEMA,SIBKETE WENGEL,SIBKET ORTHODOX,SIBKET AMHARIC,ORTHODOX MUZMUR,ቤተክርስትያን፣የስላሴ መዝሙር,የሚካኤል መዝሙር,የገብርኤል መዝሙር,የማርያም መዝሙር,protestant muzmur,Zerfe muzmur,Silase mezmur,Lideta,Gebriel muzmur,Mickael muzmur,covid 19,Maryam muzmur,Teddy muzmur,Minday muzmur,Mihiretab sibket,Pawlos sibket,Zebene sibket,New Ethiopian music,New Ethiopian muzmur,ቀሲስ ዘበነ ለማ ,new Ethiopian music,new Ethiopian movies,New Ethiopian orthodox muzmu,ዘማሪ ቀሲስ ምዳይ ብርሀኑ,minday birhanu,menday bihanu,tselote hamus,siklet,በፀሎተ ሀሙስ ዘማሪ ቀሲስ ምዳይ ብርሀኑ,jusus on the cross,nsebho muzmur,best orthodox muzmur,*NEW* | "በርባን እኔ ነኝ" | ዘማሪት ትዕግስት ስለሺ,*NEW* | "ETHIOPIA" | የመናፍቃን ጥያቄ እና የ ዶ/ር ቀሲስ መምህር ዘበነ ለማ መልስ

Пікірлер: 247
@nsebhotube
@nsebhotube 4 жыл бұрын
SHARE ያርጉና ላልሠሙ ያሠሙ ይማሩበታል SUBSCRIBE ያርጉና በየእለቱ የሚወጡ ፕሮግራሞችን ይከታተሉ
@tirhashagos8941
@tirhashagos8941 4 жыл бұрын
Tirhashagos 9199866890
@kiyakiya5004
@kiyakiya5004 4 жыл бұрын
Ketilubet egzhaber yestilin
@unikh4835
@unikh4835 4 жыл бұрын
ameen AmenAmen
@mhretdaniel4825
@mhretdaniel4825 4 жыл бұрын
የቅርታ ካልኣስቸገርኩ የመምሕር ዘበነ ቴሌፎን ከተችሃለ ይላኩንል
@nsebhotube
@nsebhotube 4 жыл бұрын
@@mhretdaniel4825 mdrzebenelemma@gmail.com
@aberaalemu8209
@aberaalemu8209 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን በእድሜ ፀጋ ይጠብቅልን
@mmamayayele7028
@mmamayayele7028 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍ መምህሬ ፈጣሪ እድሜ ዘመኖትን ይባርከው 🙏🙏🙏እምዬ ኦርቶዶክስን የመሰለ ምን አለ ኦርቶዶክስ ላደረከኝ ፈጣሪ ክብር ምስጋና ይግባው 🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️❤❤❤
@user-zl4mr2uf1v
@user-zl4mr2uf1v 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜና ጤና ይጠብቅልን ፀጋዉን ያብዛሎት
@lemlemabrha4077
@lemlemabrha4077 4 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ተጠይቆ የማያፍር የተዋህዶ ጋሻ የኣህዛብ ሞደሻ ኣምላካችን ለመምህራችን ጨምሮ ጨምሮ ጨምሮ መንፈስ ቅዱስ በውስጣቸው ያሳድርልን ።
@markosniguse9241
@markosniguse9241 4 жыл бұрын
Amen
@user-ey7vl1rv1o
@user-ey7vl1rv1o 4 жыл бұрын
Amennn
@yeshiweldyohanse7141
@yeshiweldyohanse7141 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን ፀጋውን ያብዛልን አሜን
@masaratethopua49
@masaratethopua49 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ።
@genetgezaheng6942
@genetgezaheng6942 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-so4cm1fu7t
@user-so4cm1fu7t 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይሰጡት መምህር ዘበነ
@Fhi-zt9pn
@Fhi-zt9pn Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ን ያሰማልን አባታችን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን አሜን
@nesuhebekele2135
@nesuhebekele2135 4 жыл бұрын
መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን 💚💛❤️🙏 ዱሮ የተዋህዶ ልጆች መጽሀፍ ቅዱስን አታውቁትም እንባል ነበር።እኛም ደፍረን አንከራከርም ነበር።አሁን ግን እድሜ ለመምህሮቻችን አወቅን! በምንም አይነት መንገድ ቢመጡብን " አልተሳሳትንም" እንላቸዋለን። 💚💛❤️🙏
@zinabmengste8150
@zinabmengste8150 3 жыл бұрын
አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን ለመምህራችን እረዠም ከጤናጋር ይስጥልን
@mihretzewdie5133
@mihretzewdie5133 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፤የአገልግሎት ዘመን ያብዛልህ !
@adentedela5358
@adentedela5358 2 жыл бұрын
ሕዝቤን ልቀቅ እያለህ ነው እግዚኣብሄር ህዘቤን ልቀቅ እግዚአብሄርን ብቻ ማሞለክ ማገልገል ለሚፈልገው ህዝብ ዘበነ ለቀቅ የዘመኑ ፈርኦን የ እግዚአብሄርን መንጋ ልቀቅ
@mebatsionkassaw3119
@mebatsionkassaw3119 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይሥጥልን የአገልግሎት ዘመንን ያርዝምልን
@azumokiyefgh294
@azumokiyefgh294 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህራችን ዕድመ ከጤና ጋር ይስጥዎት
@assegedwoube1748
@assegedwoube1748 4 жыл бұрын
ዶ/ር ዘበነ ሠላም ላንተ ይሁን።ሰው የዘላለም ሕይወትን የሚያገኘው በምንድነው?
@mestumestu2715
@mestumestu2715 4 жыл бұрын
ቃልውት ያሰማል ፃጋውን አብዝቶ ይጨምርሎት
@birkneshaderaw9301
@birkneshaderaw9301 2 жыл бұрын
Kale hiwetet yasmaln memher
@betenigusmidia5813
@betenigusmidia5813 2 жыл бұрын
Memherachen kale hiot yasemalen erest yemenadergaten mengiste semayaten yawrselen lezelalem amen
@burtakanb5816
@burtakanb5816 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን መምህራችን
@mahmoudshamas5512
@mahmoudshamas5512 4 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ ትርሲት መድን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንንንንን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን ጸጋውን ካለው ጨምሮ ይስጥልን ድንቁ መምህራችንአሜንንን
@gashaw2288
@gashaw2288 4 жыл бұрын
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@user-wg2tl4ft1h
@user-wg2tl4ft1h 4 жыл бұрын
yእርሶን ትምህርት ስሰማ በእምነቴ እድተነክር yredayal Egziabiher rejim edme ystot Amen Amen Amen
@bezateshome7798
@bezateshome7798 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ በመንግሥት በመታግዜ አቤሄቱ አጤበሃራክን በመንግሥት አሥቤን ካና በላቤቴ።ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን መናፍቃን እግዚአብሔር ልብን ይስጠቹ እንዳ መሪነቱን።
@adonayasmerom8445
@adonayasmerom8445 4 жыл бұрын
Kale hiwet yasemaln memher 💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷♥️♥️♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@sodoarega1941
@sodoarega1941 4 жыл бұрын
ስለ እኛ የሞተውን:ክርስቶስን የሚያምን ሁሉ, መናፍቃን ሳይሆኑ ከጥፈት የደኑ ነቸዉ።
@zeraytruck8616
@zeraytruck8616 4 жыл бұрын
@@dawit3135 be arsema tidinaleh Yale yelem be sadkan sim church yiseral all over th world gin ye Egziabher bet newu. Be Egziabher sim demo yetim bota tidinaleh. Mermir
@manorebantenewkristos3837
@manorebantenewkristos3837 4 жыл бұрын
@@dawit3135 Metsaf kidusin le eyitaa becha new metetakamut lazikono . Egziabher Amlak Enante ye Ayine belen nechiwu yelachawun kidusani bente tera sawu sisdabu sinekafu yamal . Kidusanin be kidusinatachaw yemikbal yekidusanin waga yegagnal yila Amlak kidusan. Mesgana Le ersu yehunena. Ante bekan le 1:00 sa'at Enkuan koma metsaley yekabde yichilal . Teklehayemano tsadiku Abat 22 amat komo sitsaliyu ande egerachaw tekorate be ande egerachawm ke 7 amat balaiy ye tsalayu tsadik Abat nachew bente afem yemetaru ayedelam zembal .
@tigraytigray3685
@tigraytigray3685 4 жыл бұрын
በአውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ ።ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@museabera
@museabera 4 жыл бұрын
እባክዎ በድንግል ማርያም ስም subscribe ያድርጉ kzbin.info/www/bejne/mYGrZ2NseZyro9U
@fitsumabadi8359
@fitsumabadi8359 4 жыл бұрын
Amen amen Abona gale hiwet yesmalana
@SmMs-er4ew
@SmMs-er4ew 2 жыл бұрын
Kal hywet yasemalin
@solomonbless9253
@solomonbless9253 4 жыл бұрын
ኣምላኽ ፀግኦ ያብዛል ኣሜን
@eteneshdessie1360
@eteneshdessie1360 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን (3) 💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌 !!
@beshewabelete7911
@beshewabelete7911 3 жыл бұрын
ስላሴ ተመስገን🙏🏻
@user-vn6lh5co8f
@user-vn6lh5co8f 4 жыл бұрын
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሉት ረጅሚ እድሜና ጤና ይስጥልን
@salmaelkanzi655
@salmaelkanzi655 Жыл бұрын
ቃለህይወትያሰማልን
@omaralothyopy198
@omaralothyopy198 3 жыл бұрын
ውድ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ እና በጤና ይጠብቅልን
@Atifra1532
@Atifra1532 4 жыл бұрын
መናፉቃን ማለት ክርስቶስን የረሳ ወንጌልን የማያምን የማይሰብክ በቤተክህነቱ ንግድ የሚነግድ ህጉን የማይከተል ለክርስቶስ የማፀልይ ለክርስቶስ የማይዘምር ለክርስቶስ የማይሰግድ በዝሙት በዘፈን በሱስ በስድብ በነቃፊነት በትቢት የተሞላ ፀበኛ ነው ልቦና ይስጠን
@user-ym5kq8rh6y
@user-ym5kq8rh6y 4 жыл бұрын
በጣም እውነት
@seyoumassefa3743
@seyoumassefa3743 4 жыл бұрын
@ewnet tenager መናፍቅ ማለት የልዑል እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስን ቃል የሚያጣምም የተሳሳተ ትምህርት የሚነዛ ማለት ነው። በቀላል አማርኛ መርዝን በማር ቀብቶ የሚሰጥ አደገኛ አውሬ ትክክለኛውን የእግዚአብሔርን መንገድ የሚያጣምም ማለት ነው። መናፍቃን አስመሳይ ወንጌል ሰባኪዎች ናቸው አላማቸውም በወንጌል ስም የዋሃንን ከልዑል እግዚአብሔር መንግስት ለይተው ለጌታቸው ለሰይጣን የሚገብሩ ናቸው። መናፍቃን ለክርስትና እጅግ አደገኞች ናቸው ወንጌል ጨብጠው የዋሃንን ከልዑል እግዚአብሔር የሚለዩ አውሬዎች ናቸው። ስለዚህ መናፍቃን ልዑል እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስን የሚሳደቡ ናቸው እንዴት ተሳደቡ ቢባል የልዑል እግዚአብሔርን ቃል ያጣምማሉና። ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ እያሉ እየሸነገሉ በንጉስ ክርስቶስ አምላካዊ ደም ላይ የተመሰረተች ቅድስት ቤተክርስቲያንን ለማጥፋት ተግተው የሚሰሩ የሰይጣን ጉዳይ አስፈጻሚዎች ናቸው። የካቶሊክ ፕሮቴስታንት መናፍቃን የአውሮፓንና የአሜሪካን ክርስቲያኖችን ግማሹን ለሰይጣን አምልኮ ግማሹን ለእምነነት የለሽ አተኢዝም የሰጡ የክርስትና ጠላቶች ናቸው። የሥራቸውም ውጤት ዛሬ ቸቸርቾቻቸው ( their churches) ግብረሶዶምን ፈቅዷል ከእንስሳ ጋር መጋባትን ፈቅዷል
@belimeku5630
@belimeku5630 4 жыл бұрын
@@seyoumassefa3743 Kidus Gebriel Yibarkih...
@seyoumassefa3743
@seyoumassefa3743 4 жыл бұрын
@Beli menu አሜን አሜን አሜን
@belimeku5630
@belimeku5630 4 жыл бұрын
@@dawit3135 Menafiiik Malet Merzin BeeMar kebito yemiyakerbilih Nefse Gedayy malet Newe....Timegnaleh enji Tewahidon matifaat Ayichalim.
@fanteygmataw262
@fanteygmataw262 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ለመምህራችን
@fikerselam343
@fikerselam343 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አማን ቃል ሕይወት የሰማልን ለመምህራችን ፀጋን በረከት እድሜና ጤና እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልኝ። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ተመስገን እንደ ቀሲስ መምህራን አብዛልን
@mestumestu2715
@mestumestu2715 4 жыл бұрын
የተዋህዶ አለኝታ ከኔ እድም ቀንስ ይቸምርሎት
@Eritrea-First177
@Eritrea-First177 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት የስመዓልና መምህርና ሓውናን መምህር ዘበነ ለማ
@bezateshome7798
@bezateshome7798 4 жыл бұрын
Amen
@user-gw1wc9xk4m
@user-gw1wc9xk4m 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መህምር የኛ ጀግና
@birahangefechog9958
@birahangefechog9958 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@amarechasfa412
@amarechasfa412 4 жыл бұрын
መምህራችን እጅግ እንወድሀለን ቃል ሂይወት ያሠማልን እድሜ ጤና ይሥጥልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@firnusyalew692
@firnusyalew692 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዘበነ
@ttigistttigist2200
@ttigistttigist2200 3 жыл бұрын
Amenenamenamenennnnn
@abebahabte8469
@abebahabte8469 4 жыл бұрын
Tewahedo Orthodox , Adregeh selfterkgn slwedekgn Ejigg betamm. Amesgenhalew !!! Amelakachin ena Getachin Eyesus Kerstos!!! 🙏♥️💚💚🙏🙏♥️
@user-em4mo3pw2o
@user-em4mo3pw2o 4 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠበቃልን
@user-ih5gn5hq3m
@user-ih5gn5hq3m 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ ና በጤና ያቆይልን 🙏
@selamethiopia9860
@selamethiopia9860 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-pj7mh1uo8r
@user-pj7mh1uo8r 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ሁሉንም የሚያስተምር ጥያቄና መልስ ነዉ
@museabera
@museabera 4 жыл бұрын
እባክዎ በድንግል ማርያም ስም subscribe ያድርጉ kzbin.info/www/bejne/mYGrZ2NseZyro9U
@user-xp9fu3rc1d
@user-xp9fu3rc1d 3 жыл бұрын
በእውነት ቃለሂወት ያሰማልን የምፈልገው ጥያቄነበር መልሱም በሚገባ ተመልሷል ቃለሂወት ያሰማለን
@senaitsenait4255
@senaitsenait4255 4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@chernethneweskezarie6603
@chernethneweskezarie6603 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን !!! ዋጋዬ ከጎንደር
@abelbirhanua6838
@abelbirhanua6838 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@aynalemaynalem6556
@aynalemaynalem6556 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያስማልን መምህራችን
@abdifreetube8411
@abdifreetube8411 3 жыл бұрын
መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን ዱሮ የተዋህዶ ልጆች መጽሀፍ ቅዱስን አታውቁትም እንባል ነበር።እኛም ደፍረን አንከራከርም ነበር።አሁን ግን እድሜ ለመምህሮቻችን አወቅን! በምንም አይነት መንገድ ቢመጡብን " አልተሳሳትንም" እንላቸዋለን።
@meskeremmekonnen9853
@meskeremmekonnen9853 3 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@miopmiop4226
@miopmiop4226 4 жыл бұрын
ዶክተር መምሕር ዘበነ ለማ ያገልግሎት ዘመንዎትን ይጨምርልዎት ።ቸሩ መድሐኒያለም እንደማቱሳላ እረጅሙን እድሜውን ፣ ሰላሙን ፣ጤናውን እና ፍቅሩን ይስጥዎት ።ልኡል እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልኝ ይቀድስልኝ።አሜን ።
@wondosenchernet1633
@wondosenchernet1633 3 жыл бұрын
መምህር ዘበነ እግዚአብሔር ይባርክህ አሜን
@mestayitmestayit4889
@mestayitmestayit4889 4 жыл бұрын
መምህራችንቂለ ህይወት ያስማልን
@GhGh-if3fo
@GhGh-if3fo 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዕድመን ጥዕናን ይስጥልኝ
@user-hy6gr8rt2q
@user-hy6gr8rt2q 4 жыл бұрын
ቃለሂዎት ያስማል ን መምህራችን ዕድሜና ጤና ይስጠን መምህራችን
@yeshekasya7460
@yeshekasya7460 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@bilenassefa134
@bilenassefa134 4 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@user-nr4lx5jp8z
@user-nr4lx5jp8z 3 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ ወድማችን
@user-yk7se6yx6y
@user-yk7se6yx6y 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያበርታህ መምህራችን
@wheresthelove464
@wheresthelove464 4 жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን
@hanaanna8071
@hanaanna8071 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያአሰማል፣መምህራችን
@abge5258
@abge5258 4 жыл бұрын
ደ/መምህር ዘበነ ቃለ ህይወት ያሰማልንን ረጅም እድሜ ጤና እግዚአብሔር ያድልህ ለኞ ለተዋህዶ መህራችን አባታ መልስ ለሚጠፋን መልሳችን ነህ ኑርልን
@TEMEGASHAW12
@TEMEGASHAW12 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራቺን
@robeltamirat9684
@robeltamirat9684 4 жыл бұрын
መምህር ዘበነ ለማ እድሜ እና ጤና ከመላ ቤተሰብዎ ጋር ይስጥልን
@fjdjgjdjg2552
@fjdjgjdjg2552 4 жыл бұрын
መምህርራችን ቃል ህይወት ያሰማልን
@ihlamihlam3671
@ihlamihlam3671 4 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@degneshkidanu9399
@degneshkidanu9399 4 жыл бұрын
amen amen amen kale hiwet yasemal amen
@user-dk2fo4lf3m
@user-dk2fo4lf3m 4 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እራሱ ጊዜው መምህር ኖው ንስሐ ያልፈባ እመ ብርሃን ድንግል ማርያም አማልጅ እንደሆነች አምኖ የማይማጸናት ከመናፍቃን ጋ ሕብረት ያሎው ኮሮና ትልቕ መምህር ኖው
@SaraSara-rd8ol
@SaraSara-rd8ol 4 жыл бұрын
Enam Aelehulsh
@micho1384
@micho1384 4 жыл бұрын
ዮሐንስ 8 (John) 36፤ እንግዲህ ልጁ አርነት ቢያወጣችሁ በእውነት አርነት ትወጣላችሁ።ንሰሃ የምትፈልገው እናንተ ናቸውን ኮሮና ትልቅ መምህር ትላለህ ገና ሌላም ኣለ ካልተመለሳቹ ገብረ ምናምን እያላችሁ ወንጌል እንዳትሰብኰ የሠይጣን መንፈስ በክርስቶስ ስም እንወጋሃለን ተመለሱ
@hanayemaryam12
@hanayemaryam12 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተመስገን ስለሁለም ነገር የምያስተምረን አላጣንም የሚዝ ጭቅላት ነው ያጣነው
@user-wl1dn2yf5v
@user-wl1dn2yf5v 4 жыл бұрын
Kale hiwet yasemalin
@solomoneshetu9583
@solomoneshetu9583 4 жыл бұрын
Kal hiweten yasemaln lemehmerachen amen amen amen
@fyhfygdugfyv1603
@fyhfygdugfyv1603 4 жыл бұрын
ቃሒወት ያሰማልን አባታቺን ፀጋዉን ያብዛልልሕ እኛም ማስተዋሉን ያድለን
@user-oh4fi8oi4i
@user-oh4fi8oi4i 4 жыл бұрын
አሜን
@salme4126
@salme4126 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@tadalutasaw1974
@tadalutasaw1974 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መግተ ሰማአትን ያዋርስልን መምህር በረከታችዉን አይለየን
@micho1384
@micho1384 4 жыл бұрын
መንግስት ሰማይት በክርስቶስ ነው የምትወርሰው ዮሐንስ 8 (John) 36፤ እንግዲህ ልጁ አርነት ቢያወጣችሁ በእውነት አርነት ትወጣላችሁ።
@user-zo5sv7rx7n
@user-zo5sv7rx7n 4 жыл бұрын
@@micho1384 stay blesed bro betam ygermalu
@user-uo3px9lc1f
@user-uo3px9lc1f 4 жыл бұрын
አባታችን መምህር ዘበነፀጋውን ያብዛልህ
@museabera
@museabera 4 жыл бұрын
እባክዎ በድንግል ማርያም ስም subscribe ያድርጉ kzbin.info/www/bejne/mYGrZ2NseZyro9U
@AaaBbb-uu4pb
@AaaBbb-uu4pb 4 жыл бұрын
Amen amen amena 🙏🙏🙏🙏🙏
@amaamm1205
@amaamm1205 4 жыл бұрын
Amen amenAmen💓💗💐
@brhaneftwi8846
@brhaneftwi8846 4 жыл бұрын
ቅሺ ዘነመበ ብሕቂ ዕደመን ጥዕናናን የበልና
@user-oy2em3lq2j
@user-oy2em3lq2j 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ምህራችን እድመና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን
@andamiakdebaba6950
@andamiakdebaba6950 4 жыл бұрын
Amennnnn
@user-fk8vl7kg2v
@user-fk8vl7kg2v 4 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን በእውነት ፀጋው እግዚአብሔር ያብዛልህ መምህረችን
@mintwabassefa2906
@mintwabassefa2906 4 жыл бұрын
God bless you Mmher
@oromiyalalistu5292
@oromiyalalistu5292 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ
@gashaw2288
@gashaw2288 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kiyakiya5004
@kiyakiya5004 4 жыл бұрын
Egzihaber yestilin kale hiwet yasemalin memihirachin.
@teshomegirma7309
@teshomegirma7309 3 жыл бұрын
GOD bless you kesis
@ayinalamwalee1120
@ayinalamwalee1120 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen qal hiyoti yasamachu tabaraku
@tasookasarah1520
@tasookasarah1520 4 жыл бұрын
Ejig enamesegnalen.
@gvbbnn9309
@gvbbnn9309 3 жыл бұрын
እነኝህ መናፍቃን 5ጥያቄ ተመሳሳይ ይይዙና ከዛ 2 አንዱ ሁለቱን አንዱ አንዱን አንድ ሰው ይዘው ይመጣሉ በመንጋጋት የሚፈራ መስሏቸው ነው መምህር ደነዞች ሀገራችን ኢትይጵያ በማን ነው ያለችው ስለታቦት 10ጊዜ አይጠቅማቸውም ሲጠይቁ እግዚዎ ጣልያን ኢትዮጵያን ሲወር የእግዚአብሔር ታቦት ታላቁ ሰማእት ላይ አድሮ አደል ያሸነፈችው ዛሬ እዚህ የደረሱት ኧረ ምን አይነት ሰዎች ናቸው በማርያም ማርያም እናታችን ናት
@user-dh8dk7te3j
@user-dh8dk7te3j 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@henochgetnet6798
@henochgetnet6798 4 жыл бұрын
Dr memher zebene egzihabere yesetote
@graceorfali3623
@graceorfali3623 4 жыл бұрын
የኛ የተዋህዶ እንቁ 🌴💐🥀እልፍ ሁንሉን
黑天使遇到什么了?#short #angel #clown
00:34
Super Beauty team
Рет қаралды 46 МЛН
managed to catch #tiktok
00:16
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 44 МЛН
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 18 МЛН
What will he say ? 😱 #smarthome #cleaning #homecleaning #gadgets
01:00
黑天使遇到什么了?#short #angel #clown
00:34
Super Beauty team
Рет қаралды 46 МЛН