Tap to unmute

#New

  Рет қаралды 7,833

ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media

ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media

Күн бұрын

Пікірлер: 118
@zewdineshiShumet
@zewdineshiShumet 26 күн бұрын
ቀንድል ሚድያ ልዩ ነው መረሐ ግብራቸው ✝️✝️✝️መቸ ነው የራሱ የቴለቪጅን ጣቢያ የሚኖረው ⁉️ የምናፈቀው ነገር ይህ ነው 😢
@ቅዲስት
@ቅዲስት 21 күн бұрын
እውነት ነው መቼ ነው የምኖራቹሁ🙏🙏🙏
@TesfayeGodebo-s1s
@TesfayeGodebo-s1s 25 күн бұрын
በእዉነት ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ ቀጥሉበት ቀንዲል ሚዲያን እናመሰግናለን ቤ/ያን በዚህ እድሜ ላይ በሉ በተዋህዶ ልጆች ላይ መስራት ማለት በእዉነት ሀገርቷንና ተዋሕዶን መገንባት ነዉ ስለዚህ ሁላችንም በለን ሀላፊነትና እግዚአብሔር በሰጠን ጸጋ እሳታዊ በሆነ እድሜ ላይ ስለሆኑ የበኩላችንን መወጣት አለብን እላለሁ ቅዱሳንን ያጸና አምላክ ሁላችንንም በቤቱ በንፅህና እስከ መጨረሻ ያፅናን!
@jdcell63
@jdcell63 27 күн бұрын
ቀንዲል ሚዲያ ቃል አጣሁልህ እግዚአብሔር በበዙ ጸጋና ሰላም ይጠብቅህ እራሳችንን እንድናይ አደረከን
@ሶልያና-ወ6ኘ
@ሶልያና-ወ6ኘ 27 күн бұрын
ቀንዲል ሚዲያ ግሩም ስራ ነው በጣም ልትመሰገኑ ይገባል፡ የዚ ፕሮግራም ለኛም ጥሩ እውቀት ያሰጭብጠናል፥ እኔ ሁሌ እሚገርመኝ የልጆቹ ጥያቄ ፡ከነሱ ማይጠበቅ፡ መጨረሻቸዉን በቤቱ ያጽናላቸው ያሳምርላቸው
@yenenshyimer8570
@yenenshyimer8570 25 күн бұрын
እፁብ ድንቅ ውድድር ነበር በርቱልን ቀንዲል ሚዲያ ሰንበት ትምህርት ቤቶቻችን ትውልድ እየቀረፃችሁ ስለሆነ እግዚአብሔር አምላክ የበለጠ የምትስሩበትን ፀጋ ይብዛላችሁ አሜን❤
@BancheamlakMamaru
@BancheamlakMamaru 25 күн бұрын
መልካም ነው ጅማሮቱ ፍፃሜውን ያሳምርልን በርቱ ወገኖቸ ወንድማችን ቀዳሚ ፀጋ በርታ🎉🎉🎉
@AdesAdes-h4y
@AdesAdes-h4y 3 күн бұрын
አቤት መታደል ደስ ማለታቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ለሁላችሁም ቃለ ህይወትን ያሠማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ አሜን
@ማርያምእናቴ-መ4ወ
@ማርያምእናቴ-መ4ወ 25 күн бұрын
በጣም ደስ ይሚል ፕሮግራም በስም አብ እግዚአብሔር ፀጋ በርከቱን ያበዛላቹ እውነትም ቀንዲል ❤❤❤❤❤❤❤❤
@etlmawmoges5058
@etlmawmoges5058 26 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያጽናቸው❤❤❤❤❤❤
@ZhraAhmed-xs9wg
@ZhraAhmed-xs9wg 21 күн бұрын
እግዝአብሕር ይመሰገን ልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ቃለሂውት ያሰማልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ደስታአሳምነው
@ደስታአሳምነው 25 күн бұрын
በጣም ጥሩ ነው ይቀጥል የምትሉ ላይክ አድርጉኝ
@gjghgjg3983
@gjghgjg3983 27 күн бұрын
ኦርቶዶክስ ሞሆን መታደል ነዉ ቀጥሉበት ወንድማችን ቀዳመ ጸጋ ❤❤
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 27 күн бұрын
የሚጣፍጥ ምግብ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህዎትን ያሰማልን ቀዳሜ በርታልን❤❤
@hayatbkewasa226
@hayatbkewasa226 26 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በእውነቱ
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 25 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ወድማችን ቀዳሚ ፀጋ ዮሐንስ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ፀጋውን ያብዛልህ ወድማችን❤❤❤❤
@Yeshmebat
@Yeshmebat 24 күн бұрын
በጣም ጥሩ አሁን ላይ ስልካችን ላይ ለምደን ከመፅሐፍ ጥቅስ ማውጣት እየተቸገርን ነው ብዙወቻችን በተለይ 2ሽ እትም በጣም ነው የሚያስቸህረው ጎበዞች ናቸው❤❤❤❤❤
@KowuraBerhe
@KowuraBerhe 24 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን በአወነት ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋዉን ያብዛለቹ ቀንደል ምድያም እንመስግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን
@ZhraAhmed-xs9wg
@ZhraAhmed-xs9wg 21 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ፅጋዌን ያብዛልችሁ አባቶቻችን😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢
@Sara-nd3ds
@Sara-nd3ds 23 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ወድማችን ቀዳሚ ጸጋ ❤❤❤❤ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወድም እህቶቻችን 😊😊😊
@RuhamBelay-q6g
@RuhamBelay-q6g 27 күн бұрын
የሁለተኛዉን ሙሉዉ አግቼዋለሁ ከእነሱ እኩል ነዉ የመለስኩት
@እናቴኪዳነምሕረት
@እናቴኪዳነምሕረት 26 күн бұрын
ጎበዝ❤
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 27 күн бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ ❤❤
@uaeuae9553
@uaeuae9553 26 күн бұрын
አሜን፫ቃለሒወት ያሰማልን በኡነት ግሩም አስተምሕሮ ነዉ💜🙏💜🙏💜🙏💜💙
@gነኝየእናቴዋመሳይ
@gነኝየእናቴዋመሳይ 26 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስመዐልና ✝️❤
@sffhhtyughh936
@sffhhtyughh936 24 күн бұрын
Amen amen amen ❤❤❤❤❤❤ des'sil keld mideya kal hyewot yasmaln ❤❤❤❤❤❤
@NonAsas-m5k
@NonAsas-m5k 27 күн бұрын
እኳን ደና መጣችው 🥰🥰🥰❤️
@MekdesAdane-z4e
@MekdesAdane-z4e 25 күн бұрын
ይሄ ፖሮ ግራም ማለትም ጥያቄና መልሱ ይቀጥል የምትሉ 👍በጣም አስተማሪ ነው
@--vt6id973
@--vt6id973 18 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብርሔ ይመስገን❤❤❤❤
@asfawbono8250
@asfawbono8250 24 күн бұрын
እግዝአቤሔርይመስገን የሴላም አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን
@tiruyatube705
@tiruyatube705 21 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ፀጋውን ያድልልን ቀንዲል ሚድያ ልዩ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን
@slamf-zm4lx
@slamf-zm4lx 27 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@በጸሎት
@በጸሎት 27 күн бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማለን የዛሬው ዳሞ በጣም በደስ ይላል❤❤❤❤
@ShShh-u8n
@ShShh-u8n 26 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ወድማችን ቀዳሚ ፀጋ እግዚአብሔር እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመን ይስጥልን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም 26 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹ ቀንዲል ሚዲያ በርቱልን🙏💝
@zenayalew9779
@zenayalew9779 27 күн бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤
@ddfghnjuyggg
@ddfghnjuyggg 27 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ቀንድል ሚዲያን ያስፋልን እድሜና ጤና ለመምህሮቻችን ያሠማልን ቃለሕይወት ያሠማልን
@almaz_12_21
@almaz_12_21 27 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል እኔም አብሪያችሁ ስሳተፍ ነበር 😂 ቃለ ሕይወት ያሰማችሁ መግስቱን ያውርሳችሁ❤🙏
@GhonIe-m8s
@GhonIe-m8s 20 күн бұрын
ቀንድል ሚድያ በእዉነቱ ልዩ መርሃ ግብር ነዉ ፣ በእዉነት ዳቆን ቀዳሚ ፀጋ በርታልን ለቅድስት ቤተክርስቲያኒቱ ታስፈልጋትአለህ ፣ ቀንድል ሚድያ የልባሞች መብራት ፣ አሜን አሜን አሜን የምንናፍቀዉ ልዩ መርሃ ግብር ነዉ በርታልን ወንድማችን
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 27 күн бұрын
እግዚአብሄርይመስገንእንካንደህናመጣችሁልን❤❤❤
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 27 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናችሁ እደጉ ቀንዲል ሚዲያ ሁሌም አመሰግናችኋለው ተባረኩ ❤
@HG27664
@HG27664 27 күн бұрын
Betam girum new, Egziabhear amelak yaberetachuhe. Metsehaf kidusen Bezi meleku endenawekew Madereg des yelale.
@ChFhh-h2g
@ChFhh-h2g 26 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን አሜን አሜን 🥰🥰
@Tube-e4c
@Tube-e4c 27 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@HabtambelayBelay
@HabtambelayBelay 27 күн бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ለሁላችሁም ዋው በጣም የሚደነቁ ልጆች ናቸው በአገልግሎት ያጽናቸው ❤❤
@እናቴኪዳነምሕረት
@እናቴኪዳነምሕረት 26 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ
@masarat2998
@masarat2998 19 күн бұрын
እመብርአን በቤታታፅናቹህ❤❤❤❤❤
@ሰብለዘተዋህዶ
@ሰብለዘተዋህዶ 27 күн бұрын
ለሁላችሁም የሂወትን ቃል ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ እስከመጨረሻዉ ያጽናችሁ
@GashaawuNugusuu
@GashaawuNugusuu 26 күн бұрын
Wawu bertu እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን በርታልን
@tezuymaryamleje375
@tezuymaryamleje375 26 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ ይላል በሰንበት ት/ቤታችንም ይህንን ጨዋታዎች ማድረግ እንችላለን በርታ ወንድማችን
@AlemBeby-m5h
@AlemBeby-m5h 27 күн бұрын
Eseeyyyy dasii silu ❤❤❤❤ faxarii babetu yatsinachu kandil midiyachin yee tiwuld ayin lahulachum kale hiwotin yasemalen ❤❤❤
@ሙሉእመቤትዘውዴ
@ሙሉእመቤትዘውዴ 27 күн бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
@Ameera-jb1jo
@Ameera-jb1jo 24 күн бұрын
bexm des yilal 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@FirehiwotBeyena
@FirehiwotBeyena 24 күн бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል ፖሮግራም ነው በርቱ 😊😊😊
@Marta-k7r
@Marta-k7r 26 күн бұрын
ቃልዮት ያሰመልን ❤😊
@WayinishetTamire
@WayinishetTamire 25 күн бұрын
iuuf tebarku tilayalachwu😢😢😢😢😢😢
@Biza-b6h
@Biza-b6h 24 күн бұрын
በእዉነት ፀጋዉን ያብዛላቹ ❤❤
@LmelmeMtiku
@LmelmeMtiku 24 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ኢትዮጵ-ዘ
@ኢትዮጵ-ዘ 21 күн бұрын
ቀጣይ 🙏🙏🙏🥰🥰
@dankitudabalee3720
@dankitudabalee3720 25 күн бұрын
Igzaber yii barkiichu❤❤❤🎉🎉❤❤❤❤❤
@kidsttigabu7406
@kidsttigabu7406 25 күн бұрын
ቀዲል ሚዲያ በርቱልን በጣምነው የምውዳችሁ
@ሰብለዘተዋህዶ
@ሰብለዘተዋህዶ 27 күн бұрын
እኔ ማነኝ ጥያቄ ግን ደስ ሲል 😊😊 እኔም ሁሉንም መልሻለሁ🙋‍♀️😊
@TesfayeGodebo-s1s
@TesfayeGodebo-s1s 25 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስ ይላል
@Serkalem-tc5xz
@Serkalem-tc5xz 27 күн бұрын
እን ኳን ደህና መጠችሁ❤❤❤❤❤❤
@yeamanuellej2721-e1g
@yeamanuellej2721-e1g 26 күн бұрын
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ድንቅ ፖሮግራም ነው እናመሰግናለን
@meri147
@meri147 25 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@Tube-e4c
@Tube-e4c 27 күн бұрын
በእውነት ደስ የሚል ፕሮግራም እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤
@selamawittedla640
@selamawittedla640 26 күн бұрын
በርቱ ያብርሃሙ ሰላሴ ይርዳችሁ
@degneshkidanu355
@degneshkidanu355 27 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማል ደስ የሚል ጥያቄ ነዉ መልስ በጉጉት እንጠብቃለን
@MintwabAshu
@MintwabAshu 27 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤
@MintwabAshu
@MintwabAshu 27 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MintwabAshu
@MintwabAshu 27 күн бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን
@kgfuu3072
@kgfuu3072 27 күн бұрын
በጣምደስይላል❤🎉
@rakibhasa-t3b
@rakibhasa-t3b 27 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣቹህ❤❤❤❤❤❤
@Serkie-m8e
@Serkie-m8e 27 күн бұрын
ዋው በጣም,ደስ ይላል በርቱልን ❤❤❤❤
@YabsiraAshagre
@YabsiraAshagre 25 күн бұрын
የኔ ልብ እንዲህ መምታቱ
@yeshiderbew
@yeshiderbew 26 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን
@aberuuaberuugonfa-rl9qd
@aberuuaberuugonfa-rl9qd 27 күн бұрын
Enkan dahna maxech ❤❤❤
@KidestTab
@KidestTab 24 күн бұрын
Des yemil program ❤
@MagdasTeketeleny
@MagdasTeketeleny 27 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@hfhgdjf9418
@hfhgdjf9418 24 күн бұрын
💚💛❤️✝️✝️✝️
@YabsiraAshagre
@YabsiraAshagre 25 күн бұрын
ወልደ ነድጎድጓድ ዮሐንድ
@freefree8182
@freefree8182 25 күн бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@Tube-cw5ir
@Tube-cw5ir 26 күн бұрын
ቀንድል ሚድያወች እግዚያብሔር ይባርካችሁ በርቱልን
@manam5963
@manam5963 25 күн бұрын
Metadel❤❤❤❤
@MaAdiyoutube
@MaAdiyoutube 19 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤ልዩ ደስይላል
@YabsiraAshagre
@YabsiraAshagre 25 күн бұрын
ዳዊት
@AlmazMuleእሸቱ
@AlmazMuleእሸቱ 27 күн бұрын
በጣምደስይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@fanoseeyetawahidoolij8817
@fanoseeyetawahidoolij8817 27 күн бұрын
❤❤❤🎉
@Beza-f2k
@Beza-f2k 23 күн бұрын
Betam nw dese yemilew❤❤❤❤❤❤❤❤
@zemenay1598
@zemenay1598 27 күн бұрын
በጉጉት ምጠብቀዉ ፕሮግራም
@kingofAmhara
@kingofAmhara 26 күн бұрын
በእውነት እጅግ እናመሰግናለን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለሁላችሁም ብሌን ኤልያስ የጠየቀችዉ ጥያቄ ስለ ጸበል መጸበል በ ፍስሀ ነገስት ፕሮግራም ላይ ጠይቄዋለሁ እባካችሁ መልሱልኝ ቀንዲል ሚዲያ
@Yemariyam-l7g
@Yemariyam-l7g 27 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@YabsiraAshagre
@YabsiraAshagre 25 күн бұрын
ሳሙኤል
@dmahel
@dmahel 23 күн бұрын
አንዱ አንዱን እንዳይስት አይናቸው ቢሸፈን
@Alegrianism
@Alegrianism 23 күн бұрын
የጥያቄዎቹን መልስ😊❗️❗️
@HhJj-z6g
@HhJj-z6g 27 күн бұрын
በናታችሁ ይዤችሃለሁ መስሀፍቅዱስ እፈልጋለሁ አመጣልሻለሁ ይሉኛል ግን አያመጡልኝም ያለሁ ት ስደትነኝ የምር ይችን ኬሜት ያያችሁ በታማኝንገሩኝ
@kidsttigabu7406
@kidsttigabu7406 25 күн бұрын
ቀዲል ሚዲያ የጉዞ ክፍል ያዘጋጃል ለምሳሌ እየሩሳሌም ግብ እና ማግኝት እፈልጋለሁ ስ ቁጥራቸውን የምታውቁ አስቀምጡልኝ በድንግል❤
@hiwotmereba5694
@hiwotmereba5694 22 күн бұрын
enem teyaqe alegn endesenbet temarewoch meteyeq bayegebagnm balena mestoch aberewu qorebewu tegabetewu be teklele sayehon beqedus qurban ande kehonu behuwala baleyewu weyem meseteyewu tetawu weyem tetewat lela kageba mesteyewu lela magebat techelalech weye?
@techale19
@techale19 27 күн бұрын
@ፍሬህይወትሽፈራሁ
@ፍሬህይወትሽፈራሁ 27 күн бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን
@Seble-sk3dv
@Seble-sk3dv 26 күн бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን❤❤❤❤❤
@ngsitweldebrhan7845
@ngsitweldebrhan7845 26 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤
@ስምረት_የተዋህዶ21-27
@ስምረት_የተዋህዶ21-27 27 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
ብዙዎችን፡ያስቆጣው፡የሰንበት፡ት/ቤት፡አመራር፡ችግር!!!
17:52
ታዖጎሎስ ፡ ዮሐንስ-Taogolos Yohannis
Рет қаралды 7 М.
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 951 М.
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН