የማርቆስ ወንጌል | Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Ortodox Tewahido | November 19,2022

  Рет қаралды 162,706

Samuel Asres I Official Channel

Samuel Asres I Official Channel

Күн бұрын

Пікірлер: 213
@tsigeredaderebe6951
@tsigeredaderebe6951 Жыл бұрын
✝በእውነት ያስተማረን የመከረን የገሰፀን የቅዱሳን አምላክ የእኛም አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን// 🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊 🌿🕊🌿🕊🌿🌿🕊🕊በእውነት ለመምህረችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን🕊 🕊🌿🕊🌿🕊 እኛም 🌿🌿የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይፃፍልን አሜን አስተዋይ ልቦና ያድለን አሜን✝✝🍀🍀🍀🍀 🍀🍀🍀🍀🍀 የእመቤታችን ፍቅሯ ረደኤቷ በረከቷ ይደርብን አማላጂነቷ አይለየን አሜን 🤲⛪️⛪️⛪️✝🍃🍃🍃
@BzuneshAsalf
@BzuneshAsalf 4 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛልን ሁላችንንም ቸርነቱ ምህረቱ ጥበቃ አይለየን እግዚአብሔር ይመስገን
@SSna-m9i
@SSna-m9i 5 ай бұрын
ገብርኤልን አረበ ሀገረ ላይ 6አመተ ኑሮለህ ግን ሁሌ የሚያስጠላ ቅዠት እያዬሁነበረ የመነሰዉ አሀነ ግን ስራም ስሰራ ስተኛም እያዳመጥኩ ሱስ ያዘኝ ሳዳምጥ ሰለም ይሰማኛል🙏🙏🙏
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት በሠማነው 30,60,100, ያማረ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በርከት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንኦት ይባርክልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@WeleteHana
@WeleteHana Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@androksguest5909
@androksguest5909 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 4 ай бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን አሜን🙏ለመድሐኒታችን ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይሁን ለኛም ይገለጽልን አሜን❤🙏 የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
@ዮርዲምስልነብሳ
@ዮርዲምስልነብሳ 5 ай бұрын
😢መምህር ሳምኤል ለእኛ ለስደቶኞች ነው የተሰጠሀን እግዚአብሔር ዘመንህም መጨረሻህም ያሰምርለህ አቤቱ ጌታ እግዚአብሔር ልቤ አፅናልኝ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 2 жыл бұрын
መምህር ሳሙኤል እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ክብሩን እውቀቱን ያብዛልህ ። እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም ትባርክህ/ ትባርከን ። ወንድሜ የመፅሐፍ ቅዱስን ሁሌ ሳትስለች ስለምታስትምረን እግዚአብሔር ይስጥልን ፣ ቃል ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን።በርታ የፃድቃን ፣ የስማዕታት፣ የመላእክት እናየአራቱ ወንጌላውያን የሀዋሪይት አባቶቻችን በእውንቱ ይደርብን። አሜን አሜን አሜን ( ይቆይን)
@Sara-jr6ur
@Sara-jr6ur 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያድልል በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 2 жыл бұрын
አሜን🙏 አሜን 🙏አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 ቅዱስ ቃሉን ላሰማን ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን የሰማነውን በልባችን ይጻፍልን አሜን🙏 መልካሙን ፍሬ እንድናፈራ አሱ ይርዳን አሜን🙏 መምህር በእድሜ በፀጋው ያቆይልን አሜን🙏🙏🙏
@mitmitmi
@mitmitmi 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለቅድስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል አምላካችን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን፫በዕውነት 🤲🕯🕯❤በዕውነት ለመምህራችን ቃለሕይወትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛሎት🤲 ❤
@hweti301
@hweti301 Жыл бұрын
Amen Amen.Amen🙏🙏🙏.
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 2 жыл бұрын
አሜን፣አሜን፣አሜን፣ስለ፣ቃሉ፣የቃሉ፣ባለቤት፣ልሁል፣እግዝያብሔር፣ይመስገን፣ስሙም፣ከፍከፍ፣ይበልልን፣ለመምህራችን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣ተስፍ፣መንግስትን፣ያዋርስልን፣የአገልግሎት፣ዘመናችሁን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን
@tigisteadanich
@tigisteadanich 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይዋት ያሰማልን እድሜ ይስጥልን ተመስጌን
@ነፃነት-ቘ4ኸ
@ነፃነት-ቘ4ኸ 2 жыл бұрын
አሜን ሰለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@tamiratbzuneh3871
@tamiratbzuneh3871 5 күн бұрын
አሜን የእግዚአብሔር ሥም የተባረከ ይሁነ በእየሱስ ሥም በዛረዉ ቀን ሌሊት ከቀሉ ተምሪያለሁኞ አሜን።
@ትግራይዓደይሂወተይ
@ትግራይዓደይሂወተይ 2 жыл бұрын
በእዉነት ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን የሰማነዉ በልባችን እንድያሳድርልን ወደ ቅድስት ኣገራችን በሰላም እንዲመልሰን በፆሎታቹ ኣስቡኝ👏👏👏😥
@marthaestifanose4609
@marthaestifanose4609 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፤ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን።
@fetyemaryamlj
@fetyemaryamlj 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር
@kokokoko-rs8vl
@kokokoko-rs8vl 2 жыл бұрын
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲
@አቤቱጌታሆይየሆነብንንአስ
@አቤቱጌታሆይየሆነብንንአስ 2 жыл бұрын
ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል አምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን ለመህምር ቃለ ሕየውትን ያሠማልን አሜን🙏🙏🙏
@halimam0hamede991
@halimam0hamede991 2 жыл бұрын
መምህሬ
@frehiwot27
@frehiwot27 2 жыл бұрын
አሜን አሜንአሜን
@SfgghRahma-ni6se
@SfgghRahma-ni6se 24 күн бұрын
መምህር እደሜጤናጋ ፈጣሪ ይስጥልን እደት ደስ እያለኝ እደማዳምጥ 😭😭😭😭😭❤❤እመብራሀን ትጠብቅህ 🤲👈👍🙏😭😭☝️
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@AsAa-c2e
@AsAa-c2e 5 күн бұрын
ይሄ ቃላት በሃገራችን ላይ አየሆነ ነዉ ህዝብ በህዝብላይ መግሰት በመግሰትላይ ይነሳል አየሆነ ነዉ በኢትዮጵያ ማረን ጌታሆይ የመከራዉ ዘመን ይጠርልን
@zainabmohammed1961
@zainabmohammed1961 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏
@HabtamAj
@HabtamAj 24 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲ቃል ህይወት ቃል በረከትን ያሰማልን አባታችን 🤲🤲❤
@ggh8725
@ggh8725 2 жыл бұрын
ሰላም አደሩ መምህሬ እንኳን በሰላም መጡ ይችን ብርሀን ላሳየን ልኡል እግዝአብሔር የተመሰገነ ይሁን አገራችነን ሰላም ያውርድልን አድ አርገን አምላኬ ሆይ እምንናገርውን እምንሰራውን አናውቀውም እና አተ በቸርነትህ አስበን የድንግል ማራም ልጅ ።አሜን አሜን አሜን
@betelihem6451
@betelihem6451 9 ай бұрын
Amen amen kalihwote yasemalen.
@almazYouTube-p3y
@almazYouTube-p3y 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ቃሉን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን ፫
@bado20
@bado20 2 жыл бұрын
ሰለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል አምላካችን ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህር በእዉነት ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን 💐💐💐💐💐
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 2 жыл бұрын
መምህሬ እግዚአብሄር ፀጋዉን ያብዛልዎት🙏 ቃለህይወትን ያሰማልን🙏💓💓💓
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 4 ай бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን ቅዱስ ቃሉን በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 2 жыл бұрын
አሜን🙏አሜን🙏 አሜን🙏ምስጋና ለሱ ይሁን🙌🙌🙌🙏ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏
@dejyitnutadilo4187
@dejyitnutadilo4187 2 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን እውነተኞ የክርሰቶሰሀዋርያ ማለት እርሶ ነዎት ጥሬት ያለች ወንጌልን ብቻ ሰትሰበክ ያየው በእርሶ ብቻ ነው ፈጣሬ እድሜና ጤና ይሰጥዎት
@asna4775
@asna4775 2 жыл бұрын
Jesus is the only savior believe in him
@Heedim-rw4rq
@Heedim-rw4rq Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤መማህርችን
@Dxbdxa-f1d
@Dxbdxa-f1d Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤💒❤💒❤💒❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤🙏❤🙏
@hannaathuniya9335
@hannaathuniya9335 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ይሥማልን እግዚአብሔር እራጅም ከጤና ጋር ይሥጥልን ለእኛም ሰለ ቅዱሣን ብሉ ይቅር ያብልን
@tilahunmengiste5562
@tilahunmengiste5562 4 ай бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ያክብርልኝ በቸርነቱ ይጠብቅህ
@GetachewGhirmay
@GetachewGhirmay 7 ай бұрын
አሜን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ሳብ ረዘም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
@meseretgezahegn4904
@meseretgezahegn4904 2 жыл бұрын
አሜን፫ ቃለህይወት ያሠማልን ለመምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏🙏🙏
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃለሂወት የሰማልን ቃለ የፅናን የሰማነዉን በልበናችን ይኑር አሜን እድሜ ይስጥልን ሰላም ለገረችን ሰላም ለህዝበችን ፈጠሪ ኢትዮጲያንና ህዝበቸን ይጠብቅ አሜን💚💛❤️💒✝️🤲🤲🤲👏👏👏🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 2 жыл бұрын
#አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫📖🍃🕊🌻 #ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫📖🍃 #የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫📖🌾🤲💚💛❤🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️memihir kale hiwot yesemalen bewunet tsgawin yabezalewot betslot asebun fkr Yohannes & wellte kiros kega yebertachy asebun betslotachu 🤲👐👐👐❤
@monavip4469
@monavip4469 2 жыл бұрын
amen amen amen👏👏👏
@alemkabed9540
@alemkabed9540 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በአዉነት ቃለ ሕይዉትነ ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህራችን
@biurtukangirma3651
@biurtukangirma3651 Жыл бұрын
አቤቱ እደበደላችንስይሆን እንደምህረትህ እስበን
@ZahraAd-u3n
@ZahraAd-u3n 6 ай бұрын
Amen amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖 qalwetiin yasemalini abatachini balenibetii botaa hizgaaber yixebiqeeni betesebochachinini yibarkiliini hintenim yixebiqeelini birtatunim yisxachuu
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን፣ስቃሉየቃሉ፣የቃሉ፣ባለቤት፣እግዚአብሔር፣ስሙየተመሰገነይሁን፣ቃለህይወትያሰማልን፣መምህር
@Tivcx-vo2wx
@Tivcx-vo2wx Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@እመቤታችንታማልዳለች
@እመቤታችንታማልዳለች Жыл бұрын
አሜን ፫🕯🤲ቃለ ሕይወት ያሰማልን🕯🤲👏
@aynalemgebre8061
@aynalemgebre8061 5 ай бұрын
መምህ ቃለ ህይወት ያስማልን መንግስቶን ያዋረስልን
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ሠለሥቱ ደቂቅ ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥሠ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ጎርጎርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አቡነ አሮሥ ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ አባ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አባ እጦንሥ ሥለ አባ እንጦንሥ ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ ነብዩ ህዝቅኤል ሥለ ነብዩ እንባቆም ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ማርቆሥ ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ አባ ቆጵርያኖሥ ሥለ አባ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ዘርአ ብሩክ ሥለ አቡነ ሠላማ ቴሣፌ ብርሀን ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥሉ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ቅድሥት ቴክላ ሥለ ቅድሥት ዪሥቲና ሥለ ቅድሥት ክርሥቲና ሥለ ቅድሥት አፎምያ ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት ርብቃ ሥለ ቅድሥት ሦሥና ሥለ ቅድሥት እለኒ ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ካህናት ሥለ ሥለ ኤጵሥ ቆጶሣት ሥለ አናጉሥጢሥ ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ህፃናት ሥለ ንፁሀን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን
@hanaromanytube2180
@hanaromanytube2180 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን sile kalu ye kalu balebet liul egzabiher yikber yimesgen Memihirachin kale yihot yasemalin tsegahun yabzalot 👐👐👐👐👐👐
@buzegetu5615
@buzegetu5615 2 жыл бұрын
Ammen ammen ammen ammen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@TiyoAnuyye
@TiyoAnuyye Жыл бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@ffg1354
@ffg1354 9 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አቤት የህሊና እረፍት ነዎ 😢😢😢
@Zomaye-dl5eb
@Zomaye-dl5eb 7 ай бұрын
መምህሬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@እናቴእወድሻለው-ደ9ረ
@እናቴእወድሻለው-ደ9ረ 2 жыл бұрын
ይገርማል እንኳን ክርስቶስ ያንተ ልጅ አደረግከኝ ተመስገን
@abebaabeba6551
@abebaabeba6551 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስልን
@jxjfdkgjvkfh5015
@jxjfdkgjvkfh5015 3 ай бұрын
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalgn
@marieabrare4783
@marieabrare4783 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእዉነት እድሜ ከጤናጋር ይሰጥልን 👏የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርልን😢😢
@brhanabi3755
@brhanabi3755 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
@ሀሙ
@ሀሙ Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏💚💛❤️
@tezaLove
@tezaLove Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ❤
@alemetsehayealemayehu4506
@alemetsehayealemayehu4506 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏❤
@Mimi-yo3uj
@Mimi-yo3uj 2 жыл бұрын
Beewenet Egziabhere amlak yistelen Memhir Samuel 🙏kalehiwot yasemalen
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እናመሠግናለን
@jhdh9553
@jhdh9553 2 жыл бұрын
በእውነት ውድ መምህራችን የህይወትን ቃል ያሰማልን. እኝም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@nardosabebech9363
@nardosabebech9363 3 ай бұрын
Amen.3kale.heywet.yasmlen.🙏🤲🤲🤲❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
@zenatadesse
@zenatadesse 5 ай бұрын
Ena gen terakiw betam mesetoghal, anebabebu leb yenekal❤❤❤get a yebarkek🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ቤተውዳሴ
@ቤተውዳሴ 3 ай бұрын
አምናለሁ አለማመኔን እርዳው
@nardosabebech9363
@nardosabebech9363 Ай бұрын
Amen.amen.amen.kale.heywet.yasmlen🙏🙏♥️♥️🥰🥰🥰👏🤲🤲👏🤲🤲🤲👏👏👏
@فاطمهفاطمة-ز6ل
@فاطمهفاطمة-ز6ل 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት የስማልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@werkneshwewe8002
@werkneshwewe8002 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለይወትን ያሰማልን😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏
@samersaaa3577
@samersaaa3577 6 ай бұрын
ቃለህይወትያሰማልንምህራችን❤🙏💚💛❤
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 2 жыл бұрын
ፈጣሪ አምላክ ይባርክክ
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 2 жыл бұрын
❤️እግዚአብሔር ይመስገን ❤️ አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን 🙏 የአባታችን የወንጌላዊ ቅዱስ ማርቆስ በረከቱ የደርብን 🌿🤲🌿🤲🌿🤲
@liyaalyee7645
@liyaalyee7645 Жыл бұрын
ሥደተኛ ነኝ አንተ ጠብቀኝ😔መፅናኛዬ
@ረዴትዩቱብ
@ረዴትዩቱብ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሄወት ያሰማልን
@ADISSEDemelieADISSEDemelie
@ADISSEDemelieADISSEDemelie Жыл бұрын
አሜን ❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tirhasteklay1801
@tirhasteklay1801 2 жыл бұрын
Amen 🙏amen🙏amen💞🙏
@mukeedkhan3659
@mukeedkhan3659 Жыл бұрын
አሜን ሼርርርርርርርር
@sisayhailu-xx3fi
@sisayhailu-xx3fi 9 күн бұрын
Hallelujah Hallelujah Hallelujah
@shiwyshiwy9177
@shiwyshiwy9177 Жыл бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
@መንበረሥላሴ
@መንበረሥላሴ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሰማልን
@ኤልሳቤማንደፍሮ
@ኤልሳቤማንደፍሮ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን
@promobil5835
@promobil5835 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kal hiwot yasemalen bendeme betena yitebekilen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ኢትዮጵያእናቴናት
@ኢትዮጵያእናቴናት 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 💒🙏🙏🙏
@hiwottsagaye2869
@hiwottsagaye2869 5 ай бұрын
Qala hiwot yasamalene mamhare 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mirymirylove1767
@mirymirylove1767 2 жыл бұрын
amen amen amen💚❤💛🙏🙏🙏
@amentube6132
@amentube6132 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤🙏
@azebtaffesse4776
@azebtaffesse4776 Жыл бұрын
Kale hiwott yasemalin,! Memhir
@MimishMimish-m6k
@MimishMimish-m6k Жыл бұрын
ለቃ ህይወት ያሰማልን
@rahmah7531
@rahmah7531 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ የወንጌልህን ቃል ለመስማት የበቃን የተዘጋጀን አድርግን እኛም በሰማ ነው ቅዱስ ቃልህ 30:60:100 ያማረ ፍሬ እድናፈራ የእሱ ቅዱስ ፍቃድ ይሁንልን በእውነት ለመምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አሜኔ፫
@sayetsayet4637
@sayetsayet4637 2 жыл бұрын
Amenn amen amen liul egziabher yemesgen amen 🙏
@ggd5773
@ggd5773 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን
@mekadr842
@mekadr842 2 жыл бұрын
Many thanks brother
@YasminAbraham-i7f
@YasminAbraham-i7f 9 ай бұрын
አሜን❤❤❤
@MMm-u4r
@MMm-u4r 4 ай бұрын
Amen ❤❤❤amen ❤❤❤amen ❤❤❤amen ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Air Sigma Girl #sigma
0:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 45 МЛН
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit- ማክሰኞ (መዝ 31- 60 )
57:19
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 169 М.