#new

  Рет қаралды 20,510

ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media

ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media

Күн бұрын

Пікірлер: 198
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 5 ай бұрын
እኔ አባ ገብረ ኪዳን መምህር እዮብ ይመኑ እና የቀድል ሚድያ ባለቤቶች ልማድና ክርስትና አቅራቢዎች ሊቀ ዳቆናት ቀዳሜ ፀጋ እና መምህር ምትኩ አለማውይ ሂወቴን እድተው እረድታችሁኛል በጣም ጭፈራ እወዳለሁ አሁንም ጨርሸ ለመተው በዙ ይቀረኛል
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 5 ай бұрын
እንበርታ እህት አለም ሁላችንም ጥፋታችን ብዙ ነው
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እህታችን
@liyugatube9355
@liyugatube9355 4 ай бұрын
እህታችን የዘውትር ፀሎት በቤትሽ ጀምሪ በየቀኑ የአምልኮ ስግደት ስገጂ በእወቀት ብቻ አይተውሽም።
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 4 ай бұрын
@@liyugatube9355 እሽ እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 4 ай бұрын
በርቺ ማማ ሁሉም ይቀራል ቀስ በቀስ ቅድመሽ ሀይማኖትሽን በርትተሽ ስትማሪ ከንቱ የከንቱ ከንቱ ሁሉም እንደሆነ ይገባሻ
@Kendilmedia
@Kendilmedia 5 ай бұрын
ትምህርቱን ለሌሎች ማካፈል አንርሳ - 👍ላይክ ማድርጋችሁ ትምህርቱ ለብዙዎች እንዲደርስ ያደርገዋል (ዩቲዩብ ራሱ በብዙ የተወደደ ቪዲዮ ነው ብሎ በራሱ ለብዙዎች ያደርሳል ) ስለዚህ 👍 ማድረግ አንርሳ
@ለእኛtube
@ለእኛtube 5 ай бұрын
ሠላም ዲ/ን ቀዳሜጸጋ መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን ለሚሠጡን ምክር እናመሠግናለን የምኖረው ከኢትዮጵያ ውጭ ነው እና ስለ "ቃል መግባት" ጥያቄ ነበረኝ ከሀገር ከመውጣቴ በፊት በትዳር ጉዳይ ጓደኛ ይዤ ብዙም አልቆዬሁ የወራት እድሜ ነበር ለስራ መሄድ ነበረብኝ እሱም ትዳር ይፈልጋል እና ላልከዳው ላይከዳኝ ቃል ገባን ከሀገር ከወጣሁ በኋላ በስልክ እናወራለን በነገሮች ብዙም አንስማማም እሱም ራሱን ልክ አድርጎ እኔን ጥፋተኛ ያደርጋል እኔም እንደዛው እና ግራ ገባኝ በምንም መግባባት አልቻልንም ምን ላድርግ ሠው ቤት ነው የምሠራ የልጆች ሞግዚት ነኝ ምሽት ከስራ በኋላ ካልሆነ ስልክ አይፈቀድም ብዙ የማይመቹ ነገሮች አሉ እሱ አይረዳኝም በብዛት WiFi ስላለ ሲደወል ይጠራል ካላነሳሁ ከሌላ ሠው ጋ እያወራሽ ነው ይላል! ሁሉንም አቋርጬ (የገባሁትን ቃል ትቼ) ንስሀ መግባት አልችልም? መምህር ባክዎት ይመልሱልኝ አመሠግናለሁ።
@Jvhdudd
@Jvhdudd 5 ай бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን የእድሜ ዘመንወን ያርዝምልን አንድ ጥያቄ ነበረኝ ፆም በሆነ ሰአት ጠዋት ከመኝታችን ስንነሳ ታጥበን አፋችን እናፀዳለን እናም ፆም ያፈርሳል አያፈርስም ደግሞም ቤተክርስቲያን ስንሄድም እደዛው እናደርጋለን እና ሁሌም ጥያቄ ይሆንብኛል እባክዎትን ይመልሱልኝ ስለትምህርታችሁ በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏
@የድግልማርያምልጁነኝዘድእ
@የድግልማርያምልጁነኝዘድእ 5 ай бұрын
​@@ለእኛtubeቃል የተግባባችሁት በቤተክርስቲያን ነው ወይ ባባቶች ወይስ በራሳችሁነዉ ቃል የተግባባችሁት ?
@ssamrissisay9721
@ssamrissisay9721 4 ай бұрын
ጥያቄዬ_ እኔ ባሁኑ ሰአት አራስ ነኝ ምንአልባትም የብዙ እህቶቼ ጥያቄም ሊሆን ይችላል የአራስ ቤት ድባቴ ውስጥ ነኝ ሁሉም ነገር ይሰለቸኛል እግዚአብሔርን እንዳላመሰግን ደስታን አጥቻለሁ ምን አልባት በልማድ ትልልቅ ሰዎች እንደሚሉት አራስ ሲኮን መንፈስ ቅዱስ ይርቃታል ጉድጓዷ የተማሰ ነች አራስ ይላሉ በሳይንሱም ሀይለኛ ድባቴ ( ዲፕሬሽን) ውስጥ እንገባለን እና ይሄ እውነት መንፈስ ቅዱስ ይርቀናል? ከሆነም ደግሞ አንዲት እናት ይሄን ከባድ ጊዜ ለማለፍ ምን አይነት ፀሎት ወይም ተግባሮች እያደረገች ማለፍ አለባት ? በዚህ ርዕስ ትምህርት ብትሰጡበት ብዙ እህቶች እናቶች ይጠቀማሉ ብዬ አስባለሁ መልሳችሁን በጉጉት እጠብቃለሁ ምክንያቱም ጥሩ ሁኔታ ላይ አደለሁም !!
@HcTx-n7n
@HcTx-n7n 4 ай бұрын
እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጎብኝሽ ውዴ​@@ssamrissisay9721
@antenehmamo2200
@antenehmamo2200 3 ай бұрын
እኛ የጌታችን የመድሃኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ ቤተ መቅደሶች ነው። የእሱ ማደርያ ነን። ስለዚህ ይህንን ቤተመቅደስ የሚያረክስ ማንኛውንም ነገር መጠየፍ አለብን። መጠጥንም ጭምሮ።
@LiyaBaruda
@LiyaBaruda 5 ай бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛል ተስፋ የምናደርጋት መንግስተ ሰማያትን ፈጣሪ ያድልልን❤❤❤❤
@Marta-k7r
@Marta-k7r 16 күн бұрын
ቃልዮት ያሰመልን መምህር ❤
@Mekeds2123
@Mekeds2123 5 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በልማድና ክርስትና ብዙ ትምህርት አግኝተናል አትርፋናል ይህን የመሰለ ትምህርት ሰለምታሰተምሩን እግዚአብሔር እድሜውን ጤናውን ያድልልን
@RibkaYosef-w1f
@RibkaYosef-w1f 4 ай бұрын
Betame egzabher yebarkachu
@Aselef3620
@Aselef3620 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን ለመምህራችን
@ንግስቲምፅላለማርያም
@ንግስቲምፅላለማርያም 4 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልባችን ያሳድርብን ለለውጥ ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@EmuEmu-eo5ll
@EmuEmu-eo5ll 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ጥያቄዬ ተመለሰልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤🎉🙏
@GfgGjg-cf1lt
@GfgGjg-cf1lt 5 ай бұрын
በእዉነት አባታችን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን ጸጋዉን ያብዛልን
@alemtsehayworku7160
@alemtsehayworku7160 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር በጣም አሪፍ ትምህርት ነው በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@fasikaalem7483
@fasikaalem7483 4 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@ሩሐማ12
@ሩሐማ12 5 ай бұрын
2 መቶ ሺ ሰብስክራይብ ሊገቡ ነው የቀንድል ሚዲያ ቤተሰቦች ሸር ላይክ 👍👍ሰብስክራይብ እናድርግ ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን 🤲🤲❤️❤️
@KedestMersha
@KedestMersha 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራን ወንድማችን ለሁላችሁም ቃለሒወት ያስማልን እራሱን ያጠፋ ስው ተስካር እና ፍታት አይደርግለትም. ብለውን ነበር ይህ ልማድ ነው ውይ ??? ብታስተምሩን በማርያም
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የእኛ ዉድ መምህር ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን የሚገርም ትምህርት🙏🙏🙏♥️♥️♥️
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 4 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጡልን መምህር
@user-ef4fw6mt3h
@user-ef4fw6mt3h 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@abebagonfa5582
@abebagonfa5582 4 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን። መምህር በጣም ብዙ ትምህርት አግኝቼባቸዋለሁን በአብዛኛው ሰዎች ነው በሚሉኝ እመራ ነበር አሁን ግን ስህተት መሆኑን ተረድቻለሁኝ አመሰግናለሁኝ ፈጣሪ ያክብርልን
@stc6291
@stc6291 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለህይወት ቃለበረከትን ያሰማልን እረጅምእድሜ እናጤናዎትን ይስጥልን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
@demissietegenaw124
@demissietegenaw124 4 ай бұрын
መጋቢ ምትኩ አበራ ጌዜውን የዋጀ ቀጥታ ከህይወት ጋር የተገናኘ መንፈሳዊ ትምህርት ነው በርታ እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምንል
@እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ 5 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫
@ቤቲኢትዮጵያዊት
@ቤቲኢትዮጵያዊት 4 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤ ቀጥና የተክል ስም ነው በጎጃም ይበቅላል
@asterdemissie1012
@asterdemissie1012 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
@Aynalem-kb3nv
@Aynalem-kb3nv 5 ай бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን መምህር በእውነቱ ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን በጣም ብዙ መስተካከል የለብን ነገር አለ በህይዎታችን መስተዋል እንዲንችል እግዚአብሔር አምላክ ይርደን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@AwurarisGubay
@AwurarisGubay 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ብዙ ነገሮን ከእዚህ ሚዲያ ተምሬያለሁ በእውነት ትልቅ ነገር ነው እያደረጋችሁ ያላችሁት በርቱ ቀጠጥ ያሉት ነገር እኔ በሚገባኝ ቀረጥ ነው ይህም በቆላማ ቦታ የሚገኝ የተክል አይነት ነው ሰዎች ለመድሃኒትነት ይጠቀሙታል
@ExcitedCobra-oi4bp
@ExcitedCobra-oi4bp 4 ай бұрын
መምሕር.ቃለሕይወት.ያሰማልን.ፈጣሪ.ከነ.ቤተሰቦ.ሰላም.ጤና.ይስፃቺው❤❤❤🙏🙏🙏
@AbatenTebekelgn
@AbatenTebekelgn 4 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን
@alematalay734
@alematalay734 5 ай бұрын
Thanks!
@Kendilmedia
@Kendilmedia 5 ай бұрын
thanks
@fggh6526
@fggh6526 5 ай бұрын
Amen (3)kale hiywet yasemalinn memhrachn bereketachew yideribnn yesemane indnerew liul egziabher kudus fikadu yihunlnnn❤❤❤❤👏👏
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 5 ай бұрын
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ቃለህይወት ያሰማልን
@bogalechroba4986
@bogalechroba4986 5 ай бұрын
Kaalihiyotin yasamalin ameen ameen ameen 🙏
@jdcell63
@jdcell63 5 ай бұрын
መምህራችን እንኳን በሰላም መጡ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንዎትን በብዙ ጻጋና ሞገስ ይባርከው ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@alematalay734
@alematalay734 5 ай бұрын
በጣም የምወደው ፕሮግራም ስለሆነ ሁሌም እስከመጨረሻው ነው የምከታተለው:: አስተማሪም ሰለሆነ የምችለውን ያህልም ሼር አደርጋለሁ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 5 ай бұрын
የሰማነውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በቅድስት ተዋህዶ እምነታችን ⛪የሚበሉ የማይበሉ ምግቦች እንዳሉ ሁሉ በመጠጥስ የሚጠጣ እና የማይጠጣ አለ?
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲እግዚአብሔር ይመስገን መመህር ቃል ሂዎት ያሰማልን የአግልግሎት ዘመኖት ይባረክ 🙏🙏🙏🥰🥰ጉሩም ትምርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏
@ዓለምኤማሁስመንገደኛ
@ዓለምኤማሁስመንገደኛ 5 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@MaMa-zr1ry
@MaMa-zr1ry 5 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የእድሜ አገልግሎት ያርዝምልን!!!
@heliLulu-bf9tq
@heliLulu-bf9tq 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት❤👏👏👏💐💐💐
@bettybetty7678
@bettybetty7678 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራን ያገልግሎት ዘመናቹ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክላቹ በርቱልን❤❤❤
@kijikijidejen6538
@kijikijidejen6538 5 ай бұрын
መምህር በእውነት ቃለ ሂወትን ያሰማልን የልማድና ክርስትና የሚለው ብዙ እንዳውቅ አድርጎኛል እግዝአብሔር ይስጥልኝ ❤ እናም ስለ ቡና ኀጥአት ነው ይላሉ ይህ ነገር ከምን የመጣ ነው ስለ ቡና ጥቂት ትምህርት ብሰጡን መምህር በጣም አመሰግናለሁ ቃለ ሂወትን ያሰማልን በርቱ 🌿🌿
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 5 ай бұрын
Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen Memherachin Edimena Tena Egziahber Yadilen ❤❤❤❤
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i 5 ай бұрын
,በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን የአገልግሎት ዘመናትን እግዚአብሔር ይባርክልን በቤቱ ያፅናልን በጣም አሪፍ ትምህርት ነው እናመሰግናለን በብዙ ተምረንበታልን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@SerkalemKibret-e3v
@SerkalemKibret-e3v 4 ай бұрын
በውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜና ጸጋውን ያብዛልን እኔም ብዙ ተምሬ አለሁ ከሀገር እያለን ሥለ ሀይማኖቴ ምንም አላቅም ነብር እግዚያበሔር ይመሥገን ግን ከሀገር ከወጣዉ ወደሇላ ሳስበው ለጥምቀት ያልሆነ አንገት ለመቸ እያሉ ይዘፍናሉ እሄ ይፈቀዳል ወይሥ አይፈቀድም ካልተፈቀደ እንዴት ቄሶች አያሥቅሙንም እላለሁ ቢመለሥልኝ እወዳለሁ አመረግናለሀ
@ralanzi4296
@ralanzi4296 5 ай бұрын
አሜን ፫ ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራትን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@TsehayWende-z6r
@TsehayWende-z6r 4 ай бұрын
ውድ መምህሬ ተባረኩልን
@እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
@እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏
@tahacell6709
@tahacell6709 4 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚልል እና በጥሩ መልኩ ተምሪበት አለሁ
@KhaledKhaled-p4c
@KhaledKhaled-p4c 4 ай бұрын
Qale.hiwet.yasmalen Amen.amen.amen
@MahdrHarguy
@MahdrHarguy 4 ай бұрын
አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ❤
@hearro3
@hearro3 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፤ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን።
@Bgesaerd
@Bgesaerd 4 ай бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን በውነቱ ምርጥ ትምህርት ነው ፀጋዉን ያብዛላችሁ❤
@BestEthiopia-fz4nz
@BestEthiopia-fz4nz 5 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን 🙏🙏🙏
@Tube-e4c
@Tube-e4c 5 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ክብሩን ያድልልን❤
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 5 ай бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን በእውነት ቀንዲል ሚድያ እናመሰግናለን
@FanoosJerema
@FanoosJerema 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤🎉አሜን ❤❤🎉
@Mintiwab-v2q
@Mintiwab-v2q 4 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን❤❤❤
@hanahyluuaselfch485
@hanahyluuaselfch485 5 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን።
@mazaadubai
@mazaadubai 5 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤
@GugGu-yy6us
@GugGu-yy6us 5 ай бұрын
ለመምህራችን የሕይወትን ቃል ያሰማልን ቸሩ አምላካችን እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እኛም የሰማነውን በልቡናችን ያሳድርብን
@DjhGg-ry7gc
@DjhGg-ry7gc 4 ай бұрын
ቃለህይወት ያስምዐልና መምህርና ፀጋኡ ያብዝሐልኻ
@Hanaendualem8413
@Hanaendualem8413 3 ай бұрын
እናመሰግናለን😊
@emebetbalechow2387
@emebetbalechow2387 5 ай бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እናመሰግናልን 🙏
@TirusetTiruset
@TirusetTiruset 5 ай бұрын
በእዉነት መምህር ልዩና እጂግ ግሩም የሆነ ፕሮግራም ነዉ ሁላችሁንም እድሜና ፀጋ ይስጥልን 🙏💒
@lemlemethiopia2009
@lemlemethiopia2009 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@uaeuae9553
@uaeuae9553 4 ай бұрын
አሜን፫ቃለሒወትን ያሰማልን መምህራችን🙏💓💓🙏💓🙏💓🙏🙏💓🙏💓🙏💓🙏💓🙏💓
@NANIYFere
@NANIYFere 4 ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን ለመምህራችን
@kedeshkeedesh3872
@kedeshkeedesh3872 5 ай бұрын
Ameen ameen ameen kal hiwot yasemalin memirachin❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@AdmiringSeedlings-fb5bc
@AdmiringSeedlings-fb5bc 5 ай бұрын
Kale hywet yasemaln
@Shaina-pd7ho
@Shaina-pd7ho 5 ай бұрын
ቃል ይህወት ቃል በረከትን ያሰማልን በእድሜና በጤና ዩድለልን❤❤❤
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 5 ай бұрын
አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሰማልን🎉🎉🎉
@AAaaa-j1v
@AAaaa-j1v 4 ай бұрын
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልዎት በእድመ በጠና ይጠብቅልን እግዚአብሔር
@AtsedeAtsede-j8z
@AtsedeAtsede-j8z 4 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@melsaandargeandarge
@melsaandargeandarge 5 ай бұрын
መምህር እንካን ለዚህ ቀን ሰአት አደረሰን እናመሰግናለን ቃለሂወት ያሰማልን የሳምንርት ሰው ይበለን
@HHh-h1f3w
@HHh-h1f3w 5 ай бұрын
መምህሬ
@HiwetWante
@HiwetWante 4 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ቃል በረከት ያድልልን እድሜና ጤና ይስጣችሁ ጥያቄ አለኝ በምንጠመቅበት ግዜ ልብስ አትልበሱ ይላሉ ልማድ ነው ክርስትና ነው የብዙዎች ጥያቄ ነው❤❤
@brayyrt9658
@brayyrt9658 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያስማለን 🤲🥰🥰🥰
@mekdesmengste
@mekdesmengste 5 ай бұрын
ቀጥትና የሚባል እኔ ባደኩበት አለ መጽሐፉ ላይ የተጠቀሰው መሆኑን ባላውቅም አይጠጣም ግን እንስሳት እራሱ አይበልትም ሲነኩት የሚቦል ነገር አለው ነጣ ያለ የሚያብብ ቅጠሉ ሰፋ ያለ ነው ዛፍ የለውም መሬት ላይ ልጥፍ ያለ ነው የሚያብበው እንደ እሬት ወደላይ የሚወጣ ተንዘፍ ስላለው ነው
@Samuel-3838
@Samuel-3838 5 ай бұрын
ቃል ሂወት የስማለን፡ እድሜና ጢና ይስጣቺ ልኡል እግዚኣቢሔር
@abayaa7117
@abayaa7117 5 ай бұрын
አሜን ቃለህይወትያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ወለተአማኑኤል-ቈ6ጸ
@ወለተአማኑኤል-ቈ6ጸ 4 ай бұрын
ቃለሕይወትን ያሠማልን መምሕር 🙏🙏🙏🙏
@waaa4954
@waaa4954 4 ай бұрын
አሜን 🥰🥰🥰
@alematalay734
@alematalay734 5 ай бұрын
🙏🏽 እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🏽 ቃለሕይወትን ያሰማልን 🙏🏽
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤
@AmarechNew
@AmarechNew 5 ай бұрын
AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤
@Fanto-p2k
@Fanto-p2k 5 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen Waaqaayo saagalee jireenyaa isiin haa Dhaageesiisuu Tolee nii Dhaageefaan Abbaa Keenyaa ❤❤❤❤❤❤❤
@BcfhhnBbvvhh
@BcfhhnBbvvhh 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰላምታችሁ ይድረሰን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛላችሁ አሜ፫❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Haregi849
@Haregi849 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 5 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ውድ መምህሮቻችን መጋቢ ሀይማኖት መምህር ምትኩ አበራ ትናት በሀዋሳ ያስተማሩን ትምህርት ግሩም ነበር እደ ቀልድ እደ ልምድ ተረትና ምሳሌ እምንናገረው ንግግር ሀይማኖታውይ ትምህርቱን ስማር ለካ ብዙ ነገራችን ሳናውቅ ነውጅ ሀይማኖታውይ ነው በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አባቶቻችኝ
@mitikuabera602
@mitikuabera602 4 ай бұрын
አሜን
@Mastumastu-cf4we
@Mastumastu-cf4we 5 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@HabtamGobeze
@HabtamGobeze 5 ай бұрын
ቃለሂውት ያሰማልን❤❤❤❤
@YonasYoni-bz3kg
@YonasYoni-bz3kg 5 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@alemneshalebacehw372
@alemneshalebacehw372 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን እኔ የምኖረው በስደት ነው መዝሙረ ዳዊት ከአገርቤት ሰው ገዝቶ ላከልኝ እና መዝሙረ ዳውት ጋር ፀሎተ ባርቶስ አብሮ ታትም አገኘው ይህ ፀሎት ደግሞ በእኛ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተፈቅዶ ነውን? እንዴት መዝሙረ ዳዊት ጋር ሊታተም ቻለ? ሁለተኛ ደሞ ውዳሴ ድንግል የሚልስ ፀሎት አለ? ይህም አዲስ ስለሆነብኝ ነው ከይቅርታ ጋር እንዲመለስልን እጠይቃለው
@maryaabraham4209
@maryaabraham4209 5 ай бұрын
እግዚአብሔር በፀጋ ያኑርልን ❤❤❤❤
@brtukanleake6923
@brtukanleake6923 5 ай бұрын
Egziabher ymesgen kalhiwot yasemalin Amen Amen Amen 🎚️⛪🎚️🙏🙏🙏 ehe merha gibr menfesawi program betam new ymiwedew begugut new yemtebkew Egziabher xegaw yabzalachu betam new yemnamesegnew Egziabher ystelin ketulubet❤
@RametAziza
@RametAziza 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 5 ай бұрын
መምሆር በጣም እናመሰግናለን 🙏
@Saeed-y1c
@Saeed-y1c 4 ай бұрын
መምህራችንን ቃል እይወትን ያሰማልን በእዉነት ወንድሜ አረጀበት በስካር ስራይ ብሎ ተያይዞታል በአባቶች በሁሉም መንገድ ተመከረ ተዘከረ ምንም ፌያዳ አጣን እንዲያዉ ፈጣሪ አይነ ልቦናዉን ያብሪለትና ወደቤቱ ይመልስልን አሜን
@Sara-e4n4q
@Sara-e4n4q 4 ай бұрын
ከባድ ነው ልቦናቸውን ያብራላቸው አብሶ የፍንጥር የደስታ እያሉ እራሳቸውን ያስታሉ እንደዚህ ያሉትን በፅሎት ማሰብ ነው
@EdenLeulseged-od6ix
@EdenLeulseged-od6ix 5 ай бұрын
Kale hiwot yasemalen 🙏🙏🙏
@obseeget5426
@obseeget5426 5 ай бұрын
Waaqayyoo sagalee jireenya isiin haa dhagesisuu Ameen jabaadha barumsa baay'ee isiin irraa argacha jira
@panshi-zz1mn
@panshi-zz1mn 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ይሰማልን
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН