ተሞካክረን እንጋባ?ዴቲንግ እና እጮኝነት..Nikodimos Show - Tigist Ejigu

  Рет қаралды 24,613

Tigist Ejigu Wondmu

Tigist Ejigu Wondmu

Күн бұрын

Пікірлер: 47
@zj2164
@zj2164 2 ай бұрын
Dating ማለት እጮኝነት ማለት አይደለም። Engagement ነው እጮኝነት። ከፖስተሩ ጋር እስማማለሁ። Dating ከምዕራባውያን ወይም ከአሜርካኖች የመጣ ነው። ግን የፈለጉትን ያደርጋሉ ቤተክርስቲያን ጭምር በአሜሪካ የተበላሹ ከዚህ አልፎ ወደ ግብረሰዶማዊነት የገቡ እግዚአብሔርን መፍራት ያቆሙ ናቸው። Dating ከእኛ culture ጋር አይሄድም። ቅድስና በቤተክርስቲያን ውስጥ እየጠፋ ነው። ይህ dating ደግሞ በተለይ ለወንዶች በአንድ ግዜ የተለያየ ሴቶች ጋር ይደዋወላሉ። ወንዶች የሴቶችን ጊዜ ይወስዳሉ። ይህ በተለይ መወገዝ ለኃጢአት ነጻነት መስጠት እንዳይሆን? የኃጢአት ደመወዝ ሞት ነው። እርኩሰት ከቤተክርስቲያን ላይ ይጠረግ። የእግዚአብሔር ፍርሀት ከምድርቱ ላይ እየጠፋ ነው። ከምዕራባዊያን እርኩሰት ከኢትዮጵያ ምድር ይጠረግ። በተለያየ የእርኩሰት movie የጨለማ movie ከምድርቱ ላይ መጠረግ መጥፋት አለበት። አንድ ወንድና ሴት ከተጫጩ በኃላ ለብቻው መሆን የለባቸውም። በተቻላቸው መጠን ሰዎች ያሉበት አካባቢ እፋ or public መሆን አለባቸው ወይም አንድ ተጨማሪ ሰው ያስፈልጋል። ትዕግሥት ያልሽው ሰዎች በትዳር ላይ ግጭት አይጠፋም። ስለዚህ በcharacter ላይ መስራት አለባቸው። ወጣቶች ይጋቡ ሰው እድሜ ለጋብቻ ከደረሰ ይጋቡ ይላል። ዋና የእግዚአብሔር ፍቃድ ነው ስቀጥል ፍቅር ነው። ሌላው የቤተሰብ background የተፋቱ ቤተሰብ የመጡ ሰዎች ከሆነ ያለ አባት ወይም እናት ያደጉት ከሆነ በትዳር ውስጥ ችግር ያመጣል። ሁሉም አውቆ ጸልዮ ማግባት የጋብቻ መጽሐፍ ማንበብ አውቆ ማግባት ከተጋቡ በኃላ መፋታት እግዚአብሔር ይጠላል።
@tesfayebeyene-m1n
@tesfayebeyene-m1n 2 ай бұрын
እንዲህ አይነቱ ውይይት በዚህ ዘመን እጅግ አስፈላጊና ጠቃሚ ነውና ቀጥሉበት። ይበል የሚያስብል ነው። እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!!
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 2 ай бұрын
በማይደፈረ ርእስ ላይ በድፈረት ለሁሉ ስው. ትምህርት የሚሆን ሀሳባና ምስክርን ስለ አካፈላችሁን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ።
@tewodroszerefa7258
@tewodroszerefa7258 2 ай бұрын
መቼም the word dating ( አሠሣ ) ነው ያልከው ስትተረጉመው እውነት ነው ከእግዚአብሔር ( ከቅዱስ ቃለ እግዚአብሔር መፅሃፍ ) አንፃር የማይሄድ ነው ጎበዝ ካመንን ኮ እምነት ፍፁም ካለን በእግዚአብሔር ቸርነት የማይቀየር ነገር ኮየለም የሞተን የሚያስነሳ አልአዛርን አይደል ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ግን ተጠራጣሪ ከህንን የጀመርነው የእጮኝነትም ሆነ ጋብቻችን ላይባረክ ይችላል ሚስትም ለባል ባልም ለሚስት ታማኝነታችን ን በፍፁም ያለ ማንም ጣልቃ ገብነት ; ቀይ መስመር ሆነ መሰናክላችንን ለእርሱ በርሱ ሰጥተን ይሆንልናልና ነው መልካም ውይይት ና ይበል የሚያስብል ነው
@abellegesse1048
@abellegesse1048 2 ай бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነው ! ጥሩ እና አሁናዊ ሀሳብ ነው ያነሳችው ሩት አበራ 👍 ያለውን ተጨባጭ ተግዳሮት ጭምር ግን በጣም ተጨባጭ ነገር ያጣሁበት በተለይ ስለ Dating & Marriage Divorce ያወራው ፓስተረ‍እ ግን ትክክለኛ ቦታቸው ነው ብዬ አላስብም ሙሉውን በትግስት ሰምቼ ነው የጨረስኩት ግን ስለ ትዳር እና Dating መረጃው ብቻ ነው ያለዎት ማለት እደፍራለሁ። ማይጨበጥ ነገርን ማውራት የመንፈሳዊነት ልክ መሆኑ መቅረት አለበት። ምን ስለጋብቻ እያማከሩ እንደኖሩ እግዚአብሔር ይወቅ።
@tesfayebeyene-m1n
@tesfayebeyene-m1n 2 ай бұрын
ቲጂ በዚህ አጋጣሚ የአቶ ይመስገንን አድራሻና የቢሮውን ቦታ ብታስቀምጭልን ደስ ይለናል። ገጽ ለገጽ ማማከር እንፈልጋለን።
@abdixyegeta9501
@abdixyegeta9501 2 ай бұрын
ብዙ ነገር ተምሬበታለው ። ተባረኩ !!!❤❤
@Hanbain24
@Hanbain24 Ай бұрын
እንደ ቲክ ቶክ ሼር ኮፒ ሊንክ ቢኖረዉ ይሄን ቪድዮ ነበር የማደርገዉ🎉🎉
@tarikueshetu7527
@tarikueshetu7527 Ай бұрын
Church በግልፅማስተማር አለባት ፣ በተመረጡ መምህራን በአመት ሶስት ወይም አራት ጊዜ ማስተማር አለባት
@meserettadese8950
@meserettadese8950 2 ай бұрын
ሌላው ከጋብቻ ክቡር ነው ምኝታው ንፁህ ነው እድፉት ነውር ይለለው ነው ጋብጃ ልክ ቤተክርስትያን ጌታ እየሱስ ሲመጣ ንፁህ ሁና መጠበቅ እንደ አለባት እጮኛሞች በንፅህና መጠበቅ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን ለአንድ ወንድ አንደታጨች እንደ ጠበቃት ሁለቱ ጥንድ በቅድስናው ነው መቆየት ያለባቸው መሳሳም የለም መተሻሸት የለም
@TesfaDiriba-iv4zw
@TesfaDiriba-iv4zw Ай бұрын
please just listen to pastor Yime 🙏 God bless you pastor 🙏
@abenezerkebede9429
@abenezerkebede9429 Ай бұрын
It would be nice if you talk the outline of your discussion and exchange references[ statstics/ data] before staring the camera shoot.
@rosemare8314
@rosemare8314 2 ай бұрын
Geta hoy masetewalen seten .geta yebarkachehu ❤❤❤❤
@mahletteklemariam9318
@mahletteklemariam9318 2 ай бұрын
Wow! Very interesting subject you guys brought.
@HamasenBr
@HamasenBr 2 ай бұрын
ሰዓት ፡ ስሌኝ ፡ ክሊፑን ፡ አላየሁትም ፡ ነገር ፡ ግን ፡ በኢየሱስ ፡ ስም ፡ የዴቲንግ ፡ እና ፡ የሞካከር ፡ ልምድ ፡ የተወጋ ፡ ይሁን። ንፁህ ፡ ክርስቲያናዊ ፡ እጮኝነት ፡ ወይም ፡ ሞት!!! አድማጭ ፡ ከቶሮንቶ።
@mekdasabi
@mekdasabi 2 ай бұрын
Wow Tigu geta yebarksh! The way am tired on it !
@alemneshaleto6032
@alemneshaleto6032 2 ай бұрын
ዋው ይሜ ተባረኩ የሚገርም ዲሰከሸን
@genetgetachew5514
@genetgetachew5514 2 ай бұрын
ተባረኩ ወሳኝ ሃሳብ ነው❤
@zj2164
@zj2164 2 ай бұрын
5 ይህን እወቁ፤ አመንዝራም ቢሆን ወይም ርኵስ ወይም የሚመኝ እርሱም ጣዖትን የሚያመልክ በክርስቶስና በእግዚአብሔር መንግሥት ርስት የለውም። ኤፌሶን 5 New Creation አስተሳሰብ ና ጥያቄዎች በፍጹም ከአንድ born again Christian ነኝ የምል ሰውን የማይጠበቅ ነው። እንደዚህ አይነት ጥያቄ በአደባባይ እንደዚህ ከጠየቃችሁ በጓዳ ወይንም በስውር ምን ልትሉ ነው። የእግዚአብሔር ነፍስ ዝሙትን ትጸየፋለች። ፖስተር እግዚአብሔር ይባርክህ።
@nardosgirma4558
@nardosgirma4558 2 ай бұрын
በተጨማሪም አብዛኛዎቹ መልሶች ነባራዊውን ሁኔታ ያገናዘቡ አይደሉም (የህግ አማካሪው ሲል እንዳነበው )። ለምሳሌ የሰው ችግር ከአልጋ ሊጀምር ይችላል ። ይህንን ችግር ደግሞ ሁሉም ሰዉ ከማግባቱ በፊት ያውቃል ብሎ መደምደም ልክ ነው ብዬ አላስብም ። መካንነትን ቀድመን ማወቅ እንደማንችለው ሁሉ። በ ህክምና ሊታወቅ የሚቻልበት መንገድ ካለ ቢገለፅልን ጥሩ ነበር እላለሁ ። ሰዎች መሞካከር አለባቸው የሚል እምነት የለኝም ። ነገር ግን ትዳር ማለት ወሲብ ብቻ ሳይሆን ሁለቱም አካላት ጌታን ፈጽሞ ወደ መምሰል ለማደግ እርስ በርስ የሚረዳዱበት ቦታ እንደሆነ ካወቁ ተቋሙን ለማስቀጠል ትልቅ እዉነት ገብቷቸዋል ብዬ አምናለሁ ። ጌታ ደግሞ የትኛውንም ችግር መፍታት እንደሚችል አልጠራጠርም ( ወሲባዊን ጨምሮ)።
@manemaner9355
@manemaner9355 2 ай бұрын
geta yibarikachu wokitaw guday new iyanesachu yalachut..
@alexokelb2254
@alexokelb2254 2 ай бұрын
Tebarekuu eske meche nw yegna tewelede ye mirabawi culture follow Mareg yemina kom
@meserettadese8950
@meserettadese8950 2 ай бұрын
በሀላችን ግልፅነት ስለለ ምክንያቱ ን ሰውረው ሌላ ነው የሚያውርሩት ያልጋ ጉዳይ ለመግለፅ በማፈር ነው
@Wassie12
@Wassie12 2 ай бұрын
ግሩም ውይይት! Thank you ፖስተር ሀቁ ይኼው ነው
@lordismyshipperd
@lordismyshipperd 2 ай бұрын
ተባረኩ እጮኝነት ምርጫ ነው ብለው ለመጀመሪያ ግዜ ፓስተር ስለሺ በአቡዳቢ ከ 20 አመት በፊት ለመጀመሪያ ግዜ ያስተማሩት ፓስተር ስለሺ ነበሩ በጣም ስቃወም ነበር እስካሁንም ድረስ ድምጻቸው ጆሬዬ ላይ አለ ታዲያ ይሄንን ትምህርት አስተመረው እንደጨረሱ ለካ ፓስተር ዮናስ እጮኛውን ለመተው ፈልጎ ነበር ያው እሶን አሳዝኖ ዛሬ ያገባትን ሚስቱን ከዛው ከአቡዳቢ አገባት እጮኛው የነበረችው እህታችን በጣም ልቦ ተሰብሮ ነበር ነገር ግን ዋጋዋን እግዚአብሔር ከፍሎአታል ታዲያ ያክፉ ለስለስ ብሎ የተነገረው ስብከት አድጎ ትዳርም ምርጫ እየሆነ እዚህ ደርሰናል በርቱ እባካችሁ ይሂንን ክፉ ትምህርት የሚገለብጥ እውቀት እግዚአብሔር ይሙላባችሁ
@EyosiyasMatiwos
@EyosiyasMatiwos Ай бұрын
GOD bless you
@tewodroszerefa7258
@tewodroszerefa7258 2 ай бұрын
መልካም አገላለፅ ነው sex is not rocket science ያልከው ልክ ነህ መጋቢ መቼም የሰው ልጅ ጥበብን ሲያበዛ ያው ያ ጥበብም ወድ መፍትሄ አልባነት ያመ
@TesfaDiriba-iv4zw
@TesfaDiriba-iv4zw Ай бұрын
ጠያቂው እባክህ ሱሪህን ለቀቅ አድርገው ወይ ጀለቢያ ልበስ።
@KmUr-xy7ur
@KmUr-xy7ur Ай бұрын
???
@KiburSewTv
@KiburSewTv 28 күн бұрын
በእጮኝነት ጊዚያት የሚጠየቁ ጥያቄዎችን የያዘውን መፅሃፍ ርእሱን ብትጠቁምን።
@hiwotbebet8489
@hiwotbebet8489 27 күн бұрын
ለጋብቻችሁ የሚለውን መፅሐፍ ብታነበው ያልካቸውን ጥያቄ ታገኛለህ
@BinyamFikru
@BinyamFikru 2 ай бұрын
thank you😍
@Cristiant769
@Cristiant769 2 ай бұрын
Thank u 🙏
@fevenisrael103
@fevenisrael103 2 ай бұрын
tebareku ketlubet
@mihrettadese2101
@mihrettadese2101 2 ай бұрын
Pls make the intro short
@wardewarde9415
@wardewarde9415 2 ай бұрын
Blessed 🙏🙏🙏🙏
@tamiratawolidiris-ej3zr
@tamiratawolidiris-ej3zr 2 ай бұрын
Erkusat.
@Makdis-cb4qs
@Makdis-cb4qs 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤I ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@elizabethhaile9604
@elizabethhaile9604 2 ай бұрын
የረባ boyfriend ማግኘት በሚከብድበት በዚህ ዘመን የምታወሩት ነገር በጣም ከባድ ነዉ እኛ ቸርች ብዙ single ሴቶች የበዙት ይሄንን እየተማሩ ነዉ እልል ተብሎ የተዳሩ በ2 ወር ሲፋቱ አይተናል በተለይ ለዉጪ ፖሮሰስ ከሆነ አዎ ግን ለreal relationship ይሄንን ሁሉ ዋጋ የሚከፍል ወንድ አለ ብዬ ከላምንም
@EzraGirma-x5l
@EzraGirma-x5l 2 ай бұрын
well yene eht mnegrsh egziabher sew ato ayakm ahunm anchi alayeshachewm enji egziabher ejig yetewededu wendoch ljoch alut...siketl sew sifata stayi bians leneza sewoch lemetseley moki enji ye kfu msale argesh atanshachew.tebarekilgn and ken bebegu serg engenagnalen
@Beryaa
@Beryaa 2 ай бұрын
እስቲ አንቺ ያለብልጣብልጥነት ጥሩ ሴት ሁኚና ዋጋ ክፈይ እግዚአብሔር ላንቺ የሚሆነው ሲያዘጋጅ ታያለሽ
@millaab5377
@millaab5377 2 ай бұрын
የኔ እህት እግዚአብሔር ለታመኑት ታማኝ ነው :: ታምነሽ በመጠበቅ እግዚአብሔርን ብታከብሪ ይሻላል :: ደግሞ ወንድ ሁሉ አንድ አይነት አይደለም ::
@tesfayebeyene-m1n
@tesfayebeyene-m1n 2 ай бұрын
በደምብ አለ
@tesfayebeyene-m1n
@tesfayebeyene-m1n 2 ай бұрын
ቤሪያ እውነት ብለሻል።
ላግባሽ ሲለኝ ዋስትና ጠየቅኩት::
23:24
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 9 М.
这是自救的好办法 #路飞#海贼王
00:43
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 116 МЛН
Perfect Pitch Challenge? Easy! 🎤😎| Free Fire Official
00:13
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 69 МЛН
amazing#devil #lilith #funny #shorts
00:15
Devil Lilith
Рет қаралды 18 МЛН
ሽልማቴ ነህ|| shelemate neh|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu Workeye|| #tibebuworkeye #worship #pcgic
37:37
Pre-marrage | Yemesgen Molla |  Seminar | NLS 2021
1:16:55
EvaSUE
Рет қаралды 2,6 М.
这是自救的好办法 #路飞#海贼王
00:43
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 116 МЛН