#ዘበኝነት

  Рет қаралды 7,798

Tigist Ejigu Wondmu

Tigist Ejigu Wondmu

Күн бұрын

ውድ የፕሮግራሞቻችን ተከታታዮች አገልግሎታችን ተጠናክሮ ይበልጥ ተደራሽነቱ እንዲሰፋ መደገፍ እና አጋር መሆን ለምትፈልጉ ኒቆዲሞስ ክርስቲያን ሴንተር/Nikodimos Christian Center/
CBE 1000641642111
Bank of abissiniya 198017288
Awash bank 013521379250600
Berhan bank 2502280142239
cooporative bank of oromiya 1014000172288
Dashen Bank 0420730523011
.................................................................................................................................
የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
/ nikodimosshow
ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
Facebook:- / nikodimosshow
Instagram:- / tigisttg
Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel
© Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2025

Пікірлер: 32
@denekealembo840
@denekealembo840 2 күн бұрын
ፕሮፌሰር እያሱ ትልቅ ምሳሌአችንነህ በቃለሂወት የአይማኖት ተቃም ቤተክርስቲያን ውስጥ ስለሰራህው መልካም ስራ እናመሰግንሀለን
@aleneamemayehu208
@aleneamemayehu208 2 күн бұрын
ትሁት ወንድም እግዚአብሔር ይባርክህ። ትግስት የምታቀርቢያቸው ሰዎች ሁሉ ግሩም ናቸው። ተባረኪ
@tewodrosabebe8004
@tewodrosabebe8004 2 күн бұрын
እያለቀስኩ ነዉ የሰማሁት። ጌታ ይባርኮት።
@samuelmegerssa7817
@samuelmegerssa7817 3 күн бұрын
አስደናቂ የህይወት ምስክርነት ነው እግዚአብሄር ድንቅ ነው❤❤❤
@gn2377
@gn2377 2 күн бұрын
TG በምታቀርቢያቸው እንግዶች ምስክርነት ሁሌ እንደ ተፅናናን እና እንደ በረታን ነው። ተባረኪልን!! TGዬ ወንበሮች መቀየር አለባቸው ምክኒያቱም ወንበሩ በጣም አጭር ከመሆኑ የተነሳ እንደ Pro. Eyasu ገዘፍ ያሉ እንግዶች ሲመጡ ምቾትና ግርማ ሞገስ አይሰጣቸውም።
@denekealembo840
@denekealembo840 2 күн бұрын
ወይጉድ ምንአይነት ዘመን ነው ምንአይነት ታሪክነው በጣም ያሳዝናል ለትውልዱ ይነገር ጆሮያለው ይስማ🎉❤
@KifluHassen-j3e
@KifluHassen-j3e Күн бұрын
God bless you professor.
@tsegayesimon8900
@tsegayesimon8900 2 күн бұрын
What an amazing testimony is it? It reveals the work of Gospel clearly!!
@solomonyohannes6687
@solomonyohannes6687 3 күн бұрын
ኢዬ፣ ቅንነትህና የማስታወስ ቸሎታህ እስከዛሬ ( ከ40 ዓመት በላይ) እንዳስገረመኝ ነው።
@sisayakalu4526
@sisayakalu4526 5 сағат бұрын
GOD bless you and all your families .
@denekealembo840
@denekealembo840 2 күн бұрын
አስለቀሰኝ ምስክርነቱን ስሰማ ዎሆ🎉❤ ጌታ ግን መልካምነው
@SolomonSamson-qn9cb
@SolomonSamson-qn9cb Күн бұрын
በእንደዚህ አይነት መንገድ ውስጥም ኢየሱስ ነበረ አብሮነቱ
@musiegetu4715
@musiegetu4715 2 күн бұрын
ድንቅ ምስክርነት!
@denekealembo840
@denekealembo840 2 күн бұрын
ቲጂ እዴት ችለሽ ሰማሽ ጎበዝነሽ እኔ አልችልም ያስለቅሰኛል ከጅማሬ እስከሚጨርስ ድረስ ያለው ንግግር ዎሆ
@mahleteyassu7911
@mahleteyassu7911 2 күн бұрын
Tebareku yenante yedem waga fere nen!!!!!!❤❤❤
@TigistGeja
@TigistGeja 3 күн бұрын
Ameennnnn ❤️❤️❤️❤️❤️❤️Tebakiiii
@TesfayeTeferi-li9ys
@TesfayeTeferi-li9ys 2 күн бұрын
My God blessed you.
@tadeesegebregzi690
@tadeesegebregzi690 Күн бұрын
A blessing
@GetachewBabaRegassaOffical
@GetachewBabaRegassaOffical Күн бұрын
wow Amen!!!!!!!!!!!!!!!
@musiehabte6871
@musiehabte6871 2 күн бұрын
Amen Amen Amen
@Nune2023outlook
@Nune2023outlook Күн бұрын
Wow professor!!
@tewabechmelaku3280
@tewabechmelaku3280 3 күн бұрын
Amen 🙏🏽 wow 🤩 how much I love this interview ❤May the Lord bless you for not forgetting about where you came from and your humble beginnings 😢
@wardewarde9415
@wardewarde9415 3 күн бұрын
Blessed 🙏🙏🙏🙏
@almazworkneh8255
@almazworkneh8255 2 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ህይወት ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ቲጅ ግን ለአክብሮት ብለሽ ነው እርስዎ ያልሽው ከባለቤትሽ እኮ አይበልጥም ወይ ያንሳል እንጅ
@merafmelaku
@merafmelaku 2 күн бұрын
ቲጂዪ የኔ ወርቅ ለምልሚልኝ❤
@edjigayehuayana1001
@edjigayehuayana1001 2 күн бұрын
Amen God bless you ❤
@gn2377
@gn2377 16 сағат бұрын
ቅንነት ከሰው ብል ልብና አፍ ሲፈስ አየው። እያንዳንዱ ከአፉ የሚወጣው ቃል ከልቡ ቅንነት ጋር የተያያዘ ነው ፤ ቅንነቱ ደግሞ እግዚሃብሔርን ምንም ያህል በሕይወቱ እንዳነግሰ ይመሰክራል።
@fikaduteferra6022
@fikaduteferra6022 Күн бұрын
የእኛ ጌታ ግን ከየት - - - ከየት እንዳነሳን ሳስበው- - - - ?
@MihretKidane-x3n
@MihretKidane-x3n Күн бұрын
ለካ ወንጌል
@ZedH-p1l
@ZedH-p1l Күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር የገነባል :: 1 አንቺ ያልወለድሽ መካን ሆይ፥ ዘምሪ፤ አንቺ ያላማጥሽ ሆይ፥ እልል በዪ፥ ጩኺም፤ ባል ካላት ይልቅ ፈት የሆነቺቱ ልጆች በዝተዋልና፥ ይላል እግዚአብሔር። 4 አታፍሪምና አትፍሪ፤ አተዋረጂምና አትደንግጪ፤ የሕፃንነትሽንም እፍረት ትረሺዋለሽ፥ የመበለትነትሽንም ስድብ ከእንግዲህ ወዲህ አታስቢም። 6 እግዚአብሔር እንደ ተተወችና እንደ ተበሳጨች በልጅነትዋም እንደ ተጣለች ሚስት ጠርቶሻል፥ ይላል አምላክሽ። 7 ጥቂት ጊዜ ተውሁሽ፥ በታላቅም ምሕረት እሰበስብሻለሁ። 11 አንቺ የተቸገርሽ በዐውል ነፋስም የተናወጥሽ ያልተጽናናሽም፥ እነሆ፥ ድንጋዮችሽን ሸላልሜ እገነባለሁ፥ በሰንፔርም እመሠርትሻለሁ። 12 የግንብሽንም ጕልላት በቀይ ዕንቍ፥ በሮችሽንም በሚያብረቀርቅ ዕንቍ፥ ዳርቻሽንም ሁሉ በከበሩ ድንጋዮች እሠራለሁ። 14 በጽድቅ ትታነጺያለሽ፤ ከግፍ ራቂ፥ አትፈሪምም፥ ድንጋጤም ወደ አንቺ አትቀርብም።
@seblewongelzeyede5280
@seblewongelzeyede5280 3 күн бұрын
ቲጅዬ ጠፍተሻል እኮ እህቴ
@globallight7261
@globallight7261 Күн бұрын
ድጋሚ ነው ፕሮግራሙ አደል 🤔
БАБУШКА ШАРИТ #shorts
0:16
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,1 МЛН
Wednesday VS Enid: Who is The Best Mommy? #shorts
0:14
Troom Oki Toki
Рет қаралды 50 МЛН
Betoch | “እማማ ኢትዮጲያ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode
24:10
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 7 М.
БАБУШКА ШАРИТ #shorts
0:16
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,1 МЛН