KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ስለታመምኩ ብቻ ባሌ አላውቅሽም አለኝ
1:06:40
ትራምፕ ኢትዮጵያውን ማባረር ጀመረ ? አነጋጋሪ ቻይና አፕ Ai ውድድር | ashruka channel
21:45
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
00:10
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
How to treat Acne💉
00:31
ኒቃሚስት ነች ሳልወዳት አገባኋት 🥺በፀፀት ተጎዳሁ🥺
Рет қаралды 28,728
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 111 М.
Remla lemma ረምላ ለማ
Күн бұрын
Пікірлер: 398
@فاطمه-سعيد-ر3ن
4 күн бұрын
እስኪ የቁርአን ፍቅር ያላችህ ሁላችህም ደምሩኝ
@KremhAhmad-nb7xh
2 күн бұрын
ነይ እንደመማር ማሬ
@BadriyaHussain-u5g
Күн бұрын
እኔንም ደምሩኝ
@rokiaali5726
4 күн бұрын
ያረቢ ቤተሠብ ራሳቺንን ለመቀየረ በሰደት ያለን እህቶቺ አላህ የእረፈት እንጀራ ይሰጠን የአላህ እንደት የሚጣፈጥ ታረከ ነው
@Samira-t4u1f
4 күн бұрын
እረምላየ በጣም ትችይበታለሽ ታሪኩን ስሠማ እኔስአላህየ ትዳር አልሳካልኝአለ እስኪዱአአድርጉልኝ ውዶቸ😢😢😢😢😢😢😢
@FadilaFadila-k6j
3 күн бұрын
አብሺር
@foziamohammad-pq8nn
3 күн бұрын
አላህ ይርዳሽ ያረብ በራህመቱ
@EbrahimDerese
3 күн бұрын
ኢንሻአላህ ይሳካል
@Meremtadesse
2 күн бұрын
Abshri mar
@Samira-t4u1f
2 күн бұрын
አሚን የሁላችንም ዱአተቀብያለሁ 🤲🤲🤲🤲
@ሀያትየአምባሰሏ
5 күн бұрын
ለዚህ ነው የምወደውን ትቼ የሚወደኝን ለመውደድ የምታገለው😢 ያረቢ አንተ የማያልቅ ፍቅር ያለው ትዳር ይወፍቀን
@Rahmet-gm4bj
3 күн бұрын
እኔ ግን የሚወደኝን ለመውደድ ታግዬም አልቻልኩም
@MedinaAdisu
3 күн бұрын
በጣም ወላህ ከባድ ነው ከምንወደው ጋር ብንሆን ምነኛ ያማረ ሂወት አላህ ያሣካልን 😌
@selimh7387
2 күн бұрын
በተለይ ሴትልጅ የሚወዳትነው ማግባት ያለባት
@EthoUae
2 күн бұрын
አው ደሰ ይለል ሚወደንን መግባት እኔ ሚወደኝን ትቼ ምወደውን አረሮጥ ነባር በመጨረሻም ሚወደኝን አጋበሁት አልሀምዱሊለህ
@EmaheyoteHeyote
7 күн бұрын
የኔ ቆንጆ ሀሉኑ ትችይበታለሽ ምርጥ ትረካ በምረጥ አተራረክ ረምሊየ ጀግና ነሽ በርችልን
@Zade-h7p
7 күн бұрын
ያርብ የማይቀያር ልብ የማያልቅ ፍቅር ለሁለችንም የድለን ማነው እንዳኔ ትዳር የልትሰካልት 😢😢ወላሂ አሁን ለኔ በጠም ከፍቶኛል😢ወይ ትዳር አልትስትከክለልኝ ወይ እራሴን ችዬ ሂውቴን አልመራው ኡፉ 💔💔💔💔💔
@NaemahHusein
7 күн бұрын
አብሽሪ ውዴ ላትቅነጡ ቢራህመቲላ በአላህ እዝነት ተስፍ አትቁረጪ ድዋ አድርጊ
@wollo1630
7 күн бұрын
የኔ እሕት ዱአነው አይዞሺ ተሥፋ አትቁረጭ 💞🌲😘
@ኩንፈየኩን-በ6ሠ
7 күн бұрын
ዶአ አድርጊ አይዞሽ
@madinabrahan7040
7 күн бұрын
አላህ ያስተካክልልሽሽ
@emanahmad1484
7 күн бұрын
አይዞሽሀያቲ በሁሉምያለነው ብዙጠካሰውች ያልሆነሰውጋበመሆን ብዙጭቀትአለባቸውመልካሙ በውቅቱይመጣል
@EmaheyoteHeyote
7 күн бұрын
አላህ ከሰውም ቀሎብ ከጸጸትም ይጠብቀን መጨረሻችንንም ያሳምርልን😢😢😢😢
@MKIIHDodhrhfig
2 күн бұрын
ሡበሀን አላህ ገራሚ ነው ወላሒ እህታችን ጀዛ ኩሞላህ ኸይረን ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሺ ያረቢ ያአላህ የሚወደንንም የምንወደውንም አላህ ይፍቀን ያረቢ
@sumi88791
7 күн бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ቀጥይበት
@Allehamdulila
7 күн бұрын
ረምላየ ምርጥ ታሪክ ስላካፈልሽን ጀዛኩሙ ሏህ ኸይር የኔ ቆጆ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@raniali152
3 күн бұрын
ያአላህ ቀድር ሱበሀን አሏህ ሁሉም ከሄደ ብቻ ነው የሚታወቀው በኔ የደረሰብኝ ታሪክ ነው ሰሎደው አግብቸ አላህ ወስኖት ከተጋባን በኃላ መልካም እየሰራሁ አላህየ ፍቅሩን ሰጠኝ ስለው እኔ ማመንና መውደድ ስጀምር,,, ግን ሰባብሮኝ ሂዷል ሁለተኛ ወንድ አምኔ ለማግባት እስከሚያቅተኝ አልሀምዱሊላሂ አላኩሊሀል ዱአ አድርጉልኝ የተሰበረን ልብ ጠጋኙ አላህ ነው
@RodaMuhammad
7 күн бұрын
ረምሌ ሁሌም አቅረቤለን የሚጣፈጥ ታረክ ባነች አደበተ መሰማት ❤❤❤❤
@አልሀምዱሊላህለሁሉም-ቐ5መ
7 күн бұрын
እስኩ ለኔም ዶአዋ አርጉልኝ አላህ መልካምትዳር እድወፍቀኝ ያረብ አልሳካልኝ ለ ሁለኛም ሰው መቅረብ ፈራሁ😭😭😭😭😭
@fatimafatimabdu3612
3 күн бұрын
አይዞሽ
@ReemL-j9f
7 күн бұрын
ረምሊየ ትረካ በጣም ትችያለሽኮ ቀጥይበት
@remlalemma
7 күн бұрын
ሰው ስለማያይ እንጅ ብዙ ጊዜ ለመልቀቅ እየሞከርኩ ነው
@mermamohammed2882
7 күн бұрын
@@remlalemma እናያለን አብሽሪጥሩነገርአስተማሪ።ከዚህብዙተምሬያለሁእኔበበኩሌ
@seadaabate-z5p
7 күн бұрын
ድምፅሽ ሢማርክ ብታይዊ ሥወድሽ ደጋግመሽ ልቀቂልን ማለቁን ሣላቀዉ እደጣፈጠኝ አለቀ❤❤❤❤❤
@امينهامام-د8ل
7 күн бұрын
@@remlalemmaልቀቂልን ዉዴ እናያለን
@zeynabzeynab3734
4 күн бұрын
ክፍል አንድ ክፍል 2 እያልሽ አስቀምጭበት እባክሽ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ4ኰ
3 күн бұрын
የዘላለምፀፀትነው ከድዝህ አይነት ሙሲባ አላህይጠብቀን😢
@GffhhRdc
3 күн бұрын
እፍፍፍፍ😢😢😢ያድሰውፍቅረ የህውነውውያረቢይይ😢😢
@Rahmet-gm4bj
3 күн бұрын
እኔ ያለሁበት ነው 😢
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ4ኰ
3 күн бұрын
@ አብሽሪ ለኸይርነው
@fatumayimam8893
4 күн бұрын
3ግዜ ሰማሁት አስለቅሽን ረምላ አላህ ሶ ሊህ አድርጎ ከሶሊሁ ያገናኘኝ ትዳር እፈራለሁ
@MameAssefa-s7j
7 күн бұрын
ታሪክ ሥታካፍይን ተመስጨ እምሰማሽ ረምሊ ቀጥይበት አላሕ በሠላም የገላግልሽ ❤❤❤❤
@hayathayu2936
7 күн бұрын
ሁሌም ተርኪልን ረምሊየ በጣም ጣፋጭ መሳጭና አሰተማሪ ታሪክ ነዉ
@RahamaRahama-h1d
7 күн бұрын
ሱበሀን አላህ ልብየምሰብር ታሪክ ያአላህ የምንወደውን የሚወደንን ወፍቀን ኡፍፍፍፍ🌹💕
@TiybaAhmed
6 күн бұрын
ረምሊየ የኔ ሙሉ ሴት አላህ ይጠብቅሽ ከነቤተሰቦችሽ እረጂም ሀያት ተመኘሁልሽ ኮመታተሮች አብሽሩ አላህ ጥሩውን ትዳር ይወፍቀን ወላሂ ከፍቶኛል ትዳር አልሳካልኝ አለ መጀመርያ በቤተሰብ . ምርጫ አገባሁ አልተሳካልኝም ድጋሚ በራሴ ምርጫ አገባሁ አሁንም አልተሳካልኝም ችግሬ ምንጭ እደሆነ አላወኩትም ድአ አድርጉልኝ ሙስሊም እህት ወድሞቸ ለህት ወድሞቹ ዱአ ያደረከ ሰው መላይኮች ለሱ ዱአ ያደርጉለታል ብለዋል የኛ ውዱ ነቢ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@ቦሩሜዳBoruMedaTube
5 күн бұрын
የኔ ውድ እህት አላህ የተሻለውን ትዳር ይስጣሺ
@TiybaAhmed
5 күн бұрын
@ቦሩሜዳBoruMedaTube አሚን ያረብ
@saudalmotirir-vg7xi
2 күн бұрын
አይዞሽወዴለኸይርነዉ
@TiybaAhmed
2 күн бұрын
@@saudalmotirir-vg7xi እሺ ማማየ
@kemilamohammedmohammed
7 күн бұрын
ጀዛከላህ ኸይር እራምላየ
@عبداللهمحمد-ر4ذ
7 күн бұрын
ሱብሃነሏህ ዛሬ ላይ እጎናችን ያሉትን ሳያመልጡን እንረዳቸው 😢
@fafi-o5j
7 күн бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው ❤ቀጥይበት
@TigistTg-j4p
3 күн бұрын
እኔ ደሞ❤ሀይማኖቱን አላምንበትም እስካሁን ድረስ እያስመስልኩ አለሁ😢😢😢😢😢እሱን ላለማጣት።አሁን3አመታችን ከተጋባን😢ግን የፀፀት ህይውት ነው።እምኖረው።1ቀን ደስተኛ ሁኘ አላውቅም።ለመለየት ሳሳብብም ልቤ አይሆንም ብሎ ጨለማ ይደፍብኛል😢ለመኖርም ።እየተጎዳሁ።አለሁ እስካሁን ገንዘብ አይቸግረንም።ሁሉም አለን ግን ።ደስታ የለኝም😢😢😢በቃ ሁሌ እያነባሁ አለሁ እስካሁን😢😢😢😢😢
@foziamohammad-pq8nn
3 күн бұрын
ያአሏህ አሏህ ያስተካክልልሽ ያረብ በራህመቱ
@TigistTg-j4p
2 күн бұрын
@@foziamohammad-pq8nn አሚን እህቴ
@MKIIHDodhrhfig
2 күн бұрын
አላህ ያግዝሺ እህታለም ሒወት ፈተና ናት
@جلالشمس-س2م
Күн бұрын
ምንም ነገር ከአላህ በታች ነው
@الووو-خ1و
23 сағат бұрын
ያአላህ ያረብ ከዚህ ፈተና ጠብቀኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@GgdHn-p7w
7 күн бұрын
አሳዛኚ ታሪክ አስለቀሽኚ😢😢😢
@SadieSeyd-g2c
3 күн бұрын
ትችያለሺ ረምሊየ እያለቀስኩ ነዉ ያዳመጥኩት 😢😢😢😢 እህቶቸ ምከሩኝ ወድጀዉ አግብቸዉ አንድት ቆንጅየ ሴትልጅ አለችን ከባሌ ጋር ግን ልንግባባ አልቻልንም ስንጣላ በጣም እናገረዋለሁ ቢሞት ሁሉ ደስ ይለኛል ትንሺ ቆይቶ ደግሞ ፀፀት እኔኑ መልሶ ዉስጥ ዉስጤን ይበላኛል ሆደ የሌለዉን በአፌ እየተናገርኩ ትዳሬን ላጣዉነዉ የሆነ ነገር በሉኝ😢😢😢😢😢😢😢
@Seadayemam-dr7ln
3 күн бұрын
ሰብሩን አላህ ይስጥሽ ይህ የብዙወቻችን ችግር ነው
@zabeebazabeeba-iw4cj
3 күн бұрын
ሱባሀንአላህ ያርብ የማቀየርልብ ስጠን ምርጥ ትምርትነው ጀዛኪ አላህከይር
@njoodkrieshan8283
2 күн бұрын
ወላሂ እኔኮ ፍቅር እንካን ይዞኝ አያቅም።ምን አይነት ወንድ ይሆን የትዳር አጋሬ አይ አላህ አደራህን እኔንም እሱንም ሷሊህ አርገህ አገናኘን ።።
@جلالشمس-س2م
Күн бұрын
አሚን
@NeimaUmar
3 күн бұрын
በጣም ደስየሚልነው ወላሂ በዚህ ተመሳሳይ ታሪክ አለኝ ዱአርጉልኝ ውድ የኢስላም እህቶቼ አአአ😭😭😭😭
@MedinaSeid-zc6jc
2 күн бұрын
የአላህ እንደት እንዳቀረብሽው እህቴ በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ ያረብ
@AeA-hq2sw
3 күн бұрын
የኔ ታሪክ ተገልብጦ 😢
@aminahassen6624
4 күн бұрын
እራህማየ አላህ ይጠብቅ እህት በርችልን ወላሂ ያስተምራል ❤❤❤
@LpokAwsd
Күн бұрын
ሱበሀን አላህ ኡፍፍፍፍ ምርጥ ትረካ ነው በርች😢😢😢😢
@ሱሱነኝሀላሌንአፍቃሪ-ተ7ጐ
7 күн бұрын
ያሚገርም ታሪክ ያእላህ
@sumi88791
7 күн бұрын
ያአላህ በእንባ ነው የጨረሰኩት😢😢
@HhdGbjd
7 күн бұрын
ያአላህ አተ እደኔ ጨካኝ አረመኔ ያላደለህው አዛኙ ጌታ ይቅር በለኝ በርግጥም ወንጀኔ ሀቅም በላይ እደሁ ይገባኛል ግን አተ ማሀሪነህና ማረኝ ያኢላሂ ቀልቤንም አተው በጥበብህ አስተካክልልኝ 💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧
@KatijaKatja
7 күн бұрын
😢😢 ጀዛኪላህ ረምሊ
@ዙዙነኝየአላህባሪያ-ፐ4ቸ
7 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢አዛዛኝነው ግን አስተሚሪነው በርች እረምሊ❤ ቀጥይበት
@rabiyesufiyoutube9826
3 күн бұрын
😢😢😢😢❤❤❤ወይይይ እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት ያረቢ በርች ረምላዬ
@zaynbahzaynbah865
7 күн бұрын
ሱበሃን አላህ ዶአአርጉልኝ እህቶቸ አሞኛል በሰውአገር
@ፋፊነኝቢንትሀምዛ
4 күн бұрын
አላህ አፍያሽን ይመልስልሽ
@KeduMohamed-f1i
3 күн бұрын
Abshiri afiyash yimelesal.Allah mulu tena setosh lehagersh yabkash.
@zaynbahzaynbah865
3 күн бұрын
አሚንንንያረብ ዶአአርጉልኝ ወላሂ እቅልፈከወሰደኝአንድሳምትሆነኝ
@AliMohammad-uk1of
3 күн бұрын
አላህ ያሽርሸ
@medinayimer9924
7 күн бұрын
ማሻ አላህ ረምሊ በደንብ ትቺያለሺ ቀጥይበት
@fozifozi9176
12 сағат бұрын
ሱብሀን አሏህ 😢 በርቺ ውድ ❤
@ፋኖየፋኖልጁነኝ
Күн бұрын
ሱባሀን አላህ ተመሰጨ ያዳመኩት ኡፍፍፍፍፍ😢😢😢
@Era-j6d
7 күн бұрын
ያረብ የሚወደንን የምንወደውን ወፍቀን ካልሆነ ግን ያስጠላል
@hawawalo6548
7 күн бұрын
ያረብ መልካሙን ትዳር ይወፍቀን ጉሉ አሚን
@Kunfeykun-b2v
Күн бұрын
Amin 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@LUbaba-o7f
7 күн бұрын
ሱበሀን አላህ በጣም ልብ የሚነካ ነው
@IhgGvvv
Күн бұрын
ሡብሀን አላህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@AmMuhamed-qx6yd
7 күн бұрын
ሡብሀን አላህ በጣም ልብ ይነካል😢😢😢 አላህ መጨረሻችነን ያሣምረው አሚን
@MeramAhmed-v8g
7 күн бұрын
አይእራምላ አያልቅብሽ ለማንኛውም ኑሪልን❤❤❤ 5:04
@umusiham62
7 күн бұрын
ረምላየ ሹክረን ተመስጨ በእምባ ነው የጨረሰኩት እኔም ያለሁበት ነገር ነው በዱአሽ አሰቢኝ ባሌ በጣም መልካም ሰው ነው ለኔ ምንም ይሆናል እኔ ግን ልቤ ሊቀበለው አልቻለም የተጋባነው ሳንተያይ ነበር በእርግጥ መልኩ ምንም አይልም ግን ደግሞ መልክ ትዳር አይሆንም ከተጋባን እንደቀላል 7 አመት ሆነን በነዚህ ጊዜያት ሁሌም ቢሆን ኒካየን አውርድ ከማለት አልዘለልኩም እሱ ግን ልጀነትሸን አልጨረሽም ገና ጥሬ ነሸ ሰትበሰሊ የትዳር ኒዕመ ይገባሻል ነው መልሱ እኔ አመናጭቀዋለሁ ጥሩ ፊት አላሳየውም እሱን ለመቀበል በጣም እጥራለሁ ግን ደግሞ አቃተኝ ሳየው ሌላ ነገር ነው የሚመስለኝ ሁለት ቆንጅየ ልጆች ወልደናል የምንኖረው በሰው ሀገር ነው ልጆቹን እጅጉኑ ይወዳል ለኔና ለእነሱ ነው የሚኖረው መልካም ባል መልካም አባት ነው በሱ አላህ እንዳይፈትነኝ ከልቤ እንድወደው ዱአ አድርጉልኝ ሁላችሁም እህት ወንድሞቼ 😢
@امينهامام-د8ل
7 күн бұрын
የኔዉድ ባሁኑ ሰአት መልካም ወንድ ጠፍቷል መቼሁም የሰዉ ልጂ ሙሉ የለም ሁላችንም የሆነ ጎደሎ ነገር አለን አብሽሪ ጌታሽን ለምኝዉ ልብሽን ወደሱ እንዲያቀረብልሽ መልካም ጎኖቹን ተመልከች አብሽሪ በዛላይ ወልደሽለታል አላህ ያዋዳችሁ ሀያቲ
@umusiham62
7 күн бұрын
እሽ ኢንሻ አላህ አሚን ውዴ
@ሻማትዩብ
7 күн бұрын
ወላሂ ቡሀላ እንዳትፅፀች ለመውደድ መኮሪ ዱዓ አርጊ
@umusiham62
7 күн бұрын
@@ሻማትዩብኢንሻ አላህ እህቶቼ እኔኮ እጥራለሁ ለመውደድ ግን ከበደኝ እኔኮ እንደምንም ለኔ መኖሬን ትቼ ለሱ እኖራለሁ እየኖርኩም ነው ግን አላህ እንዳይጠይቀኝ ነው ፍራቴ ሀቁን ባለማሟላቴ ብቻ አላህ ያግዘኝ
@ህልሟንናፋቂዋ
7 күн бұрын
እኔም መንታ መንገድ ላይ ነኝ ምከሩኝ እኔም ላገባ መንገድ ላይ ነበርኩ ልጁ በድኑም ጥሩ ላይ ነው ፊዚካሊም ደህናነው ያው ወለቀድ ከረምና በኒ አደም ብሏል አይደል እኔ ግን ምንም ልቤ ሊቀበለው አልቻለም አልወደድኩትም እሱ ጥሩ ባህሪ ያለው ሰው ነው እኔም ሁቡ ከየት ይምጣ እስኪ ምከሩኝ
@fafi-o5j
7 күн бұрын
በጣም ልብ የሚሰብር ታሪክ ነው
@arafatgashaw8870
7 күн бұрын
ያረብ አደራህን ሁሉን ነገር አንተ አሳምርልኝ
@fekiha-23-c2
7 күн бұрын
የተዋደደ ሁሉ ምናለ እንደተዋደደ ቢያረጅ
@امينهامام-د8ل
7 күн бұрын
በነበር ቀረ ዉዴ ምን ታደርጊዋለሽ ግን የታደሉት እየኖሩት ነዉ 😢
@saadas9954
7 күн бұрын
ሱበሀን አላህ ሪምየ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን አንገትዋ ልብ ይነካል
@AlemBelay-g2y
Күн бұрын
ጀዛክአለህ ❤❤❤❤
@JiyaKiya-w1g
7 күн бұрын
ረምላዬ ለኔም ዱአአድርጉልኝወላሂ ባሌ ደረሣነው በጣምጥሩሠውነው ለኔ ከምንምበላይ ግን ፍቅሩንመቀበልአቃተኝ በጣምውሥጤደረቀብኝ ሀቁንምእየተወጣሁአይደለም ሁሌምእጨነቃለሁ ምንምአልመቸውም አድቀንሠው አድቀን እብድ አየ ሆንኩ አለን ሁለት ከመ ታች እሚያሣዝነውነገር ልጅሥለሆንሽነው አድቀን ነብሥታውቂያለሽይለኛል 😢 ደሞ አንድትቆጅየልጅ ወልደናል 😢
@remlalemma
7 күн бұрын
ውዴ ሰከን ብለሽ እሰቢ ለሴት ልጅ በባሏ እንደመወደድ ትልቅ ፀጋ የላትም ትወጅዋለሽ ግን የሱ ፍቅር ስለሀየለ ነው ያልተረዳሽው አመስግኝ አንድ ቀን ይሄ ኒእማ ከተነሳብሽ የድሜልክ ፀፀትን እንዳትወርሽ ከቁልጭት አላህ ይጠብቅሽ
@Rukye-b8q
7 күн бұрын
እህቴ በጣምአስተውይ የራስሽንደስታተይውና እሱእንደሚፈልገው ሁኝ እኔበቤተሰብተገድጀ ያገባሁት ባል ባልመባል ያንስበታል እኔግን እንደሚፈልገው ሳልሆንለት ወጥቸሄድኩ ካመታትቡሀላ አገባሁ እሱ በዱላየሚቀጠቅጥ ልብስ ግዛልኝስለው ሀረብሀገርሂደሽግዢ የሚል የበፊተኛው እሱንለመራቅ ብየእውጭ ልሂድ ስለው ብናጣእንኩዋን ቆሎቆርጥመን እናድራለንእንጂ አትሄጅም ነበር የሚለኝ አድርግያልኩትን ሁሉያደርጋል ያለፈአይመለስ ፀፀትብቻ ከአሁነኛው ይስተካከላልብየ የቲም ነበር ላስደስተው ብየወልጀ ልጀአሰረኝ እንዳንለያይ አሁንምንእንደምወስን ግራገብቶኛል
@GgdHn-p7w
7 күн бұрын
ረምዬ 😢😢😢😢
@ስአዲውሎየ
7 күн бұрын
ሱበሀንአላህ ምንአይነት አሟሟትነው ደሰሲል ከአላህ ተገናኝቶው በሰጁድላይ መሞት
@Fandshaፋንድሻ
6 күн бұрын
የኔዋ በርቺልኝ❤❤🎉❤❤
@sadakmal1865
7 күн бұрын
ማሻአላ ውደ በረችልኝ ቀጥይልን ምረጥ ታሪክ
@hawawalo6548
7 күн бұрын
ምርጥ ታሪክ🌹
@EkramAhmad-l5x
6 күн бұрын
ረምሊ ወላሂ ትረካ ያ ሰላም በጣም ነዉ የሚየምርብሽ እያለቀስኩ ነዉ የሰማሁት ረምሊ አንድ የሚወደኝ ሰዉ አለ በጣም ከረመዷን በሆላም ነካህ እናስራለን ተባብለን ግን ፀባይ አለዉ ግን ዉስጤ ብዙም አልወደደዉም ምን ልበሽ ብቻ ዱአ አርጊልኘ እኔ ያለሁት ሰደት ነዉ ረምሊ 😢😢
@ghghh3547
4 күн бұрын
ካልወደድሽዉ አታግቢ ትዳር ፍቅር ከሌለለ ከባድ ነዉ ከራሴ ተመክሮ ነዉ የነገርኩሽ ግን እየሰገድሽ ደ፩አ አድርግቢበት
@EkramAhmad-l5x
3 күн бұрын
@ghghh3547 ሳህ ወላሂ አሺ ኡኽቲ ሽኩረን 😢😍
@الحمدالله-ه6د
3 күн бұрын
እስቲኻራ ሰግደሺ ልብሺን አዳምጭው ግን ካልወደድሺው አታግቢው የሱንም ሂወት ማበላሸት ነው ቡሀላ እኔ ስለደረሰብኝ ነው 😢😢
@saeedhahmed6421
7 күн бұрын
😢😢😢😢😢 ልብ ይነካል ያረቢ በምወደው ሰው አትፈትነኝ
@EeEe-q9j
3 күн бұрын
አሚንን😢😢😢
@seadaሰአዳTubeአባሰል
2 күн бұрын
እሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱበሀን አላህ አላህ ያማያልቅ ፍቅርና ደሰታ ይሰጠን ከፀፀት አላህ ይጠብቀን
@HudaSetegn
Күн бұрын
Hasbune allahu weniemel wekil ❤
@RukuyaShehicho
4 күн бұрын
ማሻላ ርማሊ ትችያለሽ❤❤
@FaatriiFaa
Күн бұрын
yenee wede kaanchii xuruu nagrii tamrkunyii balee baxmii yii wodenyli inee ginii Ali wodumii baxmii dangxkuu ihenini si samaa kazii bawlla xuruu honleuu ❤❤❤❤❤❤❤
@Zebura-n7v
7 күн бұрын
እሚገርም ታሪክ ነው እኔም ታሪክ አለኝ ግን የት ልተንፍሰው
@MdEt-ns3xq
7 күн бұрын
አብሽሪ😢
@ahlamhussain1864
4 күн бұрын
ሰው የወደደው ጋ አይኖረም የተፃፈለት ጋ እንጂ
@አልሀምዱልላህአለኩሉሀል
7 күн бұрын
አይዱኒያአ 😢😢😢መጨረሻችን አተዉ አሳምርልን ያአላህ 😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@መሂ
7 күн бұрын
የአላህ የሰዝናል ሰዉ ኩፉ ናጋር ስደርስበት ናዉ ቁስሉን የሚያቃዉ የሰዝናል😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@HaykelMuhamed-c7f
7 күн бұрын
😢😢😢😢 ይቀጥል ረምሊ
@AdisWeg
3 күн бұрын
ኧረ ጀመአው የኔን ስራም እዩልኝ እስኪ አበረታቱኝ❤❤❤
@sadhakonjo7971
3 күн бұрын
የአላህ እስኪ ለኔም ዲአ አድርጉልኝ በጣም ነው የምንዋደዉ ግን በመሀል ሰዉ ገባብንእኔም አልሸነፍ አልኩ እስም አይይይይ ወይ ብሎክ አንባባል 💦💦💦💦 ለቤተሰቦችም አዛ ሆንኩ አይ ዱንያ
@ZAHRAZAHRA-sc3kp
7 күн бұрын
اللهم امين يارب العالمين جزاك الله خيرا وبارك الله فيك أخي الكريم ❤❤❤❤❤
@AhammedAhammed-p8u
6 күн бұрын
ምርጥ ታሪክ ሊኖርም ይችላል
@Mohammed-j4m
5 күн бұрын
😢😢😢😢 ጅብ ከሄደ ውሻ ጮኸ ማለት ይህ ነው ያአላህ በትዳር መካከል መተዛዘንና መፈቃቀርን ለግሰን የብዙ ሰው ችግር ሳይተዋወቁ መኖር ከዛም መውለድ ከዛም ለልጅ ተብሎ ጣአም የለለው ኑሮ መኖር😢😢
@KremhAhmad-nb7xh
2 күн бұрын
አሰለም ወሌኩሙ እህቶቼ እስኪ በቅንነት ሰቡ አርጉኙ በቅርቡ አጋር መግበት አሲበላዉ 11አማቴ ስደት ለዪ አቡረተቱኙ ገቢቼ ተማሊሽ ከማሰደዲ ዪሸለኘል ቢዬ ነዉ እጂ የሚዲያ ልምዱ ቡዙሙ ዬለኝ 😢😢😢😢😢
@ZhraA-g9s
2 күн бұрын
😢😢😢አላህ ሁላችንንም ልብ ይሰጠን
@امإتصاربنتسعيد
7 күн бұрын
😢አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@አልሀምዱድላሂይምክንያቱብ
7 күн бұрын
እሙየ በርችልኝ ምርጥታሪክ
@zeynebseid6248
7 күн бұрын
አሳዛኝ ታሪክ
@joliyanahabeshawite6373
4 күн бұрын
ሰብሀን አላህ😢😢😢😢😢ያረብ መጨረሻየን አሳምረልኝ😢😢😢😢
@RabiaAlali
7 күн бұрын
ያአላር ጡሩ ልብ ስጠን❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@Zainab-t7u7v
6 күн бұрын
አሚንንን እረምሊየ❤❤❤
@AtsedeArage
4 күн бұрын
የሚገርም ታሪክ ❤
@መካዉሴን
5 күн бұрын
የሚገርም ታሪክነዉ😢😢😢
@ameenaali2318
7 күн бұрын
ያረብ 😢😢😢😢😢
@Hoowa-dy8rl
7 күн бұрын
አሚንንንንን ረምላዬ😢😢😢
@SeidMohamed-m6e
3 күн бұрын
ያአላህ በጣም ያዛዝናል😭😭😭😭😭😭😭😭
@hdjjjd1593
3 күн бұрын
ከፀፀት አሏህ ይጠብቀን
@አልዋሽም
3 күн бұрын
የሚገርም ታሪክ😢😢😢😢😢
@hayatmohamed3099
7 күн бұрын
ሱብሀን አላህ 😢😢❤❤
@NjatKsa
2 күн бұрын
የኔ ታረክ ተገልብጥ
@ፍርዶስዩቶብ
7 күн бұрын
ሠበሀነህ ቀጥይበት
@WMu-i2g
Күн бұрын
Ya rabii balenii tebekelingi❤❤❤
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
4 күн бұрын
አላህ ይዘንልን ምን ጉድ ነው ለምን ከዚህ ሁሉ በፊት አያያትምንነበር😢
@FedluHassen-o5h
2 күн бұрын
አሚን ያረበል አለሚን ወአለይኩሙሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
@zuzuየወሎልጂ
5 күн бұрын
የኔ ሙሉ ሴት ረምሊየ 😢
1:06:40
ስለታመምኩ ብቻ ባሌ አላውቅሽም አለኝ
Remla lemma ረምላ ለማ
Рет қаралды 13 М.
21:45
ትራምፕ ኢትዮጵያውን ማባረር ጀመረ ? አነጋጋሪ ቻይና አፕ Ai ውድድር | ashruka channel
Ashruka አሽሩካ
Рет қаралды 23 М.
00:10
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
Kate Brush
Рет қаралды 45 МЛН
00:24
99.9% IMPOSSIBLE
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
03:17
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
00:31
How to treat Acne💉
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
4:16:49
ዘውጂ | ሙሉ ክፍል | ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ @Amin_media @amin_multimedia_production #lovestory
Amin Multimedia Production
Рет қаралды 89 М.
30:09
500 ሺ ብር ከፍዬሽ ከኔ ጋር ተዝናኚ …የከተማ ጽዳት ስራሽን አቁሚ እኔ እከፍልሻለሁ… ስራ ክቡር ነው እቃ መሆን አልፈልግም | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 703 М.
3:54
መዳም ሸቃሊትን አሯሯጠቻት 🤣🤣🤣🤣
ጀሚ ይቱብ
Рет қаралды 2,4 М.
20:22
የቤታችንን እቃ አውጥተን ጣልነው
Rosiye
Рет қаралды 34 М.
24:44
ተስፋ አትቁረጥ አላህ መቼም አያሳፍርክም | ኡስታዝ ካሚል ጣሀን ያስለቀሰው | Ustaz Kamil Taha New Dawa | Tesfa Atekuret
Hamudi Tube
Рет қаралды 174 М.
26:35
በእንጀራ እናቷ የምትሰቃየው ልጅ መጨረሻ (ሳባ ክፍል 15)
Heyab Amen
Рет қаралды 50 М.
44:44
ሁሱን ንሰሀ ግባ እያለች ነው ወገናችን
ቀጥተኛው መንገድ
Рет қаралды 15 М.
34:17
ኪሮስ ኣስፍሃ ባድለይ ደርቢየ ምስ መንእስይ ኣለኩ ይብል! ኤፍሬም ደገፈ ይገልጽ
FLFL Media ፋጨ ወዲዛግር
Рет қаралды 6 М.
8:03
🔴ህልማችሁ ቆይቶም ሲሳካ በጣም ያስደስታል🥰🙏
Jamal huseen
Рет қаралды 46 М.
16:22
9 ምክሮች ለእህቶች || ልብ ያለው ልብ ይበል || @ElafTube
Elaf Tube
Рет қаралды 38 М.
00:10
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
Kate Brush
Рет қаралды 45 МЛН