ኒቃብም ከልክሎኝ ጫት መቃምም ጀመረ

  Рет қаралды 34,441

Seya tube ሰያ ቲዩብ

Seya tube ሰያ ቲዩብ

Жыл бұрын

አል-ቡርሃን የቁርአን ማእከል ለመመዝገብ የቴሌግራም ሊንካችንን ይጠቀሙ
t.me/Alburhan0944223009
ከዚህ በፊት የተቋረጠባችሁም ሰርተፍኬት ያልተሰጣችሁም እባካችሁ አናግሩን
----------------------
ለሰዎች አስተማሪ ታሪክ አለን ለምትሉ በዚህ ሊንክ ይላኩልን
t.me/Seyatube12

Пікірлер: 267
@SeyaTube1
@SeyaTube1 Жыл бұрын
አል-ቡርሃን የቁርአን ማእከል ለመመዝገብ የቴሌግራም ሊንካችንን ይጠቀሙ t.me/Alburhan0944223009 ከዚህ በፊት የተቋረጠባችሁም ሰርተፍኬት ያልተሰጣችሁም እባካችሁ አናግሩን ---------------------- ለሰዎች አስተማሪ ታሪክ አለን ለምትሉ በዚህ ሊንክ ይላኩልን t.me/Seyatube12
@mazenmaged3819
@mazenmaged3819 Жыл бұрын
አህለን ወድም ሰያ ግን ዝብለህ ዳእዋውን ብቻ ብታቀርብልን የተሻለው ማለት ተስህ በፊት እድህ አይነት ታሪኮችን ስታቀብ ብዙ ተቃውሞ ደርሶብህ ነበርና አቁመህም ነበር ብዙ ኡስታዞችም አላህ የደበቀላቸውን የሰውን ወጀል ባደባባይ ማውጣት ነው ሲሉህ ነበር እናማ የራስህን ፕሮግራሞች ብቻ ብታቀርብልን ባይ ነኝ ከተሳሳትኩ ፕቅርታ።
@HFTube-lf4ht
@HFTube-lf4ht Жыл бұрын
መመዝገብ እፍልጋለሁ መስፍርቱ ምንድን ነው የአቀራር ሂደቱስ በኦን ላይን ወይስእደት ነው?
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
ሰያጀዛክላክይር።ሰናቀብዙእናጥፍልን።ሰደትበርካይሁን።አሰትማርን
@jamila3850
@jamila3850 Жыл бұрын
እኔምታርክአለኚ
@missfatema592
@missfatema592 Жыл бұрын
@@jamila3850 አስለሙ አለይኩም ወራመቱለህ ወበራከቱ አልቀይደ መቅራት እፈልገለ መስፈራቱ ኒገሪኝ
@jfdhi3440
@jfdhi3440 Жыл бұрын
ማነውስያውን የሚወድ አደኝነኝዛሬ
@bestebeste448
@bestebeste448 Жыл бұрын
እኔ😍😍
@naseerttnaseertt7972
@naseerttnaseertt7972 Жыл бұрын
እኔ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
እኔ
@Saeda263
@Saeda263 Жыл бұрын
እኔ ወላሂ ስወደው
@user-le1qw4xh3o
@user-le1qw4xh3o Жыл бұрын
እኔ
@mariyammariyam420
@mariyammariyam420 Жыл бұрын
ሱበሀን አሏህ አላህ ከዝሙት ይጠብቀን ሀላልን መርጦ ይወፍቀን ያረብ
@sikosilo1295
@sikosilo1295 Жыл бұрын
አሚን አሚን ያረብ
@bestebeste448
@bestebeste448 Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 Жыл бұрын
ስብሀን አላህ አላህ ወጀላችን ይማራን
@user-ne1nk3ic7v
@user-ne1nk3ic7v Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አላህየ ምስጋና ለተ ይሁን በስሙት ሳልወድቅ እዚህ ደርሻለሁ ይህን ቡሃላም በአላህ እጠበቃለሁ እህታችን ጫቱን ያቁም ኒቃብሺንም እድትለብሺ ይፍቃድልሺ አይ ካለ ይቅርብሺ ለሱ ብለሺ ከአላህ እዳትጣይ እሺ ሁቤ እናትሺን እይ
@Minaeeeeeee
@Minaeeeeeee Жыл бұрын
ሁላችንም የየራሳቺን ብዙ ችግር አለን ለምን በዙ ስው ስለዲናቺን ያልተማርን ብዙ ነን አሁን ላይ የመማሪያው ቴክኖሎጂ ተስፋፍቷል ጥፋታቺንን ከአላህ ጋር መተሳስብ አላህ ይቅር።እዲለን ወደ አላህ እንመለስ እጂ ወጀልን ባደባባይ አይ መጨረሻው ዘመን ስንስራ ስያን አማክረን አይደለም ምንም መፍትሄ የለውም ስው ይማርበታል ተብሎ ሊሆን ይቺላል ግን ሁሉም ቤት ብትገባ የየራሳቺን ብዙ አይብ አለን ግን ከጌታችን ጋር አላህ ያቃርበን ነ ው እሚባለው የሀባይብ ኡስታዞቻቺን ሁሌ እሚጮሁት ዝሙትን እራቁ አትቅርቡት ነው ስለዚህ ከራስሺ ጥፋት ለመማር ፍትዋ ተከታተይ ኡስታዞቺን ስታዳምጪ መልስና ጥሩ ምክር ፈትዋ ታገኛለሺ ለምን ኡለሞቻቺንን እሚከታተላቸው ጠፍቶ ብዙ ግዜ አድማቂ።እሚበዛበት ላይ ደጋግሞ ጥያቄ ይደብራል ኡለማወቺላይ እንዲሁም ወድማቺንም ስያ ላይ ያልተወራ ያልተላለፈ ደአዋ ምክር ምልክት የለም ስለዚህ አይብን ባደባባይ አልደግፈም ወድሜ ስያም እደለመድነው በራስህ ስራ ብቅ በል ፍልጋ አድርጋው አስገድዶኝ ነው እሚባል አማረኛ ነው የጠላሁት. እኔ ባደኩበት ሀገር ትምርት ስንማር አዲት ሴት የወድ ጓደኛ ያዘቺ ወይም ፍቅር ኛዋ ነው ከተባለ እደ ፉክክር ነበር አፍቅረው ዝሙት የሚስሩ አፍቅረውም ዝሙት ሳይስሩ አላህ ጠብቋቸው የተጋቡም የተለያዩም አለ ስለዚህ አደዚህ አይነት አሳብ ከስወቺ አታቅርብ ይቅርታ የስውን ፍላጎት ባላውቅም እደኔ ከሙስሊሞቺ አይጠበቅም አድ ስው ጥፋት ካጠፋ ወይም ጥፋት ላይ ካለ ወደ አላህ እንመለስ እሱ ማሀሪ አዛኝ ሩህ ሩህ ነውና እጃቺንን ልባቺንን ምላሳቺንን አይባቺንን ማንም በማይስማበት መልኩ ወደ አላህ እንመለስ አላህ ወጀላቸውን ይቅር ከተባሉት ያርገን
@user-iv2fl3wj6r
@user-iv2fl3wj6r Жыл бұрын
ማሻ አላህ ትክክል
@seadaseada5618
@seadaseada5618 Жыл бұрын
በረካ ሁኝ እህቴ ፍፁም ሰዉ የለም ወንጀላችን ቢለያይም እና በአደባባይ አዉጥቶ አላህ የደበቀልንን ወንጀልን መለፍለፍ ሌላ ከባድ ጥፋት ነዉ በቃ ተዉበት ማድረግ ብቻ ነዉ የሚጠበቅብን በሀይማኖታችን ንሰሀ አባት የሚባል ሁለተኛ አካል የለም ከአላሆና ከወንጀለኛዉ ዉጭ
@user-iv2fl3wj6r
@user-iv2fl3wj6r Жыл бұрын
@@seadaseada5618 በጣም ወላሂ አላህ ሂዲያ ይስጠን አላህ ወንጀላችንን ደብቆልን እያለ በአደባባይ ማውጣት ከባድ ነው
@7eyahh399
@7eyahh399 Жыл бұрын
እዉነትነዉ አሚን ያረብ
@user-rg8fv7wx7r
@user-rg8fv7wx7r Жыл бұрын
ማሻአሏህ አለይኪ ማስታወስ ለሚእሚኖች ይጠቅማል
@user-de2gc7wg9t
@user-de2gc7wg9t Жыл бұрын
አህለን ወንድም ሰያ ጠፋህ ኧረ ዳዓዋዎችህ ይናፍቁኛል አላህ ይጠብቅህ አላህ ከዝሙትም ይጠብቀን ሀላሉን ይወፍቀን ያረብ
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 3 ай бұрын
ደምርኝ
@zainabmohamed5039
@zainabmohamed5039 Жыл бұрын
የኔም ታሪክ ነው ለኔም ደዋ አርጉልኝ አላህ ይቅር እዲለኝ
@zientahmed8116
@zientahmed8116 Жыл бұрын
እኔም ነኝ 😭😭😭😭
@zainabmohamed5039
@zainabmohamed5039 Жыл бұрын
@@zientahmed8116 ሀቢቢቲ አላህ ይቅር ይበለን ሁላችንም ወጀለኞች ኑን 😭😭😭😭
@user-qr8hu4jd2d
@user-qr8hu4jd2d Жыл бұрын
ሑላችንም ወጀለኛ ነን ይቅር ይበለን
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h Жыл бұрын
ያልከዉ ሁሉ እውነት ነው ሰደት. ከመጣሁ ነው ቢያንሰ ሀራም ሀላሉን አወቂያለሁ #አልሀምዱሊላህ አሏህ ተወበታችን ይቀበለን መጨረሻ ነን ያሳምረልን
@merontemam3656
@merontemam3656 Жыл бұрын
አሚን
@susubintmussa7017
@susubintmussa7017 Жыл бұрын
አላሁ ሱበሀነሁ ተአላ በተከበረው ቁርአኑ ولا تقرب زينا انه كان فاحيشتن وساء سبي لا ዚናን አትቅረቡት በጣም አፀያፊ ነገር ነው ብሎናል
@user-up2gm7vl3g
@user-up2gm7vl3g Жыл бұрын
ኡላህ ይጠብቀን ያረብብብ
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 3 ай бұрын
ደምርኝ
@shubaraargoo2367
@shubaraargoo2367 Жыл бұрын
አሰለማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድየሰያ ቲዩብ ተከታታዮች እህት ወንዲሙ ወላሂ እኔ የምለውነገር ቢኖር ማለትነው ወንጀላችሁን አታውጡ አላህ ገፉሩረሂም ነኝ እያለን ተውበት ካረግን ይምረናል አላህ አይባችንን በይሸፍንልን ኖሮ እስከዛሬ አልቆልን ነበረ ወደአላህእንመለስ አላህ ዩስቱር
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 3 ай бұрын
ዉዴ ደምርኝ
@user-tz9tp6vw6m
@user-tz9tp6vw6m Жыл бұрын
ሰያ የሴት ፎቶ አትለጥብ ከንተ የበለጠ ባላቅም ግን መተዋወስ ለሙእሚኖች ይጠቅማልና
@jamilesultan4468
@jamilesultan4468 Жыл бұрын
ትክክል
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 3 ай бұрын
❤❤❤🎉
@sofiTube949
@sofiTube949 Жыл бұрын
አሠለም አለይኩም ውድ እህት ወንድሞቸ ኑ እውቀትን እንቅሰም ካለማወት ስህተት አንስራ ካለ እውቀት የንፅፅ እናድርግ ኑ እንማማር
@bestebeste448
@bestebeste448 Жыл бұрын
እህቴ አንቺን ያሚወድሽ ያሚያፈቅርሽ ከዎና ተዉ ያልሽዉን ሁሉ ይተወል ስለ ድን ንገርዉ ስለ ኒቃብም የተለየዩ ሀድሶቺን ለኪላት በፃበይ ሁሉንም አስራጂዉ ፍቅር ያመይቀይራዉ ነገር ዬለም ውዴ እህቴ አላህ ይቅር ይበልሽ የኔ ዉድ እህቴ❤😥
@seniyasemantube
@seniyasemantube Жыл бұрын
ሁላችንም አላህ ይቅር ይበለን ውንጀል ያልስራ አይኖርም ብቻ ባለ ማቅ ስለሆነ ገፍሩ ረሂም አላህ ይማረን
@user-sw3uj3kc2g
@user-sw3uj3kc2g 2 ай бұрын
ልክ ነው አሚን
@Tube-to9np
@Tube-to9np Жыл бұрын
ያረብአላህ ይዘንልን በእራህመቱው ቀጥተኛውን መገድይምራአን ያረብ
@cjc1517
@cjc1517 Жыл бұрын
አህለን ሠያ ዱአ አድርጉልኝ ሁላችሁም አሏህ ቁሩአንን እዲያገራልኝ ሁላችሁም
@user-go7wb9cb1p
@user-go7wb9cb1p Жыл бұрын
አሏህያ ያግራልሽ ሀፊዝ አሏህ ያርግሽ ቁሩአን ገርነዉ
@user-gs5wt5ek1m
@user-gs5wt5ek1m Жыл бұрын
ለኔም ዱአ አድርጉልኝ እንዲገባኝ ያረብ
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 3 ай бұрын
ደምርኝ
@zenebseid7011
@zenebseid7011 Жыл бұрын
ሰያዉ ከንተ አላቅም ግን ጥያቂ አለኝ ሰወቹ የሰሩትን ወንጀል በሚድያ ማዉራቱ ይፈቀዳል አላህን ተዉበት መጠየቅ አይሻልም አደባባይ ከሚናገሩ ምንትላለህ ካስቀየምኩክ ይቅርታ
@user-de2vw4oq3g
@user-de2vw4oq3g Жыл бұрын
እኔም ጥያቄነው ገመናን ባደባባይ
@user-cz1sf6ce2q
@user-cz1sf6ce2q Жыл бұрын
ይሄኮ ማንነቱ አልተገለጸም ለ ትምርቱ ለሌላ አደለምእንጅ
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 3 ай бұрын
ዉዴ ደምርኝ
@alihmudlilaforeverything3046
@alihmudlilaforeverything3046 Жыл бұрын
ሱባሀንአላህ ጀዛከአላህ ኸይር ወንድሜ አላህ ኸይሩን መንገድ ይወፍቀን ያረቢ
@halimahabeshawit3807
@halimahabeshawit3807 Жыл бұрын
ወዓለይኩምሰላም ወራመቱሏህ ወበረካቱ ጀዛከላህ 👌 ለውሳኔ አትቸኩሉ እህቶች ከችኮልን መፃፀታችን አይቀርም💔
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 3 ай бұрын
ዉዴ ደምርኝ
@user-vy4sr7tj3m
@user-vy4sr7tj3m Жыл бұрын
ሱብሃን አላህ እኔ ራሴ ካንተ ንግግር አንድ ነገር ተማርኩ ብዙ ግዜ ጓዴኛ ብዬ ምይዛቸው ማለቴ የሴት ጓደኛ ለነፍሴ የተመቹኝን ብቻ ነበር ጓደኛ ማደርጋቸው እነሱም አልሃምዱሊላን እንኳ ማያቁ ናቸው ብዙ ወደ አላህ የቀረቡ ጓደኞች አሉኝ እነሱን ግን ብዙ አልቀርባቸው ስለዚህ ከዚህ በሁዋላ ለምድርም ለዘላሌሜም ሚጠቅሙኝ ጋ እቀጥላለሁ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Жыл бұрын
እኒም።አደትጓደኛ።አለችኚ።በደኒጥካራ።እደሁን።ያርገችኚ
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 3 ай бұрын
ዉድ ደምርኝ
@user-ik3su7fu5r
@user-ik3su7fu5r Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበርካቱሁ አህለን ወድማችን 📿📿📿🇪🇹 የሰዉልጂ መጨርሻዉ ሲያምርነዉ አላህ ለሁላችንንም መጨርሻችንን ያሳምርልን ያርብ🤕📿📿 ለሴትልጂ ሀያአነዉ አላህ ሀያአ ይወፍቀን አላህም ከልብ ድርቅናይጠብቀን ያርብ🤕📿📿📿
@user-up2gm7vl3g
@user-up2gm7vl3g Жыл бұрын
አሚንንን ያረብብብ
@hawaseid1478
@hawaseid1478 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን ከዲሀለው ነገር ጀዛከላኸ ኸይረን ወንዲማችን
@bintyufuf4763
@bintyufuf4763 Жыл бұрын
ወድማማችን ጀዛአኪላህ ኸይር አላህ ይሀፍዝክ
@hbebahb9603
@hbebahb9603 Жыл бұрын
አህለን ሰያ ኡስተዜ እደኔ መነው ሰያን የምወድ አላህ ይጠብቅህ ስረህን አላህ ይቀበልህ እኔ
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 3 ай бұрын
ዉዴ ደምርኝ
@hayatmohamed4040
@hayatmohamed4040 Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ሰያ ጀዛክ አላህ ኸይር
@seniyasemantube
@seniyasemantube Жыл бұрын
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ
@user-sw3uj3kc2g
@user-sw3uj3kc2g 2 ай бұрын
ሱበሀንአሏህአሏህከዝሙትይጠብቀንእህቴአሏህይርዳሽአይዞሽ
@zinabhosin7490
@zinabhosin7490 Жыл бұрын
አህለን ወድማችን ሰያው ሁላችንንም ከድሀሌ አሳሳች ምገድ አላህ ይጠብቀን ያረብ
@habibaha3139
@habibaha3139 Жыл бұрын
ወአለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አሏህ ይጠብቀን ጀዛ ከሏሁ ኸይርን
@fouziam4628
@fouziam4628 Жыл бұрын
አላህ የሁላችንም ውንጀል የማረልን የአላህ
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o 3 ай бұрын
ዉዴ ደምርኝ
@farihaawol732
@farihaawol732 Жыл бұрын
አለህ ይጠብቅህ እድሜነ ጤነ ይስጠክ ጀዛክን አለህ ይክፈልክ ያራብ
@fafibatitube5958
@fafibatitube5958 Жыл бұрын
አህለን ወንድማችን ሰያ አላህ ይጠብቅህ ያረብ
@user-hx7vt8mp7k
@user-hx7vt8mp7k Жыл бұрын
አሰለሙአለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካቱሁ ያላህ እዝነትና በረከት አይለያችሁ
@amitube461
@amitube461 Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ጀዛከሏህ ኸይረን
@radyiatube1266
@radyiatube1266 Жыл бұрын
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምርን ጀዛከሏሁ ኸይርን
@Zehara-fj4bk
@Zehara-fj4bk Жыл бұрын
አንቺ ጄግና ነሽ ለይል ሽገጅ የለይሉ ጥሪ ሙስተጃብነት አለው ይመለሳል ኢንሻአላህ
@nesriya2256
@nesriya2256 Жыл бұрын
ጄዛከምለ ኸይረ ሲይ አላህ ይጠብቅህ ኢኘሙ ሰሚትና ተጠቀሜ የደረገን ያረቢ
@ramadantube
@ramadantube Жыл бұрын
በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ
@አላሀምዱልላ
@አላሀምዱልላ Жыл бұрын
ዋለኩምስላም ወራመቱላሂ ወበርካቱ
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn Жыл бұрын
አሏህ ሆይ መከራና ስቃይ በቃ በለን ሀገራችንን ሰላም አድርግልን በስደት አለም ያለንውንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ውድ የሀገሬ ልጆች በያለንበት ፈጣሪያችን ይጠብቀን ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ጠቃሚ ትምህርቶችን ይ
@bestebeste448
@bestebeste448 Жыл бұрын
ወአሌኩመሰለም ወረመቱለይ ወበረካቱ ጀዛ ከአላሁ ኸይረን ወንድማችን
@abdurazakahmed9398
@abdurazakahmed9398 Жыл бұрын
አሰለሙአሌኩም ዎረመቱለሂ ወበረከቱሁ ትክክክክሊ ኡስተዚ ሰኢድ ጀዘከአለ ኸይር ወሰፒ ቁጡር እዚገ ፀፊ ቡዙ ጥያቄ አሌኚ 🌹🌹🌹🌹🅰️🅰️🅰️
@ekruyoutube678
@ekruyoutube678 Жыл бұрын
ዋሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛኽ ዓላህ ኸይር ወንድማችን አላህ ይጠብቀን ያረብ
@ramilau
@ramilau Жыл бұрын
ሰያአላህ.ይጨምርልህ
@user-zf2kb8cm4p
@user-zf2kb8cm4p Жыл бұрын
በትክክል ወላሂ በጣም ገረምነው ሱበሀንአላህ አላህ መጫረሻችንን የሰምርልን
@user-nv7up7uc5v
@user-nv7up7uc5v Жыл бұрын
አላህ የደበቀላቸውን ኤብ አውጥተው በሶሻል ሚዲያ ይዘረግፍሉ አላሁ መስተአን
@user-wf4qp2pg4v
@user-wf4qp2pg4v Жыл бұрын
اي والله الله يستر علينا
@saadasaadaa289
@saadasaadaa289 Жыл бұрын
ትክክል
@saadaahmed4731
@saadaahmed4731 Жыл бұрын
ዛሬ አደኛነኝ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@saadaahmed4731
@saadaahmed4731 Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
@hindeyahussaen506
@hindeyahussaen506 Жыл бұрын
Mashallaah mashallaah mashallaah jazakallaahu keyrani ustazaa 💯🥰🥰❤️❤️👍👍☝️☝️😭😭
@naemah643
@naemah643 Жыл бұрын
ወድማችን ሠያ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ
@sofyaabdu9036
@sofyaabdu9036 Жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላሁም ህይረ ሳህ ወላሂ።
@hayat827
@hayat827 Жыл бұрын
ያረቢ.መጨረሻችንን.ያሳምረልን
@hidu1988
@hidu1988 Жыл бұрын
በጣም ስፈልግህ ነበር አልሀምዱሊላህ
@user-de2vw4oq3g
@user-de2vw4oq3g Жыл бұрын
ወድሜ እኔ ሀተባላውቅም አተማለት ጀግና ኡስታዛ ች ነህ እድህ አይነት የወረድ ነገር አትለጥፍ ምክያዩም ለባለቤቱም ይኩን ለሰሚው አይጠቅምም
@AMtube9507
@AMtube9507 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ የዲን እዉቀት ሰይኖረኝ ከወንድ ጋረ መዉረት እንደ ዝሙተ አፈረዉ ነበር አሁንም አላሀ ከመሰሰተ ይጠብቀኝ
@ghyh2547
@ghyh2547 Жыл бұрын
ወአለይኩምሰላምእኔንምዱአእሪጉልኝውድየእስላምልጂች
@halfyatube
@halfyatube Жыл бұрын
ዋአለይኩም አለይኩም ወራመቱለሂ ወበረካቱሁ ሱበሃን አላህ አላህ ከንቺ ጋ ይሁን እህቴ
@MaMa-ip6mh
@MaMa-ip6mh Жыл бұрын
ያረብአላህ።ከደዚህያለነገር።ይጠብቀን።ሰያአላህይጨምርልህ
@user-gn5ov5jm7z
@user-gn5ov5jm7z Жыл бұрын
አላህ ቶበትሸንይቀበልሽ እሱንምእደዛወ
@user-su5wf1bi2c
@user-su5wf1bi2c Жыл бұрын
ዋሊኩም ሠላም አላህ ይጠብቅህ
@halemamohammad413
@halemamohammad413 Жыл бұрын
ሡበሀን አላህ ዋ ነፍሤ ዋ መጨረሻየ ያ ወንጀሌ ዋ ጥፍቴ ያረቢ ያወይለተና ለይተኒ
@user-lw1dp7ty2v
@user-lw1dp7ty2v 2 ай бұрын
አሏህ ይጠብቀን ያረብ
@FF-ot5mg
@FF-ot5mg Жыл бұрын
አለህ ይጠብቀን ያርብ
@racmahhusan5519
@racmahhusan5519 Жыл бұрын
አላሁመ ኢኒ አስ አሉከ ሁስኑል ኻቲማ
@khgihy4752
@khgihy4752 Жыл бұрын
አሏህይጠብቀንንያረብ☝☝
@jameelaimam9088
@jameelaimam9088 Жыл бұрын
አሠላ ሙአሊኩም ወረህመቱ ላሂ ወበረካትሁ ሰያ አላህ ይጠብቅህ ምክሮች በጣም ጠቃሚነው አላህ ይጠብቅህ
@Al-fd1ui
@Al-fd1ui Жыл бұрын
ሰያ ከይቃርታጋ እደዚ አይነት ፕሮግራም ስታቀርብ እደማይፈቅድ ተነግሮህ አተም። ተውኩት ብለህ ቪድዮ ሰርተህ ነበር ካስታወስክ እደው ከውስታዝ አቡ መሶድ ጋ።
@saadasaada3030
@saadasaada3030 Жыл бұрын
አረቁረአንቅራልን ደእዋአረግልን ሰያ
@ramadantube
@ramadantube Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር
@neimamohammed5411
@neimamohammed5411 Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛክ አላህ ኸይር እህታችን ለትዳር አይሆንሽም የዚህ አይነት ወንድ አሁንም ተመልሰሽ ሀራም ላይ እንዳትወድቂ
@hadikaal8136
@hadikaal8136 5 ай бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ ጀዛኩም ሏኽር
@rhakma6479
@rhakma6479 Жыл бұрын
ሳህ አላህ ይግፉርለና ያርብ
@ferdos6459
@ferdos6459 Жыл бұрын
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
@alinaalina212
@alinaalina212 Жыл бұрын
ወንድም ሠያ በአላሕ መልክቴን ካየኸዉ እድትመልሥልኝ አማና ጎረቤታችን ልጅ ነበረች እና ባል አግብታ ልጅ ወልዳ አረብ ሐገር መጣች ከመጣች ቡሐላ ባሏ እሕቷን አሥረገዘ እና አሑን ዝሙት ሠራ እሧ ያለችዉ ሥዴት ነዉ እና አሑን ከሡ ጋር መኖር ትችላለች ወይሥ አትችልም ተዉበት ያርግ አያርግ አላዉቅም እሧ ከሡ ጋር መኖር ትፈልጋለች ቤተሠቦቿ ደሞ እዴት ልጃችንን እደዝሕ አርጎ አብረሽዉ ትኖሪያለሽ እያሉ ይሏታል እና ምን ማድረግ አለባት እሥኪ ንገሩኝ
@fygi7504
@fygi7504 Жыл бұрын
እኔ ልጅ አንድ ጎረቤት ነበረኝ የተማርነዉም የምንወጣዉም የምንገባዉም አንድ ላይ ነበር የምንለያየዉ ማታ ነበር እንዴትና መቼ እንደሆነ ሳላዉቅ የእዉነት ወደድኩት ብነግረዉ ወንጀል ላይ እንደምንወድቅ ሰላወኩ ያለኝ አማራጭ መራቅ ነበር ወደኋላ ተመልሼ ሳስበዉ ከሚያስደስተኝ ዉሳኔ እየወደድኩት ከሱ ለመራቅ መወሰኔ ነዉ
@alinaalina212
@alinaalina212 Жыл бұрын
ኒቃብ ተከለከለሽ ላንች አይሆንሽም እድንለብሥ ያዘዘን አላሕ ሡበሐነዎታአላ ነዉ እሡም ጫቱን ይተዉ ኒቃብሽን ልበሽ በጭራሽ እዳትተይዉ
@tewfikawel8949
@tewfikawel8949 Жыл бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ
@user-lw1dp7ty2v
@user-lw1dp7ty2v 2 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
@GiasBd-ub7gl
@GiasBd-ub7gl Жыл бұрын
جزاك الله كيرا
@kehu3355
@kehu3355 Жыл бұрын
ወአለይኩምሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
@user-tb1zb9oq8g
@user-tb1zb9oq8g Жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች እዴት ናቹ ሰላም ናቹ ወይ ባላቹበት አላህ ሰላማቹን ያብዛላቹ ለአላህ ብላቹ ስሜ እየተናጩ ሰብስክራፕ አርጉኝ እኔን ለመርዳት ሰብስክራይፕ ማርግ በቂ ነው አገራችን ሰላም ያድርግልን 🌹🌹🌹🌹
@user-cm4ux6sg4j
@user-cm4ux6sg4j Жыл бұрын
ጀዛኩምላህከይርጀዛ
@alimetseid3615
@alimetseid3615 Жыл бұрын
ምክሩ ጥሩ ሆኖ ሳለ ወንጀላቸውን በአደባባይ ማውጣ አግባብ አደለም አሏህ የሰተረውን ነውር አደባበሰይአታውጡ
@lalameramees6241
@lalameramees6241 Жыл бұрын
አለ ይጠብቀን ከዝና
@ramta1925
@ramta1925 Жыл бұрын
ሠያ ዋንድሜ ጃዘክለህ ከይረን እኔ መጀመረ በጠም ድኔ እክታታል ነበርኩኝ አሁን ሶለት ረሱ ያሰገድኩ አያደለም አንዴ ሰጊደለዉ አንዴ እተወለዉ ሶለት ያሰብኩ ጊዜ ይጭነነቀኘን ምን ለድርጊ 💔💔
@-Ele
@-Ele Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩ 📚የሀደም ልጁች ሆይ 👉🏻 ኑ 🌹 የቁራኣን ተፍሲር እንማር አሟኝ የሆክ አሟ የሆሽ ያአላህ ቃል እናስቀድም 👉🏻ፕሮፋይሌ በመጫን ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌷
@heka3250
@heka3250 Жыл бұрын
አላህ ይረ ድሽ እህቴ ❤️❤️❤️
@MokaMoka-yx8yw
@MokaMoka-yx8yw Жыл бұрын
አሠላማሊኩምእረህመቱላሂ ወበረካት
@sadasada6891
@sadasada6891 Жыл бұрын
አሠ ላሙለየኩም ውራህመቱላሂ ወበርካቱሁ
@hayatwolo6235
@hayatwolo6235 Жыл бұрын
ኧረ በአላህ ቁጥርህን ከየት ላግኝ
@Hi-vi5yo
@Hi-vi5yo Жыл бұрын
ሹክርንጂዘኩሙለሂ። ከይርን። ዉዲሚ
@awolehussen
@awolehussen 11 ай бұрын
አላሕያግራልሽ
@user-ze2gq5qs8m
@user-ze2gq5qs8m Жыл бұрын
የኔውድጄዛህንአላህ ይክፍልህ
@madenamadena1507
@madenamadena1507 Жыл бұрын
ቁርአን አስገቡኝ ጀዛኩሙሏህ
@keimamehomed7014
@keimamehomed7014 Жыл бұрын
እኔም ያአንተን ሀሳብ ነው ምቀበለው እሶ በዲኖ ጠንካራ ከሆንች ማንም አያቸንፍትም እሶትመልሰዎለች ብየ ተስፍ አለይ ኢንሻአላህ
@zhrahussen1328
@zhrahussen1328 Жыл бұрын
አላህይጠብቀንከዚና ያረብ
@fdddvvcf7297
@fdddvvcf7297 Жыл бұрын
ሀቂቀተን የምርህነው ሰያ ገጠር አካበቢ ምንም ዲንየለ እሰልምና ብቻ ሀራም ሀላሉን አናውቅም ብቻ አላህ ይዘንልን
@ramadantube
@ramadantube Жыл бұрын
በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ማር
@fdddvvcf7297
@fdddvvcf7297 Жыл бұрын
@@ramadantube ጠይብ
@whdhfds3116
@whdhfds3116 Жыл бұрын
አላህ ቶበትሽን ይቀበልሽ እሱ መሀሪ ጌታ ነው
@ZahraZahra-cr7rx
@ZahraZahra-cr7rx Жыл бұрын
ያአላህ.የሠዉ.ሀቅእዳንነካየራሳችንን.ሀቅአተስጠንያረሂምአተለባሮችአዛኝነህ
@awolehussen
@awolehussen 11 ай бұрын
እዳትሸነፉ በርች
@rabeatrabeatt4471
@rabeatrabeatt4471 Жыл бұрын
ሡብሀን አላህ ከዝሙት አላህ ይጠብቀን
@neimneim9891
@neimneim9891 Жыл бұрын
ወንጀልን በአደባባይ መናገር በዲናችን አይፈቀድም ዝሙት ሰራሁ ብለሽ በሶሻል ሚዲያ መናገርሽ ስህተት ነው እህቴ። አላህ ወንጀላቸውን አደባባይ የሚያወጡትን አይወድም ስለዚህ ማስተማሪያ ይሆናል በሚል ወንጀላችንን አደባባይ ባናወጣ መልካም ነው
የእህታችን//አሳዛኝ//ታሪክ
23:14
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 153 М.
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 12 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 11 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 37 МЛН
ያላገባህ ላንተ ነው ስማው!
12:32
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 51 М.
ስለማፈቅረው መወሰን አልቻልኩም
8:47
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 29 М.
ትዳር የሚባል ይቅርብኝ!
8:07
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 19 М.
በሰዶም ህዝቦችላይ አላህ ምን አደረገ? (የሉጥ ህዝቦች)
18:17
እርቃንሽን ፎቶ ላኪሊኝ አለኝ ትለናለች (ያአላህ)
13:09
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 34 М.
ከእሳት ሰዎች ብዙዎች ሴቶች ከሆኑባቸው 10 ነገሮች
24:09
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 62 М.
Вилка для консервов 🥒
0:51
Сан Тан
Рет қаралды 3 МЛН
Waka Waka 😁 #funnyshorts #rianashow
0:14
RianaShow
Рет қаралды 27 МЛН
Mother Cat Drinks Lots of Coffee to Get By #funny #catlover #cuteanimals #cartoon
0:21
Super Emotional Stories
Рет қаралды 20 МЛН