ሸይጧንን ለማባረር 8 ወሳኝ ነገራቶች ተጠቀሙባቸው

  Рет қаралды 44,830

Seya tube ሰያ ቲዩብ

Seya tube ሰያ ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 652
@SeyaTube1
@SeyaTube1 4 жыл бұрын
ላይክ እና ሼር አስታውሱ
@قالمااعدهالله
@قالمااعدهالله 4 жыл бұрын
ኢሻ አላህ
@قالمااعدهالله
@قالمااعدهالله 4 жыл бұрын
ዳእዋዎችህ ዉስጥ ሰርስሮ ይገባል አላህ በጤና በሀያት ያቆይህ ኸይር ስራህን ይዉደድልህ የምወድህ ኡስታዜ
@الحمدلله-ف2ث1ر
@الحمدلله-ف2ث1ر 4 жыл бұрын
ابشر اخي
@nefisamohammed3414
@nefisamohammed3414 4 жыл бұрын
ኢንሽአላህ
@zelaftube5292
@zelaftube5292 4 жыл бұрын
ኢንሻ አላህ ሰያ ኽይር ጀዛህን አላህ ይመንዳህ ሀያትህን ረጅም ያድርግልን አላህ
@abdiwollotube
@abdiwollotube 4 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከአቱ አህለን ሰያው ወድማችን ጀዛከላሁ ኸይረን አላህ በያለንበት ይጠብቀን
@nefisanefisa5464
@nefisanefisa5464 4 жыл бұрын
አሚን
@قالمااعدهالله
@قالمااعدهالله 4 жыл бұрын
አሚን
@sufiyyaayyob7331
@sufiyyaayyob7331 4 жыл бұрын
ጀዛከላሕኸይር
@NoorAhmed-wp9gd
@NoorAhmed-wp9gd 4 жыл бұрын
አሚንንን የረቢቢቢ
@የአቂዳድሀአትሁንነኝሰለም
@የአቂዳድሀአትሁንነኝሰለም 4 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@nefisamohammed3414
@nefisamohammed3414 4 жыл бұрын
እኛ ሙሥሊሞች ጥረት ያል ሀይማኖት ነው ያልን አልሃምዱሊላህ ጌታይ ጥራት ይግባህ
@heyetahmad9537
@heyetahmad9537 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምርቶችናቸው ሰያ በርታ ብዙ ተምሬለው ካተ. እድህ ከተማርን ካወቅን ነገ እድህ አናረግም👌👌👌👌👌👌👌
@meremahassen5604
@meremahassen5604 Жыл бұрын
ሱለላሁአለሂወሰለም ባረከላሁፊኩም ኡዝታዝሰያ
@madinamadina1811
@madinamadina1811 2 жыл бұрын
ጀዛከላኽ ኸይራ ረጂም እዲሜ ከጤናጋ ረቢ ይወፍቅልኝ።
@ffentaw9679
@ffentaw9679 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸየር ኡዝታዜ
@gdhgmashaallahbeluallahyah1469
@gdhgmashaallahbeluallahyah1469 4 жыл бұрын
እዳት ያለ ልጅ አላህ የስኝ እረጉዝ ነኝ ዱኣ አደረጉልኝ
@sefinameka7756
@sefinameka7756 3 жыл бұрын
አላህ ሳሊህ የሆነ ከምኞትሽ በላይ ይስጥሽ በሰላም ይገላግልሽ እርግዝና ከባድ ነው እናት ስም ያንሳታል
@Kk-gw3tf
@Kk-gw3tf 4 жыл бұрын
ጀዘከለህ ኸይራ አለህ በሰመን ታጠቀም የድሪገን
@ፎዚያየኬሚሴዋ
@ፎዚያየኬሚሴዋ 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሙሥሊሞች ሆይ ክማይጠቅም ዲናችንን ክሚያቋሺሹ ዩቱበሮች እራሳችሁን አግሉ እኛ ኮማቾች የምንኮምተዉን ነገረ በትክክል እንይ ነገ በአኸራ እዳንቸገረ ሙሥሊም ወገንሺ የሚክታተለዉ አቶ ዩቱቡን እየለቀቀ ትንሺ አይሰማችሁም አሁን ይኸንን የተናገረኩት በብዛት ሙሥሊም ነዉ የሚክታተለዉ ሥራ ጨረሸ የሙሥሊም ሚዲያ ሥገባ በቃ ምንም ተክታታይ የላቸዉም በቃ አያሳዝንም ሙሥሊም ወገኖቻችን ተመልካች ሲያጡ የካፊሮችን ከማበረታታት ወደሙሥሊም ኑዉ የሞጣ ጥቃት ይበቃን ነበረ ግን እኛ መቸ ነዉ ልብ የምንገዛዉ😭😭😭😭
@Ekru_41
@Ekru_41 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/apqslGyOac9kd5Y 😢😢😢😢😢👆👆👆👆
@sahibashikuroali6619
@sahibashikuroali6619 4 жыл бұрын
ፎዝያ እንዛመድ
@ኡምሁሤንኢትዩብማአኒሷብሪ
@ኡምሁሤንኢትዩብማአኒሷብሪ 4 жыл бұрын
ትክክክክልእህት። የኛውቹም። ብልጭልጯ እያሞኝችነው አላህ ከብልጭልጭ። የዱኒጥቅም አላህይጠብቀን እህት
@ኡሙረዋኡሙረዋ
@ኡሙረዋኡሙረዋ 4 жыл бұрын
ደምሪኝ ወዴ ደመረከኩሸ
@ኡሙረዋኡሙረዋ
@ኡሙረዋኡሙረዋ 4 жыл бұрын
@@sahibashikuroali6619 ok neiy wedia
@sofitube6115
@sofitube6115 4 жыл бұрын
*ዋሊኩም ስላም ውራህመቱላሂ ውብርካቱ* *☘ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ዋሲዕ ረሒመሁላህ እንዲህ ሲሉ ጠየቁ:-* *"አንድን ሰው ጀነት ውስጥ እያለቀሰ ብትመለከቱት አትገረሙም ነበርን?"ሲሏቸው* *ሰዎችም አሉ:-"እንዴታ (እንገረማለን)"አሉ* *ሸይኹም በመቀጠል:-"ከሱ ይልቅ በጣም የሚገርመው ዱንያ ላይ ወዴት እንደሚሄድ ሳያዉቅ የሚስቀው ሰው ነው።" አሉ ሱብሀን አላህ* *ለዚህ ነው መልካም ጓደኛ ያዝ ነገ ቀብር ውስጥ ይጠቅምኃንና የሚባለው* *⚃**#መልካም**_ጎደኛ* *"ሁለት ውብ የሂወት ኡደቶችን ይለግሰሀል…"* *"አንደኛው እዚህ ዱንያ ላይ ሲሆን"ሁለተኛው ደግሞ ጀነት ውስጥ ይሆናል"* *መልካም_ጎደኞች«ወደ አሏህ መንገድ… ይጠሩሀል…» «ከጠፋህባቸው… ይፈልጉሀል…» «ከተዘናጋህ… ያስታውሱሀል» «በዱአቸው ውስጥ…ያካቱሀል» «ልክ እንደ ከዋክብቶች… መርከብህ መንገድ ከሳተች…ይመሩሀል…»* *«ነገ ከአሏህ አርሽ ስር…ኢንሸአላህ…ይጠብቁሀል…» «ጀነት ውስጥ ፈልገውህ ካጡህ…አሏህን ወደነሱ እንዲቀላቅልህ ይለምኑልሀል» "አሏህ ሷሊሆች አድርጎ ከሷሊሆቹ ያወዳጀን ከሷሊሆቹ ጓደኞቻችን አይነጥለን በያሉበት ይጠብቅልን"አላሁማ አሚን🤲*
@الحمدللهعلىكلحال-س8غ
@الحمدللهعلىكلحال-س8غ 4 жыл бұрын
አሚሚሚሚሚንንንንንንንያረብብብ
@rukiya6481
@rukiya6481 4 жыл бұрын
አማንንንንንን እህት
@tamerhasen7831
@tamerhasen7831 4 жыл бұрын
አሚንንንን የኔ እህት አላህ ይጨምርልሽ ሁል ጊዜ አይሻለሁ ኮሜንት ላይ ጥሩ ነገር ነዉ የሚወጣሽ አብዝቶ ይስጥሽ ኡኪቲ
@khadejaabdullah95
@khadejaabdullah95 4 жыл бұрын
ዋአሌይኩም #አሠላም ዋራማቱላሂ ዋበራከቱሁ አላህን ኡስታዜ ማሻ አላህ አላህ ይጫምርል እንሻ አላህ ስበሐን አላህ አልሀምዲሊላሂ ለኢላሃ ኢለላሃ አላሁ አክባር ጀዛክ አላህ ስለላሁ አላይሂ ዋሰለም
@فوزية-ص1ز
@فوزية-ص1ز 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከላከይር ኡስታዝ ሰይድ በሰማነው የምንተገብር ያድርገን ከሸይጣን አላህ ይጠብቀን
@ቢህዚኒላህምኛቴብዙነው
@ቢህዚኒላህምኛቴብዙነው 4 жыл бұрын
ጀዛህ አላህ ኸይርን ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
@ላኢላሀኢለላህሙሀመድረሱሉ
@ላኢላሀኢለላህሙሀመድረሱሉ 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ከይር ወድም ሰደቅት ምክሮችህ በጣም ይመቹኛል አላህ ይጨምርልህ
@አዩነኝወሎየዋአባቷንናፋቂ
@አዩነኝወሎየዋአባቷንናፋቂ 4 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ምርጥ ወንዲማችን
@werdamdet8551
@werdamdet8551 4 жыл бұрын
ጀዛኪላህ ኸይረ እኞም በሰማነው አንተም ባሰተማረከው የምንጠቀም ያድረገን
@zeryegashawu3357
@zeryegashawu3357 2 жыл бұрын
ማሻ አላ ጀዛክ አላህ ህይር ወድም በርታልን እኛም በሠማነው የምጠቀም ያድርገን ያርብ
@فاطمهفتومه
@فاطمهفتومه 4 жыл бұрын
ጀዘከላህይረንጀዛ እስቶዜ አተመሰራህው እኛ በሰማነው እንጠቀም ያርገን ያረብ
@ዛኪርቻናል
@ዛኪርቻናል 3 жыл бұрын
ወድማችን ሠኢድ ጀማል አላህ ይጠብቅህ ጀዛካሏሁ ኸይርን ዱኒያ ወላ አኺራ
@zyba-kb8ju
@zyba-kb8ju 9 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን አላህ ይገዝህ❤❤❤😊
@ሀናንየአላህባሪያ
@ሀናንየአላህባሪያ 4 жыл бұрын
ከሸገር ነኝ❤ I was praying zuhur when you send. I praise you keep it up seya
@umsuliman6415
@umsuliman6415 4 жыл бұрын
አላህ ይጨምረልህወንድሜ
@jamelamottatube9678
@jamelamottatube9678 4 жыл бұрын
Good job my sister
@sadamabdulahi1500
@sadamabdulahi1500 4 жыл бұрын
seya selamu alykum yemusica mesareya setel nesheda senadamet yemusica mesreya alew esu heger alew malet new ?
@ዚነትመካነሰላምዩቱብ
@ዚነትመካነሰላምዩቱብ 4 жыл бұрын
ያረቢ ዱአ አረጉልኝ እሰኪ ሸይጧን እንደያዘን በምንዲን ነው የምናቅ እኔ አለብኝ መሰል ትዳረ ላይ ለመወሰን ተቸግራለሁ አቃቂረ አወጣለሁ ደሰ አይለኝም ሁሉን ነገረ ሰቶኝ ፅባየ ከቀን ወደቀን ተቀየረ ምን ላዲረግ ምከሩኝ እሰኪ ገና አላገባሁም ፋጥጥ ያረገኛል ከሰውጋ እሰኪ አላህ ቀልቤን ይመልሰልኝ
@rehimaseide5003
@rehimaseide5003 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀዛከአላህ ኸይር ሰይዲጀማል እኛንም በሰማነዉ ተጠቃሚ ያዲርገን
@faijafaija7334
@faijafaija7334 4 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይረ ሰያው አላህ በሰማነው የሚንጠቀም አላህ ያድርገና በርታ አላህ ኢጠብቅህ
@miserutube7681
@miserutube7681 4 жыл бұрын
ጀዘከለህ ከይር ወንድመችን ሰያ
@عإشهعبدالله-ل4ش
@عإشهعبدالله-ل4ش 8 ай бұрын
ጀዛከላሁ ኸይረን ሰያው
@omuyousriaomuyousira2517
@omuyousriaomuyousira2517 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይረ
@ميمونهمم
@ميمونهمم 2 жыл бұрын
ጀዘአክ አለህ ኸይሪ
@zebibamuhammed3454
@zebibamuhammed3454 4 жыл бұрын
ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰያ ጀዛክላህ ኸይር በሠማነውም ተጠቃሚ አላህ ያድርገን
@sofiyamuhidin932
@sofiyamuhidin932 4 жыл бұрын
ጀዛካላሁካይራን ሀቂቃ ወቅታዊና እንድሁም አስፈላጊ እና አንገብጋቢ እርስ ነው
@zamzammohd1942
@zamzammohd1942 4 жыл бұрын
ጀዛካላሁካይራን ሀቂቃ ወቅታዊና እንድሁም አስፈላጊ እና አንገብጋቢ እሱ ነውው☝️☝️
@dfhjjas5125
@dfhjjas5125 4 жыл бұрын
ጀዘከለህ ከይር አለህ ይጫምርልህ
@sofyamohamd1215
@sofyamohamd1215 2 жыл бұрын
ጀዛካላህ ኸይርን ወዲማችን ፊልዱኒያወልአሄራ አላህ ቤተሠቦችህንም ይጠብቅልህ የኛጀግና ቃላት አጠረኝ በርታ አላህ ይዚዲአለይህ ወላሂ ኢትዮጵያ ሄጄ ዩቱብ ማየት አልቻልኩም ነበር ዳእዋህን እዴት ኤደምጠቀምበት ተቼግሬነበር አሁን ተመልሼመጣሁ አልሃምዱሊላህ ቃላት አጠረኝ ሀቂቃ አባትህሥ ተሻላቼወይ
@ዘይነብውጅራ
@ዘይነብውጅራ 4 жыл бұрын
ኡለሞቻችን በሞት ሢቀነሡብን ሥጋት ገብቶን ነበር ኢቶዮ ኡለማ የላትም እያልን በነዛ በሞቱብን ኡለሞች ምርጥ ተተኪ እየሆናቹልን ነው በዚህ ወጣትነታቹ አላህን ፍሩ እያላቹ እያሥተማራቹን ነው ወላሂ ቃላት የለኝም አላህ ይጠብቃቹ አተ በጣም ሠዎችን ትረዳለህ አድ ላሥተላልፍልህ የምፈልገው ነገር ነበር ግን እዴት ላግኘህ ሥልክህ ከቻልክ አሥቀምጥልኝ በጣም ከገብጋቢ ጉዳይነው ጀዛክአላህ ወድሜ
@hadranesru9229
@hadranesru9229 4 жыл бұрын
ኢሻአላህ ስያ ጀዛከላህ ኸይረን
@አልህምዱሊላህአላኩሊሀል
@አልህምዱሊላህአላኩሊሀል 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩትምት ነው አላህይጠብቅ
@raya-media-9742
@raya-media-9742 4 жыл бұрын
ባጣም ይገርማን ጀዛከላህ ኽይር ሀቢቢ ሰኢድ ዱአ እንድራረገ ወላሂ በጣም ልበ ይነካን
@nuraelhtefar4658
@nuraelhtefar4658 4 жыл бұрын
ማሻአላህየምትሠጣንትምህርት በጣምጡሩነዉጀዛካላህህይር
@naemayou.5880
@naemayou.5880 4 жыл бұрын
ጀዛከላኽይር ረቡና ሰምቶ ተጠቃሚ ያድርገን
@naif60697
@naif60697 4 жыл бұрын
አሰላሟአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ሰያ በውስጥመስመር ላናግርህ ፈልጌነብር በጣም የተቸገርኩበት ነገር ስላጋጠመኝ ምክር ፈልጌነብር ግን ቁጥርህ እንዴትነው ማገኘው ጀዛክ አላህ ኸይረን
@እዉቀትከንግግርከተግባርይ
@እዉቀትከንግግርከተግባርይ 3 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን ወንድም
@اللهاكبركبراللهاكبركبر
@اللهاكبركبراللهاكبركبر 4 жыл бұрын
وعليكم اسلام ورحمة الله وبركاته አህለንሠይድዬ ውዱወንድማችን ምክሮችህ ውስጤናቸው በርታ አብሽር
@ፊዳካአቢወኡሚያርሱለሏህ
@ፊዳካአቢወኡሚያርሱለሏህ 4 жыл бұрын
ጀዛክአላህ ወንድም ሰያ አላህ ከሾይጧን ይጠብቀን ሁላችንንም ያርብብ
@HayatHayat-hd5yu
@HayatHayat-hd5yu 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ወድሜ ሰይድ
@እነቴውድነሽለኔ
@እነቴውድነሽለኔ 4 жыл бұрын
ሰያው ጀዘክ አለህ ኸይረን
@fathiyabhr3480
@fathiyabhr3480 4 жыл бұрын
ወለአይስላምዋረህማቱላወበራከቱሁ ኡስታዝ ጃዛከአላህኻር
@mekyahusen716
@mekyahusen716 4 жыл бұрын
جزاك الله خير
@sahibashikuroali6619
@sahibashikuroali6619 4 жыл бұрын
w W W ዉድ የስያ ቤተሰቦች ያ ምስኪኞ ኢትዮ ሀገሬ አላህ ይጠብቃት አሚን በሉ ኑ እንደማመር
@Ekru_41
@Ekru_41 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/apqslGyOac9kd5Y 😢😢😢😢😢😢👆👆👆👆👆
@mdmdinshassan6975
@mdmdinshassan6975 4 жыл бұрын
አሚንንን
@الحمدلله-ه4ه6ر
@الحمدلله-ه4ه6ر 4 жыл бұрын
አላሕ ይጠብቀን ጃዛኪላሑ. ኸይረን
@Hነኝየመርሳዋ
@Hነኝየመርሳዋ 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠለም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ጀዛከላህ ኸይር
@zakirajemalyealahbaryananh5815
@zakirajemalyealahbaryananh5815 4 жыл бұрын
ወአላይኩም ሰላም ወረህማቱላሂ ወበረካቱ ኡስታዝ ሰኢድ ጀማል ማሻ አላህ በጠም ደስ ያሚል ደአዋ ነዉ ብቻል 100 ለይክ አላህ ይጠብቅህ ወላሂ አንታ በስታማርከን ደአዋ ቡዙ ነገር ታሚሬባታላዉ አንታም በስታመርከን እኛም በሰማናዉ ታጠቃሚዎች ያድርገን ያረቢ ጎበዝ በርታልን 👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@ኡሙሙፊዳኡሙሙፊዳ
@ኡሙሙፊዳኡሙሙፊዳ 4 жыл бұрын
ዳኢ ሰያ ጀዛከ አሏህ ኸይር ወንዲማችን ዳኢ ሰኢዲ እኔ ልጆች እያጫወትኩ አዝካር እላለሁ ግን የተለያዩ የልጆች መጨዋቻ የሀይዋናት የልጆችም የመሰለ ስእላ ስእል ማለት ነው አለ እናምብዙ ጊዜየን እዚያ ስለማሳልፍ አዝካር የቻልኩትን አላለሁ የጁዝ ወለ ማየጁዝ ወደማረፊያየ ክላስ ስመጣ ጎኔ ቶሎ ለመጋደም ስለምቻኩል ኮመንቴን አይተህ እረይህኒ የአህይ ዳኢ ሰኢዲ
@شمسمجرب
@شمسمجرب 4 жыл бұрын
جزاك الله خير الجزاء ماشا الله ماشا الله ممتاز
@NameHussen
@NameHussen 5 ай бұрын
ባረከላሁፊኩም ሰያአላህይባርክህ ብዙነገርአሳወከን
@ዘነጩዋየስልጤውልጅነኝተስ
@ዘነጩዋየስልጤውልጅነኝተስ 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀዛ ካላህ ኸይር ውድ ዉንዲማቺን አላህ ይጠብቃህ አላህ ይጨሚሪልህ ሰለላሁ አለይሂ ዉሰለም
@mekyanurdenyfi.947
@mekyanurdenyfi.947 4 жыл бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሱብሀነ አሏህ ትክክል ሀቅ ነው አሏህ ይህዲና ያርብ ሁላችንም ቀጥተኛው መንገድ ይምራልን
@Salia-c5w
@Salia-c5w 5 ай бұрын
ዋሊኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰያዉ አተልዩነህ አላህይጠብቅህ እዳተያሉትን ያብዛልን ያረቢ
@rahema1936
@rahema1936 3 жыл бұрын
ያረብ በሠማነዉ የምንተገብር አድርገን
@naimanaimaa1370
@naimanaimaa1370 4 жыл бұрын
Gezakalah wdim
@sadawifi8337
@sadawifi8337 Жыл бұрын
ዋሌኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻላህ ምርጥ ነሲሀ ነው ወሳኝ የሆነ ነጥብ ነው በዚው ቀጥል ሌላም ሌላም ቀጥል 🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
@hayattoutube9118
@hayattoutube9118 4 жыл бұрын
ماشاءالله ماشاءالله say allhayatbkne አላህ ረጅም እድሜ ይሥጥህ አንድጥያቄአለኝ ፎቶ ሥትል ግልጽአልሆነልኝም የቤተሠብፎቶ ምሣሌ የሠርግቀን ፎቶ ሥትል ይህንንም ያካትታል ወይ አማና መልሥልኝ አኺ
@saraderejemohamedgallsamre8885
@saraderejemohamedgallsamre8885 4 жыл бұрын
Awo hulu photo not good mini sis
@አስያጉራጌዋ
@አስያጉራጌዋ 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ለኸይር ጀዛአህ አላህ ይክፈልህ ወንድማችን
@ahmedargobatube192
@ahmedargobatube192 4 жыл бұрын
ሰያ ወንድምየ አላህ ይጠብቅህ የዝንጉነቴ አስታዋሽ በርታልኝ ሀቢቢ
@rabiayimermohammed5494
@rabiayimermohammed5494 4 жыл бұрын
ጀዛከላ ከይር
@ኡሚየኔናፍቆትእወድሻለሁ
@ኡሚየኔናፍቆትእወድሻለሁ 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትህ አህለን 🌷 ወንድም ሰኢድ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ 😍 ጀዛ ከአላህ ኸይር ወንድም 🌹💐አላህ ከሸይጧን ተንኮል ይጠብቀን 🙇👏
@rabiwellyewa3612
@rabiwellyewa3612 4 жыл бұрын
አሚን
@ياربثادين
@ياربثادين 4 жыл бұрын
ኢሻአሏህ በሰማነው እምንጠቀም አሏህ ያድርገን ሰያ ጀዛኩመሏህ ኸይር
@ayshaseidayshaseid3178
@ayshaseidayshaseid3178 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሡባሀነከ ያአላህ ። ጀዛከላህ ከይር
@ፋፊነኝእሙፈውዛንወሎየዋ
@ፋፊነኝእሙፈውዛንወሎየዋ 4 жыл бұрын
ኡስታዝሰይድጀዛከላኸይርበርታ ያኡመተልሙሀመድየትናችሁያአላህየሙስሊምዪቱብቦዶነውእረተው
@ፋፊየአላህባሪያ
@ፋፊየአላህባሪያ 4 жыл бұрын
ወላሂ ዳእዋህ ሁሉ ልብ ሠርስሮ ነው የሚገባው። አልሀምዱሊላህ አለ ነኢማቲል ኢስላም ጀዛክ አሏህ ኸይረን
@bezuderesse1023
@bezuderesse1023 4 жыл бұрын
Ena hule zeza kemshtu Arat seat laye legudaye Ewtalehu Tiru Ayedlem??
@moridahrairah5633
@moridahrairah5633 4 жыл бұрын
ጀዛካላህ ህይረን ወድማችን በጣም ጠቃሚ ነገሮች ናቸው ማአሻአላህ አላህ ይጠብቅህ እኛም በስማነው ተግባራዊ ተጠቃሚ ያድርገን
@Ekru_41
@Ekru_41 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/apqslGyOac9kd5Y 😢😢😢😢😢😢👆👆👆👆👆
@እሙነጃት-ቀ3ጰ
@እሙነጃት-ቀ3ጰ 4 жыл бұрын
ጀዛክአላህ ኸይረን እኛንም በሰማነው ተጠቃሚያርገን
@zemzemedris6754
@zemzemedris6754 4 жыл бұрын
ጄዛአከአሏሁ ኸይረን ወነድም ሰኢድ አላህይጠብቅሕ ።ዬኛነገር አሳዛኝነው ያረብ አንተቀጥተኛውን መገድምራኝ
@حبكربيالحمداللهعلكلنعمالله
@حبكربيالحمداللهعلكلنعمالله 4 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ጀዛከሏሁ ኸይረን አሏህ ይጠብቀን አኡዙቢላህ
@sofiyayaman2641
@sofiyayaman2641 4 жыл бұрын
ጀዛኩምላህ ኽይር ሰያ ማእሌሽ ሰያ የሸዋል ወር አለቀ ወይሰ
@weyzer4642
@weyzer4642 3 жыл бұрын
ወአለይኩምኩሠላም ❤️💛💚አላሕይጠብቀን
@kssa6971
@kssa6971 4 жыл бұрын
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካ ቱሁ ጀዛካላክ ወይር ወንድም አላህ ይጠብቀን ያርብ ከሻይጧን
@eluyoutubeeluyoutube7467
@eluyoutubeeluyoutube7467 4 жыл бұрын
ውዱ ወንድሜ አላህ ጀዛህን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይመንዳህ ማሻ አላህ ወላሂ ዳእዋህ ቀልብን ከፍቶ የመግባት ሀይል አለው አላህ ኢልምን ይጨምርልህ
@Hasan-sw9iq
@Hasan-sw9iq 4 жыл бұрын
ጀዛአላህ ከይር ወንድማችን አላህይጠብቅህ
@khalfanmubarak7220
@khalfanmubarak7220 4 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ አላህ ሰምቶ ከተጠቀሙት አንተው አርገን ያረብ ኡስታዝ እስቲ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ እና የኔ ስም በወንድ ነው ማለቴ እኔ ስቀይረው መቀየር አትችይም አለኝ እና ምንም ነገር ወንድ አስመልክቶ መጠቀም እንደማይቻል ተነግሮኝ ነው ሌላኛው በዱአ አትርሱኝ ወንድም እህቶቼ ማታ መተኛት አልችልም ይጨንቀኛል ቁርአንን መቅርት በጥም እወዳለሁኝ ስቀራ ምቀራው ሱራ ሁሉ ይጠፋብኛል በቃ ጭንቅ ይለኛል ዝም ብዬ መጮህ ነው ስራዬ ምን ማረግ ግራ ገባኝ
@makkaahmad7169
@makkaahmad7169 4 жыл бұрын
ዋሌኩመሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህ ኸይር ጀዛ ይክፈልህ ውስታዝ
@uaehello3621
@uaehello3621 4 жыл бұрын
Masha allha turu timit naw ustzachin jezakumi kallha
@alemnewdegen7563
@alemnewdegen7563 4 жыл бұрын
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰያ ቱብ ወዲማቺን ጂዛከላህ ህይር ማሻአላህ ትምርትህ ተቃሚ የሆነነው በጣም አስደስቱኛል አላህ ይጨምርልህ
@f.m8298
@f.m8298 4 жыл бұрын
የሸይኽ ሙሀመድ ዘይን ዘህረዲን የዩቲዩብ ቻናል ነው ሰብስክራይብ በማድረግ እንከታተላቸው kzbin.info/www/bejne/jZe9c6SFqJ6lgbM
@ኡሙረዋኡሙረዋ
@ኡሙረዋኡሙረዋ 4 жыл бұрын
Ok seiy add fuad
@ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ
@ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ 4 жыл бұрын
ኢንሻአላህ👏
@ኡምሁሤንኢትዩብማአኒሷብሪ
@ኡምሁሤንኢትዩብማአኒሷብሪ 4 жыл бұрын
ኢንሻአላህ
@ياربثادين
@ياربثادين 4 жыл бұрын
ኢሻአሏህ
@hikma2520
@hikma2520 4 жыл бұрын
ጀዛኩመላህ ኸይር ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ
@የአልፍሩቅባለቤትነኝኡምሙ
@የአልፍሩቅባለቤትነኝኡምሙ 4 жыл бұрын
ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሱለላህ አለይሂ ወሰለም ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ጀዛክ አላህ ኸይር በሰማነው ተጠቃሚ ያዲርገን ኢንሻ አላህ
@UsmanUsman-lk7gl
@UsmanUsman-lk7gl 4 жыл бұрын
አሠላምአሊኩም የሰያት ኢቶብተከታታይወቺ አላህሥራህንዪዉደድልህ
@siyamisiyami7173
@siyamisiyami7173 4 жыл бұрын
ወአሌኩይኩም አሠላም ወራሀማቱላሂ ወባረከቱ ማሻ አላህ ሰያ አላህ ይጫሚርሊ ፣አላህ ይጣቢቅ ጀዛኩሙላህ ዃይራን በርታ👌👍👍👍👍👍
@يسأدم-ب9ظ
@يسأدم-ب9ظ 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን
@mekyanurdenyfi.947
@mekyanurdenyfi.947 4 жыл бұрын
ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን ጀዛክ አሏህ ኸይር በሰማነው የምንጠቀም አሏህ ያድርገን
@እሙሰይድ-ሰ7ጠ
@እሙሰይድ-ሰ7ጠ 5 ай бұрын
ጀዛከላሁ ከይረን ሰያ❤❤❤❤❤
@سبحاناللهوبحمدهسبحاناللهال-ي1ت
@سبحاناللهوبحمدهسبحاناللهال-ي1ت 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን ጀዛ ሰያ በሰማንው እምንጠቀም ያድርገን ያረብ
@የጀበሉወዳጅከወደወሎ
@የጀበሉወዳጅከወደወሎ 4 жыл бұрын
ዉዷ እህቴ ዉዱ ወንድሜ አላህን ትወጃለሽ/ህ? ረሱልን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለምን ትወጃለሽ/ህ?አዎ ከሆነ መልስሽ/ህ አላህና ረሱል የሚሰደቡበት ፔጅ ምን ትሰራለህ/ሽ? ተሳደብሽም/ክም አልተሳደብሽም/ክም እነሱ የገቢ ምጫቸዉ ስለሆነ ይጠቀማሉጂ አይጎዱም እናም ዉድ እህት ወንድሞቼ ከካፊር ፔጅ ዉጡ please
@sofyamohamd1215
@sofyamohamd1215 2 жыл бұрын
ጀዛካላሁ ኸይርን ፊል ዱኒያ ወል አሄራ ዉዲ የኢሥላምልጆች ዱአ አትርሡኝ በአላህ ሥም ብያችኋለሁ ቁረአንሀፊዚ ያዲርግሽ ብላችሁ በሡጂዳችሁ አትርሡኝ ያህዋቲ ቁረአንን ያወቃችሁም አላህ ይጨምርላችሁ
@የአቂዳድሀአትሁንነኝሰለም
@የአቂዳድሀአትሁንነኝሰለም 4 жыл бұрын
W W W ጀዛ ከአላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ እዳተ ወድሞች አላህ ያብዛልን እኛም ከመጥፎ ነገሮች አላህ ይጠብቀን
@fatumanurye9840
@fatumanurye9840 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን ቀልባችንን በእሱ ፍቅር ይሙላልን ያረብ እንደው የዘመኑ ልጆች እብድ እብድ የሚያጫውታቸው በጫት ተረግዘው የሚወለዱት ናቸው አላህ ከሱሰኛ ባልን ይጠብቀን
@lubabareshad5360
@lubabareshad5360 4 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛኩምላህ ኸይረን ወድማችን ጥሩ ነው በሰማነው የምንሰራ አላህ ያገን
@kadija1189
@kadija1189 4 жыл бұрын
ማሻአላህ 👍👍👍👍👍❤❤❤
@አሚናትሞላው
@አሚናትሞላው 4 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ በስማነው። እምንስራ ያርገን
@እሙጁነይድ
@እሙጁነይድ 4 жыл бұрын
አላህ የምናስታውስ ያድርገን ያረብ ሰኢድ ጀዛኸላህ ኸይር
ከእሳት ሰዎች ብዙዎች ሴቶች ከሆኑባቸው 10 ነገሮች
24:09
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 64 М.
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
00:34
小路飞嫁祸姐姐搞破坏 #路飞#海贼王
00:45
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 29 МЛН
መልካሟን ሴት ለምትፈልጉ ወንዶች
33:00
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 104 М.
በሰዶም ህዝቦችላይ አላህ ምን አደረገ? (የሉጥ ህዝቦች)
18:17
ልንሰማው የሚገባ ላገባም ላላገባም(ሰኢድ ጀማል)
29:33
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 74 М.
አስደናቂ የሴት ልጅ አባት ታሪክ
16:59
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 57 М.
ባለ ትዳሮች ይህ ነገር እንደሚበቃላቸው ታውቃለህ???
24:10