Memehir Girma Wondimu 707 በዩኒቨርስቲ አስተማሪ ነኝ እድሌ ተወስዶ ጥቁር ድንጋይ ሆንኩኝ

  Рет қаралды 32,643

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

Күн бұрын

Пікірлер: 261
@asnakechagidew7231
@asnakechagidew7231 29 күн бұрын
መምህር ግርማን ለሰጠን እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰዉ እርኩስ መንፈስ አንድ ቀን መዉደቁ አይቀርም በርቱ ወጌኖቼ
@በምህረት.ኗሪ
@በምህረት.ኗሪ 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት
@AsterTebeje
@AsterTebeje 29 күн бұрын
በዚሀ ዘመን እርሰዎን የሰጠን ጌታ ክብር ምሰጋና ለመድሐኒያለም
@Eyob797
@Eyob797 29 күн бұрын
አምላከ ቅዱስ ፋኑኤል ከዕርሶ ጋር ይሁን መምህር።
@fyry8481
@fyry8481 29 күн бұрын
✅😥እኔ ሃይማኖት ምን እደሆነ በስደት በመምህር ግርማ ትምርት አወቅሁ ከዛ ንስሃ ገባሁ እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ✅እድሜና ጤና ለመምህር ግርማ🌾❤
@ኣባይነሽየራያልጅየማርያም
@ኣባይነሽየራያልጅየማርያም 28 күн бұрын
እሰይ🥰🥰
@RahelMamo-zn3ww
@RahelMamo-zn3ww 27 күн бұрын
❤❤❤❤
@Kalወለተተክለሐይማኖት
@Kalወለተተክለሐይማኖት 29 күн бұрын
ክፉ አድራጊዎችን እግዚአብሔር ይገስጻቸው የስንቶቻችን ሕይወት ተመሰቃቀለ 😢እኒህን ደግና መልካም አባት የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ክፉ ትውልድ መካከል ለመንጋው እረኛ ሁላችንንም ከሚድኑት ጋር ያድርገን አሜን🙏አባታችን እድሜና ጤና ያድልዎት ክፉ አይንካብን የሰላም ነፍቅር አባት🙏🕊🕊🕊
@MikiasTadesse
@MikiasTadesse 29 күн бұрын
😢😢😢 የራሳቸውን ሕይወት አበላሽተው ለብዙዎቻችን ሕይወት መበላሸት ምክንያት ሆነዋል…አባታችን ላይ ያለው የእግዚአብሔር መንፈስ እኛንም ያግዘን❤❤❤
@Kalወለተተክለሐይማኖት
@Kalወለተተክለሐይማኖት 29 күн бұрын
@MikiasTadesse አሜን🙏እውነት ነው
@Truth-In-Orthodoxy
@Truth-In-Orthodoxy 29 күн бұрын
ይህን ሕይወት የብዙ ሰው ሕይወት ነው። በሰው እድል ለምትኖሩ እግዛብሔር ይፍረድባቹ። ብቻ እግዛብሔር ለመታቹ አስመታቹ ለጠንቋይ አስጠንቋዩ ይገሥጻቸው። አባታችን እንድሜዎን ያርዝምልን!
@سميرة-ن4ي
@سميرة-ن4ي 18 күн бұрын
አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@kokebhailu6345
@kokebhailu6345 29 күн бұрын
ክፉ የምታስቡ እና ኩፍ የምታደርጉ እናም ክፉ የምታስደርጉ ወዮውላቹ ይላል ታላቁ መፀሐፍ ።
@TsiTsi1111-h8u
@TsiTsi1111-h8u 18 күн бұрын
ክፉ ኣድራጊዎች ግን ተኝተው ያድራሉ😢😢😢😢😢😢
@RomanMangsha
@RomanMangsha 29 күн бұрын
መምህር። እንዴት። ኖት። ሰላሞት። ይቡዛልኝ። እመቡርናን። ጤና። እድሜ። ሞገስ። ትሁኖት። አባታችን።
@mal4048
@mal4048 29 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን ከጤንነት ጋር አሜን አሜን አሜን
@ganat12345
@ganat12345 29 күн бұрын
አባታችን,እድሜና,ጤናውን,ይስጦት,,በሰው,አገር,ነኝ,,በፀሎት,አስቡን,,ወለተአማኑኤል,,,❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 26 күн бұрын
አባቴ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይሰጦት ተመሰገን ተመሰገን ተመሰገን አምላኬ
@simachewyitayew5499
@simachewyitayew5499 27 күн бұрын
እንዴት እደምዎዶት መምህር እድሜ እና ጤና ይስጥዎት ።
@tajetaje9957
@tajetaje9957 29 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🤲🤲🤲🤲🤲እርሶን ስለሰጠን❤❤አባታችን የድሜ ዘመኖትን እረዥም ያድርግልን❤❤❤❤
@minase__Tube
@minase__Tube 29 күн бұрын
አባታችን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ትክክክለኛ አባት የእኛ እንቁ እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ይስጥልን መታደላችን እኮ የአባታችን ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤
@KsaKsa-mf5js
@KsaKsa-mf5js 29 күн бұрын
ቷቷቷቷቷቷቷቷቷቷቷቷቷቷቷቷቷቷቷ ቭ
@ናታኔም-ዀ4ወ
@ናታኔም-ዀ4ወ 29 күн бұрын
አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለእነሱ የደረሰ አምላክ ለእኛ በስደት አገር ለተበታተነው ልጆቹም ይድረስልን🤲😭 እመብርሃን እናቴ በሰላም ለሀገሬ አብቂኝ እና እኔም በእጃቸው ለመዳሰስ አብቂኝ 🤲😭 አባታችን እና የአባታችን ተማሪዎች ወለተ ማርያም ነኝ በፀሎት አስቡኝ ቪዲዮውን ስመለከት መንፈሱ ሲወጣላቸው ሳይ ተዘርሬ እወድቃለሁ ወይኔ በጣም ፈራሁኮ😭
@ጎዶሊያስ-ዸ1ጀ
@ጎዶሊያስ-ዸ1ጀ 29 күн бұрын
እግዚአብሔር ይረዳሸ ሰገጅ በመቁጠሪያ ቀጥቅጭው
@ናታኔም-ዀ4ወ
@ናታኔም-ዀ4ወ 28 күн бұрын
@ጎዶሊያስ-ዸ1ጀ ስቀጠቅጠው መቁጠሪያውን እወረውረዋለሁ በጣም እናደዳለሁ እንፈራፈራለሁ ብቻ ፈተናው በጣም ከባድ ነው በጸሎት አስቡኝ የእኛ አምላክ አሸናፊ ነው🤲😥
@mehretmekonn6756
@mehretmekonn6756 15 күн бұрын
((መንፈሳዊ ውጊያዎች)) እንዳፃፍኩት ሄደሽ ቴሌግራም ፃፊና ነይ ያባታችን የመምህር ግርማ የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች የበረቱናቸዉ በቀን በቀኑ ይማራሉ በቴሌግራ የሚያስተምረንም ዲያቆን ወልደአማኑኤል ይባላል እና ነይ እዛ መንፈስ ሲታሰርላቸዉ ያነዬ አንቺም ተማፅነሽ እንዲታሰርልሽ እግዚአብሔርን ይታሰራል በእግዚአብሔር ፍቃድ ገብተሽ አዲስነኝ መቼመቼነዉ ትምህርቱ የምትማሩት መንፈስስ የሚታሰረዉ ብለሽ ጠይቂ እና ሲነግሩሽ መበርታትአብረሽ የልጁ ዮቱብ አለዉ ካላይ በጠቀስኩልሽ ስም ገብተሽ ማደመጥ መከታተል ትችያለሽ የተማርነዉ ይለቃቃል ትምህርቱን ማዳመጥ በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@BroumanaGhanna
@BroumanaGhanna 29 күн бұрын
አባዬ እግዚአብሔር በድሜ ጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigistghebrehiwot1250
@tigistghebrehiwot1250 29 күн бұрын
እህቴ እግዚአብሔር እንኳን አዳነሺ
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 29 күн бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እኒህ ክፉ የሚያደርጉ ሰዎችን ምን ማድረግ ይቻላል ልቦና ይስጣቸው ። አባታችን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጦት❤ እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤🤲🤲🤲👏
@lemlemtadesse3924
@lemlemtadesse3924 22 күн бұрын
በእግዚአብሔር ስም ለ አባታችን መምህር ግርማ እድሜና ጤና ይስጧት እውነት መልካም አባታችን❤
@ቃልየመንገዴመሪ-ረ7ለ
@ቃልየመንገዴመሪ-ረ7ለ 29 күн бұрын
በእዉነቱ አባታችንን ብንሰማ እስከ ዛሬ የት በደረስን ነበር።የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ❤ በማለዳ ንቁ 🎉🎉🎉🎉
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ 29 күн бұрын
Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ 29 күн бұрын
Elllllllllll❤❤❤❤❤❤❤❤
@h6ey335
@h6ey335 29 күн бұрын
በባዕድ ሀገር ነፌሴ ተሰቃየችብኝ #ወለተ_ሥላሴ ብላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ እባካችሁ😔🙏አልለቅ ብሉ ያሰለቸኝ ችግር አለብኝና በእግዚአብሔር ስም አስቡኝ😔🙏
@AnanjSnje
@AnanjSnje 29 күн бұрын
አባታችን በፀሎት ያስቦኝ❤❤❤❤እርጂም እድሜ ይስጥልን አባታችን ቡራኪዎ ይድርስልን አሜን፫
@yeab_tech
@yeab_tech 29 күн бұрын
አባታችን ልኡል እግዚአብኤር እድሜና ጤና ይስጥሆት 🙏🙏🙏
@SergutSisay-sm8lf
@SergutSisay-sm8lf 29 күн бұрын
እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡
@amanudawit5068
@amanudawit5068 29 күн бұрын
አባታችን በፀሎት ያስብኝ ረጅም እድሜ ይስጥልን አባታችን ቡራኪዎ ይድርስልን አሜን❤❤❤
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 29 күн бұрын
አባታችን ፀጋው ያብዛሎት
@Seya709
@Seya709 29 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
@יונייוני-ו3ק
@יונייוני-ו3ק 29 күн бұрын
የመድሀኒአለም ቸርነት እርሶን ሰጠን
@ክእሎትክህነት
@ክእሎትክህነት 29 күн бұрын
ተመሰገን አባታችን አብ የተከለው የሚነቅለው የለም❤ በርቱ እናቴ ወላዲተ አምላክ የታደለ ያወድሳታል ከንቱ ትውልድ የአውሬው ልጆች ይቃወማታል ከዚ ይሸውረን
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 26 күн бұрын
አታችን እንኳን ደህና መጡልን❤❤❤
@hayhay9005
@hayhay9005 29 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእዉነት ለናተ የደረሰ ለኛም ይድርስልን አሜን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን አባ በፀሎት አስብኝ
@GoodBirGood-bm3ek
@GoodBirGood-bm3ek 29 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@NatiSmartwa
@NatiSmartwa 29 күн бұрын
አባቴ በእውነት በዚህ በግፈኛና ፈጣሪውን በማይፈራ ትውልድ ውስጥ የተሰጡን የእግዚአብሔር የማዳን ስራ የገለጠብዎት ነውና በእውነት ፈጣሪ በእድሜ በጤና ያኑሩልን በረከትዎት ቡራኬዎት ለኛ ይድረሰን በፀሎት ያስብኝ አሜን ። ብርሃነ-ስላሴ ነኝ
@mihretsemere8704
@mihretsemere8704 28 күн бұрын
Amen❤😊
@YerusalemGebresellase
@YerusalemGebresellase 29 күн бұрын
አባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥዎት ከነቤተሰቦችዎ ኑሩልን እንወድዎታለን ክፋ አይንክዎት አሳዳጆቻችን በርትተውብናል ልክ እንዳንቼ ነው የምኖረው የኔ እናት
@habhabshi5767
@habhabshi5767 29 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልል እዉነተኛ ሰላም ያለዉ ከቤትህ ነዉ ያባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን መላከ መብራት መምህር ግርማን የሰጠን አምላክ እደነሱ ያሉ አባቶቻችንን ያብዛልን በእዉነት ❤❤❤❤
@AbNt-i8c
@AbNt-i8c 24 күн бұрын
አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለእነሱ የደረሰ አምላክ ለእኛ በስደት አገር ለተበታተነው ልጆቹም ይድረስልን 🤲🤲🤲😭😭😭
@MuluBelay-e1p
@MuluBelay-e1p 29 күн бұрын
እግዚአብሄር ልጆቹን አይጥልም እርሶን የላከልን ስሙ የተመሰገነ ይሁን❤❤
@SaraMoh-n8g
@SaraMoh-n8g 29 күн бұрын
እግዚኣቢሔር ሆይ እንደ ስራችን ያልፈረድክልን ተመስገን ሰዎች ንበል ወይም ኣውሬዎች ሰው ክፉ ሲያገኝ የኛ ሕመም ኣይደለምን? እኔ ሳስብ እንዴት ሰው ሁኖ በሰው ክፉ ያደርጋል ብዬ ከኣቅም በላይ ይሆነኛል እባካቹ እባካቹ እባካቹ በሰው ሂወት ኣትፍረዱ እግዚኣቢሔር ይፈርድላችዋል ። በእድላችን እን ኑር ኦ እግዚኣቢሔር ሆይ እንደ በደላችን ሳይ ሆን እንደ ምህረትህ ይቅር በለን ለኣባታችን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋ ሰጥተህ ኣኑርልን ❤❤❤❤❤❤❤ ኣባዬ በስደት ኣገር ነኝ ፅጌ ማርያም ብሎ በፀሎት ያስቡኝ❤❤❤
@yayature2051
@yayature2051 28 күн бұрын
እኔ እድናለሁ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ! የባሃራንን ህይዎት ከሞት ከወደ ህይዎት የቀየረ የእኔንም የወንድሜንም አልጋ ቁራኛ የሆነውን ለጋ ወንድሜን ተስፋ ሚካኤል ህይዎት ይታደገን ዘንድ ዘወትር ፀሎት አደርጋለሁ እንዳደርግም በፀሎት አስቡኝ ! እመብርሃን የአለም ብርሃን አደራየን የልቤን ህመም ሳትረሽ ሳይውል በልጅሽ እየሱስ ክርስቶስ ስም ምህረትሽን ላኪልን ።
@TesfayeKebede-fe6uc
@TesfayeKebede-fe6uc 29 күн бұрын
ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን በአባታችን ላይ አድሮ ይህንን ሁሉ ምህረት ያደረግልን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ለአባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሁንም እግዚአብሔር እንዳልተወን በዚህ ሁሉ ምህረት እናያለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HappyFamily-y2t
@HappyFamily-y2t 26 күн бұрын
የእጦጦዋ ኪዳነምህረት ከእስራቴ ፍቺኝ😢 ለሚያሳድዱኝ ለክፉዋች አሳልፈህ አትስጠን ጌታዬ🙏🏾 በመተ ት እኮ አለቅን ማረን ጌታ ሆይ
@yilma4711
@yilma4711 29 күн бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖትን የርዝመዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GalaxyGalaxy-rc1zl
@GalaxyGalaxy-rc1zl 29 күн бұрын
አሜን አሜን አባታችን ጠናና እድሜ ይስጦት
@ሳምሪ-ቘ7ጘ
@ሳምሪ-ቘ7ጘ 29 күн бұрын
ለአበታችን እድሜ ይስጥልን🤲🤲
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 29 күн бұрын
ቸሩ መድኃኔዓለም ስሙ የተመሰገነ ይሁን ! አባታችን ኑሩልን እርሶን በማወቄ የአምልኮ ስግደት ለፈጣሪዬ ማድረግን፣ ጠላቴን መቀጥቀጥን ኸረ ስንቱን አባቴ እንደ አዲስ ነው የተወለድኩት እድሜ እንደ ማቱሳላ ከሙሉ ጤና ጋር ያድሎት❤❤❤
@sikosolo3276
@sikosolo3276 29 күн бұрын
አባታችን እረዥም እድሜ ከ ጤናጋ ይስጥልን
@ertthtgrr3777
@ertthtgrr3777 22 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ለአባታችን
@WendMan-xs7ib
@WendMan-xs7ib 29 күн бұрын
አባታችን ዕድሜ ጤና ይስጥልን
@AllBaad-nb2mg
@AllBaad-nb2mg 29 күн бұрын
አባታችን በፀሎት ያሰብኝ ወለተ ስላሴ ከነ ቤተሰቦችዩ ረጅም እድሜ ይስጥልን አባታችን ቡራኪዎ ይደርሰልን አሜን
@mastewalMastewal-k2y
@mastewalMastewal-k2y 4 күн бұрын
Abatachin bereketu yderbin❤❤❤ zelalem nurlin❤❤welete senbet negni bestelotachehu Asbugni ❤❤Adera
@yamtube8790
@yamtube8790 29 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እዚህ ላደረሰን ጠላትን ለማለት አይናችን እንዲበራ አባት ሥለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን እዚህ ላደረሰን።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሰላመለኪድንግል
@ሰላመለኪድንግል 29 күн бұрын
ኣባቴ ኑሩልን ❤እድሉኣን ወስደሽ የምትኖሪ እግዚያብሄር ለልጆችሽ በዘርሽ ነትዳርሽ ይግዚያብሄር ይነሳብሽ
@FANAYEASERS
@FANAYEASERS 29 күн бұрын
አይባልም እንዲህ አንድ ቀን ታስተውል ይሆናል፣ልቦና ይስጥ ነው ሚባለው
@SsAa-iu4dp
@SsAa-iu4dp 29 күн бұрын
እኔሃይ ማኖትምን እደሆነ በስደት በመምህርማ ትምርት አወቅሁከዛ ንስሃገባሁ እግዚ አብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ❤❤እድሜጤና ለመምህርግርማ❤❤❤💐💐💐💐💖💖💖💞💞በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@MekebelMelesa
@MekebelMelesa 29 күн бұрын
አባታችን እንኳን በሰላም መጡ ይባርኩ እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፣❤👏👏👏❤️
@AetrsawDegale
@AetrsawDegale 28 күн бұрын
እኒህ አባትእማገኝባቸውን ቦታ ኑገሩኝ በእግዚአብሔር
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 26 күн бұрын
አባቴ የኔ ግርማ በረከተዎ ይደድረሰኝ ነገ ለፈውስ ያብቃኝ ❤❤❤
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata 28 күн бұрын
አባ እድሜ ና ጤና ይስጥወት እኔም መች ይሆን ይህን እድል ና ፈውስ ማገኝው😊😢😢
@MitikeMuligeta
@MitikeMuligeta 29 күн бұрын
አባታችን እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን❤❤❤ፀጋዉን ሞገሱን ያብዛሎት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ኣባይነሽየራያልጅየማርያም
@ኣባይነሽየራያልጅየማርያም 28 күн бұрын
መምሁራቹ ስለ ሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልል
@ሁሉበእርሱሆነ-ዠ7ቘ
@ሁሉበእርሱሆነ-ዠ7ቘ 28 күн бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን ላባታችን በጠላታችን ላይ እንድንሰለጥን አርገውናል ከእግራችን በታች እንድንረግጠው አሰልጥነውናል ......... አንተ የተኛህ ሆይ ንቃ እላይህ ላይ ቁጭ ብሎ ጠንቋይ ናቸው የሚያስብልህን ጠላትህን እወቀው ሳትነቁ እንዳትሞቱ እባካችሁ
@Meme-iw4nm
@Meme-iw4nm 28 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን በሰላም ያሳደረን አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው በሰላም ያውለን አሜን የቅድሳን በረከታቸው ይደርብን አባታችን ቃለ እይወት ያሰማልን❤❤❤☦️☦️☦️☦️☦️🙏🙏🙏
@SamrawitNuguse-b3f
@SamrawitNuguse-b3f 29 күн бұрын
መምህር ግርማን ለስጠን እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረስው ለመምህር እድሜ ጤና ይስጥልኝ እኔም አንድ ቀን እድናለው እንደምንም አምናለው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@azebshewa6197
@azebshewa6197 29 күн бұрын
የኔዎንድሞች እንዲህ ነው እውቀታቸውን የተሰለቡት, መተተኞች ስቃያቹን በምድር አርጎት ያሳየን ፈጣሪ😢
@Eff-wd7mr
@Eff-wd7mr 25 күн бұрын
መምህር ግርማ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት❤እኔም ይሄው 3ኛ ክፍል እስክደርስ አንደኛ ነበር የምወጣው ከዛ በኋላ ኮሌጅ ጨርሼ ድግሪ ተምሬ ጨርሼ ስራ አላገኘሁ አሁን ስደት ነው ያለሁት እራሴ ነገሮችን እረሳለሁ በጣም ጨንቆኛል ከስደት ስመለስ እርሶ ጋር መጥቼ ከእስራቴ እንደምፈታ አምናለሁ
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 29 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የተመስገነ ይሁን የስው ልጅ ይህን ያህል ከስይጣን ብሷን 😢😢😢 አባቴ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለወት በድሜ በጤና ያቆይልን ❤❤❤❤
@Genti-d1o
@Genti-d1o 28 күн бұрын
Dhugumaa dhugumati waqayyoo goftani sagalee jirenyaa sinaa dhagesisuu Abbaa kenyaa waqayyoo baraaTajajilumaa keessan sinfi yaa dhersuu please please where are we Father namani idoo isaa bekatani idoo isa nati himaa maloo matin koo Afuraa Amodhani rakkachaa jiruu ufee😭😭
@Birishett5ttt16
@Birishett5ttt16 29 күн бұрын
Amen Amen Amen igziabher yimasgen 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰✝️✝️✝️✝️✝️🌿🌿🌿🌿🌿💒💒💒💒💒
@KumeeQtr
@KumeeQtr 29 күн бұрын
AMEEEEN AMEEEEN AMEEEEN AMEEEEN 🤲❤❤❤❤
@bahiruhaile9733
@bahiruhaile9733 24 күн бұрын
እኚህን አባት እንዳይሰሩ መከልከል የሕዝብ ጠላትነት ነው ። መተት የምትሰሩ ሁሉ እግዚአብሄር ይፍረድባችሁ ።
@biniadmetew
@biniadmetew 28 күн бұрын
መድሀኒያለም እኛንም ለፈውስ ያብቃን
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 25 күн бұрын
Amen Amen Amen
@tamratbelete2839
@tamratbelete2839 29 күн бұрын
ተመስገን ጌታየ
@YeshiYesh-b1n
@YeshiYesh-b1n 29 күн бұрын
Abitu egzabhir hoy maren ykrm belen❤❤❤
@eruzulue
@eruzulue 29 күн бұрын
Lela gize yet ale program ebakachu ngerin 🙏
@mesayGrmu
@mesayGrmu 29 күн бұрын
አያት ፋኑኤል ቤተ ክርስቲያን
@mesayGrmu
@mesayGrmu 29 күн бұрын
kzbin.info/www/bejne/pIGmd3aNbtl2d9ksi=5VCeDC9l2vp8fgSh
@-opensecret9775
@-opensecret9775 29 күн бұрын
@@mesayGrmuመቸ መቸ ነው አገልግሎት ያለው
@mesayGrmu
@mesayGrmu 29 күн бұрын
@@-opensecret9775 በአሁኑ ሳምንት(13/04/17ዓ.ም. እሁድ) ሊንኩ ላይ ባለው አድራሻ ነው የሚያገለግሉት ፋኑኤል ቤተ ክርስቲያን አይደለም።
@HdhzDnhd
@HdhzDnhd 29 күн бұрын
Abatachin❤❤❤ nurulin berketut yidersen
@GenetNigatu-c5l
@GenetNigatu-c5l 29 күн бұрын
አባቴ ኑሩልን በእውነት እ/ር በዝህን ጊዜ ዘንድ አስከፊ ነው
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 29 күн бұрын
ፀጋውን ያብዛለወት አባየ❤❤❤❤
@teklewoinabebe9981
@teklewoinabebe9981 29 күн бұрын
እርስወን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን❤❤❤ እባክወት አሜሪካ ሜሪላንድ ይምጡልን❤❤❤❤❤
@ZameritAlemye.youteb
@ZameritAlemye.youteb 29 күн бұрын
Abatchney Ekane Dane maxchu Amen qale hiwetey ysmalney❤❤🙏🙏
@samremalasa5056
@samremalasa5056 29 күн бұрын
Amen amen ameeeeen ameeeeen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@misebizuneh
@misebizuneh 29 күн бұрын
አባታችን እድሜወትን ያርዝምልን
@GadiseDenbi
@GadiseDenbi 29 күн бұрын
Abete egizaber edime ena tena yestoti❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@TateqTateq
@TateqTateq 28 күн бұрын
አባታችን ለእርሱ እግዚአብሔር አምላክን የማመስግንበት ቃላት አጠረኝ ። ብቻ እግዚአብሔር አምላክን በኃጢአተኛ አንደበቴ የምማጸነው የምንግዜም ምኞቴ እድሜን አንደማቱሳላ ጸጋን እንደ ኤልሳ አብዝቶ ፣ አብዝቶ ፣አብዝቶ እንዲሰጥልን ነው። እንደ እርሶ ያሉ እውነተኛ የቤተ ክርስቲያን አባቶች እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልን ። ለልጆት ለመላከ ሃይል ከቀሲስ ሀይለኮትም ቢሰጥ የማያልቀበት እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውንና እድሜውን አብዝቶ ይስጥልን አሜን ❤❤❤❤
@ZaidGebrgeiorgis
@ZaidGebrgeiorgis 28 күн бұрын
እግዚኣቢሔር ምህረቱን ይላክልን
@ዮዳሄ-ጐ2ኰ
@ዮዳሄ-ጐ2ኰ 29 күн бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን ቀጣይ ጉባዬ መቸ እንደሆነ ቢገልን
@ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ
@ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ 29 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመገን አሜን አባታችን ዘላለም ያኑርልን አሜን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን ❤❤❤
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 29 күн бұрын
ወለተ ማርያም እልልልልልል 👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ስምሽን ጠርቼ መቼአፍራለሁ 🌿🌷 ማርያም ብዬ መቼ ወድቃለው🌿🌸 የምፅናናብሽ ሽምሽ ነውና 🌿🌹 ደንግል ሆይ ላቅርብ ለንቺ ምስጋና🌿🌹👏ቸሩ እግዚአብሔር ይጠብቅል አባታችን ይባርኩኝ
@YerusalemGebresellase
@YerusalemGebresellase 29 күн бұрын
መድሐኒዓለም ካንቼ ጋር በአባታችን ፀጋ ይገላግለኝ
@Emebete21
@Emebete21 28 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን የመጨረሻ ያድርግላቸው ለእህቶች ወንድሞች ፀጋውን ያብዛሎት እግዚአብሔር በሞገስ በጤና ይጠብቆት አባታችን መላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ።
@werkabebagebremariyamwerka9381
@werkabebagebremariyamwerka9381 29 күн бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጡህ ሌላ ምን እላለሁ እኛም አንድ ቀን እንፈውሳለን የእግዚአብሔር ቀን ሲደርሰ እህት ማርያም ነኝ ይፍቱኝ
@Sameera-fk3ho
@Sameera-fk3ho 29 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን
@Bilsumma
@Bilsumma 29 күн бұрын
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@ameleworkhaile3974
@ameleworkhaile3974 14 күн бұрын
Tsegawin yabizaliwot edima yistilin !
@MesseretMazengia
@MesseretMazengia 28 күн бұрын
አዳኛችን አባታችን ፈዋሻችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥወት
@Tsage-r6b
@Tsage-r6b 26 күн бұрын
ኣባየ ዕድመና ጥዕና ይህንም ፈጣሪ❤❤❤
@ZdKebede
@ZdKebede 29 күн бұрын
ምስጋና ይግባውለመድሀንያለም ላባታችን፣❤❤❤አባታችን
@zinashyebekal6582
@zinashyebekal6582 29 күн бұрын
የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጥዎት
@sabacarlier5071
@sabacarlier5071 29 күн бұрын
የኛ ዕንቁ ልዩ አባት እንኳን ደህና መጡ ፀጋውን ያብዛሎት ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን በውነት አሜን, ወንጌል አባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ሳይገባን በዚ ዘመን እርሶን ስለሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን አሜን እክከብሮታለው አመሰግኖታለው ❤❤❤
Memehir Girma Wondimu 714 "ጌታ ሆይ የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን "ትውልድ ይዳን #subescribe_now
56:55
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 20 М.
መዝሙረ ዳዊት ዓርብ -  Mezmure Dawit Arb
31:09
masresham
Рет қаралды 699 М.
Jaidarman TOP / Жоғары лига-2023 / Жекпе-жек 1-ТУР / 1-топ
1:30:54
요즘유행 찍는법
0:34
오마이비키 OMV
Рет қаралды 12 МЛН
ከባዶነት ወደ ባዶነት እግዚአብሔርን የማይፈራ ትውልድ  ሁል ጊዜ የሚጎድል ትዉልድ Memehir Girma Wondimu Video 681#subescribe_now
50:47
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 33 М.
Memehir Girma Wondimu Video 711 ጠቋርና አብሾ 'ወደ ጠፉት በጎች ሂዱ  ሄዳችሁም መንግሥተ ሰማያት ቀርባለች ብላችሁ ስበኩ። ማቴ 10:6
24:37
Memehir Girma Wondimu 705 ዶክተሮች ሆነን ተቸገርን በቃል ግን ዳንን #subescribe_now ትውልድ ይዳን ያልሰማ ይስማ
24:18
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 46 М.
Memehir Girma Wondimu Video #717 በአካል የሚታዩ መንፈሶች  የዘር ዓይነ ጥላ በልጆች #subescribe_now ትዉልድ ይዳን ላልሰሙት አሰሙ
26:58
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 28 М.
ናይ ድቃስ ጸሎት
29:51
Eritrean Orthodox Tewahdo ቤት ፍቕሪ እግዚኣብሄር
Рет қаралды 1,1 МЛН
Memeher Girma Wondimu VCD 45 B
1:00:13
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 445 М.
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit -  ዓርብ (መዝ 111-130)
34:42
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 123 М.
Jaidarman TOP / Жоғары лига-2023 / Жекпе-жек 1-ТУР / 1-топ
1:30:54