Memehir Girma Wondimu 714 "ጌታ ሆይ የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን "ትውልድ ይዳን

  Рет қаралды 21,969

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

Күн бұрын

Пікірлер: 243
@TesfayeKebede-fe6uc
@TesfayeKebede-fe6uc 18 күн бұрын
የዳዊት ልጅ ሆይ ማረኝ!አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ደስ የሚል ነብስን የሚጠግን ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 18 күн бұрын
የደዊት ልጀ ሆይ ማረኝ❤
@sabacarlier5071
@sabacarlier5071 18 күн бұрын
የኛ ዕንቁ ልዩ አባት እንኳን ደህና መጡ ፀጋውን ያብዛሎት ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን በውነት አሜን ወንጌል ከአባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖትን በዚ ዘመን ሳይገባን እርሶን ስለሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመሰገን አሜን, እወዶታለው አመሰግኖታለው አከብሮታለው ❤❤❤❤❤🌻🌻
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 18 күн бұрын
የእኔ አባት እድሜዎትን ያርዝምልን የእኛ እንቁ አባት
@ተዋህዶሃገርእያ
@ተዋህዶሃገርእያ 18 күн бұрын
ለዚ ደጅ ያብቃኝ በጸሎታቹ አስቡኝ ስደተኛ ነኝና😢
@MrsNoora-y9n
@MrsNoora-y9n 18 күн бұрын
አሜን//3//❤❤
@ሠማእቷ
@ሠማእቷ 18 күн бұрын
እመቤቴ ታስባችሁ
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ 17 күн бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ 17 күн бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏💖💖🙏💖
@temesagenamalaka4511
@temesagenamalaka4511 17 күн бұрын
Amen maarey
@የደሙፍሬነኝ29
@የደሙፍሬነኝ29 18 күн бұрын
ላይክ በማድረግ ጀምሩ የዚህ ፕሮግራም ተማሪዎች እንዲሁም ሼር እናድርግ ትውልድ ይዳን ለአባታችን እድሜና ጤናውን ያድልልን❤❤❤❤❤❤
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 18 күн бұрын
እቪ❤
@NetsanetNesa
@NetsanetNesa 17 күн бұрын
እኛንም ስደተኞችን ከዚህ ከበረከት ለመካፈል ያብቃን እግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃዱ ይሆን 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ለአባታችን እረጂም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን🙏🙏🙏
@ababasufaraw5806
@ababasufaraw5806 16 күн бұрын
አሜንአሜንአሜን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹አባዬዬዬዬዬዬሰላምወትይብዛ፡🙏🙏🙏🌹❤️🙏🌹❤️🙏🌹❤️🙏🌹❤️🙏🌹❤️🙏🌹❤️🙏🌹
@Yeneneshi-gc6qi
@Yeneneshi-gc6qi 9 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@dorza5919
@dorza5919 18 күн бұрын
"ምንም ከሌለክ አለም ይጥልካል አለኝ የምትለው ነገር ባይኖር እግዚአብሄር አለኝ የምትልበትን ሀይል መያዝ አለብክ እሱ ካለክ ሁሉ ነገር አለክ"🙏🙏🙏
@DargeKaseye
@DargeKaseye 13 күн бұрын
የዳዊት ልጅ ሆይ ማረኝ ስለ እናትህ ስትል ከእስራቴ ፍታኝ ኤፍታህ በለኝ በለኝ 😭😭😭😢😢😢ክስራቴ ፍታኝ አንተን አታሰጣኝ😭😢😢😢
@HewanhewanHewan
@HewanhewanHewan 18 күн бұрын
አባታችን እግዚአብሔር የአግልግሎት ዘመኖ ይባረክ አሜን❤
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 18 күн бұрын
አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
@Sara-ui8tk
@Sara-ui8tk 12 күн бұрын
የዳዊት ልጂሆይ ማርኝ አቤቱ ስለ ቅዱስ እራጉኤል ብለህ ማርኝ ቀሪው ሒወቴን ባርክልኝ ስደት በቃ በለኝ አሜን ፫❤😢
@Stmeryበድንግልልጅበድንግል
@Stmeryበድንግልልጅበድንግል 18 күн бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልን በፀሎቶት አይርሡን
@Kalወለተተክለሐይማኖት
@Kalወለተተክለሐይማኖት 18 күн бұрын
እሰይ ተወለደ ጌታ🙏💒✝️ አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን የተዋሕዶ እንቁ የሰላም የፍቅር አባት እግዚአብሔር ይጠብቅዎት ባሉበት ክፉ አይንካብን አባታችን ኑሩልን ሽ አመት አሜን🙏 ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረዥም እድሜና ጤና ያድልልን አሜን🙏የሰማነውን የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን🙏
@tajetaje9957
@tajetaje9957 14 күн бұрын
አባታችን ፅጋውን ያብዛሎት ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@Hana-g1q5l
@Hana-g1q5l 18 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፀጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናቸው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን
@AdanechHailu-l6p
@AdanechHailu-l6p 18 күн бұрын
የኔ አባት እርሶን የሰጠኝ አባት የተመሰገነ ይሁኑ አባቴ መምህሬ ኑሩልን
@እናቴእመቤቴማርያምድንግል
@እናቴእመቤቴማርያምድንግል 14 күн бұрын
የኛ እንቁ ልዩ አባት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የኢትዮጵያ ሐዋርያው ጳውሎስ ናችው መምህር ግርማ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@samssung3465k
@samssung3465k 18 күн бұрын
አባታችን ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥልኝ አሜን
@ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ
@ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ 6 сағат бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ዘላለም ያኑርልን አሜን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sewentmeazameaza3076
@sewentmeazameaza3076 18 күн бұрын
❤❤❤የኔ ደግ አባት ነፍ አመት ኑሩልን❤❤❤
@mahiteshome5641
@mahiteshome5641 18 күн бұрын
የኔ አባት ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ❤❤❤❤❤❤❤
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 17 күн бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@AtakltiAbadi-z5n
@AtakltiAbadi-z5n 18 күн бұрын
እንደሃጥያታችን ብዛት እረኛ እንደሌላቸው በጎች ያልተወን ኣባታችን ታማኝ እረኛ ኣድርጎ የሰጠን ልዑል እግዚኣብሔር ዛሬም ዘወትርም ስሙ የተመሰገነ ይሁን
@dagtadele5616
@dagtadele5616 18 күн бұрын
አባታችን ስለአገልግሎቶ እናመሰግናለን!
@ወለተስላሴ-ተ8ፈ
@ወለተስላሴ-ተ8ፈ 18 күн бұрын
አባታችን ረጅም እድሜ ከጠና ይስጥልን አምላኪ ከኔየ የበረታቹ ወለተ ስላሥ ከነ ቤተሶቦቼ አስብን በጸሎታቹ❤❤❤❤❤❤❤
@bedlunegusse79
@bedlunegusse79 18 күн бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥዎት አባታችን
@Truth-In-Orthodoxy
@Truth-In-Orthodoxy 18 күн бұрын
አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን። ትምህርታቹ ዘመንን የዋጀ ነው። እግዛብሔር የተመሰገነ ይሁን የርስዎ ትምህርት በመከታተል በርስዎ ትምህርት ብዙ ሰው ድነዋል። እንደኔዎቹ ሓጥያተኛም ከ አጋንንት እስራት ለመፈታት እና ለመዳን የልዑል እግዛብሔር ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልኝ ይሁንልን። አሜን!
@memhirgirma-np7pv
@memhirgirma-np7pv 17 күн бұрын
በርታ Truth
@Sara-ui8tk
@Sara-ui8tk 12 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደርግልን ቃለ ሒወት ያስማልን አባታችን እግዚአብሔር እርጂም እድሜና ጤና ይስጥልን የኔ ውድ አባት ኑሩልን❤❤❤
@ሰላምየማርያምልጅ21
@ሰላምየማርያምልጅ21 5 күн бұрын
የዳዊት ልጅ ሆይ ማረን አሜን በእውነት ቃለ ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛሎት በኣህዛብ ሃገር ትምህርቶ ስስማ እግዚአብሔር እርሶ ላይ አድሮ ያፅናናኛል 😊ኑርልን የኔ ስስት አባት 🥰እግዚአብሔር በህመም በስደት በመገፋት ላይ ያሉ ቅርብ ነው እንበርታ 🥰
@ፅዮነይሓደራኺሕዝብትግራይ
@ፅዮነይሓደራኺሕዝብትግራይ 16 күн бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን👏 ፀሎቶት በረከቶት አይለየን አሜን👏
@Selamawit-d9l
@Selamawit-d9l 14 күн бұрын
❤❤❤❤
@cristinayemichael12
@cristinayemichael12 18 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን ቃለ በረከትን ይስጥልን አባታችን 🙏😇🙏
@alexjijo9080
@alexjijo9080 14 күн бұрын
ውድ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ሌላ ምንም ቃላት የለኝም ኑሩልን እንኳን አደረሶት
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን በፀሎት ወለተ መድህን አስብኝ 🤲🤲🤲
@martategegn5153
@martategegn5153 18 күн бұрын
ሰላም እንዴት ናቹህ ኣባ እድሜ ጤና ይስጦት በፀሎት ኣስቡኝ ግብፅ ነው ያለሁት
@memhirgirma-np7pv
@memhirgirma-np7pv 18 күн бұрын
አይዞሽ ማርታ በጸሎት በርቺ
@FanuuTulu
@FanuuTulu 18 күн бұрын
እባቴ እድሜ ከጤና ይስጥልን መቼ ይሆን የማገኝዎት እውን የኛ ደብር ኖት ግን መቆይት አልችልም እንድ ቀን እንደማገኞት እምናለው ❤❤
@RareCell-p9q
@RareCell-p9q 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏
@ተመስገን-2022
@ተመስገን-2022 18 күн бұрын
ኣባታችን መምህር ግርማ ኤሄ ኮመንት ካነበቡት እርሶ የሚወድ ብዙ ህዝብ ስላለ ሃይለኛ የሆነ ተቃውሞ እየደረሳቸውም ስለሆነ ኣንድ ቀን ደና የሆነ ካለፈ ሆወታቸው ጀምሮ የሚያስተዋውቅ ከኣንድ ቁምነገር ያለው ብዙ ህዝብ የሚከተለው ሚድያ ቀርበው ኢንተርቪው ቢያደርጉልን ደስ ይለናል:: ኣው ትንሽ ጊዜ እንደማይኖራቸው የታወቀ ነው ነገር ግን እሄም እግዚኣብሄር እንደ ኣገልግሎት እንደሚቈጥርሎት ጥርጥር የለኝም ::
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 17 күн бұрын
ፀሎት መጠየቀ ነዉ ፀሎት መለመን ነዉ ፀሎት መቀበል ነዉ ፀሎት እመለኩት ነዉ ፀሎት ሀይል ነዉ ፀሎት መገለጠ ነዉ
@Birtukan-zo2sy
@Birtukan-zo2sy 15 күн бұрын
ከስደት መጥቼ አባታችን ፊት መገኘቴን ሳስብ ምንያህል እድለኛ ነኝ እላለው ለኔ የደረስ ፈጣሪ በስደት ያሉ እህት ወንድሞቼ በርከታቸው ይድረሳቹ እርሀቡን አውቀው ስለነበረ ነው 😢😢😢😢😢 አባታችን እድሜ ከጤና ይስጦት የኔ የዋህ አባት❤❤❤❤❤❤
@MitikeMuligeta
@MitikeMuligeta 18 күн бұрын
የኛ ዉድ አባታችን እግዚአብሔር❤❤❤ጤናና ፀጋዉን ያድሎት❤❤❤
@aberashfaysa-yt3dn
@aberashfaysa-yt3dn 18 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በድሜ በጸጋ ያቆይልን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 17 күн бұрын
🎚የዳዊት ልጅ ሆይ ! ማረኝ🎚 « ለውስጥ ህይወቱ የሚደርስለት ያጣ » ቃለ ህይወትን ያሰማልን በነፍስም በሥጋም ይጠብቅልን አሜን🎚
@ZdKebede
@ZdKebede 6 күн бұрын
የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገንአባታችን ቅለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን
@ሚሚሾ
@ሚሚሾ 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ጠላታችንን እግራችን ስር ይጣልልን
@hiwotmabrtu5256
@hiwotmabrtu5256 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ እንኳን ሰላም መጡ በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን እንዲህ ያለ ትምህርትንም እንድንሰማ የፈቀደልን እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ሆይ አይዘንድ ነው የልቦናየን አይን አብራልኝ😢
@SamA-wk2jq
@SamA-wk2jq 3 күн бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ፀጋ ጤና ይስጥልን ❤❤❤
@akberetberhane6521
@akberetberhane6521 18 күн бұрын
ሰለማይነገር ስጦታው እግዚኣብሔር ይመስገን ተመስገን ፈጣሪ ዓለማት መጋቢ ዓለማት ይኽበር ይመስገን 🙏🏾 ብእውነት ድንቂ ትምህርቲ አዕጽምቲ ዘጥልል/ዘለምሊም ንነብሲ ዝጽግን ንኩሎም ደቁ ሓይሊ ቃሉ ንዘስተማሃረና ምስጋናን ውዳሴን ንጎታችን ዘልአለም ስላሴ ይኹን ። ንአቦታችን ነዊሕ ድዕመን ናይ አገልግሎት ዘመኖም ዝተባረከን ዝተቀደሰን ገይሩ እግዚኣብሔር አምላኽ ስፍሕ ዕደመ ይሃቦም ንአቦና መምህር ግርማ 🙏🏾😍ብሓቂ ቃል ህይወት ይስማዓልና 🙏🏾 እውነት ነው ክብሪ ንዝግብኦ ክብሪ ይኹኖ ዝተማሃርናዮ ቅዱስ ቃለ ትምህርቲ 30,60,100...ካዓበት አፍሪዩ ናይ መንግስቱ ወረስቲ ክንከውን አምላኽና አምላክ ናይ አቦታትና አምላከ አብርሃም,ኢሳቅ ,ያቆብ ይርዳአና ብሓቂ ደስ ዝብል ትምህርቲን ሰማያዊ ዜማ መዝሙር ዝማሬ መላእክቲ ይስማዓልና 💒✝️💠🍁🌻🌹❤️💛🎇🕯️🌟✨💫🕊️🕊️🕊️
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 17 күн бұрын
አሜንንን የሁላችንም አይነ ልቦናችንም ያብራልን አባቴ እድሜ ከጤና ይሰጦት
@ZahraIbrahim-z5d
@ZahraIbrahim-z5d 16 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማል ኣባታችን በረከታቸው ይደርብን ኣባታችን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤❤❤❤❤
@HelenBirane
@HelenBirane 18 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 18 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን።
@hymanotyirga6477
@hymanotyirga6477 17 күн бұрын
አሜን አባቴ ቃሕወት ያሰማልን በሕልሜ ከነ ልጆት አሳለሙኝ በፀሎት አሰቡኝኝ እኔን ሐፂያተኛዋን እህተ ጊወርጊስ❤🙏🙏🙏😭
@SenaitTilahune
@SenaitTilahune 12 күн бұрын
Amen amen edemene Tena yesetot abate 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️❤️
@ወርቅ-ቈ5ጘ
@ወርቅ-ቈ5ጘ 3 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ በጤና ያቆይልን 👏👏👏
@AsefuMeseleui9no
@AsefuMeseleui9no 18 күн бұрын
Amen Amen Amen
@temu3632
@temu3632 8 күн бұрын
አባታችን መምህር ግርማ በረከትወ ፀሎትወ ቡራኬወ ይደርብኝ
@Yeneneshi-gc6qi
@Yeneneshi-gc6qi 9 күн бұрын
አባታችን ስደተኞችንም በፀሎት አስቡን ለደጁ እንዲያበቃን
@TigistHunde-j1i
@TigistHunde-j1i 18 күн бұрын
Amen hunt bant abachin nulre charuu madalami ye sahu Lagizawin ye isuu ye zalaminoo abachin Qaliyoot asamalen AMEN💒✝️🤲🤲🤲❤️❤️❤️ yesi 30 60 100 fire Amen💒🤲🤲💚💚💚💛💛❤️❤️❤️💒🤲🤲🤲💕💕💕💕🙏🙏🙏
@ZahyanUmair
@ZahyanUmair 18 күн бұрын
Sila hulum nager egziabher yemsgen
@haninjassim4709
@haninjassim4709 10 күн бұрын
አሜ ን አይዘንድ ፍቃድህይሁን አምላኬ 🤲🤲🤲🤲
@muluethiopia2147
@muluethiopia2147 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጡልን ውድ መምህራችን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለእኝምም አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጆሮ እግዚአብሔር ያድለን አሜን አሜን አሜን❤🙏
@zenebechassena8120
@zenebechassena8120 17 күн бұрын
Abatachen egzabher yebarkhot❤❤❤❤❤❤❤
@BhZinj
@BhZinj 18 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር ይባርክልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጦት አባታችን
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 18 күн бұрын
እይዙቨ የበለኝ ከቤተስበ ጀመሩ አቷጩሁ ያላሉ ❤❤❤ቬር ላይክ አረጉ ሰው የደን❤❤❤
@bsikiros7171
@bsikiros7171 6 күн бұрын
ኣባታችን በረከትዎትን ይደርብን ኣሜን የዳዊት ልጅ ይማረን❤❤❤
@እህተገብረኤል
@እህተገብረኤል 18 күн бұрын
አባታችን እንኳንም በሰላም መጡልን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲 አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲 አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲 አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@weto5477
@weto5477 18 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🙏🙏🙏 Abate shii amet nurulen🌹🌹🌹
@banchiyehugelana3738
@banchiyehugelana3738 17 күн бұрын
አሜን አባታችን እኔ የርሶን ወንጌል ስሰማ የእግዚአብሔር ህልውናው ይመጣብኛል አሜን
@Mrssavage112
@Mrssavage112 15 күн бұрын
አባታችን ረጅም ዕድመ እና ጨና ይስጥልኘን አሜን❤❤
@DelrBeyene
@DelrBeyene 18 күн бұрын
እንኳንደህናመጡልን
@SaraMoh-n8g
@SaraMoh-n8g 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ለኣባታችን ረጅም ዕድሜና ጤና ሰጥቶ ይጠብቅልን ❤❤❤ ❤❤❤❤
@Sameera-fk3ho
@Sameera-fk3ho 18 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ብእወነት ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን ይስምንው ብላብችን ይስድርብን አሜን አሜን አሜን❤
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 18 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤
@AbrhamTekleab-x8l
@AbrhamTekleab-x8l 17 күн бұрын
እግዛብሄር ኣይነ ልቦናችን ያብራልን❤❤❤🎉🎉🎉
@MeseretGirma-n5d
@MeseretGirma-n5d 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን❤
@temu3632
@temu3632 8 күн бұрын
ረጅም ዕድሜ ለአባታችን ኑርልኝ
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 18 күн бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ይጠብቅልን ይፍቱን!!!!!
@ቅዱስገብርኤልአባቴአንተዉ
@ቅዱስገብርኤልአባቴአንተዉ 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@MogesAbebe-dp1ux
@MogesAbebe-dp1ux 17 күн бұрын
የዳዊት ልጅ ሆይ ማረኝ ስዉ ኣርግኝኣሜን 😢
@MercymymotherMostHighGod
@MercymymotherMostHighGod 18 күн бұрын
My Ababa ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tidenic
@Tidenic 18 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@maryamenat8287
@maryamenat8287 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አባቴ እንደው ሳላገኞት ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤
@LemlemTubeለምለምቱዩብ
@LemlemTubeለምለምቱዩብ 8 күн бұрын
ኣባ በፆሎተቹ አስቡኛ አኛ ሀጥያተኛ ልጃቱ ሀገሬ ገብቼ ቤቴሰቤ አዜ ለመጣ ነዉ አባ ፆሎት አሰብን
@haninjassim4709
@haninjassim4709 10 күн бұрын
አሜን አባታ ይፍቱኝ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@Free-hf8fc
@Free-hf8fc 17 күн бұрын
አባታችን ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@haninjassim4709
@haninjassim4709 10 күн бұрын
አ ባቴ ደከመይ በፀሎትአስቡ ይ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@HanadiNubairi
@HanadiNubairi 18 күн бұрын
Amen Amen Amen God bless you Give u Long Life Our Father in the Church please pray for me HewanMohameemd From Jeedh Saudi Arabia Sister in Bole Medhnialme Felaga Yordanos Senbet Tamare ❤️ 🙏 💙
@BizuayehuAndisa
@BizuayehuAndisa 17 күн бұрын
የኔ አባት እጀድሜጋ ጤና የይስጥልን🙏🙏🙏🙏
@AnwarMobile-so1qj
@AnwarMobile-so1qj 17 күн бұрын
የዳዊት ልጅ ሆይ ማረኝ 😢😢😢 አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን
@mariammgtube2112
@mariammgtube2112 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ...ጠሪዎች ያድርገን አሜን ...
@MrsNoora-y9n
@MrsNoora-y9n 18 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@እግዚአብሔርጓሳይየይኢዩ
@እግዚአብሔርጓሳይየይኢዩ 18 күн бұрын
Amen Amen Amen kalehywet yesmealena ezgabher edmena tena yesteh
@AbrahamHaile-hb1vs
@AbrahamHaile-hb1vs 13 күн бұрын
እድሜየ ይጨምርልን አባቴየ እግዚአብሔር ይመስገን
@biniam2451
@biniam2451 17 күн бұрын
እግዚኣብሄር ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ፈጣሪ ኣቦና🙏🙏🙏
@helenlove2791
@helenlove2791 18 күн бұрын
EGZIABHER YMESGEN 💒 qal hiwet yesmaelna abay 🤲❤️💐
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠቡቅልን ውድ አባታችን ሽሽሽ አመት ይኑሩልን❤❤❤
@Yorda-bw9zm
@Yorda-bw9zm 16 күн бұрын
ኣባቲ ጾለት ያድሩጉልኝ እግዚኣብሔር ይመስገን በርሶ ትምርት ቆሚ ይህድኩነው ጣላቴ ግን ተስፋ እንድ ቆርጥ ውግያ ብሃይል ቀጥለዋል በጸሎቶም ይስቡኛ።
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 17 күн бұрын
ምንላደረገለቨ። ተወጀለቨ የበልን የዴዊት ልጀ። ❤❤❤
@HiwotB-p6o
@HiwotB-p6o 17 күн бұрын
አሜን አሜን ኢሜን አሜን የኛ አባት❤❤❤
Memehir Girma Wondimu ተለይተህ ውጣ መንፈሳዊ  መርሆች መለየት:አቅታጫ መቀየር: በንሰህ ቅዱስ ቁርባን መዉሰድ መለወጥ:#subescribe_now
36:11
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
የአምልኮት ስግደት ለምን ይጠቅማል? ፦ አስሩ መሰረታዊ የሕይወት ሥጦታዎች  Memehir Girma Wondimu Video 613 #subescribe_now
1:07:02
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 228 М.
Memehir Girma Wondimu Video 702  የአርቲስት ፈተናዎች ፡እድል ዘጊ ምንድነው?ሥለ መንፈስ ማዋቅ  #subescribe_now ትዉልድ ይዳን
24:47
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 70 М.
Memehir Girma Wondimu Video #717 በአካል የሚታዩ መንፈሶች  የዘር ዓይነ ጥላ በልጆች #subescribe_now ትዉልድ ይዳን ላልሰሙት አሰሙ
26:58
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 31 М.
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН