ዛር ምንድነው? እንዴት ወደ ሰው ይገባሉ በጣልያን ሮም ካስተማሩት Memehir Girma Wondimu # 684 subscriber

  Рет қаралды 20,556

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

Күн бұрын

ዛር ምንድነው ? እንዴት ወደ ሰው ይገባሉ በጣሊያን ሮም ካስተማሩት ያልተረዳናቸው እውነቶች Join this channel to get access to perks:
/ @nkutamirtsion
የዘመኑ መንፈስ ምንድነው ? Religious teaching by priest Girma Wondimu - የዘመኑ መንፈስ ምንድነው ? በቤተ እምነት ያለውን ሕይወት ስንመለከት መንፈሳዊ በረከትንና እውነትን የጥፋት ወኅኒ ቤት ለማድረግ መገፋፋት መተቻቸትና መቃወም እንደ አምልኮት እውቀት ይቆጥሩታል:: ከዚህም የተነሣ የቅዋሜ እንጀራ በልተህ የምትባርከው ነገር አይኖርም ብትባርክ እንኳን ቃሉ ከአፍህ ይወጣል እንጂ በውስጥ በኩል ያለው እርግማን ነው የቀደሙ አባቶቻችን ደክመው ብዙ ነገር ሰርተዋል እኛ ግን ምንም ወደ ሌለበት ምድረ በዳና ባዶ ወደሆነ ጊዜ እየሄድን ፍሬ አልባነትን በስፋት ይዘናል::

Пікірлер: 139
@sameeratig5424
@sameeratig5424 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታች❤❤
@jerryjerry4781
@jerryjerry4781 Ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን አባ🙏🙏🙏
@user-qi7bt3em7l
@user-qi7bt3em7l Ай бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-zx8me3du7u
@user-zx8me3du7u Ай бұрын
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲
@سميرة-ن4ي
@سميرة-ن4ي Ай бұрын
አባታችንቃለህይወትያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ፅጌማርያም-ፀ7ጀ
@ፅጌማርያም-ፀ7ጀ Ай бұрын
እንኳን በሰላም መጡልን አባ
@getehailu4694
@getehailu4694 Ай бұрын
በረከቶዎ ይደርብን አባታችን
@user-zc4mi8xz3g
@user-zc4mi8xz3g Ай бұрын
ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እውነት ነው አባታችን
@user-ze7cq6gs7q
@user-ze7cq6gs7q Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ቃለ ህይወት ❤❤❤ያስማልን❤❤❤ አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለወት❤❤❤
@LomiiMargaa
@LomiiMargaa Ай бұрын
Amen Amen Amen
@NguseTtsion
@NguseTtsion 29 күн бұрын
እግዚአብሔር ዕድመን ጥዕናን የሃብኩም አባታችን
@danielmahari7853
@danielmahari7853 Ай бұрын
ኣባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በድሜ ና ብጸጋ ይጠብቅልን
@user-zm1dh9pr4d
@user-zm1dh9pr4d 22 күн бұрын
ቃልህይወት ያሰማልን
@NigstWelde-q2s
@NigstWelde-q2s Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን እድሜና ጤና ለመምህራችን ለአባታችን አባ ግርማ ወንድሙ ይስጥልን ❤❤❤🙏🙏🙏
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅዎት ቁጥር 1 በማለዳ መያዝ እኮ ነው ስለመንፈስ እንዲገባኝ ያደረገኝ ዘመንዎት ይባረክ ሺ አመት ኑሩልን❤❤❤❤
@user-bj8wl2bp5i
@user-bj8wl2bp5i Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እኛ ደንዝዘናል
@TarikuKifle-zx8sr
@TarikuKifle-zx8sr Ай бұрын
Edemena tenaa leAbatachene Nurulenee
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 Ай бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@BertukaBe
@BertukaBe Ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጦት❤❤❤❤
@GenetLigabawገኒሊጋባው
@GenetLigabawገኒሊጋባው Ай бұрын
በርክትውት ይደርብን አባቴ
@yrgg1047
@yrgg1047 Ай бұрын
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲abatachin egzbiher tsegawun yabazalot erjima edamena tena yesatota berkatota yedarbana weganochachina hagerachina ethiopia 🇪🇹betalota asebuna ❤❤❤🙏🙏🙏
@sabacarlier5071
@sabacarlier5071 Ай бұрын
የኛ ዕንቁ ልዪ አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን ❤❤❤
@Amsel-dz7bg
@Amsel-dz7bg Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባ🙏🙏🙏💚💚💛💛❤❤
@tejnesh5645
@tejnesh5645 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን አሜን አሜን አሜን
@mulubelay3831
@mulubelay3831 25 күн бұрын
አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን❤
@misrakasmare136
@misrakasmare136 Ай бұрын
አባየ እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@HelenM-u7r
@HelenM-u7r Ай бұрын
✝️🙏🏼 ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ፈጣሪ ለኛም የንሰሀ ሀይል ይስጠን✝️🙏🏼
@AsefuMeseleui9no
@AsefuMeseleui9no Ай бұрын
Amen Amen Amen
@egziabiheryetemesegeneyhun5691
@egziabiheryetemesegeneyhun5691 Ай бұрын
Amen amen amen
@HaregCher-lf5nn
@HaregCher-lf5nn Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@NabuLevo
@NabuLevo Ай бұрын
​@@egziabiheryetemesegeneyhun5691the 111seconds 111seconds 1111seconds http
@ferihaferiha-pq6wf
@ferihaferiha-pq6wf Ай бұрын
አባቴየ ሰደት ነን ቃል ብቻ ይናገር ከርሰቶሰ ከላያችዉ አደሮ 🤲🤲😥
@eden9876
@eden9876 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የዘመኑ ሐዋርያ ረጆም ዕድሜና ጤና ይስጥልን አሜን 💒
@Emebet-o4i
@Emebet-o4i 20 күн бұрын
Abatachen berketachuh yiderbean edeme yisteln❤❤❤
@TeweldeAsfaha
@TeweldeAsfaha Ай бұрын
እግዚኣቢሄር እድሜና ጤና ይስጥልን ስንቱን ተገለጸልን
@MabetTadsee
@MabetTadsee Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ek3hw6nf5h
@user-ek3hw6nf5h Ай бұрын
የኛ ዉድአባታችን እንኳን በሠላም መጡልን እግዚአብሔር ፀጋዉንና ሞገሱን ይብዛሎት ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Ай бұрын
ወለተ ማርያም አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን አባታችን ቡራክዮ ይደርብን
@AzameLucky
@AzameLucky Ай бұрын
🙏🙏🙏
@aregusisay-hx5pz
@aregusisay-hx5pz Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@SamsubgGalaxy-c1i
@SamsubgGalaxy-c1i 26 күн бұрын
Kalehymet.yasemaln.abatachin
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 Ай бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh Ай бұрын
የባአድ አምሎካ ብኛም ቤት አለ😢😢😢 በፀሎት ወለተ መድህን አስብኝ አባታችን 😢😢😢
@MamaMama-d6e
@MamaMama-d6e Ай бұрын
አባታችን ከዚበላይ ፀጋውን ያብዛሎት እድሜከጤናጋር ይስጥልን እንወዶታለን
@GDh-kz2tu
@GDh-kz2tu Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SaraMoh-n8g
@SaraMoh-n8g Ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@themilkyvuteshow
@themilkyvuteshow Ай бұрын
በስምአም በወልድ ወመፈስቅዱስ፣ አባታችን መላከ ምክራት ቄስ ፣ " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ መድኃኒያለም አሁንም፣በቀና መንፈስ ወደፊትም ጸጋውን ያብዛሎት።አሜን!!! ቃለ ሕይወትም ያሰማልኝ።አሜን!!!
@Mhertu
@Mhertu Ай бұрын
አባታችን በጣም እያመመኝ ነው በፆሎተዎ አስቡኝ🙏🙏
@user-fi3dv4qt6j
@user-fi3dv4qt6j Ай бұрын
አባታችን መልኣከ መንክራት ግርማ ወንድሙ እግዜኣብሔር አምላክ መንፈሳዊ ፀጋ ከሰጣቸው ግዜ ጀምሮ ይኸውና ከ40 ዓመታት በላይ ትምህርትን እያስተማሩ በተሰጣቸው ፀጋ ከአጋንንት ቁራኛ ህብረተሰቡን እየፈወሱ በብዙ መከራና እንግልት ከገዛ ቤተክርስትያን መሪዎች የተሳደዱ እየታሰሩ የሌለ ስም እየተሰጣቸው ጠንቋይ የሱዳን አስማተኛ እየተባሉ ቢኖሩም በፈጣሪ ቸርነት ፀጋውን አብዝቶ እየሰጣቸው ከትውልድ ሰፈራቸው ጀምሮ አስተምሆሮአቸው ፈውሰ ጥምቀታቸው ዓለም በማዳረስ ከአጥናፍ አጥናፍ የብርሃን አምላክ ባበራለቸው ፀገ ተገልፀው በዛር በመተት በድግምት ሲጦዝ ለነበረ ህዝብ ብርሃን ሁነውታል ፈጣሪ አምላክ አብዝቶ ዕድሜቸውን ያርዝምልን።የሚያሳዱዷቸው የቤተክረስትያን አባቶችም የምእመናቸውን ጠባቂ ከመሆን ይልቅ በደብተራ በመተት በአለማዊ አስተሳሰብ የተተበተቡ በጎቻቸውን አሳልፈው ለተኩላ የሚሰጡ አባቶችን አዕምሮአቸውን ለመልካም ነገር እንዳያውሉት በተቀመጡቨት ወንበር ሆነው እንዲባርኩ ክፉ መናፍስትንና የፈጣሪ ፀጋ ለይተው እንዲያዩ ለአባታኝ የተገለፀ ፀጋ ይግለፅላቸው።
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@seltantesfamariam3717
@seltantesfamariam3717 Ай бұрын
አሜን ፀጋዉን ያብዛለዉት በፀሉት ያሥብንኝ ❤❤❤ ኪዳነማሪያም እና ቤተሠብን
@user-zm1dh9pr4d
@user-zm1dh9pr4d 22 күн бұрын
ትክክል ነው አባታችን
@BizuayehuAndisa
@BizuayehuAndisa Ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏💚💛❤
@ephraimtsegaye8504
@ephraimtsegaye8504 Ай бұрын
አባቴ!መምህርዬ!!!
@destayemeriyamlijj8786
@destayemeriyamlijj8786 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🕊️ እግዚአብሔር የምስገን 🕊️ አስርት ድንግል እፍቱ አባቶችህን 😢
@TitisStyle
@TitisStyle Ай бұрын
🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽. Kalheywat yasmaleg abatay
@yonasamente6618
@yonasamente6618 Ай бұрын
ehie yene tarik nw
@AsefuMeseleui9no
@AsefuMeseleui9no Ай бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤
@MabetTadsee
@MabetTadsee Ай бұрын
Selam abate selam abate❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ Ай бұрын
የኔ ውድ አባት ❤
@fikirtefikir2621
@fikirtefikir2621 Ай бұрын
አባቴ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት እመብረሀን ትጠብቆት
@burtekooo2334
@burtekooo2334 Ай бұрын
Yeti naw mii ganyu baa mariyam intee magnyat en chilala esti nigaruny yee mitawqu baa mariyam😭🙏🙏
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 Ай бұрын
የእኔ አባት በዚህ መንፈስ የብዙዎች እየተሰቃዩ ነው ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት ።አባቴ በምን ቃል ልግለፆት ህይታችን ይህን ይመስላል ይህ ትውልድ ብቻ ቸሩ መድሀኒአለም አብቶ ይማረን።
@user-vy1ux5vl1y
@user-vy1ux5vl1y Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሒይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@ShebreAsmamaw
@ShebreAsmamaw Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሂወትን ያሰማልን ጸጋዎትን ያብዛልን ✝️
@KumeeQtr
@KumeeQtr Ай бұрын
AMEEN AMEEN AMEEN 🙏🤲❤❤❤
@danielamare475
@danielamare475 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን አባታችን🥰🥰🥰
@yoditressom847
@yoditressom847 Ай бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን እአባታችን
@banchiyehugelana3738
@banchiyehugelana3738 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ተባረኩ በዙ ነገሮችን አውቅሃለሁ አሜን
@izaanakizaanak9104
@izaanakizaanak9104 Ай бұрын
አሜንአሜንአሜን❤❤❤
@BereketAbraha-hh1mu
@BereketAbraha-hh1mu Ай бұрын
ኣባቴ እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ይስጥልኝ መቸም ካንተ ብዙ የተማርኩ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kidanetekle5831
@kidanetekle5831 Ай бұрын
Amen Amen Amen Abatatene Kale Hiwot yesemalene
@WerkeDasta
@WerkeDasta Ай бұрын
አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ዕድሜ ና ጤና ይስጥልን አሜን 🙏 ። የዛር መንፈስ 4 እህታችን ና 4 ወንድሞቼን ና አባቴን ቀጠፋብኝ እኔ ና 2እህቶቼ ቀረን መድሃኔአለም አባቴ በስሙ ተደግፌ አለው በፀሎታችሁ አስቡኝ ፅጌ ማርያም ብላችሁ፣🙏
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 Ай бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ ቤተተቦቻቹሁን ነፍሳቸውን በደጋጎቹ ከአብርሀምና በይሳቅ ጎን ያሳርፋቸው ። ምን አለ ድሮ ቢሆን አባታችንን ያወቅነው ይህ ክፉ መንፈስ የብዙዎችን ነፍስ በላ።
@ሰላምየማርያምልጅ-ዀ6ፈ
@ሰላምየማርያምልጅ-ዀ6ፈ Ай бұрын
እውነት ነው 🥹ቃለ ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያድልልን ኑርልን አባታችን 🥰🥰🥰🥰
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲
@hymanotyirga6477
@hymanotyirga6477 Ай бұрын
አሜን አባቴ ቃለ ሕወት ያሰማልን አባቴ በፀሎት አሰቡኝ እህተ ጊወርጊስ በሰዉ አገር አሰቃየኝ ሀገሬ ለመግባትም ምክንያት እየፈለገ ያሰቀረኛል ለሀገሬ ምድር በቅቼ እርሶን እዳገኝ😭😭😭
@SergutSisay-sm8lf
@SergutSisay-sm8lf Ай бұрын
እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡
@mekditerefe868
@mekditerefe868 Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቴ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 👏🙏.
@thekingheard
@thekingheard Ай бұрын
Thank you for the the great teaching ❤❤❤
@ssss4655
@ssss4655 Ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን
@titimichael1507
@titimichael1507 Ай бұрын
Amen amen amen abtachne❤❤❤❤
@Mes355
@Mes355 Ай бұрын
አባታችን ረጅም እና ሙሉ ጤና ያድልልን 🤲🤲አይመለሱም እንዴ ወደ ሀገራችን 👏😍
@eihSauaidiKhlid
@eihSauaidiKhlid Ай бұрын
አባዬ እንኳን በሰላም መጡልን በፀሎት አስቡኝ አባዬ ወለተ ስላሴ
@destayemeriyamlijj8786
@destayemeriyamlijj8786 Ай бұрын
ቀድስት ድንግል ታስብኝ 🤲
@eihSauaidiKhlid
@eihSauaidiKhlid Ай бұрын
@@destayemeriyamlijj8786 አሜን አሜን አሜን
@mametohem7990
@mametohem7990 Ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን አባታችን እድሜወትን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛለወት ቃለሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-zz9nn1qc2d
@user-zz9nn1qc2d Ай бұрын
❤❤❤
@titiyababe9490
@titiyababe9490 Ай бұрын
Amen 🙏
@sentayobelay9805
@sentayobelay9805 Ай бұрын
አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጦት 🙏🙏🙏
@raheelraheel1543
@raheelraheel1543 Ай бұрын
Abatachin edmena Tena ystott yene leuuu abatttt ❤❤❤❤❤
@LeesLaso-v5p
@LeesLaso-v5p Ай бұрын
Abate❤
@SENTKEY096
@SENTKEY096 Ай бұрын
ሰለመከሮን ፣ ስላስተማሩን ፣ በእኔ ሰላለው ሌላኛው አካል ፍላጉት ሰላስወቁኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ እንደምን ጤና ይስጥልኝ አምስግናለሁ ።
@ኤፍታህእሙወለተማርያምየቅ
@ኤፍታህእሙወለተማርያምየቅ Ай бұрын
በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ
@SolamaS
@SolamaS Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@AnanjSnje
@AnanjSnje Ай бұрын
አባታች እንኳን ደሕና መጡልን ውድ አባታችን አሜን ቃለሕወት ያሰማልን 😢😢😢😢እኔ ግን ከደዚአይነት ቤተሰብ አይነት ነው የተወልድሆት😢😢 እሚገርመኝ አያቴ አምስት ዶሮ አርዲ በእግሮ ተዛላ ከጨርሰች በዋላ ደሙን ግንባሮን ታስነካለች አደኛ ችገሪ ጉደቴን ብሱቴን መግለፁ አልችልም 😢😢😢እናም አባቴ ለንሰሃ ሞት እድበቃ በፀሎት አትርሱኝ 😢😢😢😢
@tigistbobagale792
@tigistbobagale792 Ай бұрын
መመርዬ ኑሩልን
@freefree8182
@freefree8182 Ай бұрын
egzabheryimasgen❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@BriBrhane-uc2vw
@BriBrhane-uc2vw Ай бұрын
ኣሜን ኣባቴ ኣሜን
@gvvcccc1938
@gvvcccc1938 Ай бұрын
አባይ እድሜ ከጥና ጋ ይስጥወት
@Getemeaza
@Getemeaza Ай бұрын
እዉነት ለመናገር አባታችን የሥተማሩትን ሁሉንም አንድ ነገር ሳልቀንስ ሳልጨምር ሁሉንም በማታወሻ ደብተሪ ፅፌዋለሁ እናንተም ፃፉና ለ ቤተሰብ መማሪየያ አድርጉ አባታችንን እረጅም እድሜ ኑሩልን
@koodiyanpeedas1616
@koodiyanpeedas1616 Ай бұрын
ወለተ አረጋይ አባ በጾሎት አስብኝ ትዳሬ እዴመለስልኝ
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Ай бұрын
አባታቺን ሸ ዓመት ኑሩልን እርሜና ጤና ያድልሎት ቁዱስ ሃያል ጌታ
@MeseretMeshesha-ys2lu
@MeseretMeshesha-ys2lu Ай бұрын
Aba yiftugn
@edenhailu2852
@edenhailu2852 Ай бұрын
😭😭😭😭
@danielhalefom5922
@danielhalefom5922 Ай бұрын
I learned fasting and prayers are the key
@SolomonHaile-i6d
@SolomonHaile-i6d Ай бұрын
አባቴ እንዴት ነዎት እኔ እግዚአብሔር ይመስገን ደና ነኝ ። አባቴ እግዚአብሔር በርስዎ ላይ አድሮ የማዳን የመፈወስን ስራ እየሰራ መሆኑን አውቃለሁ እኔም አምናለሁ እያየሁም ነው ። ነገር ግን ባለቤቴ ደሞ እርስዎ ጋር ሂጂ ስላት በጣም ትጠላለች ጥሩ አመለካከትም የላትም በዚህ ጉዳይ ተጨቃጭቀናል ብዙ ጊዜም ተጣልተናል ። አባቴ በፀሎት ያስቡኝ እኔንም እሳንም ። አደራ አባቴ እግዚአብሔር ደግሞ ታሪክ ይለውጣል ። የኔ አባት > > የክርስትና ስሜ ብርሃነስላሴ ነው ። የሳ ደሞ ወለተ ማርያም ትባላለች አደራ አባቴ ፀሎት ያርጉልን ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ
@eihSauaidiKhlid
@eihSauaidiKhlid Ай бұрын
በጣም ይገርማለ
"አቤቱ፥ በድንኳንህ ውስጥ ማን ያድራል? በተቀደሰውም ተራራህ ማን ይኖራል? Memehir Girma Wondimu 670#subescribe_now ትውልድ ይዳን
40:42
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 22 М.
ከባዶነት ወደ ባዶነት እግዚአብሔርን የማይፈራ ትውልድ  ሁል ጊዜ የሚጎድል ትዉልድ Memehir Girma Wondimu Video 681#subescribe_now
50:47
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 19 М.
Magic or …? 😱 reveal video on profile 🫢
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 80 МЛН
Как подписать? 😂 #shorts
00:10
Денис Кукояка
Рет қаралды 3,6 МЛН
የፈረንጅ ሰይጣን  በምን ይለያል? በጣሊያን ሮም Memehir Girma Wondimu Video#subescribe_now ትውልድ ይዳን  ላልሰሙት አሰሙ
31:07
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 18 М.
Memeher Girma Wondimu NO 51 A
1:13:48
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 55 М.
Memeher Girma Wondimu 187 አይነ ጥላ ምንድነዉ? ለሚሉት
26:36
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 205 М.
Memeher Girma Wondimu Video 287 ልጆችን የሚያበላሽ ክፉ መንፈስ
21:57
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 161 М.
Memeher Girma Wondimu 204 አጋንንት በአካል ባለቤቴን እየተመሰለ ያስጨንቀኛል
37:39
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 266 М.
Magic or …? 😱 reveal video on profile 🫢
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 80 МЛН