Memeher Girma Wondimu Video 141 ከፍ ከፍ ያደርግሃል *( በአምልኮት ጊዜ 3ቱ ጥበቦች*

  Рет қаралды 167,491

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

3 жыл бұрын

የእግዚአብሔርን ቃል ብትሰማ ከፍ ከፍ ያደርግሃል (ዘዳግም 28 ) በአምልኮት ጊዜ 3ቱ ጥበቦች
ልዩ ትምህርት በጣሊያን ሚላኖ

Пікірлер: 587
@atirsawmolla4868
@atirsawmolla4868 3 жыл бұрын
3 ጊዜ ደጋግሜ የሠማሁት ትምህርት የማይጠገብ።እግዚአብሔር ለአባታችን እረጅም እድሜን ይስጥልን።
@ttee9429
@ttee9429 2 жыл бұрын
ቦታቸውን ልታቂው ትችያለሽ
@user-lx1nj5pc7d
@user-lx1nj5pc7d 2 жыл бұрын
አሜን
@libcab1083
@libcab1083 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገንአሜን
@Maraanaataa7560
@Maraanaataa7560 Жыл бұрын
እግዝሐብር አምላክስሙ የተመሰገኔ ይሁን🙏🙏🙏🙏
@user-tt1my6kr2b
@user-tt1my6kr2b Жыл бұрын
አሜንንን
@UserUser-jm6oj
@UserUser-jm6oj 3 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በሰድት ያላቹሁ እህት ወንድሞች እደእኔ የተጨነቃችሁ በአባታችን ላይ የአደረዉ መንፈስ ቅድስ ይጎበኘን😥😥😥😥
@mulumebete1403
@mulumebete1403 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@eduedom8403
@eduedom8403 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-rb7im3xo7l
@user-rb7im3xo7l 3 жыл бұрын
AMEN ፫
@hana967
@hana967 3 жыл бұрын
አሜን አይዞሽ እማ
@sabontuwalagga315
@sabontuwalagga315 3 жыл бұрын
Ehite selkachewn kawkesh be mariyam erjign ebakish😥😥🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@abezulove3386
@abezulove3386 3 жыл бұрын
አባዬ በጉጉት ነበር የምጠብቆት የማቱሳላ እድሜ ይስጥልን የድንግል ማርያም ልጅ
@user-ry2xl7zm3n
@user-ry2xl7zm3n 3 жыл бұрын
አግዚአብሔር አርሶን ሰቶናል እና የድንግል ልጅ አግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@ayni2800
@ayni2800 3 жыл бұрын
አባታችን ኑሩልን ለዘላለም በርከትው ይድርስን እኛም አስተዋይ ልቦና ይስጠን እግዚአብሔር
@user-kn4bf9hl4s
@user-kn4bf9hl4s 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-vb6th1vl3y
@user-vb6th1vl3y 3 жыл бұрын
አሜን፫
@aynalemmesele310
@aynalemmesele310 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tirhastesfay2455
@tirhastesfay2455 3 жыл бұрын
Edmen xenan yhabkum Abona ab xolotkum zekuruna
@ayni2800
@ayni2800 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@gizachewyeshita6677
@gizachewyeshita6677 3 жыл бұрын
አባቴ ሺ አመት ኑሩልኝ የህይወቴ መቃናት ምክንያት
@hanateshom3584
@hanateshom3584 3 жыл бұрын
እንዴት እደምወዶት ፀጋውን ያብዛሎት ❤❤❤❤
@teddyalebe39
@teddyalebe39 3 жыл бұрын
አባቴ ዘመኖት ይባረክ እናቴ ድንግል መርያም ከእርሶ ጋር ትሁን አሜን በርሶ ትምርት አምላኬን አወኩት ለስጋ ወደሙ ለመቀበል ለፈቀደልኝ አምላክ ክብር ምስጋና ይሁን እንደ እርሶ አይነት አባቶችን ያብዛልን አሜን
@mimikibret2610
@mimikibret2610 3 жыл бұрын
AMENNN
@user-re9hf7so6t
@user-re9hf7so6t 3 жыл бұрын
አሜን መታደል ነው ይህችን ቀን ማየትና ከአምላኩ ጋ መገናኜት የዘወትር ልመናዬና የዘወትር ምኞቴ ነው ግን በየት እንዴት ያለሁት አረብ ሀገር ነው😥😥😥😥
@belayineshiweriku
@belayineshiweriku 4 ай бұрын
ሳውዲ ካሎሽ አትችይም ወይ​@@user-re9hf7so6t
@belayineshiweriku
@belayineshiweriku 4 ай бұрын
እኔም አስባለው ስራ አትና ደቡ ማወቅ እፈልጋለው😢😢
@mikiyasalemayehu8420
@mikiyasalemayehu8420 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን! 🌻 የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር 🌻 በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@user-fv5lj4df9s
@user-fv5lj4df9s 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን አሜን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን🙏 ኡፉ እኔ የመምህርን ትምህርት ሳዳምጥ ጉባኤው ላይ ሁኜ ያገኘኋቸው ያህል ይሰማኛል መንፈስን የምያድስ ትምህርት በእድሜና በጤና ያኑርልን🙏
@pimsmartsohnorthodoxtewahd7243
@pimsmartsohnorthodoxtewahd7243 3 жыл бұрын
Sorry, please help me, I wanted from ab Garima phone number where is ab Gerima now I live in Germen my wife is sick I will pick you up to ab gerima please write by email this is my email (pimsmart0@gmail.com
@lidiya727
@lidiya727 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባ ትክክል ነው ሁላችን በመንፈስ ተይዘናል
@user-qs7tc9yo1y
@user-qs7tc9yo1y 3 жыл бұрын
እዴሜና ጤና ይስጥልን አባታችን
@user-pq1lx6mt6e
@user-pq1lx6mt6e 3 жыл бұрын
እባታችን እንኳን በሰላም መጥሉን የድሆች እባት ሺ እመት ኑሩልን ኩፉ እይንካብን
@emunati6789
@emunati6789 3 жыл бұрын
አባ አንካን ደህና መጡልን እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ ፅጋውን ያብዛሎት ለኛም ማስተዋልና ልቦና ይስጠን 🙏🙏🙏
@hellinabebe424
@hellinabebe424 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ኑሩልን ክፍ አይካዎት የኛ ውድ ኢትዮጲያዊ አባት
@user-dm6gs4ne5u
@user-dm6gs4ne5u 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ይኑርልን ሼህ አመት የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን በፀሎታቹ አስቡን አባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጠልን አባታችን 🤲🤲🤲🤲
@urud8496
@urud8496 2 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን አባታችን ደጋግሜ ሰማሁት የሰማሁትን ለህይወት ለፍሬ ለበረከት ያድርግልኝ
@Tube-vu1kz
@Tube-vu1kz 3 жыл бұрын
አበይ ማዓረይ ዝያደይ ከመይ ደእየ ዝፈተውም ናይ ሞተሰላ ዕድሜ ይሃበለይ ፈጣሪ
@abezulove3386
@abezulove3386 3 жыл бұрын
ከምታየው ነገር የተነሳ እብድ ትሆናለህ በትክክል ቃለ ህይወት ያሰማልን አባዬ ውዴ
@ymetbkegnaytegnam2075
@ymetbkegnaytegnam2075 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር እድሜ የማቱሳላንያድልልን በረከትዎት ፀሎትልመናዎት ይደርብን ይድረስልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@rubyethiopia362
@rubyethiopia362 3 жыл бұрын
Ameen Amee Ameen 🤲🤲🤲
@savannasav2609
@savannasav2609 3 жыл бұрын
አሜን፫ አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን።
@gdtdggxgetthese2105
@gdtdggxgetthese2105 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤🙏⛪🤗
@uae1023
@uae1023 3 жыл бұрын
እሰይ መጡልን አባታችን እንኳን ሰላም መጡ
@fantakebede5008
@fantakebede5008 3 жыл бұрын
Amen
@tahaguskidane6840
@tahaguskidane6840 3 жыл бұрын
የት አሉ
@carraatolosaa571
@carraatolosaa571 3 жыл бұрын
Yet nw yalhut
@pimsmartsohnorthodoxtewahd7243
@pimsmartsohnorthodoxtewahd7243 3 жыл бұрын
Excuse me, please help me, I wanted from ab Garima phone number where is ab Gerima now I live in Germen my wife is sick I will fetch you to ab gerima Please write by email. This is my (pimsmart0@gmail.com )
@pimsmartsohnorthodoxtewahd7243
@pimsmartsohnorthodoxtewahd7243 3 жыл бұрын
@@tahaguskidane6840 Please write by email. This is my
@dubairak5641
@dubairak5641 3 жыл бұрын
💒☝️🤲🤲🤲tewahido la zalalam ti nurilinyii. 🙏🙏🙏
@selamyemariyamlij5630
@selamyemariyamlij5630 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንቁ የተዋህዶ ፍሬ አባታችን ፀጋውን ያብዛልወት ፈጣሪ እድሜ ማቱሳላትን ይስጥልን
@user-sb7kr3jk4w
@user-sb7kr3jk4w 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይስጥልኝ በጣም ለህይወት ጠቃሚ ትምህርት ነው ያስተማሩን
@user-ry2xl7zm3n
@user-ry2xl7zm3n 3 жыл бұрын
Ye erso amlak egziabher yetemesegene yhun abatachn
@angoshangosh8753
@angoshangosh8753 3 жыл бұрын
አሜን አባታችን እድሜ ከጤናጋር ያድሎት አባቴ ላዮት ጋግቻለሁ
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ቃለህይወትን ያሰማልንበእድሜበጤና ያቆይልን በረከታቹ ይደርብን እኛም የሰማነው ለፍሬ ያድርግልን
@astekastek1000
@astekastek1000 3 жыл бұрын
ኡፍፍ ትምርቾት እኮ ልብ ዉስጥ ሚታተም ነዉ ተመስገን እርሶ የሰጠን አምላክ ምናለ እንደ እርሶ ያሉ አባቶ አንድ አስር ቢኖር
@misrakasmare136
@misrakasmare136 3 жыл бұрын
እድሜና ጤና ለአባታችን ይሁን አባየ በፀሎትዎ ያስቡኝ
@serkalemdemsieserkalemdems6532
@serkalemdemsieserkalemdems6532 3 жыл бұрын
አባታችን ኑሩልን እድሜና ጤናን ይስጠዎት በረከቶት ይድረሠን💚💛❤
@yonasadbib3793
@yonasadbib3793 3 жыл бұрын
አባታችን መምህራችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በረከትዎ ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን ::
@user-ji5rd2fb2h
@user-ji5rd2fb2h 3 жыл бұрын
ኣባታችን እግዚአብሔር ኣምላክ እድሜ ይስጦት
@telcotelco4734
@telcotelco4734 3 жыл бұрын
Egziyabehr yemesagen kale hiwohtin yasemalen Abatachin 💚 💚 💚
@mimimm3713
@mimimm3713 3 жыл бұрын
አሜን አባ እድሜና ጤና ለሪሶ!
@sarasinkera5197
@sarasinkera5197 3 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏
@yrgg1047
@yrgg1047 3 жыл бұрын
Amen Amen abatachina erjima edamena tena yesatota ❤🤲🤲🤲🤲
@atsbhafilmon4247
@atsbhafilmon4247 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት የስማዓልና መምህር ግርማ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም
@madenekiayideg8372
@madenekiayideg8372 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን አጥንት የሚያለምልም ትምህርት ነው በዕውነት የእርሶ ትምህርት ተሰምቶ አይጠገብም ረጅም ዕድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥዎት
@getahunalemu9425
@getahunalemu9425 3 жыл бұрын
እባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@urud8496
@urud8496 2 жыл бұрын
አባታችን እርሶን የፈጠረልን አምላካችን ይክበር ይመስገን በሰማነው ፍሬ እንድናፈራ ፍቃዱ ይሁንልን አባቴ በፀሎት አስቡኝ እህተገብረኤል ነኝ
@massaratedabala2109
@massaratedabala2109 3 жыл бұрын
አባታችን የኛ እንኩ ቃለ ህይወት ያሰመልን እግዚአብሄር አምላኪ ድሜና ጤናን ይስጥልን
@user-mu8tv5qv1s
@user-mu8tv5qv1s 3 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ እኔ ፈራሽ እና በስባሽ ነኝ እና እባክህ አንቴ እርዳኝ ።🤲🕯😭
@salmancell4950
@salmancell4950 3 жыл бұрын
አባቴጤናእድሜይሥጥልንአሜንለኛምማሥተዋልይሥጠንአሜን
@wayenshtwubwayeniwube1994
@wayenshtwubwayeniwube1994 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑርልን አባታችንን አብዬ በፀሎቶት አስብን በስደት ያለነውን
@tsegshTube5kk3g
@tsegshTube5kk3g 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን በፀጋ ያቆይልን አባታችን
@sababerhane9057
@sababerhane9057 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 💖🌼
@sraself7813
@sraself7813 3 жыл бұрын
Amen amen amen 👏👏👏🕊️🕊️🕊️🤲
@user-qn7pb6yx3c
@user-qn7pb6yx3c 3 жыл бұрын
አባ እግዚአብሔር እድሜወትን ያርዝምልን
@sudanyors8124
@sudanyors8124 3 жыл бұрын
በእውነት ለአባታችን ቃል ሂወት ያስማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን ጠላታችን ዲያብሎስን እግዚአብሔር ያሳፍረልን ።
@itayodose6116
@itayodose6116 3 жыл бұрын
Amen..amen..amen..kale .hiwet..yasemaln
@meseretkassaw9295
@meseretkassaw9295 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን
@sanas7429
@sanas7429 Жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን
@el-qg5wz
@el-qg5wz Жыл бұрын
Watch video :- kzbin.info/www/bejne/b5vaq3eNgaeeiNE
@user-lk4qi8kb4o
@user-lk4qi8kb4o Ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባታችን በእውነት ያሰማናው ቃል በልባችን ፁላት ያፃፍልን በእውነት በፀሎታችው ኣስብኝ ወለተ መድህን እያላችው ምእመናን በማርያም 😢
@addisken24
@addisken24 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን አባታችን ኑሩልን
@tadele4513
@tadele4513 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜንና ጤናን አብዝቶ ፈጣሪ ይስጥልን የርሶን ትምህርት ስስማ ሳዮት ስላም ይስማኛል
@meronworku7473
@meronworku7473 3 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን ቃሉን ወደ ተግባር የምንቀይር ያድርገን
@weditigray4891
@weditigray4891 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማል ኤባታችን ኣባትየ በፆሎት ኣሱብሉኝ
@masigirma5030
@masigirma5030 3 жыл бұрын
ብዩህዳችውብት እግዚእብሔር እምላክ ይጠብቆት እባታችን እድሜና ጤና ይስጠዋት ክነ ቤተስቦ
@Sarasara-kh6tb
@Sarasara-kh6tb 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለይህወት ያሰማልን አባታችን
@astekastek1000
@astekastek1000 3 жыл бұрын
አብዬ እንዴት ኖት እንኳን ደህና መጡ ቃለሂዎት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ሺ አመት ኑሩልን
@user-gu1rm6bd6w
@user-gu1rm6bd6w 3 жыл бұрын
አባየ ቃለህወትን። ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@user-mz3gw8re3b
@user-mz3gw8re3b 10 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
@user-tu4ir1rj6e
@user-tu4ir1rj6e 3 жыл бұрын
አባቴ ቃለህይወትን ያሠማልን በፀሎትሁ አሥቡን አባቴ
@robelermias5499
@robelermias5499 Жыл бұрын
የመዳን ቀኔ እንዲቀርብ እግዚአብሔር ይርዳኝ 🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን
@user-ys8qt6bi6v
@user-ys8qt6bi6v 3 жыл бұрын
Temesgen getaye lezich dekika ekf dgf adrgo yaderesen amen amen amen keri Zemenachnn ezgabiher ybarkln amen amen amen ene aynetalat chele ergman zar alegn gn temesgen getaye amlake slalegn alferam ezgabiher ke hulachn gar yhun AMEN AMEN AMEN abayem xelot yadrgulgn. AMEN AMEN AMEN
@heleneaysu6825
@heleneaysu6825 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን እዉነት ነዉ አባ ረዥም እድሜ ጤና ይስጦት
@user-bw2sv9xs9p
@user-bw2sv9xs9p 3 жыл бұрын
በፀሎታችሁ አስቡን አባ የኔ የመዳን ቀን መች ይሆንአባ እድሜ ጤኖዎትን እግዛብሄር ይስጥልን
@user-qf9ot6yq2c
@user-qf9ot6yq2c 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን አባታችን ያስተማረን የመከረን እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን አሜን
@abraraiar1080
@abraraiar1080 3 жыл бұрын
Amen kale hiwot yasamalin
@kidist1216
@kidist1216 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን ለሥደተኞች ልጆችሁ ፀሎትኩ አይለየን
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 3 жыл бұрын
ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባታችን
@user-ef8cz5rl4k
@user-ef8cz5rl4k 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስጌን ያስተማረን የገሰፀን አሜን አሜን አሜን
@BetebeteBetebete
@BetebeteBetebete 2 жыл бұрын
⛪️አሜን ⛪️አሜን ⛪️አሜን 📖አሜን 📖አሜን 📖ቃለ ❤️ሂወት 🌻ያስማልን 🍇🎤ውድ አባቶቻችን በጾሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ከስደት ሀገር 💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@henokkebede3012
@henokkebede3012 3 жыл бұрын
ኤፍታህ...ረጅም እድሜና ጤና ለአባታችን ይስጥልን
@user-lx5ze6kf1c
@user-lx5ze6kf1c 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት ካለም ህዝብ ላይ እድሜ ቀንሶ ይስጥልን,በርስዎ ላይ ባለ የእግዚአብሔር ሀይል ተፈውሰን ይህው በርስዎ ትምህርት እለት እለት ህይወታችንን እያደስን ከብሬ ለፍሬ በቅቸ በእግዚአብሔር ድንቅ ስራ እየተገረምኩ እኖራለሁ የምመሰክርበት ቀን እስኪመጣ!!
@mariammgtube2112
@mariammgtube2112 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እዝነ ህሊናችንን ክፈትልን ። እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ እርጂን ጠብቂን ከእግዚአብሔር ጋር እንድንጣበቅ እስከ መጨረሻው እርጂን አሜን አሜን አሜን የመንፈስ ቅዱስ መገለጥ ኖሮአቸው ለእኛ የሚታገሉትን አባቶቻችንን ጠብቂልን ረጅምምምምምምምም ዕድሜ ከጤና ጋር ስጭልን.... አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@almazzewde543
@almazzewde543 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቆዎት በረከቶ ይደርብን
@parkourstyle509
@parkourstyle509 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንን ወይኔ ድስስል አግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏✝️✝️✝️👍
@aaliyakhanem3880
@aaliyakhanem3880 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን አባቴ በፀሎትሁት አይርሱኝ
@user-to7rk5fr9f
@user-to7rk5fr9f 10 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን❤ አባ እናተን የሠጠን ልኡል እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ❤❤❤ የተመሠገነ ይሁን ❤ አሜን❤
@sarabrqi6676
@sarabrqi6676 3 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን ቃል ህወቴ ያሰማልን
@lamrotte91
@lamrotte91 Жыл бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜና በፀጋ ያቆዮት
@amanuel5687
@amanuel5687 Жыл бұрын
አሚን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሄር አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን የተማርነዉ የሰማነዉ በልባችን ያሳድርብን በጸሎት አስቡኝ
@kasechtesfaye4731
@kasechtesfaye4731 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@user-ic7ho9ln8r
@user-ic7ho9ln8r 3 жыл бұрын
አባታችን በርከተዎት ይደርብን
@warrior5847
@warrior5847 3 жыл бұрын
Thank you very much for opening the eyes of my soul 🙏 long leave our teacher 🙏
@asmeretberaki300
@asmeretberaki300 3 жыл бұрын
Memher Girma Nab Sweden ka zewer belu GBU 🇪🇷⚘💒
@firiyotfiritawaahidoo3921
@firiyotfiritawaahidoo3921 2 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen Qal hiwot yisamalen igzeber idime ina tena isxot Abatachin
@gentgent2378
@gentgent2378 3 жыл бұрын
ለድጆው ያብቃን አባይ ሺ አመት ይኖረልን
@user-lc8lp2tg7c
@user-lc8lp2tg7c 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን የዘመናችን ሀዋርያ ሽህ አመት ኑሩልን። የመንፈስ የፍቅር የሰላም አባቴ ለእጅው በረከት ደንግል ታብቃኝ⛪⛪⛪
@gigigtdik.werede3356
@gigigtdik.werede3356 3 жыл бұрын
አሜን አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይሰጥልን 🙌🙌🙌
@AKIA-X-MAN
@AKIA-X-MAN 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ፈጣሪ ይባርክልዎት ከዚ በላይ እንዲያስምሩን እድሜዎትን ያርዝምልን
@selamawitelias5990
@selamawitelias5990 3 жыл бұрын
በዚ ዘመን እንዲ አባት ማግኘት መታደል ነው አደበተ ርቱ የመንፈስ ቅድስ ስራ መሆኑ እንደዚ ተምሬም ሰምቼ አላውቅም እግዚሐቤር ይመስገን አባታችን እድሜ ይስጥልን ፀጋ ያብዛላቸው አሜን
@hffgtt9869
@hffgtt9869 Жыл бұрын
በእዉነት መምህርየ ቃለ ሂወት ቃለ በረከት የስመዕና እግዚአብሔር ንዓና ክብል ኣብዚሑ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ናይ ኣገልግሎትኩም ዘመን ይባረ አሜን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏
@ghirmayalex9985
@ghirmayalex9985 3 жыл бұрын
አባታችን እድሜ ከጤና ይስጦት አሜን
@iamthecaptain4639
@iamthecaptain4639 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጦት አጠገቦ ደርሼ አላዉቅም ግን የእግዚአብሔርን ቃል በሚያስተምሩት ቢቻ ተረፍኩኝ ዳንኩኝ እግዚአብሔር ጤናውን ያብዛሎት ሰይጣን ወደቀ ሰመጠ እግዚአብሔር ለዘላለም ይመስን አሚን አሚን አሚን
@memeke5620
@memeke5620 3 жыл бұрын
ቃለ ሄወት ያሰማልን አባዬ ኑርልን የማቶሳላን እድሜዬ ይሰጥልን ኑርልን
የፈውስ ዥረት የፈውስ ፕሮግራም ከፓስተር ክሪስ ጋር
5:53:10
CHRIST EMBASSY ETHIOPIA ZONE - ክራይስት ኤምባሲ ኢትዮጵያ
Рет қаралды 620
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 21 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 86 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 38 МЛН
Memeher Girma Wondimu 183 ልዩ ትምህርት የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነዉ
39:20
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 147 М.
Memeher Girma Wondimu Video 119 በጣሊያን ሮም ጠዋት አስቆ ማታ የሚያስለቅሳት ዘመድ አልባ ያደረጋት ክፉ መንፈስ በ
40:52
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 157 М.
መምህር ኢዮብ ይመኑ አትጨነቁ ማቴ 6 ፥ 26
51:09
ማኅበረ ጽዮን
Рет қаралды 864 М.
🔴 የአሮን የልብሱ ወርቅ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
1:26:23
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 94 М.
Memeher Girma Wondimu 142 በካናዳ ካልጋሪ  የመናፍስት ፈተና 40ሺ ዶላር አጠፋሁበት
28:16
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 117 М.
Fast and Furious: New Zealand 🚗
0:29
How Ridiculous
Рет қаралды 43 МЛН
Que destreza al volante 🤭 #todos #seguidores #destacar #autos
0:13
БМВ М4 сожгли дети. Вся правда. Будем восстанавливать!
45:37
Мастерская Синдиката
Рет қаралды 1,8 МЛН
УСТРОЙСТВО для ПОЛИЦЕЙСКИХ машин 😱 #Shorts
0:19