ፋኖ ከእነደብረጺዮን ቡድን ሲሳይ ቀረበለት? | ጌታቸው በጀነራሎቹ ላይ አደገኛውን ካርድ መዘዙ | የጦሩ ኤርፖርቶችን መቆጣጠር የፈጠረው ድንጋጤ| Ethiopia

  Рет қаралды 20,328

Andafta

Andafta

Күн бұрын

የአንድ አፍታ መረጃዎችን ለመከታተል ቤሰተብ ይሁኑ
KZbin ➲ / @andafta
Twitter ➲ andafta
Facebook ➲ andafta

Пікірлер: 66
@ametbalgedefaw3186
@ametbalgedefaw3186 6 күн бұрын
የድሮው አማራ ያለ መሥሏቸው ነው። አዲሱ የአማራ ትውልድ ፋኖ ንስር ነው። መሸወድ የለም። አይናችን አፍጠን የህልውና ትግላችንን እየጠበቅን ነው።
@bkhm6433
@bkhm6433 7 күн бұрын
ከህውሀት ሂሳብ እንጅ ወዳጅነት ሊኖረን አይችልም ።
@hawaahimed7134
@hawaahimed7134 6 күн бұрын
ደብረጺወን እኳንለአላማራ ኢትዮጵያጠላትነው አማራአለመውንከትግራይም ከብልፅግናም መታከክ ይቅርበት ብልፅግናም ህዋትምየአማራጠላትናቸው
@ZwdtwZwdtw
@ZwdtwZwdtw 6 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤
@abrhamgesese2081
@abrhamgesese2081 7 күн бұрын
ፋኖ የወንድ ሰብሰብ ነው ከማንም ሲሳይ ቅብርጥሶ አይፈልግም አትጃጃል
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 6 күн бұрын
ወንድሞች እንኳን አደረሳችሁ የሀገራችን ከፍታና አዲስ ተስፋ ይሁንልን🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
@gezahegnhaile2928
@gezahegnhaile2928 6 күн бұрын
ሐሎ አንዳፍታዎች! ይሄ ፕሮግራም በጣም አስተማሪ በመሆኑ ቀጥሉበት
@mandelayehnew4566
@mandelayehnew4566 7 күн бұрын
መርሻ ጠያቂ ነህ ወይም ትንታኔ ነው የምትሰጠው ረጋ በል ከጠየክ በሃላ አዳምጥ አትንቀዥቀዥ
@ChgeMan
@ChgeMan 6 күн бұрын
እናተን ብሎ ተንታኝ ከማን ነወ ሲሳይ የሚቀበለው ፋኖ እራሱን ችሎ የቆመ የአማራ መታገያ ድርጅት ነወ የማንንም ሲሳይ አይፈልግም ዝም ብላቹ አታጭበርብሩ ፋኖ የወዶች ስብስብ ነወ
@muhammedabdelkader4451
@muhammedabdelkader4451 6 күн бұрын
አገረቱ የት እየሄደች ነው ሁሉም የውጭ ግንኙነት ያደርጋሉ አገር ሁነው የተገነጠሉ ይመስል
@jebejebe7468
@jebejebe7468 7 күн бұрын
በመንግስቶች መካከል ቆዎሚ ወዳጅና ቆዎሚ ጠላት እሚባል የለም እስኪ ተማሩ አንድ አገር ፖሊሲ ሲያወጣ የአገሪቱ እንተረስት እሚያስጠብቅ እስከሆነ ድረስ አይግረማቹ,,,
@yohanneszerazion1614
@yohanneszerazion1614 7 күн бұрын
ደሬ ኣምበሳው .. ኣምበጣው የወያኔ ጭፍራ ነው መጠርያው !!! በምህጻረ ኣ.ወ.ጭ
@ZafuZafu-kp8qf
@ZafuZafu-kp8qf 6 күн бұрын
እንዴት እባክዎ?
@mizankebede9268
@mizankebede9268 6 күн бұрын
ፋኖ ከወያኔ ጋር አብሮ የሚሰራ ከሆነ እንኳን ለአማራ ህዝብ ለምንም አይሆንም ! እንዴት እንዲጠፋ ካወጀበት አካል ጋር ይተባበራል ?
@berhanuengda732
@berhanuengda732 5 күн бұрын
አማኑኤል ትንሽ ትንሽ ስዩም ተሾመን እየሆንክ ይመሥላልና ራስህን ብታይ ምክንያቱም የተጠየከው ሌላ ምላሽህም ሌላ እየሆነ ነው።
@atmike123
@atmike123 6 күн бұрын
ሕወሓት የሲአይኤ የክርስትና ልጅ! የአይን አባቱ የአሜሪካ መንግስት ነው! ስለዚህ ሊጠፋ ሲመስላቸው ይራወጣሉ!! ለዚያ ነው ያ ድቡልቡል ሰውዬ የሚላከው!
@atmike123
@atmike123 6 күн бұрын
አማኒ በትክክል ስለአሜሪካ የተናገርከው!! ደብረጢሞን ያመነ ጉም የዘገነ!! ውይ ለካ ጢም የለውም!! 😅
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 6 күн бұрын
ሶማሊ ላ አቦሉን ተቆድሳለች ሌሎችም አብሮ ለማደግ ሰጦ በመቀበል በትብብር አብሮ ማደግ ይጠቅማል እሩርቅ እየናፈቁ እዛዉ መርገጥ በዘመን ሁሉ አይይ
@ainitu3
@ainitu3 4 күн бұрын
ለሱማሊያ እረዳለሁ ነው ያለችው አሜሪካ ምን ታለባብሰዋለህ
@AynalemGidey-ql2dz
@AynalemGidey-ql2dz 6 күн бұрын
ጌታቸዉ ፖሊስን ሊያዝ ይችላል ቲዲኤፍን ግን ደመወዝ እስካለከፈለዉ ድረስ ማዘዝ አይችልም። ደግሞም ሠራዊቱ የሕዝብ ነዉ።
@ainitu3
@ainitu3 4 күн бұрын
ማንነው ቲዲኤፍን ደሞዝ የሚከፍለው ታውቅ ከሆነ እንትና ስለሚከፍለው እሱ ይዘዘው በለን የኢትዮጵያመንግስት ከግብር ከፋዩ ገንዘብ እየሰበሰበ ለሁሉም ክልሎች ይሰጣል ለትግራይም ጭምር የኢትዮጵያን ባንዲራ ወደዛ ለወረወሩት:: ጌታቸውን የኢትዮጵያ መንግስት ነው በጊዜአውነት ያስቀመጠው በል አስረዳን
@entsna_lewunet
@entsna_lewunet 6 күн бұрын
ከሞራልና እውነት የተጣላ ቡድን ለወገኑ ደንታ የሌለው ሴሬ ተንኮል ከዚህ ዉጭ ምንም አይጠበቅም
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 6 күн бұрын
😂😂😂አሁንም ደግሜ ልንገራችሁ ድርድር የሚባል በብልፅግና መቃብር ላይ ቆመን ነው አለቀ።
@amlakamen
@amlakamen 6 күн бұрын
ኤርትራ፡ ከሰለባ ወደ ቁልፍ ተዋናይነት። እንክርዳድን ከስንዴ የለየ የኣስመራው ስብሰባ
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 7 күн бұрын
Fano sisay kerebelete sitele mine lemalete new???,Fano malte eko be Million hayele yalew new👈🫵🫵
@Mk-gv6dl
@Mk-gv6dl 4 күн бұрын
አማን ስልጣንን የገለፀበት መንገድ ትክክል ነው።ስልጣን የሱሶች ንጉስ ነው።እኔም አይሆንም እንጂ ስልጣን ባገኝ ከአብይ በላይ ከነ ብርሃኑ ነጋ በላይ እሞትበታለው። ስልጣን እንደያዝክ እኮ v8ቱ, vላው,vaኬሽኑ...በዛ ላይ በሄድክበት priorityው,መንገድ ተዘግቶልህ,ባረፍክበት ሆቴል ዙሪያ የወፍ ድምፅ ሁላ እንዳይሰማ ተጠብቆልህ,ራስ ምታት ቢይዝህ ቱርክ ዱባይ ታይላንድ ብርርርርርር ወዘተ ወዘተ. የስልጣን ባለቤት ህዝብ ባልሆነበት እና rule of law በማይገዛበት አገር ስልጣን ተገኝቶ ነው።
@RasTeferian-m6s
@RasTeferian-m6s 6 күн бұрын
ጌች ቀባጣሪ ነዉ. በሕገ መንግሥቱ መሠረት ብሎ የፈረመዉ ራሱ ነዉ. Contested areas ብሎ የፈረመዉ ራሱ ነዉ. ሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 48 contested area ሚዳኝበት አግባብ ግሏፅ ነዉ
@Jtmark4768
@Jtmark4768 6 күн бұрын
I like what Aman said at the last minute. What matters is what Ethiopia 🇪🇹 is capable of doing in Somalia right now…The rest is political face saving
@dagimbimerew4469
@dagimbimerew4469 6 күн бұрын
ኢትዮፎረም የህውሃት አይደለም። ዝምብለህ አትቦጭቅ። ተመልከቱ የተናገረውን አጎቱን ትቶ የቀዱትን ሲወቅስ።
@HdbNdn-z9b
@HdbNdn-z9b 6 күн бұрын
ከማንም ምንም ሲሳይ አንጠብቅም ከፈጣሪ በታች ክንዳችን ነውሲሳያችን
@YaredTesfay-t2t
@YaredTesfay-t2t 6 күн бұрын
ወደክም ጠላሆም tdf tdf ነው ወያነ ማለት ትግራይ ማለት ነው በማያገባቺ ገብታቺ ኣትዘባረቁ ምድሰረ ደኔቁርት
@AynalemGidey-ql2dz
@AynalemGidey-ql2dz 6 күн бұрын
ህወሐት የሁሉም ሚዲያዎች ጨዉ ነዉ። እናንተ የኢትዮፎረም የእግሩ እጣቢ ብትባሉ አይበዛባችሁም።ትግራይ ላይ ያለዉ የዲሞክራሲ ልምምድ የሚደነቅ ነዉ።
@Abramovichjambo
@Abramovichjambo 6 күн бұрын
አማኑኤል የገባህ ነህ ምርጥ በታኝ ተንታኝ
@ethiopia6721
@ethiopia6721 6 күн бұрын
ፋኖ የአማራ ህዝብ ሰራዊት ነው ህዝብን ያሽነፈ መንግስት የለም የግዜ ጉዳይ እንጂ ፋኖ ከማንም እርዳታ አይፈልግም የአማራ ህዝብ ሀቅን ይዞ ስለሚዋጋ ያሽንፋል አትጠራጠሩ ድሉ በቅርብ ይሆናል::
@jebejebe7468
@jebejebe7468 7 күн бұрын
ኤረ ከፉኮራ ዉጡ ድሮም አለጠቀማችሁም አሁንም አይጠቅማችሁም 😂😂😂😂😂 እንደ ምክር ዉሰዱት ,,,
@Salam-fc4uz
@Salam-fc4uz 6 күн бұрын
ወሾች
@BetiBe-sf6vi
@BetiBe-sf6vi 7 күн бұрын
እንካን መሰከራቹሁ ኢትዮ ፎረም 1ኛ ነዉ
@tegegnemersha4233
@tegegnemersha4233 7 күн бұрын
😂😂 አንደኛ ስለሆነ ሳይሆን የወያኔ ሰወች ወሬ የሚያሾልኩት በሚደግፋቸው ሚዲያ ነው ለማለት ነው 😂😂😂😂
@Yonas-s5k
@Yonas-s5k 6 күн бұрын
You are right, forme it not ethio forum its tigray forum​@@tegegnemersha4233
@Lemishe
@Lemishe 7 күн бұрын
የአድዋ የሺሬ የአክሱም ኢሊት ሊቅ ፓለቲከኛ አንቂ ፓለቲካኛ ተንታኝ ነን ባዮች ትልቁ ችግራቸው አርቆ አለማሰባቸው ነው ጌታቸው ረዳ የሰፊው የአማራ ህዝብ ጠንታዊ ታሪካዊን ርስት መሬት ራያ ወልቃይትን ለመንጠቅ ለመቀማት ታግሌ እሞታለሁ ብሎናል ያርግለት ሌላው የደብረፂወን ቡድን ከፋኖ ከኤርትራ መንግስት ጋር ጀምረናል ብለውናል እኛ የማናቀው የፋኖ ቡድን ማነው ከናተጋር የተነጋገረው? ከተከዜ ማዶ ከማጨው ወደዚያ ካሉ ትግሬዎች ጋር በዱላ ነው እንጂ በሰላም የለም
@yohanneszerazion1614
@yohanneszerazion1614 7 күн бұрын
ኣትሸወድ ፋራው ፍሪዝ ኤርትራ ከ ኣማራው ፋኖ መክራ እና ዘክራ ነው ከ ኣይጧ ወያኔ ምትነጋገረው !!!!
@אבטהדבאיה
@אבטהדבאיה 7 күн бұрын
ለፋኖ ደብረ ፂዮን ምንድን ነው ፋኖ እራሱን የቻለ እምቅ ሀይል የህዝብ ተቀባይነት ያለው ለመንግስት ከባድ ፋተና የሆነ መንግስት እንደ መንግስት አምኖ ያልተቀበለው ለምስራት አፍሪካ ታላቅ ቀያሪ የሆነ ሀይል ነው
@abdumohammed857
@abdumohammed857 7 күн бұрын
ሲሳይ የሚያቀብለት ብርሀኑ ጁላ ነው ቪዲዮ አላያችሁም የሙርኮና የመሳሪያውን መአት የወያኔ ሲሳይ አያስፈልገውም
@wgirmat7129
@wgirmat7129 7 күн бұрын
ፋኖ ከ ደብረጺዎን ምናምን ምትለውን አቁም ከጨፋጫፊ ጋር አማራን ሰራዊት አሰማርቶ ሲጨፈጭፍ ከኖረ ጋር ምንም አይነት ጉዳይ የለም
@YaredTesfay-t2t
@YaredTesfay-t2t 6 күн бұрын
ፋኖ ዘላለሙ እዛ በረሃ ኦየተንከራተተ ይኖራል ዝምብለህ ኣታቅራራ ደካማ ሙትቻ
@amanueltesfamichael5776
@amanueltesfamichael5776 6 күн бұрын
Wey yenanite tinitena wedezi tata yeketetat ageritu man new minnew menager yichalim
@henokwondyfraw-gl7ob
@henokwondyfraw-gl7ob 4 күн бұрын
Yhi sewuye min eyalen new yemiyaworaw aygeba geltu.
@DanielWorku-bh6vq
@DanielWorku-bh6vq 7 күн бұрын
ጌታቸው በሚድያ ከመንጫጫት ውጪ በዘን በወረዳ,ምንም ሊፈጽም የሚችለው ነገር የለም ወሳኙ TDf እና ህወሓት ናቸው
@Mmmm-do4iv
@Mmmm-do4iv 7 күн бұрын
የለለ አታውሩ ፍኖ ከጀኖሳይደር ጋር ጥምረት አይፈጥርም ውሸት
@BerheMengistu-dh8rl
@BerheMengistu-dh8rl 7 күн бұрын
ምን አይነቱ ተብታባ ቀዳዳ ነው እባካቹሁ ጠቅላላ ለምን ያልተጻፈ የሚያነብ ውዳቂ ውድቅዳቂ ነው በሬ ወለደ ወሬ ለሚድያው በህዝብ የሚኖረው ተቀባይነት እየገደባቹሁ ነው
@AynalemGidey-ql2dz
@AynalemGidey-ql2dz 6 күн бұрын
የትግራይ ሕዝብ ከአብይ ጎን ነዉ የአማራም ሆነ የኤርትራ ኩርፍያ ጦርነቱ ለምን ቆመ ነዉ።
@Mule0411
@Mule0411 7 күн бұрын
ትክክል አማን!!
@mollayealembirhan9308
@mollayealembirhan9308 6 күн бұрын
Ene entinan, ",,,, mamen kebiro new" yalew man neber!
@MikeMo-pj8ix
@MikeMo-pj8ix 7 күн бұрын
Aman you are wrong on SL and Eth Relations , it is the breach of International Law , which is a leverage of the Amer. the Us give a go ahead ..SL recognition will not be realized. it is only the Multipolarity influence that can shift the interest of SL and ethiopia.
@solomonssebero9889
@solomonssebero9889 5 күн бұрын
Aun HULUM proxies ASHEKET NEW 5 in 1 Exercise Book 📖 WOYENE, Shebebe SHENENE Fenene, so called Deseporra, etc.etc. Ye Zinbe Menga😅 Egypt 🇪🇬 cannot pay for all of these same time…THE DAM IS ALREADY FILLED & OPERATING 🎉🎉🎉
@amlakamen
@amlakamen 6 күн бұрын
ኤርትራ፡ ከሰለባ ወደ ቁልፍ ተዋናይነት። እንክርዳድን ከስንዴ የለየ የኣስመራው ስብሰባ
@MentesnotKetib
@MentesnotKetib 6 күн бұрын
Hiwhet malet ke bltsgna gar eyetewaga ye AMAHERA hzben naw yechefecefew bemin hesab naw fano yemederaderew lehon ayichlm
@amlakamen
@amlakamen 6 күн бұрын
ኤርትራ፡ ከሰለባ ወደ ቁልፍ ተዋናይነት። እንክርዳድን ከስንዴ የለየ የኣስመራው ስብሰባ
@amlakamen
@amlakamen 6 күн бұрын
ኤርትራ፡ ከሰለባ ወደ ቁልፍ ተዋናይነት። እንክርዳድን ከስንዴ የለየ የኣስመራው ስብሰባ
@amlakamen
@amlakamen 6 күн бұрын
ኤርትራ፡ ከሰለባ ወደ ቁልፍ ተዋናይነት። እንክርዳድን ከስንዴ የለየ የኣስመራው ስብሰባ
💩Поу и Поулина ☠️МОЧАТ 😖Хмурых Тварей?!
00:34
Ной Анимация
Рет қаралды 1,5 МЛН
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Роман Magic
Рет қаралды 115 МЛН
" ገንዘብ"____በፓ/ር ቸሬ
46:56
Epaphras Christ church
Рет қаралды 69 М.