ኑ ጉዷን ተመልከቱ አዲስ ሲያሳዝን

  Рет қаралды 307,260

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube

Күн бұрын

Пікірлер: 1 700
@abukiyesuf1500
@abukiyesuf1500 8 ай бұрын
እንደዚ አይነት ነገር ግን ቢቀር ባይ ነኘ ለትዳር ጥሩ አይደለም የምትሉ እስቲ 👍👍❤❤❤
@LomiyadechaLomisole
@LomiyadechaLomisole 8 ай бұрын
Lezawum be kurban tegabto yeh mindenewu 😏
@shawaye5579
@shawaye5579 8 ай бұрын
​@@LomiyadechaLomisole😂😂😂😂😂
@salembewota9953
@salembewota9953 8 ай бұрын
Prank behonem des ayelem gena sew ke title becha tenstw yetsasate amlekaket lenorew yechilale..I see so many videos of you guys but this is not good
@TigistHabetamu
@TigistHabetamu 8 ай бұрын
አወ እኔም ቢቀር ባይ ነኝ ምንም አይጠቅምም ለሰይጣን ሀሳብ መስጠት ነውጂ
@HamizeyaHamizeyageltu
@HamizeyaHamizeyageltu 8 ай бұрын
እኔ
@alemmiki3769
@alemmiki3769 8 ай бұрын
አረ ቀጣይ እየጠበቅን ነው ልብ አጠልጣይ ቃልዬ የባለፈውን ብድሯን እየመለሰች ነው የሚል በላይክ ይግለፅ
@taricakne1
@taricakne1 8 ай бұрын
የቃል ፕራክ ነው በርግጠኝነት የምትሉ 👍👍 ባለፈ እደዛ እንባዋ ሲፈስ አሳዝናኝ ነበር ኧረ ቀጣዩ ይፍጠን
@Simeraadnan
@Simeraadnan 8 ай бұрын
አው የስዋ ነው 😂😂
@امريان-ظ4ك
@امريان-ظ4ك 8 ай бұрын
በትክክል
@ሰሊ
@ሰሊ 8 ай бұрын
በእርግጥ ልትበቀለው ነው በተራዋ😂😂😂
@temrejemal28
@temrejemal28 8 ай бұрын
ሰሞኑን ማንኛውም የንግድ ስራ ቀዝቅዙዋል ፊልም እየሰሩ ነው
@fedlasmoshe1413
@fedlasmoshe1413 8 ай бұрын
👍👍👍👍
@hgbg7140
@hgbg7140 8 ай бұрын
እንደዚ አይነት ኘራክ በትዳር ላይ ለአጋንት ክፍተት መስጠት ነው በህይወት ቀልድ ምን የሚሉት ነው ፈጣሪ ማስተዋል ይስጠን ነገ የሆነ ነገር ቢፈጠል በፈጣሪ ለማማረር ነው
@MessiYoyo-vj2zv
@MessiYoyo-vj2zv 8 ай бұрын
የአፍህን ፍሬ ትበላለህ የሚለዉን ጥቅስ እረስተዉት ነዉ መስተዋሉን ይስጠን
@redietabebe3177
@redietabebe3177 8 ай бұрын
iko libe yistachwe sawe ka ensu min yemral
@NuhamiFasil
@NuhamiFasil 8 ай бұрын
Ke tidare belay aganinite ale ende demo eshishaaaa
@trezanegazi5801
@trezanegazi5801 8 ай бұрын
Yes, you are right
@fentahunalemu696
@fentahunalemu696 8 ай бұрын
ፍራክ ነው የምትሉ ላይክ 👍👍
@ተዋህዶእናት
@ተዋህዶእናት 8 ай бұрын
እሱማ አዎ😂
@zainabeto2758
@zainabeto2758 8 ай бұрын
አወ በሚገባ ብራክ ነው
@fishiktaameley2645
@fishiktaameley2645 8 ай бұрын
አዎ ነው
@AdissalemDessi
@AdissalemDessi 8 ай бұрын
Ferank new perank😅😅😅😅
@alemiyebayene7881
@alemiyebayene7881 8 ай бұрын
አዎ
@ENTube-vi5km
@ENTube-vi5km 8 ай бұрын
ሙያ መስሎዋቹኃል የአፋችሁን በረከት ትበላላቹ እንደው ጨዋታ ጠፋ በዚህ ታላቅ ፆም
@HermelaAkede
@HermelaAkede 8 ай бұрын
See in the positive way.
@ስማአቷአርሴማእናቴ22
@ስማአቷአርሴማእናቴ22 8 ай бұрын
በትክክል የእግዚአብሔርን ቃል በማውቁት ይብሳል አንተ በቸርነትህ አስበን
@martamekonen7455
@martamekonen7455 8 ай бұрын
❤❤❤
@Hagi776
@Hagi776 8 ай бұрын
ለስሙ ቆራቢ ናቸው አሳፍሪ ዝሙትን ማሰብ ራሱ ከነሱ አይጠበቅም ነበር
@YewerkwehaFirew
@YewerkwehaFirew 8 ай бұрын
እውነትሽን ነው
@RabiMedia-l3s
@RabiMedia-l3s 8 ай бұрын
ፕራክ ነው ይምትሉ በላይክ😂😂😂
@emutube2300
@emutube2300 8 ай бұрын
እና ምንሊሆን ይችላል
@fiurjrufurjrj3480
@fiurjrufurjrj3480 7 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እንዴት ነሽ ወላሂ ፎቶሽን ሳየው ትዝ አልሽኝ የኔ እህት ምን አዳስ አለ ስለ ቤትሽ
@abraajabraaj6004
@abraajabraaj6004 8 ай бұрын
ተው እንደዝ አይነትቀልድ ከሆነ እየቆየ ሲሄድ ለትዳራችሁ ጠንቅ ይሆናችሀል አንድ በአንድ ላይ ቅናት ይፈጠሪና መልካም ትዳራችሁ እንዳታበጣብጡ እኔ በጣም ነው የምወዳችሁ ትዳራችሁ ይባረክ ፋቅራችሁ ይብዛ
@asenakubelete51
@asenakubelete51 8 ай бұрын
አይ አዲስዬ ተወራጨህ እኮ እጅክ ሁሉ ነው ያወራው ዛሬ😅 ተገኝተሃል ቃልዬ ይመችሽ የኔ ቆንጆ
@samerwit
@samerwit 8 ай бұрын
😂😂😂
@meuse69
@meuse69 8 ай бұрын
በሂወታችሁ ትልቅ ስህተት የሰራችሁበት ቪዲዬ ነው በቁርባን የተጋባ ሰው ይሄንን ሊፈፅም አይችልም እና እናዝናለን በቅዱስ ቁርባን የተጋባ ሰው ፍፁም ለእግዚአብሔር የታመነ ነው አዝናለሁ በጣም በጣም
@hiwotdemissie681
@hiwotdemissie681 8 ай бұрын
በስማም አዲስን ፕራንክ ልታረገዉ ነዉ ።ይሄ ሁሉ የቃል ጥንሰሳ ነዉ ።ቃል ከባለ ዉጭ ልትማግጥ ቀርቶ ስልክ አታወራም መቶ ፐርሰንት የማምናት ትዳሯን የምትወድ ።ነቅተናል ፕራክ አረግንሽ።
@haregmak1519
@haregmak1519 8 ай бұрын
ማርያምን ቃልዬ አታረገውም100% ሐዲስ ተገኝክ😂😂😂😂😂ፑራንክ ነው።
@ABRAHAMEMOGES-u7m
@ABRAHAMEMOGES-u7m 8 ай бұрын
Ereeeee prank newu yeqaliye sera newu
@qweqwe444
@qweqwe444 8 ай бұрын
ከባድነዉ የአድስ ትግስት ግን ይገራም ።ልጁን አለመፈንከቱ እግዚአብሔር የአባታችን የቅዱስ እዮብን ትግስት ያድልህ❤❤❤
@saadaab9355
@saadaab9355 8 ай бұрын
የሰውን አዕምሮ ወደናንተ ለመውሰድ የዚህን ያህል መውረድ አይጠበቅባችሁም ካላችሁ ክርስትና የጾም ወቅት ነውና ብዙ መልካም ነገር መስራት ስትችሉ የወረደ ለሰው ለማስተማርም ሆነ ለመማሳየት የማይመጥን ለገንዘብ ብላችሁ የማይጠበቅ ነገር አድርጋችሁ ሰውን ሁሉ አሳዘናችሁ ደሞ ሰው ያፉን ፍሬ ይበላል ይላል ቅዱስ ቃሉ ቀለላችሁ በጣም
@MunichMuni
@MunichMuni 8 ай бұрын
ማርያምን ቃል አታደርግም ፕራንክ ነዉ ልጆቹ ሲጀመር ከቃል ጋ ተነጋግረዉ ነዉ እንጂ በቁርባን ነዉ የተጋቡት እና ደሞ አትፈትኚዉ እንዲህ ቃል ትዳር ላይ ችግር ይፈጥራል
@RicoRerr
@RicoRerr 8 ай бұрын
ነው እኮ 😂
@jemaneshahmed
@jemaneshahmed 8 ай бұрын
የበቀደሙን የአየር መንገዱን በቀል እየመለሰች ነዉ በፕራንክ
@wegayehunegese
@wegayehunegese 8 ай бұрын
@@jemaneshahmed እውነተኛ ፕራንክ ነው ያረጋት
@zuzuseidyouTubeዙዙቲዮብ
@zuzuseidyouTubeዙዙቲዮብ 8 ай бұрын
በትክክል
@adanechbalcha6053
@adanechbalcha6053 8 ай бұрын
በጣም ይደብራል ብራንክ
@lidudxb8764
@lidudxb8764 8 ай бұрын
አዲስዬ ምስኪን የኔ አባት❤ እንዴት እንዳሳዘንከኝ ጠላትህ እንዲ ጥቁር ይበል😢
@kelebetakede-mu9or
@kelebetakede-mu9or 8 ай бұрын
ቃልዬ ይሄ ያንቺ ስራ ነው በርግጠኝነት ጀግኒት ነሽ እኮ አድናቂሽ ነኝ በርች በጣም እወድሻለሁ ❤❤❤❤ ጥሩ የመልስ ምት ነው ለ አዲስ ከቃል እንባ ጠባቂዎች በርቱ 😂😂😂
@Tsehay27Tube
@Tsehay27Tube 8 ай бұрын
አሪፍ ጥርጣሬ ነው
@marakiyoutube
@marakiyoutube 8 ай бұрын
እሶማ ናት ባለፈው ካገር ልወጣ ነው ብሎ አስለቅሶት ነበር
@HaJc-in1yb
@HaJc-in1yb 8 ай бұрын
​@@Tsehay27Tube😂😂😂😂
@HamizeyaHamizeyageltu
@HamizeyaHamizeyageltu 8 ай бұрын
​@@marakiyoutubeኡኮ ይመሰለኘል
@dceesaun7374
@dceesaun7374 8 ай бұрын
በእውነት በጣም ነው የደነገጥኩት ኤባካችሁ ሚስቾችዬ ባልቻችሁን አትሸውዱ በጣም ከባድ ነው እንዲህ ያለ ነገር በእውነት
@OkOk-re3ut
@OkOk-re3ut 8 ай бұрын
አይ አዲስ በቃ የቃልየ ፕራንክ እኮ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@mwje1289
@mwje1289 8 ай бұрын
ቃልዬ ፕራንክ አትስራ ከሰራች እረረረረ
@Sarsartades
@Sarsartades 8 ай бұрын
Ere betam asedenegetachugn effff menaynet keled new
@SarahZinash-to6bp
@SarahZinash-to6bp 8 ай бұрын
😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😄😄😄😄😄😄😄😄
@MunaSalah-d8l
@MunaSalah-d8l 8 ай бұрын
ሀቢቢ የኔ ማር በጣም ውስጤ ተረበሸ አሳዘነኝ እንደዚ አይነት ቀልድ አቁሚ ቃልይ ባልሽ በብስጭት ድንገት መጥፎ እርምጃ ቢወስድስ ወንድምየው ደም አያሳዝንህም አረተው አዲስዪ እረዳሀለሁ አይዞህ ጨካኞች ናቹ በጣም አናደዳቹኝ😮
@endegenafiseha1750
@endegenafiseha1750 8 ай бұрын
ውይ አዲስዬ በቃል 100%ካንተ ውጪ ወደ ውጪ ነው የምር ከላይ መድሀኒያለም መርቆ የሰጠህ ውብ አስተዋይ ለቤቷና ለባሏ ታማኝ ሴት ናት ቃልዬ አዲስን ሰራሽለት የኤርፓርቱን በትንሹም ቢሆን መልሰሻል❤❤❤
@MeazaWorkneh
@MeazaWorkneh 8 ай бұрын
ሲጀመር ይህ ፕራክ ከእነሱ አይጠበቅም ምክናያቱም በቤተ ክርስቲያን የተጋቡ ሰዎች ስጋዬ ደሙን ወስደው ተጋብተዉ በደዚህ አይነት ቦታ መገመት መገመትም የለባቸውም
@abuyetube
@abuyetube 8 ай бұрын
በእውነት የልቤን ነው የፃፍሽው ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው ሳይማሩ የሚያስተምሩ 😢😢😢 ህዝቡ አልነቃም ​@@MeazaWorkneh
@Hanim-v6i
@Hanim-v6i 8 ай бұрын
የውነት ያርግባቹ እናተም ብሎ ሀይማኖተኛ ለቤተሰባቹ ክብር ይኑራቹ ሴሰኞች
@genettecere8937
@genettecere8937 8 ай бұрын
ብድርሽን መልሰሻል ቃል ጎበዝ ባለፈው አስለቅሶሽ ነበር
@janetmascake6727
@janetmascake6727 8 ай бұрын
ደግ አደረገች እሰይ እንኳን ቅጥል ያልክ የሚቃጥል ፕራክ አደረገችህ እንደዛ አስለቅሰሃት ቃልዬ አበሳ ፣bravo
@MahletDgg
@MahletDgg 8 ай бұрын
አዲስ ግን ትግስትህን ታላደቀን አላልፍም ቻልከው እኮ ጀግና ነህ❤❤❤❤❤❤
@yeshieseta
@yeshieseta 8 ай бұрын
ፕራንክ ነው ቃል አታደርግም የምትሉ ??? አዲዬ በዛ ለሊት ከእንቅልፏ ቀስቅሰህ አስለቅሰሃትማ አትቀርም ብድር በምድር አባቴ😂😂😂
@eshettefera5637
@eshettefera5637 8 ай бұрын
እኔ ምላቹ ለየብቻ መብላት ጠረቤዛው ነው ያስተማራቹ ማዕዳቹ አንድ ይሁን
@Azebsabawittube
@Azebsabawittube 8 ай бұрын
እዉነት ልል ነበር ቀደምሽኝ
@ቅድስትድንግልማሪያም-ጐ3መ
@ቅድስትድንግልማሪያም-ጐ3መ 8 ай бұрын
እኔ በጣም ግርም ይለኛል ኢትዮጵያ ውስጥ ተቀምጠው እኔ ከኢትዮጵያ ውጭ የምንኖርው ልጆቻችን ይዘን በአንድ ትሬ ነው የምንበላው ልጆች ለምደው ለብቻ ብሎ ሲባሎ አይወዱም እግዚአብሔር ይመስገን
@Azebsabawittube
@Azebsabawittube 8 ай бұрын
@@ቅድስትድንግልማሪያም-ጐ3መ እኮ ደሞ ከባሌ እንዴት ለየ ብቻችን እንበላልን ይገርማል
@fikirgutema1254
@fikirgutema1254 5 ай бұрын
ሰላም አዲሰ ተኸታታያችሁ ነኝ ብዙ ትምህርት ትሰጡናላችሁ እናመሰግናለን።
@Lily93491
@Lily93491 8 ай бұрын
ወይኔ አዲስዬ የኔ አባት አሳዘንከኝ,, ቃልዬ ግን ኘራንክ አንቺ ስሪ😂😂😂
@yenantw21
@yenantw21 8 ай бұрын
አዲስ ከዚህ በኃላ ቃልን ፕራንክ ማድረግ እርሜ ይላል።🤣🤣🤣
@barkot7147
@barkot7147 8 ай бұрын
በጣም እውነት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@WideAdugna
@WideAdugna 8 ай бұрын
ቀጣዩን ይለቀቅ
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 8 ай бұрын
በስመ አብ በጣም ከባድ ብራክ ነዉ ወይም ለማሥተማር ይሆናል አዳዶቻችን ከተቃራኒ ፆታ ጋር አብረዉ ሆነዉ ብቻ ሥላየን ያልሆነ ነገር እናሥባለን ለዚህ ትምህርት ይመሥለኛል እንደኔ እንደኔ ከመፍረዳችን በፊት ነገሮችን በተረጋጋ መንፈስ መወያየት እዳለብን ሊያሥተምሩን ነዉ ቃልዬ አደለም አንተ እኔም ከአንተ ሌላ ሠዉ እደማትመኝ 100%ፐርሰት እርግጠኛ ነኝ አስተዋይ ታማኝ ልባም ሴት ነች ቃልዬ የኔ ዉድ❤❤❤❤ የአድስ እሪያክት ግን ሲያሥፈራ በስመ አብ😅😅😅 ለሁሉም ይመቻቹህ ዉዶቼ እወዳቹሀለሁ
@MahletDgg
@MahletDgg 8 ай бұрын
የምር ቃል እኮ ፕራክሽ ያበዴ ነው እርግጠኛ ነች ያንቺ ተኮል ነው ምችት ይበልኝ ጀግና ነሽ❤❤❤❤
@sebyona4794
@sebyona4794 8 ай бұрын
ፓርት 2 ቶሎ ይለቀቅ የምትሉ ላይክ
@leylayimam
@leylayimam 8 ай бұрын
የቃልየ ምላሽ ከባድ ነዉ አታለቃቅስ ቻለዉ ብድር ነዉ አዳሜ እዉነት እዳይመሥላችሁ
@wegayehunegese
@wegayehunegese 8 ай бұрын
በቀደም ደም አስለቅሷቷል ደግ አረገቾ
@ብሌንመሐሪ
@ብሌንመሐሪ 8 ай бұрын
ደስ የሚል ድራማ ነው ቃል እየደሙ እንደዚህ አታደርግም አንገቴ እሰጣለሁ ሁኔታ ለሷ በፍጹም በፍፁም በፍጹም ቃላት ተደርገውም የኔ ቆንጅት እህት
@RuhamaNguse
@RuhamaNguse 8 ай бұрын
በትዳር ላይ እንዲህአይነት ፕራንክ ይቅርባቺሁ በጌታ አይዞህ አዲስ ቃል ያንተናት ከላይ ነው የተሰጠችህ
@selamwubshet-uz2rp
@selamwubshet-uz2rp 8 ай бұрын
እኔም አምናታለሁ ፕራክነው ግን ሴት አይደለች ትሳሳታለችኮ የምትሉ❤❤
@selamisare5466
@selamisare5466 8 ай бұрын
ወይኔ አዲሰዬ አሳዘንከኝ 😂😂😂 ቃልዬ ግን የእውነት ጎበዝ ነሸ በሰመአም አገኝሸው በድንብ ቃልዬ የኔ ጎበዝ 👍👌አይ አዲሰዬ በቃ የቃልየ ፕራንክ አኮ 🤔🤔🤔🤔
@የድሃልጅፍቅር
@የድሃልጅፍቅር 8 ай бұрын
ብድሯን የማትመልስ ሴት አትወለድ ቃል በርቺ እዳለቀስሽ አስለቅሽዉ አዲስ ቻለዉ ምላሹን😂😂😂
@misrakgezahegn3731
@misrakgezahegn3731 8 ай бұрын
ፕራንክ ቃልዬ ብቻ ትስራ አሲስ ደንግጧል እኮ ቃልዬ እኮ በቀደም ጀገን ብላ ነው ኤርፓርት ድረስ የሄደችው አዲስ እኮ ዛሬ ሲያሳዝን እዮብም ደሞ እጁ አለበት መሰለኝ 😮😂😂😂
@fiker1816
@fiker1816 8 ай бұрын
😅😅😅😅
@الحمدالله-ك5و6س
@الحمدالله-ك5و6س 8 ай бұрын
አለበት እሱ ያስታወቃል
@frykhalifa
@frykhalifa 8 ай бұрын
ቃልዬ ጉበዝ ጥሩ መላሽ የባለፍውን
@sjshhejejj7947
@sjshhejejj7947 8 ай бұрын
ጎበዝ ግን ስነስርአቱዲግል ማሪያም ትጠብቅህ ስሜታዊ ሁኖ ሳይመታዉ ትግስት ብሎ ዝም አዲስየ ጨዋ ያሳደገህ❤❤❤
@tigistaragea6741
@tigistaragea6741 8 ай бұрын
እሰይ ደግ አደረግሺ ቃልየ❤❤❤❤❤ግን አዲስ አሳዘንከኝ
@yerustarafa9939
@yerustarafa9939 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂ወይኔ ቃል ሰራሺልት አችኮ ፕራንክ አታርጊ
@amaathh4061
@amaathh4061 8 ай бұрын
😅😂
@maymaymay4792
@maymaymay4792 8 ай бұрын
እንኳን እንኳን ምናገባን።
@peaceworld6710
@peaceworld6710 8 ай бұрын
የአመቱ ምርጥ ፍልም ነው
@tsegaberta9481
@tsegaberta9481 8 ай бұрын
የ 2016 ምርጥ ኘራንክ ቃል አንደኛ😅😅😅😅😅😅
@abctube3228
@abctube3228 8 ай бұрын
ቃል ትለያለች እሷ ነች ፕራንክ የምታረገው ወይኔ አዲስ እዮባም አለበት ቲም ቃል የሆናችሁ ላይክ ❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@YewerkwehaFirew
@YewerkwehaFirew 8 ай бұрын
ምኗነው የሚለየው በአሳፋሪ ነገር መስማማቷ ማፈሪያዎች
@hewotwendemnew2514
@hewotwendemnew2514 8 ай бұрын
እረ ቃል ታለትሽ ይለያል ይመችሽ ለማንኛውም አዲስየ አይዞህ ቻለው የመልስ ምቱን ተገኝተሀል ❤❤❤❤❤❤
@ekramabdu2197
@ekramabdu2197 8 ай бұрын
አድስ እኮ ፕራንክ መሆኑ ውስጡ ያውቃል 100%😂
@SilloSilo
@SilloSilo 8 ай бұрын
😂😂😂እኮ
@seada9875
@seada9875 8 ай бұрын
እኮ
@azifuntube8353
@azifuntube8353 8 ай бұрын
በቃ ይጫወቱብናል
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 8 ай бұрын
የኔዋ💞 ብልህ
@MekdiMekd
@MekdiMekd 8 ай бұрын
በጣም ያስጨንቃል መጨረሸው መንድነው
@JossyJo-z5y
@JossyJo-z5y 8 ай бұрын
ፕራንክ እዚ ደርሷል ለ አዲስ ኢሄ አይገባም 😊
@MeazaMekonn
@MeazaMekonn 8 ай бұрын
ቃል የኔ❤❤❤❤❤❤❤❤
@EyerusAbye
@EyerusAbye 8 ай бұрын
ወይኔ ቃልየ በከባዱ ነው ያገኘሽው😂😂😂😂😂😂 ግን አሳዘነኝ 😢❤❤
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 7 ай бұрын
😮😮😮😮😮😮😮 ሰራሺለት ቃልየ😂😂😂😂😂😂👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@ksanetchanel9855
@ksanetchanel9855 8 ай бұрын
ተበላህ አይዞህ 😂😂😂እዮብ ግን እዛም እዚም አረ አንድ ቀን ትገኛለህ
@Mahigrace-r1l
@Mahigrace-r1l 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@elsabeautynt
@elsabeautynt 8 ай бұрын
Real movie ነው የሚመስለው ቀጣዩን ቶሎ please😂😅
@bililali411
@bililali411 8 ай бұрын
😅😅😅😅😂😂😂ሰራችልህ ብድራን መለሰች ወይ ቃል አንደኛ ነሽ
@hilluTube
@hilluTube 8 ай бұрын
❤❤ቃልዬ የእውነት ሴት ነሽ አንበሲት ብድር ተመልሷል❤❤
@fentahunalemu696
@fentahunalemu696 8 ай бұрын
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ፍቅር አሳዩን🔥
@Abeyዩቶብ
@Abeyዩቶብ 8 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@tigistalemayehu6204
@tigistalemayehu6204 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
@SSenaytgonderwa
@SSenaytgonderwa 8 ай бұрын
አሜን❤
@eexx5392
@eexx5392 8 ай бұрын
አሜን ፫❤❤
@mita7976
@mita7976 8 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ካብቶች
@abebatadese3690
@abebatadese3690 8 ай бұрын
እጅግ በጣም ግራ ተጋብቻለው 😮
@Mas-bn2by
@Mas-bn2by 8 ай бұрын
ቃልና ቢን ተመካክርው እዲስን ፕራክ እያርጉ ይመስለኛል😂😂
@yarsamyaligneg
@yarsamyaligneg 8 ай бұрын
እዲ እያያችሁት ቀላልል ፕራክ አረገችዉ
@MahletDgg
@MahletDgg 8 ай бұрын
ልክነሽ
@Tgst1212
@Tgst1212 8 ай бұрын
እኔም እንደዛ ይመስለኛል
@phoneiphone4843
@phoneiphone4843 8 ай бұрын
አዎ
@NTTSUHWALE
@NTTSUHWALE 8 ай бұрын
😂😂😂😂
@yenutube21
@yenutube21 8 ай бұрын
አይዞክ ቃል ፕራንክ ነው 😂 አንቴ እንደዛህ አስለቅስሃት ነበር በቀድም እንደት እንድ አዛዘንችኝ ቃልዬ ጀግና ነሽ መጨርሻውን እንጠብቃለን.
@marthaethio3211
@marthaethio3211 8 ай бұрын
ይሄ የቃልና የእዬብ ተንኮል ነው አዲስዬ በሌላ ግዜ እምቡቀላቸዋለን
@EdenEthiotube
@EdenEthiotube 8 ай бұрын
ቃልዬ ራሷን ፍራንክ ያረገቻቸው ቃልዬን የምትወዱ like የኔ ኮሜንት ብቻ ላይክ😂 የሌለው 😂😂
@zina5085
@zina5085 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 ወይኔ አዲስ ድምፁ እራሱ ተቀዬረ እኮ❤ ምስጊን
@MekdiMekd
@MekdiMekd 8 ай бұрын
በጣም ያስጨንቃል መጨረሸው መንድነው ?
@nardosenawugaw6078
@nardosenawugaw6078 8 ай бұрын
ማርያምን ቃል በፆሙ ቅቤ ቀባሽኝ እኮ አዲስ መልስ ምቷ አሳበደህ እኮ ፊትህ የተለላጠ ቲማቲም መሰለ እሰይ ይበልህ ባለፈው አቃጥለኸኝ ነበር😂😂😂😂 ቃልየ ቃልዋዋዋ❤👌
@WeyinYenatea
@WeyinYenatea 8 ай бұрын
ቃልዬ የኔ ጀግና ብድርሽን በጥፍ መለስሽ አዲስ ቻለዉ ምንም ማድረግ አይቻል❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂
@ማህተቤንአልበጥስም-ሸ7ዸ
@ማህተቤንአልበጥስም-ሸ7ዸ 8 ай бұрын
እን እኮ እምገርመኝ. አድስ ከማደንቅለት. ነገሩ. ትግእስቱ. በስመአብ🎉
@genidelelegn
@genidelelegn 8 ай бұрын
benatik mezmur mesrat yemifelg wendm alegn dimitsu betam yemiyamr gin edlun liyagegn alichalem ena eski wedante astegawuna eyew min tilalek
@kokabsa1654
@kokabsa1654 8 ай бұрын
ያበደ ፕራክ ነው ቀጣይ ቶሎ ይለቀቅልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂
@SentayehuAbeh
@SentayehuAbeh 8 ай бұрын
😂😂😂
@nedachmisgu
@nedachmisgu 8 ай бұрын
ሥለ ዝሙት ለማሥተማር እዲ እራሥን ማዎርት ይደብራ በታም የርቀቁ የእምነት አባቶች አለን እነሱ ያሥተምርናል አትዝቀጡ
@SadaKassaw5
@SadaKassaw5 8 ай бұрын
ቻለው እሶን እደት እዳስለቀስካት እዳትረሳው.
@amanuelkinfe9285
@amanuelkinfe9285 8 ай бұрын
Kaliye befitsum endezi atadergem 100%shur adis serachelek bekulelelit emba asefesesekat chalew engdik addis
@SEADA-dr
@SEADA-dr 8 ай бұрын
እስኪ የዚህ ፍቅር ቤተሰብ ላይክ
@የጋይንቷልጅ
@የጋይንቷልጅ 8 ай бұрын
እረ በትዳር ፕራክ ተዉ ጥሩ አደለም ትዳርን አትፈታተኑ ጎበዝ በቁርባን ነዉ ኮ የተጋቡት ❤❤❤ምንጉድነዉ❤
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 8 ай бұрын
ተከከል ልበ የሰጣች
@ApdateGr
@ApdateGr 8 ай бұрын
ወይ ቃልዬ እማትወጭው ተራራ የለም 😂አድስ ሲያሳዝን
@ወባለምነኝተስፈኝው
@ወባለምነኝተስፈኝው 8 ай бұрын
ብድርሽን መልሰሻል ቃል ጎበዝ ባለፈዌ አስለቅሶሽ ነበር 🥰🥰
@ሰላምselam-21
@ሰላምselam-21 8 ай бұрын
እንደ እኔ የተዝናና ቃል ትችያለሽ ❤❤❤😂😂
@zertihunalemu4933
@zertihunalemu4933 8 ай бұрын
ቃልዬ ፕራንክ እያረገችው ነው በርግጠኝነት
@ማራናታ-ከ5ጘ
@ማራናታ-ከ5ጘ 8 ай бұрын
እውነት ቢሆን post አያዳርጉትም ነበር 100%ፕራንክ 😂😂
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 8 ай бұрын
እኮ😂
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 8 ай бұрын
Eko😂
@ትግራወይቲ
@ትግራወይቲ 8 ай бұрын
Eko😁😁
@Mahigrace-r1l
@Mahigrace-r1l 8 ай бұрын
ፕራንክማ ነው😂😂😂
@barkot7147
@barkot7147 8 ай бұрын
የመልስ ምት ነው የኤርፖርቱ
@AynalemAlemayehu
@AynalemAlemayehu 8 ай бұрын
እዲህ አይነት ፕራንክ ለናንተ አይነት ባለትዳሮች አይመችም ባይ ነኝ። አስተማሪ ነው ወይስ ቀልድ? ለሠይጣን ቀዳዳ አትፍጠሩ
@TsionHaile-h8x
@TsionHaile-h8x 8 ай бұрын
በተለይ በቁርባን ተጋብተው ይሄንን ማሰብ በራሱ ምን ያስተምራል?
@TedilaLemma
@TedilaLemma 8 ай бұрын
አድስ ተገኘሽ መሰለኝ😂😂😂😂
@marimyelemiwa1664
@marimyelemiwa1664 8 ай бұрын
ፕራንክነው ባካችሁ😅😅😅😂😂😂😂 ምስኪን አድስ የኔ አባት ሥለሚያምናት የተፈጠርያለው አስደንግጦታል. ቀጣዩን ልቀቁት የምትሉ በላይክ
@Dasuyebirhanu5472
@Dasuyebirhanu5472 8 ай бұрын
ግን አድስ መሽከርከሩ ጥሩ አይደለም በጣም ስላደነገጠ ቀጣዩን ቶሎ በሉ 😢😢❤❤❤❤❤
@Never_gonna_give_you_up000
@Never_gonna_give_you_up000 8 ай бұрын
ቀላል ፕራክ ነው❤ለዛውም ደስ የማይል ፕራክ
@Gggg-l4b8x
@Gggg-l4b8x 8 ай бұрын
የበደነው እናትየን ይመችሽ ቃልየ😂
@Nega_yeDingil
@Nega_yeDingil 8 ай бұрын
በእግጥ ፕራንክ አይደለም ለማለት ለሁላችንም የታወቄ ነው ግን የእኔ ሀሳብ ቃንና አድስን ከህይወታቸው አንጻር ሁላችንም ❤እንወዳችሁለን❤እንደዝህ አይነት ቭድዮ ባይፖሰትስ😮
@semutasew2244
@semutasew2244 8 ай бұрын
ድራማ አስመስላ ምት ስራው. ነገርስ😂😂😂
@Mahigrace-r1l
@Mahigrace-r1l 8 ай бұрын
ሳህ😂😂😂😂
@AdeyAbebaw-s3f
@AdeyAbebaw-s3f 8 ай бұрын
በትክክል ፕራንክ ነው።
@ABTube-x2n
@ABTube-x2n 8 ай бұрын
ፈጠረ ምስክርን ቃል ፕራክ አታደርግም ታስለቅሰዋለች ኢትዮጵያ ውስጥ አንደኛ ፕላንት የሚታደርገው ቃል ብቻ ነች ሌላ ሰው የለም ቃል ፍራንክ ሲታደርግ ልቤ እንዴት ደስ እንደምኝ ሌላ ሁሉ ድራማ ነው ጊዜ በቀላሉ ሌሎቹ የሚሰሩት ሁሉ ድራማ ነው
@mekdesadugna2694
@mekdesadugna2694 8 ай бұрын
😂😂ቃል ይመችሽ ❤
@sile-sew
@sile-sew 8 ай бұрын
ወይ ፕራክ ለማግኘት ፍራክ አለ ቱፓክ አይዞኝ ወንድሜ ካለቀስክ ይደብረኛል ቢያስደነግጥም ጀገን በል ወደፊት የሚመጣው ነው የሚያሳስበኝ እግዚአብሔር ይጠብቀን❤❤❤
@jshhde4936
@jshhde4936 8 ай бұрын
አረ ቀጣይ ይለቀቅልን መችም ቃልየ ይሄን አሰራውም እርግጠኛ ነኝ ፕራክ ነው በሉን ፖሊስ
@ggwgeg3137
@ggwgeg3137 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 ቃልዬ ❤❤ ፕራክ ትችያለሽ 😮😅😅
@barkot7147
@barkot7147 8 ай бұрын
ወይነ ቃል የአንቺ ፕራንክ እኮ አንጀት አርስ ነው❤❤ ባለፈው እንባዋን ጠብ ጠብ ስታደርግ እኛም ነን አብረን ያለቀስን አዲስ😂😂
@fentaytades
@fentaytades 8 ай бұрын
አይአድሰ ሰታሳዝን ቀልድእደሆነመገመትአቃተህ እኔእራሱ ቃልየ እደዚህእደማታደረግእርግጠኗኛነኝ😂😂😂
@gsissjjs4657
@gsissjjs4657 8 ай бұрын
ፕራክ እያረጉት ነዉ አድሥን ተመካክረዉ ቃል እድህ አታረጎም ነገር ግን ሀድሥ ተናዶል ለምን መኪና እድነዳ ፈቀዳችሁለት ቢገለብጣችሁሥ ቢጋጭሺ ለምን እዮብ ወይሞ ጎዴኛዉ አልነዳችሁም
@SirgutAdmasu
@SirgutAdmasu 8 ай бұрын
ቢኒ እኮ ሁል ጊዜ የቃል እንባ ጠባቂ ነው😂😂😂😂😂😂 ተገኝተሀል አዲስ😂😂😂😂😂
@zuzuseidyouTubeዙዙቲዮብ
@zuzuseidyouTubeዙዙቲዮብ 8 ай бұрын
😢😢😢😢😂😂😂😂
@ማርታ-ከ7የ
@ማርታ-ከ7የ 8 ай бұрын
እባካችሁ ይበቃል ቃል እና አዲስ ሰዉ እያሉት ያለው ነገር ደስ አይልም
አዲስ ወደቀ ያየዉን ማመን አቃተዉ
19:55
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 313 М.
How to Fight a Gross Man 😡
00:19
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 17 МЛН
What type of pedestrian are you?😄 #tiktok #elsarca
00:28
Elsa Arca
Рет қаралды 36 МЛН
ዶሮውን ቅርጫ አረጉት ለልደቴ ፈታ አደረጉኝ
27:39
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 114 М.
ምን ችግር አለው ፍቅር ብቻ
25:54
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 283 М.
ረዱ ወንድሙ ፊት እዮብን እንደማትፈልገው ነገረችው
20:54
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 152 М.
የልጃችን 1 ኛ አመት በድምቀት ተከበረ
15:00
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 210 М.
አዲስ ንዴቱን መቆጣጠር አቃተዉ የመጨረሻዉ ክፍል
27:57
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 221 М.
እዮብ ተዘረፈ በጣም ተጨንቋል
26:26
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 183 М.
How to Fight a Gross Man 😡
00:19
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 17 МЛН