ፅኑ ቃል - Ethiopian Movie - TSINU KAL (ፅኑ ቃል አዲስ ፊልም)

  Рет қаралды 2,347,447

Arada Movies

Arada Movies

8 жыл бұрын

New Ethiopian Movie - TSINU KAL (ፅኑ ቃል አዲስ ፊልም)

Пікірлер: 1 100
@rahelreda9107
@rahelreda9107 2 жыл бұрын
እውነተኛ ፍቅር በፊልም ብቻ ነው ሰው እንኳን ሁሌም ከጎንክ አይኖርም ግን የማንረሳው ነገር ቢኖር መቼም የማይተወን ፈጣሪ ብቻ ነው
@tigitube3
@tigitube3 Жыл бұрын
ይሄ ፊልም እኔ አሁን ላይ ያለሁበት ህይወት ነዉ የቆየ የተረሳ የሚመስል ፍቅር መዘዙ ከባድ ነዉ ፊልሙን ደጋግሜ አየዋለሁ ካለሁበት ፈተና መዉጫ መንገድ ምን ይሆን ፀልዩልኝ እባካችሁ ፈርቻለሁ 😭😭🙏
@user-ye1sz3vl2h
@user-ye1sz3vl2h 8 жыл бұрын
ዋው ግሩም አስመስለህ ሳይሆን ሆነህ ነው የምትሰራው እድሜና ጤናን ከነቤተሰቦችህ አብዝቶ ይስጥህ ለወገን ደራሽ ወገን ነው ባለን ነገር እንተባበር ኢትዮጵያን እግዚያብሔር ይባርክልን
@user-gx9ff2mg8w
@user-gx9ff2mg8w 8 жыл бұрын
i
@galtigray7796
@galtigray7796 4 жыл бұрын
amen 3
@azeza1237
@azeza1237 2 жыл бұрын
መሀሀለ
@azeza1237
@azeza1237 2 жыл бұрын
አመጀ
@wizsemreti4051
@wizsemreti4051 8 жыл бұрын
ማህደር + ግሩም =የምርጦች ምርጥ ትችላላቹ ♥ መታየት ያለበት ምርጥ ኢትዬጽያዊ ፊልም
@As-lc3sj
@As-lc3sj 5 жыл бұрын
ዎ ዉ የምርጦች ምርጥ
@astertekeba9193
@astertekeba9193 6 жыл бұрын
እውነተኛ ፍቅር በፊልም ነውጂ በእውነታው ዓለም የለም እንኳን እራሱን አሳልፎ ሊሰጥ በክፉ ቀን ይርቃል በችግር ጊዜ ከፈጣሪ በቀር ሰው የለም
@dignityforhumans9374
@dignityforhumans9374 5 жыл бұрын
EHITE TESASTESHAL SEWN BENTSUH LIBSH KREBI YEZAN GEZE FIKR TAGEGNALESH
@droze3972
@droze3972 5 жыл бұрын
Giruma yena♡ wendawind betam aref film♡
@nanamoon2774
@nanamoon2774 5 жыл бұрын
በትክክል እውነትሽን ነው ውድ
@user-kf8ec2cl5l
@user-kf8ec2cl5l 5 жыл бұрын
Betam tkkl nesh mare
@jadonasiralden4971
@jadonasiralden4971 5 жыл бұрын
@@dignityforhumans9374 ظيخنيزيكب ؤنيننصويو∩×kÐÞ§¡Ðg§∪Λ∫Λ∪§®¡g kÐmΛg⊂§ν∩k∪g§kΛm§∏mj☻kÐk§Þ§§ÿ§ν§Þ¡¡∏ÐÞk⊂§¡¡w∪∫®j∫¡Λg☻§gk∏2¡∏§∫§k§¡w⊂∩§m∩2Þ j∪Ðgξ ⊂§∩§k§∩2mν×☻Þ×☻Ð∪νν∪☻j∫ξj§ν§∏j§☻§ν§¡¡§g§jkg§jÞÐkÞÐÿσÞk×k∏ÿÞ25 ×j×jÞ2¡22ν2∏§ν¡Þ§Þ2∪∏jÞ297∫νÐ☻
@buy3701
@buy3701 4 жыл бұрын
ቢታይ ቢታይ የማይሰለች ምርት ፊልም ♥️❤️😘
@elsapatros3576
@elsapatros3576 8 жыл бұрын
ወዬኔ ግሩም ኤርሚያስ እኔ ቃላት ያጥረኛል ለምሰራቸዉ ፊልሞች በርታ
@user-ow5zi4yz2b
@user-ow5zi4yz2b 8 ай бұрын
እውተኛ ፍቅርን በፊልም ብቻ እያየን እንፀናናለን❤❤❤❤
@hhhh5971
@hhhh5971 5 жыл бұрын
እኔ የቆየ ፊልም ቢሆንም አሰታያየት ሳልፅፍ አላልፍም በነገራችን ላይ የግሩም እና የመዲ አድናቂ ነኝ ስለዝህ ደግምዬ ላየው ተገደድሁ ምክንያትውም ግሩምዬ ስሪ 8 ን ሲሰራ ተማርይ ሆኘ ተደብቄ ነበር ማየው መዲንም አድናቂ ነኝ እእ
@mituderba5101
@mituderba5101 8 жыл бұрын
በጣም ያጨበጨብኩለት ፊልም ነዉ ቤዛ እና አቤል ምንም ከዉስጤ ሊወጡ አልቻሉም በተለይ ደሞ ቤዛ ለመጀመሪያ ጊዜ እወድሃለሁ ልትለዉ ጀምራ እንደማቆም ስትል "በይዉ" "ስሞትልሽ " የሚላት ላይ wow
@mazaeshetie762
@mazaeshetie762 4 жыл бұрын
ብዙ መከራ ስቃይ የበዛበት ፊልም ነው ግን ደግሞ መጨረሻው ያምራል አስተማሪም ነው
@lidacall5422
@lidacall5422 9 ай бұрын
ሙሲሊሞች ጌታ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ያድናል ከሲዖል አምልጡ ጌታ ኢየሱስ በክብር ይመጣል ልወስደን ማራናታ አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ናይልን!! እናንተ ግን ድራማ ስትሰሩ ዘፈን አተስገቡ ዘፈንን በጣም ነው የምጠለው ዘፈን የስይጠን ነው
@roserosa3552
@roserosa3552 8 жыл бұрын
wowww nic movie ቃልቃልቃል......ሰማይ እና መሬት የፀናው በቃል ነው ቃል እንዲህ ከባድ ነው ።።። ቃላችን እንጠብቅ
@zmzmzmzm5476
@zmzmzmzm5476 5 жыл бұрын
ትክክል ማማየ
@dengeleenata7258
@dengeleenata7258 8 жыл бұрын
ዋው በጣም አስጨናቂ ድራማ ቢሆንም አጨራረሱ ግን ያስደስታል ተንኮለኛ ክፍቱ ለራሱ ነው
@salamsisayat2194
@salamsisayat2194 4 жыл бұрын
dengele enata የማርያም ልጅ ufffg
@fatumaali7513
@fatumaali7513 Жыл бұрын
በጣም ደሰ የሚል ፊልም ነው አዉነትኛ ፍቅር እቅልፋት አያጣወም 👍👍
@zebibaseid5
@zebibaseid5 8 жыл бұрын
wow ሀሪፍ ፊልም የቱርክ ፊልም እማይ ነው የመሰለኝ ቢሆንም ቀጥሉበት ግሩም ምንግዜም 1ኛ ነህ
@luwamshushay7542
@luwamshushay7542 8 жыл бұрын
sdet
@zebibaseid5
@zebibaseid5 8 жыл бұрын
+Luwam Shushay ትክክል ስደት ፦
@floridaflorida6109
@floridaflorida6109 8 жыл бұрын
yes
@mahmmdsupbr1518
@mahmmdsupbr1518 5 жыл бұрын
ፊልም
@mahmmdsupbr1518
@mahmmdsupbr1518 5 жыл бұрын
yes
@nesanetlededeya2825
@nesanetlededeya2825 8 жыл бұрын
ኦ ጌታ ሆይ እንደ ግሩም ልብ በጽናት የሚቆም ባል ስጠኝ አቦ እንዴት ደስ እንደሚል
@ousmanceesay5997
@ousmanceesay5997 8 жыл бұрын
agbiw
@kukiab546
@kukiab546 8 жыл бұрын
+Ousman Ceesay ayibalem sew comment madirg ayichelem enda ? Idot!!
@kukiab546
@kukiab546 8 жыл бұрын
amen
@user-pd4wg7rn3y
@user-pd4wg7rn3y 8 жыл бұрын
Amen
@hlemabasem8924
@hlemabasem8924 5 жыл бұрын
Amein aberin
@gebrayelgebrayel1370
@gebrayelgebrayel1370 6 жыл бұрын
ቅውጥ ያለ ፊልም ያምራል በቃላችን እድፀና ጌታ ይባርከን በተረፈ ይመቻቹ ተመችቶኛል!!!!!
@medhanyewediabadi9483
@medhanyewediabadi9483 3 жыл бұрын
ፈፍቅር በጣም ደስ ይላል ግንበፊልም እና ዘፈን ሁኖ ቀረ። የበለጠ ፋቅር የእናት ፍቅር ነወ።
@hermelayifrusaudi6276
@hermelayifrusaudi6276 8 жыл бұрын
የምር ምርጥ ፊልም ነው በጣም ነው የወደድኩት። #ግሩሜ በዚሁ ቀጥለበት የምትሰራቸው ፊልሞች ሁሉ ሀሪፍ እና አስተማሪ ነችው
@rahmarahma9038
@rahmarahma9038 8 жыл бұрын
በጣም ያምራል ግሩሜ አድናቃ ከመሆ የተነሳ ተደስቻሁ ወነወድም ሆነህ አፍቃሪ ሆነህ ስንቱ ተመቸህኝ አላህ እወቀቱንና ወደታውን ይስጥህ ይገረመሀል እኔ በሳውድ አረቢያ የቤት ሰራተኛ ነኝ ቢሆም ግዚየን አብቃቅቸ ፊልሞችህ ማየት እወዳለሁ አከብርሀለሁ
@user-wb4ch3jz5z
@user-wb4ch3jz5z 4 ай бұрын
በጣም ቢያስጨንቅም ምርጥ ትወና ነዉ ግሩም እድሜና ጤና ከነ ቤተሰቦችህ ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wodereasfaw9035
@wodereasfaw9035 8 жыл бұрын
The best movie I ever watched. Well-mannered, best acting and matured movie. Please to all, I say, to all keep it up like this movie which has Ethiopian manners and politeness. Girum you are one the best actors of our country, as family man your acting is fantastic and full of manners. I admire you both as always. Keep it up guys!!!! God bless!!!!
@mackymeron3281
@mackymeron3281 7 жыл бұрын
Just wow Medi &Girume I love you both of U!!
@user-op7wu5wx1z
@user-op7wu5wx1z 8 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ልብ አንጠልጣይ ደጋግሜ እንኳዋን ባየው አይሰለቸኝም
@isaiastekeste2129
@isaiastekeste2129 8 жыл бұрын
በጣም ምርጥ እና ሞደረን ፊልም።አምሮባችኋል ቀጥሉበት።
@sadiyasadiya3094
@sadiyasadiya3094 2 жыл бұрын
🍄iiuiuuiiiiiiiiiiiiiiiiiuiiuiii❤iiiiiii😭ii😭iii😭iiiiuiiiiiiiiiiiiiiiii🤣iiiiiiiiii😥iiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii👌u👌iiii
@user-hh8tj1ug2q
@user-hh8tj1ug2q 5 жыл бұрын
ዋውውው ደሥ ሢል ፍቅር በፊልም ብቻ ባይሆን ደሥ ይል ነበር ግን ምን ዋጋ አለው ፍቅር ያለው ፊልም ላይ ብቻ። ማህደርየ የኔ ቆንጆ ሥወድሽ😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘💋💋💋💋💋💋💋💋💋
@samira-ee3ow
@samira-ee3ow 3 жыл бұрын
እውነተና ፍቅር በፊልምነው ያለው ዋው የኡነት ቢኖር እንደት ደስ እንደሚል እንኳን እራሱን አሳልፎ ሊሰጥ ይቅርና በችግር ጊዜ እንኳን ዘወር ብሎየማይ የለም
@milanabood5582
@milanabood5582 Жыл бұрын
ከፈጣሪ በስተቀር
@zenatabdo8816
@zenatabdo8816 8 жыл бұрын
አህለን ቢክ ያርመዳን ርመዳን መጣ ሙስሊም እህትና ወድሞቸ መልካም የርመዳን ወር ይሁንልን የኮሜት አባሳደሮች ሰላም ነው ሰላም ብያለሁ በጣም ቆይቸ ነበር ካየሁት አሁን ደገምኩት
@user-zw2lv9ek8o
@user-zw2lv9ek8o 8 жыл бұрын
አሚን ለሁላችን
@demekebelachew6915
@demekebelachew6915 7 жыл бұрын
Zenat Abdo አሚን ለሁላችንም
@user-yz2wo4gm3x
@user-yz2wo4gm3x 4 жыл бұрын
አሚን
@user-il1xl8ho4t
@user-il1xl8ho4t 3 жыл бұрын
ሲንት ወር ቀረዉ ለረመደን ዉዶች
@itmustbelove2137
@itmustbelove2137 8 жыл бұрын
WoW! የማደንቅበት ቃል አጣው ።ግሩሜ ምርጥ አክተር ።God bless all! !!!
@user-qh4cv2sb9k
@user-qh4cv2sb9k 8 жыл бұрын
ከምንም በላይ እሚያስደስት ፊልም ነው በጣም ደስ ይላል አቤል ያለበት ሁሌም ያምራል አድናቂህ ነኝ አቤልየ
@workeabu639
@workeabu639 8 жыл бұрын
Wow best of best movie gerum &mahedere all are actor Good job!!"tnx all
@azibheyselmnewanna9098
@azibheyselmnewanna9098 3 жыл бұрын
ወይኔ እንዲሁ እራሱ ከምር ግሩም በጣም አድናቂ ነን ለማህደርም?፨🤗🤔 የኔ ቆንጆ በርቺ 1ኛ ናቹ ግሩሜ አዲሣባ ሥመጣ በይ ደሥ ይለኛል አዜብ እና እኖዳቸዋለን ከዱባይ
@sabrinkonjo8029
@sabrinkonjo8029 8 жыл бұрын
በለው እጅግ በጣም አሪፍ ፊልም በዚሁ ቀጥሉ ግሩሜ የምርጦች ምርጥ
@user-rz3vd4xi8j
@user-rz3vd4xi8j 14 күн бұрын
ከመከራ ቡሀላ ደስታ እፎይታ አለ ❤ ዋዉ 👌
@astertekeba9193
@astertekeba9193 6 жыл бұрын
አንድ አስተያየት አለኝ ፊልም ላይ የሚያሳዩን የጸዳ ቬላ ቤት እኛ ኢትዩጵያዊያን እንደዚህ አይነት ኑሮ አንኖርም የኛን አኗኗር እሚገልጽም ቢያሳዩን ይሄ የኛን ኑሮ መደበቅ ይመስላል
@sofyamohammd4851
@sofyamohammd4851 8 жыл бұрын
ወይኔ ቤዝይ ከምር የትላንት ሂወቲን አስታወስኩ ያኔ እንዳንቺ አፍቃሪ ያራሩጠኝ ነበር እርቂ እስክሰደድ ድርስ ግን ምንላይ ልይነት ታቅያለሽ ልክ እንደግሩሜ አይዞሽባይ ፍቅርኛ አልነበርኝም አላላህ በስተቀር አልሀምሊላህ ግን ደስ ያለኝ ደግሞ መጨርሻሽ አማር እርግጠኛነኝ ከአላህ ጋር ያምራል ግን እናመሰግናለን በርቱ።
@ahmedtube7928
@ahmedtube7928 4 жыл бұрын
Enema anchina ?????
@Winta314
@Winta314 3 ай бұрын
ከ 8 ዓመት ቡኃላ አየሁት ምርጥ ፊልም ❤
@tilaneshendeshaw4937
@tilaneshendeshaw4937 8 жыл бұрын
ግሩም አድናቂህ ነኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@mindsetinvestors1579
@mindsetinvestors1579 8 жыл бұрын
Unbelievably so good. very well written and directed: it was full of surprises and I love that. I felt good when I couldn't predict the rest of the movie after watching the first 20 minutes of it. Very good story and actor and actress; we love you all!!!!
@swdddt3828
@swdddt3828 3 жыл бұрын
Tig
@dawityise
@dawityise 8 жыл бұрын
ሊያዪት የሚገባ ምርጥ ፊልም!
@gizmanabdulahi4762
@gizmanabdulahi4762 8 жыл бұрын
This was a beautiful movie. I loved it keep up the good work.
@betiykonjolove2882
@betiykonjolove2882 8 жыл бұрын
ዋውውውው በታም አሪፍ ፊልም ነው ግሩሜ አድናቂቅ ነኝ ሁሉም ወዶች እዳተ ቢሆኑ ደሥ ይል ነበር እግዚብሔር ክነቤተስብ እድሜና ጤና ይሥትክ
@HdhHsue-bh2yf
@HdhHsue-bh2yf 2 ай бұрын
ማፍቀር ከቻልሽ አፍቃሪ አለ
@mlntamryeyhrad248
@mlntamryeyhrad248 5 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም ግን ምን ዋጋ አለው አወነተኛ ፍቅር ፊልም ላይ ብቻ ነው አይ ኔስ ተስፋ ቆረጫለሁ ሰለፍቅር።
@saedaandres8205
@saedaandres8205 4 жыл бұрын
Mlntamr Yeyhrad ትክክል
@user-kz1dy4pe2k
@user-kz1dy4pe2k 7 жыл бұрын
በላይ። አፍቃሪም ስትሆን ወጀለኛም ስትሆን ክፉም ስትሆን። ባለስልጣንም ስትሆን ብቻ። በሁሉም ያተዋወን ብቃትህ ልዩ ነው። በተረፈ። በጥቅሉ አሪፍ ፊልም ነው
@meronThegreat
@meronThegreat 8 жыл бұрын
the best ethiopian movie i if have seen in the past 3 years!!!!!!!
@user-gt2cl3tw2v
@user-gt2cl3tw2v 6 жыл бұрын
ዋውነው ፍቅር ደስታ ሀዘን አይመርጥም ሁሉንም በመተሳሰብ ካለፍነው የማያልፍ የለም ደግሞም አንድሰው መራራውን ሳይቀምስ ጣፋጩን ማንም አያገኘውም አሪፍ ነው ፅኑ ቃል ቀጥሉበት
@mekdesjima4356
@mekdesjima4356 8 жыл бұрын
Everyone should see this movie .You'll love it
@mimijoy5141
@mimijoy5141 5 жыл бұрын
አሪፍ ነው ግን ችግሩ ፍቅር ያለው ፊልም ላይ ብቻ ነው
@zeroto2347
@zeroto2347 4 жыл бұрын
Arf. New
@HdhHsue-bh2yf
@HdhHsue-bh2yf 2 ай бұрын
እውነትነው
@bpeacefulmind
@bpeacefulmind 8 жыл бұрын
ግሩሜ my god well done. ሁሌ የምትስራቸው ፊልሞች በጣም ምርጦች ናቸው።በርታ
@SaedaMohammed-cu3fw
@SaedaMohammed-cu3fw 5 ай бұрын
አወግን እኔ ጉሩሜንሞቸነዉየምወደዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋💋 ከወዶችታዋኒያን ሁሉ ምንአለ የዱሮዉፈቅር አሁንምቢመለስ አገራችንም ሰላምሲሆነዉደስየሚለዉ ሁሉምነገር
@kiki_miki_Y
@kiki_miki_Y 3 жыл бұрын
I love you amharic film 🎥 ❤ from Eritrea 🇪🇷
@user-bo8zk3hs1j
@user-bo8zk3hs1j 8 жыл бұрын
wow በጣም አሪፍ ፊልም ነበር ትንሽ ኔቶርክ አስቸገረኝ እንጂ ቢሆንም ግን እየቆሯረጥኩ አየሁት ግሩሜ በጣም እወድሀለሁ አደንቅካለሁ አከብርካለሁ መዲም እንደዛው ደግሜ ግን አየዋለሁ አይቀርም ኡፍፍፍፍ በቃ አሪፍ ነበር።
@user-kf7hy3nj3x
@user-kf7hy3nj3x 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ሁላችሁም ስለ ፍቅር መስዋዕት ከፍላችኋል ግሩሜ መዲ ስወዳችሁ አሜዚንግ ጓደኛ ጥሩም መጥፎም አለ
@saramorka7745
@saramorka7745 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ደሰ ይላል እውነትም ፅኑ ቃል እናመሰግናለን😍😍😍😍😍😍
@meliyeabi570
@meliyeabi570 7 жыл бұрын
ማሂ ነብስ ነገር ♥♥♥ በጣም አሪፍ film new !!!!!!
@titayabini9994
@titayabini9994 8 жыл бұрын
OMG wawwww dase yelale batame 👏 👏 bartulne #Madi & #Geruma sewadachu eko 😘 😘
@azebendeshawyemaryamelji3752
@azebendeshawyemaryamelji3752 8 жыл бұрын
አቤት ውሸት ቲቲ ግን እንዲ ይዋሻል?
@titayabini9994
@titayabini9994 8 жыл бұрын
Ahahahahahahahaha amdooooo 😍😘😍😘
@salisfeir1447
@salisfeir1447 8 жыл бұрын
በጣም ያምራል ተመችቶኛል
@titayabini9994
@titayabini9994 8 жыл бұрын
+Sali Sfeir አዎ በጣም 😊
@edommengesha6673
@edommengesha6673 8 жыл бұрын
Wow Girume ena Mahder well done just maindblowing
@bekalechhabetamo3446
@bekalechhabetamo3446 7 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው !!!ፅኑ ቃል ዋው በጣም ጥሩው ፊልም በርቱው!
@belaytesfayegebre1799
@belaytesfayegebre1799 8 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ወድጄዋለው ግን ከስር ያመለጠ እስረኛ እንደዚህ እራሱን ሳይደብቅ ሳይለውጥ እንደፈለገሲንቀሳቀስ ሳይ ፓሊስ የለም ወይ ያሰኛል
@ashenafibelay8581
@ashenafibelay8581 8 жыл бұрын
Belay Tesfaye Gebre
@Thanks-jg6mq
@Thanks-jg6mq 8 жыл бұрын
+ASHENAFI BELAY 123556
@missesaida9685
@missesaida9685 4 жыл бұрын
ክክክክ
@iloveethiopia7555
@iloveethiopia7555 7 жыл бұрын
ኡፍፍፍ እንድህ አይነት ፍቅር የት ነው እሚገኘው
@hajinos2135
@hajinos2135 5 жыл бұрын
Be Genet
@fikerselame685
@fikerselame685 5 жыл бұрын
ነይ እኛ ቤት አለ በደርርርዘንንንን
@selamfikdu8714
@selamfikdu8714 5 жыл бұрын
i love ethiopia ። በህንድ ፊልም ላይ
@dignityforhumans9374
@dignityforhumans9374 5 жыл бұрын
KEFELEGISH EFITSH NEW
@usjd9749
@usjd9749 5 жыл бұрын
ፊልም ላይ ነው ያለው
@SamSamsam-jd1io
@SamSamsam-jd1io 8 жыл бұрын
Woowwww best of the best girumy በጣም በፍቅር ያየውት ፊልም ነው አጀማመሩም ፍፃሜውም በጣም ውብ ነው ቀጥሉበት መዲ love you Helen from Beirut
@hayatMnsg
@hayatMnsg 5 ай бұрын
ግሩሜ❤
@truthseeker8399
@truthseeker8399 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል የፍቅር ታሪክ ነው!!! ወደድኩህ ከልቤ የሚለው የማን ዘፈንነው???💞💞💞
@ytt2953
@ytt2953 7 жыл бұрын
Girum, know this is serious acting skills. After all your cool; i thought of u different. Thumbs up man! great acting love it.
@menkemgezana9257
@menkemgezana9257 8 жыл бұрын
Wooooo grumi & medi I don't have wordzzzzzz we love you kal kal nw ።።
@yewebatelaw794
@yewebatelaw794 8 жыл бұрын
wowww በጣም አሪፍ ነው ማሒ and ግሩሜ እወዳቺሀለሁ!!!!!!!
@hiwotgebresadik638
@hiwotgebresadik638 7 жыл бұрын
Wow!!!!!
@petroseldane4822
@petroseldane4822 7 жыл бұрын
wow mrt film new aygeltsewm
@saharonyemareyamleji7052
@saharonyemareyamleji7052 8 жыл бұрын
Wowwww kalet yelengim betam betam betam newu desi yemilewu love u guys
@tolaneabel4763
@tolaneabel4763 8 жыл бұрын
I love it it's amazing really
@yewubliloboutros8951
@yewubliloboutros8951 8 жыл бұрын
Wow የአገራችን Movie እያማረበት ነው በርቱ ተበራቱ
@fathmaahmedu655
@fathmaahmedu655 8 жыл бұрын
FathmaAdam
@zebibahu2239
@zebibahu2239 8 жыл бұрын
wow Like.
@mesfindolar2284
@mesfindolar2284 8 жыл бұрын
Wow I don't have word to give suggestion, nice Ethiopia movie,, lovellllllyyyyy
@senaytwerkalem757
@senaytwerkalem757 7 жыл бұрын
ግሩም የኔ አባት ምን ልበልህ የወጣልህ ተዋናይ ነህ ማህደር ዋው በጣም ትችይበት አለሽ ቀጥሉበት
@zizuzizu5029
@zizuzizu5029 8 жыл бұрын
Godd...the best movie ever giruma did it well u really did it you should be proud by your self...♥
@sofimam69
@sofimam69 5 жыл бұрын
Zizu Zizu ግን የት ነሽ
@issackaliyow4548
@issackaliyow4548 5 жыл бұрын
Very nice love story i love it 👌
@snisni8661
@snisni8661 7 жыл бұрын
ምንም ቃላት የለኝም ብቻ እ/ር ይጠብቃችሁ
@hiwotkahsay7467
@hiwotkahsay7467 8 жыл бұрын
love it so much
@kiyakiya7657
@kiyakiya7657 8 жыл бұрын
ድሮም አድናቂያቹ ነኝ አሁንም በይበልጥ እወዳቹሀለው በጣም ምርጥ ፊልም ነው...I like it tnx♥♥♥
@selamfikdu8714
@selamfikdu8714 5 жыл бұрын
ግሩሜ ውስጤ ነው
@hafizahafiza4379
@hafizahafiza4379 5 жыл бұрын
እ እ እሄን ምያክል ሰውዬ በውስጥሽ ይዘሽ አለመፈንዳትሽ በጣም ይገርማል ግን ደናነሽ
@user-bx3mb6tn4j
@user-bx3mb6tn4j 8 жыл бұрын
ዋው በጣም ነው የወደድኩት። ከልብ የማይወጣ ፊልም ነው!!!!!!!!
@user-bx3mb6tn4j
@user-bx3mb6tn4j 8 жыл бұрын
ፅኑ ቃል እውነትም ፅኑ ቃል!!!!!
@shahalammazumdar5386
@shahalammazumdar5386 8 жыл бұрын
) )
@shahalammazumdar5386
@shahalammazumdar5386 8 жыл бұрын
) ) buy v
@shahalammazumdar5386
@shahalammazumdar5386 8 жыл бұрын
) ) buy v
@marinasetu6984
@marinasetu6984 8 жыл бұрын
shahalam mazumdar
@tinaalemu7292
@tinaalemu7292 8 жыл бұрын
ዋውውውውውውው በጣም ደስ የሚል ፍልም ነው እውነትም እውነትኛ ፍቅርን ማንም ሊልየው አይቸልም። ማህደር አድናቄሽ ነኝ።
@tedrosabraham794
@tedrosabraham794 8 жыл бұрын
wawwwww I don't have any word to describe this film. it's really good job,I really enjoy it. Girum I like what u did u are honest actor. go on
@samiirrasabbaaanisiifatina463
@samiirrasabbaaanisiifatina463 7 жыл бұрын
wowowow
@boussicell9086
@boussicell9086 7 жыл бұрын
wowwww mirx film💖💖😘😘
@kidanbakalu8209
@kidanbakalu8209 6 жыл бұрын
.
@missu5104
@missu5104 8 жыл бұрын
አቤል በጣም ነው የወደድኩሁት wawwwww betam yamral
@lilutolla8498
@lilutolla8498 8 жыл бұрын
Amazing movie I love it
@alamamal6845
@alamamal6845 7 жыл бұрын
mine alebet fiker befilm endemitayew begehad bihone biye guwaguwaw
@tube-kl2wr
@tube-kl2wr 8 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም ነው!
@cookiekonjo5040
@cookiekonjo5040 7 жыл бұрын
this is the best romantic drama I ever see I love it
@ferwoinigabe9748
@ferwoinigabe9748 8 жыл бұрын
Oh god I love it letay yemegeba film.
@Lilyashuu
@Lilyashuu 8 жыл бұрын
እውነትም ፅኑ ቃል!
@firikinice3341
@firikinice3341 8 жыл бұрын
ማህደር nice
@nabiyuhassan6968
@nabiyuhassan6968 5 жыл бұрын
Very best diram abel and beza Very nice thank you
@yiththjh331
@yiththjh331 8 жыл бұрын
በጣም ያምራል ቀጥሉበት ጥሩ አስተማሪይወች ናችሁ
@user-ij4hj8yq9j
@user-ij4hj8yq9j 7 жыл бұрын
ኣንታ እዞም ኣምሓሩ ኮ ፊልምኩም ክጽብቕ መዓት ዩ
@sofiaabdellah9942
@sofiaabdellah9942 7 жыл бұрын
@wediteklekemtizeyele3330
@wediteklekemtizeyele3330 7 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkkk ata neshnesh beka bzkedkwo ktxenhani
@Susu-hp4ie
@Susu-hp4ie 7 жыл бұрын
Wedi Tekle Kemti Zeyele lol, mara eski.
@mgbneshgebrabzgi1276
@mgbneshgebrabzgi1276 7 жыл бұрын
እሞ ታይ ኮይንካ....ካሊእና ከ ታይ ዲና.....
@ceciliakem9264
@ceciliakem9264 7 жыл бұрын
bella y
@azebazeb3242
@azebazeb3242 8 жыл бұрын
wow betami arefe nwe gerume adenakihe negne Mhedere konjo sewedeshe yelale beka mine lebelachehu kalate aterigne edeyawe bedefenaewe konjo nwe
@sukisakinadal761
@sukisakinadal761 4 жыл бұрын
Wow wonderful movie hmmmm 2good afters ❤️❤️❤️
@hiruttesfaye6070
@hiruttesfaye6070 8 жыл бұрын
Thankyou for posting! I love it. Minale life lik ende film bihon
@fkfkffjcjcf6584
@fkfkffjcjcf6584 4 жыл бұрын
❤️❤️❤️👍
@zinteabdullah7625
@zinteabdullah7625 4 жыл бұрын
እውነት እና እጅግ በጣም እርፍ ነው ቀጥሉበት
Amalayu (አማላዩ) - Amharic Movies from DireTube Cinema
1:43:46
News ET Social
Рет қаралды 2 МЛН
Bro be careful where you drop the ball  #learnfromkhaby  #comedy
00:19
Khaby. Lame
Рет қаралды 36 МЛН
格斗裁判暴力执法!#fighting #shorts
00:15
武林之巅
Рет қаралды 72 МЛН
Como ela fez isso? 😲
00:12
Los Wagners
Рет қаралды 23 МЛН
400 ፍቅር - New Ethiopian Movie - 400 Fikir Full (400 ፍቅር) 2015
1:40:40
amazing ethiopia film trilars @@##
5:55
ፏ ፊልም ፕሮዳክሽን Fao film prodaction
Рет қаралды 17 М.
መንሱት ሙሉ ፊልም Mensut full Ethiopian Movie 2022
1:35:43
Fikren Yayachu - NEW! Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:43:32
News ET Social
Рет қаралды 1,6 МЛН
Anelakekem - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:40:00
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 363 М.
ይሉኝታ - Ethiopian Movie - Yilugnta Full 2015 (ይሉኝታ)
1:38:23
Он просто хотел поиграть #фильмы #сериалы
0:56
My WORST Birthday Ever..
1:00
Stokes Twins
Рет қаралды 54 МЛН