KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
🔴 ቶፋና ኪያ ሲደንሱ ተያዙ😳እራሴን አጠፋለው ብሎ ወጣ|Kumneger ቁም ነገር
32:22
🛑የኢትዮዽያ ወንዶች ዝም በሉ አችሉም #ethiopia #tiktok
8:03
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
娃太多了!爸爸一碗水端的平吗? #四小只吖 #日常 #搞笑 #搞笑家庭 #姐弟 #家庭生活
00:22
Car Bubble vs Lamborghini
00:33
MAGIC TIME @Whoispelagheya
00:28
🔴አኑን ከሌላ ሴት ጋር ያዝኩት🙄በጠርሙዝ ፈነከትኩት😍| Kumneger ቁም ነገር
Рет қаралды 33,570
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 66 М.
Kum Neger ቁም ነገር
Күн бұрын
Пікірлер: 1 100
@KumNeger-uc3et
Ай бұрын
አዲሱን የኪያ እና የአኑን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቷቸው🙏👇kzbin.info/www/bejne/o2XUpoeLp9F4ldksi=l7U-9rYgUtX5zKWW
@JJk-g7f
Ай бұрын
አብሽሩ
@rukiyatube
Ай бұрын
አድሪጊለሁ ሶፊዬ አንተ ሰው ተለያለህ😢😢😢😢😢😢
@Mohammed-ip5yq
Ай бұрын
እኔግን ጠርጥሬ ነበር😅😅😅😅 ትችያለሽ
@hiweotyoutube5200
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@talemabeze8166
Ай бұрын
በጣም ያምራሉ
@خديجها-س9ل
Ай бұрын
እውነትም ሆነ ፕራክ ሶፊን በዚህ ሁኔታ አትገላምጭብን
@saidyousef-jx2xi
Ай бұрын
❤❤❤❤
@Aynalem-em5dw
Ай бұрын
አውቃነው ዮቴቭ ከፍ ልታርግለትነው
@Sada-yc6pi
Ай бұрын
ሆ እድህማ አታስጨንቂው
@hawaa6394
Ай бұрын
Uu
@eexx6279
Ай бұрын
እዉወላሂ❤❤
@ሽታአለማየሁ
Ай бұрын
ወጣት በዝህ ልክ ትግስተኛ ሲሆን መታደል ነው ሶፊ ማኛ❤
@ኢክሩወለየዋ
Ай бұрын
ሶፊ በጣም ጎበዝ ወጣት ነህ ታጋሺነትህን ሳላደንቅ አላልፍም🎉🎉
@ኑኑበቀለበቀለ
Ай бұрын
የእኔ አባት ሶፊ አሳዘነኝ ማርያምን ትግስቱ ግን ደስ ሲል
@serkserk1091
Ай бұрын
ሶፊን 100ሺ እናስገባው። ላይክ ሼር ሰብስክራይብ
@sebleyemn9158
Ай бұрын
ሰፌ በጣም ስነስራት ጨዋ ነህ ወንድ ልጅ አስተዋይ መሆን። አለበት ጎበዝ
@ሰዉነት
Ай бұрын
ወይኔ በጣም ጨንቆኝ ነበር ተመስገን ኪያ አስጨነቅሽኝኮ😂😂❤❤
@አልሀምዱልለህ
Ай бұрын
😂😂😂
@መሰከረምኤረጀቦ
Ай бұрын
የሶፊ ትግስትዑን ይምታድቁት ባላይክ አስዩኝ 👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️
@alamzniguse5007
Ай бұрын
ፕራክ ስትደራረጉ ግን የቃላት አጠቃቀም ተጠቀቁ ፕራክ ቢሆንም ውስጥን ይሰይራሉ😢 ደግሞ መቻቻል ይኑራችሁ እዳትደባበሩብኝ❤❤❤❤
@EyerusAgechewu
Ай бұрын
ወድሜ ሶፊ በጣም ትዕግሥትህን ሣላደንቅ አላልፍም
@Selamtube-t2r
Ай бұрын
እረ ለጓደኞቻችሁ ሼር በማድረግ ሶፊን ወደ 100k እናስገባው በጌታ
@AyalAdamu
Ай бұрын
የክፍቀንሽን ተከባከቤው እንጅ ግን ታምራላችሁ❤❤❤❤ሶፌ ወሳኝ ሰው ስወድህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@CggFgh-k7x
Ай бұрын
የሶፊ ትግስትህ ይገርማል የምር❤❤❤❤❤❤ ይቅርታ ይቅርታ አላለም አይይይይ ሶፊ መልካም ሰው
@SaadahAndros
Ай бұрын
አንቺ ብቻ ቡሀላ ፕራንክ ስትደረጊ እንዳታመሪ ትንሺ ተቆጪ ትመስያለሺ እና እነሱም ፕራንክ ሲረጉሺ እንዳትከፊ ፍቅራቺሁን ነው እምፈልገው
@b.p8546
Ай бұрын
ወይኔ አንተ እኮ ወንድም ንፁሕ ነሕ የኔ አባት ያንተ ዉለታህን አላህ ይክፈልህ የሚከፍለው ጊታ ።
@alamzniguse5007
Ай бұрын
ሶፊ ትለያለህ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁለ ይጠብቅህ ፈጣሪ ከፍ ያድርግህ❤❤❤❤ለሰው ቅን የምታስብ መሰሎችሁን ያብዛልን❤❤❤❤
@ልደታ
Ай бұрын
ይድረስ ይድረስ ይድረስ!!!! መተቱ በየጊዜው ስለሚታደስ ከጸበል አትራቂ ጸበል ተጠመቂ ብያለሁ!!! መተቱ በአንቺ ብቻ ሳይሆን በዙሪያሽ ባሉ ሰዎች ላይም ሊሰራ ስለሚችል ተመለሽና ጸበልሽን ቀጥይ!!!
@FasikaTesgaye-i5l
Ай бұрын
አሰማም መንፈስት በህክምና አንደሚድን በሽታ አደለም በፀበል ቢወጣ አኮን አኝ በደከምን ቁጥር ይጋባል አክቱን ቀይሩ ስሪውን ይሰራል ሰው ሲመው ብቻ ወደ አግዚአብሔር ይቀርባሎ ሲሻለቸው ወደ አለምውናት ይህ ለመንፍስቱ በደንብ ይመቸዋል😢
@mahiyehualawu4249
Ай бұрын
ትክክል
@aynalemhailu7283
Ай бұрын
Ewunat new
@sabateklay4890
Ай бұрын
ትክክል new
@caaltuuesheetuu5763
Ай бұрын
👏👏👏👏👏👏right right
@pawlosbogale149
Ай бұрын
በጣም ጎበዝና የማስመሰል አቅም ያለሽ ስለሆነ ወደ ቲያትርና ሙቪ ሰፈርም ብቅ ብትይ የሚያዋጣሽ ይመስለኛል።
@SikoSilo-eb9eb
Ай бұрын
ባለፈዉ ሶፊ በህልሜ አየሁት የሆነ ሰዉ ጥቃት ሊያደርስብኝ ሲል ደርሶ እረዳኝ አመሰግናለሁ ሶፊ አድርሱልኝ መልክቴን ላይክ አርጉ ወላሂ ከምሬ ነው
@zeinuSeid-l9f
Ай бұрын
እውነት ደስ ይላል
@foziamohammad-pq8nn
Ай бұрын
kkkk ይደርሰዋል
@አልሀምዱልለህ
Ай бұрын
😂😂
@السبايدرمان-ز8ي
Ай бұрын
😂😂😂❤❤
@SeSe-go4co
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@alganeshberhe314
Ай бұрын
ሶፍየ ቀና ሰው።ዘመንህ ሁሉ ይባረክ በጣም እወድሃለሁ።ያንተም ያሳየን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ።❤❤❤❤❤❤
@ክዳኔምህርትእናቴ
Ай бұрын
ውዴ.ለምን.ወዴ.ፀበል.አትመለሽም?ፀበል አታቋርጭ.ጥሩአይደለም❤
@AmanTadese-w5z
Ай бұрын
እረክዩ. ሶፊን በዚህ መልኩ ማናገር. አትቺይም. በስማም እዴእደዚህ አይገባውም እሱ. ሆይ ትገርሚያለሽ. ማርያምን
@bintbaba-h6k
Ай бұрын
አቤት ትህትና ሶፊ ወንድሜ 🥰 ኪያ የምር ትችያለሽ😜🤣🤣
@ፋፊነኝየደራልጂሰለምቴዋ
Ай бұрын
ሶፍዬ በጣም ሶብር ያልህ የዘመኑ ምርጥ ወጣት የምር ወደድኩልህ ሶብርህን ግን ክያ በዚህ ልክ ሶፊን አታስደግጪብን
@HjsHd-v3o
Ай бұрын
ለማኛውምሶፍንአታመናጭቂውእንፈልገዋለን
@sishaia6875
Ай бұрын
የኔ ጌታ ሶፊየ ትእግስትህ ደስ ሲ አበሳየ ተባረክ
@HaymiTUbe41
Ай бұрын
ሶፊ በረከትህ ይደርብኝ ያንተን ግማሽ ትግስት ቢኖረኝ ብዬ ተመኘሁ❤❤❤
@Asetr-xp8hh
Ай бұрын
ሶሪያ እጀግ በጣም ትግሰትኛ ነከ በእውነት እንዳንተ አይነት ሰው ይብዛልን 👌
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
Ай бұрын
እህቶቼ አትለፉኝ እስት ደሚሩኝ ስዎደቹሁ እህቶቼ እናቴ እየለቹሁ እኔን ይክፈኝ ለሚድነዉ ስደተኛ ለስደተኛ መንተዘዘነዉ
@mozinamnail4206
Ай бұрын
❤❤❤❤ ሶፊዬ ጌታ ይባርክህ የኔ አስታዋይ ወንድም ❤❤ ሁላችሁም ተበረኩ❤❤
@اابب-ش4ظ
Ай бұрын
ሶፊትግስቱ በእውነት መልካም ሰው ነክ ፈጣራ ይጠብቅክ
@foziamohammad-pq8nn
Ай бұрын
አጥሚት ይዘህለት ሂዲ አላለይም ክክክክ የዛሬዉ ደሞ ይለያል
@Almaz2024-c9p
Ай бұрын
ሶፊ የመልስ ምት እጠብቃለን😂😂😂😂😂
@galaxyim8630
Ай бұрын
አቤት ትግስት ሶፉ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤
@YoditMekete
Ай бұрын
😂ኪያ ዩቱብ ይከፈትላት በጣም ጎበዝ ናት ።
@gkxgxkitxigx5599
Ай бұрын
ተከፈተ 🙄😂
@AlamAlam-je1vj
Ай бұрын
እሄ የምንጉብዝና ነው ሰውን በዚህ ልክ ሰውን ማውራት ጥረ አይደለም
@አላህወኪል-ፈ4ዐ
Ай бұрын
ኪያ ፕራክ ትችያለሺ ስቴሥቂም ሥትኮፋተሪምአድነው ሦፊን አሥደነገጥሺው ኑኑኑየማዳምቅመሞች ሦፊን እናሣድገው ሀቂቃ 100k እናስገባው
@AyalAdamu
Ай бұрын
ሶፊ 1000 ያንስበታል አስገቡት ወገን
@מאורואיינאו
Ай бұрын
ሶፊ የምትሰራቸው ሐሰው የምታደርጋቸው ጥሩ ስራህ ያንተን ቶክኒት በማየት ብዙ ሰራወቸን እየቸኩ ነው ለምን አንድ ነገር ደስ የሚል ልበ አሩሩ ሰው ማንተ ልክ አላየሁም።❤❤❤
@DfUf-ut9fi
Ай бұрын
ብሰመአብ ወወልደ መንፍስ ቅደሰ አንደዚ ዓይነተብራንኪ አለ የሰፍ ጀግና አይዝሸ አባተ🙏
@Fateha-yj6ef
Ай бұрын
ኪዩዬ ሥወድሽ🎉🎉🎉 ሶፊ ትግስትህን ሳላደቅ አላልፍም🎉🎉
@እሙፍትህያ
Ай бұрын
ወይ ኪያየ የእውነት መስሎኝ ደንግጨ ነበር ኘራንክ መሆኑ ደስ ብሎኛል ሶፊየ የኔ መልካም ወንድም ❤❤❤❤
@zanazana3211
Ай бұрын
ወይእኔራሱ መጨረሻውን እስከምሰማ ነበርየተጣደፍኩት😅😅😅😅
@አሏህ
Ай бұрын
ሶፊ ላንተ የዚህን ያህል ፍራንክም ቢሆን አይገባህም የትግስት ጥግ❤❤❤
@ራህማወሎዮዋዩቱብ
Ай бұрын
ሦፍየ ማሻ አላህ ትግሥትህ አላህ ይጨምርልህ ኪዩ ደሞ ለቀልዲም ቢሆን እዲህ አትናገሪ ሦፊ ሥለሆነጂ ሌላ ሠዉ ቢሆን እዲህ አይታገሥሺም ነበር ሆ
@VjdHhjd
Ай бұрын
ሁነት መስሉኝ ቀኑን ሙሉ ጨቆኝ ነበር አለሀምዱሊለ ፊቅር መቀቢር የርግለቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abdulhakimyassin471
Ай бұрын
ዋው ተሳክቶልሻል ቆንጆ ፕራንክ ሶፊ ትግስተኛ ሆኖ ነዉ እንጅ ያን ያህል መገላመጥ ግን መሆን አልነበረበትም።
@MadeenaMadi-s6o
Ай бұрын
ሶፊ ትለያለህ የትግስት ጥግ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ በዚህ ትግስትህ ላይ አሰላሙ አለይኩም ብለህ ብጀምር ቆጆ ነበር🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@JoweriaNakagwa
Ай бұрын
አረ ሶፊን ብራክ አታርጊው አትንኪብኝ የምር አሥጨነቅሽው ሁለተኛ እንዳይደገምሽ ሶፊ ደሞ ብድርክን መልስ ስራላቸው❤❤❤
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
Ай бұрын
ሶፊ በጣም ደነጉጦል እኔ ሶፊ መልካም ስው ነህ ♥️♥️♥️ሶፊ የስው ደስታ የሚያስደስት ♥️♥️♥️
@EyerusalamGatahun-1721
Ай бұрын
አይ ሶፊዬ የኔ መልካም ወንድም ታጋሽ ትሁት እርግት ያልክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከፍፍፍ በልልን የእዉነት ትለያለህ
@foziamohammad-pq8nn
Ай бұрын
ክክክክ ሶፊ አላህ ይጠብቅህ በፕራክ መልኩ አትናገሩ አላህ ያስችልህ
@TsehayAssefa-f8s
Ай бұрын
ኪያየ&አኑ አይዞችሁ ጠክሩ ውዶቸ ሶፊ አላህ ይስጥህ ወዲሜ
@Rqpaya
Ай бұрын
አይሶፊ ዛሬ ተገኚተሀል 😂😂😂 አዧዧረችህ እኮ የኔመልካም ሰው ያጋጥማል ኪዩ ትችያለሽ
@Tamiratanase
Ай бұрын
ጌታን ሶፊ ትለያለህ ወደድኩህ የእዉነት ታጋሽ ትዕግስተኛ ነህ ኡፊ ክዩ ተይ ዉዷ❤❤❤
@TsehayMelese-qq9sz
Ай бұрын
በኢየሱስ ስም በጣም ደግጨ ነበረ እንኳን ፕራንክ ሆነ🎉🎉🎉🎉❤❤❤ሳፊ መልካም ሰው ነው ጌታን🎉🎉🎉
@Selamtube-t2r
Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@nehmemehanna6265
Ай бұрын
Weyine betam neber yedenegetikut sofi tigistik
@EmuyGebra
Ай бұрын
ውይ ሶፍየ የምር እንዳተ አይነት ትእግስት ይስጠን የምር ዋው ደሞኮ ኪያ ከስሜቱውስጥ ለመውጣት ደቂቃወችን መታገስ ግድ ነው ኦ❤❤❤❤
@ElisaElisa-hv9nj
Ай бұрын
ፕራንክ ለመስራት አትመችም ቁጡ ነሽ ሌላ ችግር ይፈጠራል በሌላ ነገር እናግኛችው
@tesfayebocho4350
Ай бұрын
እንኳን እሱን እኔንም አስደንገጥሽ በጣም ትችያለሽ ተዋናይ መሆን የሆነ ገፀባህሪ ቢሠጥሽ ትወጭዋለሽ እህቴ በርቺ ሶፊ መርጥሰዉ ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን::
@maryamethiopia8970
Ай бұрын
ሶፊ የኔ መልካም ኪዩ ጤናሽን ይስጥሽ❤❤
@AmeenaImam-jh1pb
Ай бұрын
ብድር በምድር ጠብቂ ኪያ
@AddisAbu-wg5sg
Ай бұрын
ሶፊን አትናገሪው እባክሽ ስትታመሚ ታሞ እሱ ሲጨነቅ ተጨንቆ ነው ተረጋጊ
@happy2023-ev5tl
Ай бұрын
ከፕራኩ,ብሆላ,ካደበትሽ,የወጡትን,ቃላቶች,በደብ,አድምጫቸው,አጥት,ይሰብራል,እህቴ,አሁንም,ፀበል,በደብ,መፀበል,አለብሽ,የህትነት,ምክሬ,ነው,🙏🙏
@amyrrhj4444
Ай бұрын
ኪዩ ተሽሎሽ በማየቴ ደስ ብሎኛል ዱአ አርጌልሻለሁ ዉዴ
@zmq7s
Ай бұрын
ፕራክባሆንምእንደሱ መናገርየለብሽም ሶፊን እሱራሱንብትናገሪ ምንምአይደል ሶፊንእንደዚህመናገርአይቻልም
@BirtukanGeber
Ай бұрын
ሶፊ በጣም ጥሩ ሰው ነው ❤❤❤❤
@eteneshAdemas
Ай бұрын
ሶፊዬን ፕራክ ቢሆንም አትገላምጭብን ጥሩ አደለም አንተን ከሚከፋህ ሁሉም ይቅር የኔ ጌታ የኔ ማር ❤❤❤❤ክዩዬ ሶፊዬእማ ተይ ሁሉን እሽ ፀባየ ሰናይ እኮነዉ አናደደሽዉ ለሱ ስጦታ ነዉ እሚስፈልገዉ አይዞህ ሶፊዬ
@GguHyu-d5b
Ай бұрын
😢😢😢😢❤❤❤
@ElisaElisa-hv9nj
Ай бұрын
የኔ መልካም ሶፍዬ
@Halima-g7d
Ай бұрын
ኪያ ስትሰቅም ስትኮሳተርም ያምርባታል የምትሉ ደምሩኝ እስቲ ❤🎉
@myplaystar6593
Ай бұрын
አረሥሥቅ ነዉ ዴሥእምትለኝ ሥትኮሣተር ታሥፈራራለች😂😂
@Halima-g7d
Ай бұрын
@@myplaystar6593 ክክክክ ዋናዉ እኮ ማሳፈራቶ ነዉ 🤣🤣🙄
@agsgaxyaydaudb5880
Ай бұрын
እረ በጣም ነው የምታስፈራው ወጣት አትመስልም ውስጦ ላይ ሀይለኛ አሮጊት አለች አይኖን ስታፈጥ ታስደነግጣለች ስርአትም የላትም ስትናገር ኤጭ ስታስጠላ ንግግሮ ስርአት የላትም ፈጣጣ ናት😮
@aishanuri2750
Ай бұрын
ወላሂ ሶፊ ሲናደድ እንባየ መጣ እርጋታው ትግስቱ አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ ሶፊ
@ethiohagar4253
Ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ እኔንም አስደግጠሽኝ ነበር ትላንት ተደስቼ ዛሬ ደግሞ ይሄ ሲሆን ግን ሶፊን አገኘሽው ፕራንክ ተደርጎ አያቅም ነበር ሶፊ ግን በጣም ትእግስተኛ ልጅ ነው ከጥሩነት ጋር በርታ እናንተም ፍቅራችሁ ይጠንክር
@zulfajemal5646
Ай бұрын
አላህ ይስጥህ ለሠዎች በጐ እንደምታስብ አላህ ጨምሮ ይስጥህ❤❤❤❤❤
@assajod5093
Ай бұрын
ፕራክ እንደሆነ ገብቶኛል ልጁ እንደዚህ ያረጋል ብየ አላስብም ኪያየ እንደዚህ ስትሰቂ ስለየሁሽ አልሃምዱሊላህ❤❤❤
@SenaitAraya-bm5pc
Ай бұрын
አንደዚህ ሰው ማመናጨቅ ፕራንክም ቢሆን በጣም ያስጠላል
@alamzniguse5007
Ай бұрын
ፕራክማ ትቺያለሽ የኔ ቸኮላታ😂😂😂 ግን ትንሽ ረጋ አድርጊው ሶፍዬ ያሳዝነኛል😢 በተረፈ በዚህ መልኩ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል❤❤❤ጤናሽን በደብ ተከታተይ ግን አደራ ወደፀበሉም ተከታታይ❤❤❤❤
@zanazana3211
Ай бұрын
ጡሩ ሀሳብ ነወ ሶፊ ከፈትላችውና የለወጡ🎉🎉🎉🎉🎉
@elsabetassefa1676
Ай бұрын
በጣም ነው የሚያሰጠላው ፈራንክ ብሎ ነገረ. በቅድሚያ በደንብ እወቂው ፈጠንሸ ልጅን ፈቅረ ፈቅረ ማለት ጀመረሸ.ተረጋግተሸ ፀበልሸን ጨረሸ.ፀሎት አድረግበት. ያንች እንደሆነና እንዳልሆነ. በጣም ፈጠንሸ.
@TesfayeSisay-m2o
Ай бұрын
ኪያ ጎበዝ አክተር ናት አስጨነቀችኝ ሶፊን በዚህ ልክ አልጠበኩም
@AzeAxum
Ай бұрын
ተመስገን ፕራንክ ሆነ ሙን ሆነች ብየ ሰስብ ነበር😢😢
@azebaregawi7221
Ай бұрын
ሶፌ እወነት ትግስተኛ ነህ በጣም በጣም ኪያም ሰራሽለት
@SaSa-em2hr
Ай бұрын
ጀግነነሽ አረ ችነል ይፈትለት ምትሉ👍👍👍👍👍👍አሰዩ
@Etalam-lh1xn
Ай бұрын
ሶፍዬ የኔ ጌታ ደነገጠ እኮ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እኔም ደንግጬ ተናድጄብሸ ነበር ማርያምን
@ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ
Ай бұрын
የለም ሊንኩ ኮሜንት ላይ አስቀምጡት እኔስ ቢቀርባቸዉ ዩቱብ የሠዉ አይን ጥሩ አደለም አይበረክትም ፍቅራቸዉም
@ZelekLakew
Ай бұрын
ሶፊ ለመትሰራቸው ስራወች ቃላት የአጥረኘን
@DebrituChane-zh9fv
Ай бұрын
ጎበዝ ኪያ ተሳክቶልሻል እነሱ ብቻ ናቸው ፕራንክ የሚያደርጉ?ሶፊ ደግሞ ለምን ትናደዳለህ ።
@samerasamera4475
Ай бұрын
አቤት ሶፊን ያገባሸ ታድለሸ ሰረአቱ ኪያዬ😅😅😅ግን አሰደሰተችኝ ቻናልክ ከፈ ይላል
@sablekassaye3751
Ай бұрын
ሶፊዬ ምስኪን አስደነገጥሽው በአይናችን መጣሽ ኪዩ ናይት ክለብ ምን ልትሆኚ ሄድሽ አየሽው አትላትም ይኔ ምስኪን ሶፊዬ አሳዘነኝ እኔ ራሱ አሳመነችን በቃ ፕራንክ ነው ተወነች❤❤❤❤❤❤❤
@zewdineshhaile196
Ай бұрын
ሶፊ በጣም የምትገርም ልጅ ነህ ሁሉንም ጎጆ እያወጣህ ነው ቅን ልጅ ነህ ተባረክ ኪያ እኔ በጣም ተናድቼ ነበር ሶፊላይ ስትጮሂ በናንተና በነፅዮን ስንት እንደደከመ እንደደከመ ስለዚህ በጣምይቅርታ ጠይቁት በርቲ በቻናላችሁ እንገናኝ
@awolnewchapter5
Ай бұрын
ከልቤ ሰለአንቺ ደስ ብሎኛል። እንኳን ለፕራንክ በቃሽ ደሞ በጣም ኮስታራ ነገር ነሽ።
@HdhH-x2y
Ай бұрын
ሶፊየ ትግስትህ በጣምጀግናነህ ፈጣሬ ይጠብቅህ🎉🎉🎉
@MeseretGashaw-fk1fi
Ай бұрын
ውይይይ ሶፊ ብቻ አይደለም ፕራክ የሆነው እኔም ሆኩ ሶፊ ትግስትክ ገን እኔ በጣም አናዳኝ ነበር የምር መስሎኝ❤❤❤
@agerebelay2409
Ай бұрын
ሶፊን እደዚህ ባታረጉ የዚህ አይነት ፍራክ ባፉ ጫየ ይውጣ❤❤❤❤❤
@kathijakathija9035
Ай бұрын
አይ ሶፊ ሰራችልህ እንዴ ኪዩ ትችይበታለሽ ግን ፕራክ ስትሰሩ ንግግሯን ተቆጠቡ መጥፎ ንግግር ልብ ይሰብራል
@Saada-z3z
Ай бұрын
ሰላምጤናፍቅርይብዛላችሁ፤ሶፊንእማእንደዝህአታበሳጭብንወይኔትግስትህሳላደቅአላልፍምወንድማለትእንደአተሰከንያለነውሰላምህይብዛልኝአስተዋይ❤❤❤❤
@menagedlu3406
Ай бұрын
ኪያ በጣም ነዉ ያናደደሽኝ ሶፊን አስደነገጥሽብን ይሄ አጉል ፕራንክ ነዉ እኔ ሶፊን የሚያስቀይምብኝ አልወድም ።ተጠንቀቂ
@የራያዋመሲ
Ай бұрын
ፕራክ ቢሆንም ሶፊዬን በዚህ ልክ አታሰጨንቁብን በጣም ይለያል እኮ ትንሿ ኢትዮጵያ ከሱወጥ አያታለሁ ለሰዉ ሀይማኖት ክብር አለዉ ከማሀል እኮ አይቆርጥም መዝሙሩን ለታ ቃላት የለኝም በጣም አከብርህ አለሁ እወድህ አለሁ የኔ ወድም❤❤
@JdhKdf
Ай бұрын
ኪያዬ አኑንም ብራንክ አርገሽ አስደንግጠሽን ነበር ዛሬ በሶፊ ትችይበታለሽ ያምርብሻል ሁሌም አርጊ በራሳቹ ቻናል እንጠብቃቹዋለን ይመችሽ ኪያዬሶፊ ሚስኪን ትግስትህ ዋዉ
@Geni810
Ай бұрын
ወይኔ ሶፊ ትእግስቱ 👌 የምር ይገርማል ትለያለህ ሳላደንቅ አላልፍም ❤❤ግን ዛሬ ነባ አራሱ❤ ተሰራልህ አይዞህ😂 ያጋጥማል🥀
@ethiomimitube7507
Ай бұрын
ምሥኪን ሦፊ ዛሬ ተገኘህ good job ኪያ ❤
32:22
🔴 ቶፋና ኪያ ሲደንሱ ተያዙ😳እራሴን አጠፋለው ብሎ ወጣ|Kumneger ቁም ነገር
Kum Neger ቁም ነገር
Рет қаралды 27 М.
8:03
🛑የኢትዮዽያ ወንዶች ዝም በሉ አችሉም #ethiopia #tiktok
Ashu Yo አሹ
Рет қаралды 19 М.
00:35
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 42 МЛН
00:22
娃太多了!爸爸一碗水端的平吗? #四小只吖 #日常 #搞笑 #搞笑家庭 #姐弟 #家庭生活
四小只吖
Рет қаралды 10 МЛН
00:33
Car Bubble vs Lamborghini
Stokes Twins
Рет қаралды 36 МЛН
00:28
MAGIC TIME @Whoispelagheya
MasomkaMagic
Рет қаралды 38 МЛН
29:05
ምክንያት ሳይኖረው እንለያይ አለኝ|Kumneger ቁም ነገር @KumNeger-uc3et
KIYU AND ANU _chocolate couple
Рет қаралды 32 М.
40:33
እንዳልክ ባለዉለታዉን አመሰገነ // 25 ሳንቲም ተልኮልኛል // ወንድሜን ይዤ ለህክምና ወደ ህንድ ሄጃለሁ // @erq-maed-TV
Sami Studio
Рет қаралды 66 М.
56:56
🛑ጡት መያዚያ አገኘውበት😭የአቤል ቤት ውስጥ የሴት|Kumneger ቁም ነገር
አዳኟ
Рет қаралды 37 М.
1:21:03
🔴ሁል ጊዜ እየደወልሽ ታሰለቺኛለሽ🙄ቀጠሮን ከኛ ጋር 😍| Kumneger ቁም ነገር
Kum Neger ቁም ነገር
Рет қаралды 20 М.
40:12
🔴የኪያ የመታመሟ ምክንያት😭ጓደኛዋ ሆና ተገኘች| Kumneger ቁም ነገር
Kum Neger ቁም ነገር
Рет қаралды 35 М.
20:35
የስደት ጓዴ !ለሰርጓ በጨፈረንበት ቦታ የሀዘን ድንኳን ተጣለ! @shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 261 М.
32:56
🔴ያልጠበቅነውን ጉድ ሰማን አቤልና ፂዮን ዘመድ ሆነው ተገኙ 😍| Kumneger ቁም ነገር
Kum Neger ቁም ነገር
Рет қаралды 31 М.
50:12
ለመነችው
Single /ሲንግል
Рет қаралды 83 М.
2:30:35
🔴በቀረፃ መሀል ተጣሉ😭እዳየሁክ አይደለህም አጭር ነክ😍| Kumneger ቁም ነገር
Kum Neger ቁም ነገር
Рет қаралды 19 М.
21:10
ደፋሪውን በቁጥጥር ስር አውለነዋል!! - በስተመጨረሻ ጉዱን በራሱ አንደበት ነገረን!! - ማለዳ ቲዩብ | ዱካ ሾው - የንስር ዓይን
Maleda Tube
Рет қаралды 55 М.
00:35
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 42 МЛН