Nuradis Seid - Ataleshignal | አታለሽኛል - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)

  Рет қаралды 3,625,009

Hope Music Ethiopia

Hope Music Ethiopia

Күн бұрын

Ethiopian Music : Nuradis Seid | ኑርአዲስ ሰኢድ - Ataleshignal | አታለሽኛል - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
Google+ : plus.google.co...
Facebook : / hopemusicethiopia
Instagram : / hopemuisc
Twitter : / hopemusicent
Subscribe: / hoplessable
Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
#HopeMusic #EthiopianMusic #Tizita
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2018 Hope Music

Пікірлер: 1 200
@welloyewawelloyewa2025
@welloyewawelloyewa2025 3 жыл бұрын
የኑር አድናቂወች ሞንጭሩኝ 🥰🥰🥰ሙዚቃ ብሎ ዝም ነው👌👌👌👌
@hayatshuji765
@hayatshuji765 4 жыл бұрын
እውነት እላቸዋለሁ ኑር አዲስን እወደው አለሁ ግን ይህን ዘፈን ዛሬ ነው የስማውት ብዙ ሙዚቃ አዳማጭ አይደለሁም ነበር ስሰማው ተጋብዤ በጣም ምርጥ ነው 😘😘😘😘
@susuhassen7220
@susuhassen7220 6 жыл бұрын
እንኳን ከባህላዊ ወደ ዘመናዊ መጣክ ኑሬ😉😍😍 ምርጥ ዜማ ከምርጥ ክሊፕ ጋ ለጆሮ ምቹ ነው❤👌
@نجاتحسين-ذ9ج
@نجاتحسين-ذ9ج 4 жыл бұрын
በጣምጥሩሥራነዉ
@የስደትስንቄእመብርሀንእና
@የስደትስንቄእመብርሀንእና 5 жыл бұрын
ኑርየ አንበሳው ጥሎብኝ ስወድህ አቤት ድምፅ አቤት ርጋታ ሁሉን አሟልቶ የሰጠህ የአማራው ጀግና ወድማችን በርታ 😘😘😘😘😘😘😘😘
@MmaNna-vf1hm
@MmaNna-vf1hm Жыл бұрын
😊
@SadSad-lm6tk
@SadSad-lm6tk 10 ай бұрын
iim
@AmenAmen-g1c
@AmenAmen-g1c 10 ай бұрын
​@@MmaNna-vf1hm😅😊
@bertukandawud6099
@bertukandawud6099 4 жыл бұрын
እንቁ የአማራ ልጅ የራያው መብረቅ 💚💛❤️
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም 6 жыл бұрын
👍👍👍👍 የኑራድሥ አድናቂዎች የታላችሁ ራያዎች
@ራያነኝያውምየዋጃልጅ
@ራያነኝያውምየዋጃልጅ 6 жыл бұрын
አለን አኛው የሰው አድናቂ ሁነን ቀርተናል ምኒያም
@እፍጠኛዋአማራወሎወልዲያ
@እፍጠኛዋአማራወሎወልዲያ 6 жыл бұрын
ሀገሬ እማማ እንደምነሺ ከቶ ወይ ጊዜ የኔማር።አለንልሽ።ጠፍሽብኝ።ሰሞኑን💜💛💚💚💜💙💙💙💘
@ቤትአማራነኛቀብራራዎአማራ
@ቤትአማራነኛቀብራራዎአማራ 6 жыл бұрын
ሀገሬ እማማ እንደምነሺ ከቶ ወይ ጊዜ ማር አልን
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም 6 жыл бұрын
@@ቤትአማራነኛቀብራራዎአማራ 😍😍😍ማማዬ
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም 6 жыл бұрын
@@እፍጠኛዋአማራወሎወልዲያ 😍😍😍 እንደነሺ ማማዬ ጠፍሺ
@sosososo-ov4oo
@sosososo-ov4oo 6 жыл бұрын
እርግት ያለ ዜማ ስወድ ቅንብሩ ደግሞ የተዋጣለት ነው ኑሬን እንደኔ የሚወደው ላይክ
@حمدانالرشيدي-ث3ث
@حمدانالرشيدي-ث3ث 4 жыл бұрын
soso soso ቆንጆ
@pfff2434
@pfff2434 6 жыл бұрын
ኑሩስወድህያገሬልጂ።ላይክውስጤነውአማራውችብቻነውየጠየኩት...
@ቤዛቤዛ-ገ2ፐ
@ቤዛቤዛ-ገ2ፐ 6 жыл бұрын
እስከዛሬ ከነበሩት ስራህ ለየት ያለ እና አሪፍ ስራ ነው ዋውውውው ድምፅህን እኮ ስወድልህ ኑሬ😍😍😍
@theakoudsi8550
@theakoudsi8550 6 жыл бұрын
ቤዛ ቤዛ kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk ye orethodox hayemanote zafane becha nawu enede kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk gude eko nawu
@dejenbihonegn5245
@dejenbihonegn5245 3 жыл бұрын
Dear Nuradis Seid, Pls keep and go ahead then inspire those people who admire and follow you.
@ሳዱላወሎየዩቱብ
@ሳዱላወሎየዩቱብ 6 жыл бұрын
የኑሬ አድናቄውች እስኪ እንያችኩ ምርጥ የወሎ ልጅ ይመችክ
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም 6 жыл бұрын
💔💔💔
@እፍጠኛዋአማራወሎወልዲያ
@እፍጠኛዋአማራወሎወልዲያ 6 жыл бұрын
Bint Islam 👍👌👌👌💜💛💚
@እፍጠኛዋአማራወሎወልዲያ
@እፍጠኛዋአማራወሎወልዲያ 6 жыл бұрын
ሀገሬ እማማ እንደምነሺ ከቶ ወይ ጊዜ 👌👌👌👍👍👍👍👍
@rozirozi4048
@rozirozi4048 6 жыл бұрын
መልኩ ይናገራል ዎሎየነቱን
@ሳዱላወሎየዩቱብ
@ሳዱላወሎየዩቱብ 6 жыл бұрын
Thank you my best ferindes
@danikleincr7613
@danikleincr7613 6 жыл бұрын
ጃሪንጋማ ዋው በጣም የምያምር ዘፈን በልዩ ስታይል መጠሀል ምችት ይበልክ።እንዲሁም ፈጣሪ ኢትዮጽያን ይባርካት ከዚ ሁሉ ሁካታና መበላላት ኣሜን።
@mamelove4410
@mamelove4410 6 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ስራ ነው ከምርጥ ዜማ ጋር አቤት ድምፅ ይመችህ ሰላምህ ይብዛ ኑሬ
@mulukenmoges8143
@mulukenmoges8143 6 жыл бұрын
ወይኔ ኑርየ የኔ አንበሳ ምንም አይወጣልህ ድምፅ ብሎ ዝም ነው ድሮስ አማራወች ምንም አይወጣልንም ብቻ ውድድድ❤
@aragaw172
@aragaw172 4 жыл бұрын
እባክህ ብዙ ዘፈን ዝፈንልን! የልብ ሰው እኮ ነህ! በልብ ሰራቂው ድምፅህ ፍቅር ፍቅር አሰኘህን እኮ! እንዴው የተለየ ነገር እኮ ነህ እኔማ ስወድህ!
@TheFhdude
@TheFhdude 6 жыл бұрын
እንዲህ ነው ለዛ ያለው፤ ቁም ነገር ያዘለ፤ ሙዚቃው ቆንጆ የሆነ መስራት። ዝም ብሎ ማጨመላለቅ ምንድነው። Very nice!
@ስደተኘዋውባለምየነውዴእህ
@ስደተኘዋውባለምየነውዴእህ 6 жыл бұрын
ዋው ደግሜ ደግሜ ብሰመው ውስጤን እንዴት ገለፅክልኝ ኑሬ የፋቅሩ ተጠቂ ሁኘ ተበዳይ ኑረን ነበር ሟችና ገዳይ ለበጎ ያርግልኝ ልበል እንጅ እኔ ጉም አዘንነኸኛል አተን ማመኔ ብየዋለው
@almazabebe7185
@almazabebe7185 6 жыл бұрын
ኑሬ ሌላ ምንም አልልህም ከሚባልለት በላይ ነህና ለኔ ፈታሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ና ለዘላለም ኑርልኝ
@የስደትዘመዴስልኬመፅናኛዬ
@የስደትዘመዴስልኬመፅናኛዬ 6 жыл бұрын
ኑሬ ስወድህህህህህህ ምርጥ ስራ ነው በርታልን 😘😘👌👌👌
@ቲነኝየእማናፈቂቲነኝየእማ
@ቲነኝየእማናፈቂቲነኝየእማ 6 жыл бұрын
ኑራ ሰውድህ ግን በናተ ይብሰል ክክክ ለባሌ ገበዝሁት👌
@ሳራሳራ-ረ7ጰ
@ሳራሳራ-ረ7ጰ 5 жыл бұрын
Sara Sara 😩
@mm3776
@mm3776 5 жыл бұрын
ኑሩዋ የራያው መብረቅ 💝💝❤❤🇲🇱🌷
@mohamedlemineelkeir3361
@mohamedlemineelkeir3361 5 жыл бұрын
I'm. From Mauritania ilove Ethiopia theirs people nice and music
@SuufiAdduun
@SuufiAdduun 6 жыл бұрын
Am From somalia . Luv u ethiopian people and ur music.
@hananyerayalij8171
@hananyerayalij8171 5 жыл бұрын
we love u bro
@saadam687
@saadam687 6 жыл бұрын
ማሬ ማሬ ወለላ ማሬ ስትይ ነበር በቀን አስሬ ዋውውውው ምችት ይበልህ አቦ
@rukiyaseyid2296
@rukiyaseyid2296 5 жыл бұрын
ዋውዋውውውውውው ሤትብትዘፍነው ትክክለኛ የኔታሪክነበር በናታችሁአይዞሽያልፋልበሉኝ
@gogogogo742
@gogogogo742 3 жыл бұрын
ዋው ሁሉ ነገሩ የተዋጣለት ሙዚቃ ድምፅክ በጣም ደስ ይላል 👌👌👌👍👍👍👍
@jamalkhalifa8936
@jamalkhalifa8936 6 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል ድምፅህ ባክህ ልዩ ነህ amazing vocal by the way I do have many respected friends from ur region Wello wish u all z best brother ur Eritrean brother
@jamalkhalifa8936
@jamalkhalifa8936 6 жыл бұрын
Wooow!!!! Wonderful terrific music I love it from ur Eritrean brother Jimmy
@ሀዩሀበሻ
@ሀዩሀበሻ 6 жыл бұрын
አማራወች ዘራችን ይብዛ ።
@እፍጠኛዋአማራወሎወልዲያ
@እፍጠኛዋአማራወሎወልዲያ 6 жыл бұрын
Hayat jemal አሜን
@ameera7136
@ameera7136 6 жыл бұрын
አሚንንንንንንን
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም 6 жыл бұрын
አሚን
@konjotube4817
@konjotube4817 6 жыл бұрын
አሜን ውዶች ቻናሌን subscribe አድርጉልኝ ስወዳችሁ
@akallakew2820
@akallakew2820 6 жыл бұрын
Hayat jemal Aman ❤
@ameera7136
@ameera7136 6 жыл бұрын
አተ የወሎ አማልዩ አቤት ስወድህ ኑሬ
@hananyerayalij8171
@hananyerayalij8171 5 жыл бұрын
enem wuste new
@saragashaw1991
@saragashaw1991 6 жыл бұрын
የአገሬ ልጅ የቤተአማራው ቀብራራ ይመችህ ያምራል ውዴ
@saadam687
@saadam687 6 жыл бұрын
ኑሬ በጣም ያምራል የኢትዩጵያ ለዘላለም ትኑር አማሮች ዘራችሁ ይብዛልን ♥♥♥♥
@UaeexpoUaeexpo-rv8fg
@UaeexpoUaeexpo-rv8fg 6 жыл бұрын
አይይይ ኑራድሥየ ከቶ ምን ልሁንልህ ሁሉ ሙዚቃወችህ። ልዩ ናቸው ሥወድህ
@SsAa-we3wd
@SsAa-we3wd 4 жыл бұрын
ርሰሠ
@ኢስላምነውሂወቴ-ፐ1ለ
@ኢስላምነውሂወቴ-ፐ1ለ 3 жыл бұрын
ሰሞኑን ደሞ ብሶብሀል አላህ ልቦና ይስጥህ ለብር ብለህ አላህን እረሳህ አይ ዱኒያ የስራሽን ይስጥሽ
@ks2358
@ks2358 6 жыл бұрын
እረ ሼም ነው አይታችሁ ብቻ አይወጣም ላይክ አርጉለት !!!!!
@wise647
@wise647 5 жыл бұрын
Right 1.1 views where as only 3.6k likes till now.
@ፋፊነኝየሀራዋ
@ፋፊነኝየሀራዋ 4 жыл бұрын
ሉራድሥየኔልዮሥወድሕ
@tasewbazey2302
@tasewbazey2302 4 жыл бұрын
ውነት ነው ይህ ዘፈን አቤት መታመም ነው
@FanomektYe
@FanomektYe 7 ай бұрын
ኑሬዋ የኔ ጀግና የኔ ፋኖ አሪፍ ሙዚቃ ነው ❤❤❤❤❤❤❤😢 2:29
@ዛሬምተመስገን-ዐ8ቀ
@ዛሬምተመስገን-ዐ8ቀ 6 жыл бұрын
ማሬ ማሬ ወለላ ማሬ የራያው ሸበላ ወንድሜ በጣም ያምራል ሰላምህ ይብዛ የኔ ውድ
@gezietsegayetafachi1684
@gezietsegayetafachi1684 5 жыл бұрын
አልሚ የራያዋ ቀበጥ አቤት ቅሌት
@bfff1134
@bfff1134 5 жыл бұрын
ኑር አዲስ ሙዚቃወችህ ሁሉ ይመችኛል ሰላምህ ይብዛ 😍😍😍
@ካሊድYOUTube
@ካሊድYOUTube 6 жыл бұрын
ኑርየ የኔልዩ አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ቦታ ኑርልንን ዘላለም የዛሬ አመት አብሬህነበር ኢሻአላህ ከስደትመልስበዃላ በሰላም እንገናኝ በርታልኝ
@ረሂማእሙየሕያ
@ረሂማእሙየሕያ 3 жыл бұрын
ሀይ
@ቲጂየማርያምልጃቲጂየማርያ
@ቲጂየማርያምልጃቲጂየማርያ 6 жыл бұрын
ኑርዬ የኛ ጀግና በጣም ያምራል እግዚአብሄር ሠላምና ጤና ይስጥህ ድምቀታችን ኑርልን ሺአመት የራያው የወሎው አንበሳ ስወዲህ እኮ ወሎ ባልሆን ይቆጨኒ ነበር
@መቅዲየወሎዋቀበጥ
@መቅዲየወሎዋቀበጥ 6 жыл бұрын
ውብ ያገሬ ልጆ ኑርየ ይመችህ ሰላምህ ይብዛ💚💛❤💚💛❤
@ezanaysayzana4673
@ezanaysayzana4673 4 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ዘፈን ነው ያንንም ያንንም ኣታለሽኛል በዚ ዘፈን ኣድናቂህ ነኝ 🎵🎤😍👍🇪🇹
@maaziyerayalji272
@maaziyerayalji272 6 жыл бұрын
ማር እኮነው እማዘበው ከፈሩ አቤት ስወድህ ጣፋጭየ የዘፈከው ሁሉ ከአጀቴ ይገባል በጣም እምወደው ካለሱ አልኖርም ያልኩት ሰዉ አታሎኛል በቅረቡ ይህ ወረተኛ ግን ሁሎም እወደው አለሁ 😢😢😢
@እፍጠኛዋአማራወሎወልዲያ
@እፍጠኛዋአማራወሎወልዲያ 6 жыл бұрын
አለ ለኔ የተሻለ ነገረ Maazi Ye raya lji አይዙሽ።የኔማር።እኔ።እህትሽ።።እወድሽ።አለሁ።እሽ።የኔማር
@maaziyerayalji272
@maaziyerayalji272 6 жыл бұрын
@@እፍጠኛዋአማራወሎወልዲያ ኑሪልኝ የኔ ጣፋጭ
@abubakerali3940
@abubakerali3940 6 жыл бұрын
Arif new abso chiko wow semrt nat
@basufekadewolde9992
@basufekadewolde9992 6 жыл бұрын
ዋናው መውደድሽ ነው ! 1 ቀን የሚወድሽ ይመጣል ተስፈ አትቁረጭ !
@maaziyerayalji272
@maaziyerayalji272 6 жыл бұрын
@@basufekadewolde9992 እሽ አመሰግናለሁ
@እፍጠኛዋአማራወሎወልዲያ
@እፍጠኛዋአማራወሎወልዲያ 6 жыл бұрын
ኑሬ።ማኛ።የወሎራያጃሪጋማው።ዋው።ነው።ቀጥልበት።በቃውድድ።።ማሬ። 💛ማሬ💙ማሬ💓💛💚💖💜💛💚💚💚💚💚💛
@makdayoutube8387
@makdayoutube8387 6 жыл бұрын
እስኪ እደ ዘፋኙ እና እደኔ የተታለላችሁ Like ግጩኝ ....ምርጥ ስራ ነው በርታ
@እራመዳለሁበተስፋእራመዳለ
@እራመዳለሁበተስፋእራመዳለ 5 жыл бұрын
wow ኑሬዋየ በጣም ያምራል አድናቂህ ነኝ ፡በቅርቡ የፈረሰው ፍቅሬ ታሪኩ ይሄን ይመስላል በጣም አመሰግናለሁ ፡፡ የውስጤን ስሜት በዚህ ስላሳየኸኝ ኑርአዲስ በጣም ነው የምወድህ
@chuasmare22
@chuasmare22 6 жыл бұрын
Nursdis and tilahun are the best singers from Amhara wello.
@አለምናትሀይሉአምናትሀይሉ
@አለምናትሀይሉአምናትሀይሉ 4 жыл бұрын
የልቤን ነው የዘፈንከው ማርያምን ይብላኝ ለሱ እኔስ አባት አግኝቻለው
@gurshatadese8681
@gurshatadese8681 6 жыл бұрын
ኑሬ ስወድልክ ምርጥ የወሎ ልጅ ነክ እኛም ወሎየ ነን አድናቂህ የመርሳ ልጅ ነኝ ራያ ውስጤ ነው ሲቀጥል አንተም ውስጤ በሚለው
@hiwetgebrezigi5470
@hiwetgebrezigi5470 6 жыл бұрын
ኑሬ በጣም ነው እምወደህ ደጋግሜ ስሰማው ውስጤነው የነካኝ
@ሪችነኝየእናቴቀበጥ
@ሪችነኝየእናቴቀበጥ 5 жыл бұрын
ኑሬ በዚህ ዘፈን ብቻ ነው የምትመቸኝ እንጂ ሌላ ዘፈንህ ዘርኝነት ነው በዚህ ግን ዋው አስብለህኛል😍😍😍
@ሀቢለፍቅርህዘማቿ
@ሀቢለፍቅርህዘማቿ 6 жыл бұрын
,,አታለከኛል,, በሳቅ በጨዋታክ በፍቅር ጥለህ ልቤን አዘናክተክ...
@rabiymoges2866
@rabiymoges2866 5 жыл бұрын
ወሎየ በመሆን ኮራሁ ኑርየ ምርጥ ለዛ ያለው አንደኛ የወሎ እንቁ😍😍😍
@asmaasma-lz9bn
@asmaasma-lz9bn 5 жыл бұрын
ወንድችነው
@asmaasma-lz9bn
@asmaasma-lz9bn 5 жыл бұрын
ሴትእኮእዋህነው
@abdukiyaedo7495
@abdukiyaedo7495 6 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ሴቶች ናቸዉ ያስችገሩን...በጣም ደስ የሚል ዘፈን ነው
@ali_-fw6du
@ali_-fw6du 5 жыл бұрын
Nure
@rawdajemalkemrtemecegn3767
@rawdajemalkemrtemecegn3767 5 жыл бұрын
kkkkkkk
@reemahmed8678
@reemahmed8678 5 жыл бұрын
አረ ማን እደወዶች ውይይይይይ
@welloyewawelloyewa2025
@welloyewawelloyewa2025 3 жыл бұрын
ወንዶችስ ሆ ጉድ ነው ሁሉም አታላይ ነው
@ሱሱነኝየራያዋቀበጥቅብጥብ
@ሱሱነኝየራያዋቀበጥቅብጥብ 6 жыл бұрын
ኑሬየ ያገር ልጅ ደስ የሚል ስራ ነዉ እንኳን ለዚህ አበቃህ ከምር የሚገርም ነዉ ብቻ በርታ
@hansnxndx7486
@hansnxndx7486 6 жыл бұрын
Galaxy
@hayatdubai5031
@hayatdubai5031 6 жыл бұрын
ወሎዬ መሆንእንደውመታደልነው❤❤❤
@shimlesberihun697
@shimlesberihun697 5 жыл бұрын
በጣም ዘና ምታደርገኝ በሁሉ ሙዚቃህ ሠላም ና ጤና ተመኘሁልህ ኢሮፕ ብሆንም ልክ ኢትዮ እንዳለሁ ነዉ ምታስመስለኝ
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም 6 жыл бұрын
የአማራ የባህል አባሣደር ኑርየ😍😍😍😍😍😍
@እፍጠኛዋአማራወሎወልዲያ
@እፍጠኛዋአማራወሎወልዲያ 6 жыл бұрын
ሀገሬ እማማ እንደምነሺ ከቶ ወይ ጊዜ ስወድሽ።የኔማር💙💙💙💙
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም 6 жыл бұрын
@@እፍጠኛዋአማራወሎወልዲያ እኔም ወድድድድ 😍😍😍💓💓💓💓💓
@sebeilfiker2776
@sebeilfiker2776 6 жыл бұрын
ዋውውው ደስ ስል ውድድድድድ😍😍😍😍😍😍😍😏😏😘😘😘😘😘😘😘💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💗💓💓💓💓💓💓💓💓💓💝💝💝💝💝
@إبراهيمعلي-ف3ز
@إبراهيمعلي-ف3ز 6 жыл бұрын
I,m Sudan i love u music
@ፊቲየሀይቋሀበሻዊት
@ፊቲየሀይቋሀበሻዊት 5 жыл бұрын
ወይኔስወዲክ እኮ እናትየን ጥግዲረስነው😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍💚💛❤የወሎው ሸበላ
@fentahunabebed7843
@fentahunabebed7843 6 жыл бұрын
this song is for abiy ,ye amharan hizeb atalo zare kehaden
@solomonjenbere4014
@solomonjenbere4014 Жыл бұрын
ነርአዲስ ይህ ዘፈንህ የስንቱን ኢትዮጵያ ወጣት ወንዶች ህይወት እንደሚነካና የኢትዮጵያ ሴቶች ከሃዲነት ጥግ የሚያሳይ ነው። ወደ ውጭ አገር ለማውጣት ባል የለኝም እያሉ ልጆቻቸውንና የትዳር ባለቤታቸውን ትተው የሚማግጡ በሺህ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ሴቶችን ማየቱ ምን ያህል የኢትዮጵያ ሴቶች የወረዲ መሆኑን ያሳያል !!! በዚህ ጉዳይ የሃይማኖት መሪዎች በየ ቤተክርስቲያኗ እንዲሁም በየመስጊዱ ሰለ ትዳር ሕግ ሊያተምሩ ይገባል ብዬ አምናለሁ። የኢትዮጵያ ሴቶች ቡቲክ ቶክና በእንስቶግራም የሚናገሩት በጣም አፀያፊ ከሴት ልጅ የማይጠበቅ ነው። በእነሱ ምክንያት ኢትዬጵያዊነታችንን እያፈርንበት ሞተናል !!!
@meethiopian4425
@meethiopian4425 6 жыл бұрын
ዋውው ኑሬ
@የኢትዮጵያሀገሬ-ከ4ሰ
@የኢትዮጵያሀገሬ-ከ4ሰ 6 жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው ብዙ እጥብቃለን በትለይ ስለ አንድ ዐማራ ህዝብ መዝፈን አለብህ
@melkamdemeke4169
@melkamdemeke4169 6 жыл бұрын
አታለኸኛል በውብ ድምፅህ የማዳምን ስራ አስትተህ
@safeer943
@safeer943 3 жыл бұрын
😆😆😆
@sintayehumeles6267
@sintayehumeles6267 6 жыл бұрын
ኑርየ የኛ ምርጥ የኛ ጀግና በርታልን ምርጥ ስራ ነው ሁሌም ይሳካልሃል። ሆድ ኣደሮች የራያ ኣርቲስት ካንተ ይማሩ። በብዙ ስራ እንጠብቅህ ኣለን የኛ ኩራት በርታልን እድሜና ጤና ተመኘሁለህ ❤!
@Adam-qc7vi
@Adam-qc7vi Жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁😁
@ፅኑእምነቴተዋህዶፅኑእምነ
@ፅኑእምነቴተዋህዶፅኑእምነ 6 жыл бұрын
ክልፕ አሰራር ድምፅ ግጥሞች ዋው በጣም የተዋጣለት ዘፈን ነው ግን ይህን ችሎታ ይዘህ ለምን ጠፋህ አሁንም ቀጥል ችሎታ አለህ ድምፅህ በጣም አንጄት ይበላል
@hsohag287
@hsohag287 4 жыл бұрын
Ewnet
@hgvnlkhvvvh5134
@hgvnlkhvvvh5134 4 жыл бұрын
ይመችህ
@ሀዩስደተኛዋየናቴናፋቂሀዩ
@ሀዩስደተኛዋየናቴናፋቂሀዩ 6 жыл бұрын
እኳን ከባህል ወደ ዘመናውይ በሰላም መጣክ ምርጥ ሙዚቃ ነው የኔ አደኛ
@sara-sk4yg
@sara-sk4yg 5 жыл бұрын
የኔ ምርጥ ንፍጠኛ ሀሪፍ ስራ ነው ።
@kokobaalbehewali6323
@kokobaalbehewali6323 4 жыл бұрын
ዋው ኮሜት ♥
@misrlehmisrleh3627
@misrlehmisrleh3627 4 жыл бұрын
የኔምርጥስውነው
@ኦርቶዶክስነኝ
@ኦርቶዶክስነኝ 6 жыл бұрын
ክሊቡ ድምፁ ግጥሙ ባጠቃላይ ምን ልበል ምርጥ ስራ ነው ኑርዬ አድናቂህ ነኝ ድምፅህ ውስጤ ነው###
@ااوااناوةررلب
@ااوااناوةررلب Жыл бұрын
ሀይ
@መሲነኝ-የ4ሠ
@መሲነኝ-የ4ሠ 6 жыл бұрын
ኑርይዬ ስወድህ ወድም እዴት እያምራል ድምፅህ ውድድድድድድ
@meazagirmakostr9267
@meazagirmakostr9267 3 жыл бұрын
ዉዋ በጣም ጥሩ ዜና ነዉ አብሶ ለዘመኑ ወጣት ያስተምራል😍
@ዜድወሎየዋከመርሳ
@ዜድወሎየዋከመርሳ 6 жыл бұрын
ያገሬ ልጂ ስወድህ ሁለየም አንደኛየ ነህ
@aliwawwwsiwrdachihulakmnin5733
@aliwawwwsiwrdachihulakmnin5733 6 жыл бұрын
ጥሩ ስራ ነው ውድ ያገሬ ልጆች በርቱልኝ ኑሬ ሁሌም ያምርብሀል
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 6 жыл бұрын
ኑር ስወድህ ዘፈኖችህ ሁሉ ባህላዊ ናቸው በጣም ውበት አላቸው አድናቂክ ነኝ ለኔም ግን መቼ ነው የምዘፍንልኝ
@welloyewawelloyewa2025
@welloyewawelloyewa2025 3 жыл бұрын
አንድ ቀን ይዘፈንልሻል ውዴ
@RabiaEbrahim-cs4ny
@RabiaEbrahim-cs4ny 4 ай бұрын
አቤት ኑሬ ሁሉን አማልቶ የሰጠህ❤❤❤
@Joberaw
@Joberaw 6 жыл бұрын
ኑሬ ለምን አልበም አታወጣም? የሁሉም ሰው ጥያዌ መሰለኝ? በተረፈ ግሩም ድምፃዊ ነህ!
@himakdikwttube3050
@himakdikwttube3050 6 жыл бұрын
Wow ow.....wol
@ዘበነአበበ
@ዘበነአበበ 6 жыл бұрын
በጣም ደስስስስ ይላል ረጋ ያለ ዜማ ቆንጆ ስራ ናውው♥♥♥♥♥
@Danny__8355
@Danny__8355 6 жыл бұрын
መጀመሪያ እንዳሁክ እሱ ነው ኣደለም ተጠራጥሬ ነበር😊😊 ኣሪፍ ሙዚቃ ነው ደስ ይላል 👌👌👌👌👌
@aldai1682
@aldai1682 6 жыл бұрын
የኔ ማር ሰወደህ ኑርየ ይመችህ የኔ አበሳ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@thesoncrypto2057
@thesoncrypto2057 6 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/ol7bl4SVndqMi8k&feature=share
@hassennuru8024
@hassennuru8024 5 жыл бұрын
Nice sound mr from Philadelphia i am oromo love yr sound every nice one ethiopia
@ያገባናልፔጅ
@ያገባናልፔጅ 5 жыл бұрын
What is oromo?
@hanunahanuali2135
@hanunahanuali2135 6 жыл бұрын
ኑሬ የምወድህ የራያ ሸበላ የሀገሬ ልጅ አሪፍ ነው
@dagemawimulatu9650
@dagemawimulatu9650 3 жыл бұрын
አታለሽኛል ተመችቶኛል ኑሪዬ
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 6 жыл бұрын
Great song!
@kobolem1778
@kobolem1778 6 жыл бұрын
wow konjo nwe bereta
@FanomektYe
@FanomektYe 7 ай бұрын
ኑሬዋ የኔ ጀግና ❤❤❤❤❤ 7:22
@ቤትአማራነኛቀብራራዎአማራ
@ቤትአማራነኛቀብራራዎአማራ 6 жыл бұрын
ኑረየ የወሎማኛ አማራ ካ ውብነው ኩራው ወሎ ኩሩው ጎንድሪ ኩራው ጎጀም ኩራው ሸዋ አማራነት ኩራት
@እፍጠኛዋአማራወሎወልዲያ
@እፍጠኛዋአማራወሎወልዲያ 6 жыл бұрын
ወሎየዋ ስሚራ ያብይ አደናቂ zewudu 👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌😙😙😗😗😗😗😗😗😗😗💛💛💛💚💚
@zahramola317
@zahramola317 6 жыл бұрын
Swadehi yagere lje nurleni
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም 6 жыл бұрын
👍👍👍👍😍😍😍😍 የኔ ልዩ
@ishraqahasan1098
@ishraqahasan1098 5 жыл бұрын
ራያዎ ሰሚራ ቀብራራዎ አማራ
@rosieposie.x0
@rosieposie.x0 5 жыл бұрын
በትክክል ማሬ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@banchalem2858
@banchalem2858 4 жыл бұрын
ይህን ሙዚቃ የምወደው ፍቅረኛየ ጋብዞኝ ከዛ አየጠላሁት መጣው ከዛ በፊት ከእሱ ሌላ ሌላ አላሰብም ነበር ይህን ሙዚቃ ከላከልኝ ጀምሮ ግን ብዙም አይደለውም
@mekonnenborena2557
@mekonnenborena2557 6 жыл бұрын
Nuradis always the best! Amazing lyrics....soul searching .....it tells real life experience specially the modern day love/relationship.
@joshuaisaac7774
@joshuaisaac7774 11 ай бұрын
ቀመሰመ
@mekeyyimame5786
@mekeyyimame5786 6 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ ኑራድስ የወሎ ሸጋ ይመችህ ግን ማን እንደባህላዊ ሙዚቃህ እሚያምረብህ አንተ ስትጨፍረ ነዉ እራያወች ጋረ
@hoihjhtj5181
@hoihjhtj5181 6 жыл бұрын
እደኔ አማራ የሚወድ👍ግጩኝ
@ስላምስላማዊት
@ስላምስላማዊት 6 жыл бұрын
😍👍👍💔
@ስላምስላማዊት
@ስላምስላማዊት 6 жыл бұрын
😍👍👍💔
@FanomektYe
@FanomektYe 7 ай бұрын
ኑሬዋ:የኔ:ጀግና:የኔ:ፋኖ:ኑርልኝ:የኔ:ኩራት:❤❤❤❤❤❤🎉 3:59
@fikirgeta9560
@fikirgeta9560 6 жыл бұрын
Wello lezelalem tenur gen zergna ayidelhum wude ye hageri lejoch Ethiopia lezelalem tenur.
@atsedebaye6957
@atsedebaye6957 2 жыл бұрын
ዋውውውውውውው አንደኛ 👌
@YTSEthio
@YTSEthio 6 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍ስወድህ ኮ
@margaurga8654
@margaurga8654 4 жыл бұрын
ዋው ረጋ ያሌድምፅ ደጋግሜ ብሰማው አይሰለቼኝ💕💕💕💕💕💕💕💕💐💐💐💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💓💓💓💓💓💓
@ዝምተኛዋነኝየተዋህዶፍሬ
@ዝምተኛዋነኝየተዋህዶፍሬ 4 жыл бұрын
እውነት እኔው ሰምቼ አልጠግበውም ድምፅው ዋውውው መብርቅ💘💘💘💘💘💘💘💘💘💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💔💔💔💔💔💘💘👈👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@የፍቅርጉዞማርያምንይዞ
@የፍቅርጉዞማርያምንይዞ 6 жыл бұрын
ወይኔ ጉዴ ፍቅርኛዬ ይህን ዘፈን ጋበዘኝ ምን ሊለኝ ፈልጎ ነው ተለያየን ማለት ነው በናታችሁ ንገሩኝ
@meriyeabatuwalij3483
@meriyeabatuwalij3483 6 жыл бұрын
Eyataleleshig eyaleshi adel ede😂
@abebefikadu7885
@abebefikadu7885 5 жыл бұрын
ማሬ ተሎ ንቂ የው ክህደት እየፈጠርሽበት እንደሆነ እየነገረሽ ነው
@fatumaawol7095
@fatumaawol7095 5 жыл бұрын
+tyana love የኔም ጋበዘኝ እሱው ከድቶ ይሀ ገልቱ
@ምህረትየኪዳነምህረትልጅ
@ምህረትየኪዳነምህረትልጅ 5 жыл бұрын
በተቃራኒው፣እየነገረሸነው፣ነቃበይ
@hassanmohsen5261
@hassanmohsen5261 5 жыл бұрын
😗😗😗😗😗🤔
@ፍቅርያሸንፋል-ለ4ቐ
@ፍቅርያሸንፋል-ለ4ቐ 6 жыл бұрын
ስወድህ እኮ ኑሬ የሄ ዘፈን ለወንዶች ነበር እሚገባው
@ስለሁሉነገርእግዚኣብሄርይ
@ስለሁሉነገርእግዚኣብሄርይ 6 жыл бұрын
ዋው ደስ ሲል
@ኤምነኝየመርሳዋፉልቅልቅ
@ኤምነኝየመርሳዋፉልቅልቅ 4 жыл бұрын
ኑሬማኛውበጣምነውደስየምትለው💘💘💘💋💋💋💋💋💋😘😘😘😘👈
@rahmamohammed7888
@rahmamohammed7888 6 жыл бұрын
ወጣ ያለ ዜማ ደስ ይላል በርታ አድናቂህ ነኝ
@saramorka7745
@saramorka7745 6 жыл бұрын
አረ ሴቶች ወንዶችን አትጉዳቸው አሰብላቸው ማሬ ማሬ እያላቹሁ 💑💑💑
@chuasmare22
@chuasmare22 6 жыл бұрын
Sara Morka anche mar necheeee
@Tmhrte_Tewahdo
@Tmhrte_Tewahdo 5 жыл бұрын
KKKKKKKKKK Asakshgn
@samira3814
@samira3814 5 жыл бұрын
😂😂😂😂👈
@welloyewawelloyewa2025
@welloyewawelloyewa2025 3 жыл бұрын
የምር አሳቅሽኝ
@abebealemu209
@abebealemu209 6 жыл бұрын
Gn mn adrgo new zemenawi music endizefn yasgededut Kkkk hobel new emishalew agotewa,yikrbh kkk Lemukerah I Appriciates u
@Insight-n1j
@Insight-n1j 6 жыл бұрын
ደስ ይላል 19 : 36 ላይኽ ኣትርሱ !
@ደብሪጽብጻይመለስዜናዊ
@ደብሪጽብጻይመለስዜናዊ 6 жыл бұрын
ኣማርኛ ትችላለህ ዴ?
@haymanotaylsew5370
@haymanotaylsew5370 6 жыл бұрын
ጥፉ ከዚህ!!
@safiyeamahinur6827
@safiyeamahinur6827 5 жыл бұрын
🙌🙌🙌🙌🙌
Ephrem Amare - 'Sey (Official Video) | 'ሰይ - Ethiopian Music 2018
5:01
Nuradis Seid - Etatu | እታቱ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
5:11
Hope Music Ethiopia
Рет қаралды 3,7 МЛН
РОДИТЕЛИ НА ШКОЛЬНОМ ПРАЗДНИКЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3,4 МЛН
Don't look down on anyone#devil  #lilith  #funny  #shorts
00:12
Devil Lilith
Рет қаралды 28 МЛН
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 71 МЛН
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 84 МЛН
ዳዴዋ ኑራዲስ ሰይድ
6:38
ማሲንቆ ቱዩብ - Masenqo Tube
Рет қаралды 2,9 МЛН
Wendi Mak - Sheb Arga | ሸብ አርጋ - [Official Video]
5:00
New Ethiopian Music 2017 - Efrem Ayzohbelew - Endalay - New Music Video
5:33
East African Media
Рет қаралды 6 МЛН
Nuradis Seid - Ho Bel | ሆበል - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)
5:42
РОДИТЕЛИ НА ШКОЛЬНОМ ПРАЗДНИКЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3,4 МЛН