በምድር ላይ ለሰው ልጆች ለኑሮ ምቹ የሆነች ሀገር !

  Рет қаралды 91,043

𝐓𝐡𝐞 𝐂𝐄𝐎 𝐂𝐡𝐫𝐨𝐧𝐢𝐜𝐥𝐞𝐬

𝐓𝐡𝐞 𝐂𝐄𝐎 𝐂𝐡𝐫𝐨𝐧𝐢𝐜𝐥𝐞𝐬

Күн бұрын

Пікірлер: 65
@user-ui2el8xn9v
@user-ui2el8xn9v Ай бұрын
ኢትዮጵያዬ የሰላምሽና የአንድነትሽ የትንሳኤ ሽ ቀን ናፈቀኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@SantaKassa
@SantaKassa Ай бұрын
ድንቅ አገር ናት ደስ ይላል ለአገሩ የሚሞት ድንቅ መሪ ስለነበራት ነው ብል ግነት አደለም ።እኛስ ተፈጥሮ ከሌላው በተሻለ ሁሉን ሰጥቶን አሻንጉሊትና ቅጥረኛ መሪ በሻጥር የተተበተበ ለዘመናት እያፈራረቁ ተፅዕኖአቸውን አሳርፈውብናል ሆኖም ግን ዛሬም ቢሆን እውነተኛ መሪ ቢገኝ በፍጥነት ሺ ሲንጋፖር እንሆን ነበር እግ/ ለመሪዎቻችን ቅን ልቦና አስተዋይ አይምሮ ይስጣቸው!!!
@eyasumarkoswoldesemayat4835
@eyasumarkoswoldesemayat4835 2 ай бұрын
The difference is leadership.
@joni5768
@joni5768 2 ай бұрын
ጦርነት እና አሸባሪ ከሌለ ሁሉም ሀገር ያድጋል
@Papulaw
@Papulaw 2 ай бұрын
Teru amerarm yefelegal
@MariaMohamed-be9qo
@MariaMohamed-be9qo 2 ай бұрын
We have a smar and brilliant leader like Dr Abby Ahmed working hard for his country and his peoples development. If we give him peace ✌ he can do more amazing jobs. ​@@Papulaw
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 2 ай бұрын
ትክክክል
@nanieethioboye217
@nanieethioboye217 2 ай бұрын
በትክክል
@RozeNew
@RozeNew Ай бұрын
Hhhh geday new Allah yansaw​@@MariaMohamed-be9qo
@user-he1iv9yd5l
@user-he1iv9yd5l 2 ай бұрын
ከሁሉም ነገር ሙሉ ቪድዮን እንዳየዉ የሚያረገኝ ድምፅክ ነዉ የምር አሪፍ ለ ዘገባ የሚሆን ድምፅ ነዉ ያለክ
@TheCEOChronicles-ei9ty
@TheCEOChronicles-ei9ty 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@backdriver
@backdriver 2 ай бұрын
Thank you chronicle next video about Turkey 🇹🇷 if you could
@JemalShehcho
@JemalShehcho Ай бұрын
ጥሩ መሪናአድመጭ ህዝብ የለበት ሀገር መቼም ከእድገት ጎዳና አያጊዳውም።ሀብት ማለት የገንዛብና የጉራ ሰይሆን የጭንቅለት መቀየሪ ናው።
@abdulwahidabadir8122
@abdulwahidabadir8122 2 ай бұрын
እኛ ግን ያልተገዛች ሀገር እያልን በተረት ተረት ሞትን
@dawitsolomon7573
@dawitsolomon7573 2 ай бұрын
ውይ የሰለቸን ወሬ ቅኝ ያልተገዛች ሀገር
@tsigeweinebelay8603
@tsigeweinebelay8603 Ай бұрын
ታድያ ሂድና ተገዛ መሀይም
@meazayoutube4345
@meazayoutube4345 Ай бұрын
ከተገዛን ድፍን መቶ አመት ሆኖናል እንዲህ በነብስ ስጋችን የሚጫወቱት ለዚህ ነው የገዛንም አረብ ነው እርምሽን አውጪ
@Kunfeyekun4807
@Kunfeyekun4807 13 күн бұрын
​@@meazayoutube4345ክክክ መቼም አረብ ራስ ላይ አቶርዱም አሜሪካን ጠይቂት እሷ ናት የገዛችን
@eyerusm721
@eyerusm721 10 күн бұрын
I had an opportunity to visit this country Yes indeed Singapore is so clean, beautiful and wealthiest country.
@JemalShehcho
@JemalShehcho Ай бұрын
እድገት ማለት እኔ ከልመረው፣የኔ ብሔር ከልመረ፣ሞቼ እገኛለው በማለት ሰይሆን ዝቅ ብሎ በማስረትናጊዜን በአግበቡ ስንጠቀም ብቻ ናው።
@SamsonYenealem
@SamsonYenealem 2 ай бұрын
Oh my God! Nice Struggle to achieve such success! May leaders of other countries learn from Singapore
@JemalShehcho
@JemalShehcho Ай бұрын
ኢትዮጵያን የፋጠሪኳት የኔ ብሔር ብቻ ናው ማለት ለውጥ አየመጣም ትንሺ ቆይተቹ ሰውንም የፋጠሪናው እኛናው ከማለት ወደኋለ ልትሉ አይደለም።ሥራናለውጥ ከሆነለቹ ከማለት ወደኋለ አትበሉ።እሱንም በዝ ዘማን።
@tsigeweinebelay8603
@tsigeweinebelay8603 Ай бұрын
አባቴ እሱ እያወራ ያለው ስለሲንጋፖር ነው ይሄ በጥላቻ የተሞላ ባዶ ጭቅላትህን ይዘህ ቤትህ ተቀመጥ
@user-st1ig5jy7c
@user-st1ig5jy7c Ай бұрын
ድንቅ ሀገር!
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 Ай бұрын
This is too good to be true. Amazing
@TheCEOChronicles-ei9ty
@TheCEOChronicles-ei9ty Ай бұрын
Thank you for your comment! It might sound surprising, but it's true. Approximately 80% of Singapore's population lives in public housing built by the Housing and Development Board (HDB). The HDB has been very successful in providing affordable, high-quality housing for Singaporeans since its establishment in 1960. These flats are well-maintained and come with many amenities, making them a popular choice for many residents. If you're interested, you can find more information on the HDB's official website or other reliable sources on Singapore's public housing system.
@haylemichaeltsega3632
@haylemichaeltsega3632 2 ай бұрын
Yhen video le abiy lakulet
@abdurahmanabdo1345
@abdurahmanabdo1345 Ай бұрын
Thank you 👍
@abiotredahegne7070
@abiotredahegne7070 Ай бұрын
የኛዋ አአ ደግሞ ከ80 በመቶ ነዋሪዎቿ ቤት ለመቀማት የምትታትር። ገዢዎቿ ምራቅ ያልዋጡላት ብልጭልጭ ከተማ😂😂😂😂😂
@Kunfeyekun4807
@Kunfeyekun4807 13 күн бұрын
ብዙ ሀገሮች የሚድጉት ስራ ብቻ ነዉ ዘረኝነት የለባቸዉም ኢትዮጲያ አለች እጂ ህዝቡ ዘረኛ መሪዉ ዘረኛ እዴት እንደግ
@OsmanDembela
@OsmanDembela 2 ай бұрын
10Q!!! keep it up bro.
@abushbirlie7592
@abushbirlie7592 2 ай бұрын
የኛ ሀገር ግን ከ መንደር የሚያወጣ ሀሳብ ለማሰብ እንደ እርም ነዉ የምንቆጥረዉ። ምን አይነት እርግማን ነው ግን
@gudukassa1478
@gudukassa1478 24 күн бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብስ መቸ ይሆን የሚሰለጥኑት
@anisweet4130
@anisweet4130 2 ай бұрын
ምናለ እንዳምተ አይነት ጋዜጠኛ ቢጠቀሙ tv ቻናሎቻችን 🙏🏼🤔በዚው አጋጣሚ ስለ romania ብትሰራልን እባክህ 🙏🏼
@Ayele1252
@Ayele1252 2 ай бұрын
በትክክል ደግሞ በትክክል ጥናት ሰርቶ ነው የሚያቀርበው
@TargetTutorialWithDawit
@TargetTutorialWithDawit 2 ай бұрын
whawooo it is rely cool thanks By the way where do you get the stock footage?
@markcollins4359
@markcollins4359 2 ай бұрын
ምንም አያስገርምም እኮ። ሁሉም የምስራቅ እስያ ሀገራት እኮ የበለፀጉ ናቸው። በዚ ልንደነቅ አይገባም።
@tsedenyagetahun7493
@tsedenyagetahun7493 15 күн бұрын
ለምን አንደነቅም?ሲፈጠሩ እኮ አይደለም ሀብታም የሆኑት ሰርተው ነው
@zekijesus
@zekijesus 2 ай бұрын
አንድ የተባረከ መሪ ውጤት ነው የአፍሪካ ችግር የተባረከ መሪ ያለመኖር ነው!!!!!
@OOK20065
@OOK20065 2 ай бұрын
keep it up👌
@TheCEOChronicles-ei9ty
@TheCEOChronicles-ei9ty 2 ай бұрын
Thank you, I will
@meharitadesse7563
@meharitadesse7563 Ай бұрын
በርታ ወንድሜ❤❤❤❤
@fasilzewdie7313
@fasilzewdie7313 Ай бұрын
Good content
@user-wj7er6oz5d
@user-wj7er6oz5d Ай бұрын
ብራዘር ❤❤❤
@tigistworkneh1558
@tigistworkneh1558 2 ай бұрын
Wow❤❤❤❤❤❤❤
@martilovely3427
@martilovely3427 Ай бұрын
Hay, City of Philomena Minji
@adamshafi8117
@adamshafi8117 2 ай бұрын
Lemin habeshoch wedeza anhedim?
@SiRRAJ-fm6xt
@SiRRAJ-fm6xt 2 ай бұрын
Oh! Are you special ❤
@TG-44
@TG-44 Ай бұрын
❤😢😊
@user-yu4gr3hg1r
@user-yu4gr3hg1r 2 ай бұрын
ዘረኛ መሪ ስለሌላቸዉ ሁሉንም የሰዉ ልጅ በአንድ በማየታቸዉ ነዉ የተቀየሩት እንደኛ አገር መሪዎች ዘረኛ አይደሉም ኢትዮጵያ እኛ በዘረኝነት እየታመስን እንዴት የሌላ አገር ኢንቨስተር ሊመጣ ይችላል ?
@SisayneshBekele-vt7cd
@SisayneshBekele-vt7cd 2 ай бұрын
Wendem lemnore visa sera magnte yechalale information kalk please
@birhanubelay-ob7nk
@birhanubelay-ob7nk Ай бұрын
Se Netherlands seralen
@research_review
@research_review Ай бұрын
MRT tube
@user-rg7jf6dq2p
@user-rg7jf6dq2p 8 күн бұрын
alh etyopAn asbate😢😢😢😢😢
@mamepeace6163
@mamepeace6163 Ай бұрын
What is your name ? 🙏🙏🙏🙏🙏
@hayatteshome573
@hayatteshome573 2 ай бұрын
ሲጋፖር እንዱኒሲያ ነው ኣይደል?
@shemsedin9495
@shemsedin9495 2 ай бұрын
Gorebet Hager new le Indonesia
@nasbus2866
@nasbus2866 2 ай бұрын
ማሌዥያ
@hayatteshome573
@hayatteshome573 2 ай бұрын
@@nasbus2866 ኣሀ ኣመሰግናለሁ
@danieldesalegn5386
@danieldesalegn5386 2 ай бұрын
ahun enem norku new milew😏
@glory3954
@glory3954 Ай бұрын
የመሪ ኳሊቲ ይሄ ነው
@robelasmara3971
@robelasmara3971 2 ай бұрын
Ayeee sele Singapore kemetaweru mejemerya hodachu ena deha hezebe erdute be Yegodonawe wedko yale hezbachu::
@medihasen-ir2rl
@medihasen-ir2rl 2 ай бұрын
Kkkkkkkkkkk shutam kemalam shegarm kulkalam denkoro Ethiopia strong center economical military etc Ethiopia gdp 2024 205.13
ኑሮ በሉግዘንበርግ: ስደት ባይመከርም ይህቺ ሀገር ምርጥ ናት!
16:04
𝐓𝐡𝐞 𝐂𝐄𝐎 𝐂𝐡𝐫𝐨𝐧𝐢𝐜𝐥𝐞𝐬
Рет қаралды 26 М.
大家都拉出了什么#小丑 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 82 МЛН
PEDRO PEDRO INSIDEOUT
00:10
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 26 МЛН
Фейковый воришка 😂
00:51
КАРЕНА МАКАРЕНА
Рет қаралды 6 МЛН
ተንሳፋፊው ከተማ/The floating city
6:15
Asham Dagi አሻም ዳጊ
Рет қаралды 8 М.
ኑሮ በኖርዌይ: ከሀብታሞች እየወሰደች ለድሆች የምታከፋፍል ፍትሀዊ ሀገር!
21:45
𝐓𝐡𝐞 𝐂𝐄𝐎 𝐂𝐡𝐫𝐨𝐧𝐢𝐜𝐥𝐞𝐬
Рет қаралды 28 М.
የቆንጆ ህዝቦች ሀገር! እዚህ ቆንጆዎቹ ተወልደዋል!
8:56
𝐓𝐡𝐞 𝐂𝐄𝐎 𝐂𝐡𝐫𝐨𝐧𝐢𝐜𝐥𝐞𝐬
Рет қаралды 59 М.
大家都拉出了什么#小丑 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 82 МЛН