አለምን ይወቁ EP 30: UAE│የተባበሩት አረብ ኤሚሬትስ

  Рет қаралды 20,542

Maraki Planet

Maraki Planet

Күн бұрын

Пікірлер: 37
@AlexBahiru-k4q
@AlexBahiru-k4q 2 ай бұрын
Welcome bro 😀 በጣም መሳጭ ኤፒሶድ ነው። ዱባይን አንድ ሁለቴ ሄጄ አውቃለሁ፣ እህቴም እዛ ለብዙ አመት ሰርታለች። ከከተማዋ ባሻገር ስለ ሀገሪቱ ብዙ እውቀት አልነበረኝም። በጣም ብዙ ነገር አሳውቆኛል፣ አመሰግናለሁ። ቪድዮውን ከእህቴ ጋር ነው ያየነው እና፣ ትንሽ ቅር ያለን ኤሚሬቶች በተለይም ከኢትዮጵያ እና ከእነ ባንግላድሽ እና ህንድ የመጡ ሰራተኞች የሚይዙበት መንገድ ዘረኛ እና ሰብአዊነት የጎደለው ነው። ይህም ከእህቴም ከሌሎቹም የሰማሁት ነው። ነካክተሀዋል ግን በደንብ ስላልገለጽከው ነው። በተረፈ እናመሰግናለን፣ በሁሉም ጉዞህ አብሬህ ነኝ ብሮዬ 🤟
@elaybright8884
@elaybright8884 2 ай бұрын
Yes it's true all Arab nations hate us habesshha በጣም ይጠሉናል ያጠቁናል በማንኛውም ግዜም አይለወጥም አረብ ደግሞ ለሀይማኖት ብዙም ቦታ አይሰጡም አስመሳዮች ብቻ ናቸው ለአኛ ሀይለኛ ንቀት አላቸው ሁሉም አረብ መጥፎ ቅንዝራም ምቀኛ ዉሸታም ናቸው በአጠቃላይ ከ14 አመታት አብሬያቸው ኖሪያለሁ ማንም ረሀብተኛ ወጥቶ ቢለፋደድብኝ ማንንም አልሰማም መሠሪወች ናቸው ሁሉም አረብ አሁን ግን የእኛ ሀገር ከማንም ትበልጣለች እንደበፊቱ እነሱም እንደ ልማዳቸው ተስረግርገዉ ይኖራሉ በምድራችን ዉስጥ አሁንም ወደ 33 ሚሊዮን የአረብ ዝርያዎች አሉን።።።
@marakiplanet
@marakiplanet 2 ай бұрын
Thank you @Alex 🙏❤
@Hlina-zn6pm
@Hlina-zn6pm 2 ай бұрын
እንደ ሁል ጊዜ፣ thank you, Maraki 💚 UAE ከዱባይም በላይ እንደሆነች የተረዳሁበት ቪድዮ ነው። ዜጎቿ በተለይም ታዳጊ ወጣቶች ሌሎችን የሚያዩበት መንገድ እና የበላይነት ባህሪያቸው፣ even ሌላ ሀገር ሂደውም ቢሆን በሀብታቸው የተነሳ የሚያሳዩት አጉል ባህሪዎች አለ። ነገር ግን መሪዎቹ እንደ ሀገር ነዳጅን ተጠቅመው እንደ እነ Emirates አየር መንገድ እና ዱባይን የመሰለ ከተማ የገነቡበት ስትራቴጂ አለማድነቅ አይቻልም። Kudos for this, looking forward to ሜሂኮ ኤፒሶድ 🇲🇽
@marakiplanet
@marakiplanet 2 ай бұрын
Thank you @Hlina🙏❤
@atire2020
@atire2020 2 ай бұрын
አቀራረብህ በጣም ነው የሚመቸው በቀጣይ ኢፒሶድህ እዛው ጎረቤት ሀገር የሆኑትን ኳታርን ወይም ባህሬንን ከሁለት አንዳቸውን ብታስጎበኘን አላለሁ አመሰግናለሁ
@AlemMitku
@AlemMitku 2 ай бұрын
አቦ ይመችህ ❤❤❤❤❤❤
@habir1726
@habir1726 2 ай бұрын
Ketay sle south 🇿🇦Africa etebkalew enamesegnalen
@marakiplanet
@marakiplanet 2 ай бұрын
Thank you for watching @Habir 🙏❤
@solomononlinemarketingserv2207
@solomononlinemarketingserv2207 Ай бұрын
Good job ❤
@marakiplanet
@marakiplanet Ай бұрын
Thank you @Solomon 🙏❤
@አፍያዩቱብ
@አፍያዩቱብ 2 ай бұрын
ስወዳትበቃምቹሀገርናት❤❤❤❤
@Kedirawol676
@Kedirawol676 2 ай бұрын
ወንድሜ ስለ ጥረትህነ ስለ ፕሮግራምህ ተለቅ አድነቆት አለኝ።እስልምነን በተመለከተ የምተነሰቸዉን ነጥቦች ከረስህ ግንዛቤ አንፀር የተቀኜ ነዉ።እንደ እስልምና አስተምሮት እዉነተዉን ከእምነቱ አስተምሮት አንፃር የተቀኜ ብሆን ጥረትህ የተሟለ አስደሰች ይሆነል።
@elaybright8884
@elaybright8884 2 ай бұрын
OK b his advisor friendly habibiy
@marakiplanet
@marakiplanet 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ @Kedir፣ ገንቢ አስተያየት ነው። ሃይማኖትን በተመለከተ በተቻለኝ አስተምሮትን ሳይሆን ታሪካዊ እና ህጋዊ ጭብጦችን ብቻ ለመሸፈን ነው የምሞክረው።
@SaraSs-j6n
@SaraSs-j6n 2 ай бұрын
እንኳን ደና መጠህ ወንድመችን ፒሊዚ ቀጠይ ሰለ መከከለኛ ምስራቅ Lebanese
@marakiplanet
@marakiplanet 2 ай бұрын
Thank you for watching 🙏❤ በቅርቡ የሊባኖስን እንሰራለን!
@ሴትንልጅቅድሚያአስቀድም
@ሴትንልጅቅድሚያአስቀድም 2 ай бұрын
ስለ ሳቼስ የሰራችሁት ብዙ ቪዉ አግኝቷል❤
@marakiplanet
@marakiplanet 2 ай бұрын
እውነት ነው አዎ! Thank you for watching 🙏❤
@mesfinadaleferaw846
@mesfinadaleferaw846 2 ай бұрын
Prize award winner!!!
@endalezewedie594
@endalezewedie594 22 күн бұрын
wow
@marakiplanet
@marakiplanet 22 күн бұрын
Thank you for watching @Endale 🙏❤
@fantaabat
@fantaabat 2 ай бұрын
ወነድም አረቦች እራሥ ወዳጅ ናቸው እንጅ የፈለጉትን ሀብታም ቢሆኑ ለሠራተኛ ግድ የማይሠጣቸው ፍጡር ናቸው ወዳጄ
@Yidnekachew-go4lo
@Yidnekachew-go4lo 2 ай бұрын
Planet love wow
@marakiplanet
@marakiplanet 2 ай бұрын
Thank you for watching @Yidne🙏❤
@MeazaWolday-mz8ct
@MeazaWolday-mz8ct 11 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AbduHussenAdem
@AbduHussenAdem 2 ай бұрын
Qeter Seraln
@sisaygmeskel4807
@sisaygmeskel4807 2 ай бұрын
Wawawwwwwwwwww
@YabsaYonas
@YabsaYonas 2 ай бұрын
ሰለ south Africa
@Dont-k3j
@Dont-k3j 2 ай бұрын
አረቦች የፈለጉ ሀብታም ቢሆኑ ለስራተኛ ክብር የላቸውም ወይም እንደ ባሪያ አድርገው ይቆጠራሉ ዱባይም እንደ ማንኛውም አረብ ሀገር ስልጣኔ የሚቀራቸው ዜጎቿ አሉ እድሜ ለነዳጅ እንጂ ዱባይ ውስጥ ውስጡ ገብቶ ያዬ ሰው እጅግ አሳዛኝ ነገሮች አሉ በተሌ በስደተኛ ላይ የሚሰሩት ግፍ ከባድ ነው
@marakiplanet
@marakiplanet 2 ай бұрын
እውነት ነው!
@bilalhebesha661
@bilalhebesha661 2 ай бұрын
U.A.E ❤ አይደለም ዜጎችዋ ለሌሎችም ሀገራት እና ህዝቦች ትርዳለች
@sinetayhugizaw9595
@sinetayhugizaw9595 2 ай бұрын
ስደተኞው ነው ሚታሸው
@AssenAhmed-s5m
@AssenAhmed-s5m 2 ай бұрын
አድስ ሀይማኖት ነው እስልምን አትደባልቅ
@AbelAdane-l1y
@AbelAdane-l1y 2 ай бұрын
Ere sel greece seralen 😢😢😢😢
@marakiplanet
@marakiplanet 2 ай бұрын
በቅርቡ የግሪክን እሰራለሁ ብሮ፣ Thank you for watching 🙏❤
አለምን ይወቁ EP 31: Mexico│ሜክሲኮ
28:59
Maraki Planet
Рет қаралды 18 М.
ኑሮ በሞናኮ፡ ድህነትና ወንጀል የሌለባት ሀገር!
11:04
𝐓𝐡𝐞 𝐂𝐄𝐎 𝐂𝐡𝐫𝐨𝐧𝐢𝐜𝐥𝐞𝐬
Рет қаралды 325 М.
SISTER EXPOSED MY MAGIC @Whoispelagheya
00:45
MasomkaMagic
Рет қаралды 15 МЛН
Will A Basketball Boat Hold My Weight?
00:30
MrBeast
Рет қаралды 113 МЛН
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶 #gen
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 32 МЛН
ЗНАЛИ? ТОЛЬКО ОАЭ 🤫
00:13
Сам себе сушист
Рет қаралды 2 МЛН
አለምን ይወቁ EP 36: Mongolia│ሞንጎልያ
24:49
Maraki Planet
Рет қаралды 55 М.
ኑሮ በስዊዘርላንድ፡ ብቸኝነቱ ይጎዳል እንጂ መኖርስ ስዊዘርላንድ ነበር!
23:12
𝐓𝐡𝐞 𝐂𝐄𝐎 𝐂𝐡𝐫𝐨𝐧𝐢𝐜𝐥𝐞𝐬
Рет қаралды 178 М.
ለማመን የሚከብድ አስገራሚ ሀገር ገባሁ Iceland Vlog Abel Birhanu
21:17
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 356 М.
The Old Man and the Sea -Audio Book -
3:57:27
Yemesthafet Alem-የመፃሕፍት ዓለም
Рет қаралды 560 М.
በምድር ላይ ለሰው ልጆች ለኑሮ ምቹ የሆነች ሀገር !
11:14
𝐓𝐡𝐞 𝐂𝐄𝐎 𝐂𝐡𝐫𝐨𝐧𝐢𝐜𝐥𝐞𝐬
Рет қаралды 95 М.
ለማመን የሚከብድ ከተማ ገባሁ
15:39
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 175 М.
SISTER EXPOSED MY MAGIC @Whoispelagheya
00:45
MasomkaMagic
Рет қаралды 15 МЛН