አንችን ለሰዉ አዲስ ምርጥ የገጠር ድራማ(Achin Lesew New Ethiopian Dirama) 2024

  Рет қаралды 91,156

HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ

HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ

Күн бұрын

Пікірлер: 161
@gdggg2692
@gdggg2692 3 ай бұрын
5ኛ ነኝ የኔን ግን ለምን ላይክ አታረጉኝም ቅመሞች😢
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 3 ай бұрын
እሽ❤❤
@zena4992
@zena4992 3 ай бұрын
👍
@user-xv6ci7dk4x
@user-xv6ci7dk4x 3 ай бұрын
ነይልን 🥰❤
@milonbd6824
@milonbd6824 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@መሬምእጂጉይቱብ
@መሬምእጂጉይቱብ 3 ай бұрын
እሺ የኔ እመቤት❤❤👍
@beretukanMeles
@beretukanMeles 3 ай бұрын
ልብላለው በጣም አስተማር ነገር ነው እናመሰግናለን በርቱልን ቤተሰቦቻችን❤❤
@getahunteshome1470
@getahunteshome1470 3 ай бұрын
እህት አንጓች በአንዳንድ በኩል አሳቀችኝ በአንዳንድ በኩል አስለቀሰችኝ ምርጥ ትወና ገረመው ብዙወች ይሰክሩና ማታ ሜስታቸውን በቢለዋ ሴያሰቃዮ የሜያድሩ አሉና i lovew amhara❤❤❤❤
@alami5787
@alami5787 3 ай бұрын
ትክክል ነው😢
@tseglrdagebryes2449
@tseglrdagebryes2449 3 ай бұрын
?ቨ፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣በቨ፣፤​@@alami5787
@banchiamsalu6053
@banchiamsalu6053 3 ай бұрын
አማራየ ❤❤❤ ፋኖ ንጉስ ነው💪💪💪💪💪
@saidaesteu1747
@saidaesteu1747 3 ай бұрын
ወሬ
@banchiamsalu6053
@banchiamsalu6053 3 ай бұрын
@@saidaesteu1747 ቲሽ ተባይ
@IifeIife-uo9xo
@IifeIife-uo9xo 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ድል ለጀግናው ፋኖ❤❤❤
@IifeIife-uo9xo
@IifeIife-uo9xo 3 ай бұрын
​@@saidaesteu1747ቆሻሻሻ ውጣ ከዚህ የባሪያ ልጅ!!!
@emuadmasu873
@emuadmasu873 2 ай бұрын
Nigus Eyesus New Hulum Beyefinaw Nigus Negn Yelal Eski Yet Endemitdersu Enayalen
@bmnvbjg
@bmnvbjg 3 ай бұрын
ዛሬ ብዙ ሰካራም ቀልብ የሚገዛበት ነው። ከምር የሁሉም ጥምረት ዋው ነው
@user-qc5vt1ke8l
@user-qc5vt1ke8l 3 ай бұрын
አረ ወይኔ እደው እደሰካራም የሚአስጠላኝ የለም😂😂😂
@wyimam9103
@wyimam9103 3 ай бұрын
ትክክል
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 3 ай бұрын
በጣም
@user-sv7qj7lr6q
@user-sv7qj7lr6q 3 ай бұрын
እኔም አልወድም እንደ ሱሰኛ የመጠላው ነገር የለም። የእኔ ባል ትንሽ ሲቀምስ እኔ እኮ እወድሻለሁ እንደናቴ ይላል በዓመት አንዴ ነው የሚቀምሰው እና ሞቅ ሲለው እንደህፃን ልጅ ከስሬ አይጠፋም ያሰቀኛል ሚስቴ እናቴ እኅቴ ይለኛል ግን በሰላሙ ግን ብዙ አይነጋገርም ዝም ነው😀
@user-wh2nm6xd1n
@user-wh2nm6xd1n 3 ай бұрын
እታጓጅ የኔ ቆጆ ስወድሽ❤❤❤❤😂😂😂😂
@user-yc7lw8dw1o
@user-yc7lw8dw1o 3 ай бұрын
ከዚህ ተማሩ እህቶች ወንድሞች ይቅር እንድትባሉ ይቅር በሉ ይላል ቃሉ ለሁላችንም የይቅርታ ልብ ይኑረን ❤
@teddikebedet9230
@teddikebedet9230 3 ай бұрын
መልካም ሴት እናተ የተኩላሸ በከተማ አርቲሰት አርቲሰትነን ባይ ጋለሞታ መልካም ነገሩ አሰተምሩልን
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 3 ай бұрын
አታጒጅ ስወድሽ
@melatgirma9609
@melatgirma9609 3 ай бұрын
Mechyme yemaletegebewe ena mekome yelyebete film. Betame newe hulachihuneme yemiwedachehu.😍😍🥰🥰🥰
@tigistabdisa-ob4sx
@tigistabdisa-ob4sx 3 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው እናመሰግናቸዋለን❤
@user-pd1id7si8g
@user-pd1id7si8g 3 ай бұрын
መጡመጡ❤❤❤❤❤🎉😂😂
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 3 ай бұрын
ከመጄመሪያ እስከ መጨረሻው በየቤታችን ያለ ገድ ነው ፡የሚገርም ትወና
@ጎጃሜዋድልለፋኖ
@ጎጃሜዋድልለፋኖ 3 ай бұрын
ውዶች እኳንደናመጣችውበጣም ጥሩ ትምርት💚💛❤
@dawitmareyam6598
@dawitmareyam6598 3 ай бұрын
የእኔ ብርቱዎች ሁሌም በርቱልኝ ሁላችሁንም አከብራችጟለሁ።❤❤❤
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p 3 ай бұрын
ምርጦቼ ስወዳችሁ በርቱልን በጣም አስተማሪ ነው ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላችሁ
@user-ef2dt4yf3f
@user-ef2dt4yf3f 3 ай бұрын
ዋው ገረመው ትችላለህ 👌🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@melatgirma9609
@melatgirma9609 3 ай бұрын
Eneyene degimo betame newe yemewedate yewenete enate nate.
@jamila3850
@jamila3850 3 ай бұрын
በሱስ የተነሳ ትዳሬን ልበትን ነው ይህን ቁማር ጫት መጠጥ አላህያጥፍው
@mahilet1817
@mahilet1817 3 ай бұрын
Amelike yetadgeshe eheta
@heymanothemanot2317
@heymanothemanot2317 3 ай бұрын
አታጓድዬ❤❤❤❤
@Hawa-gc2pl
@Hawa-gc2pl 3 ай бұрын
በአታጓድም አስዘንሽኝ ገና አሁን😂😂😂😂😂
@dubaidubai5171
@dubaidubai5171 3 ай бұрын
ድራማ ሳይሆን እውነተኛ አኗኗራችንን ነው እዝህ ቤት የማይ ❤❤ ❤ እረ አባይ ወንዝ ወሰድህ ገሬ 😂😂😂 አይ ስካር አልቀምስም ብለሃት አነበር ሚስትህን
@user-uz2vk7pj9h
@user-uz2vk7pj9h 3 ай бұрын
ሰካራም ቤት አይሰራም ቢሰራም ተሎ አይገባም 😂😂😂
@user-kc9kc6qh1f
@user-kc9kc6qh1f 3 ай бұрын
እኔ 50 ነኚ🎉🎉🎉
@de4xi
@de4xi 3 ай бұрын
ማርያምን በስካር ስት ቤቱን ይፈታል አይ ትዛለኝ ሐገሬ❤❤❤
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu 3 ай бұрын
ወይ ገረመው ምስክን ወዶ አይደለም
@adisadis7787
@adisadis7787 Ай бұрын
አዉነተዉ ይህ ነዉ ሰሰካራም ግን ገሬ ስወድህ ሚስቲቱም ትግስትሽ ትችላላችሁ እግዚአብሔር🇪🇹🇪🇹🇪🇹ይጠብቅልን በርቱ አስተማሪ ነዉ👌👌👌
@sofiya6409
@sofiya6409 3 ай бұрын
አታጓች የፀይም ቆንጇ ደስስትል
@KhanKhan-bp6qm
@KhanKhan-bp6qm 3 ай бұрын
አለባበሳቹሁ በጣም ያምራል ❤ትንሽ ዬቤቶችስ ነገር ማገሩ ይታያል እኮ አሳስቦኝ ነዉ ይቅርታ😅😅😅😅😅
@user-tk8mc2kl1h
@user-tk8mc2kl1h 28 күн бұрын
ቪዱ ለመስራት ገጠረ ወና ቤት ህደው ነው የሚመስለው ማለትም ግቢው ሳር ነው ሠው የሚኖረበት ከብት ስለሚኖረ ሳር አይኖረውም ወና እንደሆነ ደሞ ያስታውቃል
@chuchumike3286
@chuchumike3286 3 ай бұрын
እርትወና እርትወና ልክ እኮ በቃ የእውንት ባልናሚስቶች የእውንት ንግግራቸውትወና ንው ብዬ እስከማላምን ድርስ ጉብዝናቸው በጣም በጣም ንው የማደንቅላቸው ሁሉም ከእስከ የምመርጠው የለም ሁሉም በደንብ ንው የሚወጡት ትችላላችሁ🍾🍾🍾🍾🍾🍾🍾🍾🌹🌷🌹🌷❤️❤️❤️❤️🎇🎇🎇🎇🎆👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 3 ай бұрын
የዛሬው ትልቅ ትምህርት ነው ለወንዶች ማሪያምን እመብርሃንን በመጠጥ ፡በሲጋራ ምክኒያት ቤቴ ትዳሬ ፈርሷል ፡ማጨሱ ፡መስከሩ ብቻ አይደለም ሲሰክር የሚታዬው ቢላ መምዘዝ ነው ፡ወንዶች ልብ በሉ ፡አስተውሉ፡
@Notone471
@Notone471 3 ай бұрын
የአገራችን ሴቶች መከራ
@lidiyawondafrash1894
@lidiyawondafrash1894 3 ай бұрын
ጠይሟ ልጅ በጣም ነዉ ምወዳት ትወናም በደንብ ትችላለች ❤❤❤❤
@lidiyawondafrash1894
@lidiyawondafrash1894 3 ай бұрын
አይ እንዬ ትስቂ ስጠጣ😂😂😂😂😂
@KhanKhan-bp6qm
@KhanKhan-bp6qm 3 ай бұрын
ቁማር እኮ ሚስት እና እርስት ያሽጣል😅
@user-jn1uc1oh1s
@user-jn1uc1oh1s 3 ай бұрын
ሰካራም ቤት አይሰራም. ቢሰራም ተሎ አይገባም እንል ነበር ልጅ ሁነን. 😅😅😅
@nekabeb1333
@nekabeb1333 3 ай бұрын
እናተ ትለያላችሁ
@abahkw7599
@abahkw7599 3 ай бұрын
ገረ በአካ ሰክረስ ባየሁህ ባቀዉ ብየ የምመኝህ ልጂ ነህ ❤❤❤ ሁላችሁ ምርጥ አበሻዎች እስወዳችሁ በርቱልኝ❤❤❤
@endeshaw527
@endeshaw527 3 ай бұрын
እንኳን መጣችሁ።🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 3 ай бұрын
እንዬ እንዬ አልማዝ እማዬ ፡እናቴ ፡
@user-wy2kd5mf2x
@user-wy2kd5mf2x 2 ай бұрын
እውነተኛ ታሪክ ነው ወንዶዎችየ እባካችሁ ከሡሥ ከመጠጥ እራሣችሁን አርቁ የወደፊት አዳሜ ሆይ አደራ ከእነዚሕ ነገሮዎች 😂😂😂😂😂😂
@Makkah_-od1ze
@Makkah_-od1ze 3 ай бұрын
ሠላም ሠላም❤❤❤❤🎉🎉
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 3 ай бұрын
አታጓጅየ እዳ ገባሽ ዛሬ😂😂😂ገርየ የኔ ሸበላ የኔ ደግ ጎበዝ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-gs3nv9bx3o
@user-gs3nv9bx3o 3 ай бұрын
ደግነትኮ ጥሩነው ለምነው ያይናበባን ስልክ የማትሰጡኝ ተው በናታችሁ
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 3 ай бұрын
❤❤❤❤ አታጓጀ ዛሬ ፍሰቷሏን ሽክፍ
@YeshiyeAmsalu
@YeshiyeAmsalu 3 ай бұрын
አታጓድ ይመችሽ ትወና ዋው ትችያለሽ
@SamSam-hv7yj
@SamSam-hv7yj 3 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ነው በርቱ❤❤❤🎉❤❤❤🎉❤🎉❤
@user-jk3in5xm8t
@user-jk3in5xm8t 3 ай бұрын
እረ ገረመዉ ዉይ ውይ ውይ እነደዛሬ ስቄ አላዉቅም ሰካራም በጣም እጠላለሁ ግን ሳያቸዉ ያስቀኛል ወይኔ ጋቢዉ ወይኔ ልብሱ አቤት የሴት እደዳ እኮ 😢
@TenaTena-wh6yk
@TenaTena-wh6yk 3 ай бұрын
የሳቄ ምንጮች ደስ ስትሉ
@chuchumike3286
@chuchumike3286 3 ай бұрын
እውንት ንው ቀንማ ስው ንው አለች ሲስክሩ እኮ አንዳንዶቹ እንደሆርር ይቀየራሉ😂😂😂😂😂በጣም ንው ስካራም የሚያስጨንቀው
@user-xr4us9ww1d
@user-xr4us9ww1d 3 ай бұрын
ገሬግን እደት ደስ እደሚል የተወነውን ቢተውን ያምርበታል ❤❤❤❤
@user-xr7re9xg3n
@user-xr7re9xg3n 3 ай бұрын
ባርች አመረረች ደስ ስትሉ 😂😂😂
@SamSam-hv7yj
@SamSam-hv7yj 3 ай бұрын
አይይይይይይ ማጣት 😢😢😢
@KhanKhan-bp6qm
@KhanKhan-bp6qm 3 ай бұрын
አይይይ እናቴ አለቀሰች ሆዴን በላሺዉ
@kirubelgudeta293
@kirubelgudeta293 Ай бұрын
etye almaz is the best actor.
@user-di3ir3ql6x
@user-di3ir3ql6x 3 ай бұрын
በእወነት ተልቅ ተምራት ነወ ያኔ ችግራ ነወ ያነገሪችሁኝ በረቱ እልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ve3ut2ur2p
@user-ve3ut2ur2p 3 ай бұрын
ጎበዞች ናቹሕ የውነት የስት ቤት ችግር ነው መጠጥ አይኑ ይጥፍ
@3alemhh176
@3alemhh176 3 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 3 ай бұрын
በጣም ጥሩትምርትነው እህቶቸ አጫሽነው ቃሚነው ሸርሙጣነው እያሉ ትዳርን ከማፍረስ ዱአማረጉነውኸይሩ አላህምዱሊላህ ውጤት አግኝቸበታለሁ ቢያደክምም የትግስት ውጤቱ ጣፋጭነው❤❤
@de4xi
@de4xi 3 ай бұрын
አማራየ❤❤❤❤ድል ለፋኖ❤❤ፋኖ❤❤ያሸንፋል❤❤❤🎉🎉🎉
@KhanKhan-bp6qm
@KhanKhan-bp6qm 3 ай бұрын
ምን ልሁን ወድሜ እንዲህ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ያልፋል
@user-tb2mc7jk4k
@user-tb2mc7jk4k 3 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭ስወዳቹ ባለን አስታወሳቹኝ ሜጠጡን አልተው ብሎኝ ተለያየን 😭😭😭😭😭😭😭😭
@Ggg-wb4yf
@Ggg-wb4yf 2 ай бұрын
ደህና ትምህርት❤❤❤❤❤
@tigiabebu5804
@tigiabebu5804 3 ай бұрын
111 ነኝ የመጨርሻ ነኝ 👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 3 ай бұрын
እውነት ነው መጠ ጥ ነገር ስንቱን አለያየ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AbrhamLeikun-ep7bs
@AbrhamLeikun-ep7bs 2 ай бұрын
ሱስ ሆናችሁብኛል እኛን የናፈቀን እንደእናተ እውነታውን በፌልም የሜያሣየን ነው ብቻ ደሥ ብሎኛል
@marya-fo2en
@marya-fo2en 3 ай бұрын
Ataguaj ena hana betam gobez tewanay nachewu
@AhmadHoumo-pn2ws
@AhmadHoumo-pn2ws 3 ай бұрын
አከባቢው በጣም ደስ ይ ላል (እድሜ ለ ግበሬ )
@santosabebe2114
@santosabebe2114 3 ай бұрын
This is very strong message! Take a lesson! Geremew, good job! You did it !
@user-zl1lb5tn9i
@user-zl1lb5tn9i 3 ай бұрын
እናንተ ባትኖሩ በማን እንዝናና ነበር ኑሩልን❤❤❤❤❤
@monali2071
@monali2071 3 ай бұрын
አይ ገረመው ልሞትነው
@wyimam9103
@wyimam9103 3 ай бұрын
የሠዉንብረትአያዋጣሺም
@wyimam9103
@wyimam9103 3 ай бұрын
የሠዉንብረትአያዋጣሺም
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f 2 ай бұрын
የኔ አባት እንዳያ ገረመው ነው እንደዚህ ሁኖ ይመጣል ሲረብሽ ያድራል ሰው አያስተኛ ጠዋት በሽማግሌ ሲጠየቅ ይምል ይገዘታል በቄስ መለኩሴ ማታ እዛው እፍ አታጓጅ ማዘርን አስታወሰችኝ አሁንስ እኔም አላይም በስደት ነኝ ማዘር ግን ሁሌም መከረዋ ቅዳሜ ቅዳሜ ከአሞሮየ አይጠፍም ሲሰክረ የሚያረጋት በርቀት ብሆንም አይ ስካር ለጠላትም አይስጥ😢😢😢😢😢😢
@Tig-d4u
@Tig-d4u 3 ай бұрын
የዛሬዉ ይለያል❤❤ዉዶቸ
@yal1907
@yal1907 3 ай бұрын
ይሄንን የመሰለ ቱባ ባህል የት ጥለነው ነው የተጨማለቀ ትውልድ ጋር የንነፋረቀው❤❤❤
@YeshiyeAmsalu
@YeshiyeAmsalu 3 ай бұрын
አየ ገረመው በቃ ትችላላችሁ
@rashidkhoori
@rashidkhoori 3 ай бұрын
ገረመዉን አምጡሩኝ 😢
@KibenashBekele
@KibenashBekele 3 ай бұрын
ገረመውውው ትልቅቅቅ ትምህርትት ነው የምሰጡትትት ጉበዙችችች ድራማብቻ አይሆንሸሸሸ ሰሩ እንደዚህምምምም እሺሺሺ ጉበዙችችች
@binjamtesfay8512
@binjamtesfay8512 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ስወዳቹ ታዴን በጣም ነው የሚችለው
@madi2644
@madi2644 3 ай бұрын
ሰላምናችሁ
@user-tn5je8yz8s
@user-tn5je8yz8s 3 ай бұрын
ሁላችውንወዳችዋለው አታጓድ አንደኛ
@KibenashBekele
@KibenashBekele 3 ай бұрын
ልጆችሸ ታድለውውውው እናትነት ሴያምርብሸ
@nigistzerihun3359
@nigistzerihun3359 3 ай бұрын
ልብሴ በሰበሰ በሳቅ በእውነት በእውነት
@user-xi2kb6kx6s
@user-xi2kb6kx6s 3 ай бұрын
ሰከራሙች አደብ ግዞ እንደዚህ በቀላል ነገር ትዳራችሁ እንዳታአስተማሪ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Ggg-wb4yf
@Ggg-wb4yf 2 ай бұрын
ጋቢ አለባስ ገረመው ይመችህ
@GoremesSebsb
@GoremesSebsb 2 ай бұрын
ሰበርዜና
@siaytay4605
@siaytay4605 3 ай бұрын
Well come
@user-rw7yw4xf3r
@user-rw7yw4xf3r 3 ай бұрын
ስወዳችሁ እኮ በተለይ ሲሳይን ስወደው ❤
@endegsimachew6847
@endegsimachew6847 3 ай бұрын
ገረመው ትችላለህ 👏👏👏👏
@lovehistory236
@lovehistory236 3 ай бұрын
አታጓጅ ምርት ሚስት
@ELizaAmharaOsa
@ELizaAmharaOsa 3 ай бұрын
ገረመዉዬ የኔ አለም 😢
@InnocentBirdwingButterfl-vm4qi
@InnocentBirdwingButterfl-vm4qi 3 ай бұрын
ባለቤቴ ዛሬ ስከረ😂😂😂❤
@bezaya5157
@bezaya5157 3 ай бұрын
wow always wow This is real life of Ethiopia specially (Rural area)
@chuchumike3286
@chuchumike3286 3 ай бұрын
እታጏችዬ በጣም ንው የምታምሪው እኮ🌹🌷🌹🌷👌
@haregewinemessert2194
@haregewinemessert2194 3 ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ ትእይቱ የገጠር ነው የሚያኮራ ግን happy world ከምትትሉት ደስተኛው አለም ብትሉት ምን አለበት የምናያችሁ ኢትዮጵያውያኖች መሰልጠኑ ክሆነ ተመልሶ የቅኝ ገዢዋች ቋንቋ መጠቀሙ ገገማነት ነው የኮራ ቋንቋ ያለን አገር ነን
@mwale8371
@mwale8371 3 ай бұрын
Good job!!! Thank you Happy world tube!❤
@user-uk8dy2mv6v
@user-uk8dy2mv6v 3 ай бұрын
Enam betulet yetenesa tefataw
@nebyouahmed753
@nebyouahmed753 3 ай бұрын
good job
@onesecond4186
@onesecond4186 2 ай бұрын
የአታጓጅ ደስታ
@fatemaawel214
@fatemaawel214 3 ай бұрын
ወይኔ ገሪ😂😂😂😂
@user-pf5kn8sr7m
@user-pf5kn8sr7m 3 ай бұрын
Ayi enat eko gn kal yelatm
@DeribMisgie
@DeribMisgie 3 ай бұрын
Good!!
ተነቃቃ አዲስ ምርጥ የገጠር ድራማ(Tenekaka New Ethiopian Dirama) 2024
34:00
HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ
Рет қаралды 38 М.
ከልጄ አገኘሁት ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ(Kelije Agegnahut New Ethiopian Dirama)2024
31:01
HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ
Рет қаралды 30 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.40 "ሞት በቀጠሮ " pt.1
43:02
ebstv worldwide
Рет қаралды 890 М.
እኛ እና ሙዚቃ አዲስ አቀራረብ (Egna Ena Muzika) New 2024
45:14
HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ
Рет қаралды 16 М.
ከማሩ ባላገሩ ጋር የተደረገ አዝናኝ ቆይታ
42:34
Surafel teka (Kura)
Рет қаралды 109 М.