#ዝነኛው

  Рет қаралды 184,377

Dani Habesha

Dani Habesha

Күн бұрын

ሰላም የአዩ ቱብ ተከታታዮች። በዚህ ቻናል ጥሩ ጥሩና ጠቃሚ መረጃዎች በየጊዜው ይቀርባሉ ይጎብኙን። ለዚህ ቻናል አዲስ የሆናችሁ ደግሞ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እናመሰግናለን።

Пікірлер: 785
@mahelatsale531
@mahelatsale531 4 жыл бұрын
አቦ የሚስትህን ልብ እንዳሳዘንክ ሂወትህ በሀዘን የተሞላ ይሁን
@سنيهالعنزي
@سنيهالعنزي 3 жыл бұрын
አሚን
@yefekermerkognafeker1726
@yefekermerkognafeker1726 3 жыл бұрын
Amen
@shadiuae5761
@shadiuae5761 3 жыл бұрын
ልቦነ የጠዉ
@ebrahimabdu8847
@ebrahimabdu8847 3 жыл бұрын
ተራጋሚዎች ምን አገባችሁ
@shadiuae5761
@shadiuae5761 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭አይቀረም
@እሙሀያትየደሴዋ
@እሙሀያትየደሴዋ 4 жыл бұрын
ሶስት ልጂ ጥሎ እያስለቀሰ ጀነት ትዳር በጣም ክብር አለዉ ይህ ጭራሽ ሙስሊምን አይወክልም ደጀብ ደቆሮ
@pawleeselecta3892
@pawleeselecta3892 4 жыл бұрын
ወንድሜ ልጁ ገንዘብ አስክሮታል ሴትየዋ ገንዘብ ጥግ ድረስ አላት ! አሁን ካሜራ ላይ አይንከባለልም ቁጭ ብለህ ብላ ተብሏል እና ሆዱ አሸነፈው አለቀ ይሄ ነው ከቃለ መጠይቁ ሚስጥር ይሄ ነው !!!
@blenblen1033
@blenblen1033 4 жыл бұрын
ድንጋይ ብላና 100 አግብተህ አላህ ፈቅዶት ነው በል 😏😏😏😏
@ኤይሚየከበቡሽ
@ኤይሚየከበቡሽ 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkk
@mdmm3510
@mdmm3510 4 жыл бұрын
kkkkkk
@samiraahmed919
@samiraahmed919 3 жыл бұрын
ከየትየመጣሽአይንአውጣነሽ
@muzeradi8336
@muzeradi8336 3 жыл бұрын
Keft nashe bed
@raheltebeje5492
@raheltebeje5492 4 жыл бұрын
የሰው ትዳር በትነሽ አንች ደስተኛ ህይወት የምትኖርሪ ይመስልሻል!? አሏህ ትዳርሽን አይባርከው! ሲኦል ግቢ!
@zainabaahmed3817
@zainabaahmed3817 2 жыл бұрын
ጠርጥር አለ ያስነካሽው ነገር እንዳለ ይሰማኛል
@romanromi6501
@romanromi6501 4 жыл бұрын
ኣሁን ምን ልትሰሩ እዚ መጣቹ ብትደበቁ ይሻል ነበር
@ወሎገራገሩ-ጨ5ሠ
@ወሎገራገሩ-ጨ5ሠ 3 жыл бұрын
ወላሂ ተመቸኝ
@fatumahamza5756
@fatumahamza5756 3 жыл бұрын
አተዉሸታም አችጥሩሰዉ አይደለሽም ጥሩሰዉ ብትሆኝ አችብሎ አስተማሪ ጥርግበይ
@fatumahamza5756
@fatumahamza5756 3 жыл бұрын
ወላሂሌባ ምግዜም ይደበቃል ጥረቤተሰብ እይለህ ምን አስደበቀህ ዉሸታም
@selamt7931
@selamt7931 4 жыл бұрын
አይሳካላችሁ!!! ሌቦች የልጆችህ እናት ፈጣሪ ይጠብቃት
@djdjkriri4o367
@djdjkriri4o367 4 жыл бұрын
ውሽታም
@hiwiasrat1560
@hiwiasrat1560 4 жыл бұрын
ይሔ ትዳር አደለም የልጆቹን እናት ትቶ ዉሸታም
@የጀሊልባሪያነኚፍትህለአክ
@የጀሊልባሪያነኚፍትህለአክ 4 жыл бұрын
ገልቱ ነሽ
@የጀሊልባሪያነኚፍትህለአክ
@የጀሊልባሪያነኚፍትህለአክ 4 жыл бұрын
ምናባሽ አገባሽ
@fayizafayiza596
@fayizafayiza596 3 жыл бұрын
Uneti
@እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ
@እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ 4 жыл бұрын
አይ አይ ሰው መሆኔ ሳስበው ደስ ቢለኝም አንተን ሳይ ግን ሰው መሆኔ አስጠላኝ ገና ታለቅስብሀለች የልጆችህ እናት ጠብቅ ቀን አለ ለሁሉም ነገር
@FeruzaMuhamd
@FeruzaMuhamd 4 ай бұрын
Awo betam
@اناالمسلمالحمدلله
@اناالمسلمالحمدلله 4 жыл бұрын
ጠብቂ እህቴ የሰው ቤት በጥብጠሽ ሰላም የምትኖሪ አይምሰልሽ አንድ ቀን ደም ታለቅሻለሽ በሰፈርሽው ቁናም ትሰፍሪያለሽ
@YehtZewdie-go9fi
@YehtZewdie-go9fi 28 күн бұрын
እዉነትሽን ነዉ ለልጆቹ እናት ያልሆነ ለሧ የሚመስላት ሆኖ መታየቱ ጁልነቷ
@fjfh2516
@fjfh2516 4 жыл бұрын
እምታሰልመው መሰላት አረጉድ ደግሞ ነካ እያደረገች ዝም ታደርገዋለች ለማውራት አይፈቀድለትም እምታወራው እሷናት አይታችሇታል
@እምነትፅናትተስፋ
@እምነትፅናትተስፋ 3 жыл бұрын
ሚስት መፈለግ ሚስት መፈለግ ትላለች ሚስት አለው አይደልዴ ደደብ ከልጆቹ ከሚስቱ አፋታ በጣም ነው የሚያሳዝነው እውነቱን አላህ ነው የሚያውቀው መቼም
@rewinateklay4730
@rewinateklay4730 4 жыл бұрын
እንደውም ሚስቱ ልእልት ናት የልጆቹ እናት በጣም ቆንጆ ናት ለሷ ግን ፈጣሪ የተሻለ ነገር ይሰጣታል ፈጣሪ እንደሰው አደለም፡፡
@anula9136
@anula9136 3 жыл бұрын
እውነት ነው።
@እሙመዩድኢሻአሏህ
@እሙመዩድኢሻአሏህ 3 жыл бұрын
ኢንሻአላህ
@darunali7215
@darunali7215 3 жыл бұрын
Halte ga men ltel
@ዘሀራአባተሙሄየሱፍ
@ዘሀራአባተሙሄየሱፍ 3 жыл бұрын
ወላሂ በጣም
@mlove4025
@mlove4025 2 жыл бұрын
ግን በሰላም ነው ወይ ያገባት 😅😅😅
@ሀዩየቤተሰቦቻምርኮኞሀበሻ
@ሀዩየቤተሰቦቻምርኮኞሀበሻ 4 жыл бұрын
ሙስሊም የሙስሊም እህቱን ትዳር አያፈርስም ምክንያቱም የእስላም አህላቅ አደለም አንች ትክክለኞ አላህን ብትፈሪ ከልጆቹ አትለይውም ሀራም አለይኪ
@nejwamustofa1744
@nejwamustofa1744 4 жыл бұрын
Because she devil she is scary
@faredahisen1162
@faredahisen1162 3 жыл бұрын
Ante. Dedeb
@MadinaAbdalkarem
@MadinaAbdalkarem 4 ай бұрын
ትክክል
@maryhanatube2276
@maryhanatube2276 4 жыл бұрын
ወይ ፈጣሪ የሆነ ነገር አላት እንጂ የፈጣሪ ስጦታ የሆኑትን ልጆቹን እርግፍ አርጎ መተዉ ምን ይባላል ዘንድሮ በቃ እፍረትም ቀረ ደሞ የሰዉ ባል ቀምቶ ገነት መግባት አለ እንዴ?
@meyanyoutube2222
@meyanyoutube2222 4 жыл бұрын
😂😂😂እኮ ከከከ እናቱን ከከከከ. አይ ብር
@hawahawa566
@hawahawa566 4 жыл бұрын
😅😅😅😅😅
@destakeremela3591
@destakeremela3591 4 жыл бұрын
እውነት ነው የሰው ቀምቶ ገነት ብዙ ነገራቸው ይገርመኛል ሀይማኖትን ለስጋዊ ኖሮ ማስተካከያ ቅመም አደረጉ
@fikiretube6797
@fikiretube6797 4 жыл бұрын
ወሬኛ ነሽ የሰው ባል እየቂቀማሽ
@ኤይሚየከበቡሽ
@ኤይሚየከበቡሽ 4 жыл бұрын
ፊልም ያስቆመችው ሌላ ሰው እንዳይቀማት ነው መሰለኝ እኔም አስተያየት ልስጥ ለምን ይቅርብኝ ክክክክክክክ
@abdisaadi9708
@abdisaadi9708 4 жыл бұрын
ካህዲ የሚሰማክ የለም አላህ ካህዲዎችን አይወድም ጨረሰክ ዘቀጥክብኝ ባአግባብ እንኳን ኢንሻአላህ ማለት አትችልም ኡማው የናንተ መቀለጃ አረጋችሁት
@HayatHayat-zf7zy
@HayatHayat-zf7zy 4 жыл бұрын
የዛሬአመት አያድርሳችሁ
@Froggyvrthe1st
@Froggyvrthe1st Жыл бұрын
Kkkk😂
@leyuworkdemisse5323
@leyuworkdemisse5323 4 жыл бұрын
አንች አሮጊት አላህ በላን ያውርድብሺ ወላሂ አንች ልጆች እዲናፈቁ አድርገሺ ነው አጂር የምታገኝው እደው አታፍሪም?
@ሰላምለሀገራችን-ቸ6ገ
@ሰላምለሀገራችን-ቸ6ገ 4 жыл бұрын
ሴቶችዬ እባካቹ አትታለሉ ለልጆቹ እናት ያልሆነ ባል ላንቺ አይሆንሽም በዛ ላይ ወንዶች በአይማኖት ስም አትደልሉ አላሀ አንዷን አስለቅሰክ አንዷን ካስ የሚል ህግ የለውም
@ፋጡማወሎየዊ
@ፋጡማወሎየዊ 4 жыл бұрын
ትክክል እህቴ
@areusuredearfeleke6511
@areusuredearfeleke6511 4 жыл бұрын
እውነት ብለሻል እህቴ
@muzeradi8336
@muzeradi8336 3 жыл бұрын
አረ በአላህ እናተ ሰወች ኢሳም ነው እዲ ምታጥላሉት እውነት ሞቶ ይበልጣችዋል አላዋቂ ሁላ ኢሣም 1000 አመት ኑርልኝ እህትህ ግን ተሽጣለች
@zmohammed1113
@zmohammed1113 3 жыл бұрын
Ashakachi anitemi indesu nehi aIahi yesirachihuni yisitachihu
@fahizafahiza1741
@fahizafahiza1741 3 жыл бұрын
የወለድሽውን ያሽጥሽ አላህ ደደብ
@rawanalbathali9312
@rawanalbathali9312 4 жыл бұрын
የዘመኑን ወዶች እያየሁ ፍቅር መጀመር ፈራሁ😢 ምን አይነት ወድ እንመን ያላገባን እሴቶች ፈጣሪ የኛ ያለዉን በፍቅር አብሮን የሚኖር ባል ይስጠ🙏
@ekru1989
@ekru1989 4 жыл бұрын
እስቲ እሄን ታሪካቹን ፊልም ስሩለትና እንየወ ቆሻሾች ወሬአቸው ሁላ ሲያስጠላ ደና አርጋ ስክሪፕቱን አስጠንታዋለች ማነው ያንተን ቻናል የሚያያው ባይሆን የፎዚ follower እንሁን ሁላችንም እባካቹ
@fikremariamhabtemichael6225
@fikremariamhabtemichael6225 3 жыл бұрын
ያችን የመሰለች የውቦች ውብ ሚስቱን ትቶ ከዚች ጥንቸል ጋር መውደቁ ይግርማአል የሰው ልጅ አወዳአደቅ የልጆቹ እናት ግን እንዴት ክቡር ሴት ናት
@Sara-sm6wm
@Sara-sm6wm Ай бұрын
ምን አገባሽ አገባህ እሰይ ደግ አደረገ
@saabcell2278
@saabcell2278 4 жыл бұрын
ምን አይነት አይናውጣነት ነው የልጆች አባትና ባለትዳረን አፋተሸ ......እንዲያውም አቅራቢዎቹ ታሳዝናላቹሁ ይህን አሳፋሪ ቃለምልልሰ ማሰተላለፋቹሁ😭😭😭😭
@እናቴንናፋቂ-ጨ3ኀ
@እናቴንናፋቂ-ጨ3ኀ 4 жыл бұрын
እረ ተይ አች ጀነት ልገቢ ልጆችን አስትተሽ እሰት ግቢ አቦ እልቅ አላህን እምትፈሪ ተሆነ ልጆችን ያሰድግበት ይድፈሽ
@dubaidubai6596
@dubaidubai6596 4 жыл бұрын
አፍ የለህም ዚምበል ምናይነትነው በፈጣሪ እጭ
@dubaidubai9922
@dubaidubai9922 4 жыл бұрын
የጀሀነብ ናት
@zahramohamed9125
@zahramohamed9125 4 жыл бұрын
انتي ما كنتي تعرفي هو متزوج الله لايوفقك
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 3 жыл бұрын
@@dubaidubai9922 ምን አሳወቃችሁ ሱብሀን አላህ መሀራዉም ቀጭዉም አላህ ነዉ ልቦና ይስጠን ለሁላችንም
@sofiass7644
@sofiass7644 4 жыл бұрын
ምስጥነክ ላስለስ አትባል ደሞ ጀማል ደስ ብሎክ ነው ልጆችነ ምስቱን ጥሎ ከሌላ ማመገጡ ያስደስታል አሰፈሪ ለምን ስለማጀማራው ምስቱን አጠይቃውም ልጆቹስ ሀቅ ዬለቻውም ያሙስልም ሸርያ እንደዝነው ምፍቅደው ውስጠን ሰያቅ ውጨን አይቾ ከቤት መውጣት ታገቢነው
@susutube2157
@susutube2157 3 жыл бұрын
ትዳራችሁ አይመር ወልዳችሁ አትሳሙ የፎዚ እንባ ይጣልህ አቦ ። አንች የደም እንባ አንቢ
@sherefawosoro7432
@sherefawosoro7432 3 жыл бұрын
F421
@mimi4killo873
@mimi4killo873 3 жыл бұрын
የገረመኝ ነገር እኔ ብዙ ሙስሊም ጓደኞች አብሮአደጎች አሉኝ ፈጣሪያቸዉን ሲፈሩ ሰዉ ሲወዱ እና ሀይመኖታቸዉን ሲወዱ እና ምን ለማለት ነዉ ብዙ አመታቸዉን በመስኪድና በስግደት ያሳለፋት እንኳን ግንባራቸዉ እንዲህ አልጋጡትም እሱ እንዲታይለት ከመሬት ጋር ግጦ ግጦ የተሰበረ ጀመና መስሏል ሀቅ የለዉም እሱ የተከበሩ ሙስሊም አይወክልም!!!!!!all not true all is drama ነዉ 🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙊🙊🙊🙊
@lizuousman5154
@lizuousman5154 2 жыл бұрын
😀😀😀 ይመችሽ በጣም ልክ እኮ ነሽ።
@birhanubarkot3729
@birhanubarkot3729 4 жыл бұрын
የልጅነትና የድህነት ሚስት ትሻል ነበረ ፤ ነገር ግን ሁለቱም በስህተት ተጣብቀው መለያየት ያልቻሉ ሰዎች ሆነው ፈጣሪያቸውን አስቀየሙ፡፡ደግሞ በፈጣሪ ውስጥ እንደንስሃ ቆጥረውት ሊጣበቁ ሞከሩ፡፡ አለማዊ አርቱ ገሃነም ሆኖ ቢቀጣው ይሻለው ነበረ፡፡ ሶስት ልጆች፤ ምስኪን ያለእድሜዋ ልጅ ያሳደገች ሚስት ሃዘን እድሜና ጤናን አይሰጥም! ይቀጣሉ፡፡፡፡ እንደተረዳሁት እሱ ግን በፍቅርና በስሜት ነሁልሎ ፈጣሪውንም ሰውንም እንዳስቀየመ ይረዳ ምንም ድብብቆሽ የለም!!!!!! ቀይ ለባሽ አስተርጓሚ ተብየውም አታጨብጭብ እጅህ አለበት፡፡
@saratube1230
@saratube1230 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂 እስኪ ዝም በሉ ቀረፃ ላይ ነው እናመሠግናለን ክፈል ሶስት ይለቀቅል እኔ የአናደደኝ አላህ አላህ ማለቱ ነው😁😁
@AyniA1
@AyniA1 4 жыл бұрын
እኔንም ያናደደኝ አሱ ነው አምላክ ወይም አላህ ልጆችክን አትይ ብሎታል እንዴ ብቻ ስራው ያስቃል
@ከፈንኪስየለውም
@ከፈንኪስየለውም 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂🙄😁😁
@mamitube3095
@mamitube3095 4 жыл бұрын
😃😃😃😃
@ሱሱሱሱ-ቸ1ዠ
@ሱሱሱሱ-ቸ1ዠ 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀ ክፍልሶስት ይኑርው
@ሀናሀና-ዀ7ሠ
@ሀናሀና-ዀ7ሠ 3 жыл бұрын
😀🤩😂😂😂😂😂😀😀🤩🤩😂
@tikurabaytransportplcmarke4223
@tikurabaytransportplcmarke4223 4 жыл бұрын
ቅድሚያ የልጆችህን ሀቅ ተወጣ አሁን የሰራሀው ስራ ለወደፊት የሚጠይቁህ ትውልዶችን አፍርተሀል ለማነኛውም ሚስትህን ባትፈልጋት እንኳን የልጆችህን ሀቅ ተወጣ
@hanichotube
@hanichotube 4 жыл бұрын
ግን ኢስም ይቅር ይበለው በእመነቱም ሺ አመት አይኖርም ግን ሁሉንም ሞሲልሞች ጨዋ ናቸው
@መሲየድንግልልጅ
@መሲየድንግልልጅ 4 жыл бұрын
ኢሳም ያንተን ውስጥ ፈጣሪና አንተ ናችሁ እምታቁት ግን ሴትዮዪቱ ሚስት እዳለው ልጆች እዳሉት ታቂያለሽ እደት ደፍረሽ የሰው ህይወት አበላሸሽ አንችም ልጅ አለሽ በልጅ እደት ጨከንሽ ስለሁሉም ነገር ግን ፈጣሪ እደስራችሁ ይስጣችሁ ምክኒያት ይኖራችሆል በቻ መፍረድ ከባድ ነው
@rabeyaoumer7648
@rabeyaoumer7648 3 жыл бұрын
Touch and hold a clip to pin it. Unpinned clips will be deleted after 1 hour.Touch and hold a clip to pin it. Unpinned clips will be deleted after 1 hour.
@mqw544
@mqw544 2 жыл бұрын
ያልጆቿ አባት የፈታት ከሀልጋው ላይ ውንድጋር አግኝቷት ነው ወራዳ ቅሌታም ናት
@mame1301
@mame1301 4 жыл бұрын
ጀነት መግባት ቀልድ ነው ለዚያውም እንዳቺ ያለ ሰው ጃሃነም ነው ቤትሽ።
@rimasmohammed7005
@rimasmohammed7005 4 жыл бұрын
ኢሥማኢል ሀሠን አሏህ ህድያ ይሠጥህ
@rimasmohammed7005
@rimasmohammed7005 4 жыл бұрын
ልጆችህ ጋ ተመለሥ
@haytatfikir8588
@haytatfikir8588 4 жыл бұрын
አይኔህ ይጥፍ የሙሴልም እህት ሽ በል መቀማት ምንይባለል አንቺአሮጌት. በገንዘብ ገዛሽው አይደል اللهየሂዳሽን ይስጥህ አንቺ ገገማ ማሀይብ ደግሞ ዴሴ አትበሉ
@ቀብራራዋነኚየናቴናፋቂ
@ቀብራራዋነኚየናቴናፋቂ 2 жыл бұрын
አድነገር ልገርህ ወደሜ ዛሬ የሚስትህን ልብሰብረህ ይችማስጠሌ ጭልፋፊትጋ ጀምረህ ነገ ያተን ልብ ስብብር የሜረግ ይስጥህ ሌላ አልልህም ንግስት የሆነችሚስትህን የጆችህን እናት ትተህ ይች ጋ ዛሬ ብትደሰት ነገታለቅሳለህ እመነኚ የጅህን ነዉ የምታገኘዉ መተ መጀመራያ ለልጅችህ አባትእኳመሆን አልቻልክም
@mereyemlegas5535
@mereyemlegas5535 3 жыл бұрын
ስታስጠሉ ደፉ ያረጋችሁ ወንድ የምጠላው ለዚህ ነው ሁሌም በሄዱበት ይቆማሉ ልጁኑም ሚስቱኑም ይረሳል እኔ ወንድልጂ መጥላቴ ልክ ነበረኩ
@hiwotberhanu1623
@hiwotberhanu1623 4 жыл бұрын
ኢስላም እንደናንተ አይነት ሰው መሆን የለበትም አታፍሪም ሚስት እያለው ሚስት ምትፈልጊለት አንችን ብሎ ኢስላም የሰው ትዳር እያፈረሰ ነው መጀመሪያም እየባለጋችሁ ነበር አሮጊት የመጀመሪያ ሚስትክ ላይ የእግሮን እጣቢ አታክልም
@rahmetawol5867
@rahmetawol5867 4 жыл бұрын
ኢሳም እዉነት ወላሂ እወድህ አከብርህ ነበር ነገር ግን በዛዉ ልክ ጠላሁህ የምር ልጆችህን ሚስትህን አርግፈህ ያንተ አድስ ሂወት ምን ማለትነዉ
@zainabinabila5024
@zainabinabila5024 4 жыл бұрын
ወደልጁችህ እናት አላህ ይመለሰህ
@እናቴንናፋቂ-ጨ3ኀ
@እናቴንናፋቂ-ጨ3ኀ 4 жыл бұрын
ወነት ኢሰም ከብት ነህ ለልጆችህ የልሆክ ከብት ነገር ደግሞ እደተ ያለ አላህ አላህ አይልም መጀመራ ልብህን አጥዳ ውሻ
@muzeradi8336
@muzeradi8336 3 жыл бұрын
Qafo nager
@hsjwefdbdnb4131
@hsjwefdbdnb4131 3 жыл бұрын
ፈጣሪያሳሽ
@hsjwefdbdnb4131
@hsjwefdbdnb4131 3 жыл бұрын
ልጅችህንእይውሻ፣
@negesthelen8772
@negesthelen8772 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂አላ ያንተ መጫወቻ አይደለም አንተ ውሃ ነህ ውሃ ነው ወደተመቸው የሚሄድ ፈጣሪ እኮ እንደሰው አይደለም ፅዋው የሞላ ቀን
@rabiaayalew2176
@rabiaayalew2176 3 жыл бұрын
አፈር ብላ አፈር ያስበላክ አላህ በቁምህ ያቃጥልህ ኢሳም እምታምር ሚስትህን ትተህ ይቺን አሮጊት የበሰበሰች ታገባለህ አፈር ብላ ይድፋህ
@rewinateklay4730
@rewinateklay4730 4 жыл бұрын
እሱ ማለት ዘልዛላ ነው ማለት ነው የልጆቹን እናት ልብ ሰብሯል ግን ፈጣሪ ይቅር ይበለው፡፡
@kemuti7847
@kemuti7847 3 жыл бұрын
yebetun yet takaleh
@elsaneda5728
@elsaneda5728 4 жыл бұрын
ገደል ግባ ልክስክስ ቲ እዛም ብትሄድ ምንም ምታገኘው ነገር የለም በጣም። ጠላውክ አንቺ ደሞ ነገ እንደሚተውሽ እወቂ
@heavenheaven6993
@heavenheaven6993 4 жыл бұрын
ማግባት መፍታት የለመደች ናት ።
@ሰላምለሀገራችን-ቸ6ገ
@ሰላምለሀገራችን-ቸ6ገ 4 жыл бұрын
ውይ ተቃጠልኩ ምነው እህቴ እንኳን ከትዳር ከእናት ጋርም አለመስማማት አለ እኮ ጭራሽ ሚስቱን ሳይፈታ ሌላ ልታጋቢው አላሀ ብድር ይክፈልሽ ምታወሩት ሁሉ ትክክል አይደለም
@etho3259
@etho3259 3 жыл бұрын
ግባሩ ኩል ነው
@ካፍሽነኝ
@ካፍሽነኝ 3 жыл бұрын
ቆይ እኔ ምለው ኮሜንት ሠጭዎቹ ምን ትባላላችሁ ጀነት ጀሀነም በናንተ እጅ ነው እዴ ምን አሠደባችሁ የልጆቹ እናት ጋ እህልዋሀ ሥላለቀ ተፈቱ በቃ አለቀ ቀደራቸው ነው ያመችኋል ልበል ሙናፊቅ ጀሀነም ራሳችንን እንፈትሽ አላህን አፈሩም የምትሣደቡት ወላሂ ትገርማላችሁ
@marthalong4767
@marthalong4767 3 жыл бұрын
ኣሮጊትኣታላይ የስራሽን ይስጥሽ ኣንተ ስውየ የእጅህን ታገኛለህ ከእግዚአብሔር
@አህመድመሀመድ-ደ8ፐ
@አህመድመሀመድ-ደ8ፐ 4 жыл бұрын
አተ ከብት ነህ
@bettyfaaysa5714
@bettyfaaysa5714 4 жыл бұрын
አንተ ከብት ነህ
@gravitymobile8548
@gravitymobile8548 4 жыл бұрын
ይቅር ይበልህ ልጆችህ ያሳዝናሉ
@nesimdire3109
@nesimdire3109 4 жыл бұрын
Ee wallah
@ethiopianandamericanfamily1726
@ethiopianandamericanfamily1726 4 жыл бұрын
If you all read the word of christ, you would understand what's good and bad. But you all won't accept him because his words are truth and life. I recommend you all to accept Jesus christ as your savior and Lord and all your sins will be forgiven. Jesus answered and said unto him, verily verily, I say unto thee, except a man be born again, he cannot see the kingdom of God. John 3:3
@tamartasema8315
@tamartasema8315 3 жыл бұрын
Very true
@hasnachannel8323
@hasnachannel8323 4 жыл бұрын
ቆይ ቆይ አንተ ሌባ ወላሂ እኔ ከቤተሰቦቼ ከኢስቴ ከልጆቼ ተነጥዬ መኖር አልችልም አላልክም የዛሬን ያያድርገዉና በጣም ምወደዉ አርቲስት ነበር አይስመርላችሁ ሁሌም ወንዶች ልብ ሰባሪዎች ናቹህ አንቺ ደግሞ ባልጠፋ ወንድ እዚህ ሚድያ ላይ ወተሽ አላህ ረገናኘን ምናምን ትያለሽ ሚስት ልጅ እያለዉ ባለቤቱ ትወደዉ እንደነበርም ከአነጋገርዋ ያስታዉቃል ዛሬ ግፍ አይቆይም እናም አላህ አላህ አትበሉ ሸይጦኖች
@destakeremela3591
@destakeremela3591 4 жыл бұрын
አሁን እራሱ ልቡ ከልጆቹ እናት ቆጆዋ ጋር ነው የፈለገውን ሲያጣ ይተውሻል ወሬኛ ፊትሽን ከፍት ጣትሽን መሸፈን ምን ይሉታል ፊታቸውን ሸፍነው ጣታቸውን አይሸፍንም አረቦች እምነቱንም ከአረብ ነው የተረከብሽ አለባበስም አስተካክይ
@mohammedebrahim3971
@mohammedebrahim3971 3 жыл бұрын
Hasabshin bdegfm gn egna haymanotachinin ke areboch sayhon ke resulachin nw yetekebelnw
@destakeremela3591
@destakeremela3591 3 жыл бұрын
@@mohammedebrahim3971 በአሁኑ አስተሳሰብሽ ልክ ልትሆኝ ትችያለሽ ታሪክ እደሚያትተው አረቦች ስደት ወደኢትዮጵያ በተሰዱዱ ጊዜ በዛው ነው እስልምና ኢትዮጵያ የገባው ደሞ ሀይማኖት የግል ነው ደስ እዳለሽና እደምታውቂው ሁኝ እኔ ሀይማኖትን መንቀፍ አልወድም ይቅርታ ድሮም ያው ወቅቱ ጋር ተያይዞ የፃፍኩት እጅ ለሌላ አይደለም መልካም ቀን ይሁንልሽ
@mohammedebrahim3971
@mohammedebrahim3971 3 жыл бұрын
@@destakeremela3591 bihonm egna arebochin sayhon nebyachin Mohammed selelahu aleyhi weselemn nw yemnketelew
@umuarebuu7235
@umuarebuu7235 4 жыл бұрын
አላህ ሆይ የኒህን ሠወቺ መጨረሻ አሣየኚ ዉይ💔💔💔💔
@lemlemtechane4615
@lemlemtechane4615 3 жыл бұрын
ውሸታም አጭበርባሪ ልጆችህንና ቤተሠብህን በትነህ በስለልምና ስመም ጋመሚ ትውና አትስራ ፡፡ ጋዜጠኞች ደግሞ ሚዛናዊ ለመሆን ስለ ቀድሞ ህይወቷ መጠየቅ ነበረባችሁ ፡፡
@عايشهالنجود
@عايشهالنجود 3 жыл бұрын
ምን ይመሥላል እፍረተቢስ ደሞ እደጨዋ አደባባይ ይወጣልዴ ቱ ያችን የመሠለች ቆንጆ የልጆቹን እናት በዚች ይቀይራል ሠገጤ ፈጣሪ አያሳካላችሁ አስመሳይ ያላህ ሠው ትመሥላለች ቱ ገልቱ
@Usually-x3t
@Usually-x3t 4 жыл бұрын
በጣም ፌክ ሰው ነሽ! በእምነቱ እሱን እንዳጠነከርሽ ሚስቱንስ ለምን አላጠነከርሻትም እውነት በእምነቱ ካሰብሽ ሌላ ሴት ከምትፈልጊለት? በመቀጠል ለምን ሚስቱን ለማግኘት አልሞከርሽም ለማስታረቅ? ልጆቹስ ምን አደረጉ የሚርቃቸው:: በጣም ታሳዝናላችሁ ሰውን ብታታልሉም አምላክን አታታልሉም:: በእምነት መጠንከር ከልጆች ማራቅ ነው::
@tamirebrahim16
@tamirebrahim16 4 жыл бұрын
ደሞ ጥግር ነሽ መሰል ካለመነፀር አትታይም ገመድ አፋ ኤጭ ደሞ አላህ ይላል ያሳዝናል ግን
@አፀዴማርያም21
@አፀዴማርያም21 4 жыл бұрын
እህት ወንድሞቸ አትሳደቡ ከቻላችሁ ፀሎት ማድረግ ነዉ እኔ ሳስበዉ በጤናዉ አይመስለኝም ይች ሴት ያስነካችዉ ነገር አለ እጅ ልጆቹን በትኖ ደስተኛ ነኝ መለት በጣም ከባድ ነዉ ፈጣሪ ልቦናዉን ይመልስለት
@kebededesta421
@kebededesta421 2 жыл бұрын
የስራችውን ይስጣችሁ እናንተ ሌቦች በእስልምና 7 ማግባት ትችላላችው ግን ለምን የልጆችህ እናት ልብ አድምተህ ልጆችህ አባት አያስፈልጋችውም !? እውነት ትክክለኛ መንገድ ላይ ነኝ ትላለህ እስልምና አንዱን አስደስተው ሌላውን ማስለቀስ ነው እውነት እምነቴ አጠናክሬ ይዛላው ካልክ !!
@اناالمسلمالحمدلله
@اناالمسلمالحمدلله 4 жыл бұрын
ተኳኩላ ጓንት ቱ ኧረ የት ልደበቀው ፈጣሪየ ሆይ የሰው ሂወት ከመበጥበጥ ባንተ እጠበቃለሁሁሁሁሁሁሁሁሁ
@sisusisu682
@sisusisu682 4 жыл бұрын
ቃለ ምልልስ የሚያደርጉት እራሱ አላህ መንገዳቹን አመቻችቶ እያሉ ይሸፋፍናሉ እነሱ ሚስቶቻቸው ምን ይማራሉ ከዚ
@mohammedadefa7583
@mohammedadefa7583 4 жыл бұрын
እኔ ግን ከቀድሞ ሚሰቱ ሐቅ ያለ ይመስለኛል!
@ወሎገራገሩ-ጨ5ሠ
@ወሎገራገሩ-ጨ5ሠ 3 жыл бұрын
ወድም ደምረኝ
@እሙመዩድኢሻአሏህ
@እሙመዩድኢሻአሏህ 3 жыл бұрын
ያች ትምርት አልቀርብሽም
@እሙመዩድኢሻአሏህ
@እሙመዩድኢሻአሏህ 3 жыл бұрын
ሜዳላይ ቀር እናቱስ ልጆቹስ
@kibineshabebe8981
@kibineshabebe8981 3 жыл бұрын
ሌላ ካአሜሪካ ከመጣለት አንቺን ይተውሻል ደግሞ አታፉሩም ደፈሪ
@ሞሚሚዲያ1
@ሞሚሚዲያ1 3 жыл бұрын
ሴት እንዳያይብኝ አላለቺም አይ እኔስ አፈርኩኝ እሷ ስታወራ እህህህህ
@حياتيكلهاللهبتآدم
@حياتيكلهاللهبتآدم 4 жыл бұрын
ሁለታችሁም ስታስጠሉ ባስተሳሰብ ሁላታችሁንም የልጆችህ እናት ትበልጣችኃለች አስር እጅ
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 4 жыл бұрын
ስታስመስይ ለጏደኛሽ ብለሽ? ወራዳ ማፈሪያ : እሷም ካገባች ካንቺ መራቅ አለባት ምክንያቱም የሷንም ባል አትምሪማ ለምን ብትይ የባል ሌባ የሆንሽ ሴሰኛ::
@TK-qf8ft
@TK-qf8ft 4 жыл бұрын
1 ጥያቄ አለኝ ።የኢሳም ድርጊትን ገና ሳይፈጠር በአላህ የታዘዘ አስመስሎ ያቀረበው መሰለኝ አንደኛው ጠያቂ እምነቱ የእውነት ይህን ይላል?ለምሳሌ በክርስትና በጭራሽ መፋታት ክልክል ነው ከተደረገም ሀጢያት ነውደ
@edenadem7033
@edenadem7033 4 жыл бұрын
አስመሳይ ፈጣሪ የጃሁን ይስጣችሁ
@hundessagonfa1104
@hundessagonfa1104 4 жыл бұрын
የኢሳም ግንባሩ ላይ ምልክት አለ፡የ 666 ምልክት እንዳይሆን ብቻ። ኢሳም አጭበርባሪ አላህ ክቡር ነው በአላህ ስም አትነግድ።
@madyhadaleil8236
@madyhadaleil8236 3 жыл бұрын
ማፈሪያ
@hayathabi2994
@hayathabi2994 3 жыл бұрын
የሆንክ ቱልቱላ ። አላህ እርግማኑን ያውርድባችሁ ።
@softsoft1193
@softsoft1193 3 жыл бұрын
ይድፋህ አተ የተረገምክ ነህ አች ደደብ ነሺ እሺ ባለጌዎች ናችሁ
@kidyabza3705
@kidyabza3705 3 жыл бұрын
የሆንሽ ለፍላፊ ነገር ነሽ የሰው ሰው ቀምተሽ ደሞ አላህ ትያለሽ እንዴ ነጌ አንቺን ደሞ ጥሎ እንደማይሄድ ምን ማረጋገጫ አለሽ 3 ልጆቹን ሚስቱን የተወ ሰውዬ
@AyniA1
@AyniA1 4 жыл бұрын
አረ ጉድ ገና ጉድ ይሰማል
@HayatHayat-zf7zy
@HayatHayat-zf7zy 4 жыл бұрын
ካመትካመት አያድርሳችሁ
@marfiyasalmon6511
@marfiyasalmon6511 4 жыл бұрын
የጄነት በር የግቢብሽ በር አረግሺዉ ዝብለሽ ምትገቢበት ወይም ምትገቡበት ሰንቱ ይስማል ልብ ይስጣቹ ነዉ ሚባለዉ
@bnmpoi5847
@bnmpoi5847 4 жыл бұрын
አችድንያለሽከሆንሽአላህንተፈራሽ፣አሁንምእደቀየርሽው፣ትግልሽንቀጥለሽከልጆቹእናትጋርባስታረቅሽነበር፣የጀነትቆጆየምትባይው፣ሲጀመርአላህንካወቅሽእሽ?
@zenabozenab7036
@zenabozenab7036 4 жыл бұрын
አረ ኮሜንት ባይኖር በምን እስቅ ነበር አረ ተው ኮሜንት ፃፊዎች በሰው ወንጀል አትግቡ
@አላህተወከልቱ
@አላህተወከልቱ 3 жыл бұрын
እኮ
@wondeargaw5726
@wondeargaw5726 4 жыл бұрын
Welahi Asadabi neh. ISLAMin Asedebik!!! Aferkubihhhhh...!!!!!!!!!
@taybaahmed7656
@taybaahmed7656 4 жыл бұрын
እኔአልሳዴብምአላህሁንያለውስለሚሆንግንየልጆችህንእናትልጆችህንበሜዳጥለህስለድንስለእስልማናለማውራትይከብዳል.አችሚስትተብየዋእውነትሙስሊምብትሆኝኖሮሚስቱንጥሎአችንእዳገባአትፈቅጅምነበርይቅርሁለተኛባገባሽውአላህየፎዚንእድልይስጥሽመልሶያርብልጅአሳቅፎሽጥሎሽይሂድ
@muneramuhamed6467
@muneramuhamed6467 3 жыл бұрын
እኔ ምለው ቆይ የኢሰም ሚስት አይነ ስውር ነት እንዴ ምነፀሩን ለምን አታወልቃውም ሀሀሀሀ ሁለታቹ ቆሸሸ ነቹ
@ejeehehehhe8278
@ejeehehehhe8278 3 жыл бұрын
የሰው ቤት እፍርሰሽ ትድሪዋለሽ እጭቤ የራስሽን ቤት ያፈረስሽ
@ሰላምለሀገራችን-ቸ6ገ
@ሰላምለሀገራችን-ቸ6ገ 4 жыл бұрын
ኒካውን እኮ አለፈረስም እናቴ የልጅነት ሚስቱ ናት ሁሉን ያየባት ልጅም ፍቅርም አባትነትም ካንቺ ቅድሚያ ሁሉን የሰጠችው እሷ ናት ሁሌም የመጀመሪያ
@meremamudesir6893
@meremamudesir6893 4 жыл бұрын
Betkekel
@pawleeselecta3892
@pawleeselecta3892 4 жыл бұрын
ጀላ ያፍርስሽ ኒካውን አንቺ ውሰጅው ቆሻሻ ምክንያት ከምትደረድሪ በቃ ክዷታል ክዷታል ካላስ አለቀ !!!
@najatali5961
@najatali5961 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ ጀነት መግባት እንዳች አፍ ቢሆን ስንቱ በገባ ሞናፊቅ አች ጀነትን ሽታዋንም አታገኛት እህትሽን እያስለቀሽ ልጆቹን በትነሽ እኮ አች ጀነት ክክክ በዚህማ አይነት እኔ የመዳም ሸቃላ ባልስግድም ጀነት እገባለሁ ማለት ነው ክክክክክ ምን አይነት ማፈሪ ውራዳነሽ ቱቱቱቱቱቱ
@nejatabu6220
@nejatabu6220 3 жыл бұрын
Endew konjo enkuan behonche kujinewa amalogni new tilalek yichi yecherecheseche meleke tifu arogit menua amerok new yihe sihir mehon Alebet. Negeru mentadergew bej yeyazut werk endemedab yikoteral alu fozi gin keworkim belay nat kerebik ji alkerebatim enkuan kendante ayinetu balege allah gelagelat doma
@HaleemaHaleema-sw3jz
@HaleemaHaleema-sw3jz 2 күн бұрын
ይችን,ጥፍጥፍ,ነው,,በፎዚየቀየረካት,,,ወይ,ወንድ,የሚመቸዉሠዉን,ሤትአይወድም
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 4 жыл бұрын
ውሸታሞች የአምልካን ስም ስትጠሩት :: አያምርባችሁም በናታችሁ የአምላክን ስም በከንቱ አትጥሩ:: አልኩ ባይ ነሽ ወደ ሚስቱ እንዲመለስ? ወሬኛ ስታስጠይ :: እማዝነው ለልጆችሽ ጥሩ የሀጥያት ግፍ አወረሻቸው:: እውን ልጆቹን ከእናታቸው ከአባታቸው ጋር አብረው እናዳያሳድጉ የትዳራቸው ወሽመጥ ሆነሽ ገብተሻልና እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥሽ :: ጥፋቱን የማየው ግን በሁለታችሁም ላይ ነው:: እርግጥ ሚስቱም ጋ በምን ምክንያት እንዳልተስማሙ የሚያውቁት እሱና ( የቀድሞ ሚስቱ ) ብቻ ናቸው :: እእግዚአብሔር ይርዳን ብቻ ዘመኑን ፈራሁት::
@mekdestamru2652
@mekdestamru2652 4 жыл бұрын
Lj aystsh geta achi yeteregemsh ljochn betensh achi blo amlaki koshasha galemota seytan byeshalew yesew bal yenedefsh nedafi tekula nege wagash geta ykeflshal tebki galemota
@abuusuy7424
@abuusuy7424 4 жыл бұрын
እረ ምን ኣይነቱ የሰው ግም ነህ ማፈርያ ካተ ደግሞ እች የባል ሌባ ዝቅዝቅ ድንጋይ ብሉ 🤮😒😒 👈
@Mohamed-nk4ff
@Mohamed-nk4ff 4 жыл бұрын
አፈር ብይ አቦ
@yefekermerkognafeker1726
@yefekermerkognafeker1726 3 жыл бұрын
Anchi Buda yidfash Demo Taweralech Ende Jezba Abo Yidfash Ante Yekum Eresa
@عايشهالنجود
@عايشهالنجود 3 жыл бұрын
ፈጣሪ በሂወታችሁ ውስጥ ሴጣን ይላክባችሁ አስቀያሚ አቦ ድፍት በሉ
@በድርያሁሴን
@በድርያሁሴን 4 жыл бұрын
እረ ይሄ የሰው ስነምግባር አይደለም አትሳደቡ
@asimmasimasimadim3535
@asimmasimasimadim3535 2 жыл бұрын
ለማዳመጥ፣አፈርኩኝ፣ወላሂን
@foziyamohammde6967
@foziyamohammde6967 3 жыл бұрын
ምን አይነት ቅጥፈት ነው ይሄ ምን አይነት ክህደት ነው ምን አይነት ማስመሰል ነው ማግባቱን አግባ ግን የልጆችህን ሃቅ የልጆችህን እናት ሃቅ በተጠበቀ ሁኔታ መሆን አለበት እንጂ እቤት ውስጥ ሦስት ልጆችን አሳቅፈህ ትተሃት ከቤት ወጥተህ ሌላ ትዳር ውስጥ መግባት ግን ይህ በአላህ ዘንድ ያስጠይቅሃል ዛሬ ልታስመስል ትችላለህ ነጌ ግን አላህ ፊት ማስመሰል አትችልም በዚህ ሰዓት አንተ ለኔ ጁንታ ነህ
@Dani_Habesha
@Dani_Habesha 3 жыл бұрын
😂😂😂😂
@nejatabu6220
@nejatabu6220 3 жыл бұрын
Yeallah men ayinet yemtastelu sewoche nachiw huletachiwm anchi balege sid adeg degmo atafrim de mist felege manemen yaleshe sitawori asmesay arogit ante degmo matireba dekamana koshasha sew nek tu sitastelu degmo yakrabiwochu
@moniy3999
@moniy3999 3 жыл бұрын
እዉነታዉን ዉስጡን በደንብ ሳታቁ እምትሳደቡ ሰወች አላህን ፍሩ የጀነት የገሀነም ማን እናንተ ለይ አደረጋችሁ ተዉ
@አላህተወከልቱ
@አላህተወከልቱ 3 жыл бұрын
ትክክል
@meseretfekadu5797
@meseretfekadu5797 3 жыл бұрын
Cheater your religion teach you how to respect your religion, families and your culture. Leba hula ask God to forgive you first.
@israelhayalsew9935
@israelhayalsew9935 4 жыл бұрын
ስታስጠላ
An Unknown Ending💪
00:49
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 56 МЛН
отомстил?
00:56
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
መስቀልን በአያታችን ቤት 2017
16:31
Yoadan X Sweet
Рет қаралды 43 М.
An Unknown Ending💪
00:49
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 56 МЛН